Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እንደኔ በናፍቆት በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ማን ነው የኔ ጀግና እንኳን በደህና መጣህ 🎉❤
እንካን ደህና መጣችሁ
እንኳኔበደህና.መጣህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ene
Welcome Zola 🙏 god bless you
ማነው እንደኔ ጀግኖች በመምጣታቸው የተደሰተ
የህግ አማካሪው እና @ ጀግናው ጋዜጠኛ ዘላለም @ ዘሌ ዘገዬ እንኩዋን በ ስላም መጣህ ዘመንህ ይባረክ 💪👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
እኮን ደህና መጣህ ዘልየ ስጠብቅህ ነበር ስትመጣ አፍጫውን ይዘህ እንደምትመጣ ሙሉ ተስፋ ነበር ዘራችሁ እንደ ጤፍ ይብዛ ልኡሌ ና ዘሌ የዘመኑ ጀግኖች እምትሉ ላይክ አድርጉኝ ❤
❤❤❤❤❤❤🎉
በትክክል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
👍👍👍❤❤❤
@@FryYyy-hl6tc❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Chenkogn neber sititafu❤❤❤❤
እሄ በበኩሌ እንደ ስውኛ ሳስበው ..እህት @ እና ወንድምን ላለማድነቅ @ ላለ ማመስገን ፍፆም ንፉግነት ነው አቦ ዘመናችሁ ይባረክ ::ስንቶቹ ሚስቶች ስንቶቹ እህቶች @ ስንቶቹ ወንድሞች ናችው በዘሌ እና በ ልኡል ላይ እንከመታገት @ እስከ መታገትእስከ መገደል ደርስው ነበር እነዚህ እህት @ ወንድሞችግን ይለያሉ ተባረኩ ::👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 ምስኪኖች እንደ እሄ የቲሞች ናችው እሄም ቤተስቤን ያጣሁት እንደእናንተው ነው :: አይዞዋችሁ እማያልፍ ነገር የለም :: 🙏
እልልልልልልልልልልልል እሰይ እነዚህን ልጆች ዘሌንና ልኡሌን በምን ቃል እንግለፃቸው አቦ ፈጣሪአምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርከው በስራችሁ ሁሉ ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ እነዚህን እናትና አባት የሌላቸውን ልጆች ልታድኑ በመሯሯጧችሁ ፈጣሪ አምላክ ጠባቂውን ከላይይላክላችሁ ጠቋሚዎችም ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ ዘራችሁ ይባረክ እውነትን ተናግሮ ከሀጢአት ስራ መራቅ ሺህ አመትላይኖር የሰውን ህይወት ማበላሸትሰውን በዚህ ምድር ላይ እንዳይኖርማድረግ ምን ይሉታል ? የሰው ሀቅ ይዘገያል እንጂ አይቀርም ግፍን ለዘር ማስቀመጥ ምን ያደርጋልፍርዱን ከጌታ ያገኙታል
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ወይኔ ዛሬ ተገላገልኩ ዘላለም ጌታ ምስክር በጣም ስለ አንተ እና ስለ ልዑል በጣም ተጨንቄ ነበር። ድጋሜ ወጥመድ ዉስጥ የገባችሁ መስሎኝ ነዉ። ያለሁት ስደት(ኳታር🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦 ነኝ። ልደዉልላችሁ አስቤ ቁጥራችሁን አጣዉ። ተመስገን አምላኬ እንኳን በደህና መጣህ። ልዑሌስ ሰላም ነዉ?
ዊ ደግነት
Betam technk nebr
እኔም በጣም ነው የተጨነቁት
❤❤❤ esye esye esnkuwan menorachwe eskienatem erfet lemaggnet lewnet letearik yabkachu ❤❤❤❤ ahuenm erasachuen tebku❤❤❤
ሁላችንም ተጨንቀናል !
ይሄ የሚገርም ጥቆማ ነው ጀግና ነሽ ውፕንጀልን ተፀይፈሽ ከእነ ወንድምሽ የወሰድሽው ውሳኔ ከባድም ቢሆን ትምህርት ሰጪ ነው ። ልጅሽን ያሳድግልሽ አንቺም ሆንሽ ወንድንሽ መሸለም ይገባችኋል 🌹🎉🎉🌹🎉🎉🌹🎉🎉🌹🎉🎉🌹🌹🎉🎉🌹🌹🎉🎉
እባካችሁ ዜሌ ልዑሌ አትጥፉ በጣም ነውኮ የምንጨነቀው የመላዕክት አለቃ ሃያሉ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ከፊታችሁ ይቅደም
ሁለትጀግኖችፈጣሪይጠቢቃቹዉ❤❤❤🎉🎉
አሜንንንንን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም መመስገን ያለባቸው እህትና ወንድም ።
ዞላዬ በጣም ነዉ የገረመኝ ዩኒቨሪስቱ መጠየቅ አለበት አላየንም ሙህራን በወንጀል የተዘፈቁ በሰላም ልጆቹን በሰላም እንዲገኙልን የወደፊት ምኞታችን ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤
ማነው እንደኔ ለነዚህ ጀግኖች የተጨነቀ ተመስገን🙏🙏🙏
#የዱካሾው እና #የንስርአይን እናንተን የወለዱና ያሳደጉ ወላጆች የተባረኩ ናቸው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት እውነት ናት ተደብቃ አትቀርም ለልጆቺሽ መልካምንና ጥሩ መግባርን ነው ያስተማርሽ ጥሩ ወንድም አለሽ
ጌታ ይባርክህ ከወንጀል ጋር አለመተባበር ለሀገር ትልቅ እርዳታ ነው እንኳንም ለልጆችሽ መርገም አላስተላለፍሽም ተባረኪ
ጀግናው ዘልዬና ጀግኖቹ የክሩ አባላት በሙሉ እንኳን በሰላም መጣችሁ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ከእነኚህ ወንጀለኞች፣ ገዳዮች ይጠብቃችሁ። ❤❤❤❤❤❤
ጀግና ሴት ነሺ መልካም ወድም አለሺ ታድለሺ❤❤❤🎉🎉🎉
Btikikill
ኡፍፍፍፍ ዘሌ እኩዋደናመጣችሁ እኔተጨንቄልሞት ስጠፋ ፈጣሪ ይጠብቀችሁ😢❤❤ ጥቆማየሰጡት ምንአይነት ንፁህ ብጡቅ አእምሮያላቸው እህትና ወዲምናቸው አቦ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
አንዳንዴ እፈራለው እደዚህ አይነት ሰዎች ሲመጡ ወጥመድ እየመሰለኝ😢😢እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእውነት አምላክ ዘላለምዬ የነስር አይን❤❤❤❤❤የልፋታችሁን አይቶ በሒወት ያስገኛቸው ልጆቹን❤❤❤❤😢😢
እህትና ወንድም ለክራችሁ ያደራችሁ ተባረኩ 🙏🙏💕
የመጀመሬያ ሴት ባሏን አሳልፋ የስጠች ምርጥ ናት ለእኔ ወንድሟ ጥሩ አስተሳስብ አለው
እህትና ወንድም ዘራቹ ይባረክ
የባለቤቱ ወንድም ትለያለህ❤❤❤❤ ዘመመናችሁ ይባረክ እራሳችሁን ጠብቁ 😢😢😢😢
I gree with you about that boy
አልሀምዱሊላህ በመምጣታቸው ደስ ብሎኛል የኔ ጀግናዎች ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠባበቅ የቆየ ሰሞኑን 😢
እልልልልልል ዛላ እና ልዑል እስከ ማያችሁ በጣም ጨንቆኝና አሳስቦኝ ነበርና የምስኪኖች እንባ የሚያውቅ አምላክ እናንተን ንፁህ ልቦና ያላችሁን ጀግና ወንድሞቼን ፈጣር ይጠብቃችሁ ሁሌም አከብራቸዋለሁ ❤❤❤
ቤዛናእዎብ በጣም እናመሰግናለን እግዝአብሄር ጤናና ረጅም እድሜ ይስጣቹ ወነጀለኛውማጋለጣቹ ሌላሴት እየደበቀች ወንጀል ሊስፋፋ የቻለው ራስሽን ጠብቂ ከፉነገር ልያደርግባቹ ይችላል 15:20
በጣም የሚገርሙ ቤተሰቦች ናቸው ስለእውነት እንደቆማችሁ የእውነት አምላክ አብሮአችሁ ይቁም ከክፉ ይጠብቃችሁ
የአለህ ምኖ ወድሜ በጭቀት ገደለቹኝ መኖ እንደኔ የተጨነቀው😢😢😢😢አለህ የጠብቀቹ
ሁሌ ልቤ ይቃጠላል የዝህ ልጆች ታርክ አንደኛ ቤተሰባቸውን የገደለት እነሱ ናቸው በርግጠኝነት እስት እነሱ ናቸው የገደሉት የምትሉት ላይክ 😢😢😢😢
በዕቅድ ከመጀመሪያው የታሰበበት ነው
አስተዋይ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
ኡፍ ዘሌ አንተና ልዑል ሰሞኑን ስትጠፉ እንዴት እንደጨነቀኝ እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን።
እስኪ እደኔ እነዚህን ጀግና ሲጠብቅ እሚውል የንስር አይን እና ዱካን🎉❤❤😘😘🥰🥰 አላህ ይጠብቃቹሁ የዘመናችን ጀግኖች🎉❤❤
ሰለ ማህሌት እና ሰለ ናቲ መልካም ዜና ያሰማን የልፋታችሁን ዋጋ እሱ ፈጣሪ ይክፈልላችሁ 😢😢😢❤❤❤
Why now don't trust them that much Zelalem be careful ❤
ወላሂ በጭንቀት ልሞት ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ የዘመኑ እንቁዎች🎉🎉🎉🎉
ዘላለም ዘገየ ልዑልየ ዘራቸሁ ይብዛ እኔም እንደምታገኙ እርግጠኛ ነበርኩኝ ጀግኖቺ ለፍቶ እንኳ አይሳካም እንኳን አጭበርብሮ ሀቅ እዉነት ተደብቆአይቀርም ኑሩልን እድሜዉን ጤናዉን ይስጥልኝ
ዘሌ እና ልኡሌ በሚገርም ሁኔታ አንድ ነገር ይዛችሁ ልትመጡ እንደሆነ አስቤ በተስፋ ስጠብቅ አማኑኤል ክብር ይግባውና ዋነኛውን ይዛችሁ በመምጣታችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ክብር ይገባችኋል። ሚገርመው ነገር እዚህ ውስጥ ያሉ ዋና ወንጀለኞች መምህር ፣ኢንጂነር፣ጎበዝ ተማሪ😢😢😢 ምናምን ስብስብ በመሆኑ የበለጠ ያናድዳል።
አረ ቶሎ ቶሎ ኑልን ጥፍት ስትሉ ይጨንቀናል ጥቃት ያደረሱባችሁ እየመሰለን😢😢
እንኴንደህና መጣቹ
❤❤👌👈
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ. ማነው. እደኔ ለነዚህ. ጀግኖች. የተጨነቀው ተመስገን. እመብረአን. ከፊታቹ. ይቅደምላቹ ዘልዬ ሁላቹም. ❤❤❤❤❤
ዘሌ እንኳን ደናመጣቹ ስላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው ስላየዋቹ እጅግ ደስተኛ ነኝ ❤❤❤❤
ልዑል እና ዘላለም የእኛ ጀግኖቻችን ኑሩልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የእናተ ደስታ ለእኛም ደስታችን ነው እእልልልልልልል እንኳንም ልፋታችሁን ቆጠረላችሁ ጀግኖቼ እወዳችኋለሁ ኑሩልን 👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪
የነ ናቲ ጉዳይ ሁሉንም የሠዉ ልጅ የሚያሣምም ልብሠባሪ ከፍተኛ ጉዳይቢሆንም ሆዳምና ሰግብግቦች ግን የሠዉን ልጅ ሕይውት እያጠፉ የራሣቸዉን ኑሮ ሢያደራጁ ባለበት ሠዓት እነዚህ እህትማማቾች ወንጀልን ተጠይፈዉ የሚቀርባቸዉን የቤተሠባቸዉን አባል ድርጊት ተጠይፈዉ ለመጠቆም በመብቃታቸዉ እግዚአብሔር ይርዳዉ።እነዘሌም ያገኛችሁትን መረጃ ተጠቅማችሁ እነማህሌትን አፈላልጋችሁ በእግዚአብሔር ፈቃድ ተሣክቶላችሁ መጨረሻዉን እንደምተሣዩን ተስፋ አለኝና በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።
እንደዚህ ያሉ ኡነተኛ እህትና ወንድም ለፍትህ የቆሙ ወንጀለኛው ሰዉ ማጋለጣቸው ትልቅ ተግባር ነው
ዘላለም እና ልዑል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወንጀለኞ በኢትዮጵያ በጣም ተስፋፍተዋል በሌሎች ጋዜጠኞች ላይ እገታ ሞት እየደረሰባቸው ስትወጡ ስትገቡ ራሳችሁን የቤተሰባችሁን ጠብቁ ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ይጠብችሁ
ዘሌና ልኡል ዛሬ ተመልሳችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ስትጠፉ ውስጤ ይረበሻል እናንተማለት የዘመኑ ምርጥ ጀግኖቻችን ናችሁ ❤🙏🏽🙏🏽❤️
የየዛሬው ቁድስ አማኑኤል ያስገኛቸዉ ምንም ሳይሆኑ በህይወት ያስገኛቸው ናቲና ማህሊቲ ከነነዚሂ አውሬዎች አማኑኤል ያስለቅቃቹ
ልጆቹ ይመጣሉ ብየ ነበር ዛሬ የጠበኩት መች ይሆን ልጆቹን ይዝንችሁ የምትመጡልን ለልጆቹ አላህ ይድረስላቼው ያረብብብብ
ዛላ እና ልዑል እንኳን በስለም መጣች በእውነት እናንተ እግዚአብሔር ይጠብቅቹሁ ውንድምች ለእውነት የቁሞች ናችሁ ተባርኩ ናቲ እና ማህሌት ነገር የት ደረስ ጌታ ከእነርሱ ጋር ይሁን እሜንን❤❤❤
ዘሌ እናንተ የህዝብ ልጆች እምኖዳችሁ ስለመጣቹልን ደስ ብሎኛል ክብር ለጀግኖቻችን 🙏🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እረ ዘላለም ሉኡል ማርያምን በጣም አዝኝ ነበር እቅልፉ ሁሉ አልወስድ ሁሉ ብሎኝ ነበር እግዚአብሔር ከፊት ይምራችሁ ከኋላ ይከተላችሁ መጨረሻው የሰተካክለው❤❤
ከልኡል ወደ ዘላለም የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ😢😢😢
ዘሌ በናታችሁ እረሳችሁን ጥብቅ እኔ ስውነቴ ተቀጥቀጥ እባካችሁ እመቤቴ ግርማ ሞገስ ከነ ልጁ ትጥበቃችሁ መልካም ዜና ያስማን
ኡፉ በጣም ተጨንቄ ነበር የሆነነገር ትሆናላችሁ ብዬ አሳስቦኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህ የኔ ጀግና
Ene erase kenun mulu sasebachew new yewalkut e/r yemesgen
እኔ ስርጀሪ አደረኩ ስለቃ ሳምታችሁ ነው ለእኔ ይከታተሉናል ስላላችሁ እናንተን አጣኃችሁ የእናንተመጥፍት በጭንቀት ነበርኩኝ የቱበሮችን ፈልጎቸው እያልኩ ነበር ግን ሳያችሁ ማመን አቃተኝ ደስብሎናል ቸሩ ጌታ እንኳን ጠበቃችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን😂🎉❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
አናንተ የህዝብ እና ይሀገር ጀግና በጉጉት ሲጠበቅ ነበር እንኳን ደህና መጣህ
አልሀምዱሉላሒ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እንካን ደህና መጣችሁ በጣም ነዉ የተጨነቅሁ እነዚህ እህትና ወንድም ለዉነት የቆሙ አላህየ ሂወታቸዉን ያሳምርላቸዉ
እንኳን ሰላም መጣህልን ዘሌ ግን አትጥፉ እያሰብን ነበር ቢያንስ ቢዶ ብለቁልን ደህና ነን የሚል ቦስቱልን ማርያምን የአንተና የልዑል ነገር ያሳስበናል ወይም ትትጠፉ እንዳናስብ እንድንደውል ስልካችሁን አስቀምጡልን በርግጥ ስልክ እዚህጋ ማስቀመጥ ሊከብድ ይችላል ግን ምንም አማራጭ የለንም እኔ ስደት ነው ያልሁት ብቻ ወይ ቁጥራችሁን ላኩልን ወይም ደህንነታችሁን አሳውቁን እያልኩ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ
እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ ስትጠፉ አስበን ነበር ያው ከባድ ስራ ላይ እንዳላችሁ ይገባናል ዋናው ሰላም ጤና መሆናችሁ ነው ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልን የነናቲን ጉዳይ በጉጉት እየጠበቅን ነው ልዑላችንስ ደህና ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም እንወዳችኋለን ❤
ወይ ፈጣሪ የእነዚህ ልጆች እጣ ፋንታ ምን ይሆን ምን አይነት ግፍ እየተሰራባቸው ይሆን በወላጆቻቸው ሃብትና ንብረት ይኼ ሁሉ ስቃይ ደረሰባው ግፍ የሰሩ ሁሉ ለፍርድ ይቀርባሉ በምድሩም በሰማዩም አምላኬ ፍርድህን ስጥ
የዘመናችን ጀግኖች የእዉነት አምላክ እድሜ ዘመናችሁን ጠብቆ ከክፉ አርቆ ያኑርልን ቃል አጠረኝ እኮ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የነስር አይንና የዱካ ሾው በእውነት ላይክና ምስጋና ያንስባቼዋል እባካችሁን በላይክ እናበረታታቼው
እመቤቴ. ቅድስት ድንግል ማርያም. እጁን ዘርግታ ትጠብቃችሁ
አባሠሁ ጀግናችን የዘማነችን ኡነተኛ ለወገኑ የሚቆቄቆሪ ኑሩልን ፋጣሪ ከናቴጋራ ይሁን በርቱልን እራሠቹን ጠብቁ ኡኔትተሻንፋሌች 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እሰይ እንኳን መጣችሁ አንደኔ ደስ ያላችሁ። እውነቱን ለማውጣ ወደ ሚዲያ መምጣታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የከረመ👍👍😢😢
እኔ
ዋው እንኳን በሰላም መጣችሁ ጃግኖቻችን በናፍቆት ነበረ ሲጠብቃቸው የነበሩ❤❤❤❤❤
ጀግናዉ የናቲ እና የማህሌት መጨረሻ ናፈቀን ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማን
አሚንን
ጀግናችን እኳን ደህና መጣችሁልን ሥጠፎ በጭቀት ልፈነዳ ነበር እራሣችሁን ጠብቁ ከነዚህ አረመኔ
ዘላሌሜ. እመብርሐን. ትጠብቃችሁ. እኔ ምንም. ማለት. አልችልም. ለሰው. ብላችሁ. ሁልጊዜ. ከወንጀለኛጋ. የምታደርጉት. ትግል. ያሳቅቃን. ክፉአይንካችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ ሁላቹም በዚ የተጎዱ ሰዎች ያላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ፡ ዉጪ ያለን ኤርትራዊያን በጣም በጣም እናከብረሃለን የኢትዮጵያዊያን ድንቅ ጀግና የናትህ ማህጸን ይባረክ ስትጥፉ ሁሌም ይጸሊነበረ እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ኣለም
በጣም ተጨነቄ ነበር ደና ናችሁ ሁሌ አስራ ሁለት ስዓት ስጠብቅ ነበር ተመስገን ልዑሊ ደና ነው❤❤❤❤❤
ዘሌ ወንድሜ ወላሂ በጣም ተጨንቄ ነበር ሰንቱን አሰብኩት😥አልሃምዱሊላህ ብቻ ሰላም ሰለሆናችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ለመደወል ሰልካችሁን የት ላግኝ 😢😢😢😢ብቻ እንኳንም ሰላም ሁናችሁ መጣችሁ አላህየ ይጠብቃችሁ
አቤት ጌታ ሆይ ዘሌ እንኳን በስላም መጣቹ የዘመናችን ጀግናዎች ስትቆይ ስንት ተጨንቀናል የነዚህ ልጆ የትእግስት አስፋ ታረክ ነው እግዚአብሔር ይረዳቹ 😢😢😢😢❤
ክብር ለመድሀኒአለም
ዘሌ እንኳን በሰላም መጣህ በስራህ ሁሉ ፊት ለፊት እግዚአብሔር አምላኬ ይቅደም ተከናወን ልጄ❤❤🎉🎉❤❤
ወንድሞቼ እንኳን በጌታ በሠለም መጠችሁ ሠለማችሁ ይብዘልኝ አይዞአችሁ ጌታ ይበርከችሁ🙌🙌 በጉጉትና በነፍቆት ነበረ የጠበኩአችሁ ቸሩን ጌታ ለሁለችንም የሰማልን አሜን🙏🙏🙏👍👍👍
እረ ወይኔ እኛም እኮተጨንቀን ትንፍሽ አጠንከረምን ዘልዬ አለክ በሂወትተመሰገን 🙏💜🙏💜🙏💜
እልልልልልልልል ሁለት ተከታትለው ጀግኖች መጡሉን ❤❤❤❤❤❤❤የዛሬዎች ጠቆሚዎች ወንድምና እህት ጀግኖች
ጀግና ሚስት ነች ግን ብቻህን እንዳትሄድ መሳርያ ሊይዝ ይችላል ወንድሜ በርታ በጣም የምጓጓለት እርእስ ነበር
አሁንስ ከጠፉት ልጆች በላይ የናተም ነገር ጨነቀን በጠፋችሁ ቁጥር
እፍፍፍፍፍ በማርያም እኔኮ በጭንቀት ሞትኩ ሶስት ቀን ስጠፍብኝ ዘልዬና ልዕሌ እመብርሃን ትጠብቃችው
ዘላለም እንኳን በደህና መጣህ።ስትጠፉ እናንተንም የጎዱከችሁ መስሎን በጣም አሳስቦን ነበር። የሰማይ አባት ይጠብቃችሁ በርቱልን።
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉❤አማኑኤል አባቴ ተመስገን፡ሰው ሲጨርስ እግዚሐብሄር ይጀምራል😢አለረነገር ይሄ መረጃ አተ እጅ አልገባም ዘልዬ የንፁሐን እባ አባሽ😊😊😊😊😊😊
ናፍቃችሁኝ ነበር እፍ በማርያም አትጥፉ በጭቀት ልሞት ነው ማርያምን የናተን ዬቱዩብ ሳላይ ሌላ ፔጅ ውስጥ አልገባም
በመጀመሪያ በሰላም በጤና ተመልሰህ ስለ መጣህ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን
እናንተ ምርጥ ሰዎች ፈታኝ በምሁራን ቆብ የሚንቀሳቀሱ መሃላቸውን የበሉ ዩንቨርስቲውን የወንጀለኛ ማምረቻ ያደረጉና ትውልድን በራሳቸው መንገድ የቀረፁ በአደባባይ ያጋለጣችሁ የእግዚአብሔር ሰዎች እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዩንቨርስቲው በራሱ ክስ ሊመስርትባቸው ይገባል ምክንያቱም ትውልድንና አገርን ገድለዋል
ወንድማችን ዜሌ እንኳን በሰላም መጣህ እህት ና ወንድም ንፁህ ልብ አላችሁ በጣም ናመሰግናችኋለን ግን ታሪካችሁ በጣም ያሳዝናል ልቤ ነካ
😢😢😢😢😢 ግን በሠላም ነው የጠፋችሁት ዘሌ & ልኡል አስጨነቃችሁንኮ
Y
ኡፍ ተመስገን አምላኬ እንኳን በሰላም መጣ ዘሌ በጣም ጨንቆኝ ነበር ልዑሌም ደና እንደሆነ ተስፋ አደርጋለው😢❤❤❤
ዘሌ ጀግና ወንድማችን ስንጠብቅህ እንኳን ደህና መጣህልን የናንተ ድካምና የልጆቹ ስቃይ ኣይቶ ፈጣሪ ቸሩ ያሰማን❤❤❤
ውዶቼ ጀግኖቼ እንዃን ሰላም መጣችሁልን ኪዳነምህረት ከፊትም ከሁአላም ከነ ቤተሰባችሁ ከልጇ ከወዳጅዋ ጋር ጥላ ከለላ ትሁንላችሁ ሰሰቶቻችን ናችሁ ማርያምን ክፈአችሁን አልሰማ የዘወትር ጰሎቴ ልመናየ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ጥምረት ዘልየ 3 ሰው ከሞት ታደጋችሁ ልኡል ናቲ እና ማህሌትንእናመሰግናለን!😇
ዘሌና ልዑል ከእግዚአብሔር ጋር እራሣችሁን ጠብቁ በማርያም
እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር ስትጠፉ እኮ እንዴት እንደጨነቀኝ ውይ ይህን ጉዳይ እግዚአብሔር በስላም ያስጨርሳችሁ 🙏🏽
እንደኔ ተጨንቆ የነበረ እንኳን ደና መጣቹ💪💪💪💪💪
ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ልኡል እና ዘለአለም የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ዘራቹህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እይዟቹህ በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
ኦፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ ይመስገን ሰላየሁክ ደስ ብሎኛል እንኳን በሰላም መጣህይ የዘመኑ ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wow baga nagaan nuu dhuftan hawwiidhaan isin eegaa ture dhiirra akka keessan dhugaadhaaf dhaabbate nuuf haa baay'atu❤❤❤
ድካ እንኳን በሰላም በጤና ደህና መጣልን ጀግናው !!❤❤❤❤
ዘሌ ስለናቴ በጣም ሐሳብ ይዞኝ ነበር ስለአየውህ ደስብሎኛል ዘልየ🎉አንተንም ልኡልንም አላህ ከክፊነገር ይጠብቃችውዘሌ ስጠፊብን በጣም እጨቀናል ዘሌ ይህንንየተወሳሰበ ጉዳይ አላህ በሰላም እገላግላችውተሳክቶላችው የምታርፉበትን ቀን አላህ ቅርብያድርገው🤲🤲🤲
እግዛብሔር ይመስገን ዛሬ ከጭንቀት ተገላገልኩ በጣም ጨንቁኝ ነበር ሰለዘላለም እና ስለ ልኡሌ በሰመኖ መጥፉት ፈጣሪ ይጠብቃቹ እኛ ስስቶች
በወጣሁ በገባሁ ቁጥር ምን ደረሱ እያልኩ ሰጠብቅ ዘላለም ዘገየና ሉዑሌ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ስለሆነ እውነት ፈልጎችሁ እናንተ ጋር መጣ እውነትን ግዛት እንጂ አትሽጣት የገዛኸው ያንተ ነው ስለ እውነት ስትለፉ የእውነት ባለቤት እራሱ ፍለጋ መጣ 😢😢😢😢😢😢እስቲ ከልፋታችሁ እረፉ ሲል። እኔ ግን ዩኒቨርስቲ ውስጥ ልጆቻችን እያስተማርን ያለን ወላጆች ምን እየተሰማችሁ እንዳለ ወዴት ሄደን ነው እምንደበቀው 😢😢😢😢😢😢
እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው እንኮን ድህና መጣህ ወድም ተጨንቅን አላህ ባላችሁበተ ለሀቅ የቆሙ ችሁ ሁሎያርብ ናስር አይን ጅግና ናልን ❤❤😢😢😢😢ያአላህ ህይር ያስማን ያርብ
እንደኔ በናፍቆት በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ማን ነው የኔ ጀግና እንኳን በደህና መጣህ 🎉❤
እንካን ደህና መጣችሁ
እንኳኔበደህና.መጣህ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Ene
Welcome Zola 🙏 god bless you
ማነው እንደኔ ጀግኖች በመምጣታቸው የተደሰተ
የህግ አማካሪው እና @ ጀግናው ጋዜጠኛ ዘላለም @ ዘሌ ዘገዬ እንኩዋን በ ስላም መጣህ ዘመንህ ይባረክ 💪👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
እኮን ደህና መጣህ ዘልየ ስጠብቅህ ነበር ስትመጣ አፍጫውን ይዘህ እንደምትመጣ ሙሉ ተስፋ ነበር ዘራችሁ እንደ ጤፍ ይብዛ ልኡሌ ና ዘሌ የዘመኑ ጀግኖች እምትሉ ላይክ አድርጉኝ ❤
❤❤❤❤❤❤🎉
በትክክል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
👍👍👍❤❤❤
@@FryYyy-hl6tc❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Chenkogn neber sititafu❤❤❤❤
እሄ በበኩሌ እንደ ስውኛ ሳስበው ..እህት @ እና ወንድምን ላለማድነቅ @ ላለ ማመስገን ፍፆም ንፉግነት ነው አቦ ዘመናችሁ ይባረክ ::
ስንቶቹ ሚስቶች ስንቶቹ እህቶች @ ስንቶቹ ወንድሞች ናችው በዘሌ እና በ ልኡል ላይ እንከመታገት @ እስከ መታገት
እስከ መገደል ደርስው ነበር
እነዚህ እህት @ ወንድሞችግን ይለያሉ ተባረኩ ::
👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 ምስኪኖች እንደ እሄ የቲሞች ናችው እሄም ቤተስቤን ያጣሁት እንደእናንተው ነው :: አይዞዋችሁ እማያልፍ ነገር የለም :: 🙏
እልልልልልልልልልልልል እሰይ እነዚህን ልጆች ዘሌንና ልኡሌን በምን ቃል እንግለፃቸው አቦ ፈጣሪ
አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርከው በስራችሁ ሁሉ ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ እነ
ዚህን እናትና አባት የሌላቸው
ን ልጆች ልታድኑ በመሯሯጧችሁ
ፈጣሪ አምላክ ጠባቂውን ከላይ
ይላክላችሁ ጠቋሚዎችም ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ ዘራችሁ ይባረክ እውነትን ተናግሮ ከሀጢአት ስራ መራቅ ሺህ አመት
ላይኖር የሰውን ህይወት ማበላሸት
ሰውን በዚህ ምድር ላይ እንዳይኖር
ማድረግ ምን ይሉታል ? የሰው ሀቅ
ይዘገያል እንጂ አይቀርም ግፍን ለዘር ማስቀመጥ ምን ያደርጋል
ፍርዱን ከጌታ ያገኙታል
ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ወይኔ ዛሬ ተገላገልኩ ዘላለም ጌታ ምስክር በጣም ስለ አንተ እና ስለ ልዑል በጣም ተጨንቄ ነበር። ድጋሜ ወጥመድ ዉስጥ የገባችሁ መስሎኝ ነዉ። ያለሁት ስደት(ኳታር🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦 ነኝ። ልደዉልላችሁ አስቤ ቁጥራችሁን አጣዉ። ተመስገን አምላኬ እንኳን በደህና መጣህ። ልዑሌስ ሰላም ነዉ?
ዊ ደግነት
Betam technk nebr
እኔም በጣም ነው የተጨነቁት
❤❤❤ esye esye esnkuwan menorachwe eskienatem erfet lemaggnet lewnet letearik yabkachu ❤❤❤❤ ahuenm erasachuen tebku❤❤❤
ሁላችንም ተጨንቀናል !
ይሄ የሚገርም ጥቆማ ነው ጀግና ነሽ ውፕንጀልን ተፀይፈሽ ከእነ ወንድምሽ የወሰድሽው ውሳኔ ከባድም ቢሆን ትምህርት ሰጪ ነው ። ልጅሽን ያሳድግልሽ አንቺም ሆንሽ ወንድንሽ መሸለም ይገባችኋል 🌹🎉🎉🌹🎉🎉🌹🎉🎉🌹🎉🎉🌹🌹🎉🎉🌹🌹🎉🎉
እባካችሁ ዜሌ ልዑሌ አትጥፉ በጣም ነውኮ የምንጨነቀው የመላዕክት አለቃ ሃያሉ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ከፊታችሁ ይቅደም
ሁለትጀግኖችፈጣሪይጠቢቃቹዉ❤❤❤🎉🎉
አሜንንንንን
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም መመስገን ያለባቸው እህትና ወንድም ።
ዞላዬ በጣም ነዉ የገረመኝ ዩኒቨሪስቱ መጠየቅ አለበት አላየንም ሙህራን በወንጀል የተዘፈቁ በሰላም ልጆቹን በሰላም እንዲገኙልን የወደፊት ምኞታችን ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤
ማነው እንደኔ ለነዚህ ጀግኖች የተጨነቀ ተመስገን🙏🙏🙏
#የዱካሾው እና #የንስርአይን እናንተን የወለዱና ያሳደጉ ወላጆች የተባረኩ ናቸው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት እውነት ናት ተደብቃ አትቀርም ለልጆቺሽ መልካምንና ጥሩ መግባርን ነው ያስተማርሽ ጥሩ ወንድም አለሽ
ጌታ ይባርክህ ከወንጀል ጋር አለመተባበር ለሀገር ትልቅ እርዳታ ነው እንኳንም ለልጆችሽ መርገም አላስተላለፍሽም ተባረኪ
ጀግናው ዘልዬና ጀግኖቹ የክሩ አባላት በሙሉ እንኳን በሰላም መጣችሁ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ከእነኚህ ወንጀለኞች፣ ገዳዮች ይጠብቃችሁ። ❤❤❤❤❤❤
ጀግና ሴት ነሺ መልካም ወድም አለሺ ታድለሺ❤❤❤🎉🎉🎉
Btikikill
ኡፍፍፍፍ ዘሌ እኩዋደናመጣችሁ እኔተጨንቄልሞት ስጠፋ ፈጣሪ ይጠብቀችሁ😢❤❤ ጥቆማየሰጡት ምንአይነት ንፁህ ብጡቅ አእምሮያላቸው እህትና ወዲምናቸው አቦ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤
አንዳንዴ እፈራለው እደዚህ አይነት ሰዎች ሲመጡ ወጥመድ እየመሰለኝ😢😢
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእውነት አምላክ ዘላለምዬ የነስር አይን❤❤❤❤❤የልፋታችሁን አይቶ በሒወት ያስገኛቸው ልጆቹን❤❤❤❤😢😢
እህትና ወንድም ለክራችሁ ያደራችሁ ተባረኩ 🙏🙏💕
የመጀመሬያ ሴት ባሏን አሳልፋ የስጠች ምርጥ ናት ለእኔ ወንድሟ ጥሩ አስተሳስብ አለው
እህትና ወንድም ዘራቹ ይባረክ
የባለቤቱ ወንድም ትለያለህ❤❤❤❤ ዘመመናችሁ ይባረክ እራሳችሁን ጠብቁ 😢😢😢😢
I gree with you about that boy
አልሀምዱሊላህ በመምጣታቸው ደስ ብሎኛል የኔ ጀግናዎች ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠባበቅ የቆየ ሰሞኑን 😢
እልልልልልል ዛላ እና ልዑል እስከ ማያችሁ በጣም ጨንቆኝና አሳስቦኝ ነበርና የምስኪኖች እንባ የሚያውቅ አምላክ እናንተን ንፁህ ልቦና ያላችሁን ጀግና ወንድሞቼን ፈጣር ይጠብቃችሁ ሁሌም አከብራቸዋለሁ ❤❤❤
ቤዛናእዎብ በጣም እናመሰግናለን እግዝአብሄር ጤናና ረጅም እድሜ ይስጣቹ ወነጀለኛውማጋለጣቹ ሌላሴት እየደበቀች ወንጀል ሊስፋፋ የቻለው ራስሽን ጠብቂ ከፉነገር ልያደርግባቹ ይችላል 15:20
በጣም የሚገርሙ ቤተሰቦች ናቸው ስለእውነት እንደቆማችሁ የእውነት አምላክ አብሮአችሁ ይቁም ከክፉ ይጠብቃችሁ
የአለህ ምኖ ወድሜ በጭቀት ገደለቹኝ መኖ እንደኔ የተጨነቀው😢😢😢😢አለህ የጠብቀቹ
ሁሌ ልቤ ይቃጠላል የዝህ ልጆች ታርክ አንደኛ ቤተሰባቸውን የገደለት እነሱ ናቸው በርግጠኝነት እስት እነሱ ናቸው የገደሉት የምትሉት ላይክ 😢😢😢😢
በዕቅድ ከመጀመሪያው የታሰበበት ነው
አስተዋይ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
ኡፍ ዘሌ አንተና ልዑል ሰሞኑን ስትጠፉ እንዴት እንደጨነቀኝ እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን።
እስኪ እደኔ እነዚህን ጀግና ሲጠብቅ እሚውል የንስር አይን እና ዱካን🎉❤❤😘😘🥰🥰 አላህ ይጠብቃቹሁ የዘመናችን ጀግኖች🎉❤❤
ሰለ ማህሌት እና ሰለ ናቲ መልካም ዜና ያሰማን የልፋታችሁን ዋጋ እሱ ፈጣሪ ይክፈልላችሁ 😢😢😢❤❤❤
Why now don't trust them that much Zelalem be careful ❤
ወላሂ በጭንቀት ልሞት ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ የዘመኑ እንቁዎች🎉🎉🎉🎉
ዘላለም ዘገየ ልዑልየ ዘራቸሁ ይብዛ እኔም እንደምታገኙ እርግጠኛ ነበርኩኝ ጀግኖቺ ለፍቶ እንኳ አይሳካም እንኳን አጭበርብሮ ሀቅ እዉነት ተደብቆአይቀርም ኑሩልን እድሜዉን ጤናዉን ይስጥልኝ
ዘሌ እና ልኡሌ በሚገርም ሁኔታ አንድ ነገር ይዛችሁ ልትመጡ እንደሆነ አስቤ በተስፋ ስጠብቅ አማኑኤል ክብር ይግባውና ዋነኛውን ይዛችሁ በመምጣታችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ክብር ይገባችኋል። ሚገርመው ነገር እዚህ ውስጥ ያሉ ዋና ወንጀለኞች መምህር ፣ኢንጂነር፣ጎበዝ ተማሪ😢😢😢 ምናምን ስብስብ በመሆኑ የበለጠ ያናድዳል።
አረ ቶሎ ቶሎ ኑልን ጥፍት ስትሉ ይጨንቀናል ጥቃት ያደረሱባችሁ እየመሰለን😢😢
እንኴንደህና መጣቹ
❤❤👌👈
ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ. ማነው. እደኔ ለነዚህ. ጀግኖች. የተጨነቀው ተመስገን. እመብረአን. ከፊታቹ. ይቅደምላቹ ዘልዬ ሁላቹም. ❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘሌ እንኳን ደናመጣቹ ስላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው ስላየዋቹ እጅግ ደስተኛ ነኝ ❤❤❤❤
ልዑል እና ዘላለም የእኛ ጀግኖቻችን ኑሩልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ የእናተ ደስታ ለእኛም ደስታችን ነው እእልልልልልልል እንኳንም ልፋታችሁን ቆጠረላችሁ ጀግኖቼ እወዳችኋለሁ ኑሩልን 👍👍👍👍💪💪💪💪💪💪
የነ ናቲ ጉዳይ ሁሉንም የሠዉ ልጅ የሚያሣምም ልብሠባሪ ከፍተኛ ጉዳይቢሆንም ሆዳምና ሰግብግቦች ግን የሠዉን ልጅ ሕይውት እያጠፉ የራሣቸዉን ኑሮ ሢያደራጁ ባለበት ሠዓት እነዚህ እህትማማቾች ወንጀልን ተጠይፈዉ የሚቀርባቸዉን የቤተሠባቸዉን አባል ድርጊት ተጠይፈዉ ለመጠቆም በመብቃታቸዉ እግዚአብሔር ይርዳዉ።እነዘሌም ያገኛችሁትን መረጃ ተጠቅማችሁ እነማህሌትን አፈላልጋችሁ በእግዚአብሔር ፈቃድ ተሣክቶላችሁ መጨረሻዉን እንደምተሣዩን ተስፋ አለኝና በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።
እንደዚህ ያሉ ኡነተኛ እህትና ወንድም ለፍትህ የቆሙ ወንጀለኛው ሰዉ ማጋለጣቸው ትልቅ ተግባር ነው
ዘላለም እና ልዑል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወንጀለኞ በኢትዮጵያ በጣም ተስፋፍተዋል በሌሎች ጋዜጠኞች ላይ እገታ ሞት እየደረሰባቸው ስትወጡ ስትገቡ ራሳችሁን የቤተሰባችሁን ጠብቁ ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ይጠብችሁ
ዘሌና ልኡል ዛሬ ተመልሳችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ስትጠፉ ውስጤ ይረበሻል እናንተማለት የዘመኑ ምርጥ ጀግኖቻችን ናችሁ ❤🙏🏽🙏🏽❤️
የየዛሬው ቁድስ አማኑኤል ያስገኛቸዉ ምንም ሳይሆኑ በህይወት ያስገኛቸው ናቲና ማህሊቲ ከነነዚሂ አውሬዎች አማኑኤል ያስለቅቃቹ
ልጆቹ ይመጣሉ ብየ ነበር ዛሬ የጠበኩት መች ይሆን ልጆቹን ይዝንችሁ የምትመጡልን ለልጆቹ አላህ ይድረስላቼው ያረብብብብ
ዛላ እና ልዑል እንኳን በስለም መጣች በእውነት እናንተ እግዚአብሔር ይጠብቅቹሁ ውንድምች ለእውነት የቁሞች ናችሁ ተባርኩ ናቲ እና ማህሌት ነገር የት ደረስ ጌታ ከእነርሱ ጋር ይሁን እሜንን❤❤❤
ዘሌ እናንተ የህዝብ ልጆች እምኖዳችሁ ስለመጣቹልን ደስ ብሎኛል ክብር ለጀግኖቻችን 🙏🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
እረ ዘላለም ሉኡል ማርያምን በጣም አዝኝ ነበር እቅልፉ ሁሉ አልወስድ ሁሉ ብሎኝ ነበር እግዚአብሔር ከፊት ይምራችሁ ከኋላ ይከተላችሁ መጨረሻው የሰተካክለው❤❤
ከልኡል ወደ ዘላለም የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ😢😢😢
ዘሌ በናታችሁ እረሳችሁን ጥብቅ እኔ ስውነቴ ተቀጥቀጥ እባካችሁ እመቤቴ ግርማ ሞገስ ከነ ልጁ ትጥበቃችሁ መልካም ዜና ያስማን
ኡፉ በጣም ተጨንቄ ነበር የሆነነገር ትሆናላችሁ ብዬ አሳስቦኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህ የኔ ጀግና
Ene erase kenun mulu sasebachew new yewalkut e/r yemesgen
እኔ ስርጀሪ አደረኩ ስለቃ ሳምታችሁ ነው ለእኔ ይከታተሉናል ስላላችሁ እናንተን አጣኃችሁ የእናንተመጥፍት በጭንቀት ነበርኩኝ የቱበሮችን ፈልጎቸው እያልኩ ነበር ግን ሳያችሁ ማመን አቃተኝ ደስብሎናል ቸሩ ጌታ እንኳን ጠበቃችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን😂🎉❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉
አናንተ የህዝብ እና ይሀገር ጀግና በጉጉት ሲጠበቅ ነበር እንኳን ደህና መጣህ
አልሀምዱሉላሒ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እንካን ደህና መጣችሁ በጣም ነዉ የተጨነቅሁ እነዚህ እህትና ወንድም ለዉነት የቆሙ አላህየ ሂወታቸዉን ያሳምርላቸዉ
እንኳን ሰላም መጣህልን ዘሌ ግን አትጥፉ እያሰብን ነበር ቢያንስ ቢዶ ብለቁልን ደህና ነን የሚል ቦስቱልን ማርያምን የአንተና የልዑል ነገር ያሳስበናል ወይም ትትጠፉ እንዳናስብ እንድንደውል ስልካችሁን አስቀምጡልን በርግጥ ስልክ እዚህጋ ማስቀመጥ ሊከብድ ይችላል ግን ምንም አማራጭ የለንም እኔ ስደት ነው ያልሁት ብቻ ወይ ቁጥራችሁን ላኩልን ወይም ደህንነታችሁን አሳውቁን እያልኩ በእግዚአብሔር ስም እጠይቃለሁ
እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ ስትጠፉ አስበን ነበር ያው ከባድ ስራ ላይ እንዳላችሁ ይገባናል ዋናው ሰላም ጤና መሆናችሁ ነው ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልን የነናቲን ጉዳይ በጉጉት እየጠበቅን ነው ልዑላችንስ ደህና ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም እንወዳችኋለን ❤
ወይ ፈጣሪ የእነዚህ ልጆች እጣ ፋንታ ምን ይሆን ምን አይነት ግፍ እየተሰራባቸው ይሆን በወላጆቻቸው ሃብትና ንብረት ይኼ ሁሉ ስቃይ ደረሰባው ግፍ የሰሩ ሁሉ ለፍርድ ይቀርባሉ በምድሩም በሰማዩም አምላኬ ፍርድህን ስጥ
የዘመናችን ጀግኖች የእዉነት አምላክ እድሜ ዘመናችሁን ጠብቆ ከክፉ አርቆ ያኑርልን ቃል አጠረኝ እኮ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የነስር አይንና የዱካ ሾው በእውነት ላይክና ምስጋና ያንስባቼዋል እባካችሁን በላይክ እናበረታታቼው
እመቤቴ. ቅድስት ድንግል ማርያም. እጁን ዘርግታ ትጠብቃችሁ
አባሠሁ ጀግናችን የዘማነችን ኡነተኛ ለወገኑ የሚቆቄቆሪ ኑሩልን ፋጣሪ ከናቴጋራ ይሁን በርቱልን እራሠቹን ጠብቁ ኡኔትተሻንፋሌች 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
እሰይ እንኳን መጣችሁ አንደኔ ደስ ያላችሁ። እውነቱን ለማውጣ ወደ ሚዲያ መምጣታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።
ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የከረመ👍👍😢😢
እኔ
ዋው እንኳን በሰላም መጣችሁ ጃግኖቻችን በናፍቆት ነበረ ሲጠብቃቸው የነበሩ❤❤❤❤❤
ጀግናዉ የናቲ እና የማህሌት መጨረሻ ናፈቀን ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማን
አሚንን
ጀግናችን እኳን ደህና መጣችሁልን ሥጠፎ በጭቀት ልፈነዳ ነበር እራሣችሁን ጠብቁ ከነዚህ አረመኔ
ዘላሌሜ. እመብርሐን. ትጠብቃችሁ. እኔ ምንም. ማለት. አልችልም. ለሰው. ብላችሁ. ሁልጊዜ. ከወንጀለኛጋ. የምታደርጉት. ትግል. ያሳቅቃን. ክፉአይንካችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ወንድሜ ሁላቹም በዚ የተጎዱ ሰዎች ያላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ፡ ዉጪ ያለን ኤርትራዊያን በጣም በጣም እናከብረሃለን የኢትዮጵያዊያን ድንቅ ጀግና የናትህ ማህጸን ይባረክ ስትጥፉ ሁሌም ይጸሊነበረ እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ኣለም
በጣም ተጨነቄ ነበር ደና ናችሁ ሁሌ አስራ ሁለት ስዓት ስጠብቅ ነበር ተመስገን ልዑሊ ደና ነው❤❤❤❤❤
ዘሌ ወንድሜ ወላሂ በጣም ተጨንቄ ነበር ሰንቱን አሰብኩት😥አልሃምዱሊላህ ብቻ ሰላም ሰለሆናችሁ እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል ለመደወል ሰልካችሁን የት ላግኝ 😢😢😢😢ብቻ እንኳንም ሰላም ሁናችሁ መጣችሁ አላህየ ይጠብቃችሁ
አቤት ጌታ ሆይ ዘሌ እንኳን በስላም መጣቹ የዘመናችን ጀግናዎች ስትቆይ ስንት ተጨንቀናል የነዚህ ልጆ የትእግስት አስፋ ታረክ ነው እግዚአብሔር ይረዳቹ 😢😢😢😢❤
ክብር ለመድሀኒአለም
ዘሌ እንኳን በሰላም መጣህ በስራህ ሁሉ ፊት ለፊት እግዚአብሔር አምላኬ ይቅደም ተከናወን ልጄ❤❤🎉🎉❤❤
ወንድሞቼ እንኳን በጌታ በሠለም መጠችሁ ሠለማችሁ ይብዘልኝ አይዞአችሁ ጌታ ይበርከችሁ🙌🙌 በጉጉትና በነፍቆት ነበረ የጠበኩአችሁ ቸሩን ጌታ ለሁለችንም የሰማልን አሜን🙏🙏🙏👍👍👍
እረ ወይኔ እኛም እኮ
ተጨንቀን ትንፍሽ አጠን
ከረምን ዘልዬ አለክ በሂወት
ተመሰገን 🙏💜🙏💜🙏💜
እልልልልልልልል ሁለት ተከታትለው ጀግኖች መጡሉን ❤❤❤❤❤❤❤የዛሬዎች ጠቆሚዎች ወንድምና እህት ጀግኖች
ጀግና ሚስት ነች ግን ብቻህን እንዳትሄድ መሳርያ ሊይዝ ይችላል ወንድሜ በርታ በጣም የምጓጓለት እርእስ ነበር
አሁንስ ከጠፉት ልጆች በላይ የናተም ነገር ጨነቀን በጠፋችሁ ቁጥር
እፍፍፍፍፍ በማርያም እኔኮ በጭንቀት ሞትኩ ሶስት ቀን ስጠፍብኝ ዘልዬና ልዕሌ እመብርሃን ትጠብቃችው
ዘላለም እንኳን በደህና መጣህ።ስትጠፉ እናንተንም የጎዱከችሁ መስሎን በጣም አሳስቦን ነበር። የሰማይ አባት ይጠብቃችሁ በርቱልን።
ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉❤አማኑኤል አባቴ ተመስገን፡ሰው ሲጨርስ እግዚሐብሄር ይጀምራል😢አለረነገር ይሄ መረጃ አተ እጅ አልገባም ዘልዬ የንፁሐን እባ አባሽ😊😊😊😊😊😊
ናፍቃችሁኝ ነበር እፍ በማርያም አትጥፉ በጭቀት ልሞት ነው ማርያምን የናተን ዬቱዩብ ሳላይ ሌላ ፔጅ ውስጥ አልገባም
በመጀመሪያ በሰላም በጤና ተመልሰህ ስለ መጣህ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን
እናንተ ምርጥ ሰዎች ፈታኝ በምሁራን ቆብ የሚንቀሳቀሱ መሃላቸውን የበሉ ዩንቨርስቲውን የወንጀለኛ ማምረቻ ያደረጉና ትውልድን በራሳቸው መንገድ የቀረፁ በአደባባይ ያጋለጣችሁ የእግዚአብሔር ሰዎች እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዩንቨርስቲው በራሱ ክስ ሊመስርትባቸው ይገባል ምክንያቱም ትውልድንና አገርን ገድለዋል
ወንድማችን ዜሌ እንኳን በሰላም መጣህ እህት ና ወንድም ንፁህ ልብ አላችሁ በጣም ናመሰግናችኋለን ግን ታሪካችሁ በጣም ያሳዝናል ልቤ ነካ
😢😢😢😢😢 ግን በሠላም ነው የጠፋችሁት ዘሌ & ልኡል አስጨነቃችሁንኮ
Y
ኡፍ ተመስገን አምላኬ እንኳን በሰላም መጣ ዘሌ በጣም ጨንቆኝ ነበር ልዑሌም ደና እንደሆነ ተስፋ አደርጋለው😢❤❤❤
ዘሌ ጀግና ወንድማችን ስንጠብቅህ እንኳን ደህና መጣህልን የናንተ ድካምና የልጆቹ ስቃይ ኣይቶ ፈጣሪ ቸሩ ያሰማን❤❤❤
ውዶቼ ጀግኖቼ እንዃን ሰላም መጣችሁልን ኪዳነምህረት ከፊትም ከሁአላም ከነ ቤተሰባችሁ ከልጇ ከወዳጅዋ ጋር ጥላ ከለላ ትሁንላችሁ ሰሰቶቻችን ናችሁ ማርያምን ክፈአችሁን አልሰማ የዘወትር ጰሎቴ ልመናየ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ድንቅ ጥምረት ዘልየ 3 ሰው ከሞት ታደጋችሁ ልኡል ናቲ እና ማህሌትን
እናመሰግናለን!😇
ዘሌና ልዑል ከእግዚአብሔር ጋር እራሣችሁን ጠብቁ በማርያም
እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር ስትጠፉ እኮ እንዴት እንደጨነቀኝ ውይ ይህን ጉዳይ እግዚአብሔር በስላም ያስጨርሳችሁ 🙏🏽
እንደኔ ተጨንቆ የነበረ እንኳን ደና መጣቹ💪💪💪💪💪
ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ልኡል እና ዘለአለም የኢትዮጵያ እንቁ ልጆች ዘራቹህ ይባረክ እድሜና ጤና ይስጥልኝ እይዟቹህ በርቱልን እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን
ኦፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋፋ ይመስገን ሰላየሁክ ደስ ብሎኛል እንኳን በሰላም መጣህይ የዘመኑ ጀግና 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Wow baga nagaan nuu dhuftan hawwiidhaan isin eegaa ture dhiirra akka keessan dhugaadhaaf dhaabbate nuuf haa baay'atu❤❤❤
ድካ እንኳን በሰላም በጤና ደህና መጣልን ጀግናው !!❤❤❤❤
ዘሌ ስለናቴ በጣም ሐሳብ ይዞኝ ነበር ስለአየውህ ደስብሎኛል ዘልየ🎉አንተንም ልኡልንም አላህ ከክፊነገር ይጠብቃችው
ዘሌ ስጠፊብን በጣም እጨቀናል ዘሌ ይህንን
የተወሳሰበ ጉዳይ አላህ በሰላም እገላግላችው
ተሳክቶላችው የምታርፉበትን ቀን አላህ ቅርብ
ያድርገው🤲🤲🤲