ናቲ እና ማህሌት የታገቱበት ታወቀ!!ከዚ ሁሉ ጀርባ ያለው ያልተጠበቀ ሰው!!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 2 тыс.

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 5 часов назад +279

    ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ወይኔ ዛሬ ተገላገልኩ ዘላለም ጌታ ምስክር በጣም ስለ አንተ እና ስለ ልዑል በጣም ተጨንቄ ነበር። ድጋሜ ወጥመድ ዉስጥ የገባችሁ መስሎኝ ነዉ። ያለሁት ስደት(ኳታር🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦🇶🇦 ነኝ። ልደዉልላችሁ አስቤ ቁጥራችሁን አጣዉ። ተመስገን አምላኬ እንኳን በደህና መጣህ። ልዑሌስ ሰላም ነዉ?

    • @Yomfisiha2833
      @Yomfisiha2833 4 часа назад +2

      ዊ ደግነት

    • @favibeyene4085
      @favibeyene4085 4 часа назад +1

      Betam technk nebr

    • @hiwet4932
      @hiwet4932 4 часа назад +2

      እኔም በጣም ነው የተጨነቁት

    • @asegedechkidane6944
      @asegedechkidane6944 4 часа назад +1

      ❤❤❤ esye esye esnkuwan menorachwe eskienatem erfet lemaggnet lewnet letearik yabkachu ❤❤❤❤ ahuenm erasachuen tebku❤❤❤

    • @TayituTigu
      @TayituTigu 4 часа назад +3

      ሁላችንም ተጨንቀናል !

  • @EKR24-i1f
    @EKR24-i1f 5 часов назад +370

    እንደኔ በናፍቆት በጉጉት ሲጠብቅ የነበረው ማን ነው የኔ ጀግና እንኳን በደህና መጣህ 🎉❤

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 5 часов назад +225

    እኮን ደህና መጣህ ዘልየ ስጠብቅህ ነበር ስትመጣ አፍጫውን ይዘህ እንደምትመጣ ሙሉ ተስፋ ነበር ዘራችሁ እንደ ጤፍ ይብዛ ልኡሌ ና ዘሌ የዘመኑ ጀግኖች እምትሉ ላይክ አድርጉኝ ❤

    • @FryYyy-hl6tc
      @FryYyy-hl6tc 5 часов назад +3

      ❤❤❤❤❤❤🎉

    • @amenatedres3308
      @amenatedres3308 4 часа назад +3

      በትክክል👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

    • @אסתרפרפרה
      @אסתרפרפרה 3 часа назад +2

      👍👍👍❤❤❤

    • @abekebe4028
      @abekebe4028 2 часа назад

      ​@@FryYyy-hl6tc❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @tsigekebede9544
      @tsigekebede9544 2 часа назад +3

      Chenkogn neber sititafu❤❤❤❤

  • @meseretabebe8668
    @meseretabebe8668 4 часа назад +65

    ይሄ የሚገርም ጥቆማ ነው ጀግና ነሽ ውፕንጀልን ተፀይፈሽ ከእነ ወንድምሽ የወሰድሽው ውሳኔ ከባድም ቢሆን ትምህርት ሰጪ ነው ። ልጅሽን ያሳድግልሽ አንቺም ሆንሽ ወንድንሽ መሸለም ይገባችኋል 🌹🎉🎉🌹🎉🎉🌹🎉🎉🌹🎉🎉🌹🌹🎉🎉🌹🌹🎉🎉

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Час назад +15

    እሄ በበኩሌ እንደ ስውኛ ሳስበው ..እህት @ እና ወንድምን ላለማድነቅ @ ላለ ማመስገን ፍፆም ንፉግነት ነው አቦ ዘመናችሁ ይባረክ ::
    ስንቶቹ ሚስቶች ስንቶቹ እህቶች @ ስንቶቹ ወንድሞች ናችው በዘሌ እና በ ልኡል ላይ እንከመታገት @ እስከ መታገት
    እስከ መገደል ደርስው ነበር
    እነዚህ እህት @ ወንድሞችግን ይለያሉ ተባረኩ ::
    👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 ምስኪኖች እንደ እሄ የቲሞች ናችው እሄም ቤተስቤን ያጣሁት እንደእናንተው ነው :: አይዞዋችሁ እማያልፍ ነገር የለም :: 🙏

  • @KalKal-v6q
    @KalKal-v6q 5 часов назад +144

    እባካችሁ ዜሌ ልዑሌ አትጥፉ በጣም ነውኮ የምንጨነቀው የመላዕክት አለቃ ሃያሉ ቅዱስ ሚካኤል ሁሌም ከፊታችሁ ይቅደም

    • @merikonjo798
      @merikonjo798 3 часа назад

      ሁለትጀግኖችፈጣሪይጠቢቃቹዉ❤❤❤🎉🎉

    • @EyerusalemGadisa
      @EyerusalemGadisa Час назад

      አሜንንንንን

  • @Hundumak
    @Hundumak 4 часа назад +71

    #የዱካሾው እና #የንስርአይን እናንተን የወለዱና ያሳደጉ ወላጆች የተባረኩ ናቸው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🎉🎉🎉🎉

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 4 часа назад +44

    አንዳንዴ እፈራለው እደዚህ አይነት ሰዎች ሲመጡ ወጥመድ እየመሰለኝ😢😢
    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ የእውነት አምላክ ዘላለምዬ የነስር አይን❤❤❤❤❤የልፋታችሁን አይቶ በሒወት ያስገኛቸው ልጆቹን❤❤❤❤😢😢

  • @Selamtube-t2r
    @Selamtube-t2r 4 часа назад +18

    የባለቤቱ ወንድም ትለያለህ❤❤❤❤ ዘመመናችሁ ይባረክ እራሳችሁን ጠብቁ 😢😢😢😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 3 часа назад +13

    የህግ አማካሪው እና @ ጀግናው ጋዜጠኛ ዘላለም @ ዘሌ ዘገዬ እንኩዋን በ ስላም መጣህ ዘመንህ ይባረክ 💪👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @سمرا-ط7و
    @سمرا-ط7و 5 часов назад +146

    ማነው እንደኔ ለነዚህ ጀግኖች የተጨነቀ ተመስገን🙏🙏🙏

  • @seadaseada-bb1og
    @seadaseada-bb1og 4 часа назад +28

    ኡፍፍፍፍ ዘሌ እኩዋደናመጣችሁ እኔተጨንቄልሞት ስጠፋ ፈጣሪ ይጠብቀችሁ😢❤❤ ጥቆማየሰጡት ምንአይነት ንፁህ ብጡቅ አእምሮያላቸው እህትና ወዲምናቸው አቦ ዘመናችሁ ይባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @truttt7210
    @truttt7210 4 часа назад +41

    ጎበዝ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ እውነት እውነት ናት ተደብቃ አትቀርም ለልጆቺሽ መልካምንና ጥሩ መግባርን ነው ያስተማርሽ ጥሩ ወንድም አለሽ

  • @EyerusalemGadisa
    @EyerusalemGadisa Час назад +10

    እልልልልልልልልልልልል እሰይ እነዚህን ልጆች ዘሌንና ልኡሌን በምን ቃል እንግለፃቸው አቦ ፈጣሪ
    አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ ዘመናችሁን ሁሉ ይባርከው በስራችሁ ሁሉ ከፊታችሁ ይቅደምላችሁ እነ
    ዚህን እናትና አባት የሌላቸው
    ን ልጆች ልታድኑ በመሯሯጧችሁ
    ፈጣሪ አምላክ ጠባቂውን ከላይ
    ይላክላችሁ ጠቋሚዎችም ዘመናችሁ ሁሉ ይባረክ ዘራችሁ ይባረክ እውነትን ተናግሮ ከሀጢአት ስራ መራቅ ሺህ አመት
    ላይኖር የሰውን ህይወት ማበላሸት
    ሰውን በዚህ ምድር ላይ እንዳይኖር
    ማድረግ ምን ይሉታል ? የሰው ሀቅ
    ይዘገያል እንጂ አይቀርም ግፍን ለዘር ማስቀመጥ ምን ያደርጋል
    ፍርዱን ከጌታ ያገኙታል

  • @mahi-a-12
    @mahi-a-12 4 часа назад +35

    በጣም የሚገርሙ ቤተሰቦች ናቸው ስለእውነት እንደቆማችሁ የእውነት አምላክ አብሮአችሁ ይቁም ከክፉ ይጠብቃችሁ

  • @HayatHayat-t8z
    @HayatHayat-t8z 5 часов назад +67

    ጀግና ሴት ነሺ መልካም ወድም አለሺ ታድለሺ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @lubabayimam4598
    @lubabayimam4598 5 часов назад +47

    አልሀምዱሊላህ በመምጣታቸው ደስ ብሎኛል የኔ ጀግናዎች ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠባበቅ የቆየ ሰሞኑን 😢

  • @Tkikildegife
    @Tkikildegife 5 часов назад +60

    እህትና ወንድም ዘራቹ ይባረክ

  • @nigisttesema662
    @nigisttesema662 4 часа назад +14

    ዘላለም እና ልዑል እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ወንጀለኞ በኢትዮጵያ በጣም ተስፋፍተዋል በሌሎች ጋዜጠኞች ላይ እገታ ሞት እየደረሰባቸው ስትወጡ ስትገቡ ራሳችሁን የቤተሰባችሁን ጠብቁ ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ይጠብችሁ

  • @aminatseid9299
    @aminatseid9299 2 часа назад +7

    ዞላዬ በጣም ነዉ የገረመኝ ዩኒቨሪስቱ መጠየቅ አለበት አላየንም ሙህራን በወንጀል የተዘፈቁ በሰላም ልጆቹን በሰላም እንዲገኙልን የወደፊት ምኞታችን ነዉ🎉🎉🎉🎉🎉😮😮😮😮😮😮❤❤❤❤❤❤

  • @wina-663
    @wina-663 5 часов назад +58

    ሰለ ማህሌት እና ሰለ ናቲ መልካም ዜና ያሰማን የልፋታችሁን ዋጋ እሱ ፈጣሪ ይክፈልላችሁ 😢😢😢❤❤❤

    • @frinamitiku8563
      @frinamitiku8563 2 часа назад

      Why now don't trust them that much Zelalem be careful ❤

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 4 часа назад +41

    ሁሌ ልቤ ይቃጠላል የዝህ ልጆች ታርክ አንደኛ ቤተሰባቸውን የገደለት እነሱ ናቸው በርግጠኝነት እስት እነሱ ናቸው የገደሉት የምትሉት ላይክ 😢😢😢😢

  • @ሠውመሆንይቀድማል
    @ሠውመሆንይቀድማል 5 часов назад +41

    ወላሂ በጭንቀት ልሞት ነበር እንኳን ደህና መጣችሁ የዘመኑ እንቁዎች🎉🎉🎉🎉

  • @ኪያዬየእማ8209
    @ኪያዬየእማ8209 4 часа назад +21

    ዘሌ እናንተ የህዝብ ልጆች እምኖዳችሁ ስለመጣቹልን ደስ ብሎኛል ክብር ለጀግኖቻችን 🙏🙏🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @yatbiyaabegaz1292
    @yatbiyaabegaz1292 4 часа назад +16

    ዘላሌሜ. እመብርሐን. ትጠብቃችሁ. እኔ ምንም. ማለት. አልችልም. ለሰው. ብላችሁ. ሁልጊዜ. ከወንጀለኛጋ. የምታደርጉት. ትግል. ያሳቅቃን. ክፉአይንካችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @semira6469
    @semira6469 5 часов назад +77

    እስኪ እደኔ እነዚህን ጀግና ሲጠብቅ እሚውል የንስር አይን እና ዱካን🎉❤❤😘😘🥰🥰 አላህ ይጠብቃቹሁ የዘመናችን ጀግኖች🎉❤❤

  • @FAEZAMUZYNS
    @FAEZAMUZYNS 5 часов назад +64

    የአለህ ምኖ ወድሜ በጭቀት ገደለቹኝ መኖ እንደኔ የተጨነቀው😢😢😢😢አለህ የጠብቀቹ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 5 часов назад +51

    ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ. ማነው. እደኔ ለነዚህ. ጀግኖች. የተጨነቀው ተመስገን. እመብረአን. ከፊታቹ. ይቅደምላቹ ዘልዬ ሁላቹም. ❤❤❤❤❤

  • @amarechajeba440
    @amarechajeba440 2 часа назад +3

    እልልልልልል ዛላ እና ልዑል እስከ ማያችሁ በጣም ጨንቆኝና አሳስቦኝ ነበርና የምስኪኖች እንባ የሚያውቅ አምላክ እናንተን ንፁህ ልቦና ያላችሁን ጀግና ወንድሞቼን ፈጣር ይጠብቃችሁ ሁሌም አከብራቸዋለሁ ❤❤❤

  • @Sankhsk
    @Sankhsk 4 часа назад +12

    ዋው እንኳን በሰላም መጣችሁ ጃግኖቻችን በናፍቆት ነበረ ሲጠብቃቸው የነበሩ❤❤❤❤❤

  • @sameera151
    @sameera151 4 часа назад +57

    አረ ቶሎ ቶሎ ኑልን ጥፍት ስትሉ ይጨንቀናል ጥቃት ያደረሱባችሁ እየመሰለን😢😢

  • @MaryMary-rr8hq
    @MaryMary-rr8hq 4 часа назад +28

    ዘሌ እንኳን ደናመጣቹ ስላየዋቹ በጣም ደስ ብሎኛል ስለ እናንተ እግዚአብሔርን አመሰግነዋለው ስላየዋቹ እጅግ ደስተኛ ነኝ ❤❤❤❤

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 4 часа назад +38

    እንደዚህ ያሉ ኡነተኛ እህትና ወንድም ለፍትህ የቆሙ ወንጀለኛው ሰዉ ማጋለጣቸው ትልቅ ተግባር ነው

  • @Akidanee
    @Akidanee Час назад +5

    ጌታ ይባርክህ ከወንጀል ጋር አለመተባበር ለሀገር ትልቅ እርዳታ ነው እንኳንም ለልጆችሽ መርገም አላስተላለፍሽም ተባረኪ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako Час назад +3

    ጀግናው ዘልዬና ጀግኖቹ የክሩ አባላት በሙሉ እንኳን በሰላም መጣችሁ አሁንም እግዚአብሔር አምላክ ከእነኚህ ወንጀለኞች፣ ገዳዮች ይጠብቃችሁ። ❤❤❤❤❤❤

  • @SeniyetMulugeta-f1y
    @SeniyetMulugeta-f1y 4 часа назад +24

    ዘሌና ልኡል ዛሬ ተመልሳችሁ ስለመጣችሁ ደስ ብሎኛል ስትጠፉ ውስጤ ይረበሻል እናንተማለት የዘመኑ ምርጥ ጀግኖቻችን ናችሁ ❤🙏🏽🙏🏽❤️

  • @እግዚአብሔርአረኛዬነው
    @እግዚአብሔርአረኛዬነው 4 часа назад +17

    ዛላ እና ልዑል እንኳን በስለም መጣች በእውነት እናንተ እግዚአብሔር ይጠብቅቹሁ ውንድምች ለእውነት የቁሞች ናችሁ ተባርኩ ናቲ እና ማህሌት ነገር የት ደረስ ጌታ ከእነርሱ ጋር ይሁን እሜንን❤❤❤

  • @HenokWendemgegn
    @HenokWendemgegn 5 часов назад +44

    ኡፉ በጣም ተጨንቄ ነበር የሆነነገር ትሆናላችሁ ብዬ አሳስቦኝ ነበር እንኳን ደህና መጣህ የኔ ጀግና

    • @medilove1152
      @medilove1152 3 часа назад

      Ene erase kenun mulu sasebachew new yewalkut e/r yemesgen

  • @TenaTola
    @TenaTola 3 часа назад +4

    ኡፍ ዘሌ አንተና ልዑል ሰሞኑን ስትጠፉ እንዴት እንደጨነቀኝ እንኳን ደህና መጣህ ጀግናችን።

  • @LUBABAAli-uw9ye
    @LUBABAAli-uw9ye 2 часа назад +6

    በጣም መመስገን ያለባቸው እህትና ወንድም ።

  • @MuslimMuslim-n4v
    @MuslimMuslim-n4v 5 часов назад +40

    ማነው እደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የከረመ👍👍😢😢

  • @bogymul6360
    @bogymul6360 5 часов назад +22

    እረ ዘላለም ሉኡል ማርያምን በጣም አዝኝ ነበር እቅልፉ ሁሉ አልወስድ ሁሉ ብሎኝ ነበር እግዚአብሔር ከፊት ይምራችሁ ከኋላ ይከተላችሁ መጨረሻው የሰተካክለው❤❤

  • @EteneshETENU-n5p
    @EteneshETENU-n5p 5 часов назад +24

    እሰይ እንኳን መጣችሁ አንደኔ ደስ ያላችሁ። እውነቱን ለማውጣ ወደ ሚዲያ መምጣታችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ።

  • @Alex-z4x
    @Alex-z4x 2 часа назад +4

    ቤዛናእዎብ በጣም እናመሰግናለን እግዝአብሄር ጤናና ረጅም እድሜ ይስጣቹ ወነጀለኛውማጋለጣቹ ሌላሴት እየደበቀች ወንጀል ሊስፋፋ የቻለው ራስሽን ጠብቂ ከፉነገር ልያደርግባቹ ይችላል 15:20

  • @SimeneshHaile-ci8fd
    @SimeneshHaile-ci8fd 2 часа назад +3

    ዘሌ እና ልኡሌ በሚገርም ሁኔታ አንድ ነገር ይዛችሁ ልትመጡ እንደሆነ አስቤ በተስፋ ስጠብቅ አማኑኤል ክብር ይግባውና ዋነኛውን ይዛችሁ በመምጣታችሁ ❤❤❤❤❤❤❤ክብር ይገባችኋል። ሚገርመው ነገር እዚህ ውስጥ ያሉ ዋና ወንጀለኞች መምህር ፣ኢንጂነር፣ጎበዝ ተማሪ😢😢😢 ምናምን ስብስብ በመሆኑ የበለጠ ያናድዳል።

  • @MuhammedDxb-zg1hx
    @MuhammedDxb-zg1hx 4 часа назад +21

    አናንተ የህዝብ እና ይሀገር ጀግና በጉጉት ሲጠበቅ ነበር እንኳን ደህና መጣህ

  • @ElsaAbil
    @ElsaAbil 4 часа назад +14

    የዘመናችን ጀግኖች የእዉነት አምላክ እድሜ ዘመናችሁን ጠብቆ ከክፉ አርቆ ያኑርልን ቃል አጠረኝ እኮ ጎበዝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamgebremriam
    @selamgebremriam 5 часов назад +35

    ወንድሜ ሁላቹም በዚ የተጎዱ ሰዎች ያላቹ ፈጣሪ ይጠብቃቹ፡ ዉጪ ያለን ኤርትራዊያን በጣም በጣም እናከብረሃለን የኢትዮጵያዊያን ድንቅ ጀግና የናትህ ማህጸን ይባረክ ስትጥፉ ሁሌም ይጸሊነበረ እንኳን ደህና መጣህ ወንድም ኣለም

  • @Sankhsk
    @Sankhsk 4 часа назад +8

    Wow baga nagaan nuu dhuftan hawwiidhaan isin eegaa ture dhiirra akka keessan dhugaadhaaf dhaabbate nuuf haa baay'atu❤❤❤

  • @wendemuhabesha
    @wendemuhabesha 37 минут назад +1

    የነ ናቲ ጉዳይ ሁሉንም የሠዉ ልጅ የሚያሣምም ልብሠባሪ ከፍተኛ ጉዳይቢሆንም ሆዳምና ሰግብግቦች ግን የሠዉን ልጅ ሕይውት እያጠፉ የራሣቸዉን ኑሮ ሢያደራጁ ባለበት ሠዓት እነዚህ እህትማማቾች ወንጀልን ተጠይፈዉ የሚቀርባቸዉን የቤተሠባቸዉን አባል ድርጊት ተጠይፈዉ ለመጠቆም በመብቃታቸዉ እግዚአብሔር ይርዳዉ።እነዘሌም ያገኛችሁትን መረጃ ተጠቅማችሁ እነማህሌትን አፈላልጋችሁ በእግዚአብሔር ፈቃድ ተሣክቶላችሁ መጨረሻዉን እንደምተሣዩን ተስፋ አለኝና በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን።

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 4 часа назад +20

    እኔ ስርጀሪ አደረኩ ስለቃ ሳምታችሁ ነው ለእኔ ይከታተሉናል ስላላችሁ እናንተን አጣኃችሁ የእናንተመጥፍት በጭንቀት ነበርኩኝ የቱበሮችን ፈልጎቸው እያልኩ ነበር ግን ሳያችሁ ማመን አቃተኝ ደስብሎናል ቸሩ ጌታ እንኳን ጠበቃችሁ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን😂🎉❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 4 часа назад +25

    እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ ስትጠፉ አስበን ነበር ያው ከባድ ስራ ላይ እንዳላችሁ ይገባናል ዋናው ሰላም ጤና መሆናችሁ ነው ፈጣሪ መጨረሻውን ያሳምርልን የነናቲን ጉዳይ በጉጉት እየጠበቅን ነው ልዑላችንስ ደህና ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ በጣም እንወዳችኋለን ❤

    • @fantayegezahegn3563
      @fantayegezahegn3563 4 часа назад +1

      ወይ ፈጣሪ የእነዚህ ልጆች እጣ ፋንታ ምን ይሆን ምን አይነት ግፍ እየተሰራባቸው ይሆን በወላጆቻቸው ሃብትና ንብረት ይኼ ሁሉ ስቃይ ደረሰባው ግፍ የሰሩ ሁሉ ለፍርድ ይቀርባሉ በምድሩም በሰማዩም አምላኬ ፍርድህን ስጥ

  • @Sojoo-le3cn
    @Sojoo-le3cn 4 часа назад +18

    የነስር አይንና የዱካ ሾው በእውነት ላይክና ምስጋና ያንስባቼዋል እባካችሁን በላይክ እናበረታታቼው

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 Час назад +3

    እመቤቴ. ቅድስት ድንግል ማርያም. እጁን ዘርግታ ትጠብቃችሁ

  • @fafibintseid
    @fafibintseid 3 часа назад +5

    ልጆቹ ይመጣሉ ብየ ነበር ዛሬ የጠበኩት መች ይሆን ልጆቹን ይዝንችሁ የምትመጡልን ለልጆቹ አላህ ይድረስላቼው ያረብብብብ

  • @HaymiHaymi-t2z
    @HaymiHaymi-t2z 4 часа назад +9

    ጀግና ሚስት ነች ግን ብቻህን እንዳትሄድ መሳርያ ሊይዝ ይችላል ወንድሜ በርታ በጣም የምጓጓለት እርእስ ነበር

  • @SekalemFeleke
    @SekalemFeleke 4 часа назад +10

    በመጀመሪያ በሰላም በጤና ተመልሰህ ስለ መጣህ እግዚአብሔር ክብርና ምስጋና ይሁን

  • @ጎጃሜዋO
    @ጎጃሜዋO 4 часа назад +9

    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልል😊😊😊😊🎉🎉🎉🎉❤አማኑኤል አባቴ ተመስገን፡ሰው ሲጨርስ እግዚሐብሄር ይጀምራል😢አለረነገር ይሄ መረጃ አተ እጅ አልገባም ዘልዬ የንፁሐን እባ አባሽ😊😊😊😊😊😊

  • @AbelYemataw
    @AbelYemataw 3 часа назад +4

    የመጀመሬያ ሴት ባሏን አሳልፋ የስጠች ምርጥ ናት ለእኔ ወንድሟ ጥሩ አስተሳስብ አለው

  • @nuriabesher1731
    @nuriabesher1731 3 часа назад +2

    አልሀምዱሉላሒ በጣም ነዉ ደስ ያለኝ እንካን ደህና መጣችሁ በጣም ነዉ የተጨነቅሁ እነዚህ እህትና ወንድም ለዉነት የቆሙ አላህየ ሂወታቸዉን ያሳምርላቸዉ

  • @WudyeMengstie
    @WudyeMengstie 4 часа назад +10

    በጣም ተጨነቄ ነበር ደና ናችሁ ሁሌ አስራ ሁለት ስዓት ስጠብቅ ነበር ተመስገን ልዑሊ ደና ነው❤❤❤❤❤

  • @bezafeleke8988
    @bezafeleke8988 5 часов назад +16

    ክብር ለመድሀኒአለም

  • @Tigist22
    @Tigist22 5 часов назад +18

    ናፍቃችሁኝ ነበር እፍ በማርያም አትጥፉ በጭቀት ልሞት ነው ማርያምን የናተን ዬቱዩብ ሳላይ ሌላ ፔጅ ውስጥ አልገባም

  • @nanatefera6610
    @nanatefera6610 3 часа назад +4

    ጀግናዉ የናቲ እና የማህሌት መጨረሻ ናፈቀን ፈጣሪ መልካም ዜና ያሰማን

  • @TgloveQueen
    @TgloveQueen 3 часа назад +3

    ከልኡል ወደ ዘላለም የኔ ጀግኖች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ😢😢😢

  • @selamabebaw4532
    @selamabebaw4532 4 часа назад +14

    እፍፍፍፍፍ በማርያም እኔኮ በጭንቀት ሞትኩ ሶስት ቀን ስጠፍብኝ ዘልዬና ልዕሌ እመብርሃን ትጠብቃችው

  • @selamgebremedhin
    @selamgebremedhin 5 часов назад +13

    ዘሌ ጀግና ወንድማችን ስንጠብቅህ እንኳን ደህና መጣህልን የናንተ ድካምና የልጆቹ ስቃይ ኣይቶ ፈጣሪ ቸሩ ያሰማን❤❤❤

  • @ehilitutilahun3708
    @ehilitutilahun3708 5 часов назад +14

    ዘሌ እንኳን በሰላም መጣህ በስራህ ሁሉ ፊት ለፊት እግዚአብሔር አምላኬ ይቅደም ተከናወን ልጄ❤❤🎉🎉❤❤

  • @MesrakiMesraki
    @MesrakiMesraki 3 часа назад +3

    የየዛሬው ቁድስ አማኑኤል ያስገኛቸዉ ምንም ሳይሆኑ በህይወት ያስገኛቸው ናቲና ማህሊቲ ከነነዚሂ አውሬዎች አማኑኤል ያስለቅቃቹ

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 3 часа назад +1

    ውዶቼ ጀግኖቼ እንዃን ሰላም መጣችሁልን ኪዳነምህረት ከፊትም ከሁአላም ከነ ቤተሰባችሁ ከልጇ ከወዳጅዋ ጋር ጥላ ከለላ ትሁንላችሁ ሰሰቶቻችን ናችሁ ማርያምን ክፈአችሁን አልሰማ የዘወትር ጰሎቴ ልመናየ ነው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SaraLebanon-u1i
    @SaraLebanon-u1i 5 часов назад +11

    ወንድሞቼ እንኳን በጌታ በሠለም መጠችሁ ሠለማችሁ ይብዘልኝ አይዞአችሁ ጌታ ይበርከችሁ🙌🙌 በጉጉትና በነፍቆት ነበረ የጠበኩአችሁ ቸሩን ጌታ ለሁለችንም የሰማልን አሜን🙏🙏🙏👍👍👍

  • @MahmadHayder
    @MahmadHayder 4 часа назад +14

    እንደኔ ተጨንቆ የነበረ እንኳን ደና መጣቹ💪💪💪💪💪

  • @MohammedLeena-lb1qe
    @MohammedLeena-lb1qe 5 часов назад +8

    ዘሌ እንኳን ደህና መጣህ ጀግኖች በርቱ እነ ማህሌት እንደሚገኙ ተስፋ አደርጋለሁ ያረብ አንተ በሰላም አውጣቸው ከአውሬዎች መንጋ 🤲🤲

  • @Mee-y7s
    @Mee-y7s 3 часа назад +4

    እህትና ወንድም ለክራችሁ ያደራችሁ ተባረኩ 🙏🙏💕

  • @elsabetmulugeta4583
    @elsabetmulugeta4583 2 часа назад +1

    በቃ ሰው ማለት እንደዚህ ነው ይሄ ትልቅነት ነው እውነት እመቤቴ ትጠብቃችሁ አንቺም ዘርሽ ይባረክ እመቤቴ ትርዳችሁ ገንዘብ እላፊ ጠፊ ነውእምነት እና እውነትግን አስፈላጊ ነውስለዚህ ዘርሽን ነው ያተረፍሽው

  • @b.6015
    @b.6015 4 часа назад +12

    😢😢😢😢😢 ግን በሠላም ነው የጠፋችሁት ዘሌ & ልኡል አስጨነቃችሁንኮ

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 5 часов назад +7

    ዘሌ የ አኔ ወንድም ጀግናዬ አንበሳዬ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቃችዉ !!!!!ናቲና ማህሌትን ያስገኝልን ዘሌ ልኡል በርቱ አዉነተኛ ሀቀኛ ታጋይ ነችዉ እድሜ አና ጤና ይስጣችዉ!!!!!!

  • @MimiMimi-bc4hg
    @MimiMimi-bc4hg 5 часов назад +9

    ኡፍ ተመስገን አምላኬ እንኳን በሰላም መጣ ዘሌ በጣም ጨንቆኝ ነበር ልዑሌም ደና እንደሆነ ተስፋ አደርጋለው😢❤❤❤

  • @MariamMariam-dv9uw
    @MariamMariam-dv9uw Час назад

    አባሠሁ ጀግናችን የዘማነችን ኡነተኛ ለወገኑ የሚቆቄቆሪ ኑሩልን ፋጣሪ ከናቴጋራ ይሁን በርቱልን እራሠቹን ጠብቁ ኡኔትተሻንፋሌች 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @YeshiMekonnen-q3v
    @YeshiMekonnen-q3v 58 минут назад

    ዘላለም ዘገየ ልዑልየ ዘራቸሁ ይብዛ እኔም እንደምታገኙ እርግጠኛ ነበርኩኝ ጀግኖቺ ለፍቶ እንኳ አይሳካም እንኳን አጭበርብሮ ሀቅ እዉነት ተደብቆአይቀርም ኑሩልን እድሜዉን ጤናዉን ይስጥልኝ

  • @מיכאלאדגו-ו2ש
    @מיכאלאדגו-ו2ש 4 часа назад +6

    አሁንስ ከጠፉት ልጆች በላይ የናተም ነገር ጨነቀን በጠፋችሁ ቁጥር

  • @Dagibejiga
    @Dagibejiga 5 часов назад +13

    መድሐኒየለም ታላቅ ነው እንቅልፍም የለኝም ነበር በእዉነት በመጥፋታችሁ ጀግኖቼ በርቲልኝ እነዚህን ልጆች ብቻ በሕይወት አንዱገኙ በፀሎት ላይ ገኝ!!!

  • @Tigist22
    @Tigist22 5 часов назад +16

    ዘሌና ልዑል ከእግዚአብሔር ጋር እራሣችሁን ጠብቁ በማርያም

  • @BekaBelay-zp6gs
    @BekaBelay-zp6gs 38 минут назад

    እናንተ ምርጥ ሰዎች ፈታኝ በምሁራን ቆብ የሚንቀሳቀሱ መሃላቸውን የበሉ ዩንቨርስቲውን የወንጀለኛ ማምረቻ ያደረጉና ትውልድን በራሳቸው መንገድ የቀረፁ በአደባባይ ያጋለጣችሁ የእግዚአብሔር ሰዎች እግዚአብሔር ይርዳችሁ ዩንቨርስቲው በራሱ ክስ ሊመስርትባቸው ይገባል ምክንያቱም ትውልድንና አገርን ገድለዋል

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 3 часа назад +2

    እረ ወይኔ እኛም እኮ
    ተጨንቀን ትንፍሽ አጠን
    ከረምን ዘልዬ አለክ በሂወት
    ተመሰገን 🙏💜🙏💜🙏💜

  • @aynalemtilahunadem7089
    @aynalemtilahunadem7089 5 часов назад +10

    እንኳን ደህና መጣህ ዘሌ በጉጉት ስንጠብቅህ ነበር ስትጠፉ እኮ እንዴት እንደጨነቀኝ ውይ ይህን ጉዳይ እግዚአብሔር በስላም ያስጨርሳችሁ 🙏🏽

  • @meseratbusa3734
    @meseratbusa3734 5 часов назад +22

    ዘላለም እና ልዑል እንደ እኔ የምወዳቸው ላይክ👍👍

  • @LidiyaKoriya
    @LidiyaKoriya 5 часов назад +17

    ድካ እንኳን በሰላም በጤና ደህና መጣልን ጀግናው !!❤❤❤❤

  • @MeskeremEshete-k1i
    @MeskeremEshete-k1i 48 минут назад +1

    ዘላለም እንኳን በደህና መጣህ።ስትጠፉ እናንተንም የጎዱከችሁ መስሎን በጣም አሳስቦን ነበር። የሰማይ አባት ይጠብቃችሁ በርቱልን።

  • @ብርሀንየአባትየልጅ-ሐ7ሐ

    አቤት ጌታ ሆይ ዘሌ እንኳን በስላም መጣቹ የዘመናችን ጀግናዎች ስትቆይ ስንት ተጨንቀናል የነዚህ ልጆ የትእግስት አስፋ ታረክ ነው እግዚአብሔር ይረዳቹ 😢😢😢😢❤

  • @satenawyewahu1867
    @satenawyewahu1867 4 часа назад +5

    ዘሌ እፎይ እኔማ ልክ እንደ እናት ነው የማስበው።ከነገሮች በላይ እናንተን እያሰብኩ በጣም ተጨንቄ ነበር፤ብዉዙ አሰብኩኝ አወጣሁ አወረድኩኝ። እንኳን በሠላም መጣችሁልኝ።።።

  • @muhammedmuhammed5019
    @muhammedmuhammed5019 4 часа назад +5

    ዘሌ ስለናቴ በጣም ሐሳብ ይዞኝ ነበር ስለአየውህ ደስብሎኛል ዘልየ🎉አንተንም ልኡልንም አላህ ከክፊነገር ይጠብቃችው
    ዘሌ ስጠፊብን በጣም እጨቀናል ዘሌ ይህንን
    የተወሳሰበ ጉዳይ አላህ በሰላም እገላግላችው
    ተሳክቶላችው የምታርፉበትን ቀን አላህ ቅርብ
    ያድርገው🤲🤲🤲

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 5 часов назад +12

    እልሀምድሌላህ ምሥጋና ይግባው እንኮን ድህና መጣህ ወድም ተጨንቅን አላህ ባላችሁበተ ለሀቅ የቆሙ ችሁ ሁሎያርብ ናስር አይን ጅግና ናልን ❤❤😢😢😢😢ያአላህ ህይር ያስማን ያርብ

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר 3 часа назад +2

    ዘላለም ተመሰገን የነሰር ቀኝእጅ ይቅናችሁ በጣም ው ምውዳችሁ አሜን አሜንልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤😂😂

  • @WoinGirma
    @WoinGirma 3 часа назад +1

    አስተዋይ ሴት ነሽ ፈጣሪ ይባርክሽ አንቺን አለማድነቅ ንፉግነት ነው

  • @TagistTia
    @TagistTia 5 часов назад +9

    የእኔጀግኖች እውነትንየያዘሰው መቼም አያፈርም።አምላክ ከእውነትእና ከተበደሉ ሰውችጋር ነው የአለው

  • @kibneshkabo
    @kibneshkabo 4 часа назад +8

    እንደኔ.በናፍቆት.ሲጠብቅ.የነበራዉ.ማን.ነዉ.የኔ.ጀግና❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @ועח
    @ועח 5 часов назад +10

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጣችሁ ወንድሞቻችን ስትጠፉብን በጣም ተጨንቀን ነበር 🙏❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🇪🇷

  • @TigiRy
    @TigiRy 50 минут назад

    በወጣሁ በገባሁ ቁጥር ምን ደረሱ እያልኩ ሰጠብቅ ዘላለም ዘገየና ሉዑሌ የእግዚአብሔር ጥበቃ ይብዛላችሁ እግዚአብሔር ከናንተ ጋር ስለሆነ እውነት ፈልጎችሁ እናንተ ጋር መጣ እውነትን ግዛት እንጂ አትሽጣት የገዛኸው ያንተ ነው ስለ እውነት ስትለፉ የእውነት ባለቤት እራሱ ፍለጋ መጣ 😢😢😢😢😢😢እስቲ ከልፋታችሁ እረፉ ሲል። እኔ ግን ዩኒቨርስቲ ውስጥ ልጆቻችን እያስተማርን ያለን ወላጆች ምን እየተሰማችሁ እንዳለ ወዴት ሄደን ነው እምንደበቀው 😢😢😢😢😢😢

  • @SggfvFjggh
    @SggfvFjggh 5 часов назад +7

    የፈጣሪ ያለሽ ክርስቶስን እዴት እደጨነቀኝ ነበር ማመን ነው ያቃተኝ እኳንም ደና ሆናችሁ ቅዱስ ምካኤል ሁልግዜ አይለያችሁ