በእንቁላል ምርት በወር እሰከ 225,000 ብር የተጣራ ገቢ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 22 янв 2025

Комментарии • 9

  • @hailayfiseha7299
    @hailayfiseha7299 Год назад

    በጣም ጡሩ አሪፍ አቀራረብ ደስ የሚል ግልፅ ነው በጣም ጡሩ ነው በርቱ ተባረኩ ቅን ልቦና አላቹህ ቀጥልበት ።

  • @abiotbekele5440
    @abiotbekele5440 Год назад +1

    ማሳሞ ቺክን ፋርም ስለምትሰጡን መረጃ ጌታ ይባርካችሁ! እያልኩ ለኒውካስል በሽታ በየ21 ቀን መድሃኒት መሰጠት አለበት ወይስ መፍትሄው እንዴት ነው?

  • @Hailuvet
    @Hailuvet Год назад

    እጅግ በጣም ጎበዝ በርቺ

  • @EyoruslimMeonen
    @EyoruslimMeonen Год назад

    ሰላም እንዴት ናቹህ ደሮ አርባታ በቤት ኪራይ በጣም አሰቸጋሪ ነው የደሮ ቤት ለመገንባት የሚያስፈልገው አጠቃላይ ወጪ ብታቀርቡት ና ከለኝ አቅም ለመገምገም አንዲያስችለን አመሰግናለው

  • @kkhhuvdudbe6123
    @kkhhuvdudbe6123 Год назад

    ሩቅ ቦታ በመኪና መጓጓዝ ይችላሉ ሰንት ኪሎሜትር ይሄዳሉ

  • @hailayfiseha7299
    @hailayfiseha7299 Год назад

    የደሮ ቤት ወጪ ስንት ያህል እንደሚጨርስ ከተቻለ ከ 2000 ጀምሮ የሚዝ ተሎ ብላቹህ ብትነግሩን እናመሰግናለን

  • @tigistgurmu6999
    @tigistgurmu6999 Год назад

    Btame enamsgnalne mlekam sra tbarku

  • @HintsaAbraha-xi7gp
    @HintsaAbraha-xi7gp Год назад

    ሰላም masamo ደህና ናቹህ ጠፉቹህ ለዶሮ እርባታ ቤት cost break dawn እንደምታቀርቡ ግን ምነው ዘገያቹህ ከቻላቹህ ፍጥነት ብትስሩት

  • @KibruYohannes
    @KibruYohannes Год назад

    ለመጣል የደረሱትን ትሸጣላችሁ?