Yezer Hasaboch- የዘር ሐሳቦች
Yezer Hasaboch- የዘር ሐሳቦች
  • Видео 24
  • Просмотров 58 864

Видео

በቃ ሊለን... ነብይት ዮዲት ተስፋዬ ጋር የተደረገ ቆይታ! Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች
Просмотров 7674 месяца назад
#የዘር_ሐሳቦችበቤተክርስቲያን አመራር፣ በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ፣ በጸጋ ስጦታና ልምምዶችበወቅታዊ ጉዳዮች በየሳምንቱ በዘር ሐሳቦች የዩቲዩብ ቻናል ላይ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም። #subscribe #ethiopia
10 ከ 10 ከዘማሪት ዬርዳኖስ ተረፈ ጋር
Просмотров 1329 месяцев назад
10 ከ 10 ከዘማሪት ዬርዳኖስ ተረፈ ጋር
እኔ አዉቃለሁ ለማለት አይደለም ርዕሱን የመረጥኩት!! l ፓስተር ኢሳያስ ገበየሁ l የዘር ሃሳቦች I Zeriun Girma
Просмотров 1029 месяцев назад
እኔ አዉቃለሁ ለማለት አይደለም ርዕሱን የመረጥኩት!! l ፓስተር ኢሳያስ ገበየሁ l የዘር ሃሳቦች I Zeriun Girma
እራሷን የማታከብር ሴት መናቅ ብርቋ አይደለም l ፌቨን ጋሻው l የዘር ሃሳቦች I Zeriun Girma
Просмотров 2139 месяцев назад
#የዘር_ሐሳቦችበቤተክርስቲያን አመራር፣ በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ፣ በጸጋ ስጦታና ልምምዶችበወቅታዊ ጉዳዮች በየሳምንቱ በዘር ሐሳቦች የዩቲዩብ ቻናል ላይ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም። #subscribe #ethiopia #subscribe #podcast #ዘሪሁን #gospel #gospelsongs #gospelmessage #good #ethiopianmovie #ethiopianentertainment #mezmur #mezmureproterstant #mezmurprotestant #ethiopia
አዲስ መዝሙር ካልዘመርኩ ቅር ይለኛል l ዘማሪት ምህረት ኢተፋ l የዘር ሃሳቦች
Просмотров 37110 месяцев назад
#የዘር_ሐሳቦችበቤተክርስቲያን አመራር፣ በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ፣ በጸጋ ስጦታና ልምምዶችበወቅታዊ ጉዳዮች በየሳምንቱ በዘር ሐሳቦች የዩቲዩብ ቻናል ላይ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም። #subscribe #ethiopia #subscribe #podcast #ዘሪሁን #gospel #gospelsongs #gospelmessage #good #ethiopianmovie #ethiopianentertainment #mezmur #mezmureproterstant #mezmurprotestant #ethiopia
"ለቤተክርስቲያን በዚህ ዘመን የሚያስፈልገው Encounter ነው"ከ መጋቢ አዳም ለማ ጋር የተደረገ ቆይታ! | የዘር ሃሳቦች
Просмотров 24510 месяцев назад
"ለቤተክርስቲያን በዚህ ዘመን የሚያስፈልገው Encounter ነው"ከ መጋቢ አዳም ለማ ጋር የተደረገ ቆይታ! | የዘር ሃሳቦች
የኢትዮጵያ ጴንጤ ቆስጤ ሪቫይቫል ምድጃ የሐዋሳ ህይወት ብርሀን ቤተ ክርስቲያን ናት! ከፓስተር ጌቱ አያሌዎጋር የተደረገ ቆይታ! | የዘር ሃሳቦች
Просмотров 21010 месяцев назад
የኢትዮጵያ ጴንጤ ቆስጤ ሪቫይቫል ምድጃ የሐዋሳ ህይወት ብርሀን ቤተ ክርስቲያን ናት! ከፓስተር ጌቱ አያሌዎጋር የተደረገ ቆይታ! | የዘር ሃሳቦች
ስንጋባ ብዙ እንጣላለን 10 ከ 10 ከባቢ እና ግሬስ ጋር የተደረገ ቆይታ
Просмотров 54011 месяцев назад
ስንጋባ ብዙ እንጣላለን 10 ከ 10 ከባቢ እና ግሬስ ጋር የተደረገ ቆይታ
ተተኪ ካላፈራ መሪ መሪ ሊሆን አይችልም!..... ከፓስተር ጻድቁ አብዶ ጋር የተደረገ ቆይታ! ክፍል 1 Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች
Просмотров 33311 месяцев назад
#የዘር_ሐሳቦችበቤተክርስቲያን አመራር፣ በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ፣ በጸጋ ስጦታና ልምምዶችበወቅታዊ ጉዳዮች በየሳምንቱ በዘር ሐሳቦች የዩቲዩብ ቻናል ላይ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም። #subscribe #ethiopia #subscribe #podcast #ዘሪሁን #gospel #gospelsongs #gospelmessage #good #ethiopianmovie #ethiopianentertainment #mezmur #mezmureproterstant #mezmurprotestant #ethiopia
የአዲስ አበባ ሙሉ ወንጌልን አልከሰስኩም!..... ከፓስተር ጻድቁ አብዶ ጋር የተደረገ ቆይታ! ክፍል 1 Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች
Просмотров 1,5 тыс.11 месяцев назад
የአዲስ አበባ ሙሉ ወንጌልን አልከሰስኩም!..... ከፓስተር ጻድቁ አብዶ ጋር የተደረገ ቆይታ! ክፍል 1 Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች
ጦርነቱ ፍትሃዊ ነው ያልኩት..... ከፓስተር በቀለ ወልደኪዳን ጋር የተደረገ ቆይታ! Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች
Просмотров 6 тыс.11 месяцев назад
#የዘር_ሐሳቦችበቤተክርስቲያን አመራር፣ በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ፣ በጸጋ ስጦታና ልምምዶችበወቅታዊ ጉዳዮች በየሳምንቱ በዘር ሐሳቦች የዩቲዩብ ቻናል ላይ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም። #subscribe #ethiopia
10 ከ 10 ከኬሚ ጋር
Просмотров 307Год назад
በቀጣይ ማንን እንጠይቅሎት!
ይቅርታ አልጠይቅም ! ከፓስተር በቀለ ወልደኪዳን ጋር የተደረገ ቆይታ! Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች
Просмотров 31 тыс.Год назад
#የዘር_ሐሳቦችበቤተክርስቲያን አመራር፣ በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ፣ በጸጋ ስጦታና ልምምዶችበወቅታዊ ጉዳዮች በየሳምንቱ በዘር ሐሳቦች የዩቲዩብ ቻናል ላይ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም። #subscribe #ethiopia
3000ሺ አመት የሞላት ቤተክርስቲያን የለችም ከፓስተር በቀለ ወልደኪዳን ጋር የተደረገ ቆይታ! Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች
Просмотров 4,7 тыс.Год назад
3000ሺ አመት የሞላት ቤተክርስቲያን የለችም #የዘር_ሐሳቦችበቤተክርስቲያን አመራር፣ በመጽሐፍ ቅዱስ አስተምህሮ፣ በጸጋ ስጦታና ልምምዶችበወቅታዊ ጉዳዮች በየሳምንቱ በዘር ሐሳቦች የዩቲዩብ ቻናል ላይ እየተዘጋጀ የሚቀርብ ፕሮግራም። #subscribe #ethiopia
ሽልማቱንም የምትጠየቅበትን ነው የምታነበው ክፍል 2 ! ከነብይ ጥላሁን ጸጋዬ ጋር የነበረን ቆይታ! Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች
Просмотров 357Год назад
ሽልማቱንም የምትጠየቅበትን ነው የምታነበው ክፍል 2 ! ከነብይ ጥላሁን ጸጋዬ ጋር የነበረን ቆይታ! Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች
ሹመት መቀየር ጾታ እንደመቀየር ነው ! ከነብይ ጥላሁን ጸጋዬ ጋር የነበረን ቆይታ! Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች
Просмотров 1,3 тыс.Год назад
ሹመት መቀየር ጾታ እንደመቀየር ነው ! ከነብይ ጥላሁን ጸጋዬ ጋር የነበረን ቆይታ! Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች
Yezer Hasaboch- የዘር ሐሳቦች (Coming Soon - በቅርብ ቀን )
Просмотров 816Год назад
Yezer Hasaboch- የዘር ሐሳቦች (Coming Soon - በቅርብ ቀን )
ዝናብ የመንፈስ ዝናብ
Просмотров 5483 года назад
ዝናብ የመንፈስ ዝናብ
BEZAYE GIRMA (ቤዛዬ ግርማ ) እግዚአብሔር ያለበት Amazing Ethiopian Protestant Worship Song 4K Video 2020
Просмотров 8 тыс.4 года назад
BEZAYE GIRMA (ቤዛዬ ግርማ ) እግዚአብሔር ያለበት Amazing Ethiopian Protestant Worship Song 4K Video 2020
Singer #Bezaye_Girma #እግዚአብሄር ያለበት Ethiopian protestant #worship Song
Просмотров 1214 года назад
Singer #Bezaye_Girma #እግዚአብሄር ያለበት Ethiopian protestant #worship Song
የምድር ዳርቻ ፈጣሪ
Просмотров 1054 года назад
የምድር ዳርቻ ፈጣሪ
Singer Bezaye Girma(ቤዛዬ ግርማ) Ethiopian protestant worship song 2020 ማን እንዳንተ
Просмотров 3734 года назад
Singer Bezaye Girma(ቤዛዬ ግርማ) Ethiopian protestant worship song 2020 ማን እንዳንተ

Комментарии

  • @dawitworkuofflcial2776
    @dawitworkuofflcial2776 3 дня назад

    ለእውነት መኖር ማለት ይህ ነው❤❤❤

  • @dawitworkuofflcial2776
    @dawitworkuofflcial2776 3 дня назад

    ለእውነት መኖር ማለት ይህ ነው❤❤❤

  • @dawitworkuofflcial2776
    @dawitworkuofflcial2776 3 дня назад

    ለእውነት መኖር ማለት ይህ ነው❤❤❤

  • @dawitworkuofflcial2776
    @dawitworkuofflcial2776 3 дня назад

    የሚገርም አባት ናቸው ስለሳችው ጌታን አመሰግናለው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Месяц назад

    I am glad this guy was not part of Italian war😜😜😜😜

  • @LovedbyGod4ever
    @LovedbyGod4ever Месяц назад

    ባዶ መረት ሊያበቅል ሊያፈራ ዉሀ እንዲፈልግ ስርን እንድያወጣ እንዱሁ በልብ የመንፈስ አዝመራ ቃልህ ስዘራበት አብዝቶ አንዲያፈራ ዝናብ የመንፈስ ዝናብ ይዝነብ የመንፈስ ዝናብ በድረቀች ምድር በፀሐዩ ንዳድ የሃሩሩ ንፋስ መጥቶ ሲነፍስባት በዚያ እንዳለች ተክል ቅጠሏ ረግፎባት ዛረም ለከሳች ነፍስ መገኘትህ ናፍቋት ዝናብ የመንፈስ ዝናብ ይዝነብ የመንፈስ ዝናብ በሰማዩ ጠል እየተጎበኘ ጅረት ወንዝ ይሆናል ዉሃን እያገኘ ምንጮችም አይደርቁም ልምላሜ አለ እንዲህ ያለ ህይዎት ዛረም ለይተመኘ

  • @tigisttadesse3823
    @tigisttadesse3823 Месяц назад

    Wow Amazing thank you 😊

  • @Tsss646
    @Tsss646 Месяц назад

    ዴሊት አድርገህ ኮሙንቶችን ትዝልቃለህ

  • @Tsss646
    @Tsss646 Месяц назад

    ራሱ ኢየሱስ ተናግሯል! በመጨረሻም ልጁን ላከ! ይላል Dead end! እነጳውሎስ እንኳን ይህንን ስልጣን አልደፈሩም:: የዛሬዎቹ ነብያት ተብዬ ግን ደፋር የመጨረሻ ደፋር ናቸው:: እኔም አንቺም አንተም ሁላችንም የነገሮችን አካሄድ አይተን እንደምንተነብየው ነው ትንቢታቸው:: ልክ ደመና ሲጠቁር ሊዘንብ ነው እንደምትለው አይነት:: የኮቪድ ጊዜ ስንቱን ታዘብኩት:: በእነሱ ምክንያት ከክርስቲያን እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን ጋር እንኳን ህብረት ማድረግ ተቸግረናል:: አማኞችን ከመከፋፈላቸውም በላይ ደግም በእግዚአብሔር ቃል ተማርከው እንደፍቃዱ ለመኖር የሚመጡትን አዳዲስ ነፍሶች እንዳይገቡ በብረት በር መንገዱን ዘግተውታል:: እናንተ በአለማዊ ሀብትና ዝና የምትከብሩበትን ውድ ብራንድ ልብሶች ቦርሳና ጌጣጌጥ መግዣ መባ ለመሰብሰብ የምትጥሩ የክርስቶስ ስም ነጋዴዎች እንጂ ስለነፍሳት ግድ የሚላችሁ አይደላችሁም:: ነፍሰገዳዩች ናችሁ(ነፍሳትን ከክርስትና ዩምታወጡ!) ዘይትና ውሀ ሽጡ! ቅባ ቅዱስ እንደኦርቶዶክስ መሸጥ ነው የቀራችሁ:: ይህንንም ባታደርጉ በስሙ ትነግዳላችሁ

  • @tigistbirhanu6909
    @tigistbirhanu6909 Месяц назад

    ቀዥቃዣ የሆነ ሰውዬ😢

  • @jamamiya7871
    @jamamiya7871 2 месяца назад

    Wow... Pastor what a testimony

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 3 месяца назад

    እውነተኛ እና ፊትለፊት የሆኑ ሰው ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንደእሳቸው እውነተኛ ቢሆኑ ሀገሬ ሰላም ነበረች።

  • @endalkachewbahiru98
    @endalkachewbahiru98 4 месяца назад

    ተባረኪ

  • @ELANIBERUKE
    @ELANIBERUKE 4 месяца назад

    የኔ እናት ኖህ ትውልድን ከጥፋት እንደታደገ በዚህ ዘመን ትውልድን እየታደግሽ ወደ ክርስቶስ መልክ እየመለስሽ ያለሽ የዚህ ዘመን ኖህ ነሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @ELANIBERUKE
    @ELANIBERUKE 4 месяца назад

    የኔ እናት ኖህ ትውልድን ከጥፋት እንደታደገ በዚህ ዘመን ትውልድን እየታደግሽ ወደ ክርስቶስ መልክ እየመለስሽ ያለሽ የዚህ ዘመን ኖህ ነሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን

  • @HanaMekonen-zk1dj
    @HanaMekonen-zk1dj 4 месяца назад

    I feel sorry for this so called pastor, how its possible to justify lose of souls quoting the Bible. Jesus leaves his Glory for each soul to save them, but you saied there death is Fair because it can be justify. I feel sorry may the mercy of God be with you.

  • @HanaMekonen-zk1dj
    @HanaMekonen-zk1dj 4 месяца назад

    Churches true identity will be restored, keep going by the grace of God.bless you dear mama❤❤❤

  • @HanaMekonen-zk1dj
    @HanaMekonen-zk1dj 4 месяца назад

    Am so blessed to known you and being your student is living the purpose of life because you got Gods heart.❤❤❤

  • @user-dg6ob5fd3w
    @user-dg6ob5fd3w 4 месяца назад

    Prophetess yodi እና ዘር🥰❤

  • @helenwgerima5144
    @helenwgerima5144 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @officialserawitgashaw779
    @officialserawitgashaw779 4 месяца назад

    ጀግና አርአያ የሆነች የእግዚአብሔር ሴት 😍

  • @kiyagudina3982
    @kiyagudina3982 4 месяца назад

    የኔ እንቁዋ እናቴ ❤❤ እንኳንም እግዚአብሔር እድል ሰጠኝ ተማሪሽ ልጅሽ ለመሆን ። የምትናገረውን ሁሉ የምትኖሪ ጀግና ሴት ማማዬዬዬዬ ።

  • @jezealsisay4358
    @jezealsisay4358 4 месяца назад

    Doctor prophetess yodit tesfaye, a true woman of God. you’re a Godly solution carrier to this lost and confused generation. May the Holy Spirit continue to impact the world through the vision he entrusted to you.our blessing keep shining ❤️👏

  • @andryasabebe9618
    @andryasabebe9618 4 месяца назад

    Its a blessing truth🙌 u r a blessing

  • @adubaya213
    @adubaya213 4 месяца назад

    tebarekile enate

  • @nuhaminzegeye11
    @nuhaminzegeye11 4 месяца назад

    "Nebiyat ye Egziabheren nedef gelachochi nachew" tebarekilen mamaye

  • @emuhirute2664
    @emuhirute2664 4 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @rommeltaddesse8202
    @rommeltaddesse8202 4 месяца назад

    ❤️❤️❤️

  • @jossyvoiceabush1015
    @jossyvoiceabush1015 4 месяца назад

    Wow😮😮❤️

  • @nahomtegegn8168
    @nahomtegegn8168 4 месяца назад

    may the lord bless you my entaaa ❤❤#we-are-Builders💚🙏

  • @BethelTaddesseTola
    @BethelTaddesseTola 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adubaya213
    @adubaya213 4 месяца назад

    Tebarekileg yene enat

  • @adubaya213
    @adubaya213 4 месяца назад

    የኔ መንፈሳዊ መሪ እናት እንድትሆኚ ጌታ እድሉን ስለ ሰጠኝ እና ጌታ ስለ ትውልዱ በአንቺ ሊለውጥ እና ሊጠቅም ፀጋን እና ሞገስን ስለ ሰጠሽ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ ይሁን ። አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ ማማዬ።

  • @andryasabebe9618
    @andryasabebe9618 4 месяца назад

    I am blessed and you are a blessing to this Nation dear mamaye 🙌 waiting for the next part eagerly 🙏🙏🙏

  • @mikamiko5114
    @mikamiko5114 4 месяца назад

    የኔ ጀግና እናት ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 4 месяца назад

    Blessings Right messages of the Ethiopian Church

  • @menentesfaye6487
    @menentesfaye6487 4 месяца назад

    የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት❤️

  • @helenwgerima5144
    @helenwgerima5144 4 месяца назад

    ተባረኩ ❤❤

  • @BethelTaddesseTola
    @BethelTaddesseTola 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jezealsisay4358
    @jezealsisay4358 4 месяца назад

    Amazing interview, there are lots of thoughts to unpack here. Truly ‘seed thoughts’👏💗

  • @Goldenvoiceradio
    @Goldenvoiceradio 4 месяца назад

    ነቢይት ተባረኪ

  • @Goldenvoiceradio
    @Goldenvoiceradio 4 месяца назад

    ድንቅ አቀራረብ ነው ተባረኩ በብዙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Goldenvoiceradio
    @Goldenvoiceradio 4 месяца назад

    GOOD

  • @Goldenvoiceradio
    @Goldenvoiceradio 4 месяца назад

    KIBER HULU LEGETA YEHUN

  • @Goldenvoiceradio
    @Goldenvoiceradio 4 месяца назад

    Egziber zemenshen yebark

  • @Goldenvoiceradio
    @Goldenvoiceradio 4 месяца назад

    PROPHET YODIYE

  • @Goldenvoiceradio
    @Goldenvoiceradio 4 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @alulagebru
    @alulagebru 5 месяцев назад

    The “pastor” is an absolute idiot and the interviewer is even worse. The interviewer gave him an easy pass by failing to ask follow up questions such as how he feels about the war in Amhara region. This racist rascal would have been exposed.

  • @alulagebru
    @alulagebru 5 месяцев назад

    ይሄ ወስላታ ሽማግሌ እስካሁን አለንዴ?

    • @Miriamkk
      @Miriamkk Месяц назад

      😂😂😂😂😂😂