በቃ ሊለን... ነብይት ዮዲት ተስፋዬ ጋር የተደረገ ቆይታ! Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 янв 2025

Комментарии • 24

  • @adubaya213
    @adubaya213 10 месяцев назад +2

    የኔ መንፈሳዊ መሪ እናት እንድትሆኚ ጌታ እድሉን ስለ ሰጠኝ እና ጌታ ስለ ትውልዱ በአንቺ ሊለውጥ እና ሊጠቅም ፀጋን እና ሞገስን ስለ ሰጠሽ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ ይሁን ። አሁንም ፀጋ ይብዛልሽ ማማዬ።

  • @GodJesusHoly
    @GodJesusHoly 10 месяцев назад +3

    የተባረክሽ የእግዚአብሔር ሴት❤️

  • @johnesku8772
    @johnesku8772 10 месяцев назад +3

    Blessings Right messages of the Ethiopian Church

  • @adubaya213
    @adubaya213 10 месяцев назад +1

    Tebarekileg yene enat

  • @mikamiko5114
    @mikamiko5114 10 месяцев назад +1

    የኔ ጀግና እናት ዘመንሽ ይባረክ ❤❤❤❤❤

  • @andryasabebe9618
    @andryasabebe9618 10 месяцев назад +1

    I am blessed and you are a blessing to this Nation dear mamaye 🙌
    waiting for the next part eagerly 🙏🙏🙏

  • @HanaMekonen-zk1dj
    @HanaMekonen-zk1dj 9 месяцев назад

    Am so blessed to known you and being your student is living the purpose of life because you got Gods heart.❤❤❤

  • @voiceradioDREED
    @voiceradioDREED 10 месяцев назад +1

    ድንቅ አቀራረብ ነው ተባረኩ በብዙ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @voiceradioDREED
    @voiceradioDREED 10 месяцев назад +2

    Egziber zemenshen yebark

  • @voiceradioDREED
    @voiceradioDREED 10 месяцев назад +1

    ነቢይት ተባረኪ

  • @voiceradioDREED
    @voiceradioDREED 10 месяцев назад +1

    GOOD

  • @helenwgerima5144
    @helenwgerima5144 10 месяцев назад

    ተባረኩ ❤❤

  • @jezealsisay4358
    @jezealsisay4358 10 месяцев назад

    Amazing interview, there are lots of thoughts to unpack here. Truly ‘seed thoughts’👏💗

  • @voiceradioDREED
    @voiceradioDREED 10 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @voiceradioDREED
    @voiceradioDREED 10 месяцев назад +1

    PROPHET YODIYE

  • @voiceradioDREED
    @voiceradioDREED 10 месяцев назад +1

    KIBER HULU LEGETA YEHUN

  • @Usually-x3t
    @Usually-x3t 7 месяцев назад

    ራሱ ኢየሱስ ተናግሯል! በመጨረሻም ልጁን ላከ! ይላል Dead end! እነጳውሎስ እንኳን ይህንን ስልጣን አልደፈሩም:: የዛሬዎቹ ነብያት ተብዬ ግን ደፋር የመጨረሻ ደፋር ናቸው:: እኔም አንቺም አንተም ሁላችንም የነገሮችን አካሄድ አይተን እንደምንተነብየው ነው ትንቢታቸው:: ልክ ደመና ሲጠቁር ሊዘንብ ነው እንደምትለው አይነት:: የኮቪድ ጊዜ ስንቱን ታዘብኩት:: በእነሱ ምክንያት ከክርስቲያን እህቶቻችን እና ወንድሞቻችን ጋር እንኳን ህብረት ማድረግ ተቸግረናል:: አማኞችን ከመከፋፈላቸውም በላይ ደግም በእግዚአብሔር ቃል ተማርከው እንደፍቃዱ ለመኖር የሚመጡትን አዳዲስ ነፍሶች እንዳይገቡ በብረት በር መንገዱን ዘግተውታል:: እናንተ በአለማዊ ሀብትና ዝና የምትከብሩበትን ውድ ብራንድ ልብሶች ቦርሳና ጌጣጌጥ መግዣ መባ ለመሰብሰብ የምትጥሩ የክርስቶስ ስም ነጋዴዎች እንጂ ስለነፍሳት ግድ የሚላችሁ አይደላችሁም:: ነፍሰገዳዩች ናችሁ(ነፍሳትን ከክርስትና ዩምታወጡ!) ዘይትና ውሀ ሽጡ! ቅባ ቅዱስ እንደኦርቶዶክስ መሸጥ ነው የቀራችሁ:: ይህንንም ባታደርጉ በስሙ ትነግዳላችሁ

  • @BethelTaddesseTola
    @BethelTaddesseTola 10 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤