ጦርነቱ ፍትሃዊ ነው ያልኩት..... ከፓስተር በቀለ ወልደኪዳን ጋር የተደረገ ቆይታ! Yezer Hasaboch | የዘር ሃሳቦች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 93

  • @biniamalemayehu2324
    @biniamalemayehu2324 9 месяцев назад +1

    እውነተኛ እና ፊትለፊት የሆኑ ሰው ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንደእሳቸው እውነተኛ ቢሆኑ ሀገሬ ሰላም ነበረች።

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Год назад +12

    ጋሽ በቀለ ወልደ ኪዳን 👉 በእውቀትና በመንፈስ ቅዱስ የተሞላ ውድ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነው❗we are so lucky to have you❗

    • @asmeromwgeorge1750
      @asmeromwgeorge1750 Год назад

      ሞት በቤተሰብህ ባወጀና በእልቂታችሁ ንስሃ አልገባም ቢል ምን ባልክ? በአንተዎቹ እስካልሆነ ደግ አደረገ አይደል!!??
      ባመነዘረችውና በህጉ ልትገደል በሚገባት ሴት ምህረትን ያደረገው እየሱስ ምስል ጠፍቶ እርሱና አንተ የጥፋት መልክ ይዛችሁ ብትወዳደሱ ግብዝና ነው።

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Год назад +1

      @@asmeromwgeorge1750
      አንተ ወያኔ ፡ የእፉኝት ልጅ ምን ይጠበስልኝ ነው የምትለው ?

    • @Tansarivi33
      @Tansarivi33 Год назад

      He is antichrist who supported war

    • @alemkiru2012
      @alemkiru2012 Год назад

      ሃሳቡን እስከመጨረሻው የሰማችሁ አልመሠለኝም እናስተውል

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Год назад

      በአንድ ሰው በደል ስንት ሰው አለቀ ወንጀለኛን መሸሸግ አይጠቅምም አሳልፎ ለፍርድ መስጠት እንጂ ማንነቱን እግዚአብሔር እና እራሱ ያውቀዋል እህህህህህህህህህህህ ንስሃ ማንን ጎድቶ ያውቃል ።

  • @zewdinehzekiwos3137
    @zewdinehzekiwos3137 Год назад

    ጋሽ በቄ እግዚአብሔር መቼም አክብሮሃል አሁንም በብዙ ያክብርልኝ። ምን አለበት ግን እንዳንተ ዓይነት ብዙ አባቶች በኖሩን እላለሁ። ከፋፋይና በጥባጭ በሞላበት ዘመን አንተ ለዚህ ትውልድ በእውቀት፣ እግዚአብሔርን በመፍራት፣ በፍቅር፣ በሁሉም ነገር ሞዴል ሆነሃልና ዋጋህ በሰማይ ታላቅ ነው። አሁንም ብዙ ኑርልን እወድሃለሁ።
    ፓስተር ዘውድነህ እባላለሁ። ከአዲስ አበባ።

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 Год назад

    ጋሼ በቄ እግዚአብሔር ይባርክዎት፣ መልካም ጤንነትና ረጅም እድሜ አሁንም እመኝሎታለሁ። ትልቅ መንፈሳዊ ትምህርት ነው ያስተላለፉት ። ወንድሜንም ከልብ አመሰግናለሁ ።ተባረክ!!!

  • @GHO100
    @GHO100 Год назад

    ፓስተር በቀለ ወ/ኪዳን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ::

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Год назад +2

    ጋሽ በቄ ኑርልን እንወድሀልን

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የተረጋጋ ጥያቂና መልሰ ተባረኩ።

  • @tigisttadesse3823
    @tigisttadesse3823 7 месяцев назад

    Wow Amazing thank you 😊

  • @Medehe
    @Medehe Месяц назад

    tbarek👏👏👏👏👏👏

  • @ሬማኦፍሻልቲዪብ
    @ሬማኦፍሻልቲዪብ Год назад +5

    ጋሽ በቄ አንተ የቤተ ክርስቲያን ስጦታ ነህ እንወድሀለን ♥

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад

    ትክክል ከኖሩም ልክ አይደሉም❤❤❤❤

  • @tesfubati3373
    @tesfubati3373 Год назад

    Gash beke lord bless your times for all your explanations have given plainly!

  • @completeinc6550
    @completeinc6550 Год назад +2

    እኔ ፓለቲከኛ አይደለሁም ብሎ ጀምሮ ፓለቲካዊ ስርና መሠረት ያለዉን እና ለብዙዎች እልቂት ምክንያት ሊሆን የሚችልን ጦርነት ፍትሃዊ ነዉ ብሎ መደምደም is a wrong and dangerous conclusion .
    ባይሆን የእግዚአብሔር ሰዉ ነኝ ተብሎ በእግዚአብሔር ቃል መሠረት የተደረሰበት ድምዳሜ it makes sense.
    There is a crystal clear diffrence between a man of God and political man.

    • @tigisttadesse3823
      @tigisttadesse3823 7 месяцев назад

      It was clear idea for me am not a politics but I know wrong and right according to the bible so I am agree with Pastor Bekele

  • @zenabuawoldemariam
    @zenabuawoldemariam Год назад

    Yezer hasaboch yemilewin res wedejewalehu. Gash Beke girun astemari neh. Astemir.. Keep on keeping on. One day at a time and the best is yet to come.

  • @لينامحمد-ك4ف
    @لينامحمد-ك4ف Год назад

    ትግራይ❤❤ጌታ ያስባቸዉ እጂ ለክርስትና ልባቸዉ ደዳናነዉ 😢😢😢ጌታ ያስባቸዉ ለወጌል ለባቸዉ ዝግነዉ😢

    • @HanaMekonen-zk1dj
      @HanaMekonen-zk1dj 10 месяцев назад

      When did you go to tigray and try to preach the gospel?

  • @mikrecheru2743
    @mikrecheru2743 Год назад

    እውነት ተናገርክ ከርሶ ያሏቸው ይሻላሉ።

  • @tesjij8484
    @tesjij8484 Год назад +1

    ጋሽ በቄ አንተ እኮ ትለያለህ አሁንም ረጅም እድሜ ከጤነት ጋር ገለፃህ በሙሉ ትክክል ነው

    • @lhaile1499
      @lhaile1499 Год назад

      አረመኔሸንፍላ

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 Год назад +1

      @@lhaile1499 በጥጋብ ያተረፍሺው ያው ከተረፍሽ በክራንች መፏቀቅ ጥጋብ ሲለመን ሲዘከር መሬት እየደበደበጦር አምጪ አሁን ልመና አንቺ ስታጋግዪ ደግሞ ይቅርታ ትላሉችቭቀላል

  • @Selam_AwitH
    @Selam_AwitH Год назад +2

    ጥሩ ቆይታ ነው ዘሪሁን ተባረክ። ያው ፓስተር በቄ መረዳታቸውን ተናግረዋል። በጣም ብዙ የሚያውቁ ሰው ስለሆኑ ያለ እውቀት ነው የሚናገሩት ብዬ ማለፍ አልችልም። ሆኖም መንግስትን የተቀበሉበት ፍፁም መቀበል እና መንግስት ያለውን ማመናቸው ጦርነቱ ፍትሃዊ ነው እንዲሉ አድርጓቸዋል። እሄ ደግሞ የብዙ ክርስትያኖች አመለካከት ነው። የሚያሳዝነው ግን የኤርትራን ጦር ሳይቀር አስገብቶ ህዝባችንን ስለጨፈጨፈው መንግስት ፀጥ ረጭ ማለታቸው ነው። መፅሃፍ ቅዱስ ለመንግስት እንድንገዛ እንደሚያዝ ሁሉ፣ ሲያጠፋ እንድንገስፀውም ያዘናል። ለዛ ነው የብሉይ ኪዳን ነብያት ነገስታትን ይገስፁ የነበሩት። ንጉስ ዳዊትምን ነብዩ በግል ገስፆታል። ዮሃንስም የታሰረው ንጉስን ስለገሰፀ ነው። ለማንኛውም አሁንም በድጋሚ ጋሽ በቄ ቆም ብሎ ነገሩን እንዲያጣራ እና እራሱን እንዲያይ እመክረዋለሁ። ጋሽ በቄ በጣም የምወደው ሰው ስለሆነ (ታላቄም፣ አገልጋይም ስለሆነ)፣ በእርሱ ላይ ክፉ ቃልን መናገር አልፈልግም። አይገባምም። ተባረክ ❤

    • @abiybelay8500
      @abiybelay8500 Год назад +1

      እንዴት እንሚቀበዘበዝ አታይውም ወዶ አደለም የትግራይ ህዝብ ላ ያለው ጥላቻ ነው ።

    • @tesjij8484
      @tesjij8484 Год назад

      እንዲያ ታዲያ የማንም ሽፍታና ዱርዬ እንግደላችሁ እናጥፋችሁ ብሎ ድሀውን ወታደር ከጀርባው ሲያርድ ሙንግስት አትከላክል ማለት ነው የስረቁት ገንዘብና ያጠራቀሙት መሳሪያ ልባቸውን አሳብጦ መሬት እየደበደቡ ኢትዮጵያ እናፈርሳለን ብለው ጀምረው የተነሱትን መከላከል ከፍትህም በላይአሁንም የዛ ስሜት ያላቸውን እስከመጨረሻው ዱቄት ማድረግ ፍታሀዊነት ነው ጭራሽ መንግስትን እንደ ደካማ እንደፈሪ ሲለምን ሽማግሌ ቢልክ ጥጋብ አፍንጫቸው ደርሶ ርንዲህ ሉሚተነፍሱ ፍታዊና ህግ ማስከበር ይባላል

  • @honeyukbayonnes9017
    @honeyukbayonnes9017 Год назад

    Yehe sewiye betami yekosheshe sew new. Wegeli liseniki morali yelewom .

  • @bety2338
    @bety2338 Год назад +2

    Gash Beke, you are such a blessing to the body of Christ❤. Your honesty and integrity are shining examples of what it means to live by the teachings of the Bible. I appreciate your commitment to speaking the truth, even when it may not be easy. May God bless you abundantly.

  • @dr.kelemabebe3105
    @dr.kelemabebe3105 Год назад

    ወጠጤነትህ ጉልህ ሆኖ የሚታይ መሆኑ ቻናልህን ሰብስክራይበር አሰጣው እንጂ ፕሮግራመ በጣም ቆንጆ ነው፡፡ እኚህን ዕድሜ እና ክብር ጠገብ ሽማግሌ ደግሞም ፓስተር የሆኑ የሃይማኖት አባት በነጠላ አንተ ትላቸዋለህ? ካህን አንተ አይባልም፡፡ ቅሌህን ዋጠው፡፡ እግዚአብሔር ይገስጽህ፡፡

  • @abrhamalemayehu2280
    @abrhamalemayehu2280 Год назад +3

    ዘርሽ እንደስምህ ባለ ብዙ ዘር ነህ ለምልም ብዛ ጨምር

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Год назад

    ቄስ በሊና የማንንም ምስጋና አይቀበሉም እግዚአብሔር በሚያውቀው አመለጡ ❤

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Год назад

    😊

  • @tilahuntesfaye2506
    @tilahuntesfaye2506 Год назад

    82?! You liik as young as ever.

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Год назад

    ከምገድል ብሞት ይሻለኛል ከጌታ እየሱስ የተማርኩት ይህን ነው እርሶ ደመኛ ኖት ደብተራ ኖት።

    • @NebiyouTesfaye-w8p
      @NebiyouTesfaye-w8p Год назад

      መፅሀፍ ቅዱስን በደንብ አጥና አማሌቅን እንዲደመስስ ንጉስ ሳኦልን ሲልከው ባለመታዘዙ ነው እግዚአብሔር የተቆጣው ብሉይ ኪዳን ላይ ጌታ ብዙ ቦታ ራሱ ጦርነት ያዛል ሚስጥር የዚህ አለም ነገር

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Год назад

      @@NebiyouTesfaye-w8p ውሸታም ደም የጠማህ የዲያብሎስ ቅጥረኛ አትሁን ገልብጠህ አንብበህ ሰውን ከእግዚአብሔር ማጋጨትህ ዋጋ ያስከፍልሃል ሰው በሰራው እንደ ድያብሎስ ይፈረድበታል ምህረት እንዲያገኝ ንስሃ ካልገባ እግዚአብሔር ዳኛ እንጂ ጨካኝ አይደለም። የሰው ጭከና መልሶ ራሱን ይጎዳል ቃሉ ግልጽ ነው አትወንጅል።

  • @Lol-qs3ko
    @Lol-qs3ko Год назад

    እ/ሄር በሚጠፋ አንድ ነብስ ግድ ይለዋል የሚለው ቃል የት አድርገህወ ነው እውነት አንተ ከክርስቶስ ወገን ነህ ለኔ ግልጽ ነው ረፈደብህ አሁንም መድረክ ትወጣ ይሆናል ከወጣህ ስህተቱ ያንተ አይደለም ካጠገብህ ያሉት እንጂ

    • @Atsaminilike
      @Atsaminilike Год назад

      Ena Penta balehoneme metsehafulayeko 1:13 baleseletanunemikaweme fetarine yekawemale....kifuadiragiwene yemibekele ye fetari agelegaynewe aylem??lol_qs3ko??

  • @Urgessa-k5u
    @Urgessa-k5u Год назад +1

    Bizu mawaurat tirue aydelem

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Год назад

    ጃንደረባ ከሆኑ ኮራ ቢሉ አይሻልም ከሚቀበጣጥሩ!!!😢

  • @adisloza1133
    @adisloza1133 Год назад

    Yikirta malet afiresh new adel shebaw

  • @Atsaminilike
    @Atsaminilike Год назад

    እሚደንቀኝ የከሰሩ ፖለቲከኞች እማይገቡበትና እማያቁትን እማይዘባርቁትየለም ምክንያቱ ላያንሰራሩከስረዋላ :-የሙስሊሙ ውይይትላይ ሙስሊምመስለው:- የኦርቶዶክሱላይ ኦርቶዶክስመስለው:- የጴንጤውምላይ••እስኪ እኝን እሚያህሉ ንግግራቸው እሚደንቅንሰው አክብረው መስማትእንኳን እማይችሉ ምንይባላሉ??እንኳንከስረውሞቱከማለትውጭ

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 Год назад +1

    አይ በቄ ጦርነት ፍትሃዊ ነው ይባላል እግዚአብሔር ነፍስህን ይማረው ጦርነቱን የሚያቆም አንድ ጻድቅ ሰው ጠፋ!? ጴንጤ በህዝብ ላይ በበቀል ተነሣ አይ! አምላኬ እባክህ ቶሎ ና። በቄ ከሞትክ ቆይተሃል ግን እግዚአብሔር እድሜ የቀጠለልህ ጦርነት ፍትህ ነው ግብረ ሰዶም ፍትህ ነው እግዚአብሔር ያመጣው ነው እንድትል አይደለም ዘመኑ የእኛ ነው በማለት መበቀል ጥሩ አይደለም በንስሃ ተመለስ በሀገራችን ሽማግሌ ጠፋ። ሲያረጁ አይበጁ። መቸም ቀባጠርክ። ጌታ እስኪመጣ በማንም አትፍረዱ።

  • @asmeromwgeorge1750
    @asmeromwgeorge1750 Год назад +2

    አቶ በቀለ ማመካኘቱን ትተህ ንስሃ ብትገባ አይሻልህም?!!

    • @duressotesso3082
      @duressotesso3082 Год назад

      አድስ ክርስትያን ነበር ወይንስ ልጅ ነበረ ምን አግኝቶ ነው ንሰሃ የሚገባው ስንት ዘመን ቃሉን ስያስተምር የኖረ ሰው አምኖበት እኮ ነው የተናገረው
      ሌሎችንም እግዛብሄር እያጋለታቸው ነው ይልቁን እነሱ የሚያስተምሩበት ቦታ አለመካፈል ነው ሌላውንም ስለሚያሳስቱ

  • @King-tm9yu
    @King-tm9yu Год назад +1

    በተሰጠው ግዜ ያልሞተ ሰው ቀሪ ህይወቱ ለጥፋት ነው!!! እንቅልፍ ነስቶህ ሞትህን በመመኘት ሌሊቱን ሙሉ እንደምትገላበጥ ልብህ ያውቀዋል። በስጋ ቢሞቱም ነፍሳቸው ግን ታሳድድሃለች!!!

    • @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ
      @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ Год назад

      ደፋሮች ናችሁ ገና ጉዳችሁ ለትውልድ ይተላለፋል። ለምድራችን ካንሰር ናችሁ ለምን ተወራብን ነው? ታዲያ ሁሉንም ትታችሁ ዝም ብትሉ መልካም ነበረ ለነገሩ የብዙ ንጹሐን ደም ባለዳ ናችሁ።

    • @fetsumkidanne9679
      @fetsumkidanne9679 Год назад

      ለእግዚአብሔር መተው ይሻላል " two wrong doesn't make right " እንደሚሉት እውነት ድምጽ አላት ውድ😢

  • @abrahamhaftu1931
    @abrahamhaftu1931 Год назад

    ACCORDING THE PASTOR CHRISTIANS ARE EXPECTED TO ATTAIN AND FACILITATE IN ANY ACTIVITIES, BUT WHEN WE READ A BIBLE AND HAD IT BEEN CHRIST IN THIS WORLD WHAT WILL BE HIS DECISION? WILL HE JUSTIFY WAR OR WORK AGAINST IT THAT IS WORK FOR PEACE . FOR SURE HE PREACH PEACE AND SAVE LIFE. WAR IS always A TOOL OF DEVIL NOT CHRISTENS.

  • @JeremiaBogale
    @JeremiaBogale Год назад

    What did he say wrong? He didn't say nothing against God's word. Try to see the contexts of his preaching or whatever he said. One thing that i see here is that we don't explore the truth and the truth to speak or explain we need to have understanding,knowledge,sincerity,honesty and boldness. Gashe Beke has built up in his life with christ these personality. All that has been said by him is ,,,may be more than most of us can comprehend and that doesn't mean he is wrong. He did give also biblical insights so that we can differentiate, understand. Its all about sovereignty of a country. Of course its a heart breaking , greatest loss as he also said it for all of us . Of course no one profits from war ,no body is a winner but his point of responsible speech or explanation even for what he's said doesn't make him deserve such bad and cheap comments. May God bless us all and our country .

  • @tamratmocuriaa8609
    @tamratmocuriaa8609 Год назад +1

    ፓስተር በቀለ ለምናገሩት ዉሸት በግለ እደ አማኝ አዝኛለሁ ጀሬናል ታዬ እዝያም አልነበሩም አልፀለዩም እኝ ዉሸሸታም ፓስተር በሰዉም በእግዝሔበርም ፍት ተጠያቅ ናቸዉ ይመስለኛል ይላሉ በመሰላቸዉ በሰዉ ሕይወት ስምፈርዱ አሳፊር ናቸዉ ጠያቅዉ ጋዜጠኛ ሰም እጂ ጠያቅ አይደለም ሞያዉን አልተወጣም ሰላም ለአገራችን ለሕዝባች መልካም ዓመት

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Год назад +4

    👉 የዚህ ቪዲዮ ዕርዕስ ጋሽ በቀለ ከተናገረው ሀሳብ ጋር ፈጽሞ አይሄድም ይልቁንም ለዩቱብ ሳንቲም መልቀሚያ ግበዓት የተሰነቀረ ዕርዕስ መሆኑ ግልጽ ነው❗ለዩቱብ ሳንቲም ብሎ የጋሽ በቀለን ሀሳብ የሚያጣምም ዕርዕስ ማቅረብ ሀጢያት ብቻ ሳይሆን ወንጀልም ነው ስለዚህ ቢስተካከል አለዚያም ቢነሳ መልካም ነው እላለሁ❗❗

    • @duressotesso3082
      @duressotesso3082 Год назад

      You tube የሚሰራው የሰው ነፍስ አይደለም የሰው ክስ አይነካም ፓስተሩ ግን ክርስቶስ በሞተላቸው ሕዝብ ላይ ነው ጦርነትን የደገፉት ሃትያተኛው ይለይ እንጅ

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 Год назад +3

    ልባቸው የተለበጠ መቃብር ነው አፋቸው ማር ውሰጣቸው ኻኻኻኻኻኻ ነው

    • @tsilatnegash9448
      @tsilatnegash9448 Год назад

      ምን ማለት ነው?

    • @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ
      @እውነትያሸንፋል-ቀ9ፈ Год назад

      የሰራነው ጭካኔ በሰይፍ በጥይት በሲኖ ወንድሞቻችንን የጨፈጨፍንበት ሙያችን አይነሳ ነው? ወይስ የመርዙ ጉዳይ? ይህ የእግዚአብሔር ሰው ጉዳችሁን አልዘረዘረውም ጊዜ ስለማይበቃ ማለት ነው። አይዞህ እሚበቀልህ የለም የዘረፍከውን የሚነጥቅህም የለም የሚፈርድብህ ጌታ ግን አለ።

    • @Atsaminilike
      @Atsaminilike Год назад

      Ihaile le you tube bekashi??semeshine keyereshi??

  • @honeyukbayonnes9017
    @honeyukbayonnes9017 Год назад

    Wegeli lisebik morali yelewom.afu koshsha new.

  • @DavidHaile-su8bq
    @DavidHaile-su8bq Год назад +1

    እግዚያብሄር ምህረት ያድርግልህ።እንደ አንድ ክርስቲያን ከቻልክ ይሄንን ሰይጣን ሀሳቡን ማስቀየር ካልሆነ የቤተ ክርስቲያንን አቌም ሰዉን ማጥፋት ማፈናቀል ብዙ እናቶች በትግራይ ልጅ አልባ ሲሆኑ ያ አሁን በአማራ ሲደገም መገዘት ስለዚ መከራን መቀበል ነበረብህ ።ዝም ብለህ በዚህ እድሜ አትቀባጥር ያሳዝናል ክርስትና

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Год назад +1

      አንተ አሳዳጊ የበደለህ ባለጌ❗ ለመሆኑ ይሄንን የከበረ የእግዚአብሔር ሰው ለመናገር አንተ ማነህ? Who Do You Think You Are? አንተ - ከዓባትህ ከዲያብሎስ ነህ❗ የእፉኝት ልጅ❗

    • @Atsaminilike
      @Atsaminilike Год назад

      E/r seteye yesemawe meselegn??kawekeshiwe metsafachune Rome 13:1_7 Anebebi David( )

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 Год назад

    አረመኔ ጭንብሉ ሲቀለጥ የበሰበሰ መቃብር የአፉ ኽርፋት ግማት 👺👺 የትግራይ ንጹሀን ደም ትየጠየቃለህ🥶🥶🥶

  • @rahelwoldu1305
    @rahelwoldu1305 Год назад +1

    He sick he need help እናም ምንድነው እንዲህ የማያወራጭ 🤮🤮

  • @TomM-ex9jc
    @TomM-ex9jc Год назад

    ለገዳይ

  • @coffeepulseexportingco.5207
    @coffeepulseexportingco.5207 Год назад +1

    ውርደተኛ ሽማግሌ ! ቢሞት ይሻለው ነበር ።እድሜው የረዘመው ለጉድ ሊይድርገው ስለፈለገ ነው።

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 Год назад

    የበሻሻው አመድ አሸኸር አሸቃባየጭ ለጌታው የማይሆን ተኹላ 🐺🐺🐺🐺🐺🐺🐺🐺

    • @Atsaminilike
      @Atsaminilike Год назад

      Ihaile le you tub bekashi??semeshine keyereshi??

  • @bahreh.7807
    @bahreh.7807 Год назад +3

    ፓስተር ❓ please read st. Augustine '"Just War Doctrine ". በዚኽ ዕድሜ አፍህ ላይ የመጣልህ መትፋት ወራዳነት ነው ።

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Год назад +1

      አይባልም❗

    • @Atsaminilike
      @Atsaminilike Год назад

      Banchime afe engine miyahelu sewe yekezenebachewal??bahreh??

  • @HanaMekonen-zk1dj
    @HanaMekonen-zk1dj 10 месяцев назад

    I feel sorry for this so called pastor, how its possible to justify lose of souls quoting the Bible.
    Jesus leaves his Glory for each soul to save them, but you saied there death is Fair because it can be justify. I feel sorry may the mercy of God be with you.

  • @asmeromwgeorge1750
    @asmeromwgeorge1750 Год назад

    አቶ በቀለ ወደ አዲስ ኪዳን ተመለስ። ካፈርኩ አይመልሰኝ አትበል። በዚህ ቋንቋህ ውስጥህ የሚናገረው ወገንተኝነት አመጸኝነት ፈራጅነት ሞልቶታል።
    ልጁን እንዲመስሉ አስቀድሞ ወስኗልና የሚለው በመልክ ይመስሃልን?
    ምነው ታድያ እየሱስ ቅኝ ገዥዎች የሆኑት ሮማውያንን ላይ እንዳንተ ታገስናችሁ እንደሞኝም ተቆጠርን አላለምሳ?!
    እባክህ አሁን ላይ በንጹሃን ላይ በደረሰው አዝኛለሁ ያልከው ያኔ እንደሚሞቱ ሳይገባህ ነበር ማለት ነው የጥፋት አዋጅ በእግዚአብሄር ቃል መሰበኪያ ስፍራ ቦታው ባልሆነ ባንተ በማይመለከተው የጦር ነጋሪት ለዚያውም እራስህን እንዳገር መሪ በማድረግ እየተውረገረግክ የተናገርከው ለእግዚአብሔርም ንቀትህን ያሳያል።
    በዚያን ጊዜ መድፍ ተኳሹን ማዘዝ ማዘዝ ብትችል ባስተኮስከው ነበርና ከደም ንጹህ አይደለህምና የሚበጅህ በመድረክ ላይ ጥፋትን እንዳወጅክ እንዳንተም መድረኩን የማያከብሩ እግዚአብሔርንም የማይፈሩ ፍላጎታቸውን ለዚያውም ወገንተኝነታቸውን የሚገልጹበት አድርገኸዋልና በዚያው መድረክ ላይ ንስሃ ብትገባ ይበጅሃል።
    በአማራ ክልል ባለው ጦርነት በውይይት እንዲፈታና የሰው ሞት እንዲቆም ሽበታችሁ ለሽምግልና ቢያነቃቃችሁ ጥሩ ነበር ግን አላደረጋችሁም። ሙሉ ወንጌሎች በኢትዮኤርትራ ጦርነት ያዋጣችሁት ስልሳ ሺ ብር የትኛውን መሳርያ እንደተገዛበት ባላውቅም የገደላቸው ሰዎች እንዳሉ ግን እርግጠኛ ነኝ። ስለዚህ ቤተክርስቲያንን የጦርነት አድማቂ በማድረግ ምድር አፏን ከፍታ ከጠጣችው ደም ውስጥ በእናንተ ውሳኔ የተሸኙ ምስኪኖች ነፍሳት ጩኸት እናንተንም ይከሳል።
    ለመሆኑ የሚያስታርቁ ብጽአን ናቸው የሚለውን የእየሱስን የማስታረቅ ቃል ወዴት ወሽቀህ ነው ከብሉይ ኪዳን ውስጥ የጦር አዋጅ መዘህ የክርስቶስን ቃል እንዳሸነፍክ የመሰለህና የተጽናናህበት። ታዲያ አንዱ ነቢይ አንገት በሰይፍ ቢቆርጥና ወገንህ ቢሆን ከብሉይ ኪዳን አንገት የቆረጡ የእግዚአብሔር ሰዎችን ጠቅሰህ ደግ አደረገ ልትል ነው ማለት ነው??? እባክህ በመጮህህ ብዛት ፈውስ የለምና እየሱስን ለመምሰል ንስሃ ግባ። መጥምቅ ዮሐንስ ገዢውን ልክ አይደለም ማለቱ ስህተት ነበር ማለትህ ነው። በሰይፍም መገደሉ ልክ ነበር ማለትህ ነው።
    ጥቅስ እንደጠቀስክለትና እንደተናገርክለት መንግስቱ ኃይለማርያም እግዚአብሔር የለም የሚል ሌላ የሶሻሊዝም ወንጌል ለመስበክ ይሆን እግዚአብሔር የሾመው?!!!
    እባክህ ልክ ያልሆነውን አካሄድህን በሚስቱ አመካኝቶ ከስህተቱ ለመደበቅ እንደሞከረው እንደአባትህ አዳም አትራመድበት በመድረኩ ላይ ንስሃ ግባ።
    ኤሊ የሞተው በሃጢያቱ ሳይሆን ልጆቹ ለሄዱበት ለዚያውም በቤተመቅደስም ጭምር ጠማማ መንገድ የሚገባውን ተገቢ ተግሳጽ በጊዜው ስላልገሰጸ ነው። አንተ ግን የእግዚአብሄር ቃል መድረክን በፊታውራሪነት የጦር ድጋፍ መግለጫ በማድረግህ ትውልዱን ስድ እንዲሄድ አድርገሃል።
    ለመሆኑ ትላንትና እንደዚያ ማለትህ መንግስት እንደቃሉ ስዩመ እግዚአብሔር ነውና ደግ አደረገ ብለኸናልና እንደቃሉ ባይ ከሆንክና የደበቅከው የጥላቻና የወገንተኝነት ሃጢያት ከሌለብህ አሁንም በአማራ ክልል ጦርነት መደረጉ ልክ ነው ብለህ በዚያው መድረክ ንገረን።?????
    ብዙ መናገር የእግዚአብሔር አያሰኝም የውስጥ ንጽህና እንጂ።
    ሙታን ያስነሳው እውር ያበራው አጋንንት ያወጣው ይሁዳ በውስጡ በተደበቀው አመጹ ፍጻሜው ሆነ። እናስ አንተስ እንደውስጥህ ማን ነህ???
    የገደሉ ያስገደሉ እንዲገደሉ የደገፉም የፈሰሰው ደም እጃቸው ላይ ይታያልና።
    ጥሩ መካሪ ሰላም አብሳሪ ብትሆኑ ጦርነት ባልሆነ ነበር አኪቶፌል ሆናችሁ በእግዚአብሔር ስም ገፋፍታችሁ እንደሆነስ ማን ያውቃል? እኛ አናውቅም እናንተ ታውቃላችሁ እግዚአብሔርም ያውቃል።
    የምስኪኖች ደም ይጮሃል የሚያውቀው እግዚአብሔር ይሰማል ይመልሳልም።
    የሞተውን አትመልሱትም ለራሳችሁ ስትሉ ከልባችሁ ንስሃ ግቡ።
    ቢያንስ የቃየንን ያህል ደንገጥ በሉ የተሸከማችሁትን ክብደቱን አስቡ።

    • @mordecai4675
      @mordecai4675 Год назад +1

      አይባልም❗

    • @asmeromwgeorge1750
      @asmeromwgeorge1750 Год назад

      ​@@mordecai4675በእግዚአብሔር ጉባኤ መድረክ ላይ የሞት አዋጅ በህዝቦች ላይ ሲያውጅ ምነው ያኔ አይባልም ባልክ።

    • @JeremiaBogale
      @JeremiaBogale Год назад

      You guys didn't understand him thats why y r writting Nonsens.

    • @tea4298
      @tea4298 Год назад

      Ye sewe telacha yelacheweme

  • @lhaile1499
    @lhaile1499 Год назад

    አረመኔ ኻድሬዎች የበግ ልብሰ የለበሰ ተኹላ በነዚህ የትጌራይ ንጹሀን የጨረሱ የነሱ ደም በጌታ ፊት ይጮሀል

    • @Atsaminilike
      @Atsaminilike Год назад

      Sila Ametsagnochi,Sila,yehudawechi aychoheme Sela abelochi bicha engi.Rome 13:1-7

  • @tigitigi8399
    @tigitigi8399 Год назад +1

    ጌታ እኮ የስንቱን ጭብል አወለቀ 🙉 ሲጀመር የአማኝ መመሪያ መ.ቅዱስ እንጂ አቶ እከሌና ጀነራሌ ወይ ጴንጤ አይደለም‼️ ሰውየው ገዳይ ነው ‼️

  • @fetsumkidanne9679
    @fetsumkidanne9679 Год назад

    ውሸት............

  • @tadeledesta3943
    @tadeledesta3943 Год назад

    What you sow what you reap.Hypocrytism is a spiritual sickness. Your analysis nosuated me. Sorry brother, I decided not to listen you anymore.

  • @abiybelay8500
    @abiybelay8500 Год назад

    በቀለ
    የጦርነት ጎሳሚ ለመሆን ይህ ሁሉ ንባብ?
    ልያውም ቅዱሱን መፅሐፍ?