Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም አሰልቺ አደረግከው አነባበብህ በጣም ይዘገንናል አማርኛ የማንበብ ክህሎትህን አሳድግ የሌሎች ሰዎች ተረክን ደጋግመህ ስማ
በጣም ትጎትታለህ !
የልጅነት ትዝታዬን አመጣኸው... በልጅነቴ እጅግ በጣም የምወደው መፅሐፍ ነበር... በርታ ወንድማችን... የሀገራችንንም ተረቶች በእንዲህ መልኩ ብትተርክልን ለልጆች እጅግ መልካም ነው።
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😊😊
I’m
I’m so happy you found it useful for your work in
@@Gibrehailtibebuo😅o😅😅😅😅😅😅😅ooolooooll😅ooooool😅ooo😅ooo9oooollo
ይሄ 1000 1 ለሊት የተሰኘው መጽሀፍ የልጅነት ትውስታዎቼን እየቀሰቀሰብኝ ነው።
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️ ይሄና የግሪክ ተረቶች መቼም አይረሳኝም ;:
በተለይ አተራረኩ በጣም ደስ ይላል Thank you !!!
Thank you for listening
Thank you very very much. This 1001 book is the book that i found for more than 15 yr. It has 16 volumes, i found volume 2 only by 2003 E.C.
Great to hear this❤
I loved the story ❤❤❤❤❤❤ thank you so much
You're welcome 😊
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤
እውይይይይ ልጅነቴ 😊 አረስቱን እንጂ ታሪኩን አላስታውስም 😂
አላህ ርሀመክ የኔ ውድ አባት መቀመጫህ ጀነተል ፊርዶስ ይሁን በጀነት ይሰብስበን الف ليلا وليلا قصص كان يحكي لنا يا عمري 😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
ሰባቱ የስንድባድ ጉዞዎች አኔ ጠቅላላ ረስቸው ነበር ማለት ነው? ወይስ ሌላ የስንድባድ መፅሐፍ ነው?
Lela nw
Betam yemalresaw metshaf new. Anebabebu gin chirash yemisb aydelem…. Ende, sintun besemanibet joro…..
ትንሽ ፈጠን እያልክ።ቃላቶችን ላለመግደፍ ሞክር።
Speedun chemresh adamchiw 1.25 argiw
ንባብህን አስተካክል!!!!!!
Please አርምሞ Dr Elias Gabru
"አንድ ሺ አንድ ሌሊት " ይህን መፅሐፍ የት ነው የማገኘው ። የሚሸጥበት ቦታ ወይም የሚያውስ ???
አቀራረብህ አተራረክህ ድንቅ ነው።ሁሉንም audio ደጋግሜ እየሰማኋቸው ነዎ።self developmental , motivational ና ስለገንዘብ የተፃፉ መፅሐፍትን በማቅረብ ህይወታችንን እንደምትለውጠው አምናለሁ።አሉታዊ አስተያየት የሚሰጡትን ደናቁርት ቅርሺያታሞችን ከቁብ እንዳትቆጠራቸው። ሀበሻ መቼም ወዳታች መጎተት እንጂ ወደላይ ከፍ ማድረግ አይችልም-የበታችነት ስሜት
You have to improve your reading and the way you narrate
አመሠግናለሁ
ድምፅህ ያንገሸግሻል አተራረክህ አዙሮ ይጥላል ጊዜ አትግደል ሌላ ስራ ስራ ጅላጅል አትሁን ታሪኩን አሰልቺ አደረከዉ
@@ethiopia3000 እዉነት ለክፋት አይደለም ያልኩህ ሰዉ መክሊቱን ማወቅ አለበት አለበለዚያ ድካም ነዉ።
ባይመስጥም ድካምህ ስላዛዘነኝ በግርድፉ ሰማውት መጽሓፉ አይመስጥ የምተርክበት መንገድ አይመስጥ ግን ፍላጎቱ ካለ ግን ዘለ ዬቲዬብ ፊጥ ከምትል በር ዘግተ ተለማመድ ተከራይ ክከሆንክ ግን እንዳትሞክረው
ቢያንስ እርሱ ሰርቶ አሳይቶናል አንተ ምንም ሳትሰራ የሰራን እንድማለት አይከብድም ?
Minm tizita sileleh eko nw metsehafun yemiyawk yawkewal
በጣም አሰልቺ አደረግከው አነባበብህ በጣም ይዘገንናል አማርኛ የማንበብ ክህሎትህን አሳድግ የሌሎች ሰዎች ተረክን ደጋግመህ ስማ
በጣም ትጎትታለህ !
የልጅነት ትዝታዬን አመጣኸው... በልጅነቴ እጅግ በጣም የምወደው መፅሐፍ ነበር... በርታ ወንድማችን... የሀገራችንንም ተረቶች በእንዲህ መልኩ ብትተርክልን ለልጆች እጅግ መልካም ነው።
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
😊😊
I’m
I’m so happy you found it useful for your work in
@@Gibrehailtibebuo😅o😅😅😅😅😅😅😅ooolooooll😅ooooool😅ooo😅ooo9oooollo
ይሄ 1000 1 ለሊት የተሰኘው መጽሀፍ የልጅነት ትውስታዎቼን እየቀሰቀሰብኝ ነው።
⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️
ይሄና የግሪክ ተረቶች መቼም አይረሳኝም ;:
በተለይ አተራረኩ በጣም ደስ ይላል
Thank you !!!
Thank you for listening
Thank you very very much. This 1001 book is the book that i found for more than 15 yr. It has 16 volumes, i found volume 2 only by 2003 E.C.
Great to hear this❤
I loved the story ❤❤❤❤❤❤ thank you so much
You're welcome 😊
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤
እውይይይይ ልጅነቴ 😊 አረስቱን እንጂ ታሪኩን አላስታውስም 😂
አላህ ርሀመክ የኔ ውድ አባት መቀመጫህ ጀነተል ፊርዶስ ይሁን በጀነት ይሰብስበን الف ليلا وليلا قصص كان يحكي لنا يا عمري 😢😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤
ሰባቱ የስንድባድ ጉዞዎች አኔ ጠቅላላ ረስቸው ነበር ማለት ነው? ወይስ ሌላ የስንድባድ መፅሐፍ ነው?
Lela nw
Betam yemalresaw metshaf new. Anebabebu gin chirash yemisb aydelem…. Ende, sintun besemanibet joro…..
ትንሽ ፈጠን እያልክ።ቃላቶችን ላለመግደፍ ሞክር።
Speedun chemresh adamchiw 1.25 argiw
ንባብህን አስተካክል!!!!!!
Please አርምሞ Dr Elias Gabru
"አንድ ሺ አንድ ሌሊት " ይህን መፅሐፍ የት ነው የማገኘው ። የሚሸጥበት ቦታ ወይም የሚያውስ ???
አቀራረብህ አተራረክህ ድንቅ ነው።ሁሉንም audio ደጋግሜ እየሰማኋቸው ነዎ።self developmental , motivational ና ስለገንዘብ የተፃፉ መፅሐፍትን በማቅረብ ህይወታችንን እንደምትለውጠው አምናለሁ።
አሉታዊ አስተያየት የሚሰጡትን ደናቁርት ቅርሺያታሞችን ከቁብ እንዳትቆጠራቸው። ሀበሻ መቼም ወዳታች መጎተት እንጂ ወደላይ ከፍ ማድረግ አይችልም-የበታችነት ስሜት