አደዋ የመሀመድ ነው!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024

Комментарии • 13

  • @user-bf2jr8vz7w
    @user-bf2jr8vz7w 4 месяца назад +2

    በጣም ደስ ይላል

  • @Yl9mb
    @Yl9mb 4 месяца назад +1

    ወንድሜ መሐመድ ድሮም ትልቅ ነገር ላይ እንደምትደርስ አውቃለሁ በርታ ያስብከው ይሳካልህ ። ዳኜ

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 4 месяца назад +4

    ምንዋጋ አለው የኢትዩጵያ ሙስሊም ለዚህች ሀገር በብዙ ዋጋ የከፈለ ቢሆንም ሁሌም ግን በሀይማኖት ተቋማትም ተፅእኖ ይሁን በነገስታት እንደሁለተኛ ዜጋ ከመታየት አልዳነም እንደጠቀስከው አድዋ ላይ የሙስሊሙ ማህበረሰብ በወቅቱ ከፍተኛ ተጋድሎ ያደረገ ቢሆንም ለከፈለው የደም እና የአጥንት ዋጋ ከምንም ሳይቆጠር የሙስሊሙ ማህበረሰብ ሪሳው ቀባሪ አጥቶ የአሞራ እራት እንደሆነ በታሪክ የተሰነደ ነው !! አትነካኩን ችለን እንጂ ተቻችለን እየኖርን አይደለም .!!!

  • @dachaasngussa6282
    @dachaasngussa6282 4 месяца назад

    Nama dhugaa dubbatu!! Dhugaan sin dhabiin!! JZK!👌👍👍😍

  • @neimay4696
    @neimay4696 4 месяца назад

    May Allah bless you 🙏 Mohammed you did a great job

  • @Yl9mb
    @Yl9mb 4 месяца назад

    ❤❤❤

  • @ibnuadem5028
    @ibnuadem5028 4 месяца назад

    ሁሉ አቀፍ እውቀቱ አስደማሚ ነው!
    ይህ ወንድም በክፍያ ቢያሰለጥነኝ እወድ ነበር ። እውቀቱ መሬት የረገጠ ነው!
    የማስጠልኛ ቦታ እና አድራሻ ካለው ብታስቀምጡልን።

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 4 месяца назад

    ብሩህ እምሮ ያለዉ ልጅ(ወይ ኢተርቧ አድራጊ ደሥ የሚል የተረጋጋ )።

  • @MuluYimam-hc4qh
    @MuluYimam-hc4qh 3 месяца назад

    ማሜ ዬሱፍ🎉

  • @husseinhassen3628
    @husseinhassen3628 4 месяца назад

    ምላሴ ይቆረጥልህ

  • @Kachaho
    @Kachaho 4 месяца назад

    የጋዜጠኛዉ ትግስት ያስገርማል

  • @feiselabdi
    @feiselabdi 4 месяца назад

    ethi yealem chira Yaergat iko Yeislam tilach new indet tideg

  • @JEMOTUBE
    @JEMOTUBE 4 месяца назад

    ❤❤❤❤