በላሊበላ ታአምር ታየ ተረክ ሚዛን Salon Terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2024
  • በላሊበላ ታአምር ታየ በአብዱልሰመድ ሙሃመድ ተረክ ሚዛን ሳሎን ተረክ salon terek
    አዘጋጅ አብይ ሰኢድ
    ጃዋር መሐመድ / በአብዱልሰመድ ሙሃመድ / ሞሼ ዳያን / አብይ ሰኢድ / ሄኖክ ገለታው / አለማየሁ ግርማ / ፍሩት መስፍን / ከደረጄ ኃይሌ ጋር /
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 65

  • @ahmedinlapiso3065
    @ahmedinlapiso3065 6 месяцев назад +7

    አብዱልሰመድ መሐመድ ምርጥ ታረክ እናመሰግናለን

  • @samavi4725
    @samavi4725 6 месяцев назад +13

    ድንቅ አቀራረብ ነው አላህ ለሀገራችን ሰላም ያምጣልን ። አንድ ቀን ላሊበላን እንደምጎበኝ ተስፋ አደርጋለሁ ❤

  • @yonasnashayilma2557
    @yonasnashayilma2557 6 месяцев назад +11

    እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል አደረሰን😍🙏ጋዜጠኛ አብዱልሰመድ መሐመድ ልዩ ነው ድምጽህ😍🙏አቀራረብህ😍🙏

  • @gelilanardos1509
    @gelilanardos1509 6 месяцев назад +29

    እብዱሰመድ መሐመዽ በእውነት ድንቅ ሰው ነህ ፈጣሪያችን የሰጠህ ድምፅ ዸሞ አዽምጡኝ አዽምጡኝ የሚል ነው እግዚአብሄር ይመስገን ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉 አመሰጝናለሁ

  • @abutube6506
    @abutube6506 6 месяцев назад +2

    አብዱሰመድ መሐመድ ከልጅነቴም ድምፅህ በራሱ እስካሁኑ ድረስ የምናፍቀው ፣እየሰማሁትም የሚጣፍጥ፣አቀራረብህ ከሚጣፍጥ ነገር የሚመደብ ግሩም ድንቅ ነው ።
    ሆኖም ግን በአቀራረብህ ውስጥ background music ላይ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ከሆኑት ውስጥ አንዱን ዜማ ብትጠቀም የበለጠ ይመስጥ ነበር እግዚአብሔር አምላክ ባለህበት ይጠብቅህ።

  • @mollahoresa9435
    @mollahoresa9435 6 месяцев назад +4

    Thanks a lot brother Abdul for sharingus this interesting story about Amazing 11 century Saint Lalibela Marvelous churches.

  • @kirubelbaruda6656
    @kirubelbaruda6656 5 месяцев назад

    ተባረክ አገላለጽሕ እድነሰማው ያጓጓል በርታ

  • @alemassefa342
    @alemassefa342 6 месяцев назад +1

    አብዱልሰመድ እኔ ብዙ አስተያየት የምሰጥ ሰው አይደለሁም ለአንተ ግን ለመስጠት ተገደድኩ። የእስልምና ሀይማኖት አማኝ ሆነህ ሰለክርስትና የምታቀርባቸው አገራዊና ዓለምአቀፋዊ ዘገባዎች ካልተሳሳትኩ የአንተን የዓመለካከት ስፋት የሚያሳይ ይመስለኛል የገቢ ምንጭህ ስለሆነ ብቻ የምታደርገው ከሆነም ችግር የለውም እውነቱ እውነት ነዉ ለማንኛውም ጎበዝ አቅራቢ ከግሩም የድምጽ ተሰጥኦ ጋራ ላዳምጥህ እወዳዋለሁ በርታ።

  • @ElianaDawit2303
    @ElianaDawit2303 6 месяцев назад +1

    Thanks very much and Kale hiwot yasemalin God bless you 🙏

  • @user-pt4ln3mp1h
    @user-pt4ln3mp1h 5 месяцев назад +2

    ልዩ ስብዕና ልዩ አቀራረብ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomongelu553
    @solomongelu553 6 месяцев назад +6

    ፈጣሪ እድሜን ከጤናጋር ይስጥኸ ከቅድስ ላሊበላ ረደየት በረከት ይከፈልኸ 🎉🎉

  • @tigabumarkosofficial2852
    @tigabumarkosofficial2852 6 месяцев назад +3

    ድንቅ ትንታኔ ነው። አብዱልሰመድ መሀመድ እናከብርሃለን።

  • @hasanmahmud5880
    @hasanmahmud5880 5 месяцев назад

    እናመሰግናለን አብዱ ሰመድ እንኳን አብሮ አደረሰን አገራችን ኢትዮጵያን ሰላሟን ይመልስልን ፈጣሪ አምላክ የዓመት ሰው ይበለን አይለየን💚💛❤

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 6 месяцев назад +6

    #አህለን_የሳሎ_ቤተኞች😍🙏

  • @aragawtenaw1083
    @aragawtenaw1083 6 месяцев назад

    Kal yansegnal
    Salon tube enamesegnalen

  • @tedrosbelay9216
    @tedrosbelay9216 6 месяцев назад +1

    Thank you brother

  • @natiemeru5563
    @natiemeru5563 6 месяцев назад +1

    በጣም ግሩም ሰው እናመሰግናለን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @yalenayemnoregziabher2527
    @yalenayemnoregziabher2527 6 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን

  • @hadraabas8178
    @hadraabas8178 6 месяцев назад +3

    "እምነት" የትኛውም እምነት ለሠላም ፀር ሆኖ አያቅም! አንዳድ የግል ስሜትና እውነት የተደበላለቀበት አማኙ ቢሆን እንጂ። ሌላው ቁንስል እውቀት ከጥቅሙ ጉዳቱ ከፍ እንዲል ምክኛት የሚሆንበትም ጊዜ አለ። በአጭሩ { እውነትን ሀሣት ሆኖ አያቅም! ሀሠት እውነት ሆኖ እንደማያቅ ሁላ ማለት ነው‼ }
    ሰላም ለአለማችን🌹

    • @yeshitlagetanhe6587
      @yeshitlagetanhe6587 6 месяцев назад

      ባጭሩ ምን ለማለት እንደፈለግሽ አልገባኝም ? ሀድራ

  • @ma9546
    @ma9546 6 месяцев назад +1

    thanks for sharing salon ❤❤❤❤❤❤

  • @desmary1983
    @desmary1983 6 месяцев назад +1

    እጅግ እናመሰግናለን 🙏🌹

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 6 месяцев назад +1

    Selam Selam Abdu Enqwan le Gena beal Aderesea thank you for shearing ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gunatube12
    @gunatube12 6 месяцев назад

    እናመስግናለን አብዱ❤🎉

  • @Selemon-od7sn
    @Selemon-od7sn 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር. ይባርክሕ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 6 месяцев назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን❤

  • @weldesenbetmolla6775
    @weldesenbetmolla6775 6 месяцев назад +2

    መልካም የሆነውን እውነተኛው ታሪክ እና ምስጢር ገልጸሃል።

  • @eyobalex1210
    @eyobalex1210 6 месяцев назад

    በጣም በጣም ደስ የምትል ለጅ ነክ በሰታልን

  • @ashagrachewtilahun
    @ashagrachewtilahun 6 месяцев назад

    አብዱሰመድ በውነት አንተ ድን ሰው ነ እድሜ ይስጥክ

  • @dr.wegderesketema7846
    @dr.wegderesketema7846 6 месяцев назад +1

    No more words to say than, I Love you so much ASM.

  • @eyobmuhe6338
    @eyobmuhe6338 6 месяцев назад +1

    I love this channel happy Genaaa

  • @Selemon-od7sn
    @Selemon-od7sn 6 месяцев назад

    እወድዋለሁ. የኔወድም. እግዚአብሔር ይጠብቅሕ

  • @chernetmulualem4812
    @chernetmulualem4812 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ድንቅ ገለፃ ነው

  • @user-sf2rg6mw7e
    @user-sf2rg6mw7e 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mallaasaytube
    @mallaasaytube 6 месяцев назад +1

    ወንድም አብዱሰመድ❤🙏

  • @hannaredda3061
    @hannaredda3061 5 месяцев назад

    Wouldn't it be better to restore these beautiful churches than creating parks??? Ethiopians will benefit from taking care of all the churches and rivers first, restore, build as many dams as possible will help farmers advance Ethiopia to the future, second, by creating much needed jobs, bring tourism in a big way. #GODBLESSETHIOPIA.❤❤🇪🇹🇪🇹🙏🏻🙏🏻

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 5 месяцев назад

    👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @henokgiyorgis4385
    @henokgiyorgis4385 6 месяцев назад +2

    ለዚህ ጽሁፍ አዘጋጅም ሆነ እንዲህ ድንቅ አድርገህ ለተረክልን ከልቤ የምወድህ የማደንቅህ ድምጽህን ስሰማ ልቤ ሀሴት የሚሰማው አብዱልሰመድ መሀመድ ትችላለህ

  • @sweetgirlxyy918
    @sweetgirlxyy918 6 месяцев назад

    Tanks 🙏 🙏

  • @user-yt2ff2sp5h
    @user-yt2ff2sp5h 6 месяцев назад

    Danke

  • @alemayehugeremew8357
    @alemayehugeremew8357 6 месяцев назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን።

  • @ameenameen6123
    @ameenameen6123 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @eyobmuhe6338
    @eyobmuhe6338 6 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @biftuhundesa6078
    @biftuhundesa6078 6 месяцев назад

    ❤❤ Beduya thanks ❤

  • @SeneduAbebe
    @SeneduAbebe 5 месяцев назад

    አሪፍ ዘገባ ነው ።
    ግን ማጀቢያ ዜማው ???

  • @Selemon-od7sn
    @Selemon-od7sn 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤ምርጥ ጋዜጠኛ

  • @tilahun5421
    @tilahun5421 6 месяцев назад

    ❤❤❤

  • @prabdantube3827
    @prabdantube3827 6 месяцев назад

    አብዱል ሰመድ ምርጥዬ ጋዜጠኛ ነው ጋዜጠኝነት በትምህርት ሊገኝ ይችል ይሆናል አቡዱል ሰመድ መሀመድ ግን ጋዜጠኛ ሆኖ የተወለደ ይመስለኛል አሻም ሳሎኖች

  • @musesem4523
    @musesem4523 6 месяцев назад

    አብዱል ሰመድ ድንቅአቀራረብ እናመሰግናለን አንተትለያለህ

  • @Bobdon-xm8ft
    @Bobdon-xm8ft 6 месяцев назад

    አብድ እናመሰግናለን ።በቀጣይ ደሞ ክርስትናና እስልምናን የ ሚያዛምዳቸውን የሚያመሳስላቸውን ንገረን።

  • @TensayTemesgen-ws8bt
    @TensayTemesgen-ws8bt 6 месяцев назад

    ድንቅ ታሪክ ድንቅ አቀራረብ

  • @mi-vp4oy
    @mi-vp4oy 6 месяцев назад +1

    እኔ ኦርቶዶክስ ክርስትያን ነኝ ላንተ ግን በእውነት የቅዱስ ላሊበላ ገድል ስለ ተናገርክ የቅድሱ ንጉስ ኪዳን እንደ ሚያድንህ እመሰክርልሃለሁ። እዚ መልእኽቲ ካብ ትግራይ እዩ። (ይህ መልእክት ከትግራይ ነው)

  • @roundomovalleytour
    @roundomovalleytour 6 месяцев назад

    ትለያላችሁ ❤❤❤

  • @mbtube2718
    @mbtube2718 6 месяцев назад

    በምክንያት ነው የምወድህ

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 6 месяцев назад

    Thanks 🟢🟡🔴🙏🎉🎉🎉

  • @mameshow725
    @mameshow725 6 месяцев назад

    😂😂❤

  • @EthioTourism277
    @EthioTourism277 6 месяцев назад

    እለምነ ዋሲ
    ዳዲሞስ ሞዲ
    ኣበዱል ሰመድ መሀመድ
    ብርቲካን እረገዊ
    የጠንት የጠዋት.

  • @user-qg3mn9pq5p
    @user-qg3mn9pq5p 6 месяцев назад

    እና ታሪከዊ ቦታ አይደለም ወይ ሰዉ የፍልስጤም ሚድር ስሄድ ስለሞተ ዉ የተሰረዉ ማለት ነዉ😮😂

  • @tekuambelay
    @tekuambelay 5 месяцев назад

    Ante achberbari be lalibelan sm yezefen dgs tastewawkaleh?🤔😏

  • @phun4379
    @phun4379 6 месяцев назад

    ጀመራችሁ ደሞ?

  • @user-pd7jr2ws9d
    @user-pd7jr2ws9d 5 месяцев назад

    ላሊበላ ሳይሆን ላይበላ ነው የሚባለው

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th 5 месяцев назад

    የአጋንንት፡አምልኮ፡ምንም፡ታምር፡የለም፡ሰካራም፡ሐይማኖት።

  • @user-kw9md6cx1p
    @user-kw9md6cx1p 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጥሩ አጋላለፅ ነው አናመሰግን አለን

  • @gunatube12
    @gunatube12 6 месяцев назад

    እናመስግናለን አብዱ❤🎉