ምስጋና ስለ ትንሿ እህታችን የምስራች ስምኦን

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 245

  • @teibetesfai4182
    @teibetesfai4182 29 дней назад +2

    ጌታዬ ስምህ ይባረክ አንተ ታማኝ ጌታ ነህና የእህቴ ሁኔታ የተሻለ በመህኑ በጣም ደስ ብሎኛል ደግሞ ሙሉ በሙሉ ትፈወሳለች አሜን

  • @merontaye8723
    @merontaye8723 Месяц назад +6

    ታምረኛው እየሱስ አሁንም በድቁ ያስደንቀን ጌታ ለትውልድ ምድር ያብቃት እህታችን እኔም ለትውልድ ሀገሬ ያብቃኝ እቅፍ አርጌ ስሜሽ ጌታን እናመሰግናለን አያሳፍርንም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Aster-h5r
    @Aster-h5r 21 день назад

    ጌታ ድንቅ ነው ሰለ ወገኖች ጌታ ይባሬክ እሰይይይይይ❤❤❤ ጌታ ጨረሶ ይፈዉሰ❤

  • @YemiAbera-q6e
    @YemiAbera-q6e Месяц назад +7

    ጌታ እሱ እኮ ተስፋ አይቆረጥበትም .. የኔ ጌታ ሁሉ አብቅቶ እንደገና ጌታን ለማገልገል ያብቃት

  • @habtamumulu7720
    @habtamumulu7720 Месяц назад +2

    እየሆነ ስላለው ሁሉ ጌታ ይባረክ 🙏💙 ተአምራትን እያረገ እሷን ብቻ ሳይሆን ሁላችንንም መታመናችንን የጨመረልን ጌታ ይባረክ🙏💙 እናንተን ግን ሁለንተናችሁ ይባረክ🙏🙏🙏🙏💙💙💙💙

  • @helnayohannes7221
    @helnayohannes7221 28 дней назад +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ቅንነት መታደል ነው የሰጡ እጆች ሁሉ ይባረኩ ዝም ያሉትንም እግዚያብሄር ምህረት ያድርግላቸው

    • @batrileta5214
      @batrileta5214 28 дней назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን !ሁላችሁም ተባረኩ!፣ፈውሷም የፀና ይሁን!🙌🙏❤🎉

  • @Aster-h5r
    @Aster-h5r 21 день назад

    bewuneti egizabeher yibarki ethiopia hizb ዋዋዋው ጌታ ይባረክ ❤❤❤❤

  • @Jesusismysavior2244
    @Jesusismysavior2244 Месяц назад +18

    እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን አሁንም የናዝሬቱ እየሱስ ፈጽሞ ያድንሽ እናንተም ተባረኩ

  • @lukashaileofficial3551
    @lukashaileofficial3551 Месяц назад +2

    አሁንስ እህታችን ምስር እንዴት አለችን ጤናዋን መልካም ያደረገ እግዚብሔር ይባረክ

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 Месяц назад +9

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን! Yes, our God is a Miracle worker! All Glory to Him!

  • @Tamenech-ek3uh
    @Tamenech-ek3uh 29 дней назад +1

    Zemenachu yibarek geta ahunim mulu fewus yistat

  • @BeriAberash
    @BeriAberash Месяц назад +1

    ተባረኩ ቡሩካን ናችሁ ጌታ ምህረቱን ያገነነላት እህታችን

  • @TitzaHamor
    @TitzaHamor Месяц назад +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጌታ እየሱስ ስም የባርከ

  • @ermiyasmamo5074
    @ermiyasmamo5074 29 дней назад +1

    የእግዝአብሔር ፍፁም የሆነ ፈውስ አሁንም ከእሷ ጋር ይሁን እናንተንም ጌታ ዘመናችሁን ይባረከው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @emntwada6711
    @emntwada6711 Месяц назад +1

    ዋውውውውው ሰለ ሁሉም ጌታ ይባረክ እህታችን ጌታ ፈፅሞ ይማርሽ የአባቴ ልጆች እናንተም ተባረኩ💖💖💖💖💖🎉🎉🎉🎉

  • @muna4453
    @muna4453 26 дней назад

    እየሱስጌታነው እሰይ

  • @shewayesiyoum145
    @shewayesiyoum145 Месяц назад +7

    እግዚአብሔር ትልቅ ነው ለዘላለም ሉዓላዊ ሰሙ ይክበር !!!🙌🙌😇😇❤❤❤
    አሁንም በዘመናችሁ ሁሉ መልካም ሥራ ለመስራት አትቦዝኑ መልካምነት ከመልካም ከእግዚአብሔር ነውና
    በእጥፍ ተባረኩ በብላቴናይቱም ታለቅ ነገር ያደረገውን ጌታችን ለዘላለም ሰሙ ይወደስ !!😇😇😇🙌🙌🙌🙌❤❤❤❤❤❤

  • @HanabekeleBekele
    @HanabekeleBekele Месяц назад +2

    ተባረኩ እግዛብሔር ፈፅሞ ይማርሽ

  • @NefsehoyGlorifyJesus
    @NefsehoyGlorifyJesus 29 дней назад

    በኢየሱስ ስም ለእህታችን ፍፁም ፈውስ ይሁንላት:: ሁሉም ለጌታ ክብር ይሁን::
    በዚህ ጊዜያችሁን ሰጥታችሁ ያስተባበራችሁ ሁላችሁ ተባረኩ::

  • @misganatesema8851
    @misganatesema8851 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @abebech3154
    @abebech3154 Месяц назад +15

    ሞትን ያሸነፈዉ እየሱስን ክርስቶስ በመገረፉ ቁስል ይፈዉሳት የዘመረችለት ጌታ ይራራላት ወድሞች በጤና ተባረኩ

  • @YemisrachBalia-lk8cj
    @YemisrachBalia-lk8cj 29 дней назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ዘመናችሁን አብዝቶ ይባርክ❤ ለከፈላችሁበት ዋጋ ከሰማይ ይሰጣችሁ።

  • @BirukBaye-l4v
    @BirukBaye-l4v 28 дней назад

    ጌታእየሱስይባርካችሁበእውነትአናንተተባረኩ

  • @KalkidanKalu-l1g
    @KalkidanKalu-l1g Месяц назад +3

    እህታችን ተሽሏት ስለሰማን ጌታ ስሙ ይባረክ Wow 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AsseTaye-m3l
    @AsseTaye-m3l 28 дней назад

    እግዚአብሔር መልካም ነው ጨርሶ ይምራታል እናንተም ተባረኩ 😍❤

  • @HiwotYonas-j7e
    @HiwotYonas-j7e Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ስለ ሁሉ ይመስገን እናንተ ም ብሩካን ነችሁ

  • @TadeleGodana
    @TadeleGodana Месяц назад +1

    እግዚአብሔረ ይመስነን አሁን ስላለው ለውድፍቱም

  • @ruhamatadesse5883
    @ruhamatadesse5883 Месяц назад +5

    ተባረኩ ብዘመናችሁ የሚወዳችሁ የሚያከብራችሁ የሚሰማችሁ ደግሞም የሚደነግጥላችሁ አይታጣ። ጌታ የመፍትሄ ሰው ስላደረጋችሁ ክብሩ ሁሉ ለእርሱ ይሁን

  • @sunnyabebe3802
    @sunnyabebe3802 Месяц назад +4

    ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን እስከመጨረሻው ፀሎት አናቆምም ጥብቅ ፀሎት እያደረግንነው ሁሉ ለእግዚአብሔር ይቻላል አይዞችው

  • @zinashtefera527
    @zinashtefera527 Месяц назад +1

    ጌታ ሆይ ክብሩ ሁሉ ያንተ ነው❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @samieg2561
    @samieg2561 Месяц назад +5

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ፍፁም ፈውስ ያብቅልልሽ መልካምነቱ ይቅደምልሽ ያቁምሽ

  • @asnakechZemedkun
    @asnakechZemedkun Месяц назад +1

    እንኳን ጌታ እርዳሽ

  • @AlmazGebre-bu9nm
    @AlmazGebre-bu9nm Месяц назад +1

    ነገሩን እግዚአብሔር ስለ ገለበጠው ክብር ይሁንለት🙏 እርሱ ለበጎ ስራ ያትጋችሁ ተባረኩ❤🎉

  • @AdaneBedilu-p7o
    @AdaneBedilu-p7o 26 дней назад

    እግዚአብሔርን እናመሰግናለን

  • @MuluTasfaye-w7s
    @MuluTasfaye-w7s Месяц назад +1

    እግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም በዘላለም ምህረቱና ቸርነቱ ፈዋሽነቱ ማዳኑ ከእርሷ ጋር ይሁን ለዘለአለም ድና ትቅር እናንተንም በድንቅ አሠራሩና አደሪረጉ በባርኮቱ በፀጋው ከናንተ ጋር ይሁን አሜን

  • @tirhashabrham2943
    @tirhashabrham2943 Месяц назад +4

    ጌታ ይባረክ

  • @LovelyImpala-cz8xu
    @LovelyImpala-cz8xu Месяц назад +2

    ትልልቅ አርጎ ያስቀመጣቹ። ጌታ። ይባረክ

  • @ketiretta2883
    @ketiretta2883 Месяц назад

    ጌታ ስሙ ይክበር:: ስለማይነገር ስጦታው ጌታ ስሙ ይክበር!!!

  • @mihratsamuel5173
    @mihratsamuel5173 Месяц назад +1

    Eyesusi yimasigen

  • @genetbelete2245
    @genetbelete2245 Месяц назад +5

    ተመስገን ክብር ለጌታ ይሁን የፀና ፈውስ በአእየሱስ በክርስቶስ ስም ይሁንላት ❤ ተባረኩ ሁላችሁ ❤

  • @Natiti-x3g
    @Natiti-x3g Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tttt-il7oq
    @tttt-il7oq 22 дня назад

    ቤታችሁ ይባረክ

  • @TizitaAbera-fu1uf
    @TizitaAbera-fu1uf 24 дня назад

    እግዚአብሔር ዘመናቹን ይባርካቹ❤❤❤❤🎉

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 Месяц назад +1

    ጌታ በመጨረሻ ፈዉስ ይጎብኛት የኔ ዉድ በሙሉ ጤንነትሽ ተመለሺ

  • @senaitdebebe1811
    @senaitdebebe1811 Месяц назад

    እናንተ ውንድሞች ዘመናችሁ ይባረክ ትልቅ አስተማሪ የሆነ ስራ ነው የሰራችሁት ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ ተባረኩ ዝመናችሁ ይባረክ

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 Месяц назад +2

    ተባረኩ🙏

  • @tseghewoldu4016
    @tseghewoldu4016 28 дней назад

    She is healed in Jesus name

  • @mulutadese-ol1ll
    @mulutadese-ol1ll Месяц назад +1

    አሰይ እግዚአብሔር ማንንም ተጠቅሞ ጥሎ አያውቅም የመገረፉ ቁስል ይፈውሳት

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 Месяц назад +2

    Thank you for all you do!

  • @ilmadadi2943
    @ilmadadi2943 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማራት

  • @beteleshifarra5378
    @beteleshifarra5378 Месяц назад +3

    Omg Thank you Jesus God bless you my guys ❤❤❤

  • @tibletstsegaye7175
    @tibletstsegaye7175 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ፈፅሞ ፈውሶ ለሀገሯ ያብቃት እናንተም ተባረኩ

  • @wegegebe7813
    @wegegebe7813 Месяц назад +1

    እሰይ እ/ር ይባረክ እ/ር ይባርካችሁ

  • @tenagneworkzergaw259
    @tenagneworkzergaw259 Месяц назад +1

    ጌታ የሚያሳፍር አምላክ አደለም እመን አትፍራ ትብል ተፅፎልናልና ትድናለች ጌታ ይምራታል ብለን እንዳመንን ፈውሱዋንም እንደሚያሳየን አንጠራጠርም ጌታ ስሙ ይባረክ እናንተንም ጌታ አብልጦ ይባርካችሁ ብድራታችሁን ጌታ እየሱስ ይክፈላችሁ።

  • @amanuelbelachew3142
    @amanuelbelachew3142 29 дней назад

    እናንተንም ጌታ ያባርካችሁ ::

  • @saraabay3783
    @saraabay3783 25 дней назад

    Eyesus geta new Amen

  • @TigistTiruneh
    @TigistTiruneh 29 дней назад

    Zemenachu yebark ❤ Geta chereso yemarat.... 🎉🎉🎉

  • @genetyakob6572
    @genetyakob6572 Месяц назад

    ኡፎፎፎ በጣም ደስየሚል ስለእህቴ ሰማሁ ጌታ ስሙ ይክበር እግዚአብሄር ሰው አይደል በጣም ተደንቄያለሁ እናንተም ተባረኩ

  • @TenayeTenu-p6i
    @TenayeTenu-p6i Месяц назад +1

    Tebareku zemenachu yebark

  • @meskremketema145
    @meskremketema145 Месяц назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን ቸር አምላክ ጌታ ኢየሱስ ፍጹም የሆነ ፈውስን ያድርግላት❤

  • @TenayeSamuel-j4p
    @TenayeSamuel-j4p Месяц назад

    Yesake eg/r bedmu yeswreh hulachum kefu aynkachu

  • @TerezaBoshe
    @TerezaBoshe Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረኩ

  • @መራጣች
    @መራጣች Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ታመስጌን

  • @aynalemzerfeshual1446
    @aynalemzerfeshual1446 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ክብር ለኢየሱስ ይሁን የእግዚአብሔር ምህረት ይቅደምላት

  • @zertihunlemma6577
    @zertihunlemma6577 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ክብሩን ይውሰድ!

  • @haniyegeta2055
    @haniyegeta2055 Месяц назад +1

    Keber le Egziabher yehun ahunm fetsmo fewes yehunelat be Geta be Eyesus sem

  • @Mr.Motivation-2024
    @Mr.Motivation-2024 3 дня назад

    tebareku sileredachuhat

  • @mobiletown7375
    @mobiletown7375 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን ጌታ አብዠቶ ይባርካችሁ

  • @TamiratDadano
    @TamiratDadano 28 дней назад

    ኢስይ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @marthamulugeta
    @marthamulugeta Месяц назад +1

    ጌታ ስሙ ይባረክ!!!

  • @netsanetbegeta7473
    @netsanetbegeta7473 Месяц назад +3

    እግዚአብሔር ይመስገን: እርሱ ታላቅ ነው: ክብሩ ሁሉ ለእርሱ ይሁን!❤❤❤❤❤❤❤

  • @johntalila9854
    @johntalila9854 Месяц назад +2

    ጌታ ይባርካቸው

  • @Burtukan-o7j
    @Burtukan-o7j 25 дней назад

    Egzabar yemasgen chaaresuu Yemarat

  • @destata7749
    @destata7749 Месяц назад +3

    ኢሳይ እግዚአብሔር መልካም
    አባት ነው ክብረ ለሱሁ ይሁን

  • @ZbahStrawberry
    @ZbahStrawberry Месяц назад +5

    ቃል የገባ ሁሉ ይፈጥኑና ይዘገዩ ይሆናል እጂ መስጠታቸው አይቀርም እባካቹ በጎ ነገርን ማሰብ አያቅተን ክርስትና በጎ ማሰብንም ይጨምራል እህቴ ቆማ ስትዘምር ማየት መሻቴ ነው ተባረኩ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 Месяц назад +2

    God bless you and thank you 🙏

  • @destata7749
    @destata7749 Месяц назад +3

    ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @user-uz2wl9tt8k
    @user-uz2wl9tt8k Месяц назад +2

    Haleluya Geta ybarek betam Egziabher ybarikachu

  • @MekdesZemedkun-v4x
    @MekdesZemedkun-v4x Месяц назад

    Tebareku geta cherso yefewsat

  • @UbUbt
    @UbUbt Месяц назад +3

    እናተም ተባረኩ እሷም እንደገና ለጌታ ቆማ ትዘምር

    • @gennirevival9527
      @gennirevival9527 Месяц назад +1

      አሜን አሜን ትርምርልት ለጌታ ❤❤

  • @amibekele9582
    @amibekele9582 Месяц назад +1

    Egezeabeher yebarekachu🙏🏽😇

  • @ZamzamZamzam-x2i
    @ZamzamZamzam-x2i Месяц назад +1

    እስይይይይ ተመስገን ጌታአሁንም ፈፅሞይፈውሰት🙌🙌🙌🙌🙌

  • @jonasemanual1412
    @jonasemanual1412 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @AmarLegess-pz2zk
    @AmarLegess-pz2zk Месяц назад

    እናንተ የጌታ ቡርካን ጌታ ይባርካችሁ ጌታ እየሱሰ መጨረሻውን ያሳምርልን ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BikBik-m6m
    @BikBik-m6m Месяц назад +1

    Tabaraku egezabehere ahuneme geta fasemo yemarate❤❤❤❤

  • @MiliyardMistire
    @MiliyardMistire Месяц назад

    Sile fewsu Egizer yetemesegene yihun enantenm egzer yibarikachihu.

  • @Abrsh.man20
    @Abrsh.man20 Месяц назад +1

    ተባረኩ በአርሱ ጎን እንደቆማችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጎን ይቁምላችው

  • @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY
    @GOSPLESINGERMIHERATMARKOSMERCY Месяц назад +1

    ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ ዳግሞም እግዚአብሔር ይመስገን 🥰🥰🙏

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg Месяц назад +2

    እናንተ ምርጥ:ወንድሞች:ተባረኩልን🙏🙏🙏🙏

  • @martayohannes6242
    @martayohannes6242 Месяц назад +1

    ፍፁም ፈውስ ይሁንላት በኢየሱስ የስም ሀይል።

  • @Gelane1
    @Gelane1 Месяц назад

    እልልልልልልልልል🙏

  • @BirukBaye-l4v
    @BirukBaye-l4v 28 дней назад

    ገጌታአ

  • @MelakuTsegay-v3c
    @MelakuTsegay-v3c Месяц назад

    እሰይ እየሱስ ስምህ ይባረክ

  • @bethelhemsolomon6233
    @bethelhemsolomon6233 Месяц назад

    ጌታ ተባረክ

  • @TigistAbudhabi
    @TigistAbudhabi Месяц назад

    Wawww betame dese yemyle Zena geta yebareke degmom fexum deneshe endemtagrlgly tesfa endergalene wedmochy tebarku

  • @betheldemeke-g2i
    @betheldemeke-g2i Месяц назад

    ወገን እንዲህ ነው ሌላው ትተን ጌታ ይማራት

  • @sosikebede8695
    @sosikebede8695 Месяц назад

    ክብሩን ኢየሱስ ይውሰድ እናተም ተባርካችኃል❤❤❤

  • @teberhtwelde1064
    @teberhtwelde1064 Месяц назад

    Amennnnnn

  • @mekdestemesgen4799
    @mekdestemesgen4799 Месяц назад +1

    Glory to God!! GOD IS SO GOOD

  • @dowri-d4j
    @dowri-d4j Месяц назад

    Waqayyoo ishee yaa gargaruu❤❤❤❤❤ Ameen