Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በስማም ለማየት ከበደኝ የኔ ጥርስ ቁርጥማት ቦርቡሮ ጨርሶኛል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከባድ ነው አደራ በጤናሽ ላይ ችግር እዳያመጣብሽ 🙏
የሚገርም ብቃት ነዉ 👌🥰 አላህ ያሳዲግሺ በርች
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ካልታሰበ አደጋ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏
amen
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜንንንንንን
አሚን
ዋው እደጊልን እግዚአብሔር በጥበቃው በስኬቱ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ!
በጣም ጎበዝ ነችድንግል ማርያም ትጠብቅሽ🙏🙏
ዋውውውው...አንደኛ በጣም ጎበዝ ነሽ የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ጀግና ሰለሆንሽ ደሰ ብሎኛል
ልጂቷ ምትገርም ናት በዚህ እድሜዋ ጎበዝ በዚው ቀጥይ ስለ እውነቱ ፈርቼ ነበረ መጨረሻ ላይ ባላንስ ማድረግ ከባድ ነገር ነው ለዛውም በጥርስ....የኔ ቢሆን ኖሮ ጥርስ ረግፎ ነበር👏👏👏👍👍👍😂😂😘😘
ደስስስ ስትል በማርያም 🥰
ፈጣሪ አባትሽን ይማርልሽ እናትሽንም እድሜና ጤና ይስጥልሽየኔማር❤
እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያን በገንዘብ መርዳት የምትችሉ በገንዘብ እንርዳት ያለንን በጣም የምታሳዝን ጀግና ልጅ ናት!!!
የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ ብዙ ያልታዩ ድንቃ ድንቅ ልጆች አሏት ኢትዬፒያ
ጎበዝ የኔልጅ አባትሽንም ፈጣሪ ይማርልሽ፣ እናትሽንም እድሜ ይስጥልሽ፣ አንቺም ትልቅ ደረጃ ድረሽ🥰🙏🙏🙏🙏
ዋው እሚገርም ብቃት ነው በርቺ🙏🙏🙏
እሷ ለሰራችው የኔ ጥርስ ስነካው ተነቃነቀ መገን የኔስ ጥርስ 😂 የኔ ቆንጆ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ አባትሽንም ፈጣሪ ይማርልሽ ለቤተሰብሽ የምትደርሽ የምታግዢ ሀገርሽንም የምታስጠሪ ያድርግሽ ማማየ ❤
ውይ አለማድነቅ አይቻልም ማሻአላህ 😘😥
እግዛብሀር ያሳድግሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር✅
@@mebrhitglakesehi6632 thank you ጓል ዓበይቲ
የኔ ቆንጆ ያሠብሺ ይሣካልሺ አባት እግዛብሄር ይፈውሠው ከፍ በይ እህቴ
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ያሳየን ጌታሆይ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
ዋው በጣም ገራሚልጅናት ፈጣሪ አባቶንም ያሽርላት ለቤተሠቦቾ የምጠቅም ልጅያድርጋት ውድይችንኮሜትየምታነቡ ሀገራችንንሠላም አድርጎ እኛንምበያለንበትየአለምዳርቻ ሠላምፍቅር ይስጠን🤲😍
ሰይፉ በጣጣጣጣም አደንቅሃለሁ በርታ በሳምንቱ በጉጉት ነው ሚጠብቅህ በርታ የዲሽታ ጊና አካባቢ ልጅ ነኝ
የሚገርም ችሎታ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ሰይፉሻ ከይቅርታ ጋ ጤናህን ግን ደህና ነህ ማለት ፊትህ ሳየው ትንሽ ወዝ ኣጣ ና ጠቆር ኣለብኝ ከ ካሜራ ጥራት ከሆነ እሰዮ ካልሆነ ግን እ ባክህ እንዶም ኣኪም check up ብታረግ የ ሰሙኑ የ ኪነጥበብ ሞያቶኞች የ ምንሰማው ሁኔታ በጣም ያሳስባል ! በተረፈ እድመ ና ጤና ለ ሁሏችንም።
የኔ ቅመም ያገሬ ልጅ ብራቮ በርች ኩራታችን ነሽ ❤️❤️❤️
ዋዉዉዉዉዉዉ ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ወዋ በጣም ጉበዝ ነሽ ብዙ እንጠብቃለን
በጣም አስገራሚ ድቅ ልጅ 🙏🙏🙏🙏
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ አምላክ አባትሽን ይፈውስልሽ አንችም ከፈለግሽው አላማ ያድርስሽ♥
ጀግናዋ የወሎ (ኮምቦልቻ ሰርከስ ቡድን ) ባለ ተሰጥኦ ታዳጊ ❤️ በርች ። ገና ወደፊት በትላልቅ መድረኮች ላይ ትነግሻለሽ።
የኔ መጨነቅ ምን ይሉታል 🥺
በስመአብ እኔ ለማየት ተቸገርኩ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እኅቴ 🥰👏
አማራ የብዙ በሀል የጀግኖች ጎራ የወሎፈርጥ የጀግኖች የፍቅር ያብሮነት የብዙ ጥበብ መፍለቄያ የበሀል ብዛነት ያለበትነዉ አችም አዷ ፈርጥ ነሽበርች አላህ ካችጋይሁን❤
የኔመሳቀቅ አላህያግዝሺ
❤እግዛብሔር ይጠብቅሽ💝🙏ዉይ በጣም ከባዲ ስራ ነዉ የሠራችዉ 👍👍👏👏👏👏
እድግ በይልን ፣ፈጣሪ ይጠብቅሽ
በርቺልን እግዚአብሔር የሀሳብሺን ይሙላልሺ
እግዚያብሔር ይባርክሽ እድግ በይልን ጀግና ጀግና ጀግና።
ወይኔ ተጨንቄ ልሞት እኔ ፈጣሪ ያሣድግሽ ከሠዉ አይን ያዉጣሽ
በርቺ keep it up
በርቺ የኔቆንጆ ገናብዙእንጠብቃለን ብቃትያላትልጅነች አላህ ከፍያድርግሽ አባትሽንም አላህያሽርልሽ
አይዞሽ አባትሽን አላህ ያሽርልሽ በርች
የአፍሪካን ድንቃድንቅ ሀሳቡ አሪፍ ነው ለሷ ግን በጣም ከበደኝ የሰው ልጅና ታዳጊነቷ መልካም እድል ይግጠመሽ
ጀግና ነሽ የምር አድናቂሽ ነኝ
ጎበዝ ልጅ እደጊ የኔ ወገብ መንቀጥቀጥ ምን ይሉታል እሷ ለሰራችው
የሀገሬ ልጅ በርች
Masha Allah ❤️❤️❤️
ማሻአላህ የኔቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ በርች በጣምነው የማደቅሽ
Wow ጎበዝ በርች እህቴ 🙏🙏
ገራሚ ነው👐👐
ወይኔ ወገቤ ጎበስ ብየ ቀጥ አልልም ፈጣሪ ያጠክርሽ
ጀግና ነሽ ጎበዝ
ያአላህ ሙሉበሙሉ ለመከታተል ከብዶኝ አሯሯጥኩሽ ውቢቷ ውድድድድድድ ማሻአላህ
ውድ ታዳጊዋ በሀብት ያሣድጊሽ ሰወድሽ በእውነት
ዋዉ አሪፍ ነዉ የሀገሬ ልጅ
የኔ ቆሎንኳ ስበላ ውሃ ይሆናል አንች እንድህ ስትይዥ ማሻ አላህ ብያለሁ👍👍👍
አይዞሽበርች
ጎበዝ አላህ ያግዝሽ
አባቷን ማሳከሙን ሰይፋ ብታግዛት መልካም ነው።
ሆሆ የሚገርም ታለት ነው። በርቺ 😍😍
ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር አባትሽን ይማርልሽ
እኔን የገረመኝ ጥርሷ ብቻ ሳይሆን አንገቷ አለመቀጨቱ ታዋቂ አድርጓት ማስታወቂያ አሰሯት
በርቺ
ጀገና ልጅ በርቺልን
ጤና ሰላም ፍቅር ይስጣቹ ገንዘብ ትርፍ ነው ውዶቼ
Good job girl and keep up
እኔ ደሞ በጣም ደክሟት መተንፈስ የሚያቅታት ሁሉ መስሎኝ ነበር
ፈጣሪ ያብርታሽ የኔ ቆንጆ
በጣም ይደንቃል ግን ይጨንቃል
nice information!💪
WOW በርቺ ድንቅ ብቃት
አላህ ይባርክሽ
ማሻ አላህ ጎበዝ በርቺ
Bravo bravo 😍😍🥰🥰🥰
አባትሽ እግዚያብሔር ይማርሽ እህትየ አይዞሽ እግዜር ያማረው የኔ ጠካራ
እግዚአብሔር ከሰው አይን ይሰውርሽ እኔን ጨነቀኝ እሷ ለምትሰራው
ሆሆ ጎመን በጤና 🙄🙄🙄እኔ ቅንጥስ ነው የምል😂😂
የትናቹ ኮቻወች እሥኪ እንያቹ ያገሬልጂ የሚገርም ብቃት አለሽ
አለን
ምናለ ሀብታሞች ቢሸልሟት ጎበዝ እኔ ምርቃት እንጂ ብር የለኝ እግዚአብሔር አባትሽን ይማርልሽ እስኪ ሸልሟት ሀልዬ እና ወርቁ ሌላም ህብታም
gubez berche tebareke
Wow Bravo 👏🏼
የኔ የቀኝ እጄ አውራ ጣት ምንም ሸንተረር የለውም ልሙጥ ነው ምናልባትም በአለም አቀፍ ደረጃ የመጀመሪያው ሊሆን ይችላል!
ሰይፉ በመለፍለፍ record ይሰብራል
ዋውውውው💪💪💪👍👍💕❤❤😍😍
እንኳን ለባእታ ማርያም በሰላም አደረሳቹ ፍቃደኛ የሆናቹ ዩትዩቤን ሰብስክራይብ አድርጉልኝ
ሠይፉ ከንግግሯ አንፃር ቤተሰቦቿ ችግር ላይ እንደሆኑ መገንዘብ ችያለሁ ካቀረብካት አይቀር ቤተሰቧን የማገዝ ስራ ብንሠራ ምን ይመስልካል ያው አባቷ ከታመመ 18 አመቱ ነው ብላለች እናት ብቻዋን አይከብድም ግን
ዋው❤❤❤❤❤❤💖💖
Ow good girl. Ye konbolcha Lij 🥰🥰🥰💪💪💪👍
ሡበሀን አሏህ
ፈጣሪ ባንቺነትሽ ሁሉ ይሁንሽ
በስምአም ውይ የኔ ልብ መጨነቅ ምን ይሉታል
ስላም አቶ ሴይፉ??? አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ: "ሙሀመድ አሊ ቡርሃን" የተባለውን ፈላስፋ እስከ ዛሬ ድረስ ለምን እንግዳ አድርገህ መጋበዝ ረሳሀው ወይም ጠላሀው???? ወይስ አታውቀውም??????
wow amazing girl keep going
nice ever
Congregation 😍❤️
በጣም ይገርመኛል Guiness ላይ ሪከርዱ እኮ 4ደቂቃ 17ሰከንድ ነው እውነት ነው ሪከርድ በሷ ነው
አሰልጣኟንም አድንቁልኝ።እሱንም አምጡና አስተዋውቁን
ውይይ እኔእኮጨነቀኝ እስዋለሰራችው እምትገምልጅናት ግንጤናዋላይችግርአያመጣም?
እኔስ ብትይ
Keep it up
ግሩም ነዉ🤔🤔🤔ጀግና
ልቤ እደቆመ ጨረሰች 🥺
በጣም ድንቅ ልጅ ነች ዋው
በስማም ለማየት ከበደኝ የኔ ጥርስ ቁርጥማት ቦርቡሮ ጨርሶኛል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ከባድ ነው አደራ በጤናሽ ላይ ችግር እዳያመጣብሽ 🙏
የሚገርም ብቃት ነዉ 👌🥰 አላህ ያሳዲግሺ በርች
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ካልታሰበ አደጋ ይጠብቃችሁ🙏🙏🙏
Amen Amen Amen 🙏
amen
Amen amen amen
አሜን አሜን አሜንንንንንን
አሚን
ዋው እደጊልን እግዚአብሔር በጥበቃው በስኬቱ በእድሜ በጤና ይጠብቅሽ!
በጣም ጎበዝ ነች
ድንግል ማርያም ትጠብቅሽ🙏🙏
ዋውውውው...አንደኛ በጣም ጎበዝ ነሽ የኢትዮጵያ እና የአፍሪካ ጀግና ሰለሆንሽ ደሰ ብሎኛል
ልጂቷ ምትገርም ናት በዚህ እድሜዋ ጎበዝ በዚው ቀጥይ ስለ እውነቱ ፈርቼ ነበረ መጨረሻ ላይ ባላንስ ማድረግ ከባድ ነገር ነው ለዛውም በጥርስ....የኔ ቢሆን ኖሮ ጥርስ ረግፎ ነበር👏👏👏👍👍👍😂😂😘😘
ደስስስ ስትል በማርያም 🥰
ፈጣሪ አባትሽን ይማርልሽ እናትሽንም እድሜና ጤና ይስጥልሽየኔማር❤
እባካችሁ ውድ ኢትዮጵያን በገንዘብ መርዳት የምትችሉ በገንዘብ እንርዳት ያለንን በጣም የምታሳዝን ጀግና ልጅ ናት!!!
የኔ ቆንጆ ጎበዝ በርቺ ብዙ ያልታዩ ድንቃ ድንቅ ልጆች አሏት ኢትዬፒያ
ጎበዝ የኔልጅ አባትሽንም ፈጣሪ ይማርልሽ፣ እናትሽንም እድሜ ይስጥልሽ፣ አንቺም ትልቅ ደረጃ ድረሽ🥰🙏🙏🙏🙏
ዋው እሚገርም ብቃት ነው በርቺ🙏🙏🙏
እሷ ለሰራችው የኔ ጥርስ ስነካው ተነቃነቀ መገን የኔስ ጥርስ 😂 የኔ ቆንጆ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ አባትሽንም ፈጣሪ ይማርልሽ ለቤተሰብሽ የምትደርሽ የምታግዢ ሀገርሽንም የምታስጠሪ ያድርግሽ ማማየ ❤
ውይ አለማድነቅ አይቻልም ማሻአላህ 😘😥
እግዛብሀር ያሳድግሽ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር✅
@@mebrhitglakesehi6632 thank you ጓል ዓበይቲ
የኔ ቆንጆ ያሠብሺ ይሣካልሺ አባት እግዛብሄር ይፈውሠው ከፍ በይ እህቴ
እግዚአብሔር ያሳድግሽ ለትልቅ ደረጃ ደርሰሽ ያሳየን ጌታሆይ 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️
ዋው በጣም ገራሚልጅናት ፈጣሪ አባቶንም ያሽርላት ለቤተሠቦቾ የምጠቅም ልጅያድርጋት ውድይችንኮሜትየምታነቡ ሀገራችንንሠላም አድርጎ እኛንምበያለንበትየአለምዳርቻ ሠላምፍቅር ይስጠን🤲😍
ሰይፉ በጣጣጣጣም አደንቅሃለሁ
በርታ በሳምንቱ በጉጉት ነው ሚጠብቅህ
በርታ የዲሽታ ጊና አካባቢ ልጅ ነኝ
የሚገርም ችሎታ ነዉ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
ሰይፉሻ ከይቅርታ ጋ
ጤናህን ግን ደህና ነህ ማለት ፊትህ ሳየው ትንሽ ወዝ ኣጣ ና ጠቆር ኣለብኝ ከ ካሜራ ጥራት ከሆነ እሰዮ ካልሆነ ግን እ ባክህ እንዶም ኣኪም check up ብታረግ የ ሰሙኑ የ ኪነጥበብ ሞያቶኞች የ ምንሰማው ሁኔታ በጣም ያሳስባል ! በተረፈ እድመ ና ጤና ለ ሁሏችንም።
የኔ ቅመም ያገሬ ልጅ ብራቮ በርች ኩራታችን ነሽ ❤️❤️❤️
ዋዉዉዉዉዉዉ ጎበዝ በርቺ ፈጣሪ ይርዳሽ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
ወዋ በጣም ጉበዝ ነሽ ብዙ እንጠብቃለን
በጣም አስገራሚ ድቅ ልጅ 🙏🙏🙏🙏
የኔ ቆንጆ ፈጣሪ አምላክ አባትሽን ይፈውስልሽ አንችም ከፈለግሽው አላማ ያድርስሽ♥
ጀግናዋ የወሎ (ኮምቦልቻ ሰርከስ ቡድን ) ባለ ተሰጥኦ ታዳጊ ❤️ በርች ። ገና ወደፊት በትላልቅ መድረኮች ላይ ትነግሻለሽ።
የኔ መጨነቅ ምን ይሉታል 🥺
በስመአብ እኔ ለማየት ተቸገርኩ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እኅቴ 🥰👏
አማራ የብዙ በሀል የጀግኖች ጎራ የወሎፈርጥ የጀግኖች የፍቅር ያብሮነት የብዙ ጥበብ መፍለቄያ የበሀል ብዛነት ያለበትነዉ አችም አዷ ፈርጥ ነሽበርች አላህ ካችጋይሁን❤
የኔመሳቀቅ አላህያግዝሺ
❤እግዛብሔር ይጠብቅሽ💝🙏ዉይ በጣም ከባዲ ስራ ነዉ የሠራችዉ 👍👍👏👏👏👏
እድግ በይልን ፣ፈጣሪ ይጠብቅሽ
በርቺልን እግዚአብሔር የሀሳብሺን ይሙላልሺ
እግዚያብሔር ይባርክሽ እድግ በይልን ጀግና ጀግና ጀግና።
ወይኔ ተጨንቄ ልሞት እኔ ፈጣሪ ያሣድግሽ ከሠዉ አይን ያዉጣሽ
በርቺ keep it up
በርቺ የኔቆንጆ ገናብዙእንጠብቃለን ብቃትያላትልጅነች አላህ ከፍያድርግሽ አባትሽንም አላህያሽርልሽ
አይዞሽ አባትሽን አላህ ያሽርልሽ በርች
የአፍሪካን ድንቃድንቅ ሀሳቡ አሪፍ ነው ለሷ ግን በጣም ከበደኝ የሰው ልጅና ታዳጊነቷ መልካም እድል ይግጠመሽ
ጀግና ነሽ የምር አድናቂሽ ነኝ
ጎበዝ ልጅ እደጊ የኔ ወገብ መንቀጥቀጥ ምን ይሉታል እሷ ለሰራችው
የሀገሬ ልጅ በርች
Masha Allah ❤️❤️❤️
ማሻአላህ የኔቆንጆ አላህ ይጠብቅሽ በርች በጣምነው የማደቅሽ
Wow ጎበዝ በርች እህቴ 🙏🙏
ገራሚ ነው👐👐
ወይኔ ወገቤ ጎበስ ብየ ቀጥ አልልም ፈጣሪ ያጠክርሽ
ጀግና ነሽ ጎበዝ
ያአላህ ሙሉበሙሉ ለመከታተል ከብዶኝ አሯሯጥኩሽ ውቢቷ ውድድድድድድ ማሻአላህ
ውድ ታዳጊዋ በሀብት ያሣድጊሽ ሰወድሽ በእውነት
ዋዉ አሪፍ ነዉ የሀገሬ ልጅ
የኔ ቆሎንኳ ስበላ ውሃ ይሆናል አንች እንድህ ስትይዥ ማሻ አላህ ብያለሁ👍👍👍
አይዞሽበርች
ጎበዝ አላህ ያግዝሽ
አባቷን ማሳከሙን ሰይፋ ብታግዛት መልካም ነው።
ሆሆ የሚገርም ታለት ነው። በርቺ 😍😍
ጎበዝ በርቺ እግዚአብሔር አባትሽን ይማርልሽ
እኔን የገረመኝ ጥርሷ ብቻ ሳይሆን አንገቷ አለመቀጨቱ ታዋቂ አድርጓት ማስታወቂያ አሰሯት
በርቺ
ጀገና ልጅ በርቺልን
ጤና ሰላም ፍቅር ይስጣቹ ገንዘብ ትርፍ ነው ውዶቼ
Good job girl and keep up
እኔ ደሞ በጣም ደክሟት መተንፈስ የሚያቅታት ሁሉ መስሎኝ ነበር
ፈጣሪ ያብርታሽ የኔ ቆንጆ
በጣም ይደንቃል ግን ይጨንቃል
nice information!
💪