- Видео 41
- Просмотров 207 619
ሸገር ሼልፍ Sheger Shelf
США
Добавлен 10 авг 2016
ይህ ቻናል በተለያዩ የህይወት አጋጣሚዎች አስተማሪ ፣አዝናኝ፣አስቂኝ፣መረጃ ሰጪ የሆኑ ቪዲዮችን በመስራት ለተመልካቾቻችን እናደርሳለን፡፡Subscribe በማለት አስተያየቶን ያካፍሉን ፡፡
ስለወደዱን ስለመረጡን እናመሰግናለን፡፡
This RUclips channel is created in Ethiopia to Make some Funny ,Educational, motivational and unique Videos.
እብደት | በአንዷለም ተስፋዬ |ሸገር ሼልፍ |sheger Shelf#shegershelf #ethiopia
እብደት | በአንዷለም ተስፋዬ |ሸገር ሼልፍ |sheger Shelf#shegershelf #ethiopia
Просмотров: 2 973
Видео
ሸገር ሼልፍ | መረን | በአንዷለም ተስፋዬ #ShegerShelf #ሸገር_ሼልፍ
Просмотров 2974 месяца назад
Edit with InShot: v.inshotapp.net/invite
ሰኔና ሰኞ | ሸገር ሼልፍ | በአንዷለም ተስፋዬ |Sheger shelf #shegershelf#ሸገር_ሼልፍ#መቆያ
Просмотров 2275 месяцев назад
ሰኔና ሰኞ | ሸገር ሼልፍ | በአንዷለም ተስፋዬ |Sheger shelf #shegershelf#ሸገር_ሼልፍ#መቆያ
ሸገር ሼልፍ | የሀብታምና ደሀ ገጣሚና ግጥም |ሸገርሼልፍ #shegershelf #shegermekoya #shegerfm #yekidamechewata
Просмотров 5799 месяцев назад
ሸገር ሼልፍ | የሀብታምና ደሀ ገጣሚና ግጥም |ሸገርሼልፍ #shegershelf #shegermekoya #shegerfm #yekidamechewata
እውነተኛ አሳዛኝና አስደሳች የስደት የፍቅር ገጠመኝ #shegershelf #መቆያ#mekoya
Просмотров 356Год назад
እውነተኛ አሳዛኝና አስደሳች የስደት የፍቅር ገጠመኝ #shegershelf #መቆያ#mekoya
ወንበርተኝነት | ሸገር ሼልፍ | በአንዷለም ተስፋዬ | #shegershelf #ሸገርመቆያ
Просмотров 1,5 тыс.Год назад
ወንበርተኝነት | ሸገር ሼልፍ | በአንዷለም ተስፋዬ | #shegershelf #ሸገርመቆያ
ሸገር ሼልፍ | ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እንደፃፈው | በአንዷለም ተስፋዬ #shegershelf
Просмотров 1,3 тыс.Год назад
ሸገር ሼልፍ | ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እንደፃፈው | በአንዷለም ተስፋዬ #shegershelf
የታዋቂ ሰዎች የቤት ስም | በሸገር | በወንድሙ ሀይሉ |#ቴዲ#ሰራዊት
Просмотров 100Год назад
የታዋቂ ሰዎች የቤት ስም | በሸገር | በወንድሙ ሀይሉ |#ቴዲ#ሰራዊት
የኦጋዴኑ የበረሀው መብረቅ | ኡመር ሰመተር | በአንዷለም ተስፋዬ | #shegershelf
Просмотров 459Год назад
ከሀገሬ አፈር የሚደባልቅ ቤልጅግና ጎራዴ እንጂ ጫት ተሸክሜ የምመጣ አይምሰልህ @Yonana16
ሸገር ሼልፍ | የሰመረ ፀሎት | ቶማስ አርጋው | በአንዷለም ተስፋዬ #shegershelf
Просмотров 1,8 тыс.Год назад
ሸገር ሼልፍ | የሰመረ ፀሎት | ቶማስ አርጋው | በአንዷለም ተስፋዬ #shegershelf
ሸገር ሼልፍ | በሬዎቹ | በአንዷለም ተስፋዬ Sheger Shelf #shegershelf
Просмотров 508Год назад
ሸገር ሼልፍ | በሬዎቹ | በአንዷለም ተስፋዬ Sheger Shelf #shegershelf
ሸገር ሼልፍ " አንከፍትም" አሌክስ አብርሀም ተራኪ አንዷለም ተስፋዬ #shegershelf #አሌክስ_አብርሀም
Просмотров 12 тыс.Год назад
ሸገር ሼልፍ " አንከፍትም" አሌክስ አብርሀም ተራኪ አንዷለም ተስፋዬ #shegershelf #አሌክስ_አብርሀም
""ላለማግባት ""አዝናኝ ወግ በአንዷለም ተስፋዬ #ወግ #መቆያ #ሸገር
Просмотров 16 тыс.Год назад
""ላለማግባት ""አዝናኝ ወግ በአንዷለም ተስፋዬ #ወግ #መቆያ #ሸገር
ላለማግባት | ሸገር ሼልፍ | ShegerShelf በአንዷለም ተስፋዬ አዝናኝ ወግ
Просмотров 674Год назад
ላለማግባት | ሸገር ሼልፍ | ShegerShelf በአንዷለም ተስፋዬ አዝናኝ ወግ
ሸገር ሼልፍ | ፈለጣ | በአንዷለም ተስፋዬ | Sheger Shelf | Break Down #Ethiopia #shegershelf
Просмотров 3 тыс.Год назад
ሸገር ሼልፍ | ፈለጣ | በአንዷለም ተስፋዬ | Sheger Shelf | Break Down #Ethiopia #shegershelf
ሸገር ሼልፍ | ዲጄው | አዝናኝ ወግ | አንዷለም ተስፋዬ | Sheger Shelf #shegershelf
Просмотров 3,8 тыс.Год назад
ሸገር ሼልፍ | ዲጄው | አዝናኝ ወግ | አንዷለም ተስፋዬ | Sheger Shelf #shegershelf
ሸገር ሼልፍ | የኤለመንተሪ አፍቃሪዬ | በአንዷለም ተስፋዬ | አስደሳች ወግ #shegershelf
Просмотров 1,9 тыс.Год назад
ሸገር ሼልፍ | የኤለመንተሪ አፍቃሪዬ | በአንዷለም ተስፋዬ | አስደሳች ወግ #shegershelf
🖋ሸገር ሼልፍ ♦️አንከፍትም ♦️ ፀሀፊ አሌክስ አብርሀም | በአንዷለም ተስፋዬ #ShegerShelf #Ethiopia
Просмотров 3,8 тыс.Год назад
🖋ሸገር ሼልፍ ♦️አንከፍትም ♦️ ፀሀፊ አሌክስ አብርሀም | በአንዷለም ተስፋዬ #ShegerShelf #Ethiopia
ሸገር ሼልፍ | ለእቃዎች ስም ቅየራ | አስቂኝ ወግ | በአንዷለም ተስፋዬ |#shegershelf #Ethiopia
Просмотров 2 тыс.Год назад
ሸገር ሼልፍ | ለእቃዎች ስም ቅየራ | አስቂኝ ወግ | በአንዷለም ተስፋዬ |#shegershelf #Ethiopia
ሸገር ሼልፍ | አዝናኝ ወግ | በአንዷለም ተስፋዬ |Sheger Shelfe | Andualem Tesfaye #sheger
Просмотров 3,9 тыс.2 года назад
ሸገር ሼልፍ | አዝናኝ ወግ | በአንዷለም ተስፋዬ |Sheger Shelfe | Andualem Tesfaye #sheger
ሸገር ሼልፍ | በስህተት የታተመ ዜና እረፍት | በእንዷለም ተስፋዬ | Dino Buzzati #shegershelf
Просмотров 7 тыс.2 года назад
ሸገር ሼልፍ | በስህተት የታተመ ዜና እረፍት | በእንዷለም ተስፋዬ | Dino Buzzati #shegershelf
ሸገር ሼልፍ | ተክሌና መሀመድ | በአንዷለም ተስፋዬ | #shegershelf #ethiopia
Просмотров 4,3 тыс.2 года назад
ሸገር ሼልፍ | ተክሌና መሀመድ | በአንዷለም ተስፋዬ | #shegershelf #ethiopia
ሸገር ሼልፍ | ገበሬ ምን ያውቃል?! በአንዷለም ተስፋዬ |Sheger Shelf |Andualem tesfaye #ሸገር #Ethiopia
Просмотров 2,9 тыс.2 года назад
ሸገር ሼልፍ | ገበሬ ምን ያውቃል?! በአንዷለም ተስፋዬ |Sheger Shelf |Andualem tesfaye #ሸገር #Ethiopia
ከጥብቅ እስር ቤት ያመለጡት 3 እስረኞች | እሸቴ አሰፋ | መቆያ |Escape from Alcatraz #shegershelf
Просмотров 9 тыс.2 года назад
ከጥብቅ እስር ቤት ያመለጡት 3 እስረኞች | እሸቴ አሰፋ | መቆያ |Escape from Alcatraz #shegershelf
እኛ የመጨረሻዎቹ | በጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ | ፀሀፊ ዳንኤል ክብረት #ሸገርሼልፍ #መቆያ
Просмотров 5552 года назад
እኛ የመጨረሻዎቹ | በጋዜጠኛ መዓዛ ብሩ | ፀሀፊ ዳንኤል ክብረት #ሸገርሼልፍ #መቆያ
♦️ ሸገር ሼልፍ | ከጨርቆስ ልጅ ጋር ስደት……| እውነተኛ ታሪክ | በአንዷለም ተስፋዬ #shegershelf #Ethiopia
Просмотров 32 тыс.2 года назад
♦️ ሸገር ሼልፍ | ከጨርቆስ ልጅ ጋር ስደት……| እውነተኛ ታሪክ | በአንዷለም ተስፋዬ #shegershelf #Ethiopia
"ShegerShelf አዝናኙ የጫማ ታሪካዊ አመጣጥ በኢትዮጵያ በአንዷለም ተስፋዬ #ሸገርሼልፍ #Ethiopian
Просмотров 2,5 тыс.2 года назад
"ShegerShelf አዝናኙ የጫማ ታሪካዊ አመጣጥ በኢትዮጵያ በአንዷለም ተስፋዬ #ሸገርሼልፍ #Ethiopian
ሸገር ሼልፍ የ 6ኛ ክፍል ክላስ ሜቴ በአንዷለም ተስፋዬ #ShegerShelf
Просмотров 2,3 тыс.2 года назад
ሸገር ሼልፍ የ 6ኛ ክፍል ክላስ ሜቴ በአንዷለም ተስፋዬ #ShegerShelf
❤❤❤❤❤
🇪🇹 ❤
ጨርቆስ እርድና እስከ ጥግ ነው
ስወድክ እኮ ጉበዝ ❤❤❤❤❤
የስቃላት ቅጣት በአገራችን ነበር
አዎ
❤ smart
Nobody Escape from The Prison of #Alcatraz but a Kid is gonna Try!
❤😊
ቀጥልበት ብዙ እየተማርንበት ነው
Aduya hulam ektatlegalu ❤areb tewat perogramhe beyamletigem ehud kesate satewan tebke new yemsemawe yazenanaigal
ሌሎቹ በሥጋቸው ነው ሊያጠምዱት የሞከሩት :: አምረው~ ደምቀው ~ ተኳኩለው ልቡን ለማግኘት :: እሷ ግን እንደ አንድ የጦር መኮንን አስልታ ነው :: 🐥ወፉን ለመያዝ ላባውን መንቀል ~ወይም አሳውን ለመግደል ውሀዉን ማድረቅ ዓይነት ስልት :: ፓ ❗❗❗ አንዱዬ አቦ እድሜህን ያርዝምልኝ በጣም ነው የተመቸኸኝ ምርጥ አቀራረብ አመሰግናለሁ :: ሃባይገርምህ የሸገር ሼልፍ ቀንደኛ አድማጭህ ነኝ ሁልጊዜ የማልሰለችህ ያንተው አክባሪ (B.M)
ምንም የተጋነነ ነገር የለውም የጨርቆስ ልጆች ፍቅር ነን!! ጨርቆስ እና ስደት አይነጣጠልም አሁንም ብዙ ልጆች እየተሰደዱ ነው።
አስናቅዬ እግዚአብሔር ነፍሰሽን ከገነት አኑረው ፡ የሰላም እረፍት የድርግልሽ ሙዚቃሽን በጣም ነው የምወደው ብትኖሪልን ጥሩ ነበር ነፍስ ፡ይማር አደናቂሽ ነኝ❤
❤❤❤
Wow
❤
Wendemochachen bzu mkera yayalu bcha kirkose ytebkachew
ማንም ገጠሬ ከመደብ ላይ መጥቶ የ ርቆስ ልጅ ይተርባል
🙏ye taliyan sefers man yaweraw
❤
እሷ እራሷ እያወራች ያለችበትን እንተርቪ ብተቁሙኝ ከይቅርታ ጋ
ኡመር ጀግናየ
Full video link 🙏🙏
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው ትሽላለ ፈጣሪ ይጠብቅ
ማታ አንድ ስደተኛ ያሳለፈውን ስናገር ያማል ለዘውም የጨርቆስ ልጅ
😢
ወንድሜ አተራረክህ ከሚገባው በላይ መደነቅ ይገባዋል። ለትረካህ ችሎታ ለማድነቅ ቃላቶች ያጥሩኛል። ለትረካህ ችሎታ ሂይወት ትሰጠዋለህ ብል ያንስብህ ይሆን? አንተው ፍረደኝ፣ ይበል ነው።
This is Ethiopian political history
በጣም ደስ የሚል ትረካ ነው የጨርቆስ ልጆች ነብስ ናቸው
ሰላም ሸገሮች እንደዚህ ስትለቁለን በትውስታ ስታስደስቱኝ እኳ እባካቹ ቀጥሉበት በተለይ የአንዷለም ስራኦች አመሰግናለሁ
እናመሰግናለን
Edmehn yarzmew
ሰላም ሸገሮች እንደምን ናቹ በጣም አመሰግናለሁ በእኔ በኩል እንዲ እየመረጣቹ የአንዷለም ስራዎች በተከታታይ ብታቀርቡልን ደስ ይለናል እባካቹ ቀጥሉበት አመሰግናለሁ
አይ ፍቅር ቂል ያደርጋል ማለት ነው!? አስኒ ግን አንበሳ ነበረች አንበሲት! የማንም ወሬ ሳይበግራት ስሜቷን የኖረች ጀግና!
😢😢😢
እውነት ነውብዙ አብረውኝ የተማሩ ልጆች ተሰደው ግማሹ ሞተ የተረፈውም በየቦታው አሉ ከ20 አመት በኃላ አገኘኃቸው
😂😂😂😂😂ትክክል እኮ ነው የፃፈው እጁ ይባረክ
ድንቅ ታሪክና ትረካ 👏
I never see Any one Devil than the Author this story Daneal Kisret.
አይ 😭
አይ ሂወት
😂😂😂😂😂😂
❤️
አዬ ዲያብሎስ ክብረት እንዲህ ሁኖ ይቅር?"እንደ አማሩ አይሞቱ"ማለት ይህ ነው
Ay fikir
ሀረግዬ ድንቅ የጥበብ ሰው ጠፍተሻል ድምጽሽን በስንት ጊዜ ሰማነው ።አንደኛ ነሽ ኮ
እንደ ስሞ ልዩ የሆነች ሰው ነች መተኪያ የሌላት ነብሶን ይማር።የዘንድሮቹን ስታይ ኢትዬጲያ ተሽጣ ነው ወይስ በሌሎች ተውራ ነው ያስብላል
በአንዷለም ተስፋዬ የሚቀርቡ ትረካዎችን ይለቀቁልን
😢😊
👍👍👍👍👍👍👍👍🙏
telegram page ካለህ please?
ለግዜው የለንም
ግን እኮ አንድሽ በጣም ነው የማደንቅህ ጋዜጠኛ ነኝ ግን እንዳንተ ብሆን ብየ እመኛለሁ ❤