በሱዳን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የድረሱልኝ ጥሪ...||HarunMedia||

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 июл 2024
  • HARUN MEDIA ሜንበርሺፕ ቤተሰብ ለመሆን ፎርሙን ይሙሉ እናመሰግናለን !
    www.cognitoforms.com/HarunMed...

Комментарии • 53

  • @b.6015
    @b.6015 21 день назад +8

    አላህ ሆይ በሀገርም ከሀገርም ውጭ ያለውን ስቃይ ሁሉ በቃ በለን 😢😢😢😢😢😢

  • @MekiyaTube
    @MekiyaTube 21 день назад +6

    ያአላህ ስቃይ ዘመን በቃ በለን ያረብ😢

  • @user-yz5mf8kj6m
    @user-yz5mf8kj6m 21 день назад +3

    ያረብ በአለም ላይ ላሉ ኡመቶችህ ሰላምን ለግሳቸው

  • @JenalEdruss
    @JenalEdruss 21 день назад +4

    አላህ.ከይርአሰማን

  • @maekel6789
    @maekel6789 21 день назад +4

    ወይ ወሎህዝቤ በስንቱ እንፈተን የአላህ ይተካቸው እንሂው ያላቸው የተሻሉት ነበሩ ከወለጋ የመጡ የተፈናቀሉ ወገኖቻቸውን ከጎናቸው እየሆኑ ያሉት ልብስ ሳይቀር ያላቸውን እያገዙያሉነበር ለኸይር ነው ፈተና ተስፋ አይቆረጥም በርቱ ሀሩንሚድያ

  • @user-ju1nm4xc7e
    @user-ju1nm4xc7e 21 день назад +5

    ውድ ኮመንታተሮች እኔንም እናንተንም አላህ በመልካም ነገር የምንሽቀዳደም ያድርገን የት ነን ፕራክ ቢሆን ታምኔሉ ባፈችን እስክንደፋ እንሯሯጥ ነበር ያአላህ አንተ ሂዲያ ስጠን ያረብ

  • @rukiya6481
    @rukiya6481 21 день назад +2

    ያአላህ ሱዳኔዎችን በቃ በላቸዉ እስኪ ዱአ አርጉልኝ እህቴ ሱዳን ናት ኒቶርክ የለም ድምጿን ከሰማሁ ቆየሁ ያረብ

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 21 день назад +3

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته

  • @Fatma-re5lp
    @Fatma-re5lp 21 день назад +2

    ሱዳን ላሉት እትናውድም ፍትህ ለነሱ

  • @zenatalseed5123
    @zenatalseed5123 21 день назад +1

    ان شاءالله

  • @b.6015
    @b.6015 21 день назад +2

    Ahlen wedimachin kemal nurye 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zebibashemsu4913
    @zebibashemsu4913 14 дней назад

    የአላህ ማረን ወንጀላችን አባላን አለም ላይ ሰላምን ያስፍንልን

  • @b.6015
    @b.6015 21 день назад +2

    😢😢😢😢 ያከሪም አይ የአማራ ስቃይ በዛ በስቱ እንሰቃይ አላህ በቃ ይበለን

  • @zinetoumer5719
    @zinetoumer5719 21 день назад +1

    የአላህ በእዝነትህ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc 21 день назад +1

    የአላህ አተድረስላቸው👍👍☝️🤲

  • @Umuayman_
    @Umuayman_ 21 день назад +1

    እንኳን ደህና መጣቹ

  • @zanpzanp6384
    @zanpzanp6384 21 день назад +2

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመትላሂ ወበረካሁ

  • @user-ej3yq3eu8p
    @user-ej3yq3eu8p 21 день назад +1

    የቁረአን ውድድሩ ይለቀቅልን❤

  • @HashamHasham-ir7fz
    @HashamHasham-ir7fz 21 день назад +1

    ሀሮኖቹ አለሀ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale 21 день назад +1

    ወአላይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ