አይናፋሩ ቱጃር ተረክ ሚዛን salon terek

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 фев 2022
  • አይናፋሩ ቱጃር ተረክ ሚዛን በአብዱልሰመድ ሙሃመድ
    Source : / @afghanmirror
    Well Come to Salon Tube ! The Genre is story telling about international history ,politics, great leaders and wisdoms .Generally the program is educative and info entertainment .
    The youtube content is subject to change at any time without notice and may not necessarily be up to date or accurate at the time you view it.
    #EthiopianHistory #Ethiopia #afghanmirror
    facebook / salontubeent
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 78

  • @dandewsirbello
    @dandewsirbello 2 года назад +16

    አብዱሰመድ እጅግ ልዩ የሆነ የመተረክ ችሎታ እና ስጦታ አለህ። I used to never listen to Ethiopian channels when it comes to the purpose of knowledge. But since i found you i can't stop listening to you.In a few days i almost finished all your videos.
    Thank you and hat's off.

  • @sahimaahim4725
    @sahimaahim4725 2 года назад +16

    እሚገርመው ነገር የገደሉት እሱን እንዳልሆነ በ ብዙ ነገሮች ቢወራም በዚሁ ትረካ ውስጥ የገደሉት ሌላ ስው እንደሆነ ያመላክታል ።የሆነውን የሚሆነውን ሁሉ አላህ ነው የሚያውቀው አላህ ይርሀመው 🙏

  • @kediribrahim9254
    @kediribrahim9254 2 года назад +3

    በጣም ምርጥ አቀራረብና ደስ የሚል ሆኖ ትክክለኛውን የባለታሪኮች ምስል ብትጠቀሙ የበለጠ ጥሩ ይሆን ነበረ ፡፡ ጀገግነና የነፃነት ታጋይ

  • @goldendays3845
    @goldendays3845 2 года назад +1

    አብዱልሶመድ ሙሐመድ! ማሻአላህ የኔ #1 ብቃት ያለህ ጋዜጠኛ።ከኢትዮጵያ ሬድዮ ጀምሬ አዳምጥህ ነበር። እጅግ በጣም አድናቂህ ነኝ። ሁሌም አላህ ደህና ያርግህ።

  • @antianti7138
    @antianti7138 2 года назад +5

    ለኔ ጀግና ነው

  • @franceparis9568
    @franceparis9568 2 года назад +1

    ABD mirti sewi inameseginaleni እናመስግናለን አብድል ሰነድ ማመድ የህውቀት አባቶች

  • @redwansheref4237
    @redwansheref4237 Год назад +1

    መሸ አለሀ ትረከው ን ሥሠማ ወፎች የሚየዜሙ የክል ይሰመኝል አለህ ይጨመርልህ

  • @zeynumohamed8856
    @zeynumohamed8856 2 года назад +3

    ጀግናነው ያውም ለዣሊሞች

    • @oromiyaatiyaaa450
      @oromiyaatiyaaa450 2 года назад +1

      Ewnet new jegnachen yemer akorugn allahbe janatul firdos yanurachew

  • @husenseko1378
    @husenseko1378 18 дней назад

    ምድያ ጥሞኝ አያዉቅም 👉አብዱ ሰመድ ብቻ ሰቀር❤❤❤❤❤

  • @endris9457
    @endris9457 2 года назад +9

    የ9/11 የሽብር ጥቃት የተቀነባበረው በራሷ በአሜሪካን ነው

  • @family5677
    @family5677 2 года назад +2

    አብዱልሰመዲ የራስህ ቱዩብ ለምንድነው የመትከፍተው ይህ ቱዩብ ያንተ እንደሆነ ተስፋ አደርጋለሁ አንተ ትልቅ ተንታኝ ነህ አንድአፍታ ድሬ ቱዩብ እንድየድግ ትልቅ አስተዋጽኦ አድርገሀል አሁንም የረሱህ ቱዩብ ከልሆነ የራስህን ቱዩብ እንድትከፍት እመክራለሁ 🙏🙏

  • @eyob3855
    @eyob3855 2 года назад +1

    እናመሰግናለን አብዱልሰመድ በርታልን

  • @herothegreat5714
    @herothegreat5714 2 года назад +4

    It's an amazing adventure, thank you

    • @SalonTube
      @SalonTube  2 года назад +1

      Glad you enjoyed it!

  • @agerreta659
    @agerreta659 Год назад

    Abusemed Mohammed be proud to be an ETHIOPIA

  • @husenseko1378
    @husenseko1378 18 дней назад

    ❤❤❤❤❤ አብዱ ሰመድ❤❤❤❤❤

  • @dagmawitwbe6992
    @dagmawitwbe6992 2 года назад +1

    እናመሰግናለን ሳሎኖች

  • @user-kl3lg5kl3b
    @user-kl3lg5kl3b 4 месяца назад

    መክብብ እባላለው ሰለሆሳማ ብዙ ግዜ በትረካም ሆነ በመፀሐፎች አቃቸዋለሁ አብዱል ሰመድ ብቻ ስለተረከው ድጋሚ ሰማሁት ድምፅሕ ከደጀኔ ጥላሁን ቀጥሎ
    የምወደው ድምፅ

  • @abuki5531
    @abuki5531 2 года назад +1

    በርቱልን

  • @user-fi6xk1pv8k
    @user-fi6xk1pv8k 2 года назад +22

    ዉድቀትና ድቀት ለአሜሪካ

  • @GalilaRout
    @GalilaRout Год назад +1

    ስላም ለዚ ቤት ይሁን

  • @senayyakob2283
    @senayyakob2283 2 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ አዲስ ተከታይህ ነኝ

  • @afarmusicsalihraul5880
    @afarmusicsalihraul5880 2 года назад +1

    #mashallah❤❤❤

  • @robelassaye9488
    @robelassaye9488 2 года назад

    best

  • @franceparis9568
    @franceparis9568 2 года назад +1

    Wow girumi new

  • @abejealemu6581
    @abejealemu6581 2 года назад +1

    ድንቅ tube ነው❤❤❤

  • @redwansheref4237
    @redwansheref4237 Год назад +1

    ኦሠመ አለህ ጀነተል ፍረዶሥን ይወፍቀው

  • @shanblegaramo8853
    @shanblegaramo8853 2 года назад +1

    ሰላም ምርጦች

  • @tirhasdainel4906
    @tirhasdainel4906 2 года назад +1

    الله يرحمه

  • @habtamuminlargh4048
    @habtamuminlargh4048 3 месяца назад

    please ,aymen al-zawary

  • @belaywolde4766
    @belaywolde4766 2 года назад +1

    Yihin yemesele bislet ena dimts yizeh manim liqmqami kutara milion sisebesib anten mesayoch tegnachihu. Pls stan up go forward

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 2 года назад

    Betam enamsgenalen

  • @user-tq1uz8jz2b
    @user-tq1uz8jz2b 2 года назад +19

    አሜሪካንን ያህል ሀያል አገር አንድ ሰው ጋር ጦር ገጥማ መቸነፋ ነው የሚያሳየው እሱ ግን የምንግዜም ጀግናችን ነው

    • @zeynebayinga4214
      @zeynebayinga4214 Год назад

      አዎን የምንግዜም

    • @keretatawe
      @keretatawe Год назад

      ደግሞ ማነህ አንተ በፈጣሪ ግልገል አዬስ አዬስ

    • @raheltesfaye8386
      @raheltesfaye8386 Год назад

      ግን አለም የምያስታውሰው በገዳይነት ነው ታድያ ምኑነው የምያኳራው

  • @eneenenegni1212
    @eneenenegni1212 Год назад

    ከሚገርምህ ኡሳማ መሞቱን እጠራጠራለሁ እስካሁን በሂወት እንዳለ ነው የሚሰማኝ

  • @emeengda3081
    @emeengda3081 2 года назад

    ሰመዱ አሪፍ ነው። ግን የተቀረጽክበት ስቲዲዮድምጽ ጥራቱ አንተን አይመጥንም።

  • @asyaasya6630
    @asyaasya6630 Год назад +1

    እንደ ኦሳማ ያለ ጀግና 3 ቢኖር አሜሪካን ልኳን አሳይተው ሁሌ እኔ የባላይ ነኝ እያለች አለምን አታምስም ነበር ሞት ለሁላችንም አይቀርም ጀግና ሞቶም ይኖራል እነሱ አሸባሪ ቢሉትም ግን መኖሪያ ቤቱ ውስጥ ብዙ ልጆቹ እና ሚስቶቹ እንዳሉ ነበር የነገርከን እርሱ በተገደለ ሰአት ግን አንድ ልጁ ና አንድ ሴት ነው የተገደሉት ሌሎቹ ልጆቹና ሚስቶቹስ እኔ የሞተው ሌላ ሰው ነኝ ባይ ነኝ

    • @ermeyasabebe5752
      @ermeyasabebe5752 2 месяца назад

      Kebatari sigedilet lezi shintam timb esilam ashebari dibin biliwal.america zelalem nurilign

  • @junaidamene5638
    @junaidamene5638 2 года назад +1

    say Saudi not sudi

  • @AYlove2487
    @AYlove2487 2 года назад +1

    አዉሮፓዊያን ያልተጠሉ ማን ይጠላል???⸘

  • @AFGHANMIRROR
    @AFGHANMIRROR 2 года назад

    Hello hope you doing well you used m content without mentioning my channel may i know why ?

    • @SalonTube
      @SalonTube  2 года назад

      Sorry, brother, I had to mention your channel. So it's not too late and I will mention your channel now. Thank you very much for your cooperation. Huda Uffis!

  • @user-rw1pq1uv3x
    @user-rw1pq1uv3x 2 года назад +1

    ትለያላቹ ቆዩልን👴🏿👴🏿👴🏿👴🏿

  • @mohammedawell4318
    @mohammedawell4318 2 года назад

    Yemeskerem 11 thiqatko berasua be america yeteqenebabere sera newu ye doc. Zakir naikn about sep 11 gabzhehalewu

  • @asyaasya6630
    @asyaasya6630 Год назад

    ኦሳማ እንዳልሞተ ነው የሚሰማኝ ቤቱ ውስጥ ብዙ ልጆቹ ሚስቶቹ ወንድሞቹ ከሆኑ ኦሳማ በተገደለ ሰአት ሶስት ሰወች ናቸው ያ ማለት እርሱን የሚመስለው ወንድሙ ነው የሞተው ምክንያቱም ኦሳማ እጅግ በጣም እርሱን የሚመስሉ 7 ወንድሞች አሉት ብቻ ከባድ ነው

  • @ephermalamin8630
    @ephermalamin8630 2 года назад +1

    Hi salons! ሰለ በርማዋ ዘር ጨፍጬፊዋ ሳን ሱ ኪ

    • @SalonTube
      @SalonTube  2 года назад +3

      አይገርምም እያሰብነበት ነበር

    • @ephermalamin8630
      @ephermalamin8630 2 года назад

      አመሰግናለሁ !!! ጌታ & አብዱሴ👂👂👂 በርቱልን

  • @abunkadir4229
    @abunkadir4229 2 года назад

    Jegna new gin biladen temechegni

  • @abdelamegersa9333
    @abdelamegersa9333 2 года назад

    Des yilal

  • @ayshuwolde9265
    @ayshuwolde9265 2 года назад

    Romania chawchesko yekerebelen

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 2 года назад +2

    Yehe hulu propaganda muslimn lemaxelshet new man yan endarege satawk kerteh aydelem George bush endaregew satawk kirteh aydelem hulum amrican new yaregew wushetam ye muslim telat neh kahady👺👺👺👺👺👺😨😨😨👹👹👹🤐🤐🤐🤐🙄🙄🙄

  • @abdurretube7763
    @abdurretube7763 2 года назад

    Abdusamad batam yimiwodaw saw nabr ya gatar lij negn ina diro ba Redio nabar anten ina Minalachew simachaw Ya sport gazetegnaw Damise damto burtukwan aragew ina yamasasalut duro nabr mawkachu ba dimtsachu anten dagmo zare agagnaw ihen dimts salsema wode 15 amat honegn Alhamdulillah ahun samaw

  • @gal.jesus2
    @gal.jesus2 2 года назад

    Ops ante lij terenkek ahun ortodox church endayserulet lezi sewye

  • @Has_1990
    @Has_1990 2 года назад

    Since when do Muslims bury bodies into the sea. Lesemu Muslim nehe

  • @jibrilmustefa8281
    @jibrilmustefa8281 2 года назад +1

    ሁሉም ውሸት ነው ።
    ሁሉም ሺወዳ ነው ድራማ

  • @sanidejene3988
    @sanidejene3988 2 года назад

    አውቀህ ሙተሀል

  • @maremnuru5044
    @maremnuru5044 2 года назад +1

    Wushetam Allah fira ante sejemar ye muslim telat neh osama bilad sew algedelem inante nachu sew eyegedelachu be muslimoch metalakikut wushetamoch hulem le muslimoch yalachu telacha yenage new gen Islamna hulem kefyelal inshaallah

  • @ismilumr8326
    @ismilumr8326 2 года назад

    ተገደለ ? ሹር ?

  • @FatmahAhmed-wq9zj
    @FatmahAhmed-wq9zj 3 дня назад

    ሽብር ሽብር አትበል እሱ ከካፌር ጋር የማያብር ጀግነ ሙጃሒድ ነዉ

  • @amlaabdu6883
    @amlaabdu6883 2 года назад +1

    አሜሪካን አንቀጥቅጦ የረገጣት ጀግና እሱ ቢሞት ብዙ እሱን የሚተኩ ተተኪወቺ አሉት

  • @hibamom8786
    @hibamom8786 Год назад

    የምታወራው ታሪክ ግማሹ ውሸት ነው

  • @kiyababaye4429
    @kiyababaye4429 2 года назад

    Dmamit ውሸት atastegaba

  • @isemalmebratu9047
    @isemalmebratu9047 2 года назад +2

    አሜሪካን ከነ መጥፎ ተግባራም ቢሆን ለአለም እናት ናት እናት ለዘላለም ትኑር

  • @My12dotcom
    @My12dotcom 2 года назад +1

    እግዚአብሔር አሜሪካን ይባርክ ። አሜን