♦️እናትና ልጅ ከ24 ዓመት በኋላ በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ምን ገጠማቸው ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 окт 2024
  • ተናገሩ ድንቅ ስራውን መስክሩ

Комментарии • 43

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 3 месяца назад +2

    በእውነት እግዚአብሔር በፈቀደ ቀን በሰላም በጤና ጠብቆ ስላገናኛችሁ እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችሁ::

  • @nahomgetachew1308
    @nahomgetachew1308 3 месяца назад +1

    ሚኪ ተክለሀይማኖት የድሮ የSpecial class ጓደኛዬ እንኳን ደስ አለክ እኔም ከ22 አመት በሃላ ስላየሁ ደስ ብሎኛል😂😂😂😂😂

  • @betelehemradia5834
    @betelehemradia5834 3 месяца назад +2

    መክሊትየ እና ሚኪየ እንኳን ደስ ያላችሁ እንኳንም እግዚአብሔር እረዳችሁ መክሊትየ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ ሁሉም ነገር የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 3 месяца назад +7

    ደስ ሲል እንኳን ደስ አላችሁ ❤
    እኔ በአንድ አመቴ ናፍቆት ሊደፋኝ ነው ሰው ደግሞ ይህን ያህል ጊዜ አስችሎት ይኖራል

    • @Wazemamekuriahaile
      @Wazemamekuriahaile 3 месяца назад

      😂😂😂❤❤❤

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад +1

      እውነትነው እኔም ሊደፋኝ ነው😢

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад

      ​@@Wazemamekuriahaile😉ልጅ የለሺም መሰለኝ ትስቄብን አለሺ😊

    • @DubaiUae-yp9ou
      @DubaiUae-yp9ou 3 месяца назад

      ​@@Wazemamekuriahaile😉ልጅ የለሺም መሰለኝ ትስቄብን አለሺ😊

    • @asnakutigabu4301
      @asnakutigabu4301 3 месяца назад

      @@DubaiUae-yp9ou አይዞን የኔ ውድ እግዚአብሔር በፈቀደው ቀን እንተያያለን

  • @tagesechbedasso4032
    @tagesechbedasso4032 3 месяца назад +4

    እንኳዋን ለዚህ ቀን እደረሳችው ዘመናችውን ይባርከው

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ለአንቱ የሖነ ለእኛም ይሥማን አለን ብዙ የብኩር ልጆቻችንን ከአባት ነጥለን ያሣደግን እኛም ጌታን ለማመሥገን ያብቃን 💔💔

  • @BeletuBeletu-xz4mx
    @BeletuBeletu-xz4mx 3 месяца назад +1

    በጣም ደስ ይላል ተመስገን እግዚያብሔር ምን ይሰናዋል

  • @tzkerniyegziyo
    @tzkerniyegziyo 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም ተገናኛችው

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 3 месяца назад +3

    እንኳንደሳላችሁእልልልሌል

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም ተገናችሁ❤❤❤

  • @rahelbasazenew8282
    @rahelbasazenew8282 3 месяца назад

    Congratulations tdlchu thank you konkunsh pray for me peace for Ethiopia

  • @fetlemekonninabebe694
    @fetlemekonninabebe694 3 месяца назад +1

    የኔውድ እሕት እንኳን ደስ አለሽ❤❤❤

  • @ZedWolde-i6q
    @ZedWolde-i6q 3 месяца назад +1

    ❤❤❤❤ዉይ ደስሲል እግዚአብሔር የመስገን

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 3 месяца назад +1

    እግዚአበሒርይመሰገንአሜን

  • @bateldamte
    @bateldamte 3 месяца назад

    እግዛብሄር ይመስገን❤❤❤

  • @mimiaaron4713
    @mimiaaron4713 3 месяца назад

    Amen Amennnnnn 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @CocalColac11
    @CocalColac11 3 месяца назад

    Good to see u mikiya ....thank to God n enjoy it

  • @abebekebede7910
    @abebekebede7910 3 месяца назад

    እንኳን እረዳችሁ

  • @alemtsehayyegezaw1681
    @alemtsehayyegezaw1681 3 месяца назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 3 месяца назад

    God bless you mother and son

  • @אדיסעלמו-ג1ג
    @אדיסעלמו-ג1ג 3 месяца назад

    እንኳን ለዚቀን በሰላም አደርሳችሁ

  • @Sara2030Sara
    @Sara2030Sara 3 месяца назад

    አሜንአሜንአሜን

  • @TizitaGebereselase
    @TizitaGebereselase 3 месяца назад

    Wow betammm des yilale mekilitt

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 3 месяца назад

    🙏

  • @MekdesGebreselasei
    @MekdesGebreselasei 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @SaraFetene-gt2kc
    @SaraFetene-gt2kc 3 месяца назад

    ደስይላል

  • @እቢ
    @እቢ 3 месяца назад +1

    24 ዓመት ሙሉ ወረቀት ሳይሰጣቸዉ በቃ በጊዜ ጥጌን ልያዝ ዝምብየ ነዉ አጉል ተስፋ ያረግሁት ማለት ነዉ

    • @Eminetn
      @Eminetn 3 месяца назад +1

      ስራኤል ሀገር እንደሌላው ሀገር አይደለም መኖሪያ ወረቀት አይሰጡም ወይ ዜጋ የሆነ የሆነች በትዳር ካልተጣመሩ በስተቀር መኖሪያ አይገኝም ግን ስራ ሰርቶ ይኖራል ግን እሄ ህይወት አይደለም ልጂና እናት ሳይገናኙ

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 3 месяца назад

      እረ እስራኤል አገር ብቻ አይደለም እኛ ጋርም አትምጡ እዚህም ችግር ነው ብንል ማን ቢሰማን? እኔን ሳላስበው አምጥተው መሳቂያ መሳለቂያ ጭራሽ የወንድሜ x ሳትሆን በፊት የአክስታችን ልጅ ናት ብለው ከነወንድሟ አስመዝግበው ከእለታት ዓንድ ቀን ልብሴን ሦስት ቦታ ቀዳው ለኔ የመጣ እድል ሁሉ ወደ እሷ ሳይሄድ በፊት አታድርግም ደሞ አስታርቁኝ ብለሽ ብትይ ብላ የአባቴ ልጅ ከቤቷ አባራኝ ገላኝ ነበር ከዛ ሶስት ታናናሾቻችን ከክፍለ ሃገራቸው ልጅ ጋር እሷ እንኩአን G+1 ቤት ዓላት እሺ እያሉ በተሰጠችኝ ቤቴ ገ ፍትረውኝ ገቡ ከዛ ለኔ አስራሁለት ዓመት ሙሉ መኖሪያ ማጣት ማን ግድ ቢለው? ፋራ ናት እያሉ በተዘዋዋሪ በገንዘቤ ሌላ ሌላ አገር ሄዱበት አንዷ ለኔም ብላ ከኢትዮጵያ ካሽ ከፍላ እሕቷን አምጥታ ጉድ ሰራቻት ከካንፑ ዘመድ አለኝ ብላ ባትወጣ, በጥቁር አግብታ በጥቁር ጽዳት ስራ ባታሳድድ ኖሮ አልኩኝ ሃያ ዓንድ ዓመት ዓለፋት መኖሪያ ካላገኘች ቆዳዋ ተለውጦ ሳይ በጣም አዘንኩኝ እና እኛ ነን ያስመጣናት ለሷ ስጡ እኛን ቅጡ ብል ደብዳቤ ሲልኩ ደካማ እሱም ሕመምተኛ ባሏ ስራ ሰርቶ ሊፈርምላት ያለችው ደብዳቤዋን ባይሰጣት ይመስለኛል በቀጠሮ ካልሄደች አያስገድዱም የምን አገባሽ ተቃውሞ እነሱ ሶስት እኔ ዓንድ ተባልተን, ተባልተን አመለከትኩኝ ወፍ የለም ያቺ አስታርቁኝ ብለሽ ብትይ ያለችው የአባቴ መጀመሪያ ልጅ ግን ከሰላሳ ሁለት ዓመት በሁዋላ በትልቅ ሆስፒታል ኢትዮጵያ እያለሁ ስመኘው የነበረውን የወታደር (የ ፖሊስ ) ሙዚቀኛ ልብስ ፈጣሪ ዓልብሶ በአስተናጋጅነት በር ላይ ዓቆሞ ስያሰራኝ አይታ አይኗን ማመን አቅቶአት ሁለት ግዜ ተመልሳ ስትመጣ ተቆጧት ነገ ከዛ ቀን በሶስተኛው ቀን እታች ሆስፒታል ለስራ ስሄድ ቢሮ ገብቼ ሣምንቴ እሷ ያየችውን አይታ ነበር እነሱ አላውቁም ነበር በሃያ አራት ሰዓት እመልሳትዓለው ብላ ለቤተሰብ ስታስፈራራ ነበር ብዬ አመለከትኩባት እኔም ብላ መስራት ብትፈልግ እንኩአን ሌላ ቦታ እንጂ እዛው እሺ አይሉዋትም የኔ መስሪያ ቤት ቅርብ እና በእግርም ይኬዳል እግዝያብሔር አሹሮልኛ ካዛ ላይ G+1 ቤት, ከኔ የቀሙት ገንዘብ ዝም ተባላ ለሁሉም ግዜ ዓለው!.

    • @mulubirara7956
      @mulubirara7956 3 месяца назад

      ዓሁን ማወቃቸው ነው ውነቱን ብጽፍ ያጠፉት?

    • @እቢ
      @እቢ 3 месяца назад

      @@mulubirara7956 ፃፊ

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq 3 месяца назад

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @mesfinfelekech6245
    @mesfinfelekech6245 3 месяца назад

    🎉❤🎉❤🎉❤🎉🙏🙏🙏

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewedkifli5022
    @tewedkifli5022 3 месяца назад

    😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @ruthbfser1052
    @ruthbfser1052 3 месяца назад

    15 ኣመት ረዘመብኝ እያልኩ እንዲህም ኣላ ?

  • @sirafentahun-ws9rc
    @sirafentahun-ws9rc 3 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @AddisAsnake-h3t
    @AddisAsnake-h3t 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉