- Видео 176
- Просмотров 89 311
We belong to Christ- ንሕነ ዘክርስቶስ
США
Добавлен 2 дек 2022
በዚህ ቻናል ነገረ ሃይማኖትን በሰፊው እንማማርበታለን። ቻናሉ ህዳር ፳፰ ቀን ፳፻፲፭ ዓ. ም ተከፈተ። ©መምህር በትረማርያም አበባው
መጽሐፈ ኢዮብ ከምዕራፍ 36 እስከ ምዕራፍ 42
💜 መጽሐፈ ኢዮብ ክፍል 8 💜
💜ምዕራፍ ፴፮፡-
-በጥበብ ብርቱና ኃያል የሆነ እግዚአብሔር እንደሆነ
-እግዚአብሔር ፍርድን ለጻድቃን እንደማያዘገይ
-የእግዚአብሔር የዘመኑ ቁጥር እንደማይመረመር
💜ምዕራፍ ፴፯፡-
-እግዚአብሔር ለፍጥረታት በየጊዜው ምግባቸውን እንደሚያዘጋጅ
💜ምዕራፍ ፴፰፡-
-እግዚአብሔር በደመናና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ ሆኖ ኢዮብን እንዳናገረው
💜ምዕራፍ ፴፱፡-
-እግዚአብሔር ብዙ ነገሮችን እየጠቀሰ ኢዮብን እንደገሠጸው
💜ምዕራፍ ፵፡-
-ኢዮብ ከአንተ ጋር መናገር አይቻለኝም ብሎ ዝም ብሎ እግዚአብሔርን ይሰማ እንደነበር
💜ምዕራፍ ፵፩፡-
-እግዚአብሔርን ተከራክሮ በሕይወት የሚኖር እንደሌለ
💜ምዕራፍ ፵፪፡-
-ኢዮብ እኔ አፈርና አመድ እንደሆንኩ አውቃለሁ ማለቱ
-እግዚአብሔር ሦስቱን የኢዮብ ወዳጆች ሰባት ወይፈኖችንና ሰባት በጎችን ይዛችሁ ወደ ባሪያዬ ወደ ኢዮብ ሂዱ እርሱ የሚቃጠል መሥዋዕትን ያሳርግላችሁ ኢዮብም ስለ እናንተ ይጸልይ እኔም ፊቱን እቀበላለሁ ስለ እርሱ ባይሆን ባጠፋኋችሁ ነበር እንዳላቸው
-ኢዮብ እንደዳነና እግዚአብሔርም ከፊተኛው ይልቅ የኋላውን እንደባረከለት
💜💜💜የዕለቱ ጥያቄዎች💜💜💜
፩. ስለ ልዑል እግዚአብሔር ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. የዘመኑ ቁጥር አይመረመርም
ለ. ለእን...
💜ምዕራፍ ፴፮፡-
-በጥበብ ብርቱና ኃያል የሆነ እግዚአብሔር እንደሆነ
-እግዚአብሔር ፍርድን ለጻድቃን እንደማያዘገይ
-የእግዚአብሔር የዘመኑ ቁጥር እንደማይመረመር
💜ምዕራፍ ፴፯፡-
-እግዚአብሔር ለፍጥረታት በየጊዜው ምግባቸውን እንደሚያዘጋጅ
💜ምዕራፍ ፴፰፡-
-እግዚአብሔር በደመናና በዐውሎ ነፋስ ውስጥ ሆኖ ኢዮብን እንዳናገረው
💜ምዕራፍ ፴፱፡-
-እግዚአብሔር ብዙ ነገሮችን እየጠቀሰ ኢዮብን እንደገሠጸው
💜ምዕራፍ ፵፡-
-ኢዮብ ከአንተ ጋር መናገር አይቻለኝም ብሎ ዝም ብሎ እግዚአብሔርን ይሰማ እንደነበር
💜ምዕራፍ ፵፩፡-
-እግዚአብሔርን ተከራክሮ በሕይወት የሚኖር እንደሌለ
💜ምዕራፍ ፵፪፡-
-ኢዮብ እኔ አፈርና አመድ እንደሆንኩ አውቃለሁ ማለቱ
-እግዚአብሔር ሦስቱን የኢዮብ ወዳጆች ሰባት ወይፈኖችንና ሰባት በጎችን ይዛችሁ ወደ ባሪያዬ ወደ ኢዮብ ሂዱ እርሱ የሚቃጠል መሥዋዕትን ያሳርግላችሁ ኢዮብም ስለ እናንተ ይጸልይ እኔም ፊቱን እቀበላለሁ ስለ እርሱ ባይሆን ባጠፋኋችሁ ነበር እንዳላቸው
-ኢዮብ እንደዳነና እግዚአብሔርም ከፊተኛው ይልቅ የኋላውን እንደባረከለት
💜💜💜የዕለቱ ጥያቄዎች💜💜💜
፩. ስለ ልዑል እግዚአብሔር ትክክል ያልሆነው የቱ ነው?
ሀ. የዘመኑ ቁጥር አይመረመርም
ለ. ለእን...
Просмотров: 4
Видео
መጽሐፈ ኢዮብ ከምዕራፍ 31 እስከ ምዕራፍ 35
Просмотров 3713 часов назад
✝️ መጽሐፈ ኢዮብ ክፍል 7 ✝️ ✝️ምዕራፍ ፴፩፡- -ኢዮብ እግዚአብሔር ቅንነቴን ያውቃል ማለቱ ✝️ምዕራፍ ፴፪፡- -ኢዮብ በሦስቱ ወዳጆቹ ፊት ራሱን ጻድቅ አድርጎ ነበርና ሦስቱ ወዳጆቹ ከመናገር ዝም እንዳሉ -ከአውስጢድ ሀገር የቡዛዊው የባርክኤል ልጅ ኤሊዩስ ኢዮብንም ሦስቱን የኢዮብ ወዳጆችንም እንደተቆጣ ✝️ምዕራፍ ፴፫፡- -ኤሊዩስ የእግዚአብሔር መንፈስ ፈጠረኝ ሁሉንም የሚችል የአምላክ እስትንፋስ ያስተምረኛል እንዳለ ✝️ምዕራፍ ፴፬፡- -ጆሮ ቃልን ጉረሮ ምግብን እንደሚለይ መገለጹ -በመከከላችን ምን እንደሚሻል እንወቅ መባሉ -እግዚአብሔር ሁሉን እንደሚያይ መነገሩ ✝️ምዕራፍ ፴፭፡- -ኢዮብ ራሱን በማጽደቁ ኤልዩስ እንደ...
መጽሐፈ ኢዮብ ከምዕራፍ 26 እስከ ምዕራፍ 30
Просмотров 462 часа назад
🧡 መጽሐፈ ኢዮብ ክፍል 6 🧡 🧡ምዕራፍ ፳፮፡- -ኢዮብ ስለ እግዚአብሔር ታላቅነት መናገሩ 🧡ምዕራፍ ፳፯፡- -ኢዮብ አንደበቴ ዐመፅን አይናገርም እንዳለ -በእግዚአብሔር የማያምን እንደማይድን 🧡ምዕራፍ ፳፰፡- -ብር የሚወጣበት ቦታ እንዳለ መነገሩ -ብረት ከመሬት ውስጥ እንደሚወጣ መነገሩ 🧡ምዕራፍ ፳፱፡- -ኢዮብ ያደረገውን መልካም ሥራ መዘርዘሩ 🧡ምዕራፍ ፴፡- -ኢዮብ መከራውን እያሰበ መናገሩ 🧡🧡🧡የዕለቱ ጥያቄ🧡🧡🧡 ፩. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው? ሀ. እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው ለ. ከክፉ መራቅ ማስተዋል ነው ሐ. ሀ እና ለ መ. መልስ የለም
መጽሐፈ ኢዮብ ከምዕራፍ 21 እስከ ምዕራፍ 25
Просмотров 554 часа назад
💛 መጽሐፈ ኢዮብ ክፍል 5 💛 💛ምዕራፍ ፳፩፡- -የኃጥኣን መብራት እንደምትጠፋና መቅሠፍትም እንደምትመጣባቸው 💛ምዕራፍ ፳፪፡- -ማስተዋልንና ዕውቀትን የሚያስተምር እግዚአብሔር እንደሆነ 💛ምዕራፍ ፳፫፡- -ኢዮብ በተገሠጽኩ ጊዜ እግዚአብሔርን አሰብኩት እንዳለ 💛ምዕራፍ ፳፬፡- -የአመንዝራ ዓይን ድንግዝግዝታን እንደሚጠብቅ 💛ምዕራፍ ፳፭፡- -ሰው ፈራሽ በስባሽ እንደሆነ መገለጹ 💛💛💛 የዕለቱ ጥያቄ 💛💛💛 ፩. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው? ሀ. እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ያዋርዳቸዋል ለ. በኃጥኣን መቅሠፍት ትመጣባቸዋለች ሐ. ሀ እና ለ መ. መልስ የለም
መጽሐፈ ኢዮብ ከምዕራፍ 16 እስከ ምዕራፍ 20
Просмотров 767 часов назад
💟 መጽሐፈ ኢዮብ ክፍል 4 💟 💟ምዕራፍ ፲፮፡- -ኢዮብ እኔ ብናገር ቁስሌ አይድንም ዝም ብልም ሕመሜ ይብስብኛል እንዳለ -ኢዮብ ጸሎቴ ወደ እግዚአብሔር ትድረስ እንዳለ 💟ምዕራፍ ፲፯፡- -ኢዮብ ደስታዬን ተማምኛት ነበር ነገር ግን ጠፋችብኝ እንዳለ 💟ምዕራፍ ፲፰፡- -አውኬናዊው በልዳዶስ ኢዮብን መከራው ይገባሃል እንዳለው 💟ምዕራፍ ፲፱፡- -ኢዮብ ዘመዶች አልተረዱኝም የሚያውቁኝም ረሱኝ እንዳለ 💟ምዕራፍ ፳፡- -አሜናዊው ሶፋር ኢዮብን በዕውቀትም ከእኔ አትሻልም እንዳለው 💟💟💟የዕለቱ ጥያቄዎች💟💟💟 ፩. ከሚከተሉት ውስጥ የኢዮብ ንግግር ያልሆነው የትኛው ነው? ሀ. ጌታ ሆይ በክፉ ቁስል መትተኸኛልና እንግዲህ በአንተ አላምንም ለ...
መጽሐፈ ኢዮብ ከምዕራፍ 11 እስከ ምዕራፍ 15
Просмотров 629 часов назад
💗 መጽሐፈ ኢዮብ ክፍል 3 💗 💗ምዕራፍ ፲፩፡- -አሜናዊው ሶፋር ኢዮብን ንግግር አታብዛ፣ በሥራዬ ንጹሕ ነኝ በፊቱም ጻድቅ ነኝ አትበል እንዳለው 💗ምዕራፍ ፲፪፡- -የሕያዋን ሁሉ ነፍስ በእግዚአብሔር እጅ እንደሆነ መነገሩ -በእግዚአብሔር ዘንድ ጥበብና ኃይል ምክርና ማስተዋል እንዳለ 💗ምዕራፍ ፲፫፡- -ኢዮብ ሦስቱን ወዳጆቹን ጥበብ ከእናንተ ጠፍታለች፣ ሽንገላን ትናገራላችሁ እንዳላቸው 💗ምዕራፍ ፲፬፡- -የሰው ልጅ በዚህ ምድር የሚኖረው የሕይወት ዘመኑ ጥቂት እንደሆነ መገለጡ -ሰው ከሞተ በኋላ እንደሚተላ መነገሩ 💗ምዕራፍ ፲፭፡- -ቴማናዊው ኤልፋዝ ኢዮብን ጥቂት ብትበድል ተገረፍክ እንዳለው -የኃጥእ ሰው ዕድሜው በጭንቅ እን...
መጽሐፈ ኢዮብ ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 10
Просмотров 9112 часов назад
💓 መጽሐፈ ኢዮብ ክፍል 2 💓 💓ምዕራፍ ፮፡- -ኢዮብ እግዚአብሔር አልጎበኘኝም አልተመለከተኝም እንዳለ -ኢዮብ ሦስቱን ወዳጆቹን አስተምሩኝ እኔም አዳምጣችኋለሁ የተሳሳትኩትም ካለ አስረዱኝ እንዳላቸው 💓ምዕራፍ ፯፡- -የሰው ሕይወት በምድር ላይ እንደ ጥላ እንደሆነ 💓ምዕራፍ ፰፡- -አውኬናዊው በልዳዶስ ኢዮብን ወደ እግዚአብሔር ገሥግሥ ሁሉንም ወደሚችለው አምላክ ጸልይ እንዳለው -የዝንጉ ሰው ተስፋ እንደምትጠፋ -እግዚአብሔር የዋሁን ሰው እንደማይጥለው 💓ምዕራፍ ፱፡- -እግዚአብሔር ታላቅ፣ ጠቢብ፣ ኃይለኛ እንደሆነ -የኃጥኣን ሞታቸው ክፉ እንደሆነ መነገሩ 💓ምዕራፍ ፲፡- -ኢዮብ እግዚአብሔርን እጆችህ ፈጠሩኝ ሠሩኝም እንዳለ 💓...
መጽሐፈ ኢዮብ ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
Просмотров 10814 часов назад
💞 መጽሐፈ ኢዮብ ክፍል 1 💞 💞ምዕራፍ ፩፡- -ኢዮብ አውስጢድ በሚባል ሀገር ይኖር እንደነበር -ኢዮብ ቅን፣ ንጹሕና ጻድቅ፣ እግዚአብሔርን የሚፈራ፣ ከክፉ ሥራ ሁሉ የራቀ ነበር -ኢዮብ ሰባት ወንዶች ልጆችና ሦስት ሴቶች ልጆች እንዲሁም ብዙ ሀብት እንደነበረው -ኢዮብ ስለ ልጆቹ በቁጥራቸው የኃጢአት መሥዋዕትን ለእግዚአብሔር ያቀርብ እንደነበር -ሰይጣን የኢዮብን ልጆች እንደገደላቸውና ንብረቱንም ሁሉ እንዳጠፋበት 💞ምዕራፍ ፪፡- -ሰይጣን በኢዮብ ላይ ደዌን እንዳመጣበት -የኢዮብ ሚስት ኢዮብን እግዚአብሔርን ስደበውና ሙት እንዳለችው -ኢዮብ መከራ በደረሰበት ጊዜ ሁሉ በእግዚአብሔር ፊት በከንፈሩ እንዳልበደለ -የኢዮብ ወዳጆች ኢ...
ሦስተኛ መቃብያን ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 10
Просмотров 6116 часов назад
💙 ሦስተኛ መጽሐፈ መቃብያን ክፍል 2 💙 💙ምዕራፍ ፮፡- -የምንሞትበትን ቀን ማሰብ እንደሚገባ -እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎችን አጋንንት እንደሚፈሯቸው -ኃጥኣን ዘመናቸው ሳያልፍ ንስሓ መግባት እንደሚገባቸው -ያለ ልክ የጠገበች ሰውነት እግዚአብሔርን እንደማታስብ -ያለ ልክ መብላትና መጠጣት ማመንዘርም እንደ እሪያ መሆን እንደሆነ -በልክ የሚበላ ሰው በእግዚአብሔር መሠረት እንደ አድማስ የጸና እንደሚሆን -እግዚአብሔርን የማይወዱ ሰዎች ቃሉን እንደማይጠብቁና ልቡናቸውም የቀና እንዳልሆነ 💙ምዕራፍ ፯፡- -በእግዚአብሔር የሚያምኑ ሰዎች ፍርሃት እና ድንጋጤ እንደሌለባቸው 💙ምዕራፍ ፰፡- -ኢዮብ በደረሰበት መከራ ልቡን እንዳላሳዘነ ...
ሦስተኛ መቃብያን ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
Просмотров 6619 часов назад
💚 ሦስተኛ መጽሐፈ መቃብያን ክፍል 1 💚 💚ምዕራፍ ፩፡- -ዲያብሎስ ግፈኛና አሳች የፈጣሪውንም መንገድ የሚጻረር እንደሆነ -ዲያብሎስ በገንዘብና በመልከ መልካም ሴቶች ምክንያት ብዙ ሰዎችን እንደሚያሳስት -ዲያብሎስ በሟርተኞች እያደረ ብዙዎችን እንደሚያሳስት -የእግዚአብሔርን ትእዛዝ የማይጠብቁ ሰዎች ከዲያብሎስ ጋር ለዘለዓለም በገሃነም እንደሚኖሩ 💚ምዕራፍ ፪፡- -ሰይጣን ማሳት ያልቻላቸው ሰዎች መንግሥተ ሰማያትን ወርሰው እንደሚኖሩ -ዲያብሎስ በብዙ መልኩ ሰውን እንደሚያሳስት 💚ምዕራፍ ፫፡- -እግዚአብሔር ያመሰግነው ዘንድ ለዲያብሎስ አንድ ኅሊና ሰጥቶት እንደነበረና ዲያብሎስ ግን እንደሳተ መነገሩ -እግዚአብሔር ለአዳም አሥር...
ሁለተኛ መቃብያን ከምዕራፍ 16 እስከ ምዕራፍ 21
Просмотров 6821 час назад
ሁለተኛ መጽሐፈ መቃብያን ክፍል 4 💖 💖ምዕራፍ ፲፮፡- -ምሥጢረ ትንሣኤን በጸጉር፣ በጥፍር መረዳት እንደሚቻል -በጎ ሥራን የሠሩ ሰዎች የሕይወት ትንሣኤን እንደሚነሡ -ክፉ ሥራን የሠሩ ሰዎች የደይን ትንሣኤን እንደሚነሡ 💖ምዕራፍ ፲፯፡- -ትንሣኤ በስንዴ ቅንጣት ተመስሎ መነገሩ 💖ምዕራፍ ፲፰፡- -የሙታንን መነሣት የማያምኑ ሰዎች በዕለተ ትንሣኤ ጊዜ እንደሚጸጸቱ 💖ምዕራፍ ፲፱፡- -ምድር መኳንንትን፣ ታላላቆችን፣ ክቡራንን፣ የተዋቡ ሴቶችንና መልካማ ቆነጃጅትን ሳይቀር፣ ደም ግባት ያላቸውን፣ ምሁራንን፣ ቃላቸው የሚያምረውን፣ ዜማቸው ደስ የሚያሰኙትን፣ ጽኑዓንን፣ ኃያላንን ሁሉ በሞት እንደሰበሰበቻቸው መገለጹ -ምግባችንን ከመ...
ሁለተኛ መቃብያን ከምዕራፍ 11 እስከ ምዕራፍ 15
Просмотров 57День назад
💝 ሁለተኛ መጽሐፈ መቃብያን ክፍል 3 💝 💝ምዕራፍ ፲፩፡- -ሙሴ ሕዝቡን ሲመራ እንዳልተበሳጨ መገለጡ -የእግዚአብሔርን ቃል ካልተላለፍን ፈቃዳችንን እንደሚያደርግልን መገለጡ 💝ምዕራፍ ፲፪፡- -የእግዚአብሔርን ፈቃድ የማያደርጉ ሰዎች ወዮታ እንዳለባቸው -ክፋትን የሚሠሩትን ሁሉ እግዚአብሔር እንደሚያጠፋቸው -ጺሩጻይዳን እንደሞተ 💝ምዕራፍ ፲፫፡- -ይህ ዓለም እንደሚያረጅና እንደሚያልፍ ተድላውም ለዘለዓለም እንደማይኖር ዐውቀው ያመኑ የመቃቢስ ልጆች ለጣዖት የተሠዋውን መሥዋዕት አንበላም በማለታቸው በሰማዕትነት ሰውነታቸው ለሞት እንደሰጡ -ከንጉሥ ቁጣ የእግዚአብሔር ቁጣ እንደሚከፋ መነገሩ 💝ምዕራፍ ፲፬፡- -ስለ ፈሪሳውያን፣ ስለ ...
ሁለተኛ መቃብያን ከምዕራፍ 6 እስከ ምዕራፍ 10
Просмотров 56День назад
💛 ሁለተኛ መጽሐፈ መቃብያን ክፍል 2 💛 💛ምዕራፍ ፮፡- -የእግዚአብሔር ጠላት ጺሩጻይዳን የሐሰት ካህናትንና የጣዖታቱን አገልጋዮች እንደሾመ፣ እነዚህም ለጣዖታት መሥዋዕትን ይሠዉ እንደነበር -የመቃቢስ ልጆች ለጣዖታት አንሰግድም በማለታቸው እንደታሰሩና እንደተሰደቡ -የመቃቢስ ልጆች በሰማዕትነት በእሳት ተቃጥለው እንደሞቱ 💛ምዕራፍ ፯፡- -ሰማዕት ከሆኑ በኋላ የመቃቢስ ልጆች ለጺሩጻይዳን በራእይ ተገልጠው እንዳስፈራሩት 💛ምዕራፍ ፰፡- -ጺሩጻይዳን በኩራትና በልብ ተንኮል እንደሄደ 💛ምዕራፍ ፱፡- -ሰው ነገ መሬትና አመድ የሚሆን እንደመሆኑ መኩራት እንደማይገባው መነገሩ -ኃጥኣን በጻድቃን ምክር ይኖሩ ዘንድ እንደማይወዱ መገለጹ...
ሁለተኛ መቃብያን ከምዕራፍ 1 እስከ ምዕራፍ 5
Просмотров 81День назад
🧡 ሁለተኛ መጽሐፈ መቃብያን ክፍል 1 🧡 🧡ምዕራፍ ፩፡- -ሞዓባዊው መቃቢስ እስራኤልን ከሌሎች አሕዛብ ጋር ሆ እንዳጠፋቸው -እስራኤላውያን ቢበድሉ መቃቢስ ዘሞዓብን እንዳስነሳባቸው -መቃቢስ ዘሞዓብ እግዚአብሔር የማይወደውን የክፋት ሥራ ሁሉ እንዳደረገ 🧡ምዕራፍ ፪፡- -ንስሓ ካልገባ በመቃቢስ ዘሞዓብ የልብ በሽታና የተለያዩ መከራዎች እንደሚደርሱበት ነቢይ መናገሩ -መቃቢስ ስለኃጢአቱ ማቅ ለብሶ በእግዚአብሔር ፊት እንዳለቀሰ 🧡ምዕራፍ ፫፡- -እግዚአብሔር የመቃቢስን ንስሓ ተቀብሎ ይቅር እንዳለው -ንስሓ የሚገቡ ሰዎች ብፁዓን እንደሆኑ መገለጹ 🧡ምዕራፍ ፬፡- -እግዚአብሔር በተለያዩ ሰዎች እያደረ እስራኤላውያንን ይረዳቸው እንደ...
አንደኛ መቃብያን ከምዕራፍ 31 እስከ ምዕራፍ 36
Просмотров 93День назад
❤ መጽሐፈ መቃብያን ቀዳማዊ ክፍል 7 ❤ ❤ምዕራፍ ፴፩፡- -ያለ እግዚአብሔር ፈቃድ ነገሥታት እንደማይነግሡ መነገሩ ❤ምዕራፍ ፴፪፡- -እግዚአብሔር ነገሥታትን ቃሌን ጠብቁ ማለቱ ❤ምዕራፍ ፴፫፡- -እስራኤላውያን አምልኮቱን ቢተዉ መከራ እንደደረሰባቸው ❤ምዕራፍ ፴፬፡- -ወንድም በወንድሙ ላይ መንግሥትም በመንግሥት ላይ እንደሚነሣ መነገሩ ❤ምዕራፍ ፴፭፡- -የሚሰክሩ፣ ፍርድን የሚያዳሉና በመዳራት የሚኖሩ ሰዎች ወዮታ እንዳለባቸው ❤ምዕራፍ ፴፮፡- -ትምክህት እንደሚያስቀጣ መነገሩ፣ መልካም የሠሩ ወደ ዘለዓለም ሕይወት ክፉ የሠሩ ወደ ዘለዓለም ቅጣት እንደሚሄዱ መነገሩ ❤❤❤የዕለቱ ጥያቄዎች❤❤❤ ፩. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆ...
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር።
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን የድንግል ማርያም ልጅ መምህር !!!!!!!!!!
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን አሜን አሜን አሜን ❤❤
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
❤❤❤
አሜን ቃለህይወትን ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር።
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤🎉🎉
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን አሜን አሜን አሜን ❤❤
❤❤❤
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን አሜን አሜን ❤❤🙏🙏
Amen 🙏
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር።
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
መምህር ከዚው ከመጽሐፈ ኢዮብ ላይ ዋኔን የሚል ቃል አለ ምን ማለት ነው
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
Kalehiwetn Yasemalen🙏🙏🙏
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን አሜን አሜን አሜን 🙏♥️🙏
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️😍
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን መምህር
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር ትንሽ ዘግይቼ ነበረ አሁን ደርሻለሁ።
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህርነ በእድሜ በጤና ጠብቆ ያቆይልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤
እግዚአብሔር ይስጥልን ❤
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ስለ ቅዱስ ቃሉ ቸሩ አምላካችን ቅዱስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን፫🌿🌿🌿ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የኔታ🌹🌹
መምህር እንደምን ነዎት የሆነ ብዥታ የፈጠረብኝ ነጠር አለ:-መጽሐፈ ሰዓታት (ስብሐተ ፍቁር ዘእግእትነ ላይ)- እምቅድመ ሰሜያት ወምድር ሐልዎትኪ ፣ፀሐይ ወወርኅ ኢቀደሙኪ፣መላዕክተ ሰማይ ይትለአኩኪ።ይላል እና ብዥታ ፈጥሮብኛል ቢያብራሩልኝ ስል በአክብሮት እጠይቃለሁ🙏
እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር🙏🙏🙏🙏
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
አንድምታ ትርጓሜው ቢያስረዱን. የኔታ
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን አሜን አሜን አሜን 🙏❤️❤️
ቃለ ሕይወት ያስማልን 🙏
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ።እንኳን አደረሰዎ የኔታ
እግዚአብሔር ይጠብቅልን መንግስት ሰማያት ታውርስልን የአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን አባታችን ።
ቃለሕይወት ያሰማልን።
“በዚያም ቀን እግዚአብሔር ከወንዙ ማዶ በተከራየው ምላጭ በአሦር ንጉሥ የራሱንና የእግሩን ጠጕር ይላጨዋል፤ ምላጩም ጢሙን ደግሞ ይበላል።” - ኢሳይያስ 7፥20ይሕን ሲል ምንማለቱ መምሕር