የባሬስታዎች ዉድድር በሃያት ሬጀንሲ ሆቴል ልዩ ዝግጅት/Hyatt Regency Barista Competition

Поделиться
HTML-код

Комментарии • 26

  • @iloveethiopia9388
    @iloveethiopia9388 4 года назад +6

    💚💛❤️እምዬ ኢትዮጵያ በዚህ ጠፉ አለም ታወቀች አልታወቀች 🤷‍♀️🤷‍♀️ በቅዱስ መጽሐፉ የታወቀች ገናና ሀያል ከየዶም ገነት መፍስሻ ሀገረ እግዚአብሔር ያስራት ሀገር ናት በምድራዊ ሳይሆን በስማያዊ የታወቀች ገናና አሽናፍ ሀገር መሆኖ ተመስከረላች ሀገር ናት 💚💛❤️
    በእግዚአብሔር የተመረጠች ሀገር ✝️

  • @saranoora5692
    @saranoora5692 4 года назад +1

    እኔን የገረመኝ ውጪ እድል አግኝታችሁ እየሰራችሁ ያላችሁ ሀገር ቤት ላሉት እድሉን ክፍት ብታረጉትስ የምን መጋፋት ነው መልካም እድል ውዶቼ ከሀገር ስትወጡ ባህል ታሪካችሁን እንዳትለቁ ፈጣሪ ያግዛችሁ

  • @user-lv4oc9ll8l
    @user-lv4oc9ll8l 4 года назад +3

    ናቲ እንኳን በደና መጣክ ክክክክክክ ወይ ናቲ የእንግሊዝኛ አለርጂክ አንተ ጋርም አለ ወይ እንግሊዝኛ እድሜሸ ይረዝም

    • @mekiyajamal2419
      @mekiyajamal2419 4 года назад

      እረ እየቀለደ ነው እጂ በደብ ይችላል ክክ

  • @nostredamos1808
    @nostredamos1808 4 года назад

    This is wonderful .... thank you

  • @user-kp6xc2re6c
    @user-kp6xc2re6c 4 года назад +1

    እኔስ አገሬ ሰላማ ሞልቶ በብልጽግና ተውባ ማየት ነው ምኞቴ ናቲ ምርጥ ወንድማችን ዛሬ ለየት ብለሃል

  • @dengel4983
    @dengel4983 4 года назад +1

    😁😁😃😃😃😃በጣም ነው ያሳክህኝ የገባይ፡አልመስልም አንገቴን ስነቀንቅ😆

  • @kukunigussie223
    @kukunigussie223 4 года назад

    wow wow በርቱ በርቱ

  • @hikmahikma8546
    @hikmahikma8546 4 года назад

    Woww በጣም ደስ ይላል

  • @molaboya5121
    @molaboya5121 4 года назад

    I am very happy for you Sameya

  • @kingdavid5676
    @kingdavid5676 2 года назад

    I'm barista

  • @gdedi1396
    @gdedi1396 4 года назад

    Yhein qeldu yemayamr lij Sirat yemistemirewu tefa weyis ye ebs balebet abatu newu?

  • @Agebne
    @Agebne 4 года назад

    Wow wendmachin sami

  • @anedo8352
    @anedo8352 4 года назад

    Ere yebarista yiqr rakeb gofersh bedena nw ?

  • @bezawitdagachew957
    @bezawitdagachew957 4 года назад

    sami 1

  • @ivataiwan2068
    @ivataiwan2068 4 года назад +2

    ብርድ የመታው እንግሊዝኛ 😂😂😂

    • @user-tm9kw1uv3b
      @user-tm9kw1uv3b 4 года назад

      ተው እንጂ የኛ አዋቂ እንጊሊዝኛ ማወቅ ገነት የሚያስገባ መሰለህ ክክኮኮክኮክክክክክክክ

    • @ivataiwan2068
      @ivataiwan2068 4 года назад +1

      ናርዲዬ የኔ ቆንጆ ውነቴን ነው እኮ

  • @felekeshigute7866
    @felekeshigute7866 4 года назад

    good job

  • @kalabcoffee469
    @kalabcoffee469 4 года назад

    I have amazing drink hot drink

  • @sekinamuzemil2900
    @sekinamuzemil2900 4 года назад

    sami 😍😍

  • @laylalayla6754
    @laylalayla6754 4 года назад

    Yegby michachin buna buna nu gibu abrn enkms

  • @lucyentertainment7075
    @lucyentertainment7075 4 года назад

    ታስጨሪሺኛለሽ 2 ሙሉ ፊልም ይከታተሉ ruclips.net/video/g0CqMEr1EMI/видео.html

  • @nine_digit
    @nine_digit 4 года назад

    አዝግ ቀልዶች ከፈለጉ
    ruclips.net/video/y9A83kP444c/видео.html