ESAN TV የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች እና የለውጥ ዝግጅት አስፈላጊነት | Mon 20 May 2024

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 май 2024
  • #ESANtv #anchormedia #derenews #evntv #menaleshmeti
    ESAN TV የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች እና የለውጥ ዝግጅት አስፈላጊነት | Mon 20 May 2024

Комментарии • 145

  • @werkemelese7492
    @werkemelese7492 2 месяца назад +19

    ድል ለአማራ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 2 месяца назад +21

    ደሬ መቲ አቤ 🙏🙏🙏

  • @abaynehreda2287
    @abaynehreda2287 2 месяца назад +8

    በርቱ ጀግና የአማራ ድምፆች ። ፋኖ ያለጥርጥር ያሸንፋል!

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 2 месяца назад +13

    ሜቲ አቤ ደሬ በርቱልን። የኛ ልሳኖች ናቾሁ!!!!!

  • @Muhdin-yl7fe
    @Muhdin-yl7fe 2 месяца назад +6

    ድል ለፋኖ

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 2 месяца назад +4

    ደሬ ደስ ይላል የምታወራው ግን ሰአትህን ጠብቅ። በርቱ

  • @GgFg-kn2dh
    @GgFg-kn2dh 2 месяца назад +5

    ድል ለአማራ ፋኖ ድል ለኢትዬጲያ ህሕብ

  • @tilahunreta5962
    @tilahunreta5962 2 месяца назад +2

    Derry met Abe messy.I like your are the gift of Ethiopian peoples. Thank you.

  • @user-jn7vl6dn7f
    @user-jn7vl6dn7f 2 месяца назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ደሬ እግዚአብሔር እንደኛ አይቸኩልም አንድ ቀን የዘሩትን ያጭዳሉ::

  • @AsterAligaz-gh5th
    @AsterAligaz-gh5th 2 месяца назад

    ድሎ ለፋኖ 💚💛❤️💪

  • @zelekashzerihun5257
    @zelekashzerihun5257 2 месяца назад +4

    ውይ መቲዬ ስትተነትኚ ጎበዝ ነሽ!!!

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 2 месяца назад +2

    አሜን

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 месяца назад +1

    Aba mete Dear well came 🙏

  • @targettube4968
    @targettube4968 2 месяца назад

    ድል ለአማራ ፍኖ።

  • @mebratali5687
    @mebratali5687 2 месяца назад +1

    Victory for Amhara fano 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nikotekabe5702
    @nikotekabe5702 2 месяца назад

    ድል ለኢትዮጵያውያና ለኢትዮጵያ እየተዋደቁ ላሉ ፋኖ አረ ዘርማ ተቀላቀል ቄሮም ከዘር በሽታ ውጣና ተቀላቀል የጋራ ጠላታችንን አስወግደን ባንድ ሆነን የጥንቱ ፍቅራችን ተመልሱ ክልል የምባል ጦስ ጥለን የህዝባችንን ስቃይ በኛ መስዋእትነት በጋራ የምከፈለውን መስዋእትነት ከፍለን እግዚአብሔር ረድቶን እናረጋግጥ

  • @hfj4001
    @hfj4001 2 месяца назад +3

    ቃሉ እውነት ነው ፈጣሪ ከዛ አለ ቢሏችሁ እዳትከተሉ በስሜ ይመጣሉ ብሏል ሀሰተኝ ነብይ 😢😢😢😢😢😢😢ፈጣሪን ስናሳዝን በምረቱ አይን ይመልከተን እሱ ከተነሳ ማነም ተው የሚለው የለም ሁሉ የሱ ነው

  • @user-um8vj9rc4r
    @user-um8vj9rc4r 2 месяца назад

    የመስቀሉ ስር ቁማርተኞች you naild It

  • @getutadesse6121
    @getutadesse6121 2 месяца назад +4

    Dere Abebe welcome! Meti ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @user-dr9zu9qo9c
    @user-dr9zu9qo9c 2 месяца назад +4

    እኔ የማዝነዉ በእንዲህ ዓይነት ድራማ የሚታለሉ ሠዎች ፣ በድኖች ሕዝቦችና የአገር መሪ ተብዬዎች ናቸዉ ። አዲሱ የጥንቆላ ዘዴ ሥራ ላይ እየዋለ ነዉ ።

  • @Artinstitut106
    @Artinstitut106 2 месяца назад +1

    🧢 ድል ለፋኖ 💚💛❤️
    ዘንድሮ እነ ደሬ የምድርን ሥርዓት ሁሉ ለመለወጥ ተነስተዋልኝ ✌️ ድል ተመኝተናል በርቱማ አቤ 🥹 የቀደመውን እባብ የገላገለን ያሁኑም አይሳነውም 🧎🏻‍♀️

  • @JrdjurHrhrr
    @JrdjurHrhrr 2 месяца назад

    መቲ. መምህርት. ለዘላለም. ኑሪልን

  • @yohanishabite
    @yohanishabite 2 месяца назад +2

    ድል ለፋኖ 🙏🙏🙏🙏መቲ ተይ ባክሽ የጉልቻ መቀያየር ነው።

  • @mesimesi998
    @mesimesi998 2 месяца назад

    በርቱልን ጀግኖቻችን!

  • @YilmaNadew
    @YilmaNadew 2 месяца назад +4

    በጣም የሚያሳዝነው ታቦት አቁሞ የማያወራው ይሔ የእግዚአብሔርን ታጋሽነት ቢያሳይም እግዚአብሔር ይቆጣል እኛም እነሩፋኤል ማን እንደሆኑ መረጃና ማሰረጃ ሰጥተዉናል የምርጫ ዝግጅም እንደሆኑ እንወቅ

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 2 месяца назад

    ❤❤❤በርቱ አጋልጡ።

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 2 месяца назад

    Fano 💚💛❤️💪💪💪

  • @user-ky9be2sf6h
    @user-ky9be2sf6h 2 месяца назад +6

    ደሬ፣አቤና መቲ የኢትዮጵያ ባለውለታች ኑሩልን በርቱልን

  • @gdamteful
    @gdamteful 2 месяца назад

    I enjoyed the truthful sermon by one of the speakers.

  • @mulugeta481
    @mulugeta481 2 месяца назад

    Mush love from asmara

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 2 месяца назад +3

    ድንቅ ምሳሌ

  • @yitagesteferi3800
    @yitagesteferi3800 2 месяца назад

    VICTORY To The AMHARA FANNO ❤️😁💪💪💪👍👍!!!!!

  • @user-nj2yg3mq3i
    @user-nj2yg3mq3i 2 месяца назад

    ደሬ ጥሩ ምልከታ እና ትንታኔ ነው ሴራውን በደንብ አስረድተኸናል።

  • @solomonbdr9061
    @solomonbdr9061 2 месяца назад +1

    ትክክል ነው ብዙ የመስቀል ቁማሮተኞች ሲኖዶሱ ውስጥ አሉ ጳጳሱም ካልቻሉ ስልጣናቸውን ለሊቃውንቶች ያስረክቡ ዝም ብለው ኦርቶዶክስ ስትፈርስ እያዩ ነው አለም አቀፍ የኦርቶዶክስም ጉባየ ይደረግ ኦርቶዶክስን ከመፍረስ ለማዳን ሲኖዶሱ እስከምትፈርስ ዝም ብሎ እያየ ነው

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 2 месяца назад +2

    ያቢይ መሰሪ ስራ ነዉ። እኛን ባለማግባባት በስልጣን ለመኖር ምርቅን ያለ ወሮበላ መሀይም ጎረምሳ ነዉ።

  • @azeberena995
    @azeberena995 2 месяца назад

    Yha ye egzabher kale aydlm

  • @AsterAligaz-gh5th
    @AsterAligaz-gh5th 2 месяца назад

    #FANO

  • @robertaalt
    @robertaalt 2 месяца назад

    ፋኖንና መላው የነፃ ሀገር ትግል አርበኞች ያሸ
    ንፋሉ,,ጥር ጥር,,የለም።፦፦፦💚💛❤👍💪

  • @abuhaile6517
    @abuhaile6517 2 месяца назад +3

    የነዚህ ሰዎች በፈጣሪ ስም የሚጫወቱት ድራማ እየጨመረ መጥቷል! ሀገርና ትውልድ ወደገደል እየሄደች ነው። አብይ ኦርቶዶክስን አጥፍቶ በነዚህ አጭበርባሪዎች ለመተካት ነው የሚሰራው።

  • @user-fe8kj7sx6q
    @user-fe8kj7sx6q 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @falkmayer1723
    @falkmayer1723 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-ky9be2sf6h
    @user-ky9be2sf6h 2 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @samsonshewangizaw9971
    @samsonshewangizaw9971 2 месяца назад

    Dere please give time to Abebe and the lady, don't intervene while others talk, please please

  • @user-mv4sh1sn4n
    @user-mv4sh1sn4n 2 месяца назад

    አቤን አስጨርሶት መታሰቢያ አትቸኩይ

  • @alembetremariam5366
    @alembetremariam5366 2 месяца назад

    ደሬ የምትናገረው ጥሩና ትክክል ነው ግን ለሌው ደሞ እድል ስጥ ጊዜውን አንተብቻ ያዝከው

  • @berhandejene968
    @berhandejene968 2 месяца назад

    ደሬ እግዚአብሔር ይባርክ እኔ ፕሮቴስታንት እምነትተከታይ ነኝ እዩ ጩፋ እሰተኛ ነብይም ማፍያም እንዳልከው የእግዚአብሔር ቃል እውቀት የሌላቸው እጭበርባሪዎች ናቸው እውነተኞቹማ እየተገፉ ናቸው እንደ እነ ኤሊያስ ናታን ሚልክያስ ያሉት እግዚአብሔር ያስነሳልን እግዚአብሔር ከግፈኞች ጋር ከእመፀኞቹ ከዘረኞቹ ጋር እይተባበርም ለእገራችን የእግዚአብሔር ምህረት ይምጣልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @jerusalemseleshi1318
    @jerusalemseleshi1318 2 месяца назад

    የሚገርሙት አሜን ባዮች ነፈዞቹ ናቸው ኢዩጩፋማ ቁጭበሉ ወሮበላ ነው የሚነዱት ያሳዝናሉ ።

  • @user-pm1oi9mk4l
    @user-pm1oi9mk4l 2 месяца назад +1

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-kv5ri5zz8o
    @user-kv5ri5zz8o 2 месяца назад +1

    👍👍👍

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 2 месяца назад

    ድራማ ነበር የተሰራዉ እኔም ዛሬ ጠዋት ተመልክቼዋለሁ። እኔ ባለሁበት አካባቢ ደግሞ በየሶስት ወሩ አዲስ ቤተክርስቲያን ሲመሰረት እያየን ነዉ። እርስ በርስ እየተወዳደሩና ህዝብን እየበዘበዙ ናቸዉ። ምእመናን እባካችሁ ንቁ አትበዝበዙ። እነሱ ቪላ ሀገር ቤት በጥቂት ጊዜ እየሰሩ እየበለፀጉ ናቸዉ በናንተ ላብ።

  • @user-fr3cg5dp1s
    @user-fr3cg5dp1s 2 месяца назад

    Seriously Dereje has to cut down on the bible teachings. You should focus on the political analysis, it's tiring to listen to endless sermons and biblical quotes.

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 2 месяца назад +1

    ሰላም ለናንተ ይሁን❤

  • @mesfinyeshi2454
    @mesfinyeshi2454 2 месяца назад

    ይሔ ግዜ መስታወት ነዉ ።ሐይማኖቱ ፖለቲካዉ ሁሉም ነገር ገምቷል ተጨማልቋል በስብሷል ዘግናኝ ዘመን ነዉ። ኢትዮጵያዊነት ወደ አሳፋሪነት ደረጃ ደርሷል ፈጣሪ ምህረቱን ይላክልን።

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 2 месяца назад

    አማራ ማሸነፍ ብቻ ነው ያለው እድል።

  • @getachewnega6581
    @getachewnega6581 2 месяца назад

    Awo tkkkl new

  • @ethio_salamtehun9955
    @ethio_salamtehun9955 2 месяца назад

    ጁሀር ከበቡሽ ገደል ግባ የዘረፋከውን የኢትዮጵያ ሀብት መልስ የአማራ የኢትዮጵያ ጠላት

  • @saidFeleke
    @saidFeleke 2 месяца назад

    እምነቱንም ፖለቲካ አድርገው ድራማ ይሰራበት ጀመር ወይ መከራችን የአሁኑ ይባስ ለማንኛውም ግፈኛ በንፁሀን ህዝብ ላይ ሰቆቃ ጅምላ ግድያ መፈናቀልን የሚያደርሱ በፈጣሪም በህዝብም ለፍርድ መቅረባቸው አይቀሬ ነው በጥንቆላ በህዝብ ጫንቃ ላይ ተቀምጦ ህዝብን ማሰቃዬት ፈፅሞ አይቻልም !!!

  • @barsenet8051
    @barsenet8051 2 месяца назад

    Dereje, Please re-read the story. Naaman was the commander of the Army of Aram not the king. And the details of the story you have mixed it up

  • @assefadesta102
    @assefadesta102 2 месяца назад

    ደረጀ የሃይማኖት ስብከቱን ብትመጥነው

  • @Mamite926
    @Mamite926 2 месяца назад

    Orthodox Church targeted that’s Abby strategy to divert attention. If you see the trends when Abby get stressed or has more pressure he changes his gears to religion especially, orthodox!

  • @endewatirfe2171
    @endewatirfe2171 2 месяца назад

    የኢሳን ፕሮግራም አቅራቢዎች እንኴን ደህና መጣችሁ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ

  • @MasreshaDagnew
    @MasreshaDagnew 2 месяца назад

    ፋኖ ፋኖ ፈኖ ፈኖ ሳተናው አልተቻለም

  • @user-kv5ri5zz8o
    @user-kv5ri5zz8o 2 месяца назад +1

    የእነ እዩ ጩፋ ድራማቸው በጣም የተዋጣለትነው በገበያለይ በደብ እየተሸጠነው ፓርት አለው ተብሎአል ህዝቡ ወረፋይዞአል ህዝቡ ለመግዛት እነዚህ ጣኦት አምላኪ ቀኗን ትጠብቅ እያንዳንዷ የቀንና የጊዜ ጉዳይ ቀንአለው

  • @mintesinotasfaw6866
    @mintesinotasfaw6866 2 месяца назад +1

    በእጁም መሄድ ጀምሯል

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 2 месяца назад

    መአት ትክክል

  • @samkuk420
    @samkuk420 2 месяца назад

    ጎንደር እውነትም ጀግና ጥግ ነው ። ይህ ፋሺስት መንግስት ምን ያህል አማራን ለማጥፋት እቅድ እንዳለው ጠቖሚ ነው። ቅበሩት። አማራ ያሸንፋል💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 2 месяца назад

    በርግጥ አቢይና ግብረ አበሮቹ በ ICC ተፈርዶባቸዉ ተይዘዉ ለወንጀላቸዉ ተገቢዉን ቅጣት ማግኘት ይኖርባቸዋል ብለን እኛም ዲያስፖራዎች ልናስገነዝብ እንወዳለን። ከአሜሪካ።

  • @MentesnotKetib
    @MentesnotKetib 2 месяца назад

    Le Ethiopia selam beheyimanotm bekul selam yememexaw fano seyashenf bcha new. Dll lefano le Ethiopia hzb 💚💛❤

  • @abiyekubay9249
    @abiyekubay9249 2 месяца назад +1

    Dera ababa mati bartu gagna nacho
    Deal la gagnaw Amhara fano fano fano

  • @tigistkebede7425
    @tigistkebede7425 2 месяца назад

    ደረጀ ስለ ሃሰተኛ ሃይሞኖት አስተማሪዎች የተናገርገው እውነትህን ነው እኔ የፕሮቴስታን አማኝ ነኝ እንደዚህ አይነት አስተምህሮ በመጸሃፍ ቅዱስ የለም ከራሳቸው ሃሳብ ነው በጣም ያሳፍራሉ እንደዚህ አይነቱን ውሸት በአደባባይ ማጋለጥ ጥሩ ነው ፡፡

  • @getachewnega6581
    @getachewnega6581 2 месяца назад

    1

  • @user-hf9sx3he8l
    @user-hf9sx3he8l 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤ؤا نو

  • @GutuFikadu-ub5du
    @GutuFikadu-ub5du 2 месяца назад

    የክርስቶስ ተቃዋሚ መሆናችሁ ነዉን?

  • @siryes395
    @siryes395 2 месяца назад

    ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aklilukasaye1224
    @aklilukasaye1224 2 месяца назад

    አንዳችሁ እንኳን ሚዛናዊ ያልሆናችሁ የጋዜጠኛ መርህ የሌላችሁ አገሪቷን ለዚህ ያበቃችሁ ከንቱዎች

  • @solomonssebero9889
    @solomonssebero9889 2 месяца назад

    Acheberbari Biniyam & ABBA GINBBARU SQUAD from Diaspora 😅😅😅

  • @feyesa12
    @feyesa12 2 месяца назад

    Yachin yemeselech set kelbouwa tegefo mayet?

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 2 месяца назад

    ደረጄ እስራኤል ዳንሳ ከደጄ አፈር ውሰዱ ይል ነበር

  • @mengeshawoldeabib4380
    @mengeshawoldeabib4380 2 месяца назад

    ደረጀ፣ እባክህ ይ አገዛዙ ሰራዊት እያልክ አውራ!

  • @gezahegnwube1739
    @gezahegnwube1739 2 месяца назад

    ባቄላው አበበ አምና የተዘራው
    እየጠበቅን ነው አበብየን ገላው
    አበበ ደረጀ ሥማቸው ማማሩ
    በሥደት ጨረሡት ከአማራ ሢኖሩ
    እነዚህ ወንድሞች የኢትዮ። ልጆቾ
    ተንከራተው ኖሩ በህዝብ ጠላቶች
    ከሥልጣን ለመውረድ ግፍ የሆነበት
    በሀይል በጉልበት እዩት ሢሠናበት
    ሥልጣን የህዝብ ነው ብለው ሢነግሮአቸው
    አንሠማም አሉ በየ ዘሮቻቸው

  • @berhanuumer988
    @berhanuumer988 2 месяца назад

    እዩ ጩፋ ወ

  • @et2507
    @et2507 2 месяца назад +1

    ውጥረት
    ========
    ኣንቺማ ምን ኣለብሺ
    ኣይሞቅሽ ወይ ኣይበርዲሽ
    ግራ የገባው ምንገድ ላይ የቆመ
    ይነ ልብ የዋህ ነ የተቆለመመ

  • @zelekegetahun
    @zelekegetahun 2 месяца назад

    ትንቢተሚክያስ 6 8
    ሰው ሆይ መልካሙን ነግሮሃል ከእግዚአብሔርም ከአንተ ዘንድ የሚሻው ምንድር ነው (አርድን)ታደርግ ዘንድ (ምሕረትንም)ትወድድ ዘንድ ከአምላክህም ጋር( በትሕትና)ትሔድ ዘንድ አይደለምን

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen 2 месяца назад

    የፕሮቴስታንት ጂሃዲዝም በኢትዮጵያዊነት ላይ ሲስፋፋ የሚለውንና በእሱባለው በለጠ የተደረሰውን መፅሐፍ አንብቡ።

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 2 месяца назад

    መመጥፎ ነገር የሚደግሙ

  • @tigistkebede7425
    @tigistkebede7425 2 месяца назад

    ብራቮ ደረጀና አድናቂህ ነኝ የወንጌላዊያን አስተምህሮ አይደለም እነዚህ ከ ቅርብ ግዜ ወዲህ የመጡ ሌቦች ናቸው የራሳቸውን ቸርች እንዲከፍቱ አራሱ መንግስት ስለሚፈቅድላቸው ነው ህዝቡን መጫወጫ ያደረጉት

  • @user-cs9lh9of6r
    @user-cs9lh9of6r 2 месяца назад

    Zare degmo kes honk?

  • @lulahailu-jb4xh
    @lulahailu-jb4xh 2 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂 ወይ ጊዜ

  • @hfj4001
    @hfj4001 2 месяца назад

    አይ ደሬ የነሱ ቁማድማ መጨረሻው ምን ይሆን ፈጣሪ ብቻ ዋጋለውን ይስጣቸው ልባቸው የደነደነ አይናቸው የታውራ ፈጣሪ ዝም ሲል መዘባበቻ አረጉት በፈረድ ጌዜ ማን ይሆን በፌቱ የሚቆመው

  • @getachewkibret2581
    @getachewkibret2581 2 месяца назад

    አሁንምአየተደረገያለውአሁንአንተየምትናገረውእየተደረገነው

  • @beleteshiferaaw4660
    @beleteshiferaaw4660 2 месяца назад

    ከደረጀና ሌሎቻችሁም የምጠላው ነገር ገልተኞች ናችሁ እንዳትባሉ ጴንጤዎች ካጠፉ ሁልጊዜ ኦርቶዶክስንም አብራችሁ ትኮንናላችሁ ያለምንም ተጨባጭ መረጃ።

  • @nebiyoutesfaye8594
    @nebiyoutesfaye8594 2 месяца назад

    አሁንስ ደሬ አስጠላሀኝ መከላከያ አትበል የአገዛዙ ጦር ወይም የአብይ ጦር ወይም የብልጽግና ሰው በላው ጦር በሚል እባክህ አስተካክል

  • @barkotmuluken581
    @barkotmuluken581 2 месяца назад

    ደሬ ገስት ሀውስ የሚገቡ ሴቶች ባለትዳርም ሆኑ አልሆኑ ሲታከሙነዉ ሚሰነብቱ

  • @desalegndawit9182
    @desalegndawit9182 2 месяца назад

    ''መጨረሻቸው ጥፋት ነው። ክብራቸው በነውራቸው ነው። ሃሳባቸው ምድራዊ ነው። '' አምላካቸው አቢይ ነው ።

  • @AMEN271
    @AMEN271 2 месяца назад

    የብልፅግና ወንጌል በፕሮቴስታንት ብቻ ነው ወይ ያለው? ኦርቶዶክስ ውስጥ የለም ወይ እዚያው አጠገባችሁ ያሉት አቡነ ፋኑኤል ከጳጳሳት ማን ነው አንደኛ ሃብታም ተብሎ ሲጠየቅ ቁጥር አንድ አባ ፋኑኤል እየተባለ ጥያቄና መልስ ውድድር ሲካሄድ የሚውለው የሚያድረው እኛ ውስጥ አይደለም ወይ ይህን ለምን ታልፉታላችሁ እውነተኛ ከሆናችሁ??

  • @Ja-yu7sg
    @Ja-yu7sg 2 месяца назад

    🔴የአገራችን ነብዮች የበዙት ቡሽራ ነብይ ነኝ ካለ በህዋላ ነው ኩረጃ ቅርሳቸው አይደል😅
    🔴ከነብዩ ኤልያስ በህዋላ ነብይ የለም❗️

  • @danielamare7898
    @danielamare7898 2 месяца назад

    Have you seen Pastor Dawit Molalig displaying his corrupt lifestyle?

  • @MikeTame
    @MikeTame 2 месяца назад +1

    አብይ እራሱ ሰይጣን

  • @Wseifu1
    @Wseifu1 2 месяца назад

    እባካችሁ አቢይን እሳቸዉ እያላችሁ በማክበር ባትገልፁት አድማጮቻችሁ ደስ እንደሚለን ልናስታዉሳችሁ እንፈልጋለን። አይገባዉም። ለኢትኦጵያ ም መሪ ለመሆን የማይመጥን ከንቱና ጨካኝ ሰዉ በመሆኑ ማለት ነዉ።

  • @solomondemissie8744
    @solomondemissie8744 2 месяца назад

    ህወሐት እና ደጋፊውን ማጥፋት ዋና የአማራ ስራ መሆን ለበት ከኦሮሙማው ቀጥሎ።