Min Yilalu ? ምን ይላሉ?
Min Yilalu ? ምን ይላሉ?
  • Видео 28
  • Просмотров 110 085

Видео

ልዩ ቆይታ ከጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ጋር እነ ኢትዮጲያ ''ያለ እኔ"እና ኢትዮጲያ "ለምኔ"?!
Просмотров 358Месяц назад
ልዩ ቆይታ ከጋዜጠኛ ውብሸት ታዬ ጋር እነ ኢትዮጲያ ''ያለ እኔ"እና ኢትዮጲያ "ለምኔ"?!
ከውብሸት ታዬ ጋር
Просмотров 183Месяц назад
ከውብሸት ታዬ ጋር
ወልዲያ ከተማ ምግብ ቤት ውስጥ በሁለት ጥይት መታኝ ቴዎድሮስ አያሌው
Просмотров 1,4 тыс.Месяц назад
ወልዲያ ከተማ ምግብ ቤት ውስጥ በሁለት ጥይት መታኝ ቴዎድሮስ አያሌው
ቴዎድሮስ አያሌው የወሎ ፋኖ ህዝብ ግንኙነት የነበረ
Просмотров 6352 месяца назад
ቴዎድሮስ አያሌው የወሎ ፋ ህዝብ ግንኙነት የነበረ
ጓድ አሊ ሙሳ እና የኢየሱስ ካድሬዎች ፕሮፌሰር ባደግ እና ገራፊው
Просмотров 6102 месяца назад
ጓድ አሊ ሙሳ እና የኢየሱስ ካድሬዎች ፕሮፌሰር ባደግ እና ገራፊው
መጋቢ ጻድቁ አብዶ (መጋቢ ሳድቅ አብዶ) ሰላዋት ስል አለቅሳለሁ
Просмотров 3692 месяца назад
መጋቢ ጻድቁ አብዶ (መጋቢ ሳድቅ አብዶ) ሰላዋት ስል አለቅሳለሁ
ቆይታ ከፓስተር ሶፎንያስ ሞላልኝ ጋር *ኢትዮጲያን ወደፊት ይዟት ወደቀ
Просмотров 26 тыс.2 месяца назад
ቆይታ ከፓስተር ሶፎንያስ ሞላልኝ ጋር *ኢትዮጲያን ወደፊት ይዟት ወደቀ
አደዋ የመሀመድ ነው!!
Просмотров 7163 месяца назад
አደዋ የመሀመድ ነው!!
የቀይኮኮብ ዘመቻ ፣ጀነራሎቹ ፣ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ እና የሸአቢያው ሰላይ
Просмотров 1,8 тыс.3 месяца назад
የቀይኮኮብ ዘመቻ ፣ጀነራሎቹ ፣ዳዊት ወልደ ጊዮርጊስ እና የሸአቢያው ሰላይ
ቆይታ ከዲያቆን አንተነህ እሸቱ ጋር ክፍል 2
Просмотров 2373 месяца назад
ቆይታ ከዲያቆን አንተነህ እሸቱ ጋር ክፍል 2
ጸሀፊ ተውኔት አያልነህ ሙላቱ ጓድ መንግስቱ ስላረፈዱስብሰባውን ሳይካፈል ወጣ
Просмотров 1513 месяца назад
ጸሀፊ ተውኔት አያልነህ ሙላቱ ጓድ መንግስቱ ስላረፈዱስብሰባውን ሳይካፈል ወጣ
አምባሳደር ኮ/ል አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር ) የቀድሞው ደህንነት ሚ/ር ም/ሚኒስትር
Просмотров 3333 месяца назад
አምባሳደር ኮ/ል አስማማው ቀለሙ (ዶ/ር ) የቀድሞው ደህንነት ሚ/ር ም/ሚኒስትር
አብዱረዛቅ ብለህ ኃይማኖትህ ?? ... ዲያቆን አንተነህ እሸቱ
Просмотров 6113 месяца назад
አብዱረዛቅ ብለህ ኃይማኖትህ ?? ... ዲያቆን አንተነህ እሸቱ
አምባሳደር ኮ/ል አስማማው ቀለሙ(ቺኤችዲ) የቀድሞው ደህንነት ም/ሚ/ር
Просмотров 3633 месяца назад
አምባሳደር ኮ/ል አስማማው ቀለሙ(ቺኤችዲ) የቀድሞው ደህንነት ም/ሚ/ር
አቶ ዘገዬ አስፋው የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር
Просмотров 1793 месяца назад
አቶ ዘገዬ አስፋው የምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር
ኡስታዝ አቡበከር ሱሌይማን (ዶ/ር) የኃይማኖት መምህር
Просмотров 8 тыс.3 месяца назад
ኡስታዝ አቡበከር ሱሌይማን (ዶ/ር) የኃይማኖት መምህር
ቆይታ ከአቶ ደረጀ ተክሌ ጋር ክፍል 1
Просмотров 8533 месяца назад
ቆይታ ከአቶ ደረጀ ተክሌ ጋር ክፍል 1
ጸሀፊ ተውኔት አያልነህ ሙላቱ
Просмотров 963 месяца назад
ጸሀፊ ተውኔት አያልነህ ሙላቱ
የአደዋ ድል ሙዚየም እና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው
Просмотров 903 месяца назад
የአደዋ ድል ሙዚየም እና ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው
ኡስታዝ አቡበከር ሱሌይማን (ዶ/ር) የኃይማኖት መምህር
Просмотров 12 тыс.4 месяца назад
ኡስታዝ አቡበከር ሱሌይማን (ዶ/ር) የኃይማኖት መምህር
ኮ/ል አምባሳደር አስማማው ቀለሙ የቀድሞው የደህንንነት ም/ሚ/ር ክብር ዘበኛው በስካርባ መታኝ
Просмотров 3654 месяца назад
ኮ/ል አምባሳደር አስማማው ቀለሙ የቀድሞው የደህንንነት ም/ሚ/ር ክብር ዘበኛው በስካርባ መታኝ
ክፍል 2 ኡስታዝ አቡበከር አህመድ
Просмотров 16 тыс.4 месяца назад
ክፍል 2 ኡስታዝ አቡበከር አህመድ
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ኢትዮጲያዊ የሚባል እስልምና የለም
Просмотров 37 тыс.4 месяца назад
ኡስታዝ አቡበከር አህመድ ኢትዮጲያዊ የሚባል እስልምና የለም
ስለ አደዋ ድል ሙዚየም የነዋሪዎች አስተያየት
Просмотров 1254 месяца назад
ስለ አደዋ ድል ሙዚየም የነዋሪዎች አስተያየት
አደዋ እና የድሉ ሙዚየም
Просмотров 1234 месяца назад
አደዋ እና የድሉ ሙዚየም

Комментарии

  • @zuriashwork6030
    @zuriashwork6030 Месяц назад

    የወደቅክ የዘቀጥክ አንተ ነህ አፍህን ሞልተህ ማዉራትህ ሊያሳፍርህ ይገባል ምነዉ እናንተ በሀይማኖት ስም የምትኖሩ አፋችሁ ቅድ ሆነ ትህትናና ምግባርን አልተማራችሁም እንደዉ ገንዘብ ለማግበስበስ ነዉ የናንተ ሀይማኖት የሚፈቅደዉ እፈሩ አፋችሁ ቀድሟችሁ እየሄደ ነዉ ሀገር ማስተዳደርና የምፅዋት ገንዘብ መሰብሰብ በጣም የምድርና የሰማይን ያህል የራቀነ ነዉ እንደፈለጋችሁ አትቀደ ዱ።

  • @Ethiogazanews
    @Ethiogazanews Месяц назад

    አላህ ይልአንክ ዘናቂዳ

  • @GetnetAlmawT
    @GetnetAlmawT Месяц назад

    አስተማሪ ፕሮግራም ነበር። እናመሰግናለን 🙏

  • @osmanosmanendirs-mc2ul
    @osmanosmanendirs-mc2ul Месяц назад

    ጋዜጠኞች እዉነቱን እዲናገሩ መብታቸው በህግ መጠበቅ አለበት

  • @nebiyoutesfaye8594
    @nebiyoutesfaye8594 Месяц назад

    እንደ አንተ አይነቱን ነው ፕሮፌሰር አስራት ሆዳም ኣማራ ያሉት

    • @dianarier8746
      @dianarier8746 Месяц назад

      @nebiyu - I am sorry to say it's your type that is a close minded Hodam...Trust me Professor Asrate knows a patriot who has paid a price for real. Your type and the Shifta's are the worst type of Hodam terrorist that Ethiopia has ever faced.

  • @user-gr1mg6kn2j
    @user-gr1mg6kn2j Месяц назад

    ውብሸት በጣም መልካም ሰው ነህ አንተ አታስታውሰውም የሆነ ቁርስ መቢያ ቦታ ላይ ትክዝ ብዬ ተቀምጩ ያፅናናህኝን መቼም አልረሳውም 🙏🙏🙏❤️

  • @Wollo161
    @Wollo161 Месяц назад

    የእኔ ጀግና ሀገር ወዳድ ነህ

  • @HaydareFalu
    @HaydareFalu Месяц назад

    sheykune jezakumleh keyr wahebiye ayweklenm

  • @EndrisAhmed-wc9uy
    @EndrisAhmed-wc9uy Месяц назад

    እንኳን ተረፍክ ቴዲሻ የወያኔ የመንፈስ ልጆች ድባቅ እየተመቱ ነው

  • @MuluYimam-hc4qh
    @MuluYimam-hc4qh Месяц назад

    ሃቅ ነው🎉

  • @tomtesfaye
    @tomtesfaye Месяц назад

    Betraka....!😊😂

  • @tomtesfaye
    @tomtesfaye Месяц назад

    Min aynet kedada sew new .....yihe uechika suri

    • @Wollo161
      @Wollo161 Месяц назад

      ቲሽሽሽ ጭቃ ለራስሽ ቴዲሻ ጀግናው

  • @BekeMeku-jk4iq
    @BekeMeku-jk4iq Месяц назад

    Hi

  • @MinYilalu-ez7ji
    @MinYilalu-ez7ji Месяц назад

    Waiting

  • @tamiratwoldemariam548
    @tamiratwoldemariam548 2 месяца назад

    Tru hasab setehal chigeruwa lantem minden nw orthodox lemhon yetechegerkew

  • @samsongebru4945
    @samsongebru4945 2 месяца назад

    It seems to me derg radio station ,the man is still in derg' s propaganda machines

  • @user-aweke1219
    @user-aweke1219 2 месяца назад

    የወሎ ፋኖ ህዝብ ግንኙነት እረ😁

  • @ethne4090
    @ethne4090 2 месяца назад

    Great interview great answer. Yes LORD JESUS CHRIST IS THE ONLY Savior of our soul.

  • @BekeDave
    @BekeDave 2 месяца назад

    Dr. Asmamaw great man R.I.P.

  • @henockmaat9765
    @henockmaat9765 2 месяца назад

    Borko

  • @tadessegebremedhin9837
    @tadessegebremedhin9837 2 месяца назад

    ኦርቶዶክሰ ሚሰጥር ነች በተራ ሰዎች አትነሳም።

  • @meemjjo677
    @meemjjo677 2 месяца назад

    Free independent tigray people soon God will God bless weyaney tigray TPLF TDF independent tigray people soon God will God bless weyaney tigray TPLF TDF all tigray people

  • @Wollo161
    @Wollo161 2 месяца назад

    ወንድም አለሜ ጀግናው

  • @JEMOTUBE
    @JEMOTUBE 2 месяца назад

    Good

  • @user-bv8yy9gn5e
    @user-bv8yy9gn5e 2 месяца назад

    Pastor Sofar I Love You ❤ You Great man God blesses you

  • @GEZISHASEFAW
    @GEZISHASEFAW 2 месяца назад

    እኔ በባህሪ እና በስብዕና ደረጃ ብዙ የምንማርብህ ጥሩ ምግባር ቢኖርህም ከአገልግሎትህ አንፃር የምናምንቴዎች መድረክ ሆነህላቸዋል። ይሄን ላለመቀበል መፈለግህ ምናልባት ለዝና ብለህ አላስፈላጊ ዋጋ ለመክፈል የቆረጥክ ይመስላል፣ ይህን በጥልቀት ብትመለከተው።

  • @nanboniy.8749
    @nanboniy.8749 2 месяца назад

    This was an amazing show. One thing I want to reinforce is about love and the fences. I was thinking about the same thing and sharing with my kids about the fence thing as we were watching an Episode of Ethiopian movie. So, if there is love and safety, no fence is needed. May God save our nation. Thank you Sofi!

  • @user-mi9pg7jg8v
    @user-mi9pg7jg8v 2 месяца назад

    ሠው ጥራ ቢሉት እራሱ መጣ አሉ😂😂

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 2 месяца назад

    እናመስግናለን 🙏

  • @SmilingCherryBlossoms-ci4fz
    @SmilingCherryBlossoms-ci4fz 2 месяца назад

    ተመሳሳይ ባህርይምና ተግባር ያላቸው እንደሚሞጋገሱ ግልፅነው፣ ሶፎንያስ የምትሉት የምን ፓስተር እንደሆን ባይገባንም ነውብላችሁታል፣ ገንዘብን ዝናን መታየትን፣ ከታዋቂነትን በጥማት በመከተል ፓስተርነቱን ለይስሙላ ጋዜጠኝነትን ለትርፍ ለሃብት ለዝና፣እንዲሁም ታዋቂነት ማማለይ ለመንጠልጠል ይባዝናል፣ የክርስቶስ ጠል ከሆኑ የእምነት ተቁዋማት ጋር ወዳጅ፣ከመሆን አልፎ የሀስተኞችና የስምአጥፊዎችን ቃለመጠይቅ አሳዳጅና ፖለቲከኛም ነው፣ እንዲህ ያለው በዋል ፈሰስ የጌታን እውነት ያቆሸሽ የምእመንን ስም ያጎደፈ ሰው ፓስተርነው ማለት አሳፋሪነው።

  • @azeb2809
    @azeb2809 2 месяца назад

    ልተንብይ???? ይሄ እኮ ትንቢት አይደለም ጥንቆላ ነው ያኛው ደግሞ በል ብሎ በረበጣ ብር ትተቀጥሮ ያጋግሌል በውን መፅሀፊ ቅድስ ነብያት ሲተነብዪ እንደናንተ እየተከተሊሉ ተንብይ ይሉ ነበርን?? ደግሞስ ዳዲ /አባት ከእግዚአብሔር ውጭ አባት አለን ማቴዎስ 23:9፤ አባታችሁ አንዱ እርሱም የሰማዩ ነውና በምድር ላይ ማንንም፦ ‘አባት፡’ ብላችሁ አትጥሩ። ይል የለም ቃሉ እናንተ ከየት አመጣችሁት this is against the word of God

  • @user-ff7zg6lu6y
    @user-ff7zg6lu6y 2 месяца назад

    ስለ ሰው አሉታዊ አስተያየት ለመስጠት ከጥላቻ ነጻ የሆነ በማስረጃ ላይ የተደገፈ መሆን አለበት።ጠንቋይ ቤት እየሄዱ የሚደፋትን ሳትነቅፋ ማንንም የማይነኩትን የወንጌል አማኞችን በጥቂት ሰዎች ጥፋት በጅምላ ጴንጤዎችን መጥላት አጋንንታዊ ነው።

  • @mustefayassin6100
    @mustefayassin6100 2 месяца назад

    አይ ጴንጤዎች እናንተ ባትኖሩ በዚህ ጊዜ በምን እንስቅ ነበር??

  • @JEMOTUBE
    @JEMOTUBE 2 месяца назад

    Wow

  • @Mankush995
    @Mankush995 2 месяца назад

    ጳጳስ ናቸው መሰለህ ? አንተ ዱርዬ መናፍቅ

  • @abebatanga7958
    @abebatanga7958 2 месяца назад

    Go preach the gospel if you’re really a pastor. I never saw you say or do anything about gospel. Sad

  • @dogopamalaro
    @dogopamalaro 2 месяца назад

    Great Sofi, balanced real and right Biblically pinpointed bold enough expressed,and closure life change call to saver . God bless you, and inviter too 🙏

  • @woldebedane2490
    @woldebedane2490 2 месяца назад

    ክብረት ይስጥልን:: ግን ወልቃይት እና ራያ ያየማንም አይደሉም የኢትዮጵያ ናቸው ብሎዋል:: ግን አማራ ሆነ ትግራይ ኢትዮጵያ ሥር ናቸውና መብራሪያ ይፈልጋል ብዬ አምናለሁ?

  • @YusufAdem-yw3lu
    @YusufAdem-yw3lu 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤

  • @HaHa-df7in
    @HaHa-df7in 2 месяца назад

    ወይ ሶፊ ቅድብህን እደፍዳታ ቅርፅ ሰተህዋል ደስትለኛለህ ፈጣጣ

  • @melakumamo7408
    @melakumamo7408 2 месяца назад

    የወርደ ጥያቂ ነው

  • @tigisthailu3907
    @tigisthailu3907 2 месяца назад

    የተረገምክ ነህ

  • @SA-ye9yg
    @SA-ye9yg 2 месяца назад

    የአንተስ:አርዕስት:ምን:የሚሉት:ነው:ወንድም::

  • @selamlehulu2055
    @selamlehulu2055 2 месяца назад

    በጌታ ነው ማለት ምን ማለት ነው? ከኦርቶዶክስ ወደ ምንፍቅና የሚሄዱ ሰዎች በእርግጠኝነት ቤተሰቦቻቸው ወደ ጥንቆላው የነበሩ በክርስትና ያልፀኑ በመሆናቸው ነው። ለዚህም ነው እንደ አዲስ ጌታን ተቀበልኩ ወይም አገኘሁት የሚሉት ቀድሞውንም ወደጥንቆላው ስለሚያዘነብሉ ጌታን ስለማያውቁት ነው። ሲያሳዝኑ መልካም ቤተሰብ ለዚህ ወሳኝነት አለው

    • @meheretnardos1894
      @meheretnardos1894 2 месяца назад

      Weeeeeeye guuuuuuuuud Ere teye Atiferegi! Meeeeeenew chekolesh?

  • @user-lm6vm9cf5s
    @user-lm6vm9cf5s 2 месяца назад

    Sofi ewenet new esun enem betam ewadehalhu geta yebarekew

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 2 месяца назад

    How on Earth is person is denying Bealu Girma has been killed by the Government.This was confirmed by Colonel Feseha Desta.

  • @meharennahabtemariam1637
    @meharennahabtemariam1637 2 месяца назад

    General Jemal Abdelnasir has a role in helping Eritrean struggle.How about Weldeab Weldemariam when he was in Cairo and opened Voice of Eritrea radio.

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 2 месяца назад

    እባካችሁ የሚድያ አባላቶች ፕሮግራም ለመስራት ብላችሁ የሰውን ማንነት ሳታረጋግጡ የማንንም ውሸታም ታሪክ እንዲተርክ አታድርጉ ሁሉም ሰው አልሞተም ለምሳሌ በአንድ ሚድያ ላይ የኢትዮጵያ ቼኩቬራ ተብሎ የቀረበው ግለሰብ በምንም ውስጥ ያለነበረ የሃሰት ትረካ ነው ያቀረበው እየተስተዋለ

  • @agerenewu8397
    @agerenewu8397 2 месяца назад

    የመከላከያ አባል ከነበሩ ለምን ማእረጋቸውን አልተገለፀም ❓❌

  • @Truth-12
    @Truth-12 2 месяца назад

    Ke family meselegn Pastor dawitm genzeb genzeb yilal….