(ልዩ ትምህርት)መጥፎ ሕልምና ቅዠት መፍትሄው ምንድነው?መልካም ሕልም ለማየት ምን እናድርግ በዲያቆን ሄኖክ ተፈራ።

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 окт 2024

Комментарии • 396

  • @المنششايالمنش
    @المنششايالمنش 5 месяцев назад +1

    Amen.amen.amen.kalywt.yasemaln

  • @Senayt-f6v
    @Senayt-f6v 6 месяцев назад +1

    አባታችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥልን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    የኩቡር አባታችን መላከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ ደቀ መዝሙር እግዚአብሄር ይመስግን አሜን ።

  • @abebaleta1886
    @abebaleta1886 3 года назад +31

    እግዚአብሔር ይስጥህ በጣም የተቸገርኩበት ነው እርዕሱን ብቻ አይቼ በጣም ደስ አለኝ ደጋግሜ ሰማለሁ ወንድማችን በርታ

    • @sofiyamessaywondwossen704
      @sofiyamessaywondwossen704 3 года назад +2

      አመሰግናለሁ. ።ወንድሜችን።እግዚአብሔር ይስጥህ።ቃለህይወትያስማልን ።እሜን እሜን እሜን ።

  • @wizkaka1224
    @wizkaka1224 3 года назад +15

    ወንድሜ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ እራስ ምታት ይየተበልኩ ስስቃይ ቆይቼ ባንተ ትምህርት ችግሬን አወኩኝ ጨርሶ የማርህ በለኝ

  • @adisuadal2527
    @adisuadal2527 3 года назад +24

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይድረሰን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን::
    ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ::

  • @destyasthin6535
    @destyasthin6535 3 года назад +13

    የሰላም አባት የፍቅር ባለቤት እግዚአብሔር አምላክ ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላምን ይስጥልን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @rahmaawekea8040
    @rahmaawekea8040 3 года назад +35

    አህቶች የምናየው ሕልም ቢጠፋብንም ጠዋት ከ ፅሎትጋር ለመቤታችን የስላም አንድታረግልን መንገር ነው 🤲🤲

  • @merehaile2615
    @merehaile2615 3 года назад +8

    እንደምነህ ዳቆን ሄኖክ ትምህርትህ ጥሩ ነው መቸውም ውጪ ያለነው ለኑሮ እሩጫ ነው ኑሮውን ነማሸነፍ በሰው አገር አንዴ ለአገራችን አንዴ ለራሳችን እናስባለን ምክንያቱም ዞሮ መግቢያችን ስለ ሆነ ሁሉም ነገር ሚያምረው በአገር ነውና። መምህር ግርማ እዚህ አሜሪካን ባለፈው ግዜ መጥተው ነበር በሚቀጥለው DC.ይመጣሉ ብዬ ሳስበው በሽታው መጣና። ሀሉ ነገር ቀረ እግዚአብሔር። ያለ ለታ ይመጡ ይሆናሉ ብቻ አገራቻንን ሰላም ይሁንልን በፀሎትህ አትርሳኝ

    • @mulerberihun7838
      @mulerberihun7838 Год назад

      ሰላም ነው። ሜሪ መምህር መምጣታቸውን አውቀሻል?

  • @ወለተገብረኤልወለተገብረኤ

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይጨምርልህ ይህ ለኔ ነው ስልሰግድ አልተኛም ግን የማድረው ጅብ ስያባርረኝ ቀን ስመሽብኝ ጉድጓድ ውስጥ ስገባ ከፎቅ ልወድቅ ስል ድልድይ ለመሻገር ስሰቃይ ነው የማድረው አቤቱ ጌታዬ እባክህን እርዳኝ እኔ ፍልም አላይም መንፈሳዊ ፍልም ነው የማየው

  • @zmzmzvalgdh1447
    @zmzmzvalgdh1447 Год назад

    አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሂወትን ያሠማልን እድሜና ጤና ይሥጥልን አሜን
    በፀሎት ያሥቡኝ ወለተ ሚካኤል ብለው በጣም የሚያሥጨንቀኝ ነገር አለ 😭

  • @abonesherdachew184
    @abonesherdachew184 3 года назад +8

    አሜን! አሜን! አሜን! ወንድማችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እንደ አንተ እና እንደ መምህር ተስፋዬ ያሉትን ወንድሞች ልዑል እግዚአብሔር ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን።

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነውየም

    እባክህ መምህራችን በፆሎትህ አስበን በስደት ያለነው ፆም በሰላም ጀምረን በሰላም እንድንጨርሰው ወለተ የዋሃንስ ወለተ ክዳን

  • @siyaneshh5246
    @siyaneshh5246 3 года назад +4

    በጸሎታችሁ አሰበኝ ቀን ከሰራሁት ሰራ ይልቅ
    የለሊቱ ቅዛት ጤዋት ሰኔሱ በጣም ደከሞኝ ነው የምኔሰው እግዚአብሔር በቻ ይማረን ሁላችነንም ቃለህይወት ያሠማልነ መምህር

  • @habitam
    @habitam Год назад

    ቃለሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏አሜን አሜን አሜን ♥♥♥

  • @ሞገስብርሀኑ
    @ሞገስብርሀኑ 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ይስጥልኝ ዲያቆን መምህር ሄኖክ እናመስግናለን ፀጋ ይብዛልህ

  • @mibratshankoot5485
    @mibratshankoot5485 2 года назад

    አሜን
    አሜንቃለህደወትያሰማልን

  • @ፅዮንየገውርጊስልጂ
    @ፅዮንየገውርጊስልጂ 3 года назад +6

    ውድ ውድሜ ይሄ እኔ እምስቃይበት ነው ገና እርእሱን ሳይ በጣም ነው ደስ ያለኝ በአንተ ላይ እድሮ የስተማርን የመከርን ልኡል እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁን ስደት ከውጣሁ ጀምሮ 7 አመት ሙሉ በቅዘት ስስቃይ ነው እማድርው እስግዳለሁ እፅልያለሁ ግን ድርላርገው አልቻልኩም ከኔ የበርታችሁ ሁሉ በፃሎታችሁ አስቡኝ አስካለ ማርያም ብላችሁ

  • @etfghhghghg8200
    @etfghhghghg8200 Год назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @سفوثيوبي
    @سفوثيوبي Год назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያሰማልን

  • @ruthina1927
    @ruthina1927 3 года назад +1

    ዳቆን ሄኖክ ተባረክልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ቃለህይወት ያሰማልን

  • @eeee8257
    @eeee8257 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውያብዛልህ ወንዱማችን እዱሜና ጠና ይስጥልን

  • @teerisanyohasan8155
    @teerisanyohasan8155 2 года назад +1

    😢😢😥😥ከልብ አመሰግናለሁ እኔ አልተው ያለኝ ነገር ቢኖር ህል ብቻ ነው😢😥በገደሉ ከአባቡም አሚያስደነግጡ ወዶች እረ ስንቱ ሲያስጨንቀኝ አድራለሁ😢😥😥😥ከልብ እናመሰግናለን በእድሜና ፀጋ ያቆይልን

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜና ጤና

  • @thankgodforeverything6361
    @thankgodforeverything6361 3 года назад +2

    በእዉነት ወንድማችን ቃለ ህወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ አሜን እስት ፀሎታቹ አስቡኝ ፆሙ በሰላም አስጀምሮ ያስፈፅመኝ ዘንድ ያለ ክንን /መድሃንት/ያስጨርስሽ ብላቹ

  • @mibratshankoot5485
    @mibratshankoot5485 2 года назад

    አሜን

  • @የድግልማሪያምልጅ-መ3ለ

    እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን

  • @አይነግዳየድንግልልጅ
    @አይነግዳየድንግልልጅ 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ። በርታልን ።ቃል ሕይወት ያሰማልን። አስፈላጊ ትምህርት ነው።። ምንም እንኳን ቃል እግዚአብሔር ሁሉም አስፈላጊ ቢሆንም ።ግን በዚህ ዙሪያ ትኩረት ሰጥቶ ያስተማረ የለም ።
    ብዙ ጊዜ ሕዝቡን ግን የሚጨነቅየበት ጉዳይ ነው።
    እግዚአብሔር ያክብርልን ይስጥልን ። የተዋሕዶ ልጆችን ወደ ምእመናንን በደንብ አዳምጡት ።

  • @siifaansiifaan1606
    @siifaansiifaan1606 2 года назад

    Amen
    Amen
    Amen

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናው ፅጋውን አብዝቶ በፍቅር ያኑርልን ውድ ወንድሜ ሄኖክ እንኳን በስላም መጣህልን

  • @semiraabdela3812
    @semiraabdela3812 3 года назад +1

    Egzabher yemesgen Amen Amen Amen be ewnte le memirhachin kale hiwote yasemalin

  • @mamamma12
    @mamamma12 Год назад

    አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን በፀሉት አስብኝ

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 2 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃል ኢወትን ያሰማልን አሜን

  • @melingebrehiwot4125
    @melingebrehiwot4125 3 года назад +2

    መምህር እድሜ ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ የባርክ በርታ ከ እኔ ጀምሮ ሰው አየዳነ ነው

  • @ሰርካለምፍቅሩ
    @ሰርካለምፍቅሩ 3 года назад +1

    እግዚአብሂር ይመስገን ለመምህራችን ቃለህወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሐረገወይንአሰፋ
    @ሐረገወይንአሰፋ 2 года назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🙏🙏🙏

  • @الال-ت7ط2م
    @الال-ت7ط2م 3 года назад

    እግዚአብሄር እድሜና ጤናአብዝቶ ጨምሮይስጥህ መምህር ያባታችን መምህር ግርማ ፍሬ

  • @ghenettesfalem269
    @ghenettesfalem269 2 года назад

    amen. My derley
    Thanks God Bless you
    Am ghent from England 🇬🇧

  • @سميرهسميره-ف1غ
    @سميرهسميره-ف1غ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ሰላም ላአንተ ይሁን

  • @MedanitMedanit-bx4ir
    @MedanitMedanit-bx4ir 17 дней назад

    Amen,amen.amen❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sessaibin8315
    @sessaibin8315 3 года назад +1

    ቃል ህይወት ያሰማን የድማችን ልኡል እግዚሀቢሄር ቸሩን ያሰማን ኧረ ህልም በጣም እያሰቸከረኝነው በመደሀኒአለም ስም በፀሉት አስቡኝ የማይሆን ነገር አይኔ ፊለፊት ይመጣል በስደት ልይ ነው ያለሁት እግዚሀቢሄር ሀፂያታችን ይቅር ይበለን አሜን አሜን አሜን እባካቹ በፀሎታቹ አስብኝ መምህራችንም ጤና እና እድሜ ይስጥልን

  • @ፍረየተዋህዶልጅነኝ
    @ፍረየተዋህዶልጅነኝ 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @paolodariogadaleta4421
    @paolodariogadaleta4421 3 года назад

    ወንድማችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እድሜና ጤና ይስጥልን ከአባታችን መምህር ግርማ ጀምሮ አንተ ሌሎችም የመምህር ተማሪዎች እንድንነቃ የምታደርጉት ድካምና ልፋት አምላከ እስራኤል ይቁጠርላችሁ እኛም የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @aserasder7272
    @aserasder7272 2 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህበክርስቶሶ ይብዛልህ ወድማችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @አሜንባርኮት
    @አሜንባርኮት 3 года назад

    ዲያቆን ሔኖክ ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሀን ሽፍን አርጋ ይጠብቅህ!!

  • @Rose_flower_9
    @Rose_flower_9 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምህ በክርስቶስ ይድረሰን ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን
    ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @አሴ-ኈ7ኘ
    @አሴ-ኈ7ኘ 3 года назад +40

    በዛውም ስለ መምህር አባታችን ግርማ ብትነግረን አሁን ባለፈው ያልከው ቦታ ማገልገል ጀምረዋል ወይስ መቼ መቼ ነው የሚገኙ ከትልቅ ይቅርታጋ ብትነግረኝ

  • @massaratedabala2109
    @massaratedabala2109 3 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰመልን ዲያቆን ሄኖኪ እግዚአብሄር ያክብርልን

  • @madenekiayideg8372
    @madenekiayideg8372 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር ዐጋውን የብዛልህ

  • @zanelama2202
    @zanelama2202 3 года назад

    አሜን አሜን ቃል እይወት ያሠማልን

  • @gfccucu4334
    @gfccucu4334 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን

  • @antenehnega19
    @antenehnega19 3 года назад

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ

  • @brhanenegede7898
    @brhanenegede7898 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ድያቆን ሄኖክ ተፈራ ጸጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር ኣሜን ኣሜን አሜን

  • @alemtsehayethiopia5728
    @alemtsehayethiopia5728 2 года назад

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መማህርችን

  • @ማራኪየማርያምማርያምማራኪ

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @libneshtirulo2278
    @libneshtirulo2278 3 года назад +1

    Egezabeher yemesgen Amen kale hiwote yasmalen memehrachin ye agelgelote zamn egezabeher yebareke yesamanew balbonachin yasdereben

  • @gelila4859
    @gelila4859 3 года назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ። በላይ ያለውን እንድናስብ በምድር ያለውን አንድንተው እግዚአብሔር ይርዳን

  • @gdysguhdteyc9654
    @gdysguhdteyc9654 Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @askalabrahamsaldosry1110
    @askalabrahamsaldosry1110 3 года назад +1

    ቃለ ህይወት የስመዐልና ኣሜን እግዜቤሄር ይመስገን

  • @salamesultan1727
    @salamesultan1727 3 года назад

    Amen. Amen. Amen. Kale. Heywt. Yasmaln edmna. Tena. Yesteh

  • @shebireyedenegleligeyedene6735
    @shebireyedenegleligeyedene6735 2 года назад

    ቃለሂወትን ያስማልን መምህራችን

  • @senkeabate3508
    @senkeabate3508 3 года назад

    እግዚአብሔር በአተላይ አድሮ እየመከረን ስለሆነ ክብር ይግባዉ ላተእድሜ ፀጋበረከት ያድልልን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 3 года назад

    ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @ድንግልማርያምእናቴ
    @ድንግልማርያምእናቴ 3 года назад

    Amen amen wedimachini kale hiyweti yasemalini 🙏🏽🙏🏽🙏🏽💒❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @mesekeremtekle4926
    @mesekeremtekle4926 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን

  • @meazaghebrezgabher4064
    @meazaghebrezgabher4064 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዉ ያቡዛልህ አሜን

  • @luyigaanna7120
    @luyigaanna7120 3 года назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።

  • @uaekfn890
    @uaekfn890 3 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ደህና

  • @mebratsntayehu8843
    @mebratsntayehu8843 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ስላም ነኝ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይውት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን 💕🌺🌺🌻🌻🌻🌻

  • @Angel-rg3xn
    @Angel-rg3xn 3 года назад

    አሜን ወድማችን ቃለህይወት ያሠመልን እረዥም እድሜ ይስጥልን

  • @tisgaradakabadatisgaradaka8869
    @tisgaradakabadatisgaradaka8869 3 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ፈጣሪ ይባርክልህ

  • @ስምለምኔክርስቴያንነኝእኔ

    ፀጋውን ያብዛልህ ዲያቆ

  • @سلامسلام-ع1ز
    @سلامسلام-ع1ز 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @bizuneshniguse9911
    @bizuneshniguse9911 3 года назад +5

    አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እኔንም በፀሎትህ አስበኝ ስደተኛ ነኝ በጣም ፈተና በዛብኝ

    • @mabittaegezabereleona1854
      @mabittaegezabereleona1854 2 года назад

      Amen Amen Amen kale hiwet yasemalen abate amen egezabeher yemesgen amen amen amen amen amen

  • @Bየድግልጅነኝ
    @Bየድግልጅነኝ 3 года назад +1

    ቃለህውት ያሰማልን ትልቅትምህርትነው በእውነት

  • @hhgdhhhd4935
    @hhgdhhhd4935 3 года назад

    ወንድማችን እግዚኣብሔር ይባሪክህ

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 3 года назад

    ቃለኽይወት ያሰማልን ወድማችን ቀሲስ ሄኖክ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋዉን ያብዛልክ

  • @salamsalam8060
    @salamsalam8060 3 года назад +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን
    ትክክል እውነት ህይወት የሆነ ትምህርት ነው
    እኔ ሁለት ወር ሁኑኛል ከሜያሰጨንቅ ህልም ከተላቀቅሁ

    • @lidyateklay9468
      @lidyateklay9468 7 месяцев назад

      ለኛም እንዳንቺ ይስማን

  • @rahmaawekea8040
    @rahmaawekea8040 3 года назад +5

    አንክዋን ደና መጣህ ወንድሜ በናንተ ላይ ያደረ አመላክ እኛን አይማረ ነው ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ

  • @mesitawtikorma8468
    @mesitawtikorma8468 3 года назад

    በእወነት መምህራችን ቃለህይወት ቃለበረከትን ያሰማልን የሰማነወን በልቦናችን ያሳደረብን አሜን አሜን አሜን

  • @birkeasegdew9062
    @birkeasegdew9062 3 года назад

    አሜን በእውነት ቃለሂወትን ያሠማልን በእድሚየ በፀጋ ይጠቅልን

  • @egziabherymesgen1481
    @egziabherymesgen1481 3 года назад

    ኣሜን ቃል ህይወት ያሰመልን መምህር

  • @Selamfitwe21
    @Selamfitwe21 3 года назад

    ቃል ሄወት ያስማልን ልክ ነክ እግዛኣቤሔረ ስላምችን ይመልስልን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @molohailo3798
    @molohailo3798 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @selamawityared2571
    @selamawityared2571 3 года назад

    amen amen amen kel hiwot yesmelin wendmechin egzabehr tesgewn yebizali

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @AyinAdis2016
    @AyinAdis2016 3 года назад

    ይሄ ትምህርት ለኔ ነው ገና ከአርስቱ አይቼ ነው የጻፍኩት👈 የተጨነኩበትን ነገር ነው ያገኘሁት🙏 መጨረሻውን አዳምጬ እመለሳለሁ 🙏

  • @ወለተስላሴአለምነሽሞገስ

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለህይወትን ያሠማልን እናንተን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን እዉነት ኑሩልን !!

  • @ስላም-ጠ3ኸ
    @ስላም-ጠ3ኸ 3 года назад

    በእውነት እናመስግናለን ቃል ህይወት ያስማልን የተቸገርንበት ነገር ነው በእውነቱ

  • @mariamdaud3105
    @mariamdaud3105 3 года назад

    አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር ጸጋው ያብዛልህ

  • @አሴ-ኈ7ኘ
    @አሴ-ኈ7ኘ 3 года назад +2

    እንኳን ደህና መጣህልን ወንድማችን

  • @hayatihamisa7036
    @hayatihamisa7036 3 года назад

    Amen Amen Amen kale hiwot yasemalen wandimachin

  • @muhidinkeaaa2907
    @muhidinkeaaa2907 3 года назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በደና መጣህ ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @fitsumfifi5740
    @fitsumfifi5740 3 года назад +1

    ብርታቴ ነክ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንኸን ይባርክ

  • @ስለማይነገርስጦታውእ-ሰ2ቀ

    ህልም አያለሁ ግንጧት ስነሳ ይጠፋኛን
    ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ያገልግሎት ዘመንህ ይባርክልህ አሜን

  • @eyugfgfd2270
    @eyugfgfd2270 3 года назад

    አሜንአሜንአሜንቃልሂወትያስማልን

  • @addisaddis6818
    @addisaddis6818 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችንፀጋውን ያብዛልን

  • @f7fgvuf48
    @f7fgvuf48 3 года назад +1

    የእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን🍃🍃🍃

    • @hanagetnet1903
      @hanagetnet1903 Год назад

      Ena betlye jemrlhu akartlhu beslot asbgni

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 3 года назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለሂይወት ያሠማልን ወንድማችን