Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ማነው በ እናታችሁ እንደ እሄ ከ መጀመሪያው እስከ አሁንዋ ስአት ጀምሮ .. የማህሌት እና የናቲ ስቃዬች እንደ እራሳቻን አይተን ስንከታተል የነበርን ወገኖች በ ላይክ አሳዩኝ 🙏👍
ena
መጨረሻውን ጋጋሁኝ እዉነት
😂😂😂😂
እኔሁለቱንምቆየሁስከታተላቸውብቻጀግኖችናቸው
እኔ
ልዑል ዮሴፍን መጀመሪያ ሲያናግረው ስለ አጎታቸው ግልፅም ባይሆን የተናገረው ነገር ነበር። ማህሌትና ናቲን ማየት የናፈቀ በላይክ
አዉ እኔም ስምቻለሁ
እኔም ያሠብኩትነው ያሠብሺው አወ አጓታቸውነው ብሏል
ልክ ነው ብሏል
አዎ ተናግሯል ዮሴፍ
ልክ ነው እኔም ትዝ ይለኛል አደገኞች ናቸው አጎታቸው ነው ተብሏል ልዑል ምርመራውን እንዲያቆም ተነግሮት ነበር ዘሌ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እኛም ለመስማት ዝግጁ ነን እናመሰግናለን መጨረሻው እነ ናቲን ማየት ነው ልክ እንደ ሰናይት የእነዚህ ሰንሰለት በጣም ይገርማል የማያልቅ ገንዘብ ለወንጀል ቢውልም ፍፃሜው እንደሚያምር እንተማመናለን በርቱልን ዘሌ አለን ቅርባችሁ ነን❤
ዘላለም ዘገየ ለእውነት የቆምክ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አባቴ አንተ እና ልኡሌን የወለዱ እናቶች የተባረኩ ናቸው
ዘላለም ሥራህ ሁሉ ምርጥ ነው። አንዳንድ አስተያየት ላቅርብ ፣ አነተም ሆንክ ሌሎች በፍቃደኝነት ለጥቆማ ሲመጡ በቂ ጥርጣሬ ሳትይዙ “ለምን እሰከዛሬ አልጠቆማችሁም ይሄ ተባባሪ ያደርጋችኋል”እያለቸሁ እያላሁ ባታሰረፈራሩዋቸው። በፍቃደኝነት ለጥቆማ የሚመጡትን ያሸሻቸዋልነሸ።
እውነቱን ነው የህግ ሰው ስለሆነ አሰራሩን ያውቀዋል@@Kilimanjaro-y2f
ደምሪኝ ውዴ❤❤
ደምርኝ❤❤❤
ዘላለም ዘገየ ለእዉነት የቆምክ ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ልኤሌን የወለደ ቺ እናቶች የተባረኩናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ጀግናዉ አሁንማ ሱስ ሆናችሁብኝ ዘላለምና ሉኡል እስኪ እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉🎉🎉
ዘሌ ጀግናችን በርቱልን 💪❤❤ወይ ዘዲሮ የዚህ ኬዝ መጨረሻነው የናፈቀኝ ውስብስብ ያለታሪክ ፈጣሪ እነዚህምስኪንልጆች ባሉበት ይጠብቃቸው 😢😢
ሚድያን ለመልካም ነገር መጠቀም ማለት እንደተእናተ ነው በብዙ ፍሬ ይባርካችሁ❤❤❤
AmenAmenAmen
,እንደ ዪቱብ ሣይሆን ልብ አንጠልጣይ ፊልም ሆኖብኝ በሙሉ ልቤ ሆኜ ነው የምሰማው ዘሌ እና ሉኡል ሁሌም ፈጣሪ ከፊታችሁ ይቅደም በርቱ አደራ እናንተ ለኢትዮጰያ ታሰፈልጋታላችሁ አደራ እራሳችሁን ጠብቁ ከፈጣሪ በታች
በጣም እኔም እንዳንተ ሆኛለሁ
ማነዉ እደኔ ሲጠብቅ የዋለ ስወጣ ስገባ ዘሌ &ሉዑል የቁርጥ ቀን ልጆች ደግናዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እኔም
😢😂😂😂😂 ወለህ እኑም
Inem
እኔ😂
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደእና መጣክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ወላህ በዚህ ስራ ብዙ ነገር ተማረኩበትም እኔ ራሴ ምክንያቱም የተማረ ሰወ ሁሉ ሙሁሩ እንዳልሆነ ስቀጥል ደሞ ዱአ ምን ያህል power እንዳለ የእንትን የቤተሰብ ዱአ ስቀጥል የተመልካች ዱአ አሁንም አላህ እናንተ ጋር ይሁን ምን ግዛም አትለያዩ ዘሌነ ሉዑል ጥሩ ወጤት ያለው በአብሮነት ስለሆነ በርቱልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደሚርኝማ
በትክክል 🥰🥰🥰
👌👌✅
የኔ ጀግኖች ዘሌ እና ልዑሌ እግዚአብሔር አምላክ ሁላቹሁን ይጠብቃቹህ🙌🙌🙌🙌
ሲጠብቅ የነበረው ማን ነው እንደኔ ዘሌ ጀግናዬ ❤
Ename
ዘልዬ ጀግናዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ በርታ አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን እመቤታችን ማርያም በዙርፋፋ ቀሚሶ ትጋርዳችሁ
ዘላለም እና ሉዑል የሌባ መዳኒት ለአጭበርባሪ እራስ ምታት እኳን ደህና መጣቹህ❤❤❤❤❤
ለናተ ቃል የለኝም በርቱልን እመብረሀን የልባችሁን መሻት ትፋፀምላችሁ ጥቅም ያልገዛችሁ የዘመናችን ጀግኖች መባል ብቻ የማይገልፃችሁ እቁ ናችሁ❤❤❤❤
ድንቅ ስራ ነው ዘሌ በርታ ብቻ እራስህ ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
እኔም በቅርቡ ነው የተከታተኳቸው ወላሂ ሱስ ሆኑበኝ እወዳችሃለሁ ዕንቁ ወጣቶች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
😍😍😍😍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ለጓደኞችሽ ሼር ሰብ አስደርጊ ስንት ስራ መሰለሽ የሰሩት ባለፈ ልኡል በታገተ ሰአት ፎቷቸውን ቲክቶክ ላይ ስንለጥፍ ብዙ ሰው መቷል አሁንም ሰብ እናስደርግ ቲክቶክ ላይ እንለጥፍ
@@ዳግማዊትኢትዮጵያ እሽ ሁቢ😍😍
@@ZuzuZuzuነኝየቦረናዋወሎየ 😘😘😘😘😘😘💓💓💓💓💓💐
አይ ዘልዬ አንተ እኮትለያለህ የእውነትእናትወለደች ጀግና 👍👍👍👍👍💜💜💜
ዘሌ በእውነት መቼም ዋጋ የሚከፍለው ፈጣሪ ነው መልካምነት ለራስ ነው አንተንም ልኡልንም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከነ ቤተሰባቹ እራሳቹንም ጠብቁ በምትፈልጉት ከጎናቹ ነኝ ቤተሰቦቻችን ሼር ላይክ አርጉት አይከፈልበትም
የኛጀግና፣ዜሌ፣አንተመልካምሰው❤❤ለእውነትየቆምክ፣ምርጥሰው፣አላህይጠብቅህ፣ወድሜ
#የዱካሾው እና #የንስር #አይን የማፊያ ወንጀለኞች መድሀኒት እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ በሰላም ይጠብቃቹ እኔ ግን ጨንቆኛል እነ ናቲ ና መሀሌት እስኪገኙ 😢 የጀግኖቻችንም ደህንነት እያስጨነቀኝ ነዉ አላህ ይጠብቅልን ሁላችሁንም
አህለን ዘሌ& ልኡል አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ሁለቱን የምትወዱ በላይክ ግቡ
❤❤❤❤😊
@Tamanig ደሚርኝማ ዉድ
ዘሌ ፈጣሪ ይጠብቅህ የነማህሌት ነገር በጣም አሳሰበኝ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ባሉበት ይጠብቃቸው በደሙ ይሸፍናቸው
❤❤❤❤❤❤❤❤ዛሬ አደኛነኝስወጣ ስገባ ዘበኛ ሆኜ እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ ጅግናዬ❤❤❤❤
ጀግናው መጣ ገባ ገባ በሉ ይህ ጀግና በላይክ እንገዘዉ❤❤❤
ከሁለት ወራት ጭንቀት በኋላ እነዚህ እህትና ወንድም በህይወት ይገኛሉ የሚል እምነት አልነበረኝም ፣ በመንፈስ ከእናንተ ጋር ስባዝን ነበር በጣም ደክሞኛል ግን እናንተስ በአካልም በመንፈስም የምትደክሙ ጀግኖች ምን ያህል እንደሆነ ሳስበው ይዘገንነኛል። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
በጣም አድክም ነው ወላሂ ያአሏህ የትግስት አስፍም ጣጣ ነበር የዚህ ብሶ አረፈ
ማርያምን ከሌባ ከወንጀለኛ ጋር መፋለም በጣም ያደክማል እኔ በማየት ያመመኝ የደከመኝ እነሱን ሳስብ ደግሞ ስቅስቅ ብዬ አለቅሳለሁ እኔጃ ቃላት አጣሁላቸው 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ያ ሁሉ ስቃይ አልፎ
@ደግዬ ደሚርኝ
በትክክል እኛ በመካታተል በሞጎጎት የወንጀለኛ ድርቀት ስሰማ ደከመኝ እግዚአብሔር አነ ማህሊት ናቲ ያስገኝልኝ በቅርብ😢😢😢
ወየነ የነናቲ እና ማህሌት ጉዳይ በናታችዉ በጭንቀት ልሞት ነዉ አምላኬሆይ ከክፉ ነገር ጠብቃቸዉ
❤❤❤❤
ኑ ጀግናችን መቷል🎉🎉🎉 እደኔ ሲጠብቀው የዋለ ማነው❤🎉😘😘
መተናል
Uuuffff ine
መተነል
ሁለታችሁንም በጣም የተፈትናችሁበት ኬዞች የእነ ናቲና የትዕግስት አሰፋን ጉዳዮች በነትእግስት አሰፋ በግል ፈተኗችሁ በነናቲ ይበልጥ አቆራኟችሁ በጣም ይገርማል እንቅፋት ወደፊት እንጂ ወደኋላ አይጥልም እኮ ❤❤❤❤❤❤
ጀግናወቹ መጡ ገባ ገባ በሉ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እኮን ደህና መጣችሁ አላህ ያግዛችሁ እንወዳችሆለን እናከብራችሆለን እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ወድሞቸ።
ለእህቱናለባሏ እንደዚሁም ለልጆቻቸውጥበቃይደረግላቸው የምትሉ like አርጉ
ዘላለም እና ልዑል እግዚአብሄርይርዳችው የኛ አለታዎች ዘመናችሁ ይባረክ አሜን❤❤❤
እባክህ ዘሌ ቃለ መጠየቁን ትተህ መስፍንን ወደ መፈለጉ ግባና የታገቱትን ልጆች ህይት አድን። አግዝአብሔር ከንተ ጋር ይሁን
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አሉ መረጃ መቀበል አለባቸው መረጃ ሳይዙ ሰውን መያዝ አይደለም እነ ዘሌ ፒሊስ አይችልም ተጨባጭ መረጃ መገኘት አለበት ሆሆሆ
ማነው እንድኔ ሲጠብቅ ያመሽ ጀግኖቹ መጡ በላይክ ግቡ
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አኔም
Welcome 🎉🎉🎉🎉🎉take care your self
❤❤
በዚህ አይነት የናቲ እና የማሀሌት ስቃይ ሳስበው የሁለት ወጣቶች ህይወት በጣም ያሳዝናሎ እናት. ና አባት አጥተው ስቃይን የሚስተናግድ ልጆች ሀቃችሁን አላህ ይውጣችሁ ወገኖቼ እሻ አላህ ዘላለም ዘገየ ሉዑል ወንድሜ እናተ ናችሁ ሚዲያወን ለመልካም መጠቀም ማለት እንደናተ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ልፋታችሁን አላህ ይቁጠርላችሁ እናተን የወለደች እናት እድሜዋ ይርዘምልን ❤❤❤
ለናተ ቃል የለኝም በርቱልን እመብረሀን የልባችሁን መሻት ትፋፀምላችሁ ጥቅም ያልገዛችሁ የዘመናችን ጀግኖች መባል ብቻ የማይገልፃችሁ እቁ ናችሁ ❤❤❤ የጀግኖች ጀግና የሐቅና የእውነት ቁንጮዎች ዞላ andልኡል የእውነት ተምሳሌቶች እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ይህ ወንጀል ቋጠሮ ሊፈታ ጥቂት ነው የቀረው ፈጣሪ ይርዳችሁ ዱካሾው አና የንስር#አይን
ዘላለም ልዑል ነው ንጉስ እናርጋቸው❤❤ ከዙፋን አውጥተን ዘውድ እንጫንላቸው ፣❤❤በእድሜም በጤና በሀብታም አድሎ ክብር ያድላቸው 🎉🎉🎉
እረ አንድ ቀን ላይቭ ገብተዉ በንረዳቸዉ ብናመሰግናቸዉ አሰቡበት ወገን
ዘሌ ፈጣሪ ይርዳህ በጣም ውስብሰብ ታሪክ ነው የተማረ ሀይል በወንጀል የተዘፈቀበት ተምረው ለዘረፍ ከሆነ መማር ምን አስፈለገ ሉዑሌ ስሜታዊ አትሁን እባክህ
መጨረሻውን አላህ ያሳየን ያርብ ልጆቹንም ባሉበት አላህ ይጠብቃቸው የኔ ምስኪኖች
ይሄ ልጁ ላይ እንዲ ያደረገ እነ ናቲ በህይወት መኖራቸውን ተጠራጠርኩ እባክ አምላኬ ሆይ የነዚህን ልጆች ድምፅ አሰማን 😢😢
እኔም የማስበው ነው አሁን ደግሞ እየተከታተሏቸው መሆኑን ሲያውቅ ምን እንደሚያደርጋቸው ማሰብ ይከብዳል እመቤቴ ትድረስላቸው።
በጉጉት እየጠበኩ ነበር መጣችሁ😘 የወንበዴወች መድሀኒት መሰሎቻችሁን ያብዛልን ይሄን ያህል የሰውን ንብርት ለመዝርፍ ተዴርጅቶ መስራት ያሳዝናል 😢 ዜሌ ና ልኡል ከነባርዴቦቻችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን 😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግኖች በርቱ እግዚአብሔር ከእናተጋ ይሁን ለእህቱ ግን ጥበቃ መረግ አለብት ጉዳት እንዳያርግባት
አዎ በጣም።
ማነዉ ከመጀሪያዉ እስከ አሁኑ ያለዉን በጉጉት እየጠበቀ የሚከታተላቸዉንየኛ የዘመናችን ጀግኖች እንኳን በሰላም መጣችሁ አሏህ በየህዳችሁበት ይጠብቃችሁ
ማርያምን እኔ
ውይ ፈጣሪ መቼም ጠላት ከሩቅ አይመጣም 😢ብቻ ፈጣሪ ባሉበት ይጠብቃችውና ለማየት ያብቃን ልጆቹንም ዘሌና ልኡልም እራሳችሁን ከእግዚአብሔር በታች ጠብቁ ሁለታችሁም ባንደ መስመረ ላይ ናችሁ ከምንግዜውም በላይ ጥቃቄ ያስፈልጋል እናማህሊትን በስላም ለማግኝት ይረዳችሁ በረቱ ጅግኞቹ❤❤
ይሄን ፊልም የመሰለ ታሪክ አላህ የሚገርም ነውኮ እንቅልፍ አላስተኛ አለኝኮ መጨረሻውን እስካይ
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ !!! የኢትዮጵያውያንን ዕንባ አባሾች ናችሁ!!!
ዘሌ ይህ ኬዝ እስቀሚያልቅ ድረስ ጭንቀት ውስጥ ነን ዘመናችሁ ይባረክ
በጣም
ይገርማል ውስብስብ ያለ ጉዳይፈጣሪዬ ብቻ በቅርብ የታገቱትን ልጆች አስገኛቸውእናማ እናንተን ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ልዑል እና ዘሌ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ💖
ዘሌ ወንድሜ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይጠብቃችሁ እንዲሁም እነዛን ልጆች የናት አባታቸው አምላክ እናንተን እንደ መላዕክት ልኮላቸው ነፃ ታወጧችሁ ።
ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ❤❤❤አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ጀግና
ውንደሜነጋዜጠኛ ዘላልም እግዚያብሕር ይጠበቅክ። አንተ የልኡለ የነበሰ አባት ነከ❤
በእውነት ዘላለም እና ልኡል አሏህ ይጠብቃችሁ ለተበደለ ሠው እባ ጠራጊ ናችሁ
ዘሌ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ፈጣሪ አምላክ ይርዳችሁ
ዘሌየአባቱእህትና ወድም ናቸውእነዚህን ልጆቺ ያፈኗቸው ትደርሱበታላቺሁ አጥብቃቺሁያዟቸውበዱላም😢😢😢
ይህ ነገር ጥርጣሪ ይኖራል ምናልባት አስጠንቅቆዋቸው ያባትእህትና ወንድም እንዳሉበት ካሜራአጥፍታችሁ በደንብ መርምሯቸው አይታወቅም ሲፎክሩ አልነበረም እንግዳ እግዚአብሔር ይርዳቹ በርቱ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አንዳንዴ ወላጆች ደብቀው የሚያደርጉት ይኼው መዘዙ ምንም ለማያውቁ ልጆች ላይ ደረሰ ግን የፈለገው ቢሆን በልጆቹ ላይ ይህን ያህል ጭካኔ ማሳረፉ ትክክል አይደለም የጭካኔ ጥግ ነው ምክንያቱም ገንባቸውን ለወንጀለኞች ቡንድን ነው ያከፋፈለው ጨካኝ ነው እህቱ እንደተናገረቺው ማለት ነው ምን አደረገቺው ልጁ ምን አይነት ጭካኔ ነው እግዚዎ መጨረሻው ይናፍቃል
ሰላም ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ ዘላለም ወደ ልዕል ወንደሞቸ አላህ ይጠበቅችሁ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ዘላለም በርቱ። ይህን ጉዳይ ከልዑል ጋር በደንብ ያዙት።
የጀግኖች ጀግና የሐቅና የእውነት ቁንጮዎች ዞላ & ልኡል የእውነት ተምሳሌቶች እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ይህ ወንጀል ቋጠሮ ሊፈታ ጥቂት ነው የቀረው ፈጣሪ ይርዳችሁ
በጣም በጣም ነው ስለእናንተ የመንጨነቀው የምንፀልየውም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጎበዝ ገበዝ ናችሁ ድንቅ ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ በርቱ ❤❤ 🙏🏼🙏🏼🏆🏅
አብዛኛውን ጊ 11 ሰዓት ላይ ስለሚመጡ ሰዓቱ ከአለፈ ይጨንቀኛል ምን ተፈጥሮ ይሆን ብዬ 😢 አላህ ይከተላችሁ እኛንም ከጭንቅ ያውጣን ልጆቹንም በሰላም ያስገኝልኝ❤❤
እዉነተኛ እትዮጲያዊ ጀግኖቻችን ዘሌ ና ልኡል እግዚአብሔር ከላይ ቅድስ ሚካኤልን ጠባቂ ይላክላችሁ አሜን
ወላሂ ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ ዘላለምና ልዑል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሁሌም ለሀቅ ምትቆም ጀግኖች ያርጋችሁ
እኔም ሱስ ሆኑብኝ ወላሂ ደም ስሬን ተቆጣጥረውታል
እኔም እንደቱርክ ድራማ ነው የምከታተላቸው
ዘላለሜ. እኔ. በውነት. ለእናንተ. የምገልጽበት. ቃላት. አጠረኝ. በጣም. ውስብስብ. ታሪክ. ነው. የድካማችሁን. ውጤት. ለማዬት. ያብቃን. እድሜና. ጤና. ይስጣችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዘሌ እራሳቺሁን እየጠበቃቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ ምግሥት ከለላ ሊደርግላቸው ይገባል ለነዚህ ጀግኖች❤
የኔ ጀግና ዘላለም በኢተርፖል ወንጀል መርማሪ ቢፍለግ የማይገኝ ስው ስም ነው ያገኘህው እውተኛ ማንነቱ ማውቅ ከምንም በላይ ደስ የሚል ነገር ነው ዞላ ጀግና መባል ያንስብሀል እግዚአብሔር የልፋታችን ዋጋ እይየነው ማለት ነው አንተ የወለደቺ እናት ምንኛ የታደለች ነች እድሜ ከጤና ጋር ና ለእናትህም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝው ቤተስቦችን እግዚአብሔር ይጥብቅልህ ጀግናዬ እውነት ሁሉም ስው ሲጠይቅ አንድ አይንት መልስ ነው ያለው ለምን ወድፖሊስ አቴዱም ሲባሉ መርጃ ወይ ማስረጃ ይሉናል ነው መልሳች ግን ዘላለም እና ልዑል በራሳችው ነው የተደበቀ ሚስጥር የሚያውጡት እባካቹ ላገራችን ፖሊሶች አስልጥኑልኝ እንደናተህ ቢሮ ቁጭ ብለው መርጃ ማስረጃ ከሚሉ ፈልፍለው ማውጣት ከእናት ጀግኖች ይማሩ እግዚአብሔር ይርዳቹ በርቱልኝ የናቲ የማሂ ነገር በጣም ያስጨንቃል ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቃችው❤❤❤❤❤❤
ወሏሂ ጅግኖች ናችሁ ለሀቅ ስትሉ ብዙ ዎጋ የክፈላችሁ ነው አሏህ ከጥላት ተኮል ከሽይጧንም ሆነ ከስው ሽይጧን አሏህ ይጠብቃችሁ
ዘሌ እና ልዑል እንዴት ናችሁ እንዲህ አይነታ በጣልያን ማፍያ እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ይፈጸማል ብዬ አላስብም ነበር ግን አገሬ ላይ አየሁት። ያውም በዩኒቨርስቲ ደረጃ ተምረው እሚያስተምሩ ምሁራን። ዘላለምም ሆነ ልዑል አገራችን ከዚህ በላይ መበጥበጥ ይገባት ነበር፤ ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ለዚህ ግዜ እና እናንተን የመሰሉ ፍጹም የሆኑ አገራችን በማግኘቷ ደስተኛ ነኝና ሆኖም ግን አሁንም በእናንተ ላይ ሌላ ችግር እንዳይደርስ እሰጋለሁ ምክንያቱም ከጀርባ ሌላ ኃይል አለ ብዬ አስባለሁና። እግዚአብሔር ይታደጋችሁ ወንድሞቼ። ዘላለም እህትየውንም ሆነ ባልየውን በተመስጦ ሰማሁ ሆኖም ግን እኔ አሁን እነዚህ ሰዎች የሆነ ለመደበቅ ያሰቡት እንዳለ ያሳያል። መስፍን ያለው በነዚህ በሁለቱ ዙርያ ይመስለኛል። በብዙ ነገሮች ለይ የሆነ ለመደበቅ ያሰቡት ነገር አለ ማለት ነው።
ውይ በስንት መከራ መሸልኝ የዛሬው ለማየት እደኔ የጓጓ ማን ነው ወላሂ እዴት እደምኮራባቹ ቃሉ አክባሪ በቃሉ መሰረት ደረሰላቸው እያንዳንዳቸው
@@SaraHadis-pw5hg እሺ አንቺም ደምሪኝ
እኛ የናፈቀን ይህ ጉዳይ በሰላም ተቋጭቶ የልዑል የዘላለም ቤተሰቦች በሙሉ የልዑል ሰርግ ተጠርተን ማሞቅ
አህለን ወንድም ዘሌ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማነው እንዴ እኔ ሲጠብቅ የዋለው 👍👍👍👍
በጣም ቡዙ ቁምነገር ከዚህ ቃለመጠየቅ ተምረናል። ልጅን መስደብ ማጥላላት መናቅና ከሰዉ አለመቁጠር በኋላ የሚያመጣዉን አለመረዳት ነዉ።
የማህሌትና የናቲ መጨረሻ ተመልካቾች በጣም በጭንቀት ኘዉ የምጠብቀዉ
ዘሌ እራስህ እየጠበክ አላህ ያግዝክ ብቻቹ አትቀሳቀሱ👍👍💪💪💪
ስጠብቅ ነው ያደርኩትኝ በድግል ተሰቃየሁ የነኝህ ልጆች ስቃይ ድግል አችው በሙሉ አካላቸው አሳይን ምኞቴ ነው በመብርሐን
የዚህ ጉዳይ መጨረሻ እንደኔ የናፈቀዉ ዘሌና ልኡል የኢትዮጵያ ጀግኖች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏
እንኳን መጣህልን በጉጉት ስጠብቅ ነበር የዘመኑ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዘሌና ልዑል ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ሁሌም በጉጉትና በስስት ነው የማያችሁ ፈጣሪ በደሙ ይሸፍናችሁ
እንኳን በሰላም መጣቹ የዘህ ጉዳይ መጨረሻዉን አቅርበዉ💪💪💪💪💪
ጀግናሁ ዘለለሚ አቴን የወለደች እናት እዲሜናጤነ ይሲጣት እራሠቹን ጠብቁ ፋጠሪ ከነቴገራ የሁን አይዘቹ አሻናፊወች ነቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Namni akka an midiyaa kan hawidhan eguu jira gaaruu dhugaa rabii waqaayyoo isn haa tikisuu jabadha gobaziwwan ijooe❤❤❤❤❤❤
Dhugaa jette lubbu waqaayyoon isaan waliin yaa ta, u 🙏😢 dhugaa Anu guyya tokko yoo isaan hafaan baayeen canaaqama neblbal media cinqii gudda keessa Jira haraa moo hangaa sa aati kana hin dhufne 😢
Dhugaa anu bayeni isani jaladha midiya kana fi ye lulu
Dhugaa keti anis hawwii guddaadhan ergaa turee rabbii isan walin haa ta'uu nati fi mahalet yeroo dhihooti ni dhufu jenne Abdii qabna 🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉
Dhugaa baay'ee nama ija'ibu midiyaan kuni midiyaa dhugaadhaf dhabateedha .waqayyoo idoo isaan deeman hundatti isaan walin haa deemu.zale ati akkuma waraa rakkateefi dhabbateetti waqayyoon sif haa dhabbatu❤❤❤❤❤
@RozaAbitiMitiku dhugaa jette lubbu waqaayyoon isaan waliin yaa ta, u 🙏 maalee baayee nama hojiin isaan
መተዋል ጀግኖቻችን የልኡልን ያላየ ካለ ከዚህ እንደጨረሰ ወደዛ በርቱ ሁለት ጀግኖች መጨረሻውን ማየት ናፈቀን
ዘሌ እንዴት ናችሁ እናንተ የያዛችሁት ኬዝ እንደሀገር ሀገርን የሚጎዳና መማርስ ምንድነው ትርጉሙ የሚያስብልና ዩኒቨርስቲ ውስጥስ በዚህ ደረጃ ሲሆን እጅግ በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ነው እናንተን ግን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለተበደለ ሰው እራሳችሁን መስዋእት አርጋችሁ ዋጋ እየከፈላችሁ ነውና ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ነው የምለው
ጀግናው መጣ እስኪ እንደ እኔ የምት ወዱት ላይክ አድርጉልን❤❤❤
ዘሌ የዘመኑ ጀግና በርታልን እንወድሃለን 🥰❤ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ !!
ዘሌ እና ልዑሌ ምርጥ ኢትዮጵያኖች እንዳልላችሁ ብዙ ኢትዮጵያውያኖች ናቸው ውንጀል እየሰሩ ያሉት እናንተ ግን ምርጥ የሰው ልጆች ናችው ብል ይገልጻችዋል::
ዘሌ ጀግናችን እግዚአብሄር ይቅደማችሁ በጉጉት ይጠብቃቹ
የአባታቸው የእናታቸው አምላክ እነዚህን ልጆች ድንግል ከነልጇ ጠብቃ በህይወት ያስገኝልን የልጅን ነገር ወላድ ያቀዋል
ዘላለም. በጣም. የሚገርም. ነገር. ነው. የምንሰማው. አጎት ማለት አባት. ነበር. ይህን. ሁሉ. ግፍ. በገዛ. አብታቸው. ይህ. ሁለ. መከራ. እነናቲ. እስኪገኙ. እንደጨነቀኝ. እናንተህ ግን. ምርጥ. ያገራችን. እንቁዎች. አላህ. ከክፉህ. ነገር. ይጠብቃችው🎉🎉🎉🎉🎉
ጅግና ዘሌ የንስር እዩንጅግና እግዛብሕር የጠብቃቺሁ እናማህሌት እነናቲ ቅድስ ገብርኤል ቅድስ ሚካኤል በሂዬውት እናድገኝልን እንፅልያለን እግዛብሕር ምንም ንግግር እያስንካቼው እናትምእግዛብሔር በመንገዳቼሁ የቅድም ውንድምቼ
ሰላም ወንድማችን እነኳን ደህና መጣችሁ ፈጣሪ ያግዛችሁ ሁሌየም ከጎናችሁ ይሁን ቅዱስ ጊወርጊስ
በእውነት ዘላለም እና ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለተበደለ ሠው እባ ጠራጊ ናችሁ❤❤❤❤❤
ማን ነው እንደኔ 12 ሆነ ማለት የዘላለምን እና የልኡሌን ቤት በር በሩን የሚያይው ፈጣሪ ይጠብቃቸው እነዚን ሁለት ጀግኖች
እውነቷን ነው ምንም አይደለም እንኳን አወቃችሁት በቃ አረመኔስለሆነ ስለማይተዋቸው ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ይህ ሰው እነማህሌትን እግዚአብሔር ይጠብቃቸው።
ዘልየ የዘመናችን ጀግና እግዝብሔር ይጠብቅሕ ነበልባልን አግዙልን 😢😢😢😢😢😢😢
❤❤❤❤❤❤❤ ተባረኩልኝ የኔ ጀግኖች ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ ።
ወንድሞቻችን እንዴት አይነት ማፊያዎች ጋር ነው የተጋጠማችሁ ብቻ ከነቤተሰቦቻችሁ የፈጣሪ ጥበቃ አይለያችሁ 🙏❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇷
ዜሌ በጣም ክፉ ሰው ነው እራሳችሁን ጠብቁ ዜሬ የቅዱስ ዑራዕኤ ዓመታዊ በዓል ነው ታቦቱ እየዞረ ምእመናኑን ሲባርክ ለአንተም ለዑሌም የያዛችሁት የወንጀል እንዲጋለጥ እንዲሁም እነናቲ በሰላም እንዲገኙ ቅዱስ ዑራዔልን ተማልጄዋለሁ።
ማነው በ እናታችሁ እንደ እሄ ከ መጀመሪያው እስከ አሁንዋ ስአት ጀምሮ .. የማህሌት እና የናቲ ስቃዬች እንደ እራሳቻን አይተን ስንከታተል የነበርን ወገኖች በ ላይክ አሳዩኝ 🙏👍
ena
መጨረሻውን ጋጋሁኝ እዉነት
😂😂😂😂
እኔሁለቱንምቆየሁስከታተላቸውብቻጀግኖችናቸው
እኔ
ልዑል ዮሴፍን መጀመሪያ ሲያናግረው ስለ አጎታቸው ግልፅም ባይሆን የተናገረው ነገር ነበር። ማህሌትና ናቲን ማየት የናፈቀ በላይክ
አዉ እኔም ስምቻለሁ
እኔም ያሠብኩትነው ያሠብሺው አወ አጓታቸውነው ብሏል
ልክ ነው ብሏል
አዎ ተናግሯል ዮሴፍ
ልክ ነው እኔም ትዝ ይለኛል አደገኞች ናቸው አጎታቸው ነው ተብሏል ልዑል ምርመራውን እንዲያቆም ተነግሮት ነበር ዘሌ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እኛም ለመስማት ዝግጁ ነን እናመሰግናለን መጨረሻው እነ ናቲን ማየት ነው ልክ እንደ ሰናይት የእነዚህ ሰንሰለት በጣም ይገርማል የማያልቅ ገንዘብ ለወንጀል ቢውልም ፍፃሜው እንደሚያምር እንተማመናለን በርቱልን ዘሌ አለን ቅርባችሁ ነን❤
ዘላለም ዘገየ ለእውነት የቆምክ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን አባቴ አንተ እና ልኡሌን የወለዱ እናቶች የተባረኩ ናቸው
ዘላለም ሥራህ ሁሉ ምርጥ ነው። አንዳንድ አስተያየት ላቅርብ ፣ አነተም ሆንክ ሌሎች በፍቃደኝነት ለጥቆማ ሲመጡ በቂ ጥርጣሬ ሳትይዙ “ለምን እሰከዛሬ አልጠቆማችሁም ይሄ ተባባሪ ያደርጋችኋል”እያለቸሁ እያላሁ ባታሰረፈራሩዋቸው። በፍቃደኝነት ለጥቆማ የሚመጡትን ያሸሻቸዋልነሸ።
እውነቱን ነው የህግ ሰው ስለሆነ አሰራሩን ያውቀዋል@@Kilimanjaro-y2f
ደምሪኝ ውዴ❤❤
ደምርኝ❤❤❤
ዘላለም ዘገየ ለእዉነት የቆምክ ምርጥ ሰው ነህ እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ልኤሌን የወለደ ቺ እናቶች የተባረኩናቸው❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አህለን ጀግናዉ አሁንማ ሱስ ሆናችሁብኝ ዘላለምና ሉኡል እስኪ እደኔ በጉጉት የሚጠብቅ በላይክ አሳዩኝ🎉🎉🎉🎉
ዘሌ ጀግናችን በርቱልን 💪❤❤ወይ ዘዲሮ የዚህ ኬዝ መጨረሻነው የናፈቀኝ ውስብስብ ያለታሪክ ፈጣሪ እነዚህምስኪንልጆች ባሉበት ይጠብቃቸው 😢😢
ደምርኝ❤❤❤
ሚድያን ለመልካም ነገር መጠቀም ማለት እንደተእናተ ነው በብዙ ፍሬ ይባርካችሁ❤❤❤
AmenAmenAmen
ደምርኝ❤❤❤
,እንደ ዪቱብ ሣይሆን ልብ አንጠልጣይ ፊልም ሆኖብኝ በሙሉ ልቤ ሆኜ ነው የምሰማው ዘሌ እና ሉኡል ሁሌም ፈጣሪ ከፊታችሁ ይቅደም በርቱ አደራ እናንተ ለኢትዮጰያ ታሰፈልጋታላችሁ አደራ እራሳችሁን ጠብቁ ከፈጣሪ በታች
ደምርኝ❤❤❤
በጣም እኔም እንዳንተ ሆኛለሁ
ማነዉ እደኔ ሲጠብቅ የዋለ ስወጣ ስገባ ዘሌ &ሉዑል የቁርጥ ቀን ልጆች ደግናዎች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
እኔም
😢😂😂😂😂 ወለህ እኑም
Inem
እኔ
እኔ😂
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደእና መጣክ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
ወላህ በዚህ ስራ ብዙ ነገር ተማረኩበትም እኔ ራሴ ምክንያቱም የተማረ ሰወ ሁሉ ሙሁሩ እንዳልሆነ ስቀጥል ደሞ ዱአ ምን ያህል power እንዳለ የእንትን የቤተሰብ ዱአ ስቀጥል የተመልካች ዱአ አሁንም አላህ እናንተ ጋር ይሁን ምን ግዛም አትለያዩ ዘሌነ ሉዑል ጥሩ ወጤት ያለው በአብሮነት ስለሆነ በርቱልን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ደሚርኝማ
በትክክል 🥰🥰🥰
👌👌✅
የኔ ጀግኖች ዘሌ እና ልዑሌ እግዚአብሔር አምላክ ሁላቹሁን ይጠብቃቹህ🙌🙌🙌🙌
ሲጠብቅ የነበረው ማን ነው እንደኔ ዘሌ ጀግናዬ ❤
Ename
ደሚርኝማ
ዘልዬ ጀግናዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ በርታ በርታ አምላክ ከናንተ ጋር ይሁን እመቤታችን ማርያም በዙርፋፋ ቀሚሶ ትጋርዳችሁ
እኔ
ደምርኝ❤❤❤
ዘላለም እና ሉዑል የሌባ መዳኒት ለአጭበርባሪ እራስ ምታት እኳን ደህና መጣቹህ❤❤❤❤❤
ለናተ ቃል የለኝም በርቱልን እመብረሀን የልባችሁን መሻት ትፋፀምላችሁ ጥቅም ያልገዛችሁ የዘመናችን ጀግኖች መባል ብቻ የማይገልፃችሁ እቁ ናችሁ❤❤❤❤
ድንቅ ስራ ነው ዘሌ በርታ ብቻ እራስህ ጠብቅ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ❤❤❤❤❤
እኔም በቅርቡ ነው የተከታተኳቸው ወላሂ ሱስ ሆኑበኝ እወዳችሃለሁ ዕንቁ ወጣቶች ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤❤❤❤
😍😍😍😍
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉
እንኳን ደህና መጣሽ ውዴ ለጓደኞችሽ ሼር ሰብ አስደርጊ ስንት ስራ መሰለሽ የሰሩት ባለፈ ልኡል በታገተ ሰአት ፎቷቸውን ቲክቶክ ላይ ስንለጥፍ ብዙ ሰው መቷል አሁንም ሰብ እናስደርግ ቲክቶክ ላይ እንለጥፍ
@@ዳግማዊትኢትዮጵያ እሽ ሁቢ😍😍
@@ZuzuZuzuነኝየቦረናዋወሎየ 😘😘😘😘😘😘💓💓💓💓💓💐
አይ ዘልዬ አንተ እኮ
ትለያለህ የእውነት
እናትወለደች ጀግና
👍👍👍👍👍💜💜💜
ዘሌ በእውነት መቼም ዋጋ የሚከፍለው ፈጣሪ ነው መልካምነት ለራስ ነው አንተንም ልኡልንም ፈጣሪ ይጠብቃቹ ከነ ቤተሰባቹ እራሳቹንም ጠብቁ በምትፈልጉት ከጎናቹ ነኝ ቤተሰቦቻችን ሼር ላይክ አርጉት አይከፈልበትም
የኛጀግና፣ዜሌ፣አንተመልካምሰው❤❤ለእውነትየቆምክ፣ምርጥሰው፣አላህይጠብቅህ፣ወድሜ
#የዱካሾው እና #የንስር #አይን የማፊያ ወንጀለኞች መድሀኒት እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉🎉
አላህ በሰላም ይጠብቃቹ እኔ ግን ጨንቆኛል እነ ናቲ ና መሀሌት እስኪገኙ 😢 የጀግኖቻችንም ደህንነት እያስጨነቀኝ ነዉ አላህ ይጠብቅልን ሁላችሁንም
አህለን ዘሌ& ልኡል አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ ሁለቱን የምትወዱ በላይክ ግቡ
ደሚርኝማ
❤❤❤❤😊
@Tamanig ደሚርኝማ ዉድ
ዘሌ ፈጣሪ ይጠብቅህ የነማህሌት ነገር በጣም አሳሰበኝ ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ባሉበት ይጠብቃቸው በደሙ ይሸፍናቸው
ደምርኝ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤ዛሬ አደኛነኝ
ስወጣ ስገባ ዘበኛ ሆኜ እንኳን ሰላም መጣችሁልኝ ጅግናዬ❤❤❤❤
ጀግናው መጣ ገባ ገባ በሉ ይህ ጀግና በላይክ እንገዘዉ❤❤❤
ከሁለት ወራት ጭንቀት በኋላ እነዚህ እህትና ወንድም በህይወት ይገኛሉ የሚል እምነት አልነበረኝም ፣ በመንፈስ ከእናንተ ጋር ስባዝን ነበር በጣም ደክሞኛል ግን እናንተስ በአካልም በመንፈስም የምትደክሙ ጀግኖች ምን ያህል እንደሆነ ሳስበው ይዘገንነኛል። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ።
ደሚርኝማ
በጣም አድክም ነው ወላሂ ያአሏህ የትግስት አስፍም ጣጣ ነበር የዚህ ብሶ አረፈ
ማርያምን ከሌባ ከወንጀለኛ ጋር መፋለም በጣም ያደክማል እኔ በማየት ያመመኝ የደከመኝ እነሱን ሳስብ ደግሞ ስቅስቅ ብዬ አለቅሳለሁ እኔጃ ቃላት አጣሁላቸው 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ያ ሁሉ ስቃይ አልፎ
@ደግዬ ደሚርኝ
በትክክል እኛ በመካታተል በሞጎጎት የወንጀለኛ ድርቀት ስሰማ ደከመኝ እግዚአብሔር አነ ማህሊት ናቲ ያስገኝልኝ በቅርብ😢😢😢
ወየነ የነናቲ እና ማህሌት ጉዳይ በናታችዉ በጭንቀት ልሞት ነዉ አምላኬሆይ ከክፉ ነገር ጠብቃቸዉ
❤❤❤❤
ኑ ጀግናችን መቷል🎉🎉🎉 እደኔ ሲጠብቀው የዋለ ማነው❤🎉😘😘
መተናል
ደሚርኝማ
Uuuffff ine
መተናል
መተነል
ሁለታችሁንም በጣም የተፈትናችሁበት ኬዞች የእነ ናቲና የትዕግስት አሰፋን ጉዳዮች በነትእግስት አሰፋ በግል ፈተኗችሁ በነናቲ ይበልጥ አቆራኟችሁ በጣም ይገርማል እንቅፋት ወደፊት እንጂ ወደኋላ አይጥልም እኮ ❤❤❤❤❤❤
ጀግናወቹ መጡ ገባ ገባ በሉ በጉጉት ስጠብቅ ነበር እኮን ደህና መጣችሁ አላህ ያግዛችሁ እንወዳችሆለን እናከብራችሆለን እራሳችሁን እየጠበቃችሁ ወድሞቸ።
ለእህቱናለባሏ እንደዚሁም ለልጆቻቸውጥበቃይደረግላቸው የምትሉ like አርጉ
ዘላለም እና ልዑል እግዚአብሄርይርዳችው የኛ አለታዎች ዘመናችሁ ይባረክ አሜን❤❤❤
እባክህ ዘሌ ቃለ መጠየቁን ትተህ መስፍንን ወደ መፈለጉ ግባና የታገቱትን ልጆች ህይት አድን። አግዝአብሔር ከንተ ጋር ይሁን
ለተቀማጭ ሰማይ ቅርቡ ነው አሉ መረጃ መቀበል አለባቸው መረጃ ሳይዙ ሰውን መያዝ አይደለም እነ ዘሌ ፒሊስ አይችልም ተጨባጭ መረጃ መገኘት አለበት ሆሆሆ
ማነው እንድኔ ሲጠብቅ ያመሽ ጀግኖቹ መጡ በላይክ ግቡ
እኔም
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
አኔም
Welcome 🎉🎉🎉🎉🎉take care your self
❤❤
በዚህ አይነት የናቲ እና የማሀሌት ስቃይ ሳስበው የሁለት ወጣቶች ህይወት በጣም ያሳዝናሎ እናት. ና አባት አጥተው ስቃይን የሚስተናግድ ልጆች ሀቃችሁን አላህ ይውጣችሁ ወገኖቼ እሻ አላህ ዘላለም ዘገየ ሉዑል ወንድሜ እናተ ናችሁ ሚዲያወን ለመልካም መጠቀም ማለት እንደናተ ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤
ጀግኖቻችን አላህ ይጠብቃችሁ ልፋታችሁን አላህ ይቁጠርላችሁ እናተን የወለደች እናት እድሜዋ ይርዘምልን ❤❤❤
ለናተ ቃል የለኝም በርቱልን እመብረሀን የልባችሁን መሻት ትፋፀምላችሁ ጥቅም ያልገዛችሁ የዘመናችን ጀግኖች መባል ብቻ የማይገልፃችሁ እቁ ናችሁ ❤❤❤ የጀግኖች ጀግና የሐቅና የእውነት ቁንጮዎች ዞላ andልኡል የእውነት ተምሳሌቶች እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ይህ ወንጀል ቋጠሮ ሊፈታ ጥቂት ነው የቀረው ፈጣሪ ይርዳችሁ ዱካሾው አና የንስር#አይን
ዘላለም ልዑል ነው ንጉስ እናርጋቸው❤❤ ከዙፋን አውጥተን ዘውድ እንጫንላቸው ፣❤❤በእድሜም በጤና በሀብታም አድሎ ክብር ያድላቸው 🎉🎉🎉
እረ አንድ ቀን ላይቭ ገብተዉ በንረዳቸዉ ብናመሰግናቸዉ አሰቡበት ወገን
ዘሌ ፈጣሪ ይርዳህ በጣም ውስብሰብ ታሪክ ነው የተማረ ሀይል በወንጀል የተዘፈቀበት ተምረው ለዘረፍ ከሆነ መማር ምን አስፈለገ ሉዑሌ ስሜታዊ አትሁን እባክህ
መጨረሻውን አላህ ያሳየን ያርብ ልጆቹንም ባሉበት አላህ ይጠብቃቸው የኔ ምስኪኖች
ይሄ ልጁ ላይ እንዲ ያደረገ እነ ናቲ በህይወት መኖራቸውን ተጠራጠርኩ እባክ አምላኬ ሆይ የነዚህን ልጆች ድምፅ አሰማን 😢😢
እኔም የማስበው ነው አሁን ደግሞ እየተከታተሏቸው መሆኑን ሲያውቅ ምን እንደሚያደርጋቸው ማሰብ ይከብዳል እመቤቴ ትድረስላቸው።
በጉጉት እየጠበኩ ነበር መጣችሁ😘 የወንበዴወች መድሀኒት መሰሎቻችሁን ያብዛልን ይሄን ያህል የሰውን ንብርት ለመዝርፍ ተዴርጅቶ መስራት ያሳዝናል 😢 ዜሌ ና ልኡል ከነባርዴቦቻችሁ አላህ ይጠብቃችሁ እንወዳችኋለን 😘😘😘😘😘😘😘😘❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጀግኖች በርቱ እግዚአብሔር ከእናተጋ ይሁን ለእህቱ ግን ጥበቃ መረግ አለብት ጉዳት እንዳያርግባት
አዎ በጣም።
ማነዉ ከመጀሪያዉ እስከ አሁኑ ያለዉን በጉጉት እየጠበቀ የሚከታተላቸዉንየኛ የዘመናችን ጀግኖች እንኳን በሰላም መጣችሁ አሏህ በየህዳችሁበት ይጠብቃችሁ
እኔ
ማርያምን እኔ
ውይ ፈጣሪ መቼም ጠላት ከሩቅ አይመጣም 😢ብቻ ፈጣሪ ባሉበት ይጠብቃችውና ለማየት ያብቃን ልጆቹንም ዘሌና ልኡልም እራሳችሁን ከእግዚአብሔር በታች ጠብቁ ሁለታችሁም ባንደ መስመረ ላይ ናችሁ ከምንግዜውም በላይ ጥቃቄ ያስፈልጋል እናማህሊትን በስላም ለማግኝት ይረዳችሁ በረቱ ጅግኞቹ❤❤
ይሄን ፊልም የመሰለ ታሪክ አላህ የሚገርም ነውኮ እንቅልፍ አላስተኛ አለኝኮ መጨረሻውን እስካይ
ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
!!! የኢትዮጵያውያንን ዕንባ አባሾች ናችሁ!!!
ዘሌ ይህ ኬዝ እስቀሚያልቅ ድረስ ጭንቀት ውስጥ ነን ዘመናችሁ ይባረክ
በጣም
ይገርማል ውስብስብ ያለ ጉዳይ
ፈጣሪዬ ብቻ በቅርብ የታገቱትን ልጆች አስገኛቸው
እናማ እናንተን ጀግኖች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
ልዑል እና ዘሌ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
በጣም ነው የምወዳችሁ💖
ዘሌ ወንድሜ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይጠብቃችሁ እንዲሁም እነዛን ልጆች የናት አባታቸው አምላክ እናንተን እንደ መላዕክት ልኮላቸው ነፃ ታወጧችሁ ።
ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና ጀግና አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ❤❤❤አልሃምዱሊላህ አልሃምዱሊላህ ጀግና
ውንደሜነጋዜጠኛ ዘላልም እግዚያብሕር ይጠበቅክ። አንተ የልኡለ የነበሰ አባት ነከ❤
በእውነት ዘላለም እና ልኡል አሏህ ይጠብቃችሁ ለተበደለ ሠው እባ ጠራጊ ናችሁ
ዘሌ ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን ፈጣሪ አምላክ ይርዳችሁ
ዘሌየአባቱእህትና ወድም ናቸውእነዚህን ልጆቺ ያፈኗቸው ትደርሱበታላቺሁ አጥብቃቺሁያዟቸውበዱላም😢😢😢
ይህ ነገር ጥርጣሪ ይኖራል ምናልባት አስጠንቅቆዋቸው ያባትእህትና ወንድም እንዳሉበት ካሜራአጥፍታችሁ በደንብ መርምሯቸው አይታወቅም ሲፎክሩ አልነበረም እንግዳ እግዚአብሔር ይርዳቹ በርቱ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው አንዳንዴ ወላጆች ደብቀው የሚያደርጉት ይኼው መዘዙ ምንም ለማያውቁ ልጆች ላይ ደረሰ ግን የፈለገው ቢሆን በልጆቹ ላይ ይህን ያህል ጭካኔ ማሳረፉ ትክክል አይደለም የጭካኔ ጥግ ነው ምክንያቱም ገንባቸውን ለወንጀለኞች ቡንድን ነው ያከፋፈለው ጨካኝ ነው እህቱ እንደተናገረቺው ማለት ነው ምን አደረገቺው ልጁ ምን አይነት ጭካኔ ነው እግዚዎ መጨረሻው ይናፍቃል
ሰላም ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ ዘላለም ወደ ልዕል ወንደሞቸ አላህ ይጠበቅችሁ😢😢😢😢
እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ይሁን ዘላለም በርቱ። ይህን ጉዳይ ከልዑል ጋር በደንብ ያዙት።
የጀግኖች ጀግና የሐቅና የእውነት ቁንጮዎች ዞላ & ልኡል የእውነት ተምሳሌቶች እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችሁ ይህ ወንጀል ቋጠሮ ሊፈታ ጥቂት ነው የቀረው ፈጣሪ ይርዳችሁ
በጣም በጣም ነው ስለእናንተ የመንጨነቀው የምንፀልየውም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ጎበዝ ገበዝ ናችሁ ድንቅ ስራ ነው የምትሰሩት በርቱ በርቱ ❤❤ 🙏🏼🙏🏼🏆🏅
አብዛኛውን ጊ 11 ሰዓት ላይ ስለሚመጡ ሰዓቱ ከአለፈ ይጨንቀኛል ምን ተፈጥሮ ይሆን ብዬ 😢 አላህ ይከተላችሁ እኛንም ከጭንቅ ያውጣን ልጆቹንም በሰላም ያስገኝልኝ❤❤
እዉነተኛ እትዮጲያዊ ጀግኖቻችን ዘሌ ና ልኡል እግዚአብሔር ከላይ ቅድስ ሚካኤልን ጠባቂ ይላክላችሁ አሜን
ወላሂ ሱስ ሆናችሁብኝ እኮ ዘላለምና ልዑል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ ሁሌም ለሀቅ ምትቆም ጀግኖች ያርጋችሁ
እኔም ሱስ ሆኑብኝ ወላሂ ደም ስሬን ተቆጣጥረውታል
እኔም እንደቱርክ ድራማ ነው የምከታተላቸው
ዘላለሜ. እኔ. በውነት. ለእናንተ. የምገልጽበት. ቃላት. አጠረኝ. በጣም. ውስብስብ. ታሪክ. ነው. የድካማችሁን. ውጤት. ለማዬት. ያብቃን. እድሜና. ጤና. ይስጣችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዘሌ እራሳቺሁን እየጠበቃቺሁ አላህ ይጠብቃቺሁ ምግሥት ከለላ ሊደርግላቸው ይገባል ለነዚህ ጀግኖች❤
የኔ ጀግና ዘላለም በኢተርፖል ወንጀል መርማሪ ቢፍለግ የማይገኝ ስው ስም ነው ያገኘህው እውተኛ ማንነቱ ማውቅ ከምንም በላይ ደስ የሚል ነገር ነው ዞላ ጀግና መባል ያንስብሀል እግዚአብሔር የልፋታችን ዋጋ እይየነው ማለት ነው አንተ የወለደቺ እናት ምንኛ የታደለች ነች እድሜ ከጤና ጋር ና ለእናትህም እድሜ ከጤና ጋር ተመኝው ቤተስቦችን እግዚአብሔር ይጥብቅልህ ጀግናዬ እውነት ሁሉም ስው ሲጠይቅ አንድ አይንት መልስ ነው ያለው ለምን ወድፖሊስ አቴዱም ሲባሉ መርጃ ወይ ማስረጃ ይሉናል ነው መልሳች ግን ዘላለም እና ልዑል በራሳችው ነው የተደበቀ ሚስጥር የሚያውጡት እባካቹ ላገራችን ፖሊሶች አስልጥኑልኝ እንደናተህ ቢሮ ቁጭ ብለው መርጃ ማስረጃ ከሚሉ ፈልፍለው ማውጣት ከእናት ጀግኖች ይማሩ እግዚአብሔር ይርዳቹ በርቱልኝ የናቲ የማሂ ነገር በጣም ያስጨንቃል ባሉበት እግዚአብሔር ይጠብቃችው❤❤❤❤❤❤
ወሏሂ ጅግኖች ናችሁ ለሀቅ ስትሉ ብዙ ዎጋ የክፈላችሁ ነው አሏህ ከጥላት ተኮል ከሽይጧንም ሆነ ከስው ሽይጧን አሏህ ይጠብቃችሁ
ዘሌ እና ልዑል እንዴት ናችሁ እንዲህ አይነታ በጣልያን ማፍያ እንጂ ኢትዮጵያ ውስጥ ይፈጸማል ብዬ አላስብም ነበር ግን አገሬ ላይ አየሁት። ያውም በዩኒቨርስቲ ደረጃ ተምረው እሚያስተምሩ ምሁራን። ዘላለምም ሆነ ልዑል አገራችን ከዚህ በላይ መበጥበጥ ይገባት ነበር፤ ግን የእግዚአብሔር ፈቃድ ሆኖ ለዚህ ግዜ እና እናንተን የመሰሉ ፍጹም የሆኑ አገራችን በማግኘቷ ደስተኛ ነኝና ሆኖም ግን አሁንም በእናንተ ላይ ሌላ ችግር እንዳይደርስ እሰጋለሁ ምክንያቱም ከጀርባ ሌላ ኃይል አለ ብዬ አስባለሁና። እግዚአብሔር ይታደጋችሁ ወንድሞቼ። ዘላለም እህትየውንም ሆነ ባልየውን በተመስጦ ሰማሁ ሆኖም ግን እኔ አሁን እነዚህ ሰዎች የሆነ ለመደበቅ ያሰቡት እንዳለ ያሳያል። መስፍን ያለው በነዚህ በሁለቱ ዙርያ ይመስለኛል። በብዙ ነገሮች ለይ የሆነ ለመደበቅ ያሰቡት ነገር አለ ማለት ነው።
ውይ በስንት መከራ መሸልኝ የዛሬው ለማየት እደኔ የጓጓ ማን ነው ወላሂ እዴት እደምኮራባቹ ቃሉ አክባሪ በቃሉ መሰረት ደረሰላቸው እያንዳንዳቸው
ደምርኝ❤❤❤
@@SaraHadis-pw5hg እሺ አንቺም ደምሪኝ
እኛ የናፈቀን ይህ ጉዳይ በሰላም ተቋጭቶ የልዑል የዘላለም ቤተሰቦች በሙሉ የልዑል ሰርግ ተጠርተን ማሞቅ
አህለን ወንድም ዘሌ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉ማነው እንዴ እኔ ሲጠብቅ የዋለው 👍👍👍👍
በጣም ቡዙ ቁምነገር ከዚህ ቃለመጠየቅ ተምረናል። ልጅን መስደብ ማጥላላት መናቅና ከሰዉ አለመቁጠር በኋላ የሚያመጣዉን አለመረዳት ነዉ።
የማህሌትና የናቲ መጨረሻ ተመልካቾች በጣም በጭንቀት
ኘዉ የምጠብቀዉ
ዘሌ እራስህ እየጠበክ አላህ ያግዝክ ብቻቹ አትቀሳቀሱ👍👍💪💪💪
ስጠብቅ ነው ያደርኩትኝ በድግል ተሰቃየሁ የነኝህ ልጆች ስቃይ ድግል አችው በሙሉ አካላቸው አሳይን ምኞቴ ነው በመብርሐን
የዚህ ጉዳይ መጨረሻ እንደኔ የናፈቀዉ ዘሌና ልኡል የኢትዮጵያ ጀግኖች❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉👏👏👏👏👏👏
እንኳን መጣህልን በጉጉት ስጠብቅ ነበር የዘመኑ ጀግና🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ደሚርኝማ
ዘሌና ልዑል ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቃችሁ ሁሌም በጉጉትና በስስት ነው የማያችሁ ፈጣሪ በደሙ ይሸፍናችሁ
እንኳን በሰላም መጣቹ የዘህ ጉዳይ መጨረሻዉን አቅርበዉ💪💪💪💪💪
ጀግናሁ ዘለለሚ አቴን የወለደች እናት እዲሜናጤነ ይሲጣት እራሠቹን ጠብቁ ፋጠሪ ከነቴገራ የሁን አይዘቹ አሻናፊወች ነቹ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️
Namni akka an midiyaa kan hawidhan eguu jira gaaruu dhugaa rabii waqaayyoo isn haa tikisuu jabadha gobaziwwan ijooe❤❤❤❤❤❤
Dhugaa jette lubbu waqaayyoon isaan waliin yaa ta, u 🙏😢 dhugaa Anu guyya tokko yoo isaan hafaan baayeen canaaqama neblbal media cinqii gudda keessa Jira haraa moo hangaa sa aati kana hin dhufne 😢
Dhugaa anu bayeni isani jaladha midiya kana fi ye lulu
Dhugaa keti anis hawwii guddaadhan ergaa turee rabbii isan walin haa ta'uu nati fi mahalet yeroo dhihooti ni dhufu jenne Abdii qabna 🎉🎉🎉🎉 🎉🎉🎉
Dhugaa baay'ee nama ija'ibu midiyaan kuni midiyaa dhugaadhaf dhabateedha .waqayyoo idoo isaan deeman hundatti isaan walin haa deemu.zale ati akkuma waraa rakkateefi dhabbateetti waqayyoon sif haa dhabbatu❤❤❤❤❤
@RozaAbitiMitiku dhugaa jette lubbu waqaayyoon isaan waliin yaa ta, u 🙏 maalee baayee nama hojiin isaan
መተዋል ጀግኖቻችን የልኡልን ያላየ ካለ ከዚህ እንደጨረሰ ወደዛ
በርቱ ሁለት ጀግኖች መጨረሻውን ማየት ናፈቀን
ዘሌ እንዴት ናችሁ እናንተ የያዛችሁት ኬዝ እንደሀገር ሀገርን የሚጎዳና መማርስ ምንድነው ትርጉሙ የሚያስብልና ዩኒቨርስቲ ውስጥስ በዚህ ደረጃ ሲሆን እጅግ በጣም የሚገርምና የሚያሳዝን ነው እናንተን ግን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ለተበደለ ሰው እራሳችሁን መስዋእት አርጋችሁ ዋጋ እየከፈላችሁ ነውና ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ነው የምለው
ጀግናው መጣ እስኪ እንደ እኔ የምት ወዱት ላይክ አድርጉልን❤❤❤
ዘሌ የዘመኑ ጀግና በርታልን እንወድሃለን 🥰❤
ፈጣሪ ከአንተ ጋር ይሁን ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ !!