መጽሐፈ ኢዮብ ከምዕራፍ 26 እስከ ምዕራፍ 30
HTML-код
- Опубликовано: 10 фев 2025
- 🧡 መጽሐፈ ኢዮብ ክፍል 6 🧡
🧡ምዕራፍ ፳፮፡-
-ኢዮብ ስለ እግዚአብሔር ታላቅነት መናገሩ
🧡ምዕራፍ ፳፯፡-
-ኢዮብ አንደበቴ ዐመፅን አይናገርም እንዳለ
-በእግዚአብሔር የማያምን እንደማይድን
🧡ምዕራፍ ፳፰፡-
-ብር የሚወጣበት ቦታ እንዳለ መነገሩ
-ብረት ከመሬት ውስጥ እንደሚወጣ መነገሩ
🧡ምዕራፍ ፳፱፡-
-ኢዮብ ያደረገውን መልካም ሥራ መዘርዘሩ
🧡ምዕራፍ ፴፡-
-ኢዮብ መከራውን እያሰበ መናገሩ
🧡🧡🧡የዕለቱ ጥያቄ🧡🧡🧡
፩. ከሚከተሉት ውስጥ ትክክል የሆነው የቱ ነው?
ሀ. እግዚአብሔርን መፍራት ጥበብ ነው
ለ. ከክፉ መራቅ ማስተዋል ነው
ሐ. ሀ እና ለ
መ. መልስ የለም
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን
❤❤❤