Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ወይ ጉድ ትምርቱን የሚያዳምጥ ሳይሆን የጋዜጠኛው አለመምጣት ነው ያሳሰባቸው ሴቶች ይጠቅማችኃል እና እዳምጡ ምቹ ቤት ሀገርሽ ገብተሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
ሮዝዬ የኔ ጠንካራ ጎበዝ እናት ጎበዝ ሚስት በርቺ ወደስራሽ ወደ ሞያሽ ተመልሰሽ የተሻለ ነገር ለሀገሪቷም ለኛም ለህዝቦቿም እንድታበረክቺ እጠብቃለው 👍
ሮዝ መስቲካ ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ግዜ በፌስቡክ እና በይትዮፕ እከታተልሻለሁ በርች 👍👍
በጣም አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@@michubet ምርጧ ደስ ብሎኛል እዚህ ፕሮግራም ላይ በመጋበዝሽ ። እግዝአብሔር ይባርክሽ ቆንጆ
ይሄን ጋዜጠኛ ስወደው ፍቅር ነህ በጣም ደስ ትላለህ 👍
በጣም ደስ ይላል እዚ ስላየሁሽ የዩቱብ ቻናልሽ ቤተሰብ ነኝ! ጠንካራ ሴት ከትክክለኛ እውቀት ጋር ያላት ሴት አድናቂ ነኝ ...እኔም እናት ነኝ በርቺ!
በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ዋውውው ጅግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም አሪፍ ነው
አሜን
ሮዚ በጣም ጎበዝ ነሽ ዩቱብ ላይ እከታተልሽ ነበር ጠፍተሻል አይዞሽ በርቺ እህት
Temelshale Mchu bet lay. Adisochun videos temelkechachew
አላሆይ የባሌንም የኔንም ምኞት አንተ አሣካልን ሷሊህ ልጅ ወፍቀን ያረብ መቸም ስደት ልጅም ባልም ሚስትም አድርገን ይዘንዋል በአገራችን ላይ አፅናን አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተባረከ ቅዳሜ ይሁን የሰው ደስታ የምያስደስታችሁ በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉኝ💝
በጣም ደስ ይላል እህት በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የሰፈሬ ልጅ
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እናት
የኔ ቆንጆ ♥️♥️♥️
ዋው ጥሩሀብአመጣቼሁ በርቱ
ብራቮ በጣም ኣስፈላጊ ሃሳብ ነው ያመጣሺው:እህታችን: :
በጣም ጉበዝ ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ
Ameseginalehu
Anbesa nesh, egziabher hasabshin yasakalish, supporting mothers is supporting family and supporting family is supporting country.
Am so proud of u konjo. Ezih bota lay selayhushe ye u tube channel teketatayshi nge
አመሰግናለሁ
ሮዝዬ በርቺ ጥሩ ሀሳብ ነው
በጣም አሪፍ
U r strong mom rose ❤
ስወድሽ እኮ
ምቹ ቤት እዚህ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ቻናሎን ሰበስክራይብ በማድረግ ብዙ ነገር ትማራላቹ እስፔሻሊ ስለ ልጆች አስስተዳደግ
አመሰግናለሁ ወድጄ
ምቹ ቤት ማሻላህች የኔ ቆንጆ
እንዴት ነሽ?
@@michubet ደህናነኝ የኔው አይዞሺ በርች ጠንካራ ሴት ነሺ አዞሺ የኔ ውድ በጣም ነው እማደቅሺ
ዋሌ የት ሄደ
Rosye yene gobez desetegna negne banchi
Amesegnalehu
እኔ የምኖርበት ሀገር ስዊዘላንድ ለ3 ወር ነው ግን እየተከፈለንነው
Sweden 1 amet eyetekefelen new
Ke 3 wer bewala gin man yeyezewal lejun? Be 3 wer day care kebad new betam
ስራዉን ማዘመን ነው እሚ ያስፈልገው. እቤት ሆና እንድትሰራ ማድረግ
biyans 6 wer ereft yasfelgachewal kene demozachew asyekakulut benatachu
where's Wale?
ምቹ ቤትየሮዝ መስቲካ ቻናል ነው።ruclips.net/video/keESEZp-nko/видео.html
Mchu Bet ምቹ ቤት gobez tenkra sat mehoneshen bekurat engeralhu tebarke ke RUclips chnalesh bezu temealhu yesat Anbeas 👏
ENAMESEGINALEN LE ASABISH
Ereeee uuuuu walelegn yet hide esun amexulen
yewelide fekade mehone yalebete 1 year mehone alebete beseletenewi hager le 1 year yemisetewi mengeste mesemate alebete
ህህህህ ምቹ ቤት ጠፍተሽ ነበር
ተመልሻለሁ እኮ ወደ ምቹ ቤት እስኪ በቅርቡ የሰርኋቸውን ተመልከቻቸው። አስተያየትሽን እጠብቃለሁ
ዋሌ ዛሬ የለም በጠም የሰጠላል ህሱዉ ከሌለ
In Canada we have 1 year stay home with payment they pay 65%
Sweden ager 1 amet ereft 80% demoz eyetekefele
ዋሌ ከሳተላይቷ ጋር መጥቋል
Ere gude wale yet ede
YONI DEBERACHU ENDA
አንቺ ቁጭ ብለሽ ትቀፈቅፊያለሽ ሌላው እየከሰረ ያንቺን ዲቃላ ያሳድጋል?? እንዳውም ለኢትዮጵያ አንድ ልጅ ብቻ የሚል ሕግ መውጣት አለበት።
እግዚአብሄረ ልብ ይስጥሽ
jole memeru አፍ ሲከፈት ጭንቅላት ይታያል በልጅ ፀጋ ለመታደል የእግዚአብሔር ፈቃድ ይጠይቃል አይ አለመታደል የሰው ልጅ የዘራውን ነው የሚያጭደው
ወይ ጉድ ትምርቱን የሚያዳምጥ ሳይሆን የጋዜጠኛው አለመምጣት ነው ያሳሰባቸው ሴቶች ይጠቅማችኃል እና እዳምጡ ምቹ ቤት ሀገርሽ ገብተሽ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል
ሮዝዬ የኔ ጠንካራ
ጎበዝ እናት ጎበዝ ሚስት
በርቺ ወደስራሽ ወደ ሞያሽ ተመልሰሽ የተሻለ ነገር ለሀገሪቷም ለኛም ለህዝቦቿም እንድታበረክቺ እጠብቃለው 👍
ሮዝ መስቲካ ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ግዜ በፌስቡክ እና በይትዮፕ እከታተልሻለሁ በርች 👍👍
በጣም አመሰግናለሁ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@@michubet ምርጧ ደስ ብሎኛል እዚህ ፕሮግራም ላይ በመጋበዝሽ ። እግዝአብሔር ይባርክሽ ቆንጆ
ይሄን ጋዜጠኛ ስወደው ፍቅር ነህ በጣም ደስ ትላለህ 👍
በጣም ደስ ይላል እዚ ስላየሁሽ የዩቱብ ቻናልሽ ቤተሰብ ነኝ! ጠንካራ ሴት ከትክክለኛ እውቀት ጋር ያላት ሴት አድናቂ ነኝ ...እኔም እናት ነኝ በርቺ!
በጣም አመሰግናለሁ። እግዚአብሔር ያክብርልኝ
ዋውውው ጅግና ሴት ነሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ በጣም አሪፍ ነው
አሜን
ሮዚ በጣም ጎበዝ ነሽ ዩቱብ ላይ እከታተልሽ ነበር ጠፍተሻል አይዞሽ በርቺ እህት
Temelshale Mchu bet lay. Adisochun videos temelkechachew
አላሆይ የባሌንም የኔንም ምኞት አንተ አሣካልን ሷሊህ ልጅ ወፍቀን ያረብ መቸም ስደት ልጅም ባልም ሚስትም አድርገን ይዘንዋል በአገራችን ላይ አፅናን አልሀምዱሊላህ አለኩሊሀል
ይችን ጽሑፍ የምታነቡ ሁሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተባረከ ቅዳሜ ይሁን የሰው ደስታ የምያስደስታችሁ በቅንነት ሳብስክራብ አድርጉኝ💝
በጣም ደስ ይላል እህት በርቺ እግዚአብሔር ከአንቺ ጋር ይሁን የሰፈሬ ልጅ
በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እናት
የኔ ቆንጆ ♥️♥️♥️
ዋው ጥሩሀብአመጣቼሁ በርቱ
ብራቮ በጣም ኣስፈላጊ ሃሳብ ነው ያመጣሺው:እህታችን: :
በጣም ጉበዝ ነሽ በርቺ የኔ ቆንጆ
Ameseginalehu
Anbesa nesh, egziabher hasabshin yasakalish, supporting mothers is supporting family and supporting family is supporting country.
Am so proud of u konjo. Ezih bota lay selayhushe ye u tube channel teketatayshi nge
አመሰግናለሁ
ሮዝዬ በርቺ ጥሩ ሀሳብ ነው
አመሰግናለሁ
በጣም አሪፍ
U r strong mom rose ❤
እግዚአብሔር ይስጥልኝ
ስወድሽ እኮ
ምቹ ቤት እዚህ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ቻናሎን ሰበስክራይብ በማድረግ ብዙ ነገር ትማራላቹ እስፔሻሊ ስለ ልጆች አስስተዳደግ
አመሰግናለሁ ወድጄ
ምቹ ቤት ማሻላህች የኔ ቆንጆ
እንዴት ነሽ?
@@michubet
ደህናነኝ የኔው
አይዞሺ በርች ጠንካራ ሴት ነሺ አዞሺ የኔ ውድ በጣም ነው እማደቅሺ
ዋሌ የት ሄደ
Rosye yene gobez desetegna negne banchi
Amesegnalehu
እኔ የምኖርበት ሀገር ስዊዘላንድ ለ3 ወር ነው ግን እየተከፈለንነው
Sweden 1 amet eyetekefelen new
Ke 3 wer bewala gin man yeyezewal lejun? Be 3 wer day care kebad new betam
ስራዉን ማዘመን ነው እሚ ያስፈልገው. እቤት ሆና እንድትሰራ ማድረግ
biyans 6 wer ereft yasfelgachewal kene demozachew asyekakulut benatachu
where's Wale?
ምቹ ቤት
የሮዝ መስቲካ ቻናል ነው።
ruclips.net/video/keESEZp-nko/видео.html