Anchor Media አብይ አህመድ በ6ኛው ቀን ጎፋ ሄደ፥ ሀዘኑን በቦታው ችግኝ በመትከል ገለጸ፥ የፋኖ ተጋድሎና የጎንደሩ ሰልፍ፥ የዳንዔል ክብረት ትርክት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @mesaymekonnen5
    Mesay Mekonnen, Anchor Media, Anchor Ethiopia, Anchor, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

Комментарии • 217

  • @MRK-mz2ck
    @MRK-mz2ck 2 месяца назад +6

    በፋኖ ኃይሎች መኻል ጠላትነትና መጠላለፍ ውጤቱ ውድቀት ሲኾን ዕዳውም ለምስኪኑ፣ ለንጹሑ የአማራ ሕዝብ ነው። አጀንዳችን የአማራን ሕዝብ መታደግ እስከኾነ ድረስ አንድነታችን ውዴታ ሳይኾን ግዴታ ነው! አማራጭ ሳይኾን ግዳጅ ነው! ይድረስ ለፋኖ አመራሮችና ለመላው የአማራ ሕዝብ!

  • @Sisay-ur6ei
    @Sisay-ur6ei 2 месяца назад +26

    መቼም ክብር ምስጋና ለጂቡቲው ፕሬዘዳንት የቀደመ የሐዘን መግለጫ ይሁን እያልን ለሌሎች አገር መሪዎችም ለኢትዮጵያ መሪዎች ጭምር ምሳሌ ስለሆኑ።

  • @namanekemti8556
    @namanekemti8556 2 месяца назад +19

    አሳፋሪና የወረደ ግለሰብ ስህተት ሲሰራና በህዝብ ሲወገዝ፣ double down አድርጎ፣ የበለጠ የህዝብ ንቀትና ነውር ይፈፅማል። ህፃኑ ንጉስ የሚባለውም ለዚህ ነው።

  • @FrehiwotMulugeta-gf4so
    @FrehiwotMulugeta-gf4so 2 месяца назад +7

    መሳይ ለምትሰጠን መረጃ በጣም እናመሰግናለን በርታልን

  • @yemgeb2511
    @yemgeb2511 2 месяца назад +9

    በዜ መልካም ሕዝብ ላይ በደረሰበት የተፈጥሮ አደጋ የሃዘናችሁ ተካፋይ ነኝ :: ፈጣሬ ፅናት ይስጣችሁ ::

  • @Snako-cb1zn
    @Snako-cb1zn 2 месяца назад +21

    እንዴት እንደሚወገድ ምከሩት የኢትዮጵያ ሕዝብ አማራው ልጆቹን እየገበረ እየተፋለመ ነው ሌላውስ😢😢???? ድል ለአማራው ፋኖ 💚💛❤️

  • @ZEKIA-ub1gi
    @ZEKIA-ub1gi 2 месяца назад +33

    አብይ አመድ መከላኪያን አማራን ለማጥፋት ከሚልክ ይልቅ የጎፋን ሕዝብ የሚያግዝ የመከላኪያ ሃይል ቢልክ የተሻለ ይሆናል

    • @SilvestriSiverno
      @SilvestriSiverno 2 месяца назад +3

    • @MuluemebetWako
      @MuluemebetWako 2 месяца назад +3

      ልብ የለማ!

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 месяца назад +1

      Are you guys don't know the Durye guy.
      He has no family life ‼️

    • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
      @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 месяца назад +3

      የፋኖን ጦስ ይዘህ ገደል ግባ👎👎👎👎​@@Desalegn-v2e

    • @ethiopia6721
      @ethiopia6721 2 месяца назад +2

      @@Desalegn-v2eአንተ አራሙ ምን አደረክ እንከፍ ጅል ያንተ የብልግናው መንግስት እስቲ ምን አደረገ ሽንፍላ::

  • @iceyzeke
    @iceyzeke 2 месяца назад +3

    በጣም፡በጣም፡አሳዛኝ፡ነው፡በእውነት፡በተፈጥርም፡በሰው፡ሰራሽ፡ምነው፡ሃገሬና፡ህዝቦቿ ፡በአጠቃላይ፡ወገኖቼ፡እንዲህ፡አለቁ፡አቤቱ፡ጌታሆይ፡እረ፡በቃ፡በለን።ምህረትህን፡ላክልን።የሞቱትንም፡ነፍስ፡ይማርልን።ለወዳጅ፡ዘመድ፡ለቤተሰብም፡መፅናናትን፡ያድልልን።ከዚህ፡ከችግኛም፡መተተኛ፡መሪ፡ይገላግለን።

  • @hfteh3659
    @hfteh3659 2 месяца назад +8

    እግዚአብሔር መፅናናቱን ይስጣቸው በጣም ልብ ይሰብራን ሀገራችን ሰላሙን ያምጣልን

  • @elenitadesse6372
    @elenitadesse6372 2 месяца назад +8

    አቤቱ ፈጣርያችን አቢይ ነው የካደህ እኛ ኢትዮጵያን እንወድሀለን ይሄን ከሀዲ ሀይማኖት የሌለው ስው ገላግለን አንተ ምንም አይሳንህ እሳቱን አጥፋልን ወገኖቼ መድሀኒለም እመበቴ መላእክቶቹ ስማእታቱ ይድረሱላችሁ መፅናናትን ይስጣችሁ የሞቱትንምወገኖቻችንን ለመንግስተስማይ ያብቃልን አሜን።

    • @Nezbir
      @Nezbir 2 месяца назад

      አሜን

  • @BMlekggggg
    @BMlekggggg 2 месяца назад +1

    ዳንኤልን ፃህፌ ትዕዛዝ ብዬዋላሁ የአብይ ፃፌ ትዕዛዝ

  • @derejetaye4342
    @derejetaye4342 2 месяца назад +7

    አሳዛኝ ልብ ስባሪ ክስተት ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ይርዳን።ባለኝእደግፋለሁ።

  • @ameleworkhaile3974
    @ameleworkhaile3974 2 месяца назад +1

    Thanks bravo ❤❤❤

  • @romiooo0193
    @romiooo0193 2 месяца назад +3

    ለሞቺ ቤተስቦቺ አላህ ስብር ይስጣቸው
    ድል ለነበልባሉ ፋኖ 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SeifeTeshome-vt5cg
    @SeifeTeshome-vt5cg 2 месяца назад +7

    ፈጣሪ ይሁነዉ ለዚህ ህዝብ ሌላዉን ተወዉ

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 2 месяца назад +3

    በጎፋ ወረዳ በመሬት መንሸራተት ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን ነብስ ይማር💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭 ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን ይስጥልን💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @nestaituethiopia7965
    @nestaituethiopia7965 2 месяца назад +11

    ሰላም ለናንተ ይሁን ትልቅ ሥራ ተሠርቶል በርቱ በግድ እንዲሄድ አደረጋሹህ መቀመጥ መቆም አልሻለም የሀዝብ ወገን ማለት ይህ ነው ጀግኑ በርቱ ኡኡታ ለህዝብ የሆነ ሚድያ ነው

  • @badmawededu6078
    @badmawededu6078 2 месяца назад +2

    በ6 አመት 6 ፖለቲካ ፓርቲ
    ቀንጫራ እስክንድር ነጋ ቅል እራስ ቡሽቲ
    ላለፉት 6 አመታት ግንቦት 7፣ ኢዜማ፣ ባልደራስ፣ ህዝባዊ ግንባር፣ ህዝባዊ ሰራዊትና ሰሞኑን ደግሞ ሌላ ስም ይዞ በመምጣት ፋኖን ከፋፍሎና አማራን ለከባድ አደጋ ጋርጦ ይገኛል፡፡ ላለፉት አንድ አመት ሶስት የፖለቲካ ፓርቲዎች የመሰረተ ሲሆን በቅርብ ጊዜ ሌላ መመስረቱ አይቀርም፡፡ በሀብታሙ አያሌው አማካኝነት የሚሰበሰብ የሞኝና የጅል ዲያስፖራ ዶለር ፋኖን ይዞ የፋኖ መሪ ለመሆን ያቀደው ሴራና ተንኮል ከሽፎበታል፤ ራሱን አጋልጦ ገደል ጥሎታል፡፡ እስክንድ ነጋ በማያዳግም መወገድ ያለበት ኮተታም ሲሆን ዋጋ የሌለውና በየሄደበት ሁሉ ከፋፋይና ችግር ፈጣሪ እና ራሱን እየመረጠ ተመረጥሁ የሚል አንድ ጥፊ የሚበቃው ቆሻሻ ነው፡፡ እሱ ከፋኖ ብቻ ሳይሆን ከአማራ ጉዳይ ለዘላም መወገድ ያለበት፤ የአማራ በሽታ ነው፡፡

  • @MorketaEdema
    @MorketaEdema 2 месяца назад +2

    Please በሰው ነብስ ፖሎትካ አትስሩ እሄ የተፈጥሮ አደጋ ነው፣ ለብሔር ብሔሬሰብ ንቀት እንዳላቹ ነው የማሳየው

  • @abiyoteabiyote5750
    @abiyoteabiyote5750 2 месяца назад +1

    የእኛ፡ሀገር ተቃዉሞና የኬንያ እጅግ፡በጣም፡ የተለያየ ነው። እንዴት? ኬንያ ህዝብ አይዘረፍም፡ ንብረት አይቃጠልም ፡እኛጋ ይህ ቢከሰት መቆሚያ የሌለዉ እልቂት ነዉ የሚሆነዉ፡ ብዙ አሰፍስፎ፡ የሚጠብቅ፡ አለና። እባካቺሁ ለህዝቡ፡አስቡለት።

  • @Hannah-tq3mn
    @Hannah-tq3mn 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር አምላክ መፅናናቱን ይስጥልን ድንግል ማርያም እምባቸውን ታብስልን አብይ ሰይጣንን ከነ ግሳንግሱ ከሀገረ ኢትዮዽያ ያጥፋልን በእውነት አሜን

  • @فاطمةاسيني
    @فاطمةاسيني 2 месяца назад +5

    ኦፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ መዳኔለም እባክህን ይቅር በለን

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 месяца назад +5

    Thank you Messay you are right.

  • @selamyihun8102
    @selamyihun8102 2 месяца назад +15

    I agree Abiy was too late to express his condolences.His condolences was too late and fake

  • @melkamumekonen4698
    @melkamumekonen4698 2 месяца назад

    የህዝባችንም እንባም የህዝባችንም እልቅሶም ነዉ እያስመታቸዉ ያለም ላማራም ህዝብንም ተባብረዉ ጨፈጨፍዉትም ባስቸካይም አማጅም ልጅዎችም። እየላክዉንም። ደም እያፈሰስዉ የወታደርም ደሞችም እየበልዉ ደም አበላቸዉ ፈጣሪይም ያያል ያዉቃልም አጥፍይንም ያጥፋልም የህዝብንም እንባም በእስልትም በቀስትም አማራም ሲገደልም ታጥቀዉም አብረዉም ገዳይም ሁነዉ የቆይዉትም ድራማቸዉንም። መልሶም በራሳቸዉ ዉልዋልም ነዉ ምንለዉም።

  • @dejenebahiru1015
    @dejenebahiru1015 2 месяца назад +1

    ለነዚህ የአደጋው ሰለባዎች በምንችለው አቅም ለንደርስላቸው የገባል:: ከአንድ ዓመት በፊት በወለጋ ከአንድ ሺህ በላይ አማራዎች በማንነታቸው ምክንያት ሲገደሉ በዚህ መንግስት የሃዘን ቀን እንክዋን አልታወጀላቸውም::

  • @Ruta2345
    @Ruta2345 2 месяца назад +5

    Abyi got to go!!!! He’s a curse to Ethiopia 💯

  • @DeguTiruneh
    @DeguTiruneh 2 месяца назад +2

    ነፋስ ይማር

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 месяца назад +1

    ብድር ጥሩ መሪነ አስዳደር ካለው በጣም ጠቃሚ ናቸው።ሆኖም በአብዛኛው ጊዜ የአይኤምፍና ዎርልድ ባንክ ብድር እኮ ባብዛኛው ለአምባገነን መሪዎች መጠናከሪያ ነው የሚሠጠው። እነዚህ ድርጅቶች የምዕራባውያን ጥቅም አስጠባቂዎች ናቸው።

  • @yohannesseifu3582
    @yohannesseifu3582 2 месяца назад +1

    መሳይ እና ገለታዉ ወጥሩ 💪💪💪

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 месяца назад +4

    ‼️ Gelettaw , Voice of the voiceless ❗️

  • @wondimugutema7173
    @wondimugutema7173 2 месяца назад +1

    ዱሮን ቢገዛ ጠላቶቹን ይወቃበታል ዘረኝነት መርዝ ነው።አብይ ብዙ ድጋፍ የሰጠው የተደረገውን እነርሱ ያውቃሉ።

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 2 месяца назад +12

    Abiy is making drama by crying in front of the camera.The reason why he is coming is because of the pressure from the public and the effect of Fano's armed resistance

  • @seyfemengste621
    @seyfemengste621 2 месяца назад +2

    እባካችሁ ፋኖ አንድ መዋቅር ይኑረው የሚል ሀሳብ የባሰ ይከፋለናል ባለበት ሁሉም ጦሩን ይምራ ካለፈው እንማር

    • @Fikru1948
      @Fikru1948 2 месяца назад

      And - Amerar yinur
      YeMilew BeQelalu
      LeMemtat nw‼️
      Ye Amhara smart
      Aydelem ❗️

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 2 месяца назад +1

    አሁን ፍራቻዬ በቀጥታ የተጎዱትን ወገኖቼን መረዳት አለባቸው መግስት እኔ እሰጣላሁ ብሎ መዉሰድ ድሮን መሳሪያ ከመግዛት ባለፈ ወገኖቻቺን አይረዳም እና በቀጥታ መርዳት አለብን እንጂ ለአብይ መግስት መስጠት አያስፈልግም

  • @SelemunAweta
    @SelemunAweta 2 месяца назад +2

    አብይ የሄደው ሊያፅናና ሳይሆን በአስክሬን ላይ ችግኝ ሊተክል ነው የሄደው።

  • @negatuaadmasu5388
    @negatuaadmasu5388 2 месяца назад +4

    አረረረረ ደግፋት እንዳይወድቅ አብይአህመድን ይሄ የሰው አውሬ ለሰው ሞት ያዝናል ማለት የማይታሰብነው

  • @febanlove2876
    @febanlove2876 2 месяца назад +1

    ነብስ ይማር

  • @am1951
    @am1951 2 месяца назад +1

    I was interested to see that PM planted trees there

  • @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ
    @ጊዮርጊስአባቴ-ጀ7ዸ 2 месяца назад +1

    Ethiopia Egziabher yiker yibelen.

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 месяца назад +2

    Egzio Meharene Kiristos God help our wogenoch.

  • @TemamUrgessa
    @TemamUrgessa 2 месяца назад +1

    Mesay dedeb nek menderetegna asmuatach. Setasetela

  • @yoannessimegne9292
    @yoannessimegne9292 2 месяца назад +1

    Del le jegnohu amhara fano demoha bertu kosasawe aby aswgdu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tezitube1877
    @tezitube1877 2 месяца назад +4

    It is a good opportunity to raise fund for Fano!!!!

  • @TemeWende
    @TemeWende 2 месяца назад +1

    የአማራ ህዝብ 1000 በላይ ስሞቱ በሄራዊ ሀዘን አልታወጀም

  • @demozkidanie
    @demozkidanie 2 месяца назад +1

    የጎንደሩዋ ሰልፍ ቀልድ ነው በጽዳት የተሰማሩ በጉልት ቦታ የተሰጣቸው እንጅ የመንግስት ሰራተኛ እንኳ የለውም
    እርሳቸውን በባነር የተሸፈኑበት በውስጥ ተነግሮ የተሰባሰቡበት ነው

  • @nebyualemayehu30
    @nebyualemayehu30 2 месяца назад +4

    ሰላም መሳይ

  • @andinetyilak5608
    @andinetyilak5608 2 месяца назад +1

    እውነት እነቷን አውሩ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 месяца назад +3

    Welcome Jegnoch I missed you all today

  • @Lgenemeti2011
    @Lgenemeti2011 2 месяца назад +1

    አብይ አህመድ ቢወርድ ግን ማነው ኢትዮጵያን የሚረከበው? እንደው ምን ይሻላል ኢትዮጵያ እግዚአብሄር ትቶአታል!!

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 2 месяца назад

      There is some thing called transitional government

    • @tedgebregzi3832
      @tedgebregzi3832 2 месяца назад

      Balefew wei the last 50 years yehonew yehe new

  • @seyfemengste621
    @seyfemengste621 2 месяца назад +6

    ፋኖ ያሸንፋል !!!

  • @essaalkie2378
    @essaalkie2378 2 месяца назад +1

    ወሎ ደሴ አካባቢ ባህላዊ ማዕድን አውጭወች በዋሻ መደርመሥ ሥቶቹ ሲሞቱ መቸ ጉዳይ አላቸው እና

  • @AfddAdse
    @AfddAdse 2 месяца назад +2

    አሁንም የተሰጡትን እርዳታ ይበላባቸዋል ሰውዬው ለሰው አያስብም

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 месяца назад +1

    ማንም ወገን አደጋ ሲደርስበት ያሳዝንሃል። መረዳትም አለበት ። ግለሰብ ቡድን መንግስት መርዳት ማገዝ አለባቸው ። ዋናው ግን የመንግስት ነው። ሆኖም ኢትዮጵያ ውስጥ ከህዝብ የሚቀማ እንጂ ለህዝብ የሚሰጥ መንግስት የለም። መንግስት ተብዬ በጌዴዮ በቦረናና የፈፀመውን እናውቃለን። አሁንም በጎፋ ወገናችን ላይ እየተፈጸመ ያለው ይኸው። አገዛዙ የገደላቸውን ሰዎች ለመቅበር ግሬደር ኤስካቬተር ይጠቀማል። በተፈጥሮ አደጋ የደረሰባቸውን ለማዳን ግን ዶማም አያቀርብም ። እርዳታም ህዝብ ቢያደርግ ምን ዋጋ አለው። ታንኩም ባንኩም በእጁ ሰለሆነ በባንክ የሚተላለፈውን ገንዘብ ይወስደዋል። መፍትሔው ተረባርቦ ይህን አገዛዝ በጋራ አንድ ሆነን ካልጣልነው ስቃያችን እየበዛ ይመጣል።

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 2 месяца назад +1

    መፅሐፉን ማን ይገዛል ምን ያነባል የዝህን ዳንል ትርክት የዝህን የስድስት ስልሳ ስድስት ዲቃላ

  • @Nezbir
    @Nezbir 2 месяца назад

    አብይ በገደለው ሕዝብ ቁጥር እሱና ግብረአበሮቹ የአፀያፊና ከሃይማኖት ውጪ የሆነውን የችግኝ የመትከል ሥራቸውን በመጀመር ወንጀላቸውን ያስቆጥሩ::

  • @ኢትዮጵያአዲስአበባ
    @ኢትዮጵያአዲስአበባ 2 месяца назад

    በመጀመሪያ በወገናችን ላይ በደረሰው በጣም አዝኛለሆ የሞቱትን ነብስ ይማር
    ሌላው ግን ማለት የምፈልገው የአማራ ችግሩም ጠላቱም አማራና ሆዱ ነው ለዚህ ነው መከራው የተራዘመዉ

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 месяца назад +1

    Tikikil Ato Geletaw. Thank you

  • @BedluDebia
    @BedluDebia 2 месяца назад +1

    የአደጋ መከላከልና ዝግጁነት መሪ የነበረው በሊብነት መታሰሩ ይታወቃል ስለዚህ ከመንግሥት አጅ ወቶ በግል ቢካሂድ ላስከሪን መክፈኛ አንኳን ፕላስቲክ አስካሁን አለመላኩ ተጨማሪ ችግር በአካባቢው ሊያስከትል አንደሚችል ግድ የሚለው የልም።

  • @SeudHussen-vr4vu
    @SeudHussen-vr4vu 2 месяца назад +3

    አላህ ይርዳቸው

  • @Eyoel-nx6gn
    @Eyoel-nx6gn 2 месяца назад +1

    አደጋ መከላከልና መቆጣጠር ተብሎ ይስተካከል።

  • @Fikru1948
    @Fikru1948 2 месяца назад +5

    Unless otherwise, It's for public gestures. Abiy hasn't had any kind of empathy and sympathy for any kind of casualty and catastrophe❗️
    He is sadistic ‼️

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr 2 месяца назад +2

    ወይ መሳይ ገለታውን የመሰለ የነጠረና የረቀቀ አእምሮ ባለቤት የሆኑ ምሁራንን: ባቀረቅህበት መድረክ እነ ልደቱን ለመሰሉ ባለሁለት ሰይፍ ምላሶችን ስትጋብዝ እጅግ እናደዳለሁ😮

  • @yemanegebreyohans5980
    @yemanegebreyohans5980 2 месяца назад +4

    Selamchu ybza mesay kene egdah le Ethiopian fetari selamun yawrdlet 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @فاطمةاسيني
    @فاطمةاسيني 2 месяца назад +2

    አሱ መሂዶ ለነሱ ምንም አያመጣም በግድ ተገፈቱ የአለም መነግስታት የሀዘን መግለጫ ሲወጡ ነው የሂደው ብሰክሌት አየነዳ አነደደለው መፃህፍ መሰመረቅ ወይኔ ህዝቢ

  • @Trust868
    @Trust868 2 месяца назад +1

    የ Global Alliance ታማኝ በየነ ከየት ብቅ አለ? በሙታን ኮሚሽን መብላት ምን አይነት ጭካኔ ነው?

  • @godblessethiopia6665
    @godblessethiopia6665 2 месяца назад +1

    እኔ የምገምተው ያች አባቱ ሌላ ሆኖ እያለ ለአቶ የሰጠቹ ወይም የሴት ፓስተሩ በሄድክበት ችጊኝ ካልተከልክ በእድሜ አትኖርም ያሉት ይመስለኛል

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 месяца назад

    አገዛዙ ዞር ሲል የዳኔል የአብይ መፅፍ ሰብስበን አናቃጥለዋለን።

  • @RadiyaaliyuDetebo
    @RadiyaaliyuDetebo 2 месяца назад +1

    ESKENDER JEGHINA BERHANU NEG BANDA

  • @saml-z3p
    @saml-z3p 2 месяца назад

    ግራኝ አህመድ ልጆች በኩሽ ኢምፓየር ስም ወደ ሰሜን እየመጡ ነው። ስለዚህ የትኛውም የትግራይ ተወላጆች እና አማሮች ትጥቃቸውን አያወርዱም። ስለዚህ ከ 500 ዓመታት በፊት የሆነውን አስታውሱ.

  • @ElsaDessé
    @ElsaDessé 2 месяца назад +1

    ❤️❤️🙏🙏

  • @AfddAdse
    @AfddAdse 2 месяца назад +1

    ሰውዬው ለሰው ቅጣት ያክል አያስብም ምን አልባት የሄዴው ጅግኝ ሊተክል ይሆናል ያው በሬሳ ላይ ጅግኝ እንተክላለን አይዴል ያለው

  • @HalenaberaHalenabera
    @HalenaberaHalenabera 2 месяца назад +1

    አረ መለስ ማረኝ ብያለሁ

  • @samkuk420
    @samkuk420 2 месяца назад +2

    ወድጄ እያንዳንዱ ኢትዮጵያዊ በተራ በተራ ይገባዋል

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 месяца назад

    ይህ ፈርሀ እግዚአብሔር የሌለው አብይ አህመድ ለህዝብ ሞት እልቂት ለእሱ ደስታው ነውና ለጎፋ ህዝብ እልቂት ቀን እሱ በሳይክል ይዝናና ነበር ዛሬ የሄደው ሊያዝን ሳይሆን ለህዝብ ንቀቱን ለመግለጽ ነው

  • @gelilamekonen4150
    @gelilamekonen4150 2 месяца назад +1

    እሄ ፡ ጠንቋይ ፡ ዛፍ ፡ ሲያመለክ ፡ ነው ፡ ያደግነው ፡ ስለዚ ፡ ከሰው ፡ ነፍስ ፡ ይልቅ ፡ ዛፍ ፡ ይሻለዋል፡

  • @martadesta341
    @martadesta341 2 месяца назад +1

    Eghziabher becha yeker ybelen
    Lebetesebochachew mesnanat yehun

  • @nael4849
    @nael4849 2 месяца назад +1

    የበፊት ስርአት የተበደረውን ብድር ሲከፍል ተቆጣጥረነዋል? ሲከፍል ስድብ፣ ሲቀበል ስድብ አይደብርም? ስርአቱ ጨለማ ያለበሰኝ ስለሆነ መውረዱን እፈልጋለሁ። ሆኖም ሀገሪቱ ከብድር አንፃር አልበደላትም።

  • @DestaAbebe-cj6lb
    @DestaAbebe-cj6lb 2 месяца назад +2

    አሁን አሸባሪ መሳይ ለሰው አዛኝ ሆነህ ነው የትግራይ ህዝብ 95 ለ 5 ማለቅ መጨፍጨፍ አለበት እያልክ በኢሳት ቲቪ ስታውጅ አልነበረም ።

  • @hibaamede4173
    @hibaamede4173 2 месяца назад +1

    ሕዝቡ ገና መብቱን ለማስከበር በቂ ንቃት የለውም ለዚህ ነው የዘር መንንገድ ይዞ እየደረሰበት ያለበትን የዋጋ ንረት በጋራ በመሥራት ለመቋቋም ያልቻለው፡፡

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 месяца назад

      ትክክል ለዚህ ዋናው ምክንያት ድህነት ቢሆንም ያለውም ቢሆን ከአሽቃባጭነት ባህል አለመውጣቱ ነው

    • @totit_t1445
      @totit_t1445 2 месяца назад

      Zer Ena BEHER leyu! 😮

  • @Mikeyultimate328
    @Mikeyultimate328 2 месяца назад +2

    ❤❤❤❤

  • @dkm1666
    @dkm1666 2 месяца назад

    ማስተር አብነት ከመንግስት ተብዬው አካል በፊት ቀድሞ የደረሰ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ነው

  • @almazejigu2461
    @almazejigu2461 2 месяца назад

    መሳይና ገለታው የሚዱይ አምባስደሮች እናከብራችዋለን ይውሸቱንም ቢሆን መሪ ተብዬው በመሃረም አይኑን ሲያብስ አየነው

  • @MekonnenYaregal-jy9wv
    @MekonnenYaregal-jy9wv 2 месяца назад +1

    welcome

  • @yetinayeteshete5220
    @yetinayeteshete5220 2 месяца назад +6

    አብይ ኮቴው ደረቅ ስራው ግፍ የበዛበት የመርዝ ብልቃጥ ነው

  • @GirumZewdu
    @GirumZewdu 2 месяца назад +1

    Ethiopian Catastrophe Prävention they have no DOGS???? it was a big help in such tragedy.

  • @alemgmichael2127
    @alemgmichael2127 2 месяца назад +1

    Greetings ;
    By the way a while back; During Hailessilasie Regime ; the exchange rate was ; for every $ 1.00 ( one dollar ) it was only 1.50 Birr ( one & 50 cents Birr ). A very SAD time in Ethiopia!!!!!!!!!!!!

  • @epheramwondmu3601
    @epheramwondmu3601 2 месяца назад

    66666666666 ቀን የብልጵግና አጋንት የደም ጠጪዎች ስብስብ በመላው ኢትዮጵያ ንጹህ ደም ግባሪ ብድን ንቁ ንቁ በቃኝ በሉ

  • @abeba2241
    @abeba2241 2 месяца назад

    አብይ አህመድ በአስከሬን ላይ ችግኝ የመትከል ምኞቱ ተሳካለት ማለት ነዉ 😡

  • @FeyissoMasebo
    @FeyissoMasebo 2 месяца назад

    መሳይ፦ አደጋው ያሰከተለው ከፍተኛ ቀውሰ %100 ከመንግሰት አቅም በላይ መሆኑን እያወቀ፣ አሰቸኳይ የአለምአቀፍ ዕርዳታ ጥሪ እንዳይረግ ሆን ብሎ በር መዝጋቱ፣ የኮሌኔል አብይ አሕመድ መንግሰትን በአደጋው ለሞቱት ሁሉ 100% ተጠያቂ ያደርገዋል!

  • @getawderesse5577
    @getawderesse5577 2 месяца назад

    የጎንደር ህዝብ ጀግንነትና አርቆ አሳቢነት ተረት ሆኗል። ያሳዝናል።

  • @robertaalt
    @robertaalt 2 месяца назад

    ይህ ፈሪ አለም ሀዘኑን ለኢት/ያ ከገለጠ በሁላ
    በሰድስተኛው ቀን ችግኝ ለጎፋው ሰጠ,ይህ ለሱ
    ሀዘኑን፠ከአንገት በላይ,ከነካቢነው,,ሄደ,,,,

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 2 месяца назад +1

    ይሄ አጋንንት ሄዶ ከማየት የሚቀድመው ባለሙያዎችና መሳርያዎችን ልኮ የሰውን ህይወት ማዳን ነው በደም ግብር የሚኖር ነው ህዝብ በቃህ ብሎ ሆ ብሎ ተነስቶ ነቅሎ መጣል ነው ያለበት ።

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 2 месяца назад +2

    Thanks to your preasure. Messay this Satan gone to disaster area after a week

  • @senushikore7663
    @senushikore7663 2 месяца назад +1

    Betame yamale😢 Ethiopia endiyawe yesew serashe chegere endayebekate yawe yetefetero chegerem eyetegafeteche newe😢 Lemotute nebesachew yemarelen lebatasebeme metsenanatu yesetelen🙏💔

  • @Haddisu
    @Haddisu 2 месяца назад

    ዘንዘሪጡ ትርክት መፃፍ

  • @kusurabaro9049
    @kusurabaro9049 2 месяца назад

    እንዲህ ያለ አስመሳይ አይቸ አላውቅም

  • @Beferdu-q6r
    @Beferdu-q6r 2 месяца назад +1

    አማራውም ኢትዮጵያም ያሳዝኑኛል። ሆዳም አማራዎች የአመራ ካድሬዎች ሚሊሽያዎች ምን ነካችሁ የገዛ ወገናችሁ ከሌላው ኢትዮጵያዊ በባሰ ሁኔታ የገዛ አባታችሁን እህት እናታችሁን ወንድማችሁን ፋኖን ትወጋላችሁ ታጠፋላችሁ። ጎንደሬዎችም ከአሚቻ ፖለቲካ ውጡ አንድ ሁኑ። ጠላታችሁ በአግባቡ አወቁ። ተደራጅ ታጠቅ ተዋጋ።

  • @assegidmengistu2268
    @assegidmengistu2268 2 месяца назад +1

    He went cycling that is why it took him 6 days.

  • @hikmamerssatube5280
    @hikmamerssatube5280 2 месяца назад +1

    Bertu