🛎️ሀይሚ ጫት መቃም ጀመረች ብሩክን ካልቃምክ ብላ አሳበደቺው😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 20 янв 2025

Комментарии • 3,4 тыс.

  • @WiaTube770
    @WiaTube770 2 месяца назад +959

    ማነዉ እነዚህን እብዶች የሚወዳቸዉ😂❤❤

  • @HeluTube940
    @HeluTube940 2 месяца назад +618

    ሀይሚን እና ቡራን በፍቅር የሚወድ ብቻ 100k አስገቡኝ

  • @AlemGebeyehu-t5b
    @AlemGebeyehu-t5b 2 месяца назад +77

    ሀይሚዬ የኔ ቀበጥ ማሪያምን ትልቅ ትምህርት አለው ብዙ ሰው ለትምህርት ብለው ጫት እየቃሙ በዛው ሱስ ውስጥ ይገባሉ የኔ አስተዋይ ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤❤

  • @SenaitSemayat-jd9ut
    @SenaitSemayat-jd9ut 2 месяца назад +731

    ሀይሚ ሁሉም ፕራንክ ያምርባታል የምትሉ በላይክ🎉🎉🎉😮😮😮

    • @Narje24
      @Narje24 2 месяца назад +3

      Hi ❤❤❤❤🎉🎉😂😂😂😂😂

    • @MishamoLophiso-d9w
      @MishamoLophiso-d9w 2 месяца назад +3

      ሃይምዬ 🤔😂😂😂

    • @uhgteddjugg7j
      @uhgteddjugg7j 2 месяца назад +4

      እረ ወንድን በሴት አትጥራ ወደዛ ነውር ነው አራድነት አይደለም ይሄ ብልግና ነው ንገሯት ኤጭ

    • @ሰሚራይቱብ1
      @ሰሚራይቱብ1 2 месяца назад +1

      ❤❤😂🎉

    • @ቅሱ-ፐ3ደ
      @ቅሱ-ፐ3ደ 2 месяца назад +2

      ደምርኝ ዉዴ

  • @RutaTube31
    @RutaTube31 2 месяца назад +633

    ማነዉ እነዚህን ጨረቃወች የሚወድ እስኪ ላይክ👍

  • @gdhfteucdgb8388
    @gdhfteucdgb8388 2 месяца назад +74

    ወይኔ ሃይሚ 😂😂😂 ኣንቺ ነሽ ምርጥ ዩቱበር ማለት ስታምሩ

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 2 месяца назад +469

    ወየው 😂😂 አታመጪው የለሽ 😮
    ፎ ፈሽ ጨረቃዎቼ😂❤

    • @Makiyah-lz3hh
      @Makiyah-lz3hh 2 месяца назад +4

      ❤❤❤❤🎉😂ልጅሽ😂

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад +4

      አልሚ😂🙆🎉❤የዛሬፈታነዉ

    • @Mustafa-b6b4t
      @Mustafa-b6b4t 2 месяца назад +1

      😂😂😂❤❤❤❤

    • @yasewchu
      @yasewchu 2 месяца назад +3

      ሳላየው ያሳቀኝ ቪዲዮው 😅😅😅😅😅😅😅❤

    • @halenLove
      @halenLove 2 месяца назад

      ❤ልጆችሽ ፈታ ነው በራሳቸው ሙደ😂😂😂

  • @FufuTube2bi
    @FufuTube2bi 2 месяца назад +184

    መቅበጥ የሚያምርባት ነገርስ😂❤❤

  • @nomore8101
    @nomore8101 2 месяца назад +75

    ሐይሚ ለመምከር የምትፈልጉ ኮመንታተሮች እሷን እንኳንስ እናንተ ቤተሰቧ እንኳን ሊመክሯት የማይገባቸው ድንቅዬ ረቂቅ የሆነች ልጅ ይልቁስ ትምህርት ውሰዱ እሷ የምትሰረው ሁሉ ያለ ነገር የምናየው እውነት ነው ትምህርት ነው ።በጥናት ሰበብ ጫት የሚጀምሩ ብዙ እህትና ወንድሞቻችን አሉ ለዚህም ዶንኪ ቱዮብ ያቀረባቸው አሉ ስለዚህ ሐይሚዬ መካሪ ረቂቅ ነች እሷ ማንም አይደርስባትም እንደእነ ስምአየጠሬ አትልከሰከስም ጀግና ናት ሁሌም እንደምለው ራሷን የሆነች ማንንም የማትከተል ጀግኒት ውድ ሴት ነች 😍😘😍
    "Am proud to Haymi"😍😘😍😘😍

    • @Aaaa-td5nw
      @Aaaa-td5nw 2 месяца назад +1

    • @AboyoAmarenya
      @AboyoAmarenya 2 месяца назад +1

      በጣም ጎበዝ ነት

    • @nanibelete8583
      @nanibelete8583 2 месяца назад +1

      Betam❤❤❤❤❤gubez aref tayelanet yalat lej nat❤❤❤❤❤

    • @አላህወኪል-ዠ1ኘ
      @አላህወኪል-ዠ1ኘ 2 месяца назад

      በነገራቺላይ ለተሳዳቢ ቦታ አትስጡ የቀና ብዙ ያወራል

    • @tamriymam2101
      @tamriymam2101 2 месяца назад +1

      ትክክል ምድር ሰገጤ መቸ ይገባቸዋል😂😂

  • @hayemi02
    @hayemi02 2 месяца назад +160

    በአሁኑ ሠአት ሚዲያ ላይ ካሉት ሠዎች በራሣቹሁ አይዲያ ማንንም ሣትነኩ የምትመጡ ምርጥዬዎች እናንተ ናችሁ የሚዲያው ድምቀቶች በርቱ አይለያቹሁ ነጋችሁ ያማረ ፈጣሪ ያሣምረው

  • @Ab-ke1qf
    @Ab-ke1qf 2 месяца назад +253

    ለኤፍሬም የሆነ ግዜ እነደዚህ ስታርገው ትዝ አለኝ😂🤣🙆‍♀️🙆‍♀️

  • @HGgg-z3g
    @HGgg-z3g 2 месяца назад +33

    የኔ አክተሮች ስወዳችሁከልቤ እናቴ ድንግል ማርያም እነዚህን ልጆች አንድ አድርጊልኝ የሁለዬ ምኞቴ ከአስመሳይ ከምቀኛ ከክፉ አይን ጠብቅልኝ ❤❤❤❤b&h ❤❤❤❤

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 2 месяца назад +62

    ወይኔ በሳቅ ገደሉኝ. ጨረቆቻችን. የልብሱ ነገርስ. ፈታ. ብቻ. አቦ. ፈጣሪ. ይጠብቃችሁ. ከምቀኛ. ከነገረኛ. ከአሥመሣይ ከቀናተኛ. ይጠብቃችሁ. አብራችሁ. እደጉ. ክበሩ ተለወጡ የአብሮነት ጉዞአችሁ. ዠዘላለም. ያድርገው. የኔ. አሥተዋዮች. ቀና ልብ ያላችሁ. ምርጥ. ጥዶች. ወደፊት. ጉዞ. አብሽሩ

  • @MntamrMntamr
    @MntamrMntamr 2 месяца назад +242

    ፍቅር ብቻ ነው ቤቱ ተቀላቀሉ ጨረቃ ፋሚሊ ነው ስማቸው😅😅😅

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад +6

      ቆዬን ከተቀላቀልን😂😂😂😂😂😂

    • @محمدد-ض6ش
      @محمدد-ض6ش 2 месяца назад +4

      እኔ በነሱ ፍቅር አብደናል😂😂😂

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 2 месяца назад +1

      እኔ በነሱ ፍቅር ከነፈው

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад

      @@محمدد-ض6ش ❤❤❤❤❤

    • @SameraSamera-i3x
      @SameraSamera-i3x 2 месяца назад

      @@SSenaytgonderwa ❤❤❤❤❤

  • @EmuKalid-z3f
    @EmuKalid-z3f 2 месяца назад +41

    ዛሬ የምር ድብሮኝ ነበር ዘና ነው ያርግሺኝ ሀይሚየ የኔ ልእልት ግን አደራ አደራ አደራ እምላችሁ ነገር ቢኖር ድራማ እናየውሽት ነገር እዳታመጡብን በዝሁ ስራችሁ ቀጥሉበት የኔ ዉዶች ተምችቶናል❤❤❤❤❤

  • @BbHh-um3zn
    @BbHh-um3zn 2 месяца назад +77

    ሀይሚ እኮ ትለያለች የኔ ጨረቃ ሀይሚና ብሩኬን ከልቡ ያሚዋዳቾ ብቻ ላይክ

  • @Ema-Tube22
    @Ema-Tube22 2 месяца назад +126

    እዚህ የምትከታተሉ ልመርቃችሁ አሜን በሉ ፈጣሪ ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 በያላችሁበት ሀገር በሰላም ጤና ይስጣችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @Lbያገርልጅ
    @Lbያገርልጅ 2 месяца назад +13

    Thanks!

  • @Hab_Tube
    @Hab_Tube 2 месяца назад +1459

    እወዳቹሀለው የኔ አንደኞች❤

    • @soos6412
      @soos6412 2 месяца назад +5

      ❤❤❤

    • @TryH5DFG
      @TryH5DFG 2 месяца назад +4

      ❤❤❤❤

    • @Fatuma_21
      @Fatuma_21 2 месяца назад +15

      የቀብራራው መከታ ሀብትሺ ❤❤❤

    • @HHh-o6d
      @HHh-o6d 2 месяца назад +3

      ❤❤❤❤

    • @MakiyaMakiya-j4u
      @MakiyaMakiya-j4u 2 месяца назад +2

      ❤❤❤❤

  • @hayatuaeamar7538
    @hayatuaeamar7538 2 месяца назад +463

    የጋሺዬ ልጆች የሚወድ ብቻ ላይክ ያድርገኝ 🥰🥰🥰

    • @Titi_Love_12
      @Titi_Love_12 2 месяца назад +8

      እንወዳቸውለን ትልቁ በ ድራማ እየቃጠለን እንጂ😂😂

    • @ኘኘ
      @ኘኘ 2 месяца назад +4

      💝💝💝💝

    • @ኘኘ
      @ኘኘ 2 месяца назад

      ​@Titi_L😂😂😂ove_12

    • @EmuHiba-pv3wr
      @EmuHiba-pv3wr 2 месяца назад +2

      የት ናቸው የጋሽዬልጆች😂😂😂😂

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ 2 месяца назад +3

      ​@@Titi_Love_12እግዲ መቻል ነዉ ምንም ማረግ አይቻልም😂😂

  • @almazjanka8624
    @almazjanka8624 2 месяца назад +23

    ሃይሚቲ ሁሉም ነገር ያምርብሻል!! ይመቻችሁ👍

  • @galtsyon
    @galtsyon 2 месяца назад +104

    ፅብቅተይ ሽኮረይ ሀይሚየ ሽኮር ኩሉ ዘጥዕመልኪ ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

  • @روز-ض7ع3خ
    @روز-ض7ع3خ 2 месяца назад +266

    ሀይሚ ሁሉም ፕራንክ ያምርባታል የምትሉ በላይክ 👍የኔ ቅመሞ እስኪ እደኔ ከልቡ የሚወድ❤❤😂😂

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray 2 месяца назад

      ደማርኝ

    • @Hayati-k5h
      @Hayati-k5h 2 месяца назад +1

      🎉🎉🎉🎉🎉🎉😂❤❤❤❤❤

    • @NajatAsafa
      @NajatAsafa 2 месяца назад

      እኛ ምን እንማር 😂😂😂እየተመካከሩ ነው አሉ ፖራክም ስጦታም እሚሰጣጡት🤔

    • @UserCcss-ek9bd
      @UserCcss-ek9bd 2 месяца назад

      በጣም 😂😂

    • @SSenaytgonderwa
      @SSenaytgonderwa 2 месяца назад

      ​@@NajatAsafaፊኪ እደተናገረችው ከሆነማ ተይው😂

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 2 месяца назад +25

    ሁሉም ነገር. በእድሜ. እኩያ ሲሆን. ልጅነት. እደት. እደሚያምርባቸው. አያችሁልኝ. ጨረቆቻችን. ያበራሉ. ኮ. ቁም ነገር. ከዌበት. ጋር. የኔ. አደሮች ❤❤

  • @gvff5234
    @gvff5234 2 месяца назад +111

    ሀይሚ እኮ ትለያለች በራሴ ቤት ልሥራ አትልም እንኮን ሠውን ለማስደሠት የምጥረው ነገር

  • @GsfDds-zg8wu
    @GsfDds-zg8wu 2 месяца назад +98

    ወይኔኔኔኔኔኔኔ በሣቅቅቅቅቅቅቅቅቅቅ የኔ ጨረቃቃቃቃቃቃቃቃቃ የፕራንክ አምባሣደር ይመችሽ ያራድዬዬዬዬ ልጅጅጅጅ

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray 2 месяца назад

      ደምርኝ

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 2 месяца назад

      እሽ ዉዴዴዴ​@@LuluTgiray

    • @GsfDds-zg8wu
      @GsfDds-zg8wu 2 месяца назад

      ደምሬሻለሁ በርቺ

  • @Lbያገርልጅ
    @Lbያገርልጅ 2 месяца назад +95

    ሀይምዬ የኔ ቆንጆ አቦ ይመችሽ 😂😂😂በጣም ነው ፏ ያረግሽኝ : ድምፆሽ ያስታውቃል ጉንኑ እንዳለቀቀሽ ሞቅ ሞቅ ያልለ ጠጪ ይኛ ቀበጥ በጣም ነው የምወዳችው

    • @Saada-v1h
      @Saada-v1h 2 месяца назад +2

      አረተሚጣአትረቡሺሀረካትሺአደኛአቧእኔምአምሮኛልጫትዱአአርጊፈታበራሰሙዲቧራተረዳትእኔምሳኡዲባቀበልሺኝእኔምዱአላርግልሺሀይሚእዳትጨነቂ

    • @ሶሲናግሬስ
      @ሶሲናግሬስ 2 месяца назад +2

      @@Lbያገርልጅ ደምሪኝ🙏🌿

  • @rawudasulman
    @rawudasulman 2 месяца назад +87

    ወይኔ ጨሪያዬ ፈታ እካ ነው የምታረግን ይመችሺ የአረዳ ልጅ የዱሮ ስራሺን በምገበ ጀምረሸል🤣🤣🤣🤣🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍

  • @Aminat725
    @Aminat725 2 месяца назад +84

    የኔ ጨረቃወች ሁሉም በናተ ያምራል ማሥመሠል የለ ድራማ የለ ፎክት በሉልኚ የኔ ፈንድሻወች ማነው እንዴነ ከልቡ የሚወድ እኒህን 2 ጨርቃወች😊

    • @SemiraDerese
      @SemiraDerese 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @shamsmingestu9948
    @shamsmingestu9948 2 месяца назад +17

    ሀይምዬ ዛሬ ደሞ አሻንጉሊት መስለሻል ሲያምርብሽ ቆንጆ❤❤❤❤

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 2 месяца назад +121

    ይመችሽ የታደሉታንጅ አይታገሉትም ሁሉ ነገር ተሠቶሻል አይሚ ቆንጆ የቡራ ንግስት ይመችሽ ሁሉነገርሽ አንተን ለመምሠል ብዙሰውች ይታገላሉ ግን አይችሉም ይመቻችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @UR..CR7.CRISTIANO-v4
    @UR..CR7.CRISTIANO-v4 2 месяца назад +78

    እኔኮ ቃላቶች ያጥሩኛል ስላንቺ ለመግለፅ የኔ ጀግና

  • @kidestabebe2666
    @kidestabebe2666 2 месяца назад +9

    አይ ሀይሚ ሁሉም ነገር ሲያምርብሽ ደግሞም ለሚማርበት ሰው ሁሉም ፕራንክሽ ትምህርት አለው ይመችሽ ፏ በይይይይይ

  • @brukie7774
    @brukie7774 2 месяца назад +165

    አይ ሀይምዬ እንደው ምላድርግሽ😂😂ቤተሰቦች የኔ ዛሬ እንዲታያችሁ እፈልጋለሁ እንዳታልፉኝ😭😭

    • @semiraseid1706
      @semiraseid1706 2 месяца назад +1

      😢❤❤❤❤❤

    • @Saada-l8i
      @Saada-l8i 2 месяца назад +1

      ❤❤❤❤❤

    • @zehara5
      @zehara5 2 месяца назад +2

      ደምሩኝ ውዴ❤❤

  • @TizuuTizuu_1989
    @TizuuTizuu_1989 2 месяца назад +96

    አንቺኮ ለኛ ድካም መዳኒታችን ነሽ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌 ደግሞ ሲወድሽ👌👌👌👌🥰🥰🥰🥰🥰

  • @wubeይቱብ
    @wubeይቱብ 2 месяца назад +12

    እመቤቴን እደተከታታይ ድራማ ነው እማያችሁ ልክ ስራየን ስጨርስ እናተ ፔጂ ቸክ አደርጋለሁ ለቀዋል አለቀቁም እያልኩ በጣም ደስ ትላላችሁ በርቱ እደዚህ በራሳችሁ አይዲያ ፈታ አድርጉን እናመሰግናለን

  • @Etsub21
    @Etsub21 2 месяца назад +127

    Omg የሀይሚ አፍቃሪዎች ካንተ ዉጪ ገደል ይግቡ😂❤የኔ የዎህ ሀይሚዬ

  • @HabasiKhfda
    @HabasiKhfda 2 месяца назад +199

    ሀይሚየ ይመችሽ እባክሽ የሰዉ ሃገረ ምረረ ስልትች ብሎኛል ደብረኝ ነበረ እና ኣዝናነሽኛል😂😂

  • @SameraHassan-x8q0549
    @SameraHassan-x8q0549 2 месяца назад +6

    ኤረ በሳቅ ቤቢየ😅የልብሽን ካዉያ አቃጥለሽ ደፋሽዉኳ😂❤

  • @SemiraSied-zq8wz
    @SemiraSied-zq8wz 2 месяца назад +59

    የኔ አባት ብሩኬ ሲያሳዝን የምር እናተንስ ውደታችሁን ዘላቂ ያድርግላችሁ መቸም እንዳይላያያችሁ መልካም ምኞቴ ነው

  • @Nasr-t8h
    @Nasr-t8h 2 месяца назад +77

    قل هو الله احد☝️ቁልሁወሏሁአሀድ አሏህአድነዉ መለክተኛዉሙሀመድነዉ ሶሉአለነቢ

    • @zehratalema
      @zehratalema 2 месяца назад

      ሥህ❤❤❤❤

    • @سعادسعاده
      @سعادسعاده 2 месяца назад

      ሳህ ምንም ጥርጥር የለለዉ ሱለላሁ አለይሃ ወሰለም❤❤

    • @NiumaAwir
      @NiumaAwir 2 месяца назад

      S A w

    • @temerali
      @temerali 2 месяца назад

      በትክክል ምን ጥርጥር አለዉ ሡለላህ አለይሂ ወሰላም

    • @GrdGff-cc2gw
      @GrdGff-cc2gw 2 месяца назад

      SAw

  • @TGዬ
    @TGዬ 2 месяца назад +5

    ቅመምዋ እረ ይመቸሽ የኣራዳ ልጅ ፈታ እኮ ነው ምታርግኝ ውይ የኔ ጠፋጭ❤😂😂😂😂😂😂

  • @adilone105
    @adilone105 2 месяца назад +70

    እኔኮ ግረም የሚለኝ ሁሎም ነገረ የሚያምረብሽ ነገረስ❤❤❤ ሀይሚየ🎉🎉 ቅመም

  • @SeadaSualih
    @SeadaSualih 2 месяца назад +82

    እረ ዛሬ የመጀመሪያነኝ አትለፉኝ ሀይሚ ቅመም ይመች እኛ እዴዚህ ፈታ የሚረገንነው የምንፈልገው🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @MiAl-hn2ti
    @MiAl-hn2ti 2 месяца назад +20

    😂😂😂😂😂😂 ዳክሞኝ ነበር ጌታን ፋታ ነው የርግሺኝ የልብሺ ከዉያ ግን አሰዘናኝ ፍቅርችሁን እስከ መቃብር ያርገችሁ ዉዶቼ ❤❤❤

  • @loveጉራጌ
    @loveጉራጌ 2 месяца назад +73

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ሀይሚ ዋዬ ልዩዋዬዬዬዬዬዬዬ ሁሉም የሚያምርብሽ ስሪበት አንቺ ብቻቻቻቻቻቻቻ ስወድሽሽሽሽሽ በሳቅቅቅቅቅቅ ኡፍፍፍፍፍ አዝናናሽኝ ስራው ካፍንጫዬ ወቶነበርርር

    • @LuluTgiray
      @LuluTgiray 2 месяца назад +1

      ደምርኝ

    • @loveጉራጌ
      @loveጉራጌ 2 месяца назад +1

      ደመርኩሽ ውድዋ​@@LuluTgiray

  • @Salima-q5d
    @Salima-q5d 2 месяца назад +44

    የኔ በብዬ ምን አባቴ ሊሆንልሽ 😂😂😂😂😂😂የኔ አዜግ 😂😂አንቺ ባትኖርም ምንሆን ነበር ❤❤❤❤❤ሁሉንም ድካሜን እኮ ነው ምረሳዉ የኔ ማር የብሩክ ንግት 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @HayatTrk
    @HayatTrk 2 месяца назад +3

    200k እናሰገባው የማዳም ቅመሞች ብሩኬ ይገባዋል መልካም ሰው ❤❤❤👍👍👍

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm 2 месяца назад +64

    ጨረቃዬ መጣሽ 😂 ሰው እዴት ሁሉም ያምርበታል ሁሉም የሚሳካለት ሰው አንችን አሳየኝ የኔ ልዕልት❤

  • @Smera17
    @Smera17 2 месяца назад +80

    አረ በሳቅ ሞቱኩት ሀይሚዬ ዬኔ ውድ❤😂

  • @rhamatiyastore3451
    @rhamatiyastore3451 2 месяца назад +7

    ካም ሎምዓልቲ የሰሓቅኩይ😂😂😂😂😂ሃይሚየይ የኔ ቆንጆ እምወድሽ💋💋💋🌿🌿💘💘💘💘

    • @GhDh-x9x
      @GhDh-x9x 2 месяца назад

      ዋላ ኣነ እየ 😂😂😂😂😂

  • @FhFu-n1c
    @FhFu-n1c 2 месяца назад +48

    ሁሉም የሚያምርብሽ የሚዲያው አስደማሚ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ቅመምዋ❤

  • @lidudxb8764
    @lidudxb8764 2 месяца назад +42

    ወይ ሐይሚ ቅመም❤ ሁሉ ነገር እኮ ነው የሚያምርብሽ ያገባሽ መታደሉ ቤቱ በደስታ የተሞላ ነው እሚሆንለት

  • @winniea9803
    @winniea9803 2 месяца назад +3

    አይ አይሚዬ በሳቅ ነው የገደልሽኝ በፈጣሪ ቡራ ማሊያውን ሲነካው እርዝመቱ ወይ አቺ ሁሉም ነገር ነውኮ የሚያምርብሽ ውድ 😂😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @TgHB-c9o
    @TgHB-c9o 2 месяца назад +54

    መቸም አለመሣቅ አይቻልም 😅😅የኔ ፋድሻወች ስቃችሁ የምታስቁን ነገርስ የኔ ጨረቃዎች

  • @alialdhouri
    @alialdhouri 2 месяца назад +163

    ለምደነዉ የኔ ኮሜት ለይክ የሌላዉ አይተይም እዴ 😳

    • @Maryam-v1i9n
      @Maryam-v1i9n 2 месяца назад

      Awo😂😂😂🤭

    • @MartaMeno
      @MartaMeno 2 месяца назад

      Yenem😮

    • @اال-ز4غ
      @اال-ز4غ 2 месяца назад

      😂😂😂

    • @wubeይቱብ
      @wubeይቱብ 2 месяца назад

      @@alialdhouri አይዞን ወዴ እኛን አያዩነም እግዚአብሔር ይረዳን

    • @hshjsjhshsjja7490
      @hshjsjhshsjja7490 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @ሀድ
    @ሀድ 2 месяца назад +5

    የልብሱ ነገር ኧረበሳቅ😂😂😂😂 ሱሶቸ የኔሱስ እናተ ሁናችኅል❤ስራበዝቶብኝ ሳልገባ ስቀር እደትእደሚደብረኝ

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 2 месяца назад +31

    ወይኔ ዛሬ ሀይሚ የልክ አላሳቅሽኝም የእዉነት ለማንኛዉም ዘና አርጋችሁኛል በርቱ❤❤❤

  • @አማራዊቷ
    @አማራዊቷ 2 месяца назад +62

    የኔ ቆንጆ🥰🥰 ምንም ብትሰራ የሚያምርባት ነገርስ😁🤣 ፈታ ነውኮ የምታደርጊን በፈጣሪ ከክፉ ነገሮች ይጠብቃችሁ ሁሌም ፈታ በሉ🥰🥰

  • @ረሂማ-ነኝስደታኛዋ
    @ረሂማ-ነኝስደታኛዋ 2 месяца назад +6

    እህቶ ቼ😢😢ለአለህ 😢ብለቹ ዱአድርጉልኝ😢😢😢😢እህቴ በባረህ እየማጣችነው😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢በዱአ እርዱኝ ሙስልም እህቶክ ክርስተኖቹ በጨለቶቸቹ አድርጉልኝ😢😢😢

  • @ጓልኣክስማዊት
    @ጓልኣክስማዊት 2 месяца назад +66

    ውይውይ ሀይሚነቴ ሁሉ ነገር ኮ ነው የሚያምርብሽ ትንሻዬ የኔ ጅግናዬ በራሳዋ እምትታማመን ኣረ ወይኔ የዛሬ ይለያል ከኤፋ የሰራቸው ትዝ አለኝ😂❤ሃደራ ኮሜንቶች ሀይሚዬ እንዳትሳደቡ ፈታ በሉ አንድ አንድ ግዜ እንደዚ ያስፈልጋል😔 የኔ እናት😢

    • @ነባዒት
      @ነባዒት 2 месяца назад +9

      የሀይሚየ ጠበቃ ሰወድሸ እኮ ❤ምን አድርጋ ነዉ የሚሰዱባት በራሰዋ ሙድ ፈታ ሰላለች ነዉ 😊

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ 2 месяца назад +6

      የኔ ወድ እህት ሁሌ ኮሜትሽ ደስ ይለኛል😘😘😘

    • @NawaMaws-sf8rp
      @NawaMaws-sf8rp 2 месяца назад +2

      ❤❤❤

    • @FhGut-o4q
      @FhGut-o4q 2 месяца назад +3

      ሀይሚዬ የኔማር አይሰዲቦትም አቢሽር ፈታነዉ❤❤❤❤❤❤❤

    • @محمدد-ض6ش
      @محمدد-ض6ش 2 месяца назад +2

      ❤❤❤❤

  • @naimrizk6548
    @naimrizk6548 2 месяца назад +58

    ሀይሚዬ የብሩኬ ንግስት የመደም ቅመሞች መዝናኛ 😂😂B❤H❤

    • @AssAUWU
      @AssAUWU 2 месяца назад

      ዉደ እኔ እራሱ ስጠራ እናደዳለሁ እነሱን ሳይ

  • @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ
    @አልሀምዱሊላ-ቸ4ኸ 2 месяца назад +3

    ቅመሟ ሀይሚቲ ብራየ የልቧ ካውያ ፏ ብቻ ይመቻችሁ የኔ ጨረቃወች ሁሉ የሚያምርባችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemiraMola
    @SemiraMola 2 месяца назад +30

    ወየዉ የዛሬዉ ገና ስጀምረዉ በሣቅ ወደኩኝ አደል የኔ ቅመም አታመጭዉ የለ 😂😂😂😂😂 ጨረቃወቼ❤

  • @ፋፊ-ዘ6ነ
    @ፋፊ-ዘ6ነ 2 месяца назад +110

    ማንም አልቀደመኝም እዳረግጡኝ የአህሙ ቤት አቋርጬ ነዉ የመጣሁት😂😂😂😂ልጄ ፈታ እዳለች ነዉ😂😂😂

    • @ለመኖርመፈተን
      @ለመኖርመፈተን 2 месяца назад +2

      እኔም አቋረጥኩት ግን አሳዘነኝኝ 🥺🥺🥺

    • @6ygh-c2l
      @6ygh-c2l 2 месяца назад +1

      እዳትቀደሚ ስትሮጭ ተሠብረሽ እየታሸሽ መሆን አለበት

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ 2 месяца назад +2

      ​@@ለመኖርመፈተንወይኔ በጣም አሳዘንኝ ቆይ ጨርሰን እኔዳለን😂😂

    • @Fatoom-xc8rb
      @Fatoom-xc8rb 2 месяца назад

      😅😅

    • @Hwjvf
      @Hwjvf 2 месяца назад

      እ​@@ለመኖርመፈተን

  • @MarituMoges-er8ih
    @MarituMoges-er8ih 2 месяца назад +3

    የኔ ጨረቃ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ትችያለሽ አስተማሪ ቫዲዩ በተለይ ለአዲስ ካንፖስ ለሚገቡ ተማሪዎች ሱስ ሲገባ ቀላል ነው መውጫው ይጨንቃል

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 2 месяца назад +273

    ሀይሚና ብሩኬን ከልቡ ያሚዋድ ብቻ ለይክ😊
    ያውሻት መውዳድ አይዳላም😂😂የእውነት😊😊🎉😂😂

  • @GalTewhdo
    @GalTewhdo 2 месяца назад +83

    ሀይሚ እኮ ፈታ ነው እምታርገኝ ይመችሽ😂😂😂

  • @MoneeraDd
    @MoneeraDd 2 месяца назад +2

    ሀይሚ የኔ ቆንጇ ንፁህ ልብ ያላሽ እንዴት እንደምወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @hadiyahadiya1659
    @hadiyahadiya1659 2 месяца назад +117

    ማነው እነዚህን እብዶች የሚወድ በላይክ አሣዩኝ ❤❤❤❤😂😂😂😂

  • @አንጅሊናAngelina
    @አንጅሊናAngelina 2 месяца назад +36

    የሙቤ ከነጋገር ድሮ እንዲህ ነበር እሚያወራው ወይኔ አቀማመጥሽ ሀይሚዬ ይመችሽ😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @taibaaweet4449
      @taibaaweet4449 2 месяца назад +1

      😂😂😂😂😂😂

    • @Samrsaudi
      @Samrsaudi 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @AlemGebeyehu-t5b
      @AlemGebeyehu-t5b 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @lemra3523
      @lemra3523 2 месяца назад

      😂😂😂

  • @ማርያማዊት-ሐ9ሐ
    @ማርያማዊት-ሐ9ሐ 2 месяца назад +3

    አይ ሀይሚ ባች እኳነው ፎየምለው ማርያምን ሁሉ የሚያምርብሽ ጨረቃ 😅😅😅😅😅😅😅

  • @husseinalsayed-lx3su
    @husseinalsayed-lx3su 2 месяца назад +45

    የኔ አብሮ ማሳቅ ምን ይሉታል አይይ የኔ አንዳባት ጣፋጭ 😂😂እኔ ምላችሁ ሃይም ለጋሺዬ ማጫራሽ ልጅ ናት እንድ ልጅናቱሃ አልጫራሳችህም 😂😁😂🤣

  • @Demoza-mr7sm
    @Demoza-mr7sm 2 месяца назад +40

    የኔቆጆበጣምነዉ የምወድሽ ግን የሰዉ አይን ጥሩአይደለም እንደዚህ አትልበሽ ❤❤❤

    • @endalya4080
      @endalya4080 2 месяца назад

      አወ😥 እኔም ከልብ ውድድድ ሀይሚዬ 🍫

    • @AfricaAfrica-m1c
      @AfricaAfrica-m1c 2 месяца назад

      ❤❤❤❤

  • @radiaradi8281
    @radiaradi8281 2 дня назад

    አድንቄ አላቅም የነዚህ ፍቅር ይለያል ዉድድድ ማይ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hewi21-n4o
    @hewi21-n4o 2 месяца назад +61

    ወይኔ ጨረቃዬ❤😂 ቻለው እንግዴ ቡራነት😂

    • @HdgsvVsvvvs
      @HdgsvVsvvvs 2 месяца назад +2

      Zare hulatenya neny damirunyi haymiye yimachish fata adrgeshinyal bura chalew 😅

  • @TeAs-h4b
    @TeAs-h4b 2 месяца назад +37

    የመዳም ቅመሞችዬ ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ የኔ አይበገሪወች በመያልቀው❤❤❤❤❤❤

  • @dsertfswer5540
    @dsertfswer5540 2 месяца назад +5

    ቡራየይ የኔ ወንድም የኔ ጅግና ሀይሚየይ በጣም ነዉ የምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤

  • @zuzuzuzu-c4l
    @zuzuzuzu-c4l 2 месяца назад +20

    ድሮ ሙቢ እንደዚህ ነበር እሚያወራዉ🤣🤣🤣ወይኔ ሀይሚ ፏፈሽ ነዉ🤣🤣🤣🤣🤣

  • @rhmaa1257
    @rhmaa1257 2 месяца назад +85

    ወይኔ ሀይሚየ አንችና ብሩኬ ባኖሩ ማን ፎ ያረገን ነበረ የቲሸረቱ ነገረስ ቤተሰብ😂😂😂😂😂

    • @ፋፊ-ዘ6ነ
      @ፋፊ-ዘ6ነ 2 месяца назад +2

      በሳቅ ሞትኩ😂😂😂😂

    • @አማራዊቷ
      @አማራዊቷ 2 месяца назад +2

      ሁለት ሰው ያስገባል🤣🤣🤣😁😁😁

    • @ሙሉደምሴ
      @ሙሉደምሴ 2 месяца назад +1

      ትክክል❤❤❤❤

    • @Samrsaudi
      @Samrsaudi 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @محمدد-ض6ش
      @محمدد-ض6ش 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @GabiGabi-vc7ee
    @GabiGabi-vc7ee 2 месяца назад

    የኔ አበት ቡረዬ እንዴት እንዴ የሰዘነኝ ስወደቹ ጌታ ፍቅርቹን እስከ መቃብር የርግለቹ❤❤❤❤😂😂😂

  • @astubtube
    @astubtube 2 месяца назад +23

    የዛሬው ልዩ ነው ገና ቪዲዮን ጨርሼ ሳላየው በሳቅ ደከምኩ 😂😂😂😂

  • @fatemaa7263
    @fatemaa7263 2 месяца назад +32

    ቅመምው ዛሬ ሱሪ አይሲፊልግም ነብር 😂😂😂😂😂

  • @EyutiBlack
    @EyutiBlack 12 дней назад +1

    እወዳችዋለው የኔ ውዶች ❤❤❤❤❤

  • @HawaEndris-kl7jm
    @HawaEndris-kl7jm 2 месяца назад +63

    😂😂😂ቡሩኪ ወድሜ እዳበረታቱኝ ታግ አርገኝ በናትህ😢😢 ስደት ሰለቸኝ

    • @aetedeaetede3016
      @aetedeaetede3016 2 месяца назад +1

      ደመርኩሽ ደምሪኝ

    • @ZeharaMehemed
      @ZeharaMehemed 2 месяца назад +1

      አብሽሪ ሰብ አደረጉሽ🎉🎉🎉

    • @hhht597
      @hhht597 2 месяца назад +1

      🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤

    • @FggRy-x2n
      @FggRy-x2n 2 месяца назад

      ደምሬሻለው❤❤🎉

    • @HawaEndris-kl7jm
      @HawaEndris-kl7jm 2 месяца назад +1

      @@ZeharaMehemed አመሰግናለሁ

  • @eman-tub
    @eman-tub 2 месяца назад +31

    ወይኔ የዛሬው ቀንበሳቅመሞቴነው የኔዳይመዶች እደው ሁሉነገር እሚያምርባችሁ ነገርስ😂😂😂የኔተወዳጆች ማነው እንደኔ ቀኑ አልመሽለት ያለ😂❤❤❤❤❤❤

    • @mepdAse-f4y
      @mepdAse-f4y 2 месяца назад +2

      ham,,yene,qog,berbo😂❤💪🤝🙏💔💋🙏💯👌👍

  • @agar-l6b
    @agar-l6b 2 месяца назад +2

    ማሪያምን አድናቂህ ነኝ የሆነነገር ስትገላለጥ የያዘ መሥሎ አስተካከለላት 😢😢😢❤❤❤

  • @DiribenegussieAdege
    @DiribenegussieAdege 2 месяца назад +40

    የኔ ቅመም ሁሉም ያምርብሻል🥰💖💖💖💖

  • @FatumaSeyd-ti5zz
    @FatumaSeyd-ti5zz 2 месяца назад +24

    ሀይሚየ ቀጣይ ደሞ ከሩታ ጋር የሰራሽውን ስሪው ሁሉም ነው እሚያምርብሽ❤❤❤

  • @maryammary8345
    @maryammary8345 2 месяца назад +8

    እዩልኝ. እደት. እደሚያምሩኮ. ንግግራቸው. ጣፋጭ. አመለካከታቸው. አሥተሣሠባቸው ጣፋጭ. ፍቅራቸው ጣፋጭ. በቃ ሁሉ ነገራቸው. ጣፊጭ. የሆኑ. ጨረቆች እናተን. የወለዱ. እናትና. አባት. የተመረቁ. ናቸው. እናተም. አድጋችሁ. ምኖታችሁ. ሀሣባችሁ. ፍላጎታችሁ. ተሣክቶ ተጋብታችሁ. እናተን. የመሣሠሉ. ልጆች. የምታፈሩ. ያድርጋችሁ. አቦ. ምኞቴ. ነው. ደሞም. ኢንሻአላህ. ይሆናል

  • @FudGuሀለዉያዩቱብ
    @FudGuሀለዉያዩቱብ 2 месяца назад +13

    አረ ሀይሚየ ገደልሽኝ አይ ይቺ ትምህርት አልገባ ብላኛለች አላለችምምም😂😂😂🎉😂❤

  • @MhretMhret-dy5ym
    @MhretMhret-dy5ym 2 месяца назад +56

    እኔ በጣም የታዘብኩት ነገር ቢኖር እኔንም ጨምሮ ኮመት ለመኮመት ፍትነታችን የሚመስለዉ እኮ ከዚህ ሰት ዉጭ ኮመት መኮመት አችሉም የተባልን ነዉ የምንመስለዉ ይሄንን ያልኩበት ምክንያት ሰሞኑን እያየሁ ባለሁ ነገር ነዉ በደብ ቪድየዉን ብናየዉ ቀበቂ በላይ ትምርት እንወስድበታለን ግን እኛ በግቢያዉን እናያለን ከዛ ወይ እንረጠሳደባለን ወይ እናደቃለን ግን እኛ ከነሱ ብቻ ሳይሆ እነሱም ከኛ መማር አለባቸዉ ከመሳደብ ስታታቸዉን ነግረን አዲያስተካክሉ ማደርግ ይሻላልበዛላይ ቤተሰብ የምትሳደቡ ሰዉች ግን እናተ ቤተሰቤን አከብራለሁ ትላላችግንየሰዉ ቤተሰብ ትሳደባላችሁ የቤተሰብ ክብር በፋ እጂ በተግባር የማተገብሩ ሰዎች በተለይ እናትን አናት ማለት እኮ ለኛ ብዙ ዋጋ የከፈለች ናት አዎ በርግጥ የሁላቸንም ደካማ ጎናችን እናታችን ናት ማናችንም ብንሆን እናታችን ስትነካ አንወድም ስለዚህ እናት አትሳቡ

    • @محمدد-ض6ش
      @محمدد-ض6ش 2 месяца назад +4

      የተመቸኝ ኩሚት ትክክልነሽ😍😍😍😍

    • @KkGfd-wd7wd
      @KkGfd-wd7wd 2 месяца назад +1

      ትክክል ነሽ ኖት ነዉ ግንኮሜንት ለማንበብ አስችገርኝ😂😂😂❤❤❤

    • @BipBip-bh5do
      @BipBip-bh5do 2 месяца назад +1

      ቲወሪ ነቀር ዲሮም የሚመቸኝ ይመችሺ

    • @AboyoAmarenya
      @AboyoAmarenya 2 месяца назад

      ትክክል

  • @HiHi-oe5mv
    @HiHi-oe5mv 2 месяца назад +1

    እመዋ ሀይሚ እማታመጭው የለሽ😂😂😂ፏ ፈሽ ዘና የምታደርጉ ልጆች😂😂😂😅😅

  • @marfaalbloosgi9460
    @marfaalbloosgi9460 2 месяца назад +22

    የኔ ማሮች ሀይሚየ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ኧረ ሆደ ቆሰለ በሳቅ😂😂😂😂😂 የኔ እርግቦች🎉🎉🎉

  • @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ
    @ዜድነኝስደትያደከመኝ-ከ3ረ 2 месяца назад +30

    አይ ሀይሚዬ ቅመም የሆነች ልጅ ለመዳም ቅመሞች ምን ፈታ እደሚያደርገን ታውቀዋለች ብሩኬ ቻለው እግድህ የአነጋገሯ ነገር አማረኛዋ ይለያል የዛሬው አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ በርቱ B🥀H🌹

  • @Amonsha
    @Amonsha Месяц назад

    የኔውድ እወድሻለሁ ሽአመት ኑሩልን እግዚአብሔር አይለያችሁ ❤❤❤❤

  • @HgHc-m9p
    @HgHc-m9p 2 месяца назад +18

    ሀይሚ ማዓረይ ኩሉ ዘጥዕመልኪ ቡሩኪ የኔ የዋህ ❤❤❤

  • @GnatGnat-en2ky
    @GnatGnat-en2ky 2 месяца назад +14

    ወይኔ ሃይሚ ግንኮ ሁሉም ነው የምያምርብሽ😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @MekiyaademTewekeltualah
    @MekiyaademTewekeltualah 2 месяца назад

    ማነዉ እደኔ የማዳምን ስራ እና ከቁራአን መድረሳ ወቶ በነዝህ ጨረቃወች ፈታ የሚል❤❤❤❤❤❤

  • @zorilaeolsv1901
    @zorilaeolsv1901 2 месяца назад +14

    ወይኔ ዛሬ አላመሰቅ አይቸላም ሀይምዬ😂😂😂😂ያልበሱ መብዛት ዳሞ ዉይ በጌታ ምን ልሁን ።!😂😂😂