Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እናትን የሚያስደስቱ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካቸው❤️❤️❤️
Abats
በዚህ ዘመን እናትን የሚያናድድ እንጂ የሚያስደስት ልጅ በተፋበት አንተ ተገኘህ ክበርልን.... የእናትን ደስታ ከማየት በላይ ምን ያስደስታል
እረ ተይ ከሱም በላይ አሉ ምነው
ሆድ ይፍጀው እጂ ትክክል ነሺ አላህ ይባርከው ለናትየው ደስታ እኔ አለቀስኩ ኡፍ አላህ ይጨምርልህ
ልጅ ደርሶ ለወላጆቹ መሆን የሚገባውን ሆነሃልና ተባረክ ክፉ አይንካህ እድሜውን ፣ ጤናውንና ማግኘቱን ያድልህ ፈጣሪ ።
Amiiiiin
Aslksachugn tadila fetar yasdiglshe
አሜን አሜን ደስ ይበልህ
ጀግና ይሄ ሰዉ በለህልም ነዉ አሰር ታድ እባካችሁ ሌሎቻችሁም ህልማችሁን እወቁ ዛሬን ብቻ አትኑሩ
ወንድሜ ደስ ብሎኛል 😍😍 ❤❤ሁሌም ለእናት ❤❤❤
ማሻ አላህ ከመላዉ ቤተሰብጋ ረዥም እድሜ ይስጣቹ
እኔ ዛሬ ነው ያየውህ ግን አለቀሰኩ በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ልጅ በማግኝቷ እግዚአብሔር ማመሰገን አለባት
Mech nw antes endzi yemtargew
?
ወጣትነት በዚህ አስተሳሰብ ሲመራ እንዴት ደስ ይላል ትለያለህ የምልህ በምክንያት ነው አሴሮ እረጅም እድሜ ለእማየ😍🦋 የኢትዮጵያ እናቶች ሌላ ስያሜ ቢኖር በተሰየሙ ነበር 😥😍
👈👈👈👈 እንኳን ለ 2015 ዘመን መለወጫ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን በአሉን ከ "ክሌይስ" ዩቲዩብ ቻናል ጋር እንዲያሳልፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።(ፕሮፋይል ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ)
ማሻአላ አላሕ ይጨምርላቹ
አስር አንበሳ !!!ጌታየሱስ ይባርክህ ! ለእናት ይገባታል ! የእናት ምርቃት መጨረሻህን እንዴት እንደሚያሳምረው ታያለህ! የእናትህ ደድታ ላንተ የህይወት ዘመን ስንቅ ነው! እግዚአብሄር አምላክ መጨረሻህን ያሳምረው!!!!!
ምርጥ. ልጆች. እግዜአብሄር. እድሜና. ገና. ይሥጣችሁ. ውድ. እናት. በደሥታ. ኑሬበት. መልካም. ዘመን. ይሁንላችሁ. አሜን.
 ፡ ሀበከከ
“መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።” - ኤፌሶን 6፥2-3
አሜን
Amen
ተባረክ እውነት ብ ደስ ብሎናል ለእናቴ ደስ የኔ ይመስላል ተባረክ የኔ ጃግና
በልጅ ከመባረክ በላይ ምን ትልቅ ነገር አለ። እግዚያብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ። እናትህንም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቷት ከዚህ በበለጠ የምትደሰት ያርጋት። ለእናት ይሄ ሲያንሳት ነው። አብዝቶ ይባርክህ አሴር። Your subscriber from USA🇺🇸
ኢሰይይይይይይይይይይ ዝወለደ ይተሓጎሰሰሰሰሰሰ
🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌺 እንኳን 🌺🌻🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ጥሩ አገላለፅ ነው ጌታ ይባርክህ
Tebarek
አንተ የልጅ ጀግና አስተዋይ ነህ ያወጣከውን እግዚአብሔር በእጥፍ ይክፈልህ ለእናትህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ! ተባረክ
ብሩክ ሁን አናቱን የሚወድ የሚያከብር ወንድ ልጅ እግዜአብሄር ያከብረዋል ተባረክ።
እድለኛ ነህ በደንብ ይህን እድል ተጠቀምበት ብዙ እናታቸውን ማስደሰት እየፈለጉ እድሉን ያላገኙ አሉና 😢😢😢😢😢😢 እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
You did good bro 🔥🔥🔥 I am crying it's so emotional
ere baksh🤣
he is the real man keze yeblt yegbahaleee piss
አንተ ድንጋይ እራስ በአማርኛ አትፅፍም ቆይደሞ ትመቼኛለህ
When is your turn?
አማርኛውን ቀቀልከው እንዴ ዩ ማይ ፈራንጅ ኦኬ 😂😂😂😜😜
ወላጆቻችን በህይወት እያሉ እነሱን ማስደሰት በጣም ደስ ይላል ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ ትሆናለህ ተባረክ።
ከምን በላይ እናት ደስተኛ መሆን መታደል ነዉ ወድሜ ሽ አመት ኑርራቸዉ እማየ በጣም የምቀናዉ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ 😍😍😍
እናትን ከማሰደሰት በላይ ምን አለ አላህ እናትህን እረጂምእድሜከጤና ጋር አንተነም አላህ ጨምሮይሰጥህ😍
የልጅ አዋቂ ማለት እዳንተ ነዉ መታደል ነዉ ቤተሠብን ማሥደሠት 👌 እረጅም እጅሜና ጤና ይሥጥልን ለእናቶቻችን
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለመላዉ ቤተሰብ ተመኘሁ
አሴር ከልብ ከሎብ የውነት ስራ ነው የሰራሀው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ቀሪውን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
❤❤❤❤❤❤❤🎉
ወይደስትላላችሁ
ብሮ ከዚ በላይ ጊዜሽን እና ጉልበትሽን ይባርክልሽ እናትህንም ጤና እድሜ ይስጥልህ እና ከዚ በላይ ለማድረግ ያብቃህ ዝም ብለህ ኣሜን በል!!
እግዝአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ማን እደናት እኳንም አስደሰትካቸው የማያልቅ ነገር ይስጥህ አቦ
እግዚያብሔር ይባርክሕ እድሜሕ እንዲረዝም እናትሕንና አባትሕን አክብር ይላል የግዚያብሔር ቃል ጌታ እየሱሥ ይባርክሕ ለናትሕ ያረከዉ ሰርፕራይዝ እኔንም ደሥብሎኝል ተባረክ ከዚሕ በላይ ተባረክክክክ
ወይኔ ታድለህ እግዚአብሔር ይባርክህ አኔ እራሱ እናቴን እንዳንተ ነው የማስደስታት ለእናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው I LOVE MOM♥️♥️❤️
በአንድ ቃል እናት አለም ናት አቦ ተባረክ ላንተም ልጅ ይውጣልህ አሴር እንደስምህ በደስታ ኑር
ሰዉ ማለት እንደዚህ ነዉ ነዉጥ ሳይሆን ለዉጥ ማምጣት እናት ስትደሰት ከማየታችን በተጨማሪም ለዉጥ የሚመጣ ሰዉ በማየታችንም ደስ ብሎናል እረጅም እድሜ ለናቶች
በጣም እድለኛ ነህ እኔ ይህንን እድል ሳላገኝ እናቴ ህይወቷ ያለፈብኝ እረጅም እድሜ ይስጥልህ የእናት ደስታ በምንም አታገኘውም
በዚህ አለም ያለህን ነገር ሁሉ ብታደርግ ከእናት ደስታ ጋር የሚስተካከል ምንም ነገር የለም ብቻ እናት ለሁላችንም ሁሉ ነገር ነች እረዥም እድሜ ለእናቶቻችን
በዚ ጊዜ እንዳንተ አይነት ወጣት ይብዛልን! ከዚየበለጠ እግዛቤር ይስጥክ በጣም ደስይላል እረጅም እድሜ ለናትክ💕💕💕💕
ቤተሠብን እንዲህ ማስደሰት በእውነት እንዴት ደስ ይላል!!! እኔና መሠሎቼማ ለማድረግ ከማሰብ ውጪ ማድረግ ግን ተስኖናል እስኪ በአዲሱ አመት ያንተል ዕድል ይስጠን ወንድም Aser tad!!!😘😘😘
አሴርዬ ሺ አመት ትኑርልክ አተም ተባረክ
wow እናት እኩ አይደለም እንዲህ አርገህላት ቡና ገዝተህላት እንኳን ያላት ደስታ❤❤እናት አለም ኢትዮጵያ ልጆች ለምለም ይሁኑ የናት ሀቅ ምንወጣ አላህ ያርገን❤#
ስለ እናት ቃላት የለኝም የእናቶች ደስታ እጂግ ያስደስታል በህይወት እያሉ እንዲህ ማስደሰት መልካም ነገር ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ ተባርኩ እናትህ መርቀውሀል ደግሜ እመርቅሀለው ተባርክ
ተባረክ ምን ያህል እናት በልጆ ስትደርስ ልጆ ስኬታማ ሲሆንላት ማየት ለናት ትልቅ መልስ ነው ደስ ይላል ለናትህ አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልህ አምላክ አንተንም ይጠብቅላት
ወላሂ ጀግና ነህ በዚህች ምድር ላይ የእናትን ደስታ እንደማየት ምን ሚያስደስት ነገር አለአላህ በወጣው ይተካልህ ትልቅ ደረጃም ያድርስህ
እናትን ማስደሰት ጥሩ ነው ወንድሜ እናትን አናስከፋ ጓደኞቼ ልክ እንደዚህ ልጅ እናታችንን እንርዳ መላካም አዲስ አመት ይሁኑላቹሁ መልካም በአል
ወላሂ እንደት እንዳለቀስኩ ለእናትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ አንተም ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድማችን መልካሜ አድስ አመት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️🙏
ኡፍ እንዴት ደስ ይላል ጌታ እየሱስ ያላሰብከውን በረከት ይስጥህ መፅሀፍ ቅዱስ ረጅም እድሜ እና የተሳካ ህይወት እንዲኖርህ እናትህን እና አባትህን አክብር ይላል ስለዚህ እነዚህ ሁለቱ በረከቶች ያንተ ናቸው።
እናትየዋ ይመችሽ÷አንተም እድለኛ ነህ:: ፈጣሪን አመስግን
ደስታን የመሰለ የለም የእናት ምርቃት የትም አይገኝም እናትህን ስላከበርክ እ/ር ያክብርህ እናት ልጇ ደርሶላት ስታይ አለሁ እንዳተ ሲላት ደስታዋን መናገር እንኳን አትችልም ከደስታ በላይ ነዋ ኡፍ እናታችሁን የምታከብሩ ሺ አመት ኑሩ
እድለኛ ነህ bro እናትን ከማስደሰት በላይ ምን ስኬት አለ... ለማሚዋ እረጅም እድሜ ይስጥልን
እረጅም ጤና እድሜ ለመላው ቤተሰቦቻችሁ ይሁን በመላው ሀገር የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን 🤗😍እናቶቻችንን ያቆይልን 🤗😍
እናትን ክማስድስት። በላይ ምን አለ
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሄር ደስታክን ያብዛውሀሳብህን ሁሉ አምላክ ይሙላልክ
ያጀመዕ ለናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥልን ያረብ በሉ አሚን 👍👍🌻🌻🌻
Amennnnnnnnn
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌼🌼🌼❣️
እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ በዚህ ምድር የእናትን ደስታ ከማየት ውጭ ምንም ነገር የለም የምር ለእኔ እናት እንዳደረክላት አይነት ስሜት ነው የተሰማኝ
እናትነትን የሚገልፀው እናት የሚለው ቃል ብቻ ነው ♥♥♥
👈👈👈👈 እንኳን ለ 2015 ዘመን መለወጫ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን በአሉን ከ "ክሌይስ" ዩቲዩብ ቻናል ጋር እንዲያሳልፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።ፕሮፋይል ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
ዋዉ እናት ሰደሰት ማየት ልጂ የእናቱን ደሰታ እንደማየት ከዚህ በላይ ደሰታ ምን አለ ታባረክ
የኔ እናት 😭😭😭 አስለቀሰችኝ ማርያምን ከዝህ የበለጠ እዲያስስቱሽ የማታ እጀራ ይስጣቸዉ ❤❤❤❤ ላችም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏
አቦ እናቴ የተደረገላት ያክል ነዉ ስሜታዊ ያደረገው ይቅናህ አቦ ሁላችንም እንዳንተ ባለን ነገር ወላጆቻችንን ማስደሰት የምንችል ቢሆን የማንም ወላጅ ተደስቶ ይጦራል ከአንተ ብዙ ብዙ ተማርኩ በርታ G plus ያልከውን አትዘንጋ!!!!
የአመቱ ምርጥ ሰርፕራይዝ. ለኔ ለእናት ብዙ ይገባል. ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መልካም አዲስ አመት
ተባረክ ወንድሜ እናት ሁለት ፀጉር አውጥታ የምታሳድግ የልጆቿ ነገር የማይደክማት ጌጦቿ ሁሉ ልጆቿ ብቻ ሆነው የሚታይዋት መስኪን ፍጡር ነች፡፡ በተለይ ኢትዮጵያዊ እናቶች ሁሉ ለሁላችሁም ይህ ነገር ይገባችኋል፡፡ አንተ ወንድሜ ተባረክላት እደግላት ውለድላት አንተም የሚጦሩህን ልጆች ለማሳደግ ያብቃህ በጣም ወድጄሃለሁው ተባረክልኝ፡፡
ተባርክ እናትን አባትን ማሰደሰት በጣም እርካታን ይሰጣል ።
ደስ ይላል በዉነት ያንተን አድል ለኛም ይስጠን እናትን ከማስደሰት በላይ መታደል የለም
ትልቁ ህልምህ ምንድነው ብትለኝ እናቴን ከፍ ማድረግ ነው በህይወቴ እናቴ የምትፈልገውን ነገር ለሷ የሚገበትን ህይወት መስጠት ብችል ትልቁ ስኬቴ ነው። ክብር ለእናቶች
ተባረክ ወንድም እድሜና ጤና ይስጥልሕ
ውይይይ እግዚያሄር ይባርክህ እስካሁን ሰብስክራይብ ላይክ አርጌህ አላውቅም ነበር ካሁን በህዋላ ግን ቤተሰቡን ሁሉ 👍🏽
የአብራሐም የይሳቅ የያቆብ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ከበግ ጠባቂ አውጥቶ ንጉሥ የሚአደርገው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ። ተባርከህ ለበረከት ሁን በጌታ ኢየሱስ ስም። እናት ውድ ናት የኔ እናት በ January 15 2015 ወደ ጌታ ሄደች and I missed her በጣም ነው ደስ ያለኝ ለእናትህ ያደረከው ። እናት ዋጋዋ ትልቅ ነው ተከፍላ ይዘለቅም።
አላህ ከፍ ያርግህደግሞ እድለኛ ነህ ፈጣሪ ረድቶህ እናትህን ማስደሰት በመቻልህ፡፡ በሰላም በጤና ከነመላው ቤተሰብህ ያቆይህ
እግዚአብሔር ይባርክ ቃላት የለኝም ምርጥ ልጅ እናት ማለት እውነት ናት እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን
እንደዚክ እንዳከበርካትና እንዳስደሰትካት ፈጣሪ ያስደስትክ ጎበዝዝዝዝዝዝ👍👍👍👍👍
ሰዉ በወለደዉ ልጅ በሱስ ተቃጥሎ ቤተሰቦቹን ያሰቃያል እንዳተ ልጅ አይነቶቹ ልጆች እናቶቻችዉን ሰርተዉ ያስደስታል እኛንም ቤተሰቦቻችንን የምንከባከብ ያርገን
የእናት ምርቃን ይደርሳል እግዚአብሔርን ይስጥህ ውስጤ በጣም ነው ደስ ያለው እናቶች እዚህ ሲደስቱ ማየት መታደል ነው
እናት ማለት ሀገር ናት ክብር ለእናቶች እናት ዓለም እርጅም እድሜ ከኔ ሙሉ ጤና ፈጣር ይስጥልኝ አሲር እጃቹው ይባረክ ፈጣር ያላስብከዉን እንጀራ ይስጥ በትክን ይስራ እንዎዳለን በርታ አባቴ 🙏❤😇
ለእናት እና ለአባት ገንዘብ ማውጣት አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ነው የሚተካልህ አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ ምርጥ ልጅ ጎበዝ
ይሄን ሰሞን ነው የደግነት ቪዲዎችህን ያየሁት እና የትኛው ላይ እንደምኮምት ግራ ገብቶኝ ትቼ ነበር። እና አሁን ደግሞ ለእናትህ ያረከውን ሳይ በጣም አስደሰትከኝ በእውነት❤️የሰዎች ደስታ ምክንያት መሆን በጣም እድለኝነት ነው።ከልቤ አመሰገንኩህህህእንደ እግዝአብሔር ፈቃድ የወደፊት እቅዴ ነበር ትምህርቴን ጨርሼ ከራሴ አልፌ ለብዙዎች መድረስ እና አንተን ሳይ ይበልጥ ተበረታታው።እናትህ እድለኛ ነች እንዳንተ አይነት ልጅ አላት እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት።😘እና እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚ የበለጠ ያበልታህ🙏🙏
ተባረክ እመቤቴ በወጣ ትተካል ለእናት ሲያስባት ነው ከዝም በላይ ይገባታል 😘😘😘😘😘
የእናት ደስታ ከማየት በላይ ምን አለ እግዚአብሔር ይባርክ እናት ቃላቶች አይገልፃትም ከቃል በላይ ናት።😁😁😁
እናትን የሚሳደቡ ብዙ ባሉበት አገር አንተ ፈጣሪ የባረከህ ልጅ ነህ ተባረክ
የደስታዎች ሁሉ ትልቁ ደስታ ጎበዝ ወንድማችን 🙏🙏
በጣም ጎበዝ ከምንም በላይ እናትን ማስደሰት እዴት ደስ ይላል ወንድሜ በወጣአ ይተካልህ ማዘሮ ደስታአዋ በጣምነው ያስደሰተኝ ለናት እኮ ይሄም ሳአንስ ነው እረጂም እድሜ ከጤናአ እመኝአለሁኝ እንኮን አደረሳችሁኝ እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎብሳ ቅማል ታነሳለች በጨለማ ዳብሳአ ---ለማዘሮብየ ሰብስክራይብ ጎደኝኦቸን ሁላአ አስደረኩህ
በጣም ነው ደስ ያለኝ 😢😢 ከዚም በላይ እናቶች ይገባቸዋልሁሌም ክበር ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ይሁን
የተባረከ ልጅ ስላላት እድለኛ ነች ። የልፋቷ ውጤት ነህ እሷም ጥሩ ሰው ስለሆነች ነው ይሄ መጀመሪያው ነው። ገና ብዙ ታረግላታለህ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይሁን ፈጣሪ አንተንም ያላሰብከው ነገር ሰጥቶ ያስደስትህ አሜን በል።
ትለያለህ የኔ ወንድም በዚህ ኣስተሳሰብ,እና ትህትና ትልቅ ደረጃ ትደሪሳለህ የኔ እናት እንካን ደስ ኣለሽ እናት ሁሌ ደስ ይበለት እኔ ኣናቴ ድምፂዋ ከሰማሁት ሁለት ኣመት ሞላኝ እናቴ😭💔💔🙏🙏🙏🙏
እዚ ምድር ላይ ከእናት በላይ ምንም ነገር የለም አላህ የሁላችንንም እናቶች እድሜ ያርዝምልንYou are the best person 👍👍👍👍👍
Omg your different teleyale god bless you
እናት እኮ ምን ብለን እንደምንገልፃት 😢💕💕💕💕❤️❤️💕💕
አራዳ ማለት እናቱን የሚረዳ ነው ጎበዝ ጀግና ነክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ መላው ቤተሰብ
በጣም ደስ ይላል በአሁን ገዜ እናት ከቤት ወጥታ ልጅ አግብቶ የሚኖሩበት ጊዜ ነው በጣም ደስ ይላል እንዳንተ አይነቶቹ ይወለዱ የእናትን ደስታአ ማየት ትልቅ ነገር ነው በህይወት ደስታን የሚያሳይ 💚💛❤️👍
የእናት ዉለታዋ መቸም ምላሽ መስጠት ያቃታል🤱👩👦👦🙏🙏
ፈጣር ጨምሮ ይሰጥ ልጅ ለእናቱ እንድ ነዉ ❤️❤️❤️❤️😍😍😍
በስልምና ጀነት ከአናት አግር ስር ናትቀጥተኛውን መንገድ ኣልህ ይምራቹህ
This is what a genuine love looks like. May God bless you and cover you with all that you do. Keep being a good example to your friends and followers.
What’s more blessing than seeing a mothers joy and gratitude and it’s because of all child’s doing. Very beautiful to watch🤗 👍🏽
እናትክ በጣም ደስ ትላለች 😍 ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እንኳን አደረሳቹ 2015 የበረከት ዘመን ይሁንልን አሜን
ከምር... ይሄንን .. ዘመን.. ያውም ሀገሬ ኢትዮጵያ.. በዚህ ዘመን በሱሳሱስ.. በጫት.. በሺሻ.. በድራግ.. እድሜውንሲያሳጥር... ልቤ ይስበር ነበርይሄን ወጣት.. መስሎቹን ወጣቶች.. ስይ ደሞ ልቤ በደስታ.. ይሞላል እናት ሁሌምትሳቅ.. ትደስትላችሁአባትም እንደዛው... ተባረክ አቦ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
የናትክን ቤት ሙሉ እዳደርግህ እመምላክ ያተንም ሀሳብ ሙሉ ታድርግልክ ተባርክ ወድሜ በጣም ነው ደስ ያለኝ እናት ሰትደስት ማየት ምንኛ መታደል ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ይገርማል የጭቃ ቤትም ካሳመሩት ያምራል ፕሎኬት ቤት ነው ሚመስለው ብር ካለ ወርቅ ቤትም ማድረግ ይቻላል ዋናው ብር 😊
የእውነት ዛሬ በስስ ጎኔ መጣህ:: የሁልግዜ ምኞቴ እና የልጅነት ህልሜ ነው ለናቴ ቤት መስራት ወይ መግዛት::ዛሬ በዚህ መልኩ እናትህን ስላከበርክ አንተንም ፈጣሪ ያክብርህ::
ጎበዝ ልጅነት የማያጠቃው ጀግና ተባረክ እድመና ጤና ይስጥህ የጀግኖች ጀግና ከኤርትራ አስመራ
ድስ ይላል አሴር ለእናቶቻችን ከዝም በላይ ቢደረግላቸዉ ሲያንሳቸዉ ነዉ ለ እናቶቻችን ዉለታቸዉን ሳንከፍል እግዚአብሔር ክፏቸዉን አያሳየን በጤና እና በእድሜ ይጠብቅልን እና 🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊🌻🌻 መልካም 🌻🌻️🌻🌻 አዲስ 🌻🌻🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
Very great and Humble Person👌👍. Tebarek😍😍 ፈጣሪ ጨማምሮ ይስጥህ💜🖤
እንኳን አድረሳችሁ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምን ያውርድል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Enat menim bdreglat yasatli
Abo tebareke
@@bettyhailu7258 amen wde
እንኳን አብሮ አደረሰን። በጣም እድለኛ ልጅ ነህ እኛ ሰዎች የማናስተውለውን ነገር አንተ አስተውለሀል። እኔም እናቴን አንድ ቀን እንዲህ እደማስደስታት ተስፋ አለኝ። እናቶች ሲደሰቱ ማየት የደስታ የመጨረሻ ጥግ ነው።በርታ እግዚያብሔር ጨምሮ ይስህ!!
ተባረክ ትልቅ ውለታ ነው በጣም ገብቶሀል የናት ውለታ በጣም አስለቀስከኝ ዛሬ እናቴ ብትኖር እዳተ አረረጋት ነበረ
ተባረክ ወንድሜ እኔ እናቴ በጣም ነው ምትቆጨኝ ድንገት ነው ምንም ሳላረግላት ያመለጠችኝ እና እናት ያላችሁ ተንከባከቡ!!
ለእናት ምንም ነገር ቢደረግላት ያንስባታል እንጂ አይበዛባትም እናት ስትኖርህ ምንም ባይኖርህም ሙሉ ነህ
እናት ማለት ብርሃን ናት ተባረክ ❤
God bless you brother 🙏 እናትን ከማስደሰት በላይ ምን አለ 👏👏👏
ባወጣህበት አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ ነገ አንተ በልጆችህ አግኘው እናትህንም አላህ ይጠብቅልህ እናት ከዚህ በላይ ይገባታል አላህ አይለያችሁ ያሰብለውን ሁሉ አላህ ያሳካህ ደስ ይላል እናት በልጇ በደስት ደስታ አያሳጣችሁ
አሴሮ መልካም አዲስ አመት 💛💛💛💛 አንተ ያለ ምክንያት እንደማትጠፋ አውቃለሁ ሁሌም በደስታ ኑር ለሁላችንም መልካም በዐል 💛💛💛💛
❥🍃🌹🍃❥እናት..........✍⇘ስለ እናት ብዙ ፅሁፍ ልንፅፍ ⇘ብዙም ግጥም ልንገጥም ⇘ብዙ ታሪክም ልንተርክ እንችላለን❥ነገር ግን የእናት ዋጋ በጥልቅየሚገባን እናት ሲሆኑ ብቻ ነው።💘...........❥🍃🌹🍃❥..............💘❥🦋🌹🌿🕊..........✍⇘ሁሉም ሰው ስህተትህን አይቶ ያጣጥልሃል ይርቃሃልም!!⇘ኡሚ ግን ከጎንግ ሁና ጥፋትህን በፍቅር በተሞላ ግሳጼ ታርምሃለች።እናቶች ፈጣሪይ ጠብቅልን አሚን❤🙏.❥ሠናይ ውሎ ውዶቼ
መልካም አውድአመት ለኢትዮጵያ እናቶች የናቶችን ደስታ ያብዛልን
እዉነቴን ነዉ አስለቀስከኝ እግዚያብሔር ይባርክህ አምላክ እጥፍ አርጎ ነዉ የሚከፍልህ። መልካም ነገር ሁሉ ላንተ ይደረግ። ተባረክ
May all Ethiopian moms experience what your mom experienced here … God bless you . A new subscriber here 👍
AMEN
እንኩዋን አድርሳችሁ ውድ የምርጡ ፋም ቤተሰብ 👍👍👍👍👍ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
ረጅም እድሜ ለእናቶቻቺን 🙏🙏🙏
ተባረክ የሰመረ ትዳርን ሀብት ያድልህ ፈጣሪ እናቱን የሚወድ ሰው በጣም ደስስስ ይለኛል እምዬን በርታ የጂህን ታገኛለህ እንኮን እንዲህ እኔ እራሱ ደስ አለን ደስ እሚል ነገር ይግጠምህ ያቆይልህ ያኑርልህ እንደኛ አትጣ በርታ
እናትን የሚያስደስቱ ልጆች እግዚአብሔር ይባርካቸው❤️❤️❤️
Abats
በዚህ ዘመን እናትን የሚያናድድ እንጂ የሚያስደስት ልጅ በተፋበት አንተ ተገኘህ ክበርልን.... የእናትን ደስታ ከማየት በላይ ምን ያስደስታል
እረ ተይ ከሱም በላይ አሉ ምነው
ሆድ ይፍጀው እጂ ትክክል ነሺ አላህ ይባርከው ለናትየው ደስታ እኔ አለቀስኩ ኡፍ አላህ ይጨምርልህ
ልጅ ደርሶ ለወላጆቹ መሆን የሚገባውን ሆነሃልና ተባረክ ክፉ አይንካህ እድሜውን ፣ ጤናውንና ማግኘቱን ያድልህ ፈጣሪ ።
Amiiiiin
Aslksachugn tadila fetar yasdiglshe
አሜን አሜን ደስ ይበልህ
ጀግና
ይሄ ሰዉ በለህልም ነዉ አሰር ታድ
እባካችሁ ሌሎቻችሁም ህልማችሁን እወቁ ዛሬን ብቻ አትኑሩ
ወንድሜ ደስ ብሎኛል 😍😍
❤❤ሁሌም ለእናት ❤❤❤
ማሻ አላህ ከመላዉ ቤተሰብጋ ረዥም እድሜ ይስጣቹ
እኔ ዛሬ ነው ያየውህ ግን አለቀሰኩ በዚህ ዘመን እንደዚህ ያለ ልጅ በማግኝቷ እግዚአብሔር ማመሰገን አለባት
Mech nw antes endzi yemtargew
?
ወጣትነት በዚህ አስተሳሰብ ሲመራ እንዴት ደስ ይላል ትለያለህ የምልህ በምክንያት ነው አሴሮ እረጅም እድሜ ለእማየ😍🦋 የኢትዮጵያ እናቶች ሌላ ስያሜ ቢኖር በተሰየሙ ነበር 😥😍
👈👈👈👈 እንኳን ለ 2015 ዘመን መለወጫ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን በአሉን ከ "ክሌይስ" ዩቲዩብ ቻናል ጋር እንዲያሳልፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
(ፕሮፋይል ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ)
ማሻአላ አላሕ ይጨምርላቹ
አስር አንበሳ !!!ጌታየሱስ ይባርክህ ! ለእናት ይገባታል ! የእናት ምርቃት መጨረሻህን እንዴት እንደሚያሳምረው ታያለህ! የእናትህ ደድታ ላንተ የህይወት ዘመን ስንቅ ነው! እግዚአብሄር አምላክ መጨረሻህን ያሳምረው!!!!!
ምርጥ. ልጆች. እግዜአብሄር. እድሜና. ገና. ይሥጣችሁ. ውድ. እናት. በደሥታ. ኑሬበት. መልካም. ዘመን. ይሁንላችሁ. አሜን.
 ፡ ሀበከከ
“መልካም እንዲሆንልህ ዕድሜህም በምድር ላይ እንዲረዝም አባትህንና እናትህን አክብር፤ እርስዋም የተስፋ ቃል ያላት ፊተኛይቱ ትእዛዝ ናት።”
- ኤፌሶን 6፥2-3
አሜን
Amen
ተባረክ እውነት ብ ደስ ብሎናል ለእናቴ ደስ የኔ ይመስላል ተባረክ የኔ ጃግና
በልጅ ከመባረክ በላይ ምን ትልቅ ነገር አለ። እግዚያብሄር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ። እናትህንም እድሜ ከጤና ጋር ሰጥቷት ከዚህ በበለጠ የምትደሰት ያርጋት። ለእናት ይሄ ሲያንሳት ነው። አብዝቶ ይባርክህ አሴር። Your subscriber from USA🇺🇸
Amen
ኢሰይይይይይይይይይይ ዝወለደ ይተሓጎሰሰሰሰሰሰ
🌻🌻💐💐💐🌻🌻
🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
ጥሩ አገላለፅ ነው ጌታ ይባርክህ
Tebarek
አንተ የልጅ ጀግና አስተዋይ ነህ ያወጣከውን እግዚአብሔር በእጥፍ ይክፈልህ ለእናትህ እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ! ተባረክ
ብሩክ ሁን አናቱን የሚወድ የሚያከብር ወንድ ልጅ እግዜአብሄር ያከብረዋል ተባረክ።
እድለኛ ነህ በደንብ ይህን እድል ተጠቀምበት ብዙ እናታቸውን ማስደሰት እየፈለጉ እድሉን ያላገኙ አሉና 😢😢😢😢😢😢 እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤
You did good bro 🔥🔥🔥 I am crying it's so emotional
ere baksh🤣
he is the real man keze yeblt yegbahaleee piss
አንተ ድንጋይ እራስ በአማርኛ አትፅፍም ቆይ
ደሞ ትመቼኛለህ
When is your turn?
አማርኛውን ቀቀልከው እንዴ ዩ ማይ ፈራንጅ ኦኬ 😂😂😂😜😜
ወላጆቻችን በህይወት እያሉ እነሱን ማስደሰት በጣም ደስ ይላል ለብዙ ወጣቶች ምሳሌ ትሆናለህ ተባረክ።
ከምን በላይ እናት ደስተኛ መሆን መታደል ነዉ ወድሜ ሽ አመት ኑርራቸዉ እማየ በጣም የምቀናዉ ፍቅር የሆኑ ቤተሰብ 😍😍😍
እናትን ከማሰደሰት በላይ ምን አለ አላህ እናትህን እረጂምእድሜከጤና ጋር አንተነም አላህ ጨምሮይሰጥህ😍
የልጅ አዋቂ ማለት እዳንተ ነዉ መታደል ነዉ ቤተሠብን ማሥደሠት 👌 እረጅም እጅሜና ጤና ይሥጥልን ለእናቶቻችን
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለመላዉ ቤተሰብ ተመኘሁ
አሴር ከልብ ከሎብ የውነት ስራ ነው የሰራሀው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ቀሪውን ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
❤❤❤❤❤❤❤🎉
ወይደስትላላችሁ
ብሮ ከዚ በላይ ጊዜሽን እና ጉልበትሽን ይባርክልሽ እናትህንም ጤና እድሜ ይስጥልህ እና ከዚ በላይ ለማድረግ ያብቃህ ዝም ብለህ ኣሜን በል!!
እግዝአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ማን እደናት እኳንም አስደሰትካቸው የማያልቅ ነገር ይስጥህ አቦ
እግዚያብሔር ይባርክሕ እድሜሕ እንዲረዝም እናትሕንና አባትሕን አክብር ይላል የግዚያብሔር ቃል ጌታ እየሱሥ ይባርክሕ ለናትሕ ያረከዉ ሰርፕራይዝ እኔንም ደሥብሎኝል ተባረክ ከዚሕ በላይ ተባረክክክክ
ወይኔ ታድለህ እግዚአብሔር ይባርክህ አኔ እራሱ እናቴን እንዳንተ ነው የማስደስታት ለእናቶቻችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቸው I LOVE MOM♥️♥️❤️
በአንድ ቃል እናት አለም ናት
አቦ ተባረክ ላንተም ልጅ ይውጣልህ አሴር እንደስምህ በደስታ ኑር
ሰዉ ማለት እንደዚህ ነዉ ነዉጥ ሳይሆን ለዉጥ ማምጣት እናት ስትደሰት ከማየታችን በተጨማሪም ለዉጥ የሚመጣ ሰዉ በማየታችንም ደስ ብሎናል እረጅም እድሜ ለናቶች
በጣም እድለኛ ነህ እኔ ይህንን እድል ሳላገኝ እናቴ ህይወቷ ያለፈብኝ እረጅም እድሜ ይስጥልህ የእናት ደስታ በምንም አታገኘውም
በዚህ አለም ያለህን ነገር ሁሉ ብታደርግ ከእናት ደስታ ጋር የሚስተካከል ምንም ነገር የለም ብቻ እናት ለሁላችንም ሁሉ ነገር ነች እረዥም እድሜ ለእናቶቻችን
በዚ ጊዜ እንዳንተ አይነት ወጣት ይብዛልን! ከዚየበለጠ እግዛቤር ይስጥክ በጣም ደስይላል እረጅም እድሜ ለናትክ💕💕💕💕
ቤተሠብን እንዲህ ማስደሰት በእውነት እንዴት ደስ ይላል!!! እኔና መሠሎቼማ ለማድረግ ከማሰብ ውጪ ማድረግ ግን ተስኖናል እስኪ በአዲሱ አመት ያንተል ዕድል ይስጠን ወንድም Aser tad!!!😘😘😘
አሴርዬ ሺ አመት ትኑርልክ አተም ተባረክ
wow እናት እኩ አይደለም እንዲህ አርገህላት ቡና ገዝተህላት እንኳን ያላት ደስታ❤❤
እናት አለም ኢትዮጵያ ልጆች ለምለም ይሁኑ የናት ሀቅ ምንወጣ አላህ ያርገን❤#
ስለ እናት ቃላት የለኝም የእናቶች ደስታ እጂግ ያስደስታል በህይወት እያሉ እንዲህ ማስደሰት መልካም ነገር ነው እግዚአብሔር ዘመናችሁን ሁሉ ይባርክ ተባርኩ እናትህ መርቀውሀል ደግሜ እመርቅሀለው ተባርክ
ተባረክ ምን ያህል እናት በልጆ ስትደርስ ልጆ ስኬታማ ሲሆንላት ማየት ለናት ትልቅ መልስ ነው ደስ ይላል ለናትህ አምላክ እድሜ ጤና ይስጥልህ አምላክ አንተንም ይጠብቅላት
ወላሂ ጀግና ነህ በዚህች ምድር ላይ የእናትን ደስታ እንደማየት ምን ሚያስደስት ነገር አለ
አላህ በወጣው ይተካልህ ትልቅ ደረጃም ያድርስህ
እናትን ማስደሰት ጥሩ ነው ወንድሜ እናትን አናስከፋ ጓደኞቼ ልክ እንደዚህ ልጅ እናታችንን እንርዳ መላካም አዲስ አመት ይሁኑላቹሁ መልካም በአል
👈👈👈👈 እንኳን ለ 2015 ዘመን መለወጫ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን በአሉን ከ "ክሌይስ" ዩቲዩብ ቻናል ጋር እንዲያሳልፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
(ፕሮፋይል ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ)
ወላሂ እንደት እንዳለቀስኩ ለእናትህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ አንተም ከክፉ ነገር ይጠብቅህ ወንድማችን መልካሜ አድስ አመት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️🙏
ኡፍ እንዴት ደስ ይላል ጌታ እየሱስ ያላሰብከውን በረከት ይስጥህ መፅሀፍ ቅዱስ ረጅም እድሜ እና የተሳካ ህይወት እንዲኖርህ እናትህን እና አባትህን አክብር ይላል ስለዚህ እነዚህ ሁለቱ በረከቶች ያንተ ናቸው።
እናትየዋ ይመችሽ÷አንተም እድለኛ ነህ:: ፈጣሪን አመስግን
ደስታን የመሰለ የለም የእናት ምርቃት የትም አይገኝም እናትህን ስላከበርክ እ/ር ያክብርህ እናት ልጇ ደርሶላት ስታይ አለሁ እንዳተ ሲላት ደስታዋን መናገር እንኳን አትችልም ከደስታ በላይ ነዋ ኡፍ እናታችሁን የምታከብሩ ሺ አመት ኑሩ
እድለኛ ነህ bro እናትን ከማስደሰት በላይ ምን ስኬት አለ... ለማሚዋ እረጅም እድሜ ይስጥልን
እረጅም ጤና እድሜ ለመላው ቤተሰቦቻችሁ ይሁን በመላው ሀገር የምትገኙ ኢትዮጵያዊያን 🤗😍እናቶቻችንን ያቆይልን 🤗😍
እናትን ክማስድስት። በላይ ምን አለ
አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሄር ደስታክን ያብዛው
ሀሳብህን ሁሉ አምላክ ይሙላልክ
ያጀመዕ ለናቶቻችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋ
ይስጥልን ያረብ በሉ አሚን 👍👍🌻🌻🌻
Amennnnnnnnn
አሜን አሜን አሜን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌼🌼🌼❣️
እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ጨምሮ ይስጥህ በዚህ ምድር የእናትን ደስታ ከማየት ውጭ ምንም ነገር የለም
የምር ለእኔ እናት እንዳደረክላት አይነት ስሜት ነው የተሰማኝ
እናትነትን የሚገልፀው እናት የሚለው ቃል ብቻ ነው ♥♥♥
👈👈👈👈 እንኳን ለ 2015 ዘመን መለወጫ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን በአሉን ከ "ክሌይስ" ዩቲዩብ ቻናል ጋር እንዲያሳልፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
ፕሮፋይል ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
ዋዉ እናት ሰደሰት ማየት ልጂ የእናቱን ደሰታ እንደማየት ከዚህ በላይ ደሰታ ምን አለ ታባረክ
የኔ እናት 😭😭😭 አስለቀሰችኝ ማርያምን ከዝህ የበለጠ እዲያስስቱሽ የማታ እጀራ ይስጣቸዉ ❤❤❤❤ ላችም እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🙏
አቦ እናቴ የተደረገላት ያክል ነዉ ስሜታዊ ያደረገው ይቅናህ አቦ ሁላችንም እንዳንተ ባለን ነገር ወላጆቻችንን ማስደሰት የምንችል ቢሆን የማንም ወላጅ ተደስቶ ይጦራል ከአንተ ብዙ ብዙ ተማርኩ በርታ G plus ያልከውን አትዘንጋ!!!!
የአመቱ ምርጥ ሰርፕራይዝ. ለኔ ለእናት ብዙ ይገባል. ለሁሉም እናቶች እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መልካም አዲስ አመት
ተባረክ ወንድሜ እናት ሁለት ፀጉር አውጥታ የምታሳድግ የልጆቿ ነገር የማይደክማት ጌጦቿ ሁሉ ልጆቿ ብቻ ሆነው የሚታይዋት መስኪን ፍጡር ነች፡፡ በተለይ ኢትዮጵያዊ እናቶች ሁሉ ለሁላችሁም ይህ ነገር ይገባችኋል፡፡ አንተ ወንድሜ ተባረክላት እደግላት ውለድላት አንተም የሚጦሩህን ልጆች ለማሳደግ ያብቃህ በጣም ወድጄሃለሁው ተባረክልኝ፡፡
ተባርክ እናትን አባትን ማሰደሰት በጣም እርካታን ይሰጣል ።
ደስ ይላል በዉነት ያንተን አድል ለኛም ይስጠን እናትን ከማስደሰት በላይ መታደል የለም
ትልቁ ህልምህ ምንድነው ብትለኝ እናቴን ከፍ ማድረግ ነው በህይወቴ እናቴ የምትፈልገውን ነገር ለሷ የሚገበትን ህይወት መስጠት ብችል ትልቁ ስኬቴ ነው። ክብር ለእናቶች
ተባረክ ወንድም እድሜና ጤና ይስጥልሕ
ውይይይ እግዚያሄር ይባርክህ እስካሁን ሰብስክራይብ ላይክ አርጌህ አላውቅም ነበር ካሁን በህዋላ ግን ቤተሰቡን ሁሉ 👍🏽
የአብራሐም የይሳቅ የያቆብ አምላክ እግዚአብሔር ይባርክህ ። ከበግ ጠባቂ አውጥቶ ንጉሥ የሚአደርገው ጌታ እግዚአብሔር ይባርክህ። ተባርከህ ለበረከት ሁን በጌታ ኢየሱስ ስም። እናት ውድ ናት የኔ እናት በ January 15 2015 ወደ ጌታ ሄደች and I missed her በጣም ነው ደስ ያለኝ ለእናትህ ያደረከው ። እናት ዋጋዋ ትልቅ ነው ተከፍላ ይዘለቅም።
አላህ ከፍ ያርግህ
ደግሞ እድለኛ ነህ ፈጣሪ ረድቶህ እናትህን ማስደሰት በመቻልህ፡፡ በሰላም በጤና ከነመላው ቤተሰብህ ያቆይህ
እግዚአብሔር ይባርክ ቃላት የለኝም ምርጥ ልጅ እናት ማለት እውነት ናት እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን
እንደዚክ እንዳከበርካትና እንዳስደሰትካት ፈጣሪ ያስደስትክ ጎበዝዝዝዝዝዝ👍👍👍👍👍
ሰዉ በወለደዉ ልጅ በሱስ ተቃጥሎ ቤተሰቦቹን ያሰቃያል እንዳተ ልጅ አይነቶቹ ልጆች እናቶቻችዉን ሰርተዉ ያስደስታል እኛንም ቤተሰቦቻችንን የምንከባከብ ያርገን
👈👈👈👈 እንኳን ለ 2015 ዘመን መለወጫ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን በአሉን ከ "ክሌይስ" ዩቲዩብ ቻናል ጋር እንዲያሳልፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
(ፕሮፋይል ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ)
የእናት ምርቃን ይደርሳል እግዚአብሔርን ይስጥህ ውስጤ በጣም ነው ደስ ያለው እናቶች እዚህ ሲደስቱ ማየት መታደል ነው
እናት ማለት ሀገር ናት ክብር ለእናቶች
እናት ዓለም እርጅም እድሜ ከኔ ሙሉ ጤና ፈጣር ይስጥልኝ አሲር እጃቹው ይባረክ ፈጣር ያላስብከዉን እንጀራ ይስጥ በትክን ይስራ እንዎዳለን በርታ አባቴ 🙏❤😇
ለእናት እና ለአባት ገንዘብ ማውጣት
አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ነው የሚተካልህ
አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይስጥህ ምርጥ ልጅ ጎበዝ
ይሄን ሰሞን ነው የደግነት ቪዲዎችህን ያየሁት እና የትኛው ላይ እንደምኮምት ግራ ገብቶኝ ትቼ ነበር።
እና አሁን ደግሞ ለእናትህ ያረከውን ሳይ በጣም አስደሰትከኝ በእውነት❤️
የሰዎች ደስታ ምክንያት መሆን በጣም እድለኝነት ነው።ከልቤ አመሰገንኩህህህ
እንደ እግዝአብሔር ፈቃድ የወደፊት እቅዴ ነበር ትምህርቴን ጨርሼ ከራሴ አልፌ ለብዙዎች መድረስ እና አንተን ሳይ ይበልጥ ተበረታታው።
እናትህ እድለኛ ነች እንዳንተ አይነት ልጅ አላት እድሜ ከጤና ጋር ይስጣት።😘
እና እግዚአብሔር ይባርክህ ከዚ የበለጠ ያበልታህ🙏🙏
ተባረክ እመቤቴ በወጣ ትተካል ለእናት ሲያስባት ነው ከዝም በላይ ይገባታል 😘😘😘😘😘
የእናት ደስታ ከማየት በላይ ምን አለ እግዚአብሔር ይባርክ እናት ቃላቶች አይገልፃትም ከቃል በላይ ናት።😁😁😁
እናትን የሚሳደቡ ብዙ ባሉበት አገር አንተ ፈጣሪ የባረከህ ልጅ ነህ ተባረክ
የደስታዎች ሁሉ ትልቁ ደስታ ጎበዝ ወንድማችን 🙏🙏
በጣም ጎበዝ ከምንም በላይ እናትን ማስደሰት እዴት ደስ ይላል ወንድሜ በወጣአ ይተካልህ ማዘሮ ደስታአዋ በጣምነው ያስደሰተኝ ለናት እኮ ይሄም ሳአንስ ነው እረጂም እድሜ ከጤናአ እመኝአለሁኝ እንኮን አደረሳችሁኝ እናት ለምን ትሙት ትሂድ አጎብሳ ቅማል ታነሳለች በጨለማ ዳብሳአ ---ለማዘሮብየ ሰብስክራይብ ጎደኝኦቸን ሁላአ አስደረኩህ
በጣም ነው ደስ ያለኝ 😢😢
ከዚም በላይ እናቶች ይገባቸዋል
ሁሌም ክበር ድንግል ማርያም ካንተ ጋር ይሁን
የተባረከ ልጅ ስላላት እድለኛ ነች ። የልፋቷ ውጤት ነህ እሷም ጥሩ ሰው ስለሆነች ነው ይሄ መጀመሪያው ነው። ገና ብዙ ታረግላታለህ እድሜና ጤና ከመላው ቤተሰብህ ጋር ይሁን ፈጣሪ አንተንም ያላሰብከው ነገር ሰጥቶ ያስደስትህ አሜን በል።
ትለያለህ የኔ ወንድም በዚህ ኣስተሳሰብ,እና ትህትና ትልቅ ደረጃ ትደሪሳለህ የኔ እናት እንካን ደስ ኣለሽ እናት ሁሌ ደስ ይበለት እኔ ኣናቴ ድምፂዋ ከሰማሁት ሁለት ኣመት ሞላኝ እናቴ😭💔💔🙏🙏🙏🙏
እዚ ምድር ላይ ከእናት በላይ ምንም ነገር የለም አላህ የሁላችንንም እናቶች እድሜ ያርዝምልን
You are the best person 👍👍👍👍👍
Omg your different teleyale god bless you
እናት እኮ ምን ብለን እንደምንገልፃት 😢💕💕💕💕❤️❤️💕💕
👈👈👈👈 እንኳን ለ 2015 ዘመን መለወጫ በአል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን እያልን በአሉን ከ "ክሌይስ" ዩቲዩብ ቻናል ጋር እንዲያሳልፉ በአክብሮት ተጋብዘዋል።
ፕሮፋይል ፎቶውን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ
አራዳ ማለት እናቱን የሚረዳ ነው ጎበዝ ጀግና ነክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣቹ መላው ቤተሰብ
በጣም ደስ ይላል በአሁን ገዜ እናት ከቤት ወጥታ ልጅ አግብቶ የሚኖሩበት ጊዜ ነው በጣም ደስ ይላል እንዳንተ አይነቶቹ ይወለዱ የእናትን ደስታአ ማየት ትልቅ ነገር ነው በህይወት ደስታን የሚያሳይ 💚💛❤️👍
የእናት ዉለታዋ መቸም ምላሽ መስጠት ያቃታል🤱👩👦👦🙏🙏
ፈጣር ጨምሮ ይሰጥ ልጅ ለእናቱ እንድ ነዉ ❤️❤️❤️❤️😍😍😍
በስልምና ጀነት ከአናት አግር ስር ናት
ቀጥተኛውን መንገድ ኣልህ ይምራቹህ
This is what a genuine love looks like. May God bless you and cover you with all that you do. Keep being a good example to your friends and followers.
What’s more blessing than seeing a mothers joy and gratitude and it’s because of all child’s doing. Very beautiful to watch🤗 👍🏽
እናትክ በጣም ደስ ትላለች 😍 ተባረክ እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን እንኳን አደረሳቹ 2015 የበረከት ዘመን ይሁንልን አሜን
ከምር... ይሄንን .. ዘመን.. ያውም ሀገሬ ኢትዮጵያ.. በዚህ ዘመን በሱሳሱስ.. በጫት.. በሺሻ.. በድራግ.. እድሜውን
ሲያሳጥር... ልቤ ይስበር ነበር
ይሄን ወጣት.. መስሎቹን ወጣቶች.. ስይ ደሞ ልቤ በደስታ.. ይሞላል እናት ሁሌም
ትሳቅ.. ትደስትላችሁ
አባትም እንደዛው... ተባረክ አቦ..🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️
የናትክን ቤት ሙሉ እዳደርግህ እመምላክ ያተንም ሀሳብ ሙሉ ታድርግልክ ተባርክ ወድሜ በጣም ነው ደስ ያለኝ እናት ሰትደስት ማየት ምንኛ መታደል ነው🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
ይገርማል የጭቃ ቤትም ካሳመሩት ያምራል ፕሎኬት ቤት ነው ሚመስለው ብር ካለ ወርቅ ቤትም ማድረግ ይቻላል ዋናው ብር 😊
የእውነት ዛሬ በስስ ጎኔ መጣህ:: የሁልግዜ ምኞቴ እና የልጅነት ህልሜ ነው ለናቴ ቤት መስራት ወይ መግዛት::ዛሬ በዚህ መልኩ እናትህን ስላከበርክ አንተንም ፈጣሪ ያክብርህ::
ጎበዝ ልጅነት የማያጠቃው ጀግና ተባረክ እድመና ጤና ይስጥህ የጀግኖች ጀግና ከኤርትራ አስመራ
ድስ ይላል አሴር ለእናቶቻችን ከዝም በላይ ቢደረግላቸዉ ሲያንሳቸዉ ነዉ ለ እናቶቻችን ዉለታቸዉን ሳንከፍል እግዚአብሔር ክፏቸዉን አያሳየን በጤና እና በእድሜ ይጠብቅልን እና
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
🌻️🌹🌾🌻💐🌷🌻
🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊
Very great and Humble Person👌👍. Tebarek😍😍 ፈጣሪ ጨማምሮ ይስጥህ💜🖤
እንኳን አድረሳችሁ እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላምን ያውርድል 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Enat menim bdreglat yasatli
Abo tebareke
@@bettyhailu7258 amen wde
እንኳን አብሮ አደረሰን። በጣም እድለኛ ልጅ ነህ እኛ ሰዎች የማናስተውለውን ነገር አንተ አስተውለሀል። እኔም እናቴን አንድ ቀን እንዲህ እደማስደስታት ተስፋ አለኝ። እናቶች ሲደሰቱ ማየት የደስታ የመጨረሻ ጥግ ነው።በርታ እግዚያብሔር ጨምሮ ይስህ!!
ተባረክ ትልቅ ውለታ ነው በጣም ገብቶሀል የናት ውለታ በጣም አስለቀስከኝ ዛሬ እናቴ ብትኖር እዳተ አረረጋት ነበረ
ተባረክ ወንድሜ እኔ እናቴ በጣም ነው ምትቆጨኝ ድንገት ነው ምንም ሳላረግላት ያመለጠችኝ እና እናት ያላችሁ ተንከባከቡ!!
ለእናት ምንም ነገር ቢደረግላት ያንስባታል እንጂ አይበዛባትም እናት ስትኖርህ ምንም ባይኖርህም ሙሉ ነህ
እናት ማለት ብርሃን ናት ተባረክ ❤
God bless you brother 🙏 እናትን ከማስደሰት በላይ ምን አለ 👏👏👏
ባወጣህበት አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ ነገ አንተ በልጆችህ አግኘው እናትህንም አላህ ይጠብቅልህ እናት ከዚህ በላይ ይገባታል አላህ አይለያችሁ ያሰብለውን ሁሉ አላህ ያሳካህ ደስ ይላል እናት በልጇ በደስት ደስታ አያሳጣችሁ
አሴሮ መልካም አዲስ አመት 💛💛💛💛 አንተ ያለ ምክንያት እንደማትጠፋ አውቃለሁ ሁሌም በደስታ ኑር ለሁላችንም መልካም በዐል 💛💛💛💛
❥🍃🌹🍃❥እናት..........✍
⇘ስለ እናት ብዙ ፅሁፍ ልንፅፍ
⇘ብዙም ግጥም ልንገጥም
⇘ብዙ ታሪክም ልንተርክ እንችላለን
❥ነገር ግን የእናት ዋጋ በጥልቅ
የሚገባን እናት ሲሆኑ ብቻ ነው።
💘...........❥🍃🌹🍃❥..............💘
❥🦋🌹🌿🕊..........✍
⇘ሁሉም ሰው ስህተትህን አይቶ
ያጣጥልሃል ይርቃሃልም!!
⇘ኡሚ ግን ከጎንግ ሁና ጥፋትህን
በፍቅር በተሞላ ግሳጼ ታርምሃለች።
እናቶች ፈጣሪይ ጠብቅልን አሚን❤🙏
.❥ሠናይ ውሎ ውዶቼ