Ethiopia | Ethiopian News ደሴ አስደሳች እርምጃ ነጋዴዎች ላይ II የጠቅላዩ አማካሪው ሹመት ተሰጣቸው II ዳዊት ስራ አቆመች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ደሴ አስደሳች እርምጃ ነጋዴዎች ላይ II የጠቅላዩ አማካሪው ሹመት ተሰጣቸው II ዳዊት ስራ አቆመች
    Welcome to the official Addis Media RUclips channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ

Комментарии • 42

  • @fitnessacademy-x4t
    @fitnessacademy-x4t Месяц назад +11

    ነጋዴዎች ላይ የተወሰደው እርምጃ የሚያስደስት እርመጃ ነው ለመረጃው እናመሰገናለን

  • @bezubb3137
    @bezubb3137 Месяц назад +8

    የአማራ ክልል ከንቲባ ደግአደረጉ 👏👏👏👏👏👏👏ጀግና ኖት አዲሳበቤም ጎሽ በርቱ በጣም ጥሩ👏👏👏👏👏👏 አለቅን እኮ እኛ ምስኪኖች

  • @VhghNvhhhj
    @VhghNvhhhj Месяц назад +1

    አብሽሩ እርምጃውን ቀጥሉ ለደሀ ኑሩ

  • @hailuhordofa5127
    @hailuhordofa5127 Месяц назад +1

    በፍጆታ እቃዎች ካይ ብቻ ሳይሆን በሁሉም ደረጃ የህግ የበላይነት መርህ በጥብቅ ዲሲፕሊን ተግባራዊ መደረግ አለበት"፡፡

  • @mahdimohammed7337
    @mahdimohammed7337 Месяц назад +2

    ዳናዊት ስራ ብታቆም እኔ ምን አገባኝ?

  • @asratwondie2582
    @asratwondie2582 Месяц назад

    ነብስ ይማር

  • @Mengistuferede-gw5ky
    @Mengistuferede-gw5ky Месяц назад +4

    ነፍሱን ይማር 1:06

  • @mariammariam1007
    @mariammariam1007 Месяц назад +1

    አይ ዘንድሮ በነጋዴዎች ሌብነት እስር ቤቱም መልቶ ይተርፋል

  • @asratwondie2582
    @asratwondie2582 Месяц назад +1

    ከቃና ፊልም ብቀላልና ጥላቻን እንጅ ተመልካቾች ምን አተረፋ

  • @semanyawbekele184
    @semanyawbekele184 Месяц назад

    ነጋዴዉ ፈቃዱን መልሶ ብሩን ይዞ ቢቀመጥኮ አገልግሎትም አይኖርም የጥሬ ገንዘብ እጥረት ይባባሳል በጉልበት ሳይሆን በእዉቀት መምራት ጥሩ ነዉ ባይ ነኝ

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Месяц назад +3

    Danawit lekekech wey gedel tegeba men ageban, ahun sint zena bawerahebet selezach duketam taweraleh, betam kelelek.. yemetawerawen ewek..

  • @teferaalemu4085
    @teferaalemu4085 Месяц назад +2

    ድሬደዋ ነጋዴው በ 3 እጥፍ ጭማሪ እያሳየ ነው።ተቆጣጣሪ የመንግስት አካል ስለሌለ የመንግስት ያለህ በሉልን የፌደራሉ መንግስት እንዲገባ

  • @peter-f7z
    @peter-f7z Месяц назад +2

    Ethiooia The Only country may be in the world , who pays a mess fee for students . No country pays for mess and hostels for students .
    It is their expense.

  • @fatimaasn4912
    @fatimaasn4912 Месяц назад +1

    በነጋደወች ላይ በዋና በዋና ከተማ ብቻ ሳይሆን ክትትል መደረግ ያለበት ትንንሽ ከተሞች ላይም ቁጥጥር ይደረግ በተለይ ደሴ ዙርያ ያሉ ወረዳወች ለህዝባቸዉ ጭራሽ አዘታ የላቸዉም ስግብግቦች

  • @meronmammo6124
    @meronmammo6124 Месяц назад +2

    Sele Danawit mawerateh betam AWAREDEH.. DANAWITEN adeneken anawekem.. ye sheremuta were atawera. Dedeb atehun

    • @GizachewADugna-xg7tk
      @GizachewADugna-xg7tk Месяц назад

      Mebtunew 😢 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @tassewkumssa6222
    @tassewkumssa6222 Месяц назад

    እንደዚሕ ኣይነት ነጋዴዎችን በጥቂር መዝገብ ውስጥ በመመዝገብ ከፍተኛ ክትትል በሌላውም ጊዜ ሊደረግባቸው የሚገባ ሲሆን ታክስና የመንግስት ግብርንን በተለየ ሁኔታ ለነሱ ማያት ኣለም ኣቀፍ ።ተመክሮ ነው።

  • @abebedebie3557
    @abebedebie3557 Месяц назад

    ቤት ለምን ልቀቁ ይባላሉ

  • @BirhanDejen-g1v
    @BirhanDejen-g1v Месяц назад +1

    ውይ

  • @tigisttigistbekure3214
    @tigisttigistbekure3214 Месяц назад

    Sent yemyasaseb negre Eyal danait telalh enda yesterday neh

  • @eshetubelachew1740
    @eshetubelachew1740 Месяц назад

    ምኑ ነው ዩሚያስደስተው አንተም እንደ ኡብይ እንካን ደስ ዬላችሁ ብለህ ነው የምትነግረን ይህ ችግር ገናየብዙ ቤቶችን ያተራምሳል ያኔ ምን ትለን ይሆን።

  • @mesrakmeskel4920
    @mesrakmeskel4920 Месяц назад

    Shame on you, how many Amharas and Ethiopians have lost their children, husbands, and families.

  • @betelihemdibekulu2430
    @betelihemdibekulu2430 Месяц назад

    Please attach photos of people you are talking about.

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 Месяц назад

    ለአንድ ዩኒቨርስቲ ተማሪ የቀን ምግብ መንግስት 22 ብር ይመድባል! ለአብይና ዝናሽ ምቾት ግን 16 ቢሊዮን ዳላር ተመድቦ ቤተመንግሥት ይገነባል።የጉድ ሀገር!

  • @adysalieh6446
    @adysalieh6446 Месяц назад

    Somalians nachew

  • @zezugeber2025
    @zezugeber2025 Месяц назад

    ዳዊት ስራ አቆመች😂😂😂😂

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni Месяц назад

    ሊያስገድለዉ ስለሜፈልገ አብይ እንዲህ ነዉ የሜጫወትባቸዉ

  • @semanyawbekele184
    @semanyawbekele184 Месяц назад

    ለምንድነዉ አንዳንዶቻችሁ የነጋዴዉ መታሰር ደስ ያላችሁ በሰዉ ኪሳራ ልትኖሩ ትፈልጋላችሁ እንዴ! ዋጋ ማረጋጋት ማለት መንግስት በርካሽ ሰብሮ በመግባት አገልግሎቱን መስጠት እንጂ በድሮዉ ዋጋ ከስረዉ እንዲሸጡ ነዉ የፈለከዉ ? መብራት ሀይል ጨምሯል ዉሀም በተመሳሳይ ምንዛሬዉም እንዲሁ 94ብር በአንድ ዶላር ተገዝቶ መንግስት የፈፀመዉን ስተት ወደነጋዴዉ ማዞር አግባብ አደለም።

  • @destaneway8789
    @destaneway8789 Месяц назад

    The

  • @adbe5876
    @adbe5876 Месяц назад +1

    ፋኖ ሆይ የደሴ ከተማ ከንቲባ ላይ በፍጥነት እርምጃ ተወስዶ ይረሸን ይሄ የኦነግ ገረድ

    • @damentesdemntes9602
      @damentesdemntes9602 Месяц назад +1

      Dedeb Le Hezeb new Weye Hezeb Yemibedele? Lenegeru Ante Ye Zerafi Group Tehonalehe Bezi Seat Dehan Yemibedele Mane Endehone Yetaweqe new

    • @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw
      @Alhamdulillahforeverythi-lk5qw Месяц назад

      ድፍን ጭንቅላት

  • @adbe5876
    @adbe5876 Месяц назад +1

    አዲስ አበባ ተቀምጦ የኦነግ ገረድ ሆኖ ሕዝቡን እያስጨፈጨፈ ያለው የአማራ ክልል አመራር ነን ባዮች ለፋሺስቱ አብይ ታማኝ ዳኛ መሾም ማንን ሊዳኙ ነው??

  • @adbe5876
    @adbe5876 Месяц назад

    የተገደለው የፋሺስቱ አብይ ልጅ መስሎኝ በጣም ደስ ብሎኝ ነበር

    • @meronmammo6124
      @meronmammo6124 Месяц назад +3

      Ekekam,, eyamareh yeker

    • @tewabemezgebe5332
      @tewabemezgebe5332 Месяц назад +4

      ምን አይነቱ ክፉ ነህ? ከፉ ምኞትህን ሁሉ ለራስህ ያድርግልህ

    • @MuhamedaminAhmed-hu1tz
      @MuhamedaminAhmed-hu1tz Месяц назад +1

      የሽኔ ጥይት መግደል የሚችለው ንፁሀን ሲቪልን ነው ይህ የተለመደ ተግባሩ ነው፡ነፍስ ይማር ለወላጅ እላህ ሶብር ይስጥ።