Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
youtube.com/@mybrothertube_cr7?si=sJhyWg5L-_R8rbGX ሰብስክራይብ እያረግን እናበረታታት
ቡራዬ❤
ኢሺ ዉድም አለም❤❤❤
እሹ ብሩክ የኔ ወንድሜ
እሽቡራየ❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰
ማለፍ አይቻልም መዋሸት አይቻልም ሀይሚን ታፈቅራታለክወይ ለዶላር ሣይሆን ለትዳር ትፈልጋታለክወይ 🙏ላይክ አድርጉልኝ በምታምኑት ይሁንባችሁ 🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌😍
ብሩኬ የፍቅር ጥይቄ ጠይቅልኝ ቅሞን❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌
Yesss
እኮ
Awooo yimalesilin
ሔን ጥያቄ አያወጡም 😅
ብሩኪ ከፍርቱ ጋ የለህን ግንኙነት በደብ ንገረን ማለፍ አይቻልም እውነታውን
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙌🙌🙌
👍👍👍👍👍
የሰው ህይወት ምን አገባቹ የማይሆን ነገር ሰውን አትጠይቁ ሆ😢
መዋሸት አይቻልም ሀይሚን ታፈቅራታለህ ለወደፊት ሚስትህ ታረጋታለህ❤❤❤❤❤❤❤
ስለመጡ ደስ ያላችሁ ብቻ ደምሩኝ❤️
❤❤❤❤❤
ደምሪኝ🎉❤
❤❤❤❤❤❤❤
Yikamatu kafalagu😂🤸🤸🤸
የኔ ጨረቃዎች❤❤ ሀይሚዬ ሠው የናንተን ትንሽ ነገር ነው እሚፈልገው ሲቀጥል ጥያቄም እዲፈጥርብሽ ያደረገው ትንሽ ክፍተት መፍጠራችሁ ነው ብርኬ ደግሞ የዎህነት ዎጋ ያሥከፍላል ወንድሜ የቀረበህ በዙሪህ ያለ ሠው ሁሉ ያነተ ትክክለኛ ሠው ነው ማለት አይደለም ሁሉም እዳተ አያሥብም አሁንም ራስከን አሥከብረህ ሀይሚንም እደዛው አሥከብረህ ተከባብራችሁ ነው መኖር ያለባችሁ እወዳችሖለሁ😘
❤❤🎉🎉🎉
እህትነቴ❤❤
❤❤❤
እግዚአብሔርን ሲጨንቅ ተመስገን❤
ምርጨዋ ምን አይነት ነዉ 1የምታፈቅረዉ ሰዉ አለወይ2ታፈቅሪኚ አለሽ3የወደፊት ሜስት ትሆኔኚለሽ የልጁቺ እናት👌👌
ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል ሀይሚ እና ብሩኬ ለሰከንድ እንኳን እንድትለያዩ አንፈልግም የምትሉ ላይክ አድርጉ
ደምርኝ ዉዴ
ሀይሚዬ ብሩኬ ከፍርቱና ጋር ያለው ግንኙነት ጠይቂልኝ
ክክክክክክክ
የኔ ማር አሣሠበሻ
ሀይሚየ ስለፍሩቱና ጠይቂው ማወቅ እንፈልጋለን ከሷጋ ያለውን ግንኙነት ያተን ቲሸረት እደት ልትለብስ ቻለች ብለሽ ጠይቂልኝ የተመቻችሁ ላይክ አርጉኝ🥰
እ ማናትደሞ😂
ደምሩኝ
ብሩኬ ሀይሚን ለፍቅር የምትመኚው ወንድ መስፈርቷን ጠይቃት❤❤❤❤
እዲቻለች ነጭናጫ እንዴት ነው የምንመኝለት
እረባክሽማናትነጭናጫ
@@Grgc-y6l ደደብዋ ምን እያልሽ ነው
@Grgc-y6l አቤት ቅናት የኔ ጨዋ ሀይምዬ
ደምሪኝ🥰🎉
ከፉሩትና ያለህ ግንኑት ይጠየቅ የምረ ማወቅ እንፈልጋለን ሀይሚ ጠይቂልን ❤❤
ደምሪኝ❤❤
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ ወገኖቼ 🙏👏👌❤️❤️
Amen amen hunkan abroo aderesen
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ ወገኖቼ🌹🥰
ደምርኝ ውዴ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
ኣሜን ❤🎉
ሁንከን አቡሰ አደረሰን❤❤❤❤❤
ወደ ጥያቄዬ ስመጣ 1/ ብሩኬን ምን ያክል ትወጅዋለሽ በርግጥ ደስ በሚል ቃላት ገልፀሽዋል አላዛር ኢንተተርቪዉ ላይ ሚገርም ወንድ ነዉ ብለሻል ግን ደግሞ ለሡ ያለሽ ቦታ ምን ያክል ነዉ ይቅርታ ሢልሽ ድርቅ ለምን ትያለሽ በተረፈ እወዳችኋለቱ በጣም በጣም
ዛሬ እኮ ሚካኤል እንደኔ ደስ ያላቹ ሚካኤል የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ ከክፉ ሁሉነገር ይጠብቃቹ ሁሌም አለው ይበላቹ❤❤❤🙏🙏🙏
ጌታሆይ የነዚን ልጆችመጨረሻ አሳምርልኝ ስለታረቃቹ በጣም ደስብሎኛል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Amen❤❤😅
አሜን😢
የኡመተ ሙሀመድ ሰሉአለነቢ አለሁመሱሊ ወሰሌም አለሰይድና ሙሀመድ ሱለሏሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤
@@SeadeAhmed ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
ሡለላህ አለይሂ ወሰለም
ሥለሏህ አለይሂ ወሠለም😊😊😊😊
ሶሎለሁአለይሂወሰለም❤❤❤
ሰ ዐ ወ ደምሩኝ በቅንነት
ታፈቅርኛለሽ ዮደፍት የልጆች እናት ትሆኛለሽ ብለክ ጠይቅልኝ ሀይሚዬ የኔ ውድ❤🎉አይለያቹ
ኧረ እግዚኦ እስኪ ዝምበሉ🙄😡🙊
ደብሮኛል አይዞሽበሉኝ❤
አይዞሽ የኔውድ❤ ያልፋል
አይዞሽ ማሬ
አይዞሽ
አይዞሸዉድ❤🎉
ayizosh😢🎉
አራ ኡሩጉዝ ነኝ ለይክ አምሮኛል ደሚሩኝ❤❤❤❤❤
ደምረሻለሁ ደምሪኚ
እሺ ማር ❤
W0W❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Love😊😊😊😊😊😊
ሀይሜዬ ማኩረፍ በጣም መጥፎ ነው የተሰማሽን ነገር ግዜ ሳትሰጭ ችግሩን መፍታት እለብሽ :: ብሩኬ እንደስምህ የተባረክ ነህ እባክህ ደግነትህን ተጠቅመው የማትፈልገው ወጥመድ ውስጥ እዳትገባ ጥንቃቄ አድርግ ከምንሰማቸው ነገሮች እራቅ be careful !!!!!!
ደምሪኝ❤❤🎉
ምን ተብሎ ነው ግን
ጂን ይባርክሺ😂😂😂
ሀይሚ ሰለፍሩቱና ጠይቂው ማንም እንዳይሰድበኝ ያየሁትን መጠየቅ መብቴነው እኔም እውዳቸውአለሁ😮😮
ይመስለኛል እጠይቃለሁ ያለቹዉ ጥያቄ እንደዛ ሳይሆን ኣይቀርም 😮😊😊
❤❤❤❤❤👏👏👏
ደምሪኝ😢
ጨረቃ ፍሚሊ ስለታረቁ ደስያላቹ ላይክ😮😮😂❤❤❤❤😢
ሀይሚ ጥያቄ ካለሽ ከቅቤው በፊት አላደረግሽውም አሁንም ጥያቄሽን በውስጥ አድርጊው ቡሩኬ ከዚያች ፍርቱና ከምትባል የጭቃ እሾህ በሰላም ተለዩ ምክንያቱም እናተ የማታውቁት ብዙ ነገር አለ ልጆቾ
ደምሪኝ❤🎉
ጥያቄወችሽን በውስጥ ጨርሱ እሽ ከካሜራ ጀርባ ግን ለኛ ምክርና አስተማሪ ነገር ከሆነ ከእኛ ጋ አውሩ ስለ ግል ህይወታችሁና ስለ ወደፊት ኑሯችሁ ከካሜራ ጀርባ አድርጉ አደራ
ትክክል❤❤❤❤❤
ትክክል 👍👍👍👍
ትክክክል❤
ትክክል
ትክክል ❤️❤️
ቡራዬ ባተ ማን ይጨክናል ጥሩ ሰው ለሴት ልጅ ክብር ያለህ እቁ ወድ ጀግና ሁሉን አሟልቶ የሰራህ ፈጣሪ ማሻ አላህ በጣም ነው የምንወዳችሁ ዴግሞ አትጥፉ በጣም ነው የሚያስጠላዉ ሶሻል ሚዲያዉ በሙሉ እናተ ስትቀሩ 🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️💌💌💌💌💌
❤❤❤❤❤❤
ትክክል ናችሁ እህቶቼ ስለ ፉርቱና ግልጽ ማድረግ አለበት
ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ልኮምት ነው ብሩኬ ግን ወደአሁኑ ለሀይሚ ያለው መውደድ ጨምሯል ደስ ሲል ደግሞ1. ብሩክን ባንች እንዴት ትገልጭዋለሽ? 2. በኔ ርግጠኛ ነሽ ወይ ማለት ላንች መልካም ነገር በማሰቡ ላይ ብለህ ጠይቃት ላግዝህ ብየ ነው።
ትክክል🎉
እዳይታለፍ
እሽ ጥያቄየ ለምን የፍቅር ጥያቄ አቅርበክላት አታሳርፈንም እኛ ከዛሬ ነገ እንሰቃይ ወይ ???? መልሱ ዋ💪
አንች ወንድለማኚ🙄🙄😡😡
እጭ ዝምበሉ😡😡
@@SSenaytgonderwa 😂😂😂 ጌታየ በሰላም አዉለከኛል በሰላም አሳድረኝ ከተሳዴቢ በአንተ እጠበቃለሁ ከመሳደብም ጠብቀኝ ተሳዳቢወችንም ቀልብ ስጣቸዉ አሚን
ሀይሚ ጥያቄ ከአለሽ በውስጥ ጨርሽ ሚዲያ የያዘው ነገር አይለቅም በውስጥ ትጠይቅ የምትሉ ክፍተት መፍጠር የለባችሁም ❤😊❤
ቅቤ መቀባት እኮ ብዙ ችግር የለውም ነበር ግን ሀይሚ ስለማትወድ ነው እንጅ እውነት ብሩክ በፍጹም መጣላት መለያየት የለባችሁም ❤ እረ❗️🙆♀የመንግስት ያለሽ አለች እማማ ዝናሽ ቤተስብ ሀይሚ ስለሁለታችሁ የፍቅር ሁኔታ በሚዲያ ባጠይቂው ለምን በውስጥ አጨርሱም ቅሬታ ከአለባቸው ልጠይቅ ከአልሽም ሀይሚ ለሚዲያ የሚመጥን ጥያቄ መሆን አለበት በኃላ በሁለታችሁ መሀል ክፍተት ከተፍጠረ ከባድ ነው ሚዲያ የያዘው ነገር መቼም አይለቅም ❤😊
@@LuluTgirayደምሪኝ
ትክክል,በውሥጥ,ነው,መጨረሥ,ያለባቸው,ችግራቸውን
🥰🥰🥰🥰💞💞💪💪
ክርስትያኖች እንኳን ለሊቀ መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳቹ😊😊ጨረቃዎቼ እንኳን መጣቹልኝ ተናፍቃቿል
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን፫እንኳንአብሮአደረሠን
አሜን❤
ዳይ ወደ ጥያቄ መዋሸት አይቻልም!!ሀይሚ ለብሩክ ጠይቄልን የብዙዎች ጥያቄ ነውሀይሚ ፍቅረኛህ ነች? ወይስ ጓደኛህ? ቅመሟ አደራ ለጥያቄው!!!!!!
1.ለብሩክ ጥያቄ ከፍርቱና ጋር ያለህን ግንኙነት ግልፅ አድርግልን✍️2.ፍርቱና የብሩክን ልብስ ለምን ትለብሳለች✍️3. 3አይነት ፍቅር አለ 1ኛ ፍቅረ እግዚአብሔር ::2 ተኛ በሁለት ሰወች መካከል ያለ የፕሮሚስ ፍቅር3 ተኛ ሰው ሰው በመሆኑ የምናደርገዉ መዋደድና መፋቀር ሲሆን ሀይሚና ብሩክ በየትኛው የፍቅር ደረጃ እዳላችሁ እድታሳውቁን እጠይቃለን✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
ተው
ተው ተው ይሄ ጥያቄ አይደለም
የማይረባ ወሬ አትጠይቁ ብሩኬ በጣም ጨዋ ልጅ ነው ዝም ብላችሁ ስም አትስጡት
ትክክል💯💯💯💯💯💯💯💯💯❤❤❤❤
ጉድናቹ😮
_ከሁሉም በላይ የሰው ልጅ መጨረሻው ነውና መጨረሻቹ ያማረ ይሁን የኔ አበባዎችዬ የምወዳት እመ ብርሃን ከኩፉ ሁሉ ትጠብቃቹ💙_
ስለመጣች እናም ስለታርቃች በጣም ደስ ብሎኛል ሀይሚየ የኔ ልእልት ለብሩኬጥያቄ አለኝ ፍረቱና ምንህ ናት ? ለብስክንስ ልምን ትለብሳለች? እቃህ እሳቤብ ለም ተቀመጠ? ፍቅረኛ አለህ ወይ? ሀይሚንስ ታፍቅራታልህ ? አመሰግናለ ጥያቄ መለፍ አይቻልም ወላሂ በግልጥ መልስ በተረፍ እወዳችሇለሁ❤❤❤❤
እኔ ግን ብሩኬ የፈቅር ጥያቄ ብታቀርብላት ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤
እነም❤
ዝምምም ባለ ወንድ ለማኚ ሁላ😡😡😡🙄🙄
እኮ ♥️♥️♥️
መብታቸው ነው የፈልጉትን ይጠይቁ ጠይቁን ብለዋቸው ነው አንች ሲጀመረ የነሲን ፎቶ አረገሽ ትናንት የሆነ ቤት ትፃፊ ነበረ አንችን ብሉ ወዳጅ@@SSenaytgonderwa
በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር አለያም ዝም ይበል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹🌹
@@SeadaAbdu-m4s ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
ከዚው አላሽን😂
ሰ ዐ ወ ደምሩኝ🎉🎉
ደምሩኝ😢
ትክክል ሀይሚዬ ስለ ፉርቱና ግልጽ ማድረግ ኣለበት ይህ ጥያቅ ቀይቅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😢😢
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ከአስመሳይ ሰዉ ይጠብቃችሁ ሀይሚየ ቡራየ የኔ ዉዶች ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ደምሩኝ❤
Amine 🤲🤲 yarebe
Amen 🙏❤
ኤፊ ደመርነ እኮ ጉድ
አሚንን❤❤❤
🙏👍
ከፍርቱና ገር ያለውን ነገር ማወቅ እንፍልጋለን ብዙ ነገሮች እያየን ነው ሀይሚየ እራስሽ ጠቢቂ የኔ ውድ ገንዘብ አላቂነው
ትከከከከል
_የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዓመታዊ ክብረ በዓል ቅዱሰ ሚካኤል በሰላም አደረሳቹ የዓመት ሰዉ ይበለን👏ሀይሚየ ቡራየ የኔ አሰተዋዮች የሚድያዉ ድምቀቶች የሰራ ሰዎች በራሳቸዉ ፈታ የሚሉ ከድራማ የፀዱ ጨረቃዎች ለጠላት ቦታ እንዳትሰጡ ትናንት ትሳደቡ የነበራቹ የት አላቹ ምድረ አሸቃባጭ አሰመሳይ ሁላ መሰላቹ እንጂ ፈጣሪ ያገኛኘዉ ማንም አይለየዉም H❤B ጉዞ ወደ ፊት ከአሰመሳይ ወዳጅ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኔ ታዳጊዎች❤👏_
አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ምን የፀዱ የተጨማለቁ ብትይ ይሻልሻል ምንም አለማወቅሽ ግን ለዚህ ኮሜት በቃሽ ግን ጊዜው ሲደርስ እምኮምቺው taciyalesh
አሜንአሜንአሜ
የብሩክና የሀይሚ አድናቂወቺ በላይክ አሳዩኝ
እንኳን ታረቃችሁ ፍቅራችሁን እንጅ ፀባችሁን አፈልግም ለቁም ነገር ብቁልን አሚንንንንን ቡራ ሀይሚ ቆንጆ
እሽ ያች አሮጊት ጋር ምድነው ያለህ ግኑኝነትህ። ያተን ልብሰ ለምን ትለብሳለይ ጠይቂልን❤❤❤❤❤
ኧረ ስርአት የሚባልነገር አለ😡
መቸ ለበሰች😂
የበላቹ ቦታ እከኩ አሁን ጥያቄ ተባላቹ
👍
ዋዉ ማነዉ እደኔ ሀይሚ እና ቡራ በመምጣታቸዉ ደስ ያለዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂❤❤❤❤❤
እኔ የምጠይቃችሁ ለሁለታችሁም ነው እባካችሁ ፍቅራችሁን ይፉ አድርጉና ጠላቶቻችሁን አሳፍሩ ሀይምዬ ልጄ አብራቹ በጣም ነው ምታምሩት ስለዚህ ፍቅረኛሞች ነን ብላችሁ የሚጫጫውን ሰው አሳርፉ በጌታ ማርያምን እንዳትለያዩ
የኔ ጨረቃዎች ሁሌም ፍክት እዳላቺሁ በፍቅር ኑሩልኝ❤🥰
አሜኔ❤🎉ኢቱ🎉❤
❤❤🎉🎉
@@Etutube22 ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እነዚህ ልጆች መጨረሻቸውን ሳናይ እንዳንሞት ፀልዩ😂😂❤❤❤😢
Ishi 😢😢😢
አወ😅
❤❤🎉
ክክክክክክ❤❤❤
😂😂
የቡታጅራ ወንዶች ለሴት ልጅ ክብር አላቸዉ ሀይሜ ለቡሩክ100 ጊዜ ለአነጋገርሸ ይቅርታ ጠይቂ❤❤❤
ሀይሚ አለባበስሽን አስተካክይ ❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ
በትክክል
እነኮ ሚገርመኝ እንዲ ልበሺ እንዲ አውሊቅ እናንተ ማን አዛዥ አርጋቹ እራሱዋን የሚታቅ ሊጅ እኮ ናት😮
ብሩኬ ሀይሚን ለኔ የፈቅር ሰሜት አለሽ ወይ ብለህ ጠይቃት ማለፈ አይቻልም😂😂
ሀይሚ አለባበስሽን አሰተካክይ ለበተሰቦችሽ ክብር ይኑረሽ😳😳😳🤔🤔🤔🤔
ምንም ብንቆጣቹ ብንናገረቹ እንወዳቹሀለን ጥሩ ቦታ ደርሳቹ ማየት ሰለምፈልግ ነዉሁሌ ወድቹሀለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1:ለብሩክጥያቄ ከፍርቱና ጋርያለህንግንኙነትግለፅአድርግልን
አዉ ግልፅ እዳርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አረ በናታችሁ የማይተየቅ ትያቄ አትተይቁ ያንን በእስር እራሳቸው ይቸርሱ
አዎ እኛም እምንፈልገው እሱ ነው ❤❤❤
አዎ እፈልጋለን
ግልፅ ያድርግ ዛሬ ብዙ አልተዋጠልኝም
ጣፋጭዬ እንዴት እንዳማረብሽ አንቺ እኮ ቅብጠትም ያምርብሻል ከቡሩኬ ጋር ስለታረቃችው ደስ ብሎኛል
ግን ጥያቄችሁን በዉስጥ ብታደርጉት ደስ ይለኛል ሚዲያ ላይ አታውጡ ጥሩ አይደለም እናንተን ለማለያየት የሚፈልግ ሰው ብዙ ነው የምጠይቂውን በዉስጥ ጠይቂው እና ፍቱ እና እናንተ የብዙ ሰው ተስፋ ናቸሁ የውነት ስትደባበሩ እኔ እራሱ ይደብረኛል ሃይም የኔ ቆንጆ በናትሺ እኔ አናንተ ከተጣላቺሁ ትንሺ የነበረኝ ተስፋ ነው የሚሙጠጠዉ በጣም ብዙ ሰው ተስፋ አንደሚቆ አልጠራጠርም በናትሺ ሃይም ብሩክ ይዎድሻል እሱ በቂ ነው አደራሺን ሰዎች የፈለጋቸው ያውሩ እናንተ ግን አደራ አደራ አደራ መድሃኒያለም በመገዳቺሁ ሁሉ ይቅደምላቺሁ
ብሩክ የዋህ ነው የምር ዛሬ በጣም የልብ ልብ ተሰምቷታል ተበጣጠሠችበት ለሞራሉ ምንም አላሰበች ያች የማውቃት ሀይሚ አልመሰለችኝም ቂቤን ስበብ አድርጋ ይህንን ያክል ማኩረፍ ተገቢ አይደለም ጥያቄዋን ትጠይቅ የተጠራጠረችው አለ ግን እዳልሽው ከካሜራ ጀርባ ቢሆን እሱ ግን መቶ ፐርሰንት አውቃታለሁ አለ አሳዘነኝ እሱ ነገሮች ተፈተዋል ብሎ ሰፍ ሲል ሰከሰችው ፕራክ ልታደርገው መስሎኝ ስጠብቅ ጭቅጭቋን ቀጠለች ቂቤ ባትወድም አይገላት ደግሞ አላበላት ፀጉሯን እጅ ትንሽ ቀበጥ ብላለች ታዋቂነት መከራ ነዉ
@@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉኣዎ የድሮ ሃይም ኣይደለችም ተቀይራለች በስምኣም እንደዝ ኣልነበረቾም ኣሁን ግን 🤔
@@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ አታሽቃብጡ
@@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉማማዬ ያልገባሽ ነገር አለ የሆነች ፍርቱና የምትባልጅ አለች ብሩኬ እህቴ ናት ይላል እሷ ግን ትወደዋለች እና እሱ ደግሞ አዳሩም ውሎውም እሷ ቤት ነው የሱን ልብስ ለብሳ ቲክቶክ ላይቭ ገባች የብሩኬን ልብስ ለምን ለበሽ ሲሏት ምናገባችሁ አለች ሴትልጅናት ባትናገርም ይሰማታል ከሌላ ሴትጋ እየተለጣጠፈ እንደት ታውራው ስለሱ ብዙ ማወቅ የምፈልገው ነገር አለ በቂቤው ብቻ አይደለም ትወደዋለች ለዛነው ተረዷት ልጅቷ ደግሞ በኢንስቲግራምም በቲክቶክም ከነሱጋ የሰራችውን ቪድዮ ሁሉ አጠፋፋች ከወዳዳት ስሜቷን መጠበቅ አለበት
@@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ ሳታውቂ አትሳደብ 😒😒😒
ቡሩኬ ለሃይሚ የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት😂
ሆ ሲጀመር ሚዲ ላይ መናገረ ሰለማይፈልጉጂ ናቸው
ሀይሚ በእውነት ልንገርሽ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ግንቡራ በጣም የዋህነት ያበዛል ምከሪው የቀረባችሁ ሁላ ጥሩ ሰው አይደለም ደሞ ወንድ ስለሆነ ነገሮች የማብላላት አቅም ያንሰዋል የእውነት የምትወጅው ከሆነ ክፍተትአትፍጠሪበት በእግዚአብሄር ምከሪው አያሳዝንሽም እሱኮ በጣም ነው የሚወድሽ ❤❤ ጥያቄሽን ደሞ በውስጥ ጨርሱ የናተን ክፍተት የሚፈልጉ ብዙ ሰዎች አሉ በር አትክፈችላቸው
የኔ ውድ ሀይሚየ እንድህ ያለ አለባበስ ይቅርብሽ ሀይማኖታችን አይፈቅድም የኔ ቆንጆ😢❤❤🎉🎉
በጣም ተመናቀረች እውነት
@@Wudasimelakuatikafache..kalitemechesh..wilik🤪
@Wudasimelaያመናቅርሽ እኩሮ🙄😡
የኔ ጨረቃወቼ የምትለዬብኝ😢 ቅዱስ ሚካኤል አይለያችሁ የኔ ድምቀቶች❤❤ ስስቶቼ ፈጣሪ ካስመሳይሰው ይጠብቃችሁ❤❤🙏♥😊
ቡራየይ የኔ ወንድም ሀይሚየ ሰዉ የናንተን ክፍተት የምፈልግ ቡዙ ኣለ ግን እግዚአብ ሔር ኣምላክ ይጠብቃቹ እና በጣም ነዉ የምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤
ቃጣይ ባላፎ ቡራ የጋዛላትን ቃምስ ላብሳሽ ኑልን የምትለው 🥰
❤😂🎉🎉
ስለመጣቺሁ በጣም ደስብሎናል እናደሞ ፍቅር ምንያህል ዋጋእደሚስከፍል ከሩታና ካብረሽ ተማሩ ብዙነገር ሊጋጥማቺሁ ይቺላል ግን በትግስ አሣልፉት የናተን ክፍተት የሚፈልጉ አሉ እናተደሞ አድሁናቹሁ አሣዮቸው የኔውዶቺ ጨረቃወቸ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ 🙏
እውነት ለመናገር ብሩኬ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ግን ምን አያቅ የኔ የዋህ❤❤❤❤
ሀይሚ ሁለተኛ ብዙ አታኩርፊ ደቂቃዎች ይበቃሉ ብዙቀን ባኮረፍሽ ቁጥር ቀዳዳ እያሰፋሽ ጠላት ሾልኮ ይገባል አንዳንድ ምቀኞችን አየሁእሱ ማን ስለሆኑ ነው ማይጣሉት ሚል ኮመንት አይቼ በጣም ተገረምኩ ኝ በቃችግሮችን በውስጥ ተነጋግራቹ ፍቱ ለጠላት እጅ አትስጡ ስለታረቃቹ በጣም ደስ ብሎ ኛል 🥰🥰🥰🥰
ሣህ፡ውነትነው
ትክክል ወዲያው ነው ተነጋጋግረው መፍታት ያለባቸው
🎉🎉🎉
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ከአስመሳይ ሰዉ ይጠብቃችሁ ❤🙏 ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ
ውይ ተመስገን በጣም ጨቆን ነበረ እኳን በሰላም መጣችሁ አይዟችሁ ጨረቃወቸ እናተ ብቻ ወደፊት 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤
ሀይሚዬ አታኩርፊ ቡርኬ አይሳዝንሽም እኔ በጣምነው የምወዳቹ የኛ የቡትዬ አማላዮች❤❤❤❤❤ስወዳቹ ቡርኬ ከዘም ከፍቅርም በላይ ወድምሽ ነው 👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍💪👍👍
ሀይሚና ብሩኬ ስለታራቁ ዳስ ያለው ብቻ ለይክ😊😊😊ግን ሀሰን ና ማሂም ይታራቁልን😢😢
እኔ
❤❤❤❤
ከፍርቱና. ጋር. ያለውን. ነገር. ማወቅ. እንፈልጋለን. ብዙ. ነገሮች. እያየን. እየተወዛገብን. ነው. በርግጥ. እኩያቱ. አይደለችም ቢሆንም ይነገረን እኛም ልባችን. ይረፍና. ሥለናተ. ብቻ. ኤናሥብ
አረ ማን ናት ፍርትናዋ የትኛዋ እኔ ኣላቃትም በየት ላገኛት
ይሄ ነገር ቢናገሩ ብሩኬ ያርፍ ነበር ከሥድብ
😂😂😂😂😂😂
@@AboAli-zw1ojቲክቶክ አብራቸው የምሰራ ልጂ ናት
የምር. ይነገረን. እሡም. በየጊዜው. ከሚሠደብ.
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ሰላምችሁ ብዝት ይበል ቡራየ ሀይምየ ቅድስ ምኬኢል ከክፉ ነገር ይጠቡቃችሁ የነ ማሮች አይ ዞን የኛ ታዳጊወት ቡራየ ክበርልኝ ሀይምየ ከዛሪ በሆነ ብራን አንደ እንዳተስከፊው ቢብ የቀረ ቀበጥ❤❤❤❤❤❤
ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ዛሬ ደግሞ እንዴት እንደምታምሪ ብሩክዬ የኔ ተጨናቂ እንኳን መጣችውልን ያለናንተ እኳ ምንም በጣም ነው ሁሉም የሚወዳችው❤❤❤❤❤
እኔ ሌቱን በቅጅት ቀኑን በሀሳብ ልሞት ነበር የኔእቁወች እንኳን ደህናመጣችሁ የኔጨረቃወች መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ መድሀኒአለም አሜን ❤❤❤🙏ሀይሚየ ስለፍሩቱና ጠይቂልን በደብ ከሷጋር ምንአለዉ ለወድልጅ የሴትጎደኛ አያስፈልገም አችበቂዉነሽ የወደፊት አጋሩም እሷናት ብሩክን እያሰደበችዉያለችዉ ልብሱን እየለበሰች እየመጣች ላይብ ላይ ብሩክ በጣም የዋህ ነዉ ሰዉን ያምናል እና ታታለዉአለይ ወድሜ እያለች ስለምታፈቅረዉ ነዉ አችንም በኋላ ትጓዳሽአለይ አሁን ምን ላይመስልሽይችላል በኋላ ነዉ የሚገባሽ የኔዉድ የሴት ጓደኛ ለልጅ ቶፊቅም አልሆነ ዛሬ ሰዉ እሰሳሆኗል እና እራሳችሁንጠብቁ እወዳችሁአለሁ ካጠፋሁይቅርታ የተሰማኚ ነዉ የተናገረኮት ስለምወዳችሁ ነዉ በመሀላችሁ ክፍተት አትፍጠሩ ሰይጣን ይገባባችኋል 🙏
ሰለ ታረቃቹ ደስ ብሎኛል በማህላቸ እሚገባ መቀኛ አስመሳይ ቅዱስ ሚካኤል ያርቅላቹ🙏❤❤
ሀይሚ &ብሩክ እኔ እወዳችኋለሁ ❤ ሲቀጥል ብሩኬ በጣም የዋህነት ታበዛለህ የቀረበህ ሁሉ ጓደኛ ሊሆን አይችልም ብልጥ ሁን ሀይሚ በውስጧ የያዘችው ነገር አለ ከካሜራ ጀርባ አውሩ ሚዲያላይ የሚጠቅም ጥያቄ ብቻ እውጥታችሁ አምጡ ሌላ ሀይሚ ቡዙ ማወቅ የምፈልገው ነገር አለ ብላለች ዛሬ ሀይሚ ልክ አይደለችም በውስጧ የያዘችው ነገር አለ ያን ደግሞ ሁለታችሁ ብቻ ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩበት በምሀላችሁ ክፍተት አትፍጠሩ ይሄው ለ3ቀን ብትኮራረፉ ሀይሚ ቡዙ የምጠይቀው አለኝ አለች ሴት ቡዙ ጊዜ ነገሮችን በውስጧ ነው የምትይዝ ቀርበህ ጠይቃት
እንኳን ለሊቀ መለአክቱ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር ብአል አደርሳቹሁ አሜን ያመት ስው ይመለን ቀዱስ ሚካኤል በያለንበት ዋስ ጠበቃ ይሁንን 🙏✝️🥰🙏❶❷ አባቴ✝️🥰🥰❤
አሜን 🙏🙏🙏
ሥለታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛን🙏💓💓💓 እና አይዞችሁ በርቱ የኛ ጨረቃዎች💞🫶💕 ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰
እኳን መጣችሁልን ❤❤❤ ሀሚየ ቡራ ብዙ አትኳረፉ ያኳ ቢሆን ሰአታት ይበቃችኋል ክፍተት ይፈጠራል ጥሩ አደለም
አይዞሽ ሀይሚ ቅቤ አይጠላም ከብዙ ነገር እሚያድንሽ ነው ብታቂ
እኔ እንደ ሀይም ስለሆንኩ እረዳታለሁ
ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል ሀይሚ ብርኬን በጣም ነው የሚወድሽ አቺም እደሱ ውደጂው ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነኝ የኛ ቀበጥ አቺ የለሱ እሱ ያለሳ ምንም ናቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ውድድድድድድድደ ነው የማረጋቹ
ብሩኬ ሃይሚን የምጠይቃት በግልፅ ታፈቅሪኛለሽ የወደፊት የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት ትሆኛለሽ በልና ጠይቅልን
የኔ ታዳጊዎች የኔ ጠንካራዎች የተግባር ሰዎች ከክፉ አይንና ከምቀኛ ከቀነተኛ ከወረኛ ከአስመሳይ ወዳጅ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ በርቱ የማንም ሰገጤ እንዳትሰሙ ዝም ብላቹ ስራቹ ብቻ ስሩ 💚የሀይሚና የብሩኬ አድናቂዎች ኣታስመስሉ እውነተኛ ወዳጆች ሁኑ አንድ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ኝኝኝ እያላቹ ኣትሳደቡ እነሱ ገና ታዳጊ ልጆች ብዙ ዕላማ ያላቸው ትልቅ ደረጃ መድረስ የሚፈልጉ ናቸው ዝም ብላቹ ተካታተሉ ወይኔ ማርያምን ቡራዬ የእናቱ ልኡል በዝምታው ገዳይ ትዕግስቱ ይስጥህ 😔💌
Ameneeeee 😢
ኣሜን❤❤❤❤❤
አሚንንን
የኔዎ አሚን🥺❤
ተባረኪ❤❤🙏❤🎉❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን የማታ እንጀራ ይስጠን ❤❤
አሚን🎉🎉🎉🎉
አሚን ዉዷ
አሜንንን
አሜን ዉዳ
ግዜዋን ግን ባታቃጥልባት ጡሩ ነው ቃል መገባባት አላማን አያከሺፍም ሴት ልጂ ምንም ብታፈቅር አትናገረም ትነጫነጫለችጂ
የኔ ጥያቄ መቼም እንድትለያዩ አልፈልግም 😢😢😢😢😢ስለ ታረቃችሁ ደስ ብሎኛል 😢😢😢😢😢ሃይሚዬ ቡሩኬን አንድ ጥያቄ ጠይቂ እኔ አጠገብህ ብለህ ምን ይሰማሃል ብለሽ ጠይቅ እኔ ካጠገቤ በመኖርም ምን ተቀይሯል ብለሽ ጠይቄ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂
ሀይሚየ አለባበስሽን አስተካክሊ መገለጥ አይጠቅምም
እስኪ ዝምበሉ🙄😡
እና ተገላልጣ ትውጣ
ሐይሚዬ እንዳየሁሽ አኩራፊ ነሽ ግን ኩርፊያ ይጎዳሻል የኔ ዉድ አለመግባባት ቢኖር እንኳን ተነጋግራችሁ ወደ ፍቅራችሁ ተመለሱ እኛ ደስታችሁ ከልብ ያስደስተናል ስትኮራረፉ በስደት ጭንቀት ዉስጥ ገብተን እንታመማለን ለራሳችሁም ለኛም አስቡና ሁሌ ጨረቃ መስላችሁ ኑልን
ፈጣሪ ያገናኘውን ማንም ሊለየው አይችልም የኔ ጨረቃዎች ፈጣሪ ከአስመሳይ ጓደኛ ይጠብቃችሁ አሜን በሁ ነጨረቃዎቹ ፋሚሊ❤❤❤❤❤
ሐይሚ የኮረፋት ቅቤ አይደለም ቡርክ ሐይሚን የምትፈልጋት ለጥቅም ነው ፍቅረ ግንኝኀትህ ከዝች አሮጊት በጥቅም በትሸርት ይዘሐለች በምተትም ይሆናል ያደረጋት ቀለበትም የሰዋ ነው አሰደግማ ሐይሚ ከዝች ሴት ራቄ ቡርክ እውነተኛ ፍቅር ካለው ከሰዋ ይራቅ ፍቅሩን በአደባባይ ይጠቅሽ ለወንድ ኾራ የቡራ ማንነት እወቂ
ትክክል❤
Yes😢😢😢😢😢
❤❤
ማናት ያች ሹክ በሉኝ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍📌
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ታፈቅሪኛለሽ ወይ በለህ ጠይቃት
ደምሪኝ
ስነስርዓት ያዙ እስኪ እጭ😡🙄
ተዋቸው እስቲ ሥራነው ይስሩበት😏😔💪
ከዉሸት ከድራማ ከማሥማሠልነፃ የጨርቀዉ ፋሚሊ😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክክክክክ
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ
እውነት በወድምነት ብቻ ነው ታፈቅራታለህ አይደል አችም ታፈቅሪዋለሽ አይደል ቅመሜ
ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜን❤🎉
አሜን
ብዙ የዋህነት አታብዛ ያጠፍኸው ነገር የለም እውነተኛ ፍቅር ከሆነ ጭቅጭቅ አይሰራም የሰው ወሬ አትስሙ
ጌታ ሆይ የነዚህን ልጆች መጨረሻ አሳምርልኝ ሰለታረቃቹ በጣም ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጨረቃዎች አግዚአብሔር እስካ ዘላለም አይላያችሁ ❤❤❤❤🎉🎉
youtube.com/@mybrothertube_cr7?si=sJhyWg5L-_R8rbGX ሰብስክራይብ እያረግን እናበረታታት
ቡራዬ❤
ኢሺ ዉድም አለም❤❤❤
እሹ ብሩክ የኔ ወንድሜ
እሽቡራየ❤❤
🥰🥰🥰🥰🥰
ማለፍ አይቻልም መዋሸት አይቻልም ሀይሚን ታፈቅራታለክወይ ለዶላር ሣይሆን ለትዳር ትፈልጋታለክወይ 🙏ላይክ አድርጉልኝ በምታምኑት ይሁንባችሁ 🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌😍
ብሩኬ የፍቅር ጥይቄ ጠይቅልኝ ቅሞን❤❤❤❤❤❤❤❤❤👌👌👌
Yesss
እኮ
Awooo yimalesilin
ሔን ጥያቄ አያወጡም 😅
ብሩኪ ከፍርቱ ጋ የለህን ግንኙነት በደብ ንገረን ማለፍ አይቻልም እውነታውን
👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙌🙌🙌
👍👍👍👍👍
የሰው ህይወት ምን አገባቹ የማይሆን ነገር ሰውን አትጠይቁ ሆ😢
መዋሸት አይቻልም ሀይሚን ታፈቅራታለህ ለወደፊት ሚስትህ ታረጋታለህ❤❤❤❤❤❤❤
ስለመጡ ደስ ያላችሁ ብቻ ደምሩኝ❤️
❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤
ደምሪኝ🎉❤
❤❤❤❤❤❤❤
Yikamatu kafalagu😂🤸🤸🤸
የኔ ጨረቃዎች❤❤ ሀይሚዬ ሠው የናንተን ትንሽ ነገር ነው እሚፈልገው ሲቀጥል ጥያቄም እዲፈጥርብሽ ያደረገው ትንሽ ክፍተት መፍጠራችሁ ነው ብርኬ ደግሞ የዎህነት ዎጋ ያሥከፍላል ወንድሜ የቀረበህ በዙሪህ ያለ ሠው ሁሉ ያነተ ትክክለኛ ሠው ነው ማለት አይደለም ሁሉም እዳተ አያሥብም አሁንም ራስከን አሥከብረህ ሀይሚንም እደዛው አሥከብረህ ተከባብራችሁ ነው መኖር ያለባችሁ እወዳችሖለሁ😘
❤❤🎉🎉🎉
እህትነቴ❤❤
❤❤❤
❤❤❤
እግዚአብሔርን ሲጨንቅ ተመስገን❤
ምርጨዋ ምን አይነት ነዉ
1የምታፈቅረዉ ሰዉ አለወይ
2ታፈቅሪኚ አለሽ
3የወደፊት ሜስት ትሆኔኚለሽ የልጁቺ እናት👌👌
ስለመጣችሁ ደስ ብሎናል ሀይሚ እና ብሩኬ ለሰከንድ እንኳን እንድትለያዩ አንፈልግም የምትሉ ላይክ አድርጉ
ደምርኝ ዉዴ
ሀይሚዬ ብሩኬ ከፍርቱና ጋር ያለው ግንኙነት ጠይቂልኝ
ክክክክክክክ
የኔ ማር አሣሠበሻ
ሀይሚየ ስለፍሩቱና ጠይቂው ማወቅ እንፈልጋለን ከሷጋ ያለውን ግንኙነት ያተን ቲሸረት እደት ልትለብስ ቻለች ብለሽ ጠይቂልኝ የተመቻችሁ ላይክ አርጉኝ🥰
እ ማናትደሞ😂
ደምሩኝ
ብሩኬ ሀይሚን ለፍቅር የምትመኚው ወንድ መስፈርቷን ጠይቃት❤❤❤❤
እዲቻለች ነጭናጫ እንዴት ነው የምንመኝለት
እረባክሽማናትነጭናጫ
@@Grgc-y6l ደደብዋ ምን እያልሽ ነው
@Grgc-y6l አቤት ቅናት የኔ ጨዋ ሀይምዬ
ደምሪኝ🥰🎉
ከፉሩትና ያለህ ግንኑት ይጠየቅ የምረ ማወቅ እንፈልጋለን ሀይሚ ጠይቂልን ❤❤
ደምሪኝ❤❤
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ ወገኖቼ 🙏👏👌❤️❤️
Amen amen hunkan abroo aderesen
እንኳን ለሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳቹ ወገኖቼ🌹🥰
ደምርኝ ውዴ
አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤
ኣሜን ❤🎉
ሁንከን አቡሰ አደረሰን❤❤❤❤❤
ወደ ጥያቄዬ ስመጣ
1/ ብሩኬን ምን ያክል ትወጅዋለሽ በርግጥ ደስ በሚል ቃላት ገልፀሽዋል አላዛር ኢንተተርቪዉ ላይ ሚገርም ወንድ ነዉ ብለሻል ግን ደግሞ ለሡ ያለሽ ቦታ ምን ያክል ነዉ ይቅርታ ሢልሽ ድርቅ ለምን ትያለሽ በተረፈ እወዳችኋለቱ በጣም በጣም
ዛሬ እኮ ሚካኤል እንደኔ ደስ ያላቹ ሚካኤል የልባቹን መሻት ይፈፅምላቹ ከክፉ ሁሉነገር ይጠብቃቹ ሁሌም አለው ይበላቹ❤❤❤🙏🙏🙏
ጌታሆይ የነዚን ልጆችመጨረሻ አሳምርልኝ ስለታረቃቹ በጣም ደስብሎኛል🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
Amen❤❤😅
አሜን😢
የኡመተ ሙሀመድ ሰሉአለነቢ አለሁመሱሊ ወሰሌም አለሰይድና ሙሀመድ ሱለሏሁአለይሂወሰለም❤❤❤❤❤❤❤❤
@@SeadeAhmed ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤
ሡለላህ አለይሂ ወሰለም
ሥለሏህ አለይሂ ወሠለም😊😊😊😊
ሶሎለሁአለይሂወሰለም❤❤❤
ሰ ዐ ወ ደምሩኝ በቅንነት
ታፈቅርኛለሽ ዮደፍት የልጆች እናት ትሆኛለሽ ብለክ ጠይቅልኝ ሀይሚዬ የኔ ውድ❤🎉አይለያቹ
ኧረ እግዚኦ እስኪ ዝምበሉ🙄😡🙊
ደብሮኛል አይዞሽበሉኝ❤
አይዞሽ የኔውድ❤ ያልፋል
አይዞሽ ማሬ
አይዞሽ
አይዞሸዉድ❤🎉
ayizosh😢🎉
አራ ኡሩጉዝ ነኝ ለይክ አምሮኛል ደሚሩኝ❤❤❤❤❤
ደምረሻለሁ ደምሪኚ
እሺ ማር ❤
W0W❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Love😊😊😊😊😊😊
ሀይሜዬ ማኩረፍ በጣም መጥፎ ነው የተሰማሽን ነገር ግዜ ሳትሰጭ ችግሩን መፍታት እለብሽ :: ብሩኬ እንደስምህ የተባረክ ነህ እባክህ ደግነትህን ተጠቅመው የማትፈልገው ወጥመድ ውስጥ እዳትገባ ጥንቃቄ አድርግ ከምንሰማቸው ነገሮች እራቅ be careful !!!!!!
ደምሪኝ❤❤🎉
ምን ተብሎ ነው ግን
ጂን ይባርክሺ😂😂😂
ሀይሚ ሰለፍሩቱና ጠይቂው ማንም እንዳይሰድበኝ ያየሁትን መጠየቅ መብቴነው እኔም እውዳቸውአለሁ😮😮
ይመስለኛል እጠይቃለሁ ያለቹዉ ጥያቄ እንደዛ ሳይሆን ኣይቀርም 😮😊😊
Yesss
ደምሪኝ🎉❤
❤❤❤❤❤👏👏👏
ደምሪኝ😢
ጨረቃ ፍሚሊ ስለታረቁ ደስያላቹ ላይክ😮😮😂❤❤❤❤😢
ሀይሚ ጥያቄ ካለሽ ከቅቤው በፊት አላደረግሽውም አሁንም ጥያቄሽን በውስጥ አድርጊው
ቡሩኬ ከዚያች ፍርቱና ከምትባል የጭቃ እሾህ በሰላም ተለዩ ምክንያቱም እናተ የማታውቁት ብዙ ነገር አለ ልጆቾ
ደምሪኝ❤🎉
ጥያቄወችሽን በውስጥ ጨርሱ እሽ ከካሜራ ጀርባ ግን ለኛ ምክርና አስተማሪ ነገር ከሆነ ከእኛ ጋ አውሩ ስለ ግል ህይወታችሁና ስለ ወደፊት ኑሯችሁ ከካሜራ ጀርባ አድርጉ አደራ
ትክክል❤❤❤❤❤
ትክክል 👍👍👍👍
ትክክክል❤
ትክክል
ትክክል ❤️❤️
ቡራዬ ባተ ማን ይጨክናል ጥሩ ሰው ለሴት ልጅ ክብር ያለህ እቁ ወድ ጀግና ሁሉን አሟልቶ የሰራህ ፈጣሪ ማሻ አላህ በጣም ነው የምንወዳችሁ ዴግሞ አትጥፉ በጣም ነው የሚያስጠላዉ ሶሻል ሚዲያዉ በሙሉ እናተ ስትቀሩ 🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️💌💌💌💌💌
❤❤❤❤❤❤
ትክክል ናችሁ እህቶቼ ስለ ፉርቱና ግልጽ ማድረግ አለበት
ዛሬ ለመጀመሪያ ጊዜ ልኮምት ነው ብሩኬ ግን ወደአሁኑ ለሀይሚ ያለው መውደድ ጨምሯል ደስ ሲል ደግሞ
1. ብሩክን ባንች እንዴት ትገልጭዋለሽ?
2. በኔ ርግጠኛ ነሽ ወይ ማለት ላንች መልካም ነገር በማሰቡ ላይ ብለህ ጠይቃት ላግዝህ ብየ ነው።
ደምሪኝ❤❤
ትክክል🎉
እዳይታለፍ
እሽ ጥያቄየ ለምን የፍቅር ጥያቄ አቅርበክላት አታሳርፈንም እኛ ከዛሬ ነገ እንሰቃይ ወይ ???? መልሱ ዋ💪
ደምሪኝ❤🎉
አንች ወንድለማኚ🙄🙄😡😡
እጭ ዝምበሉ😡😡
@@SSenaytgonderwa 😂😂😂 ጌታየ በሰላም አዉለከኛል በሰላም አሳድረኝ ከተሳዴቢ በአንተ እጠበቃለሁ ከመሳደብም ጠብቀኝ ተሳዳቢወችንም ቀልብ ስጣቸዉ አሚን
ሀይሚ ጥያቄ ከአለሽ በውስጥ ጨርሽ ሚዲያ የያዘው ነገር አይለቅም በውስጥ ትጠይቅ የምትሉ ክፍተት መፍጠር የለባችሁም ❤😊❤
ቅቤ መቀባት እኮ ብዙ ችግር የለውም ነበር ግን ሀይሚ ስለማትወድ ነው እንጅ እውነት ብሩክ በፍጹም መጣላት መለያየት የለባችሁም ❤
እረ❗️🙆♀የመንግስት ያለሽ አለች እማማ ዝናሽ ቤተስብ ሀይሚ ስለሁለታችሁ የፍቅር ሁኔታ በሚዲያ ባጠይቂው ለምን በውስጥ አጨርሱም ቅሬታ ከአለባቸው ልጠይቅ ከአልሽም ሀይሚ ለሚዲያ የሚመጥን ጥያቄ መሆን አለበት በኃላ በሁለታችሁ መሀል ክፍተት ከተፍጠረ ከባድ ነው ሚዲያ የያዘው ነገር መቼም አይለቅም ❤😊
ደምርኝ ውዴ
@@LuluTgirayደምሪኝ
ትክክል,በውሥጥ,ነው,መጨረሥ,ያለባቸው,ችግራቸውን
🥰🥰🥰🥰💞💞💪💪
ክርስትያኖች እንኳን ለሊቀ መለአኩ ቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሳቹ😊😊ጨረቃዎቼ እንኳን መጣቹልኝ ተናፍቃቿል
ደምርኝ ውዴ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን፫እንኳንአብሮአደረሠን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን❤
ዳይ ወደ ጥያቄ መዋሸት አይቻልም!!
ሀይሚ ለብሩክ ጠይቄልን የብዙዎች ጥያቄ ነው
ሀይሚ ፍቅረኛህ ነች? ወይስ ጓደኛህ?
ቅመሟ አደራ ለጥያቄው!!!!!!
1.ለብሩክ ጥያቄ ከፍርቱና ጋር ያለህን ግንኙነት ግልፅ አድርግልን✍️
2.ፍርቱና የብሩክን ልብስ ለምን ትለብሳለች✍️
3. 3አይነት ፍቅር አለ 1ኛ ፍቅረ እግዚአብሔር ::
2 ተኛ በሁለት ሰወች መካከል ያለ የፕሮሚስ ፍቅር
3 ተኛ ሰው ሰው በመሆኑ የምናደርገዉ መዋደድና መፋቀር ሲሆን ሀይሚና ብሩክ በየትኛው የፍቅር ደረጃ እዳላችሁ እድታሳውቁን እጠይቃለን✍️
✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️✍️
ተው
ተው ተው ይሄ ጥያቄ አይደለም
የማይረባ ወሬ አትጠይቁ ብሩኬ በጣም ጨዋ ልጅ ነው ዝም ብላችሁ ስም አትስጡት
ትክክል💯💯💯💯💯💯💯💯💯❤❤❤❤
ጉድናቹ😮
_ከሁሉም በላይ የሰው ልጅ መጨረሻው ነውና መጨረሻቹ ያማረ ይሁን የኔ አበባዎችዬ የምወዳት እመ ብርሃን ከኩፉ ሁሉ ትጠብቃቹ💙_
ስለመጣች እናም ስለታርቃች በጣም ደስ ብሎኛል ሀይሚየ የኔ ልእልት
ለብሩኬጥያቄ አለኝ
ፍረቱና ምንህ ናት ?
ለብስክንስ ልምን ትለብሳለች?
እቃህ እሳቤብ ለም ተቀመጠ?
ፍቅረኛ አለህ ወይ?
ሀይሚንስ ታፍቅራታልህ ?
አመሰግናለ ጥያቄ መለፍ አይቻልም ወላሂ በግልጥ መልስ በተረፍ እወዳችሇለሁ❤❤❤❤
እኔ ግን ብሩኬ የፈቅር ጥያቄ ብታቀርብላት ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤
እነም❤
ዝምምም ባለ ወንድ ለማኚ ሁላ😡😡😡🙄🙄
እኮ ♥️♥️♥️
መብታቸው ነው የፈልጉትን ይጠይቁ ጠይቁን ብለዋቸው ነው አንች ሲጀመረ የነሲን ፎቶ አረገሽ ትናንት የሆነ ቤት ትፃፊ ነበረ አንችን ብሉ ወዳጅ@@SSenaytgonderwa
በአላህና በመጨረሻው ቀን ያመነ መልካም ይናገር አለያም ዝም ይበል ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹🌹
ደምርኝ ውዴ
@@SeadaAbdu-m4s ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤
ከዚው አላሽን😂
ሰ ዐ ወ ደምሩኝ🎉🎉
ደምሩኝ😢
ትክክል ሀይሚዬ ስለ ፉርቱና ግልጽ ማድረግ ኣለበት ይህ ጥያቅ ቀይቅ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😢😢
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ከአስመሳይ ሰዉ ይጠብቃችሁ ሀይሚየ ቡራየ የኔ ዉዶች ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ደምርኝ ውዴ
ይሄን የምታነቡ በሙሉ ያልታሰበ እርዚቅ ይስጣችሁ ደምሩኝ❤
Amine 🤲🤲 yarebe
Amen 🙏❤
ኤፊ ደመርነ እኮ ጉድ
አሚንን❤❤❤
🙏👍
ከፍርቱና ገር ያለውን ነገር ማወቅ
እንፍልጋለን ብዙ ነገሮች
እያየን ነው ሀይሚየ እራስሽ ጠቢቂ የኔ
ውድ
ገንዘብ አላቂነው
ትከከከከል
_የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለዓመታዊ ክብረ በዓል ቅዱሰ ሚካኤል በሰላም አደረሳቹ የዓመት ሰዉ ይበለን👏ሀይሚየ ቡራየ የኔ አሰተዋዮች የሚድያዉ ድምቀቶች የሰራ ሰዎች በራሳቸዉ ፈታ የሚሉ ከድራማ የፀዱ ጨረቃዎች ለጠላት ቦታ እንዳትሰጡ ትናንት ትሳደቡ የነበራቹ የት አላቹ ምድረ አሸቃባጭ አሰመሳይ ሁላ መሰላቹ እንጂ ፈጣሪ ያገኛኘዉ ማንም አይለየዉም H❤B ጉዞ ወደ ፊት ከአሰመሳይ ወዳጅ ፈጣሪ ይጠብቃቹ የኔ ታዳጊዎች❤👏_
ደምርኝ ውዴ
አሜን❤❤❤
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ምን የፀዱ የተጨማለቁ ብትይ ይሻልሻል ምንም አለማወቅሽ ግን ለዚህ ኮሜት በቃሽ ግን ጊዜው ሲደርስ እምኮምቺው taciyalesh
አሜንአሜንአሜ
የብሩክና የሀይሚ አድናቂወቺ በላይክ አሳዩኝ
ደምርኝ ውዴ
ደምርኝ ውዴ
እንኳን ታረቃችሁ ፍቅራችሁን እንጅ ፀባችሁን አፈልግም ለቁም ነገር ብቁልን አሚንንንንን ቡራ ሀይሚ ቆንጆ
እሽ ያች አሮጊት ጋር ምድነው ያለህ ግኑኝነትህ። ያተን ልብሰ ለምን ትለብሳለይ ጠይቂልን❤❤❤❤❤
ኧረ ስርአት የሚባልነገር አለ😡
መቸ ለበሰች😂
የበላቹ ቦታ እከኩ አሁን ጥያቄ ተባላቹ
❤❤❤❤❤
👍
ዋዉ ማነዉ እደኔ ሀይሚ እና ቡራ በመምጣታቸዉ ደስ ያለዉ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂❤❤❤❤❤
እኔ የምጠይቃችሁ ለሁለታችሁም ነው እባካችሁ ፍቅራችሁን ይፉ አድርጉና ጠላቶቻችሁን አሳፍሩ ሀይምዬ ልጄ አብራቹ በጣም ነው ምታምሩት ስለዚህ ፍቅረኛሞች ነን ብላችሁ የሚጫጫውን ሰው አሳርፉ በጌታ ማርያምን እንዳትለያዩ
የኔ ጨረቃዎች ሁሌም ፍክት እዳላቺሁ በፍቅር ኑሩልኝ❤🥰
❤❤❤
አሜኔ❤🎉ኢቱ🎉❤
❤❤🎉🎉
@@Etutube22 ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
እነዚህ ልጆች መጨረሻቸውን ሳናይ እንዳንሞት ፀልዩ😂😂❤❤❤😢
Ishi 😢😢😢
አወ😅
❤❤🎉
ክክክክክክ❤❤❤
😂😂
የቡታጅራ ወንዶች ለሴት ልጅ ክብር አላቸዉ ሀይሜ ለቡሩክ100 ጊዜ ለአነጋገርሸ ይቅርታ ጠይቂ❤❤❤
ሀይሚ አለባበስሽን አስተካክይ ❤❤❤❤❤❤
ደምርኝ
በትክክል
ደምሩኝ
እነኮ ሚገርመኝ እንዲ ልበሺ እንዲ አውሊቅ እናንተ ማን አዛዥ አርጋቹ እራሱዋን የሚታቅ ሊጅ እኮ ናት😮
ትክክል
ብሩኬ ሀይሚን ለኔ የፈቅር ሰሜት አለሽ ወይ ብለህ ጠይቃት ማለፈ አይቻልም😂😂
ሀይሚ አለባበስሽን አሰተካክይ ለበተሰቦችሽ ክብር ይኑረሽ😳😳😳🤔🤔🤔🤔
ምንም ብንቆጣቹ ብንናገረቹ እንወዳቹሀለን ጥሩ ቦታ ደርሳቹ ማየት ሰለምፈልግ ነዉሁሌ ወድቹሀለዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
1:ለብሩክጥያቄ ከፍርቱና ጋርያለህንግንኙነትግለፅአድርግልን
አዉ ግልፅ እዳርግልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አረ በናታችሁ የማይተየቅ ትያቄ አትተይቁ ያንን በእስር እራሳቸው ይቸርሱ
አዎ እኛም እምንፈልገው እሱ ነው ❤❤❤
አዎ እፈልጋለን
ግልፅ ያድርግ ዛሬ ብዙ አልተዋጠልኝም
ጣፋጭዬ እንዴት እንዳማረብሽ አንቺ እኮ ቅብጠትም ያምርብሻል ከቡሩኬ ጋር ስለታረቃችው ደስ ብሎኛል
ግን ጥያቄችሁን በዉስጥ ብታደርጉት ደስ ይለኛል ሚዲያ ላይ አታውጡ ጥሩ አይደለም እናንተን ለማለያየት የሚፈልግ ሰው ብዙ ነው የምጠይቂውን በዉስጥ ጠይቂው እና ፍቱ እና እናንተ የብዙ ሰው ተስፋ ናቸሁ የውነት ስትደባበሩ እኔ እራሱ ይደብረኛል ሃይም የኔ ቆንጆ በናትሺ እኔ አናንተ ከተጣላቺሁ ትንሺ የነበረኝ ተስፋ ነው የሚሙጠጠዉ በጣም ብዙ ሰው ተስፋ አንደሚቆ አልጠራጠርም በናትሺ ሃይም ብሩክ ይዎድሻል እሱ በቂ ነው አደራሺን ሰዎች የፈለጋቸው ያውሩ እናንተ ግን አደራ አደራ አደራ መድሃኒያለም በመገዳቺሁ ሁሉ ይቅደምላቺሁ
ብሩክ የዋህ ነው የምር ዛሬ በጣም የልብ ልብ ተሰምቷታል ተበጣጠሠችበት ለሞራሉ ምንም አላሰበች ያች የማውቃት ሀይሚ አልመሰለችኝም ቂቤን ስበብ አድርጋ ይህንን ያክል ማኩረፍ ተገቢ አይደለም ጥያቄዋን ትጠይቅ የተጠራጠረችው አለ ግን እዳልሽው ከካሜራ ጀርባ ቢሆን እሱ ግን መቶ ፐርሰንት አውቃታለሁ አለ አሳዘነኝ እሱ ነገሮች ተፈተዋል ብሎ ሰፍ ሲል ሰከሰችው ፕራክ ልታደርገው መስሎኝ ስጠብቅ ጭቅጭቋን ቀጠለች ቂቤ ባትወድም አይገላት ደግሞ አላበላት ፀጉሯን እጅ ትንሽ ቀበጥ ብላለች ታዋቂነት መከራ ነዉ
@@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉኣዎ የድሮ ሃይም ኣይደለችም ተቀይራለች በስምኣም እንደዝ ኣልነበረቾም ኣሁን ግን 🤔
@@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ አታሽቃብጡ
@@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉማማዬ ያልገባሽ ነገር አለ የሆነች ፍርቱና የምትባልጅ አለች ብሩኬ እህቴ ናት ይላል እሷ ግን ትወደዋለች እና እሱ ደግሞ አዳሩም ውሎውም እሷ ቤት ነው የሱን ልብስ ለብሳ ቲክቶክ ላይቭ ገባች የብሩኬን ልብስ ለምን ለበሽ ሲሏት ምናገባችሁ አለች ሴትልጅናት ባትናገርም ይሰማታል ከሌላ ሴትጋ እየተለጣጠፈ እንደት ታውራው ስለሱ ብዙ ማወቅ የምፈልገው ነገር አለ በቂቤው ብቻ አይደለም ትወደዋለች ለዛነው ተረዷት ልጅቷ ደግሞ በኢንስቲግራምም በቲክቶክም ከነሱጋ የሰራችውን ቪድዮ ሁሉ አጠፋፋች ከወዳዳት ስሜቷን መጠበቅ አለበት
@@ሀያዕለሴትልጅህይወቷነዉ ሳታውቂ አትሳደብ 😒😒😒
ቡሩኬ ለሃይሚ የፍቅር ጥያቄ አቅርብላት😂
ሆ ሲጀመር ሚዲ ላይ መናገረ ሰለማይፈልጉጂ ናቸው
ሀይሚ በእውነት ልንገርሽ እኔ በጣም ነው የምወዳችሁ ግንቡራ በጣም የዋህነት ያበዛል ምከሪው የቀረባችሁ ሁላ ጥሩ ሰው አይደለም ደሞ ወንድ ስለሆነ ነገሮች የማብላላት አቅም ያንሰዋል የእውነት የምትወጅው ከሆነ ክፍተትአትፍጠሪበት በእግዚአብሄር ምከሪው አያሳዝንሽም እሱኮ በጣም ነው የሚወድሽ ❤❤ ጥያቄሽን ደሞ በውስጥ ጨርሱ የናተን ክፍተት የሚፈልጉ ብዙ ሰዎች አሉ በር አትክፈችላቸው
የኔ ውድ ሀይሚየ እንድህ ያለ አለባበስ ይቅርብሽ ሀይማኖታችን አይፈቅድም የኔ ቆንጆ😢❤❤🎉🎉
በጣም ተመናቀረች እውነት
@@Wudasimelakuatikafache..kalitemechesh..wilik🤪
@Wudasimelaያመናቅርሽ እኩሮ🙄😡
የኔ ጨረቃወቼ የምትለዬብኝ😢 ቅዱስ ሚካኤል አይለያችሁ የኔ ድምቀቶች❤❤ ስስቶቼ ፈጣሪ ካስመሳይሰው ይጠብቃችሁ❤❤🙏♥😊
ደምርኝ ውዴ
ቡራየይ የኔ ወንድም ሀይሚየ ሰዉ የናንተን ክፍተት የምፈልግ ቡዙ ኣለ ግን እግዚአብ ሔር ኣምላክ ይጠብቃቹ እና በጣም ነዉ የምወዳቹ❤❤❤❤❤❤❤
ቃጣይ ባላፎ ቡራ የጋዛላትን ቃምስ ላብሳሽ ኑልን የምትለው 🥰
ደምሪኝ❤❤
❤😂🎉🎉
ትክክል
ስለመጣቺሁ በጣም ደስብሎናል እናደሞ ፍቅር ምንያህል ዋጋእደሚስከፍል ከሩታና ካብረሽ ተማሩ ብዙነገር ሊጋጥማቺሁ ይቺላል ግን በትግስ አሣልፉት የናተን ክፍተት የሚፈልጉ አሉ እናተደሞ አድሁናቹሁ አሣዮቸው የኔውዶቺ ጨረቃወቸ❤❤❤❤❤❤
❤❤❤ 🙏
እውነት ለመናገር ብሩኬ በጣም ነው የሚያሳዝነኝ ግን ምን አያቅ የኔ የዋህ❤❤❤❤
ሀይሚ ሁለተኛ ብዙ አታኩርፊ ደቂቃዎች ይበቃሉ ብዙቀን ባኮረፍሽ ቁጥር ቀዳዳ እያሰፋሽ ጠላት ሾልኮ ይገባል አንዳንድ ምቀኞችን አየሁእሱ ማን ስለሆኑ ነው ማይጣሉት ሚል ኮመንት አይቼ በጣም ተገረምኩ ኝ በቃችግሮችን በውስጥ ተነጋግራቹ ፍቱ ለጠላት እጅ አትስጡ ስለታረቃቹ በጣም ደስ ብሎ ኛል 🥰🥰🥰🥰
ሣህ፡ውነትነው
ትክክል ወዲያው ነው ተነጋጋግረው መፍታት ያለባቸው
🎉🎉🎉
እግዚአብሔር በፍቅር ያኑራችሁ ከአስመሳይ ሰዉ ይጠብቃችሁ ❤🙏 ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ
ውይ ተመስገን በጣም ጨቆን ነበረ እኳን በሰላም መጣችሁ አይዟችሁ ጨረቃወቸ እናተ ብቻ ወደፊት 🥰🥰🥰🥰🥰❤❤
ሀይሚዬ አታኩርፊ ቡርኬ አይሳዝንሽም እኔ በጣምነው የምወዳቹ የኛ የቡትዬ አማላዮች❤❤❤❤❤ስወዳቹ ቡርኬ ከዘም ከፍቅርም በላይ ወድምሽ ነው 👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍💪👍👍
ሀይሚና ብሩኬ ስለታራቁ ዳስ ያለው ብቻ ለይክ😊😊😊
ግን ሀሰን ና ማሂም ይታራቁልን😢😢
ደምርኝ ውዴ
ደምርኝ ውዴ
እኔ
❤❤❤❤
ከፍርቱና. ጋር. ያለውን. ነገር. ማወቅ. እንፈልጋለን. ብዙ. ነገሮች. እያየን. እየተወዛገብን. ነው. በርግጥ. እኩያቱ. አይደለችም ቢሆንም ይነገረን እኛም ልባችን. ይረፍና. ሥለናተ. ብቻ. ኤናሥብ
አረ ማን ናት ፍርትናዋ የትኛዋ እኔ ኣላቃትም በየት ላገኛት
ይሄ ነገር ቢናገሩ ብሩኬ ያርፍ ነበር ከሥድብ
😂😂😂😂😂😂
@@AboAli-zw1ojቲክቶክ አብራቸው የምሰራ ልጂ ናት
የምር. ይነገረን. እሡም. በየጊዜው. ከሚሠደብ.
እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ሰላምችሁ ብዝት ይበል ቡራየ ሀይምየ ቅድስ ምኬኢል ከክፉ ነገር ይጠቡቃችሁ የነ ማሮች አይ ዞን የኛ ታዳጊወት ቡራየ ክበርልኝ ሀይምየ ከዛሪ በሆነ ብራን አንደ እንዳተስከፊው ቢብ የቀረ ቀበጥ❤❤❤❤❤❤
ሀይሚዬ የኔ ቆንጆ ዛሬ ደግሞ እንዴት እንደምታምሪ ብሩክዬ የኔ ተጨናቂ እንኳን መጣችውልን ያለናንተ እኳ ምንም በጣም ነው ሁሉም የሚወዳችው❤❤❤❤❤
እኔ ሌቱን በቅጅት ቀኑን በሀሳብ ልሞት ነበር የኔእቁወች እንኳን ደህናመጣችሁ የኔጨረቃወች መጨረሻችሁ ያሳምርላችሁ መድሀኒአለም አሜን ❤❤❤🙏
ሀይሚየ ስለፍሩቱና ጠይቂልን በደብ ከሷጋር ምንአለዉ ለወድልጅ የሴትጎደኛ አያስፈልገም አችበቂዉነሽ የወደፊት አጋሩም እሷናት ብሩክን እያሰደበችዉያለችዉ ልብሱን እየለበሰች እየመጣች ላይብ ላይ ብሩክ በጣም የዋህ ነዉ ሰዉን ያምናል እና ታታለዉአለይ ወድሜ እያለች ስለምታፈቅረዉ ነዉ አችንም በኋላ ትጓዳሽአለይ አሁን ምን ላይመስልሽይችላል በኋላ ነዉ የሚገባሽ የኔዉድ የሴት ጓደኛ ለልጅ ቶፊቅም አልሆነ ዛሬ ሰዉ እሰሳሆኗል እና እራሳችሁንጠብቁ እወዳችሁአለሁ ካጠፋሁይቅርታ የተሰማኚ ነዉ የተናገረኮት ስለምወዳችሁ ነዉ በመሀላችሁ ክፍተት አትፍጠሩ ሰይጣን ይገባባችኋል 🙏
ሰለ ታረቃቹ ደስ ብሎኛል በማህላቸ እሚገባ መቀኛ አስመሳይ ቅዱስ ሚካኤል ያርቅላቹ🙏❤❤
ሀይሚ &ብሩክ እኔ እወዳችኋለሁ ❤ ሲቀጥል ብሩኬ በጣም የዋህነት ታበዛለህ የቀረበህ ሁሉ ጓደኛ ሊሆን አይችልም ብልጥ ሁን ሀይሚ በውስጧ የያዘችው ነገር አለ ከካሜራ ጀርባ አውሩ ሚዲያላይ የሚጠቅም ጥያቄ ብቻ እውጥታችሁ አምጡ ሌላ ሀይሚ ቡዙ ማወቅ የምፈልገው ነገር አለ ብላለች ዛሬ ሀይሚ ልክ አይደለችም በውስጧ የያዘችው ነገር አለ ያን ደግሞ ሁለታችሁ ብቻ ቁጭ ብላችሁ ተነጋገሩበት በምሀላችሁ ክፍተት አትፍጠሩ ይሄው ለ3ቀን ብትኮራረፉ ሀይሚ ቡዙ የምጠይቀው አለኝ አለች ሴት ቡዙ ጊዜ ነገሮችን በውስጧ ነው የምትይዝ ቀርበህ ጠይቃት
እንኳን ለሊቀ መለአክቱ ቅዱስ ሚካኤል አመታዊ ክብር ብአል አደርሳቹሁ አሜን ያመት ስው ይመለን ቀዱስ ሚካኤል በያለንበት ዋስ ጠበቃ ይሁንን 🙏✝️🥰🙏❶❷ አባቴ✝️🥰🥰❤
አሜን 🙏🙏🙏
ሥለታረቃችሁ በጣም ደስ ብሎኛን🙏💓💓💓 እና አይዞችሁ በርቱ የኛ ጨረቃዎች💞🫶💕 ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቃችሁ🥰🥰🥰
እኳን መጣችሁልን ❤❤❤ ሀሚየ ቡራ ብዙ አትኳረፉ ያኳ ቢሆን ሰአታት ይበቃችኋል ክፍተት ይፈጠራል ጥሩ አደለም
አይዞሽ ሀይሚ ቅቤ አይጠላም ከብዙ ነገር እሚያድንሽ ነው ብታቂ
እኔ እንደ ሀይም ስለሆንኩ እረዳታለሁ
ስለመጣቹ ደስ ብሎኛል ሀይሚ ብርኬን በጣም ነው የሚወድሽ አቺም እደሱ ውደጂው ማርያምን በጣም ነው ያሳዘነኝ የኛ ቀበጥ አቺ የለሱ እሱ ያለሳ ምንም ናቹ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ውድድድድድድድደ ነው የማረጋቹ
ብሩኬ ሃይሚን የምጠይቃት በግልፅ ታፈቅሪኛለሽ የወደፊት የትዳር አጋሬ የልጆቼ እናት ትሆኛለሽ በልና ጠይቅልን
የኔ ታዳጊዎች የኔ ጠንካራዎች የተግባር ሰዎች ከክፉ አይንና ከምቀኛ ከቀነተኛ ከወረኛ ከአስመሳይ ወዳጅ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቃችሁ ሁሌም ደስተኛ ሁኑልኝ በርቱ የማንም ሰገጤ እንዳትሰሙ ዝም ብላቹ ስራቹ ብቻ ስሩ 💚የሀይሚና የብሩኬ አድናቂዎች ኣታስመስሉ እውነተኛ ወዳጆች ሁኑ አንድ ነገር በተፈጠረ ቁጥር ኝኝኝ እያላቹ ኣትሳደቡ እነሱ ገና ታዳጊ ልጆች ብዙ ዕላማ ያላቸው ትልቅ ደረጃ መድረስ የሚፈልጉ ናቸው ዝም ብላቹ ተካታተሉ ወይኔ ማርያምን ቡራዬ የእናቱ ልኡል በዝምታው ገዳይ ትዕግስቱ ይስጥህ 😔💌
Ameneeeee 😢
ኣሜን❤❤❤❤❤
አሚንንን
የኔዎ አሚን🥺❤
ተባረኪ❤❤🙏❤🎉❤
ዛሬ አንደኛ ነኝ ፈጣሪ ወቶ ከመቅረት ይሰውረን የማታ እንጀራ ይስጠን ❤❤
አሚን🎉🎉🎉🎉
አሚን ዉዷ
አሜንንን
አሜን ዉዳ
ግዜዋን ግን ባታቃጥልባት ጡሩ ነው ቃል መገባባት አላማን አያከሺፍም ሴት ልጂ ምንም ብታፈቅር አትናገረም ትነጫነጫለችጂ
የኔ ጥያቄ መቼም እንድትለያዩ አልፈልግም 😢😢😢😢😢ስለ ታረቃችሁ ደስ ብሎኛል 😢😢😢😢😢ሃይሚዬ ቡሩኬን አንድ ጥያቄ ጠይቂ እኔ አጠገብህ ብለህ ምን ይሰማሃል ብለሽ ጠይቅ እኔ ካጠገቤ በመኖርም ምን ተቀይሯል ብለሽ ጠይቄ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
😂😂😂😂
😂😂😂😂
ሀይሚየ አለባበስሽን አስተካክሊ መገለጥ አይጠቅምም
እስኪ ዝምበሉ🙄😡
እና ተገላልጣ ትውጣ
ሐይሚዬ እንዳየሁሽ አኩራፊ ነሽ ግን ኩርፊያ ይጎዳሻል የኔ ዉድ አለመግባባት ቢኖር እንኳን ተነጋግራችሁ ወደ ፍቅራችሁ ተመለሱ እኛ ደስታችሁ ከልብ ያስደስተናል ስትኮራረፉ በስደት ጭንቀት ዉስጥ ገብተን እንታመማለን ለራሳችሁም ለኛም አስቡና ሁሌ ጨረቃ መስላችሁ ኑልን
ፈጣሪ ያገናኘውን ማንም ሊለየው አይችልም የኔ ጨረቃዎች ፈጣሪ ከአስመሳይ ጓደኛ ይጠብቃችሁ አሜን በሁ ነጨረቃዎቹ ፋሚሊ❤❤❤❤❤
ደምርኝ ውዴ
ሐይሚ የኮረፋት ቅቤ አይደለም ቡርክ ሐይሚን የምትፈልጋት ለጥቅም ነው ፍቅረ ግንኝኀትህ ከዝች አሮጊት በጥቅም በትሸርት ይዘሐለች በምተትም ይሆናል ያደረጋት ቀለበትም የሰዋ ነው አሰደግማ ሐይሚ ከዝች ሴት ራቄ ቡርክ እውነተኛ ፍቅር ካለው ከሰዋ ይራቅ ፍቅሩን በአደባባይ ይጠቅሽ ለወንድ ኾራ የቡራ ማንነት እወቂ
ትክክል❤
Yes😢😢😢😢😢
❤❤
ማናት ያች ሹክ በሉኝ
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍📌
የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለልቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ታፈቅሪኛለሽ ወይ በለህ ጠይቃት
ደምሪኝ
ስነስርዓት ያዙ እስኪ እጭ😡🙄
ደምሪኝ
😂😂😂😂
ተዋቸው እስቲ ሥራነው ይስሩበት😏😔💪
ከዉሸት ከድራማ ከማሥማሠልነፃ የጨርቀዉ ፋሚሊ😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ክክክክክ
ውዴ ደምሪኘ እባክሽ
እውነት በወድምነት ብቻ ነው ታፈቅራታለህ አይደል አችም ታፈቅሪዋለሽ አይደል ቅመሜ
ስለሁሉም ነገር እግዚሐብሄር ይመስገን❤❤❤🙏🙏🙏🙏
አሜን❤🎉
አሜን
ብዙ የዋህነት አታብዛ ያጠፍኸው ነገር የለም እውነተኛ ፍቅር ከሆነ ጭቅጭቅ አይሰራም የሰው ወሬ አትስሙ
ጌታ ሆይ የነዚህን ልጆች መጨረሻ አሳምርልኝ ሰለታረቃቹ በጣም ደሰ ብሎኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የኔ ጨረቃዎች አግዚአብሔር እስካ ዘላለም
አይላያችሁ ❤❤❤❤🎉🎉