ዝናብ የመንፈስ ዝናብ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024
  • ግሎሪ ዞን የዝማሬ አገልግሎት
    New Ethiopian Gospel Song‪@christiantube2926‬

Комментарии • 7

  • @solomonbekele5035
    @solomonbekele5035 3 года назад +1

    amen yewred ymenfesu zenab !!! bless u all

  • @abenezerlumba5082
    @abenezerlumba5082 3 года назад +1

    Glory zone ❤❤❤🖐🖐🖐👏👏👏👏

  • @tigistdesalegne2313
    @tigistdesalegne2313 Год назад

    amen amen amen dinik mezmur tebareku glory zone

  • @tsionhaile4415
    @tsionhaile4415 3 года назад

    amen Elelelelelel

  • @edenalemayehu1003
    @edenalemayehu1003 3 года назад

    Amennn

  • @elzabetkebede2779
    @elzabetkebede2779 3 года назад

    Amen amen ...bless you 😍❤❤

  • @LovedbyGod4ever
    @LovedbyGod4ever 2 месяца назад

    ባዶ መረት ሊያበቅል ሊያፈራ
    ዉሀ እንዲፈልግ ስርን እንድያወጣ
    እንዱሁ በልብ የመንፈስ አዝመራ
    ቃልህ ስዘራበት አብዝቶ አንዲያፈራ
    ዝናብ የመንፈስ ዝናብ
    ይዝነብ የመንፈስ ዝናብ
    በድረቀች ምድር በፀሐዩ ንዳድ
    የሃሩሩ ንፋስ መጥቶ ሲነፍስባት
    በዚያ እንዳለች ተክል ቅጠሏ ረግፎባት
    ዛረም ለከሳች ነፍስ መገኘትህ ናፍቋት
    ዝናብ የመንፈስ ዝናብ
    ይዝነብ የመንፈስ ዝናብ
    በሰማዩ ጠል እየተጎበኘ
    ጅረት ወንዝ ይሆናል ዉሃን እያገኘ
    ምንጮችም አይደርቁም ልምላሜ አለ
    እንዲህ ያለ ህይዎት ዛረም ለይተመኘ