በጌታቸው ረዳ(ጊዜያዊ አስተዳደር) እና ደብረጽዮን (ህውሓት) መካከል የተፈጠረው ልዩነት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 59

  • @user-tr3iw1qx5y
    @user-tr3iw1qx5y 2 месяца назад +14

    ኤርሚያስ ለትግራይ ጆኖሳይድ እጅህም አፍህም አለበት፡፡ሁሌም ይህንን አስታውስ፡፡መረጃም ማስረጃም አለና፡፡

  • @HaileabEmbaye-t4u
    @HaileabEmbaye-t4u 2 месяца назад +7

    በማይመለከትህ ነገር እየገባህ አትፈትፍት፡፡

  • @lovemab2256
    @lovemab2256 2 месяца назад +8

    ኤርምያስ አንተ ለትግራይ ሊህቃን ምክር እየሰጠህ ነው አልቀረብህም የትግራይን ለትግራይ ተወው አትድከም

    • @Kunrebaniyen
      @Kunrebaniyen 2 месяца назад +2

      የናንተ ልሂቃኖች እኮ አንድ ሚሊየን ተጋሩ አስፈጁ ። ኤርሚያስ ደግሞ የትግራዩን ጦርነት ና የኤርትራን ጣልቃ ገብነት ቀድሞ ሲቃወም ነበር። አስታውስ!!

  • @lovemab2256
    @lovemab2256 2 месяца назад +6

    ኤርሚያስ አጀኔዳ የሰጠህ አብይነው ግን አትድከም የትግራይ ህዝብ ምርጫው ን ያውቃል

  • @DanielAsgedom
    @DanielAsgedom 2 месяца назад +7

    አንተ ግን አብይ የትግራይ አጀንዳ ብቻ ነው እንዴ የሰጠህ አሁንስ እጅጅጅጅጅ አልከን

  • @TesfayKahsay-yp8ut
    @TesfayKahsay-yp8ut 2 месяца назад +7

    ስለ ተጋሩ አታውራ አንሰማም አንተ ጆነሳይደር አንረሳውም

  • @ashashu5313
    @ashashu5313 2 месяца назад

    ወረድክ
    ወቅታዊ ነገር አውራ
    ኑሮ ኑኖ

  • @MichaelKidane-b5t
    @MichaelKidane-b5t 2 месяца назад +1

    ኤርሚያስ ያቀረብካቸው ሃሳብ እጅግ በጣም ጥሩ ነው::ነገር ግን ትንሽ የመንግስትና የፓርቲ ጉዳዮችን የተቀላቀሉ መሰለኝ ::ሁሉም ፓርቲዎች መጫወት ያለባቸው በሰፊው ሜዳ ላይ ነው አሁን ያለውን ጨወታ ከምዛ ውጪ ነው::በድርጅት ሲሆን ሜዳውን በውስጠ ደንቡ በአባላቱና በሚከተላቸው የአሰራር : ደንቦች:መመሪያዎች :ፕሮግራም/ሪእይቶ አለም እና የሚገዛበት የድስፒሊን መርሆዎች ናቸው ይህንን ደግሞ ለድርጅቱ ብቻ የሚመለከቱ ቁመናውን አስተካክሎ ወደ ሰፊሕ ሜዳ የሚቀርብበት በህዝብ ተመራጭ ሆኖ ለመንግስትነት የሚያበቁ ቁልፍ ተግባራት ናቸው::ህወሓት በስርአቱና በአደረጃጀት ላይም ይሁን ውስጠ ፕሮግራሙ ለመፈተሽ ዝግጁ ነው እዚህ ላይ ችግር የለበትም ::እነዚህ ደግሞ የሚፈተሹ እና የሚወሰኑ በድርጅቱ አሰራር መሰረት ትልቅ ስልጣን ያለው በጉባኤ ናቸው::በህወሓት አመራር እና አባላት ልዩነት ካለ የሚወሰነው በራሱ ውስጣዊ ሁኔታ ነው::መንግስትም ይሁን ሌሎች የውጪ አካላት ጥሪ ተደርጎላቸው ጣልቃ እንዲገቡ የአስታራቂነት ሚና እንዲጫወቱ ካልተፈቀደላቸው በቀር ጣልቃ መግባት አይችሉም::ለምንድነው የህወሓት አጀንዳ በአገር አቀፍና በመላእ ኢሊቶች አጀንዳ ሊሆን የቻለው ? ለምንድነው አቶ ጌታቸው በውስጥም በውጭም በሁለቱ ሜዳ እንዲጫወት የተፈለጎው ? ለምንድነው ችግሩ ከድርጅታዊ ጠባብ ሜዳ ወጥቶ የምልአተ ህዝብ አጀንዳ እንዲሆን የተፈለጎው ? ለምን ለድርቹ እንዲተውለት አልተፈለገም ? ለምን አሁን ያለውን ግዚያዊ መንግስት ያሳየውን የአስተዳደር እና የመምራት ድክመት ለህወሓት ሊሰጥ ታሰበ ? አሁን ያለውን አጠቃላይ ችግሮችን የማስተካከልና የመምራት ሃላፍነት የመንግስት ነው የግድ ህወሓት ካልፈረሰ መምራት አይችልም ? እውነታው እሱ ነው ? ህወሓት ቢያስተካከልም ባያስተካከልም ለራሱ ነው::ዋና ፈራጅም ሜዳውም ሰፊሕ ህዝብ ነው:::አቶ ጌታቸው ሁለት እግሩ በሁለት ባላ አድርጎ የውጪም የውስጥም ድጋፍ ተጠቅሞ በህወሓት መዋቅር ላይ አንዳች ለመስራት የታሰበ እንዳለ እውን ነው::አቶ ጌታቸው የመምረጥም የማውረድም ወይም የማባረርም ሰልጣን ያለው የህወሓት አባልና መድረኽ ነው::ለምን ሌላ ዲፈንደር አስፈለጎው ? ለምንድነው የውጪ ሃይላት ሁሉም የቅርብም የርቁም ጫጫታ አበዙ? እውነትስ ህወሓት ሙታለች ሲሉ የነበሩ በግል አቋማቸው አሁን ወደ ጥናት ኮሚቴ የተካተቱ የህወሓት ትንሳኤ ሊያበስሩ ነው ? በተጨባጭ በአሁን ሳአት በትግራይ ያለውን ችግር በህወሓት ብቻ የተፈጠረውን ችግር ነው ? ብዙ ተዋናይ የለውም ? አሁንም መፍትሄው ህወሓት እንደ ድርጅት ውስጣዊ ችግሩ በህገ- ደንቡ መሰረት ውስጡን ፈትሾ ቆሞናው ያስተካክል ግዚያዊ መንግስት የተሰጦውን የአጭር ጊዜ ተልእኮውን ይፈፅም ሌሎች አጋር /ተዋናይ አካላት ደጋፊ ሚናቸው ይጫወቱ ከዚህ ውጪ የትግራይ ችግር እንዳይ ፈታ ሰቆቃውን እንዲራዘም እንደህዝብ ቆሞናውን ደክሞ የማድረግ አቅሙን ተመናምኖ እንዲበተን እና እንዲወድቅ የታሰበ ይመስላል::ይህ ደግሞ የማይታሰብ ነው::የውጭ ሃይላት ዋና ችግራቸው ህወሓት ህዝብን አደራጅቶ የመምራት አቅምና ችሎታ ልምድ ስለ አሎው የፈለጉትን የማድረግ አቅምና ችሎታ ስለማይኖራቸው ነው::በሌላ በኩል በትግራይ የማይፈታ ችግር የለም::በቀላሉ የሚፈታ ከትግራይ ህዝብ በታች ነው::ስለዚህ በፅናት በቆራጥነት በብልሃት በጥባብ በተቀናጀ አኳሀን በመላእ የአባላት ተሳትፎ ህወሓት ቁሞናውን አስተካክሎ መውጣት ይጠበቅበታል::ከዚያ በሇላ የትግራይ ህዝብ ፍላጎት እና አቅምን ተጠቅሞ ወደ ፊት ማሻገር ይቻላል ባይ ነኝ ::መልካሙን ሁሉ ለትግራይ ህዝብ እመኛለሁ::ድል ለ14ተኛው የህወሓት ድርጅታዊ ጉባኤ::ፈተናውን ያፀናው ህዝብ ምን ጊዜም የድልየና በለ ቤት ነው::

  • @yohannesgebremeskel7368
    @yohannesgebremeskel7368 2 месяца назад

    ናይ ሓባር ኢጎ እምበር ዝረብሕ ሓሳብ ስለዘይብሎም ዕንክሊል ዝብሉ እምበር ዝፈላለዩ ፍጥረት ኣይኮኑን:: ካብ ዘፈላልዮም ዘመሳስሎም ብኸፈር እዩ::

  • @abebakebede1270
    @abebakebede1270 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ይገስፃችሁ።

  • @eyoel69
    @eyoel69 2 месяца назад

    ኤርሚ ምርጥ ሰዉ ነህ ።

  • @Kunrebaniyen
    @Kunrebaniyen 2 месяца назад +1

    የትግራይ ልሂቃኖች እኮ አንድ ሚሊየን ተጋሩ አስፈጁ ። ኤርሚያስ ደግሞ የትግራዩን ጦርነት ና የኤርትራን ጣልቃ ገብነት ቀድሞ ሲቃወም ነበር። አስታውሱ!!

  • @user-ei7zk3wv4f
    @user-ei7zk3wv4f 2 месяца назад +1

    Who do you think the main driver of Getachew Reda? Tigrai ‘s issue should be only Tigray. Work is being done to dismantle but TPLF will survive; it is better to protest Abiy.than discuss about TPLF.

  • @aregaiw
    @aregaiw 2 месяца назад

    የተኛው ይሻላል?
    የቡዱን ወይስ የግለ- ሰብ አምባገነንነት?

  • @iwnetyaskebral3953
    @iwnetyaskebral3953 2 месяца назад

    ወንድም ኤርሚያስ!
    ይህን ጣቢያ ከከፈትክበት ጊዜ ጀምሮ polorized በሆነው የአገራችን የፖለትካ መልከአምድር ዉስጥ ሆነህ በተቻለህ አቅም objective (factual) ለመሆን የምታደርገው ጥረት የሚደነቅ ነው ::

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 месяца назад +1

    ችግሩ አብይ አይደለም
    ችግሩ ተቋማዊ ነው።
    ችግሩ ስርዓቱ በሙሉ መነቀል አለበት። የትኛውም ቦታ ህዝቡን የሚወከለ ውጤት የለም። ጥቂተኝነቱ አንቆ ይዞናል

  • @alemabay-sh5kw
    @alemabay-sh5kw 2 месяца назад

    Do you think there is no systemic problem? Do you think D/tsion's group has the intention to & can solve the problem?

  • @MohammedOumer-ky9ft
    @MohammedOumer-ky9ft 2 месяца назад +2

    ፀባቸዉ እዉነት ቢሆን ኖሮ መገዳደል ይኖር ነበር

    • @FikirtGebiregZihabr
      @FikirtGebiregZihabr 2 месяца назад +2

      እረ ለራሳቸው ለሚገዳደሉት ይሁን አባቶቻችን በጭንቅላት በሰነምግባር ተነጋግረው ይፈታሉ አብሮነት የትግራይ ህዝብ ወጋ ነው።

    • @serahbezufeker8391
      @serahbezufeker8391 2 месяца назад

      መገዳደል ብርቃችሁ እንዳልሆነ ሀየሎም ምስክር ነዉ።

    • @abayneshgebregiorgis6120
      @abayneshgebregiorgis6120 2 месяца назад

      ጅል ​@@Tesfaye-vx5zp

  • @samsonbelay4583
    @samsonbelay4583 2 месяца назад +2

    የጠባብነት መጨረሻው ይሄ ነው አደዋ ራያ ወልቃይት ሽራሮ ብለህ መከፋፈል ያሣዝናል

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 месяца назад

    ኤርሚ የትኛውም መህበረሰብ የሚፈልገው በእኩል police ህዝቡ መብቱን አውቆ መቀየር ይፈልጋል።

  • @araddaayadete8979
    @araddaayadete8979 2 месяца назад

    Tegaru brothers PP, TPLF, Ethiopianist Parties and Amhara related Parties are all resposible for the wsr that encorred "genicide" , ethinic cleaninsing and war crimes committed in Tigray on Tegarus. Therefore all political forces including TPLF are responsible and had contributed for starting the confilict. Also do not forget the responsiblity of TPLF as a leader of the Tigray Regional State could have strived to prevent the conflict to protect its people and region from these distruction. Try to look inward first to proceed forward.

  • @NZFArfat
    @NZFArfat 2 месяца назад

    Shintam haya Ante warada

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 месяца назад

    የአቅም ንገግር ይከ ነው
    አዳምጡት።

  • @meronmekonen8828
    @meronmekonen8828 2 месяца назад

    TPLF was is and will act allways Locallv and Think Globally from the bignning, It is Known. Don't connfused youself.

  • @DawudMalikamu
    @DawudMalikamu 2 месяца назад

    ኢርሚያስ የገዳዬች የጨፍጫፊዎች የዘራፊዎች ወኪል የትግራይ ህዝብ ከጀኖሳይድ የተረፈው ቀና እንዳይል እንቅልፍ አጥቶዋል ።

  • @aregaiw
    @aregaiw 2 месяца назад

    አንተ ማነህ ነውና በትግራይ ፖለቲካ ላይ ወስጥ ገብተህ የምትቀባጥረው።
    አዲስ አቤቤነትህን የት ጣልከው?
    እንዴ ኔ ሁለመናህን ከትግራይ አውጥተህ ፖለቲካህን በአዲስ አበባና ኢትዮ-አማራ ላይ ብትሰራ እመከራለሁ።

  • @weldegebrielwondu
    @weldegebrielwondu 2 месяца назад

    Gimatam neh 95,000’000 5,000,000 new yalachhut .

  • @yared-jg3pz
    @yared-jg3pz 2 месяца назад

    Ante ye Abiy buchila sile tigray yemawrat difretu man setoh newe genocide sitdegif yeneberk ye biltsigina gered,don’t worry Tigray will solve its own internal political differences like before tru debate and negotiations compromise we’ve been doing that before you were born,our military and its leadership is still intact don’t hope for the disintegration or fallout of TPLF you couldn’t even succeed with the help of the old geezer in Asmara LONG LIVE TIGRAY🟨🟥✊🏽

  • @adaneasmelash7568
    @adaneasmelash7568 2 месяца назад

    ህዝባዊነት እኮ ታድያ አገሪቷን አፈረሳት እንጂ መች ጠቀመ??

  • @AmahaHailu-qh4dk
    @AmahaHailu-qh4dk 2 месяца назад

    አርፈህ ተቀመጥ ኤርሚያስ በራሳቸው ወስጠ ኣቅም ይፈቱታል:ኣፍሪካን መምራት የሚችሉ ሰዎች ኣሉን::ስለ አዲስ አበቤንህን አውራ:

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 месяца назад

    ተቋማት በአቅም ብቻ የተከበበ ተቋም ያስፈልጉናል

  • @seblewonegeltegene553
    @seblewonegeltegene553 2 месяца назад

    አንተ የማታየው ነገር የለም 😅😅😅

  • @getnetkassa8701
    @getnetkassa8701 2 месяца назад

    Don't open your big mouth on Amhara & Tigray people. We know who you are.

  • @michalleteum2445
    @michalleteum2445 2 месяца назад +1

    የበሰበሰ እና Outdated party ነዉ tplf!

  • @brhanetewold9767
    @brhanetewold9767 2 месяца назад

    getachow reda telalaknet 4 kilo syakum now meftem Aydelem

  • @adilmetsa1275
    @adilmetsa1275 2 месяца назад

    ለህወሓት ስስ ልብ አለህ ልበል?

  • @esheteberhe6738
    @esheteberhe6738 2 месяца назад

    ኤርምያስ የሕውሓት ድርጅት የበሰበሰ ነው ።በስብሳል በራሱ ጊዜ ይወድቃል።አንተ የፈለገ ብትጋጋጥ ብትላላጥ ከመውደቅ አታድናትም።የሚገርመኝ ግን ያንተ ሕዋሓትን ለማዳን መጋጋጥሕ ነዉ ምናልባት ተገዝተህ ይሆናል።ይሄ ርካሽ ስራ ሰርተህ ከምታገኘው ጥቅም ፓርኪንግ ተቀጥረህ ራስህ ብትደጉም ይሻልሀል።ይገርመኛል ያንተ መደገፍ።ምክንያቱም የኢትዮጵያ አንድነት እደግፋለሁ ሰለ ምትል ነው ሕውሓት ደግሞ መገንጠል የሚደግፍ ነው።ከሕውሓት የበለጠ ጦረኛ ጀብደኛ የለም።ለዚህ የዳረገው ይሄ ነው።አንተ ግን ራሳውና ሕዝባቸውን ለመከላከል አማራጭ አጥተው ነፍጥ ያነገቡትን በጦረኝነት ትፈርጃለህ።አሳዛኝ ፍጥረት።

  • @AmahaHailu-qh4dk
    @AmahaHailu-qh4dk 2 месяца назад

    ታድያ ህዝበኛ ሁን ብለህ ካማከርክ ኣሁን በምን ሞራልህ ነው የምተለፍፈው?ተኩላ:

  • @mamela-bg4lh
    @mamela-bg4lh 2 месяца назад

    ኮታታም ነህ አተራሱ

  • @NZFArfat
    @NZFArfat 2 месяца назад

    Ante min betnek shitam

  • @dumaarasoojjaato2171
    @dumaarasoojjaato2171 2 месяца назад

    ወርቁ የትግራይ ሀብት ብቻ ነው ወይ?
    ፈደራል መንግስቱስ አያገባውም ወይ?
    የማዕድን ቁጥጥር የፈደራሉ አይደለም ወይ?

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 2 месяца назад

    ህወኣት ኦልሬዲ ሞቷል
    ህይወት ያለው ነገር ማሰብ ኣይችልም
    ቢያስብ እንኳን የቀነጨረ ኣስተሳሰብ ነው
    ከዊክፒዲያ ተቀብሯል
    ጌታቸው ረዳ የተሻለ ኣስተሳሰብ ለዕልና ያለው ሰው ነው
    በቅንነት ከሰራ ክልሉን ወደ መልካm መቀየር ይችላል
    የነሱ ሃስብ ይሻላል

  • @peter-f7z
    @peter-f7z 2 месяца назад

    ሕወኣት ወደ ብልጽግና ካልተገለበጠ በራሱ ጊዜ ይከስማል

    • @yared-jg3pz
      @yared-jg3pz 2 месяца назад

      Tegaru endenante ye gama kebtoch aydelenim we are the one who choose what we want ezaw teregetu ahiyochu Ethiopians 😂

    • @peter-f7z
      @peter-f7z 2 месяца назад

      @@yared-jg3pz
      Your party is already dead .
      we have seen you in 2 yrs destroying Tigray.

  • @solomondesta6891
    @solomondesta6891 2 месяца назад

    TPLF ምንአገባው።አልተመረጠም። ጊ አስተዳደሩ የተሰኘው በፌደራል ነው። ኃላፊነቱ የ ጊ. አስተዳደሩ ነው። የምትለው እውነት ከሆነ TPL. እየበጠበጠ ነው ማለት ነው። ጊ. አስተዳደሩ በፌደራሉ እየታገዘ የትግራይን ችግር መፍታት አለበት TPLF. እስከምርጫው አርፎ መቀመጥ አለበት። ያልተመረጠ ፓርቲ መምራት አይችልም።

  • @getachew983
    @getachew983 2 месяца назад

    እነ ደ/ፅዮን አለም መንጀሪኖ ቀበሌ የመምራት አቅም እንኳ የላቸውም።

    • @Haylemaryam-br4yp
      @Haylemaryam-br4yp 2 месяца назад

      ጀልነት ካለህ ሰውመገምገም አትችልም