ትረካ ፡ በአንድ የበልግ ወራት - ማክሲም ጎርኪ - Amharic Audiobook - Ethiopia 2023

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • Ethiopian Audiobook; Amharic Book Narration; Amharic tereka #tereka
    ደራሲ፡ ማክሲም ጎርኪ / Maxim Gorky
    ተርጓሚ፡ ትዕግስት ህሩይ
    የመጽሀፉ ርዕስ፡ እፍታ ቅፅ 1
    ትረካውን ከወደዱት ላይክ እና ሰብስክራይብ በማድረግ ያበረታቱን።
    Music credits:
    Intro:
    🎵 Song: Emahoy - by Exodus Getahun www.exodus.et/
    / @atoexodus
    #audiobook #amharic #books #ethiopian #ethiopianmusic #Ethiopia

Комментарии • 19

  • @tirekatube
    @tirekatube  11 месяцев назад +5

    15,000!!! አስራ አምስት ሺ ሰብስክራይበር ገብተናል! ቪድዮውን ላይክ ማድረግ አትርሱ!

  • @fitsumfisseha6186
    @fitsumfisseha6186 11 месяцев назад +4

    የሩስያን ስነፅሁፍ በግሩም ድምፅ መኮምኮም መባረክ ነው። በርቱ።

  • @meazawoldai2277
    @meazawoldai2277 4 месяца назад

    እናመሰግናለን በርታ

  • @suicidalwolf8049
    @suicidalwolf8049 11 месяцев назад +1

    ደስ የሚል አተራረክ ነዉ እናመሰግናለን

  • @alisemir2527
    @alisemir2527 6 месяцев назад

    አቤት ማክሲም ጎርኪን ስወደው። እባክህ ከቻልክ የእርሱንና የቼኮቭን አጫጭር ታሪኮች በብዛት አሰማን። ምርጥ ተራኪ ነህ። ድምጽህም የንባብ ዘዴህም የሰጠ ነው።

  • @efremtamirat1288
    @efremtamirat1288 11 месяцев назад

    ድንቅ ነዉ

  • @nunuzema8354
    @nunuzema8354 11 месяцев назад

    ሁሌም ምርጥ አይለቅባቹ

  • @etalemkidane5865
    @etalemkidane5865 11 месяцев назад

    እናመሰግናለን

  • @MuyeMande
    @MuyeMande 7 месяцев назад

    Amazing, thank you!!🙏

    • @tirekatube
      @tirekatube  7 месяцев назад +1

      You're so welcome! 🙏🏾

  • @abelkidane6968
    @abelkidane6968 11 месяцев назад

    Well come ❤

  • @tesfalemtsehay07
    @tesfalemtsehay07 11 месяцев назад +2

    በጣም ነው የምናመሰግነው። እባክህ ሌሎች የማክሲም ጎርኪ ስራወችን ብትተርክል በጣም ደስተኞች ነው።

  • @gezachewshawafira7001
    @gezachewshawafira7001 11 месяцев назад

    እንኮን ድህና መጣህ አለን

  • @yalembrhankelayneh2604
    @yalembrhankelayneh2604 11 месяцев назад

    የማክሲም ጎርኪን ልጅነት ብተርክልን

  • @agonaferwodajo4827
    @agonaferwodajo4827 11 месяцев назад +1

    እናት ቢተረክ

  • @BenKirufa
    @BenKirufa 9 месяцев назад

    እኔ እምለው introው ቢቀርስ.....mood ይሰርቃል

  • @alemamare8
    @alemamare8 11 месяцев назад

    Bro ከሩስያ መፅሀፍ ውጪ አትተርኩ