A 24-year-old man from Manipur has smashed the Guinness World Record (GWR) for the most push-ups in one minute. Thounaojam Niranjoy Singh did 109 push-ups in a minute, breaking the GWR, at an event organised by Aztecs Fight Studio in Imphal, according to an ANI report on January 23.Jan 26, 2022
@ Tewodros...how can the guy you mentioned smashed the GWR with 109 push-ups.🤔..while hearing SEIFU said more than 2 times that the GWR is 140 push-ups??? Do you have an explanation for this?
I ‘am Somali and I don’t understand The language but I like this guys show , keep up the good work bro long life Salaam.
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።
መረሀባ ወዶች ይወክላል
❤️Wow የኢትዮጵያ ኩራቶ በርቱልኝ የሀገር ኢትዮጵያ ተርካቢ ናቸኅችሁ 🙏💚💛❤️
ሰላም ሰይፉ እንዴት ነህ ምን ዓልባት ይህ የእኔ አስተሳሰብ ነው ግን ጥቁር ቀበቶ መልበስ ብቻ አይደለም ስነ-ምግባር ላይ አልተሰራም … በጣም ብዙ ስፖርተኞች አሉ ግን …ከድብድብ ውጪ በጣም ትቂተቹ ናቸው የተሻለ የሚያስቡት …… ልጁን ግን አደንቃለሁ
😁
በርቱልን ጎበዞቺ ጀግና ናችሁ አገራችንን በጥሩ አስጠሩልን
lik nesh
I have a dream for Ethiopia and the new generation to lead the world
ዋውው በጣም ጎበዝ ነሕ ባባየ ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስሕ 🙏
በውነቱ ከሆነ ድንቅ ነገር ነው ያሳየኸን እናመሰግናለን እንደግፋለን
ዋው በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ትልቅ ደረጃ ያድርስህ👍💪💪
ከሁሉም የ10 አመቱ ካራቲስት 💪💪💪💪❤❤❤❤
ምንቴ ጀግናው በቅርቡ ብዙ ሪከርዶችን ሰብረህ እንደምናይ ተስፋ አለኝ ጉዞው ተጀምሯል በርታ...
ማሽ አሏህ ሀሪፍ ዝግጅት ነው
Wow it’s amazing,Seifu, you have to practice and you can do it like him one day!🤩 🙏🏾👍🏾💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
Endmamar
im from turkey and i dont understand the language but i like this show
Amusing!!! How can you like this show if you don't understand it. I will translate you if you need bro
አፍሪካ ድንቃ ድንቅ በሚል እንቅስቃሴ ምታረጉት በረቱ ..የኢትዮጲያን ጭላጭል ከያቅጣጫው ብቅ እያለ ነው..
ዋው ልጁ ጎበዝ ነው ሰይፍ በምላሱ ነው መቆም ያለበት
ጎበዞች የሀገሬ ልጆች በርቱ
👉🏽ከፕሮግራሙጋር ባይገናኝም ሴት ልጆቻችንን በትምህርት እንዲጎብዙ ብቻ ሳይሆን በራስ መተማመን እና እራስን ከጥቃት መከላከል እንዴያዳብሩ በጣም በከፍተኛ ደረጃ ማለማለማመድ አለብን ሰሞኑን የሚሰማው ነገር ሁሉ በጣም ያሳስባል‼️
😀የአጭር ፀጉር ርከርድ ማስመዝገብ ከፈለጋቹሁ እኔ አለወ ሰፉ የኔ መላጣ👌😍😍😍
አልበቀለመ ማለተነው ሢፈጥርሽ
@@dh4596 😀😀😀አዎ
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ኧረ እኔም አለሁ
ወላሂ ሞኩ በሳቅ ወላሂ ለአዚም እዴት ሳቅሁ መሰለሽ😂😂😂😂😂
ere seifu belt endi ayderegm
ጎበዝ
ውይ ሴፍሻ ክክክክክ ሴፉ አይቅርብኝ ብለህ ሁለን ስትሞክር ክክክክክክ
ባለ ፑሻፑ ዋውውውው ፈጣሪ ይርዳህ!
ሰይፉ እኔ 12 አመቴ ነዉ ግን ሰማያዊ በ ቀይ መስመር ለይ ነኝ
በነገራችን ላይ ፑሽ-አፕ እንደዚህ አይሰራም!!
ሴፍሻ ይመችህ😊
😀😀😀😀😀😀😀😀😀ጋዝ ወጣ እንዴ ይመችህ አቦ ስይፉሽ እፍፍፍፍፍፍ ሳቅኩኝ
ህልምህ ትልቅ ከሆነና ከለፋህ የማይደረስበት ቦታ የለም በርቱ የሃገሬ ልጆች
መሸአለ በረቱ
ሰይፍሻ
14የእግር ጣቶች
14የእጅ ጣጦች ያለው ልጅ
ይቅረብልን
Abresh misa libey nw ende😂
@@user-absinia ምቀኛ ክክክ
በስላሴ ሰውኮ ወርዳል ጌታ ሆይ ልብ ስጠን
@@አፀደማርያምኤፍታህ እሚሸጥ ልብ አለኝ ትገዛለህ
ክብሪት የጀመረችው እሳት ነው ጫካ የሚያነደው፤ ጠዋትህን በምስጋና ስትጀምር ትንሿ በጎ ሀሳብህ ቢያንስ ቀንህን ውብ ታደርገዋለች። 🔥M2E🔥👈
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹☝️
ትክክል አይደለም
Wow,🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️😘😘😘😘😘😘
ጀግና በርታ አገር ታስጠራለ አንበሳ
እማማ ኮሪያ ጥሪኝ🥺🥺🥺
Wow he is so calm
በጣም ጎበዝ 💪
እረ ሰይፉ ሞትኩ በሳቅ😄😄😄😄😄😂😂😂😂
Wow amazing
እኔ ረጅም ምላስ ነኝ እኔም ተመዝግቤአለሁ ግን ለሚያዋጣዉ ነዉ
በተማሪ ብዛት ጥንሽ ተማሪ የሚያስመርቅ ዩኒቨርሲቲ አለ ምናልባት የሚመዘገብ ከሆነ ብየ ነው
ቤልት የሚለዉን ብልት ብዬ አንብቤ ግራ ገባኝ እኮ ከዛሬ ጀምሮ በግራጫ ይጻፈልን።
😂😂😂
እኔም ግራግብቶኛል. ብልት ኑው ወይስ ምድነው
Kkkkkk
Haha
ክልክል አይ ሰይፍ በጣም ዘና አደርከኝ
ሰፍዬ እንደዚህ አስቀኸኝ አታቅም በሰሩ ቁጥር እየሰራህ ከሳህ ቀበቶዉን ስንቴ አሰረከዉ
ሲጀመር 10 አደለም ትልቅነው ክክክክ😂😂😂
Seifufantahunbest
seyfu wisxe nek.ye iwunat timachagnalek
ባለ 28 ጣቱ በድንቃ ድንቅ ይመዝገብ
ሰይፉ እንደዛሬ አስቆኝ አያውቅም 😂
እኔ በጆሮዬ አንድ ልተሪ ወሃ መጣጣት እችለላሁ ❤
🤔🤔🤔 ከምርህ ነው😂
ለግብፅ ንገራት😂
@@ሥምየለኝምስምአውጡልኝ ኧረ በሳቅ🤣🤣
@@hirutethioshirk5869 ሌላ ትኩሳት ሆ አትገረሚም
@@ሥምየለኝምስምአውጡልኝ ወየው 😀😀
wow this is amazing👍
ባሁን ሰአት ኢትዮ ዩትዩበሮች ስንት ይከፈላቸዋል??? ለምሳሌ ባቢ???
መልሱ እኔ ጋር አለ😉😉👍👍
Shokaka weregna endante aynetu nw sewn eyabala yalew...😏😏😏
በኔጌቲቭ ስለወሰድሹ ነው እንጂ ሚካበድ ነገር አይደለም
Kkkkk
ኸረ እየሄድክ ምን አይነት ሰው ነው የምጋብዘው
Wooooooow 🤔🤔
አረ ውሃ ስጡት🙄🙄🙄
ሰላም ሰላም ለኢትዮ @ ኤርትራ
ሰይፍ ሁለት ግራ እግር ነህ?
sifu engia ga 13 amet lij hulet dan yalew lej ale
ሰይፍሻ ንስሐ ገብቼ የፓንቱን ስራ ትቼዋለሑ
እብዶ
ልጁ እጎዳሃለሁ! ሰይፉ ማ ? እኔን? ከልቤ ነው ያሳቀኝ
አተ ባትኖር ኖሮ ከማዳም ጭቅጭቅ በሀላ ማን ፋታ ያረገን ነበር
ገራሚ ነው
ውይ ሰይፍሻ አሳከኝ 😂😂😂😂
Baya :Ethiopian 🇪🇹🇪🇹
ዶልፊን ነው እንዴ?
ፑሻአፑ ትክክል አይደለም የልጁ አቋምና ባህሪ ግን በጣም አሪፍ ነው።አንድ አንዱ ትንሽ አበጥ ካለ የለለ act ያሳያል በንግግርም ጭምር ይህ ግን ገራሚ ነው
Lale lija ale ethiopia waset agero katema waset kaze mayenisa
ወለሂ ለሱ ትንፋሸሰ አጠራኝ
ብላክ ቤልት ሳይሆን ብላክ ሊብል ነው ሰይፉ ያለው
😂😂😂😂ወይ ሴፉ
እረ ሰይፉ በሳቅ ገደለን
ለቀጣይ የኔልጂ ኢንሻአላህ ይሠብዋል
ሰይፉ እኔም ጥቁር ቀበቶ ላይ ነኚ
Bkrbo tebko 14year 110 push up emtalew
wow hulum mert nachew
አየ ሰይፍሻ ስታረጠርጥ እደፀጉርህ ምልስህንም መልጣልህ ነበር
እኔ የምለው ሠይፋ አንገትህ ላይ የሀይማኖት መገለጫ ምንም ነገር አይታየኝም በሠላም ነው?
Mene agebshe?
ገደል ግቢ
ኧረ ቁጠሩ ኧረ አጨብጭቡ አይ ሰይፉ
Liju kene baybelxim gobez nw
yh pushap aydelam yehen pushapun enem serawalaw
Lk adelem push up aseraru eko
Gobez berta
ብላክ፡ሌብልነው፡ያላቸው፡የሚጠጡት፡ይመች፡ሰይፍሻ
😂😂😂😹🤣🤣ሰፍሻ ❤
ሰይፍ ላይ ልብሱ የጅል ሱሪ ነው የመሰለው
A 24-year-old man from Manipur has smashed the Guinness World Record (GWR) for the most push-ups in one minute. Thounaojam Niranjoy Singh did 109 push-ups in a minute, breaking the GWR, at an event organised by Aztecs Fight Studio in Imphal, according to an ANI report on January 23.Jan 26, 2022
@ Tewodros...how can the guy you mentioned smashed the GWR with 109 push-ups.🤔..while hearing SEIFU said more than 2 times that the GWR is 140 push-ups??? Do you have an explanation for this?
እኔ በ1ደቂቃ 300 ሰራለው ላልም እንጂ
አረ ኡ ስይፉ በጩጬ እየተጠበጠበነው
Seyfu sheaf new mtmeslew
"አራት ጊዜ ልጅ ሲጨናገፍብን ይተዋታል ብለው ነበር"/
ከጋምቤላ እስከ አዲስ የዘለቀው የወንደሰን እና ሙኤ ፍቅር
ruclips.net/video/EL4eEoucc98/видео.html
Haha seyifsha 495 (highway 🛣️) drive eyadereku newu yayehuh eyasak ltagachegni neber.
እኔ 4 አይን አለኝ 😜🤪
ሰላም ነው ሰይፉ እኔ በደንብ ቆጥሬያለሁ 98 ነው ፑሻፕ የሠረው 100 አልሞላም
98 እና 100 ምን ልዩነት አለው
It was actually 101 count again
ኧረ ያልፈዋል
እረ ከመቶም አልፏል ወደኋላነው እንዴ እምቆጥረው😎
I am 8 years old and l have red by black belt
ጋዝ ወጣ እንዴ አይ ሰይፋ ፈኒ እኮ ነህ😁😁🤪🤪🤪🤪😁🤪😂
Pushape Endhi Hone
Ante tegiteh eyewalk resa
Erhe Danesha betekekel kalesera ekow yawe new kena metgnate gare
አረ አኔ መኮመት ደብሮኝ ነው
ላባለ ፑሽ አፑ ንገሩት እንደዚህ አይነት ፑሽ አፕ የለም
108 new eko ye seraw
Seyfu Kung fu panda 🐼
zena yaderigal
እኔ 120 በደቂቃ