//ቤተሰብን ፍለጋ//" አባታችሁ አለ? ተብለን ስንጠየቅ መልስ እናጣለን … አባዬ የት ነህ? /ቅዳመን ከሰአት/

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
    Follow us on:
    tiktok www.tiktok.com...
    Facebook: bit.ly/2s439TS
    Telegram: t.me/ebstvworl...
    Website: ebstv.tv

Комментарии • 89

  • @dereje16
    @dereje16 2 месяца назад +17

    ወገኖቼ ድንግል ማርያም ትርዳችሁ ሙስሊሙ አባት አንጀቴን በልተውታል አላህ ቸር ነገር ያሰማችሁ❤

  • @EkramMusetfa
    @EkramMusetfa 2 месяца назад +24

    መቼም በ አላህ ተስፋ አንቆርጥም አብሽሩ😢😢😢😊

    • @KamalKalal-yd4qm
      @KamalKalal-yd4qm 2 месяца назад +1

      ያረብ እረህመትህ ቅርብ ነው የተነፍፈቀዉን ሁላ አገናኛቸው

  • @MuluAntonios
    @MuluAntonios 2 месяца назад +4

    ድሬ ደዋ 7 ሰፈር ትንሽ ኳስ ሜዳ አለ እዛ አካባቢ ዝናሽ ወይም ልክየለሽ ብለህ ብትጠይቅ ማንንም ያሳይሀል አዎ ተመስገን የሚባል ልጅ አላት 2 ሴትም አላት በሂወት አለች ወንድሜ

  • @lemlemfeys9337
    @lemlemfeys9337 2 месяца назад +8

    የኔ እናት መርካቶ ተከራተሽ አሳድገሻል ተመስገን ፈጣሪ ይድረስላቹ መልካሙን ሁሉ እመኝላቸላቸዋለው

  • @TaibaWorku
    @TaibaWorku 2 месяца назад +8

    የዛሬ ሳምት ኢሻአላህ በደሥታ ትገናኛላቺሁ

  • @addvaj9881
    @addvaj9881 2 месяца назад +1

    ሁላችሁንም አላህ ይርዳችሁ። ከምትናፍቐቸው ቤተሰቦች ያገናኛችሁ። ወላሂ እህቴ አብሬሽ አንብቻለሁ። እንሞክራለን ውሳኔው ግን የሱ ነው። ግን ደግሞ አሁንም እንሞክራለን አእምሮ መልስ እሲኪያገኝ አንጥራለን ዱአ እናደርጋለን እናለቅሳለን......... እንጠብቃለን!!!!

  • @7yahgg280
    @7yahgg280 2 месяца назад +8

    የጠፋውን በግ ያስገኘ አምላክ እግዚአብሄርየጠፉትን ወገኖች ያስገኝላችሁ😢❤

  • @b.6015
    @b.6015 2 месяца назад +10

    😢😢😢😢😢😢 እውነት ነው አለ የለም የሚባል ጥያቄ ከባድ ነው አብሺር እህቴ ታገኑታላችሁ የኔም ሞቶ ብየ ሞቷል አልል ወይ አለ አልል ሳለቅስ ሁለየ ጥያቄ የሆነብኝ በ፣፣20 አመቱ መጥቶልኛል አብሺር

  • @NoraMohamed-w2k
    @NoraMohamed-w2k 2 месяца назад +3

    የኔ እባትምኤርትራሄዶቀርቶብኝ ልክ እንዳንቺ እያለቀስኩ24 አመት ሆነኝ ግን አላህ አንድ ቀን እንደሚያገናኘንተስፋአለኝ ኢንሻ አላህ

  • @zabiba2788
    @zabiba2788 2 месяца назад

    የተፍው ተገኝቶ የታመመው ድኖ የተቸገረው አግኝቶ የተጨነቀው ሀሉ ተፈርጆ አላህ ደስታችሁን ያሰማን አይዞን እንባችሁን አላህ ያብሰው

  • @umuuahmed721
    @umuuahmed721 2 месяца назад +2

    አላህ ይርዳችሁ በሂወት ኖረው ያገናኛችሁ

  • @አፀድማርያም-ረ8ለ
    @አፀድማርያም-ረ8ለ 2 месяца назад +8

    መልካም እድል ለሁላችሁም እግዚአብሔር ያገናኛችሁ❤❤❤

  • @yilmakidane110
    @yilmakidane110 2 месяца назад +2

    ፈጣሪ ይሄን ቤተሰብ እርዳልኝ!

  • @mymunahussen1263
    @mymunahussen1263 2 месяца назад +5

    አላህ ያገናኛችሁ ወላሂ ከባድ ነው 😢

  • @Hayat-sh6vd
    @Hayat-sh6vd 2 месяца назад +7

    ኧረ የወኒ የዋሁ አትጨክንብኝ እንደት ብዬ ልመዝገብ ሰደት ላይ ነኝ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር እናንተ ጋር ማልቀሰ ሆነ ግን ደከመኝ እህቴን አፈልጉኝ ሌላ እህትም ወንድም ፣እናት ፣አባትም የለኝ ብቻ ነኝ

    • @babefikadu3374
      @babefikadu3374 2 месяца назад

      enem and ehit tefitabignalech
      Min alibat smish man yibalale
      Dufit yadegech nat ehite

    • @babefikadu3374
      @babefikadu3374 2 месяца назад

      ene afar new yadekut

    • @babefikadu3374
      @babefikadu3374 2 месяца назад

      abatachin megite getu

    • @babefikadu3374
      @babefikadu3374 2 месяца назад

      megisite getu ejigu yibalale

    • @SannorizEthio
      @SannorizEthio 2 месяца назад

      Ayizosh fetari le hulum gize ale atalikishi😢🎉🎉🎉❤❤

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ❤❤❤❤

  • @Anumma572
    @Anumma572 2 месяца назад +2

    አግዚአብሔር ያገናኛችሁ ሀላችሁም::

  • @sadaahmed8197
    @sadaahmed8197 2 месяца назад +1

    ውይ ዩኒ ይህ ሩህሩህነትህ አላህ ይጨምርልህ የኛ አንበሳ በርታ

  • @Sየሀይቋ
    @Sየሀይቋ 2 месяца назад +3

    መልካም እድል አላህ ያገናኛችሁ

  • @haymanotbehailu8832
    @haymanotbehailu8832 2 месяца назад

    ክብር ለጌታ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን እንዴት ደስ ይላል ውይ ማን እደእናት ፍቅር እኮ ካለማንነት ዋጋ የለውም ተመስጌን❤❤❤🙏

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 2 месяца назад +1

    አላህ ኬይሩን ያሰማችሁ እንሽእላህ 🙏

  • @nahomdemse
    @nahomdemse 2 месяца назад

    እኔም ወላጅ እናቴን እፈልጋታለሁ።በ1977 ነበር ከአ.አ ወደጊንጪ/አመቦ አካባቢ ለማደጎ የሰጠችኝ።ስሟን አለቅም ነገር ግን በጊዜው አ.አ ፍል ውሃ አካባቢ ቤተሰቦቸዋ ጋሆነ ትምህርት ሲትማር እንደነበር ሰምቻለሁ።

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 2 месяца назад

    አላህ ሁላችሁንም በሰላም ያገናኛችሁ

  • @መዲነኝ-ደ9ቘ
    @መዲነኝ-ደ9ቘ 2 месяца назад +2

    አላህ ይርዳችሁ ያአረብ

  • @ZeynebEbrahim-i3o
    @ZeynebEbrahim-i3o 2 месяца назад +3

    አላህ ይርዳችሁ😢

  • @YusufMohammed-vk9ul
    @YusufMohammed-vk9ul 2 месяца назад

    አላህ ያገናኛቹው

  • @Zeyneba-wx9sq
    @Zeyneba-wx9sq 2 месяца назад

    ያአላህ እንዴት እንዳሳዘኑኝ አላህ ያገናኛችሁ

  • @mimisheferaw4601
    @mimisheferaw4601 2 месяца назад +2

    ድሬ ዳዋ ሰባተኛ ሰፈር ከመስጊዱ ገባ ብሎ ትንሽዬ ኳስ ሜዳ አለች እዛ ጋር መጥተህ ብትጠይቅ የዝናሽን ቤት ማንም ያሳይሀል ወንድሜ.

  • @AbdeAbde2-d8i
    @AbdeAbde2-d8i 2 месяца назад +1

    አላህ ይርዳቹ እህቴ 😢

  • @hemdiyadabullo
    @hemdiyadabullo 2 месяца назад

    አላህ ያስገኝላቹህ የረብ

  • @GffGj-ok4kw
    @GffGj-ok4kw 2 месяца назад

    አላህያገናኛችሁ

  • @HdjdFshf-b8c
    @HdjdFshf-b8c 2 месяца назад

    የትግራያ ልጅች አባቴን አፊልጉኝ ፀጉ ውለታው ያባላል የትግራያ ነበር😢

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 2 месяца назад

    አላህ ያስገኘዉ ያረብ እሱ ይርዳችህ

  • @ababalubaba7456
    @ababalubaba7456 2 месяца назад +1

    አላህያስገኚላቸሁ😢😢😢

  • @FatumaTube-dp1sl
    @FatumaTube-dp1sl 2 месяца назад

    አላህ በሰላም ያገናችሁ በአላህ ተስፋ አይቆረጥም አብሽሩ😢😢😢❤❤❤

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ነገር ግን ፥
      - ሰላምም በኔ (በኢየሱስ \ ዒሳ) ላይ ነው ፤ በተወለድሁ ቀን፣ በምሞትበትም ቀን፣ ሕያው ኾኜ በምቀሰቀስበትም ቀን ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፲፱ የማርያም ምዕራፍ ቁ. ፴፫)።
      📖👈🏾🤔

  • @PamyElias
    @PamyElias 2 месяца назад

    ተመስገን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @b.6015
    @b.6015 2 месяца назад +2

    አላህ ያስገኝላችሁ 😢😢😢😢😢😢 ያከሪም

  • @tzetayimam8091
    @tzetayimam8091 2 месяца назад +1

    ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @heriyaabdurehman418
    @heriyaabdurehman418 2 месяца назад

    allah yrdachu yareb

  • @Melseche-qm1pk
    @Melseche-qm1pk 2 месяца назад

    እመብርሀን በሠላም ቤቱንይመልሠው

  • @lubabayyimer
    @lubabayyimer 2 месяца назад +1

    ያረብ አላህ ይርዳችሁ

  • @TaybaAden
    @TaybaAden 2 месяца назад

    አላህይርዳችሁ

  • @habiba_habiba1
    @habiba_habiba1 2 месяца назад

    የአላህ አላህ ያገናኛችሁ 😭😭😭

  • @kalkidantomas4881
    @kalkidantomas4881 2 месяца назад +2

    መልካሙን ሁሉ እመኛለሁ 😂

  • @gdgddgdy9047
    @gdgddgdy9047 2 месяца назад

    አሏህ ያሥገኝላቺሁ ያረብ

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 2 месяца назад +1

    የበየቤቱ ስንት ህመም አለ እባካችሁ ወድ ሴቱ የሚያምጥበት መቸም

  • @NebatYusravlog
    @NebatYusravlog 2 месяца назад +2

    አሏህ ያገናኝችይሁው ያረብ ደስታችይሁን ቅርብ አሏህ ያርገው

  • @tigist5676
    @tigist5676 2 месяца назад

    ማስመዝገቢያውን ቁጥር ላኩልኝ ምታቁ

  • @BilalAhmed-nn1sj
    @BilalAhmed-nn1sj 2 месяца назад

    In sha allah ygegnsl melkam negerm allah yasemachuhal wd wegenoche esti sher sher bemadreg entebaberachew

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ቢላል

  • @MerimMohamedHasen
    @MerimMohamedHasen 2 месяца назад +1

    አሰላሙአለይኩም ዉድ ኮሜታተሮች እኔም አጎቴ ከጠፋ ቆየ በጣም ናፍቆኛል በቅርቡ ሀገር ልገባነዉ ሥሄድ ብንገናኝ ዴሥ ይለኝ ነበረ😢😢 እሥኪ እርዳታችሁን እሻለሁ 2011 አካባቢ ወዴ ሳኡዲ ሀጂና ኡምራ ብሎ እዴመጣ ሰምተናል ከዛን አለ የለ ወይ ሞተ ብቻ ከባድነዉ እና ሥሙ አሊ አሰን ሁሴን ይባላል ወሎ መቅዴላ ነዉ ትዉልዱ እና ሳኡዲ ያላችሁ በተለይ በየ ኢጃዛ ቤት አካባቢ ያላችሁ ምናልባት አሊ ሀሰን ሁሴንን የምታቁ በአላህ ሥም እማፀናለሁ ያዉ በህይወት ካለ😢😢 እሱ እዴመጣ ኮረናም ነበር ከዛም አፈሳም ነበረ ያዉ ሳኡዲ ያለነዉ ብዙ እናቃለን እና ተባበሩኝ ወይ የኢቤሥን ቁጥር ተባበሩኝ😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @mosebtube1027
      @mosebtube1027 2 месяца назад

      ውይ አላህ ያስገኝልሽ እኔም ሳኡዲ ነኝ ከባድ ነው ትልቅ ነው ትንሽ ነው

    • @MerimMohamedHasen
      @MerimMohamedHasen 2 месяца назад

      @@mosebtube1027 ማሬዋ የናቴ ታናሽ ወድም ነዉ ትልቅነዉ

  • @ZainbZaind
    @ZainbZaind 2 месяца назад

    ሁላቹም አላህ ይርዳቹ

  • @zdtub-ic2hx
    @zdtub-ic2hx 2 месяца назад

    እኔም አጎት በዉትድርና ኤርትራ እደነበር ያዉቅ ነበር ግን በጣም ረጂም አመት ሆነዉ ያዛኔ ጦርነት ላይ ነበር ምን አልባት በህይወት ካለ ይመጣል ብለን ነበር አህመድ ሙሀመድ ቢላል /ሸሪፍ

  • @ababalubaba7456
    @ababalubaba7456 2 месяца назад +1

    ሰላም በአላህ ካያቺሁት መልሱ ልኚ እህቴ አፋልጉኚ በአላህዪሁን ባቺ በእናቴቺሁ በፈጠራቺሁአምላክ 😢😢😢😢😢😢

  • @maryamdawood5052
    @maryamdawood5052 2 месяца назад

    allah.yasgejelachu.harb

  • @عدممحمد
    @عدممحمد 2 месяца назад

    እኔም አረጋሽ ሀይሊ እምትባል ተጠፍች በግምት 30 አመቷ ትውልድ ወረባቦ ወረዳ 08 ይባላል የኔ ውድ አክስትአፍልጉኝ

    • @MedinaAli-f1j
      @MedinaAli-f1j 2 месяца назад

      እፍ አላህ ያስገኝልሽ ግን ለኛ ይቀርባል

  • @fozinuriyassin
    @fozinuriyassin 2 месяца назад

    Yareb ante erdan teamereken feterek wud agotachenen agenagnen!

  • @RukiSeyd
    @RukiSeyd 2 месяца назад

    Allh yirdachuh inem baxrinet mikant abate taftobinyal allh yirdan hulachinm🤲😢

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @dj iv bh y

  • @hemdiyadabullo
    @hemdiyadabullo 2 месяца назад

    አረ ቁጥራቸውን የምታውቁ ተባበሩኝ ወድሜ ከጠፋ 7አመቱ ኡፍፍፍፍ

    • @addvaj9881
      @addvaj9881 2 месяца назад

      እህቴ በስልክ ሚሆን አልመሰለኝም እዛ ከሚሰራ አንዳቸውን ሚያውቅ ሰው ፈልጊ በሰው ሰው ሲሆን ይፈጥናልም እድልሽም ሰፊ ይሆናል በስልክ ኡፍፍ አድካሚ

  • @dbhddhdhh883
    @dbhddhdhh883 2 месяца назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HfGcg-hl8dd
    @HfGcg-hl8dd 2 месяца назад +2

    Tsege kalelech.yedeberal

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @hg

  • @amenaMuhammed
    @amenaMuhammed 2 месяца назад

    መቸምበአላህተስፋአንቆርጥያአላህአተውአስግኛላቸውያርቢአተሀያልአምላክነህ

  • @wipupwredosa9628
    @wipupwredosa9628 2 месяца назад

    Egzabher yagenachew melkam edel

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @ዊፑ…

  • @SymaHyrdne
    @SymaHyrdne 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭

  • @GeteAkililu
    @GeteAkililu 2 месяца назад

    ለመመዝገብ ምን ብዬ ልመዝገብ እባካችሁ ?

  • @abdrezakabdella
    @abdrezakabdella 2 месяца назад

    Wudoche ALLAH TIBEBEGNANA HULU CHAY NEWNA ALLAH IMBACHIHU BEDESTA YABISILIGN!!!!
    YAW YE ALLAH WUSENE NEW INJIMA YIH SIKAY AYGEBACHIHUM NEBER .Enat MNM LILISH ALCHILIM BICHA JELILU IMBASHN YABISILIGN

    • @TruthEz
      @TruthEz 2 месяца назад

      ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
      @አብድራዛቅ…

  • @Ruqeyyaabintmuslim152
    @Ruqeyyaabintmuslim152 2 месяца назад

    አባካችሁ የ ebc, ቁጡር የምታውቁ ላኩለኝ በታሰብ ለማፈለግ ነው አንዳት አልፉኝ

  • @braneshwonte926
    @braneshwonte926 2 месяца назад

    7696AF

    • @senaityoutube
      @senaityoutube 2 месяца назад

      እንዴት ነው ምመዘጋብሁ?

    • @MehretuGetasew
      @MehretuGetasew 2 месяца назад

      ​@@senaityoutubemessage laki