🔴 ተሀድሶ የነበረው ሰለሞን አቡበከር ድንቅ መልዕክት ለኦርቶዶክሳውያን አገልጋዮች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 окт 2024

Комментарии • 54

  • @yewbneshsarera8763
    @yewbneshsarera8763 8 часов назад +3

    ያብስራ በጣም የምማርበት ስለሆነ እግዚአብሔር በመንፈስ ቅዱስ አብዝቶ ያሳድግ

  • @eyosiyasdereje
    @eyosiyasdereje 9 часов назад +3

    "እኔ ግን በምህረት ብዛት ወደ ቤትህ እገባለሁ" መዝ 5
    "ከቤትህ በረከት ጠገብኩ"
    መዝ 64
    አሜን!

  • @betiabebe1470
    @betiabebe1470 13 часов назад +6

    ሰው እግዝሐብኤር ከሱ ሲርቅ ክብሩ ይገፈፋል ልክ እንደ በጋሻው ትዝታው

  • @snte2100
    @snte2100 13 часов назад +9

    ውይ ደስ ሲል ዛሬ 1ኝ ነኝ 🥰🥰

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Час назад

    በእውነት ለደጋግ መምህሮቻችን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንዎን እግዚአብሔር ይባርክልኝ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን አሜን

  • @hansuteklehaymanot7836
    @hansuteklehaymanot7836 12 часов назад +4

    በእውነት መናፍቃንኮ አልታደሉም

  • @ShewitKebede-z3b
    @ShewitKebede-z3b 9 часов назад +1

    ሶልዬ በርታ በርታ ክንድህን ብርቱ ያድርገው ፈተናው ከባድ ነው እኛም ትግል ላይ ነን
    የማርያም ልጅ በብርቱ ያበርታን

  • @yosefabrha481
    @yosefabrha481 12 часов назад +4

    በርታ ወንድማችን በርታ

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 12 часов назад +1

    አሜን ለመምህሮቻችን ቃለህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏♥️

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 11 часов назад +1

    ክብር ለተዋህዶ ክብር ለተዋህዶ አባቶች ክብር ለተዋህዶ ምእመን ።

  • @TameratAdmassu
    @TameratAdmassu 9 часов назад

    እናመሰግናለን ወንድማችን ቃለ ሕይውት ያሰማልን.

  • @SamuelTeshome-f6s
    @SamuelTeshome-f6s 6 часов назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @AmarechNew
    @AmarechNew 12 часов назад +2

    AMEN AMEN AMEN 🙏 ❤❤❤❤

  • @betitibebu9325
    @betitibebu9325 12 часов назад +2

    በርታልን

  • @michaelmiko5065
    @michaelmiko5065 12 часов назад +2

    Betam astemari video new enameseginalen wendimachin berta egziabher zemenihen ybark amen

  • @tadia7796
    @tadia7796 11 часов назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ በርታ
    እውነት ነው በጣም ጥሩ መጽሐፍ ነው :

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 11 часов назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባቶች ወንድሞቻችን

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 12 часов назад +1

    Sewodhi Betam teru leg temeselalehi tebarkelghi ❤❤❤

  • @aschutegeng3340
    @aschutegeng3340 40 минут назад

    ዛሬ አንድ የገባኝን እውነት እመሠክራለሁ....ሠው ለዘለአለም በህይወት...በሠላም በላይ በሠማይ በገነት መኖር ከናፈቀ የመናፍቃንን ና ጭራሽ ደግሞ የእብዶች ስብስብ ከሆነው ከተሀድሶ የክህደት ትምህርት እራሳችንን እንጠብቅ.

  • @junefirst500
    @junefirst500 12 часов назад

    ሊቀሊቃውንት፡ ያስተማሩን፡ ብናረግ፡ ለውጥ፡ በሕይወታችን፡ እናመጣለን! መዝሙረ፡ ዳዊት፡ ድንቅ፡ መጽሐፍ!!!

  • @አለምቻናል-ቐ4ፀ
    @አለምቻናል-ቐ4ፀ 13 часов назад

    እንኮንበሰላም መጣህ ወድማችን

  • @asefashnegussienegussie9934
    @asefashnegussienegussie9934 11 часов назад +1

    ሰላም፡ እባካችሁ፡ የሌላውን፡ ሃይማኖት፡ ለባለቤቱ፡ እንተወው። በተለይ፡ ስለ፡ እስልምና፡ ሃይማኖት፡ ዝም፡ ብንል፡ ለኛ፡ መልካም፡ ነው። ከመጠላላት፡ ሌላ፡ መፍትሄ፡ የለውም። እባካችሁ፡ እናስተውል። በቃ፡ አካሄዳችው፡ ጥሩ፡ አይደለም፡ ብላችሁ፡ ከገመታችሁ፡ እንደኛ፡ ሰው፡ ስለሆኑ፡ ክርስቶስ፡ እየሱስ፡ እንዳስተማረን፡ እንፀልይላቸው። መጠንቀቅ፡ አለብን። ሁሉን፡ የፈጠረው፡ ለሁሉም፡ ፀሐዩን፡ የሚያወጣው፡ እግዚአብሔር፡ አምላክ፡ ነው። መመፃደቅ፤ እኛ፡ እንበልጣለን፡ ማለት፡ የሰይጣን፡ ነው። አመሰግናለሁ።

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Час назад +1

      😂😂😂 ብታስቡ ብዙ እህትሽን ወንድምሽን በዉሸት እየሰበኩ ወደዛ እየየዱ እንደወነ አታቅም እ ክርስቶስን ሰዉ ነዉ ፍጡር አታመልኩ እያሉ እየወሰዱ እንደወነ አታቁም ስለዚህ እኛም ስለነሱ አስተምሮ ማወቅ አለብን ወንጌል ለአለም ስበኩ ነዉ ያለዉ እንጁ ለተወሰነ አላለም እሺ ስለናተ ፍራት እዛዉ ፍሩ እኛ እንሰማለት ስለ እህቶች አይጨንቃቹም ስለሚሰልሞ የዉሸት ክርስትና አይሰራም ማወቅ አለብን ስለሁሉም አስተምሮ እሺ ኤጭ

  • @asratfeyisa9377
    @asratfeyisa9377 11 часов назад

    ሰላም ላተይሁን ጎዞ ወደ እግዚአብሔር መጸሐፍ ስለምፈልግ ሰልክ ቁጥር እፈልጋለሁ

  • @miserakpsych3593
    @miserakpsych3593 5 часов назад

    BERTALN ESKEMECHERESHAW EGZIABHER YIRDAH

  • @عايشةايمي-س8ع
    @عايشةايمي-س8ع 9 часов назад

    Amme Amme ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🙏🙏👌🏼👌🏼👌🏼👍👍👍🤲🤲🤲

  • @seidyimer-pm4im
    @seidyimer-pm4im 10 часов назад

    KEDADA zekertan tawukaleh lemin tkededaleh

  • @GenetAlemubalicha
    @GenetAlemubalicha 10 часов назад

    Nabaa ine yalewubeti hagerii kee qurbani befiti masobii imibali alee yazorutali masixeti gideta newu 🙏🙏🙏

  • @aw3693
    @aw3693 7 часов назад

    ወንድሜ እስቲ መፅሀፍ ጠቁመኝ ለ ኢ አማንያን በተለይ ለሙስሊም ወንድሞች ጥያቄ በደንብ መልስ መስጠት የሚችል መፅሐፍ ወይም ዶክመንት እባካችሁ።

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 49 минут назад

    ከእግዚአብሔር ጋር ብትልክልኝ ደስ ይለኛል ስትመልስልኝ ቁጥር አድራሻ እሰጥሀለሁ እኔ ትልቁ ዜሮኝ ተባበረኝ እግዚአብሔር ይስጥልኝ መልካም ቀን ይሁንልን አሜን፫

    • @libonatube
      @libonatube  44 минуты назад

      በማስቀምጥልሽ ቴሌግራም አዋሪኝ እህቴ @libona27

  • @junefirst500
    @junefirst500 12 часов назад

    ፆም፡ በምግብ፡ ብቻ፡ ከሆነ፡ 1/2፡ ይሆናል! ባሕሪያችን የሚለውጠውን፡ አ፡ ኪዳንን፡ በየለቱ፡ መማርና፡ ማንበብ!

  • @ZawdeKegne
    @ZawdeKegne 9 часов назад

    በጋሸው ቸሩ መድኃኔ አለም ወደ ቅድስ ት ሐይማኖት ይልስህ
    ባለውለታየ ነበርክ እኔ በቅድስት ሐይማት አጽንተህ አ ንተ ጠፋህ
    ና ቅድስት እጇን ዘርግታ ትጠብሃለቸ

  • @melkamealeme8536
    @melkamealeme8536 3 часа назад

    መጽሀፈ ሰለሞን ወደ ወይን ጠጅ አትመልከት የሚለውን ምነው ዘለልከው ???

  • @HermelaTilahun-qn6wd
    @HermelaTilahun-qn6wd 10 часов назад

    አዎ ወንድማችን እኔም ኦርቶዶክስ ይመስሉኝ ነበር አሁን አውቄዋለሁ

  • @ethioeri1550
    @ethioeri1550 6 часов назад

    Endet agegnehalehu mtshafun endtlekegne ke ethiopia wuch negne wedeme please 🙏🏿

  • @computerpillar8285
    @computerpillar8285 12 часов назад

    Ebakih Sitota aberkitlign metsafun yante mastawusha endihonegn

  • @junefirst500
    @junefirst500 12 часов назад

    በቃሉ፡ ታደሱ፡ እንጂ፡ ይህን፡ ዓለም፡ አትምሰሉ፡ ሲሉ፡ ሐዋርያቱ፤ ኢየሱስ፡ ተሰቅሎ፡ በደሙ፡ ከገዛን፡ በኋላ፡ በ1ኛ፡ ቆሮ፡ 6፡ 19፡ ሰውነታችሁ፡ ቤተመቅደስ የመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ማደርያ፡ ናችሁ!!!

  • @junefirst500
    @junefirst500 12 часов назад

    ክርስትያን፡ ነኝ፡ ብለህ፡ ብትታበይ፡ አሕዛብ፡ ነህ! ክርስቶስ፡ አምላክ፡ ሆኖ፡ ሲሰድቡት፥ ሲተፉበት፥ ሲገርፉት፥ ፍርድ ቤት፡ ሲወስዱት፡ ዝም፡ ነው፡ ያለው! እኛ፡ እከሌን፡ እንክሰስ፡ ስንል፡ አሕዛብ!

    • @SalamSalam-mt3ds
      @SalamSalam-mt3ds Час назад

      😂😂😂እናተ አህዛብ ናችዉ ማለት ነዉ

  • @BizaAlanzy
    @BizaAlanzy 12 часов назад

    Qali hiwatii yaaamaliin wadimachin igzabheerii yibarkiki

  • @User2535-n1m
    @User2535-n1m 13 часов назад

    ያቡ ስሙን አቀያየርከው ።ተምብኔይልህ ላይ ያለው የዘማሪው ስም አቡበከር ሰለሞን ሳይሆን
    "ሰለሞን አቡበከር " በሚል ይስተካከል ። የአባትን ስም ለልጅ የልጅን ስም ለአባት ሰጠኸው።ይስተካከል !

    • @libonatube
      @libonatube  12 часов назад +1

      አዎ ልክ ነሽ እህቴ አስተካክያለው አመሰግናለሁ

  • @KalkidanSamuel-v5z
    @KalkidanSamuel-v5z 11 часов назад

    Wendmachen berta

  • @junefirst500
    @junefirst500 12 часов назад

    የተንሻፈፈ፡ ክርስትና፤ የተፃፈውን፡ ማጣመም፡ ነው! ቤተመቅደስ፡ ልብ፡ ነው! የመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ማደርያ፡ ነውና! ኢየሱስ፡ ሲሰቀል፤ መጋሩጃው፡ ለ2ት፡ ተሰነጠቀ! ሚስጥር፡ የለም፤ ቤ/ቅደስ፡ መሰብሰቢያ፡ ነው! ልብ፤ ቤ/ቅደስ፡ ነው።

  • @yeshiwork-p8y
    @yeshiwork-p8y 12 часов назад

    ውድ ኦርቶዶክሳዊያን አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ የአብስራም ካየኸውናካወከው መልስልኝ የክርስትና እናቴ ወንድም እኔን ማግባት ይችላል አይችልም

  • @DjLove-g5t
    @DjLove-g5t 12 часов назад

    ሠላም ወንድሜ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ሁል ግዜ ታቦት ሲወጣ ሁለትና ከዛ በላይ ነው አንድ ብቻ ሲወጣ አይቼ አላውቅም ምን ይሆን ምክንያቱ

  • @junefirst500
    @junefirst500 12 часов назад

    ኦርቶዶክስ፤ የአይሁድና፡ የክርስትና፡ እምነት፡ ድብልቅ፡ በመሆኑ፡ ቤ/ደስ፡ ይከበር፡ ይላሉ! በአዲሱ፡ ኪዳን፡ የተጻፈው፡ ልባችን፡ የመንፈስ፡ ቅዱስ፡ ማደርያ፡ ስለሆነ፡ በሰውነት፡ከጠጉር- ጥፍር፡ ኃጢያት፡ አንሰራበትም! 1ኛ፡ 3፡ 16