Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እስኪ ውለዱ ክበዱ የምትሉቼው ላይክ በሉኝ ማግባት አምሮኛል
ቲቲ ነኝ ስደት የመርርኝ. ! 👍👍👍
Fekrcheun yebzlchu weddddddd yen wedoch
@@Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም አይዞን ቲቲዬ
ደሥ ይላል ውለዱ ክበዱ ትመቹኛላችሁ እሽ
የማግባት ፍላጎት ባይኖረኝም... ሰብስክራይብ አድርጊኝ
እኔም ከባሌ በ fb ነው የተዋወቅሁት እሱ የራያ ነው እኔ ደሞ የደብረብረሀን ልጅ ነኝ አሁን 8 ወሬ ነው እርጉዝ ነኝ ልጅ ውለዶ ልጅ በልጅነት ነው እወዳችሆለሁ
ይመችሽ
ታድልሽ የኔ ውድ
ምርጣጅይወፍቅሽ
አላህ በሰላም ያላቅሽ የኔ ውድ
Gosh beselam tegelageyi gin sub adrgugn
እስኪ ገና ጀማሪ ኮማች ነኝ እንዲሁም የብሬክስና የመሲ አድናቂ ወች ላይክ ግጩኝ 👍
ሱስ አዳትያጂ
Trunish Tesfa መሲ ፍቅር እኔም የጎንደር ልጅ ነኝ ጎንደር የት ነሽ ልትነግሪኝ ትችያለሽ?
ጎራ በሉ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኝ
@@diyethiopian929 👍🧚♂️
@@diyethiopian929 🏃♀️👍
ከፍፁም አስፍው ቀጥለህ ቅን ልብ ያላችሁሰወች ብያችሁዋል
ሣህ kkk ውዴ ቤተሠብ እንሁን ወደኔም ጎራ በይ በሠብስክራይብ ጭፍልቅ አርጊኝ
አወ በትክክል
@@kebebushtube9618 èŕ
@@eyutube1977 እሺ እህት
እስቲ እንደኔ የመሲ እርግተዋ የሚመቻችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በሉኛ መልካምነት ከትንሽ ነዉና😍😊
ከኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸ
@@hmn3140 አረ እረጋ ሆይ 😀
Subscriber አድርጊሻለሁ
እኔ በጣም ነው የምወዳት
@@አማራነቴ እሺ ወዴ
እኔም ከባሌ ጋር በፍቢ ከተዋወቅን 5 አመት ሞላን ደስ የሚል ባል ነው ታማኝ ለዲኑ ጠካራ ሰቶኛል እኔንም እድለወጥ ያደረገኝ እሱ ነው አልሀምዱሊላህ ወልደን እድንስም ዱአ አድርጉልን አብረነወ አርጅተን አብረን እድንሞት ነው ምኞቴ
ኩዬት ጅልባብና ድሪአ የተለያዩ አልባሳት ለምትፈልኩ miyotishini Fetari yasakaleshi sedeteyawa ehet enem laki indachi be fb new yetewaweknew 6 ameti honeni fatari ke sidet melsi be lijochi yebarkeni
@@SamsungJCore-td6zj አሚን እህቴ
ማሻላህ እህት ግን እንዴት እርግጠኛ ሆንሽለት
@@aminanuri7799 አይ አች እህቴ እግዚአቢሄር የተባርከ ከሰጣትስ። እማ እኔ ክርስቴያን ነኝ ግን እግዚአቢሄ ያብርሀምና የዳራ ያድርግልሽ እማ
ያድርግልሽ እህት
ዛሬ እኮ ኪዳነ ቃላ ነው ክክፉ ሁሉ ኪዳናምህረት ጥላ ከለላ ትሁናቹ!!
Amen (3)
የነማርስወዲሽ
እንኳን አብሮ አደርስን አደርስሽ እህታችን ስብስክራብ ይገባሻል አንች Amen
amen
Amen Amen Amen
እኔ የማልደራደርበት1 በሀይማኖቴ 2 በቤተሰቦቸ በተለይ ባባቴ3በሀገሬ እነዚህን ፈጣሪ ይጠብቅልኝ
አሜን አሜን አሜን
እኔም ልክ እንዳች ነኝ
minew EnatishiEda hoooo
ልክእደኔ ዉነትነዉ ያለምንም ጥርጥር እኔም በሂወቴ የማልደራደርባቸዉ ነገሮች አደኛ በሀይማኖቴ ሁሉተኛ ቤተሰቦቸን ሶስተኛ ሀገሬን ናቸዉ ሌላዉንእኳን ገደል ይግባ እግዚሀብሄር አምላክ የቤተሰቦቸንሰላምያብዛልኝ
አሜን አሜንንን እስኪ subscribe አድርጋችሁ አስደስቱኝ
ውዶቸ እኔ ትዳርና ፍቅር ሲባል ይጨንቀኛል እስኪ በዱአችሁ አትርሱኝ አማና😥😥
ለምንንንንንውደ. ኢሸአላህ ። አብሸር
መሲ ግን ሌላ የፀጉር እስታይል አታቂም እንደ
@@fatumatube2149 እሽ ሀቢብቲ
ኢንሻአላህ
እሽ
ብሬክስየ በጣም ደስስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሳዉዲ ምድር እንደ አንተ ያለ ቁም ነገረኛ ወንድ አይገኝም እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምራላችሁ ባባየን እግዚአብሔር ያሣድግላችሁ በተረፈ ዉድድድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሁን ምፈልገው አግብቼ እርፍ ማለት ነው እውነተኛ ትዳር እግዚአብሔር ይስጥሽ በሉኝ ❤👍👈
ይስጥሽ እህት
@@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት amen amen ema
ይስጥሽ ወደቻናሌ ጎራበይ
ይስጥሺ😘
እንደተመኘሽው ይስጥሽ ውዴ
ዋው ፌስብክ ለካ እንደህ ቁሙነገረኛ ነው ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ምረጦቼ😍😍
እካን በሰላም መጣቺሁ ምርጡቼ😍😍 እስኪ እደኔ እናቱ😥 የናፈቀ 👍 ላይክ
ሀሀሀሀ በዚ ዘመን የማይጠየቅ የለም ማር
አለሁልሸ ውዶ
ብሬና መሲ ደስ ትላላችሁ ጥያቄ 1 ሀይማኖትህ ምንዲን ነው 2 መሲ ብሬ ጋ በመኖር ደስተኛ ነሽ ፫ ፍቅርህን በአንዲ ቃል ግለፅ or ግለጪ ፬ የትዳር መሰርቱ( ዘላቂ) እንዲሆን ምን መሆን አለባችሁ ትላለክ ምክር ለመሲ አይናፍርነትሽን በጣም ወደዋለሁ ግን አይብዛ ብሬ መሲን አጥብቀህ ያዝ በዚህ ዘመን መሲን ማየቴ ወላሂ በጣም ደስ ይላል ውለዱ ክበዱ ዘራችሁ ይባረክ አላህ የማያልቅ እንጀራ ይስጣችሁ ኢትዬ ለዘላለም ትኑር
የሚገርም ነው በfb ለካ እኔ ብቻ አደለሁም የተጠበስኩት ደሥ ይላል የኔ ባል ግን መልኬን ብቻ አደለም ፀባዬን ነው ወዶ የጠበሠኝ። አራት አመት ሙሉ በfb አወራን አሁን አመታችን ከተጋባን እግዚአብሄር ይመሥገን ደሥ የሚል ትዳር ሆኖልኛል ብታዩ በfb የተገናኘን አንመሥልምእናተ ደሞ ልጅ ውለዱ እሺ
ዋው በጣም ደስ ይላል ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
የፈጣሪ ትዛዝሆኖነው
በfb አላምንም 😁
enem fb balewletaye new lageba bezigjt lay negn yarglsh belugn
ብሬየ መሲ የእውነት 5አመት አልፎናል ስትሉ ነው የእውነትም ይዋደዳሉ ብየ የተቀበልኩ ምክንያቱም ከባድ ነው ከማይወዱት ጋ 5መኖር ፍቅራቹን ያብዛላቹ ነው ምለው ይመቻቹ
ፍቅራችሁን ያላችሁ።
ግን ሠውምሆኖል ድግል አላት ብሎይጠይቃል ኢትዮጲያን ተበላሺተናል።
@@AaaBbb-tn8bo በጣም ይገርማል ::
እውነተኛ ጥያቄ ነው የተጠየቀውምክንያቱም ሁሉም አልነካካውምክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
Aaa Bbb 😂😂😂
እኔ በመልካም ሥራችሁ ፈጣሪ ከጥሩ ባታ ያድርሣችሁ ያሰባችሁትን ያሞላላችሁ ውለድ ክንድ ፍውራችሁ ለዘላለም ይሁንላችሁ ሙኜተ ነው
እውነት ለመናገር ገና ዛሬነው የመጀመሪያ ቪዶዎችሁ ያየሁት በጣም ደስ ትላላችሁ የዲንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፈጣሪ ከክፉ ጠላት ይጠብቃችሁ መሲየ ከምንም በላይ የወዲኩልሽ ነገር ቢኖር ያንገትሽ መስቀል ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ ሰርጋችሁ በሀገር ቤት ለማድረግ በማሰባችሁ በእውነት በጣም ደስ ይላል ለብዙ ሠው አረያና ተምሳሌት ትሆናላችሁ በርቱ መልካም ነትለራስነው በርቱ
እኔኮ ሳውዲ ላይእዳተ ቁምነገር ያለው ወድ ያለአይመስለኝምነበር ደስትላላቸሁ😍😍
ኧረ አለ ማማ
እኔም ከባሌ ጋር በጣም ነው የምንዋደደው ከተዋወቅን 7 አመታቺን 1 አመት በቃል ኖርን አሁን 6 አመታቺን ከተጋባን ገና አልወለዲኩም ከ 1 አመት በሆላ እወልዳለሁ ኢንሻ አላህ እስኪ ፍቅራቺሁን ለዘላለም ያዲርገው በሉኝ ውዶቸ
@@ሀዬየመድናዋ እኔም አግብቻለሁ አልሀምዱሊላሂ ፍቅረታለ በጣም ደሰይላል ትዳራ አላህ ፍቅራችሁን እስከጀንት ያርግላችሁ ለኛም ያርግልን አምን ያርብ
@@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي አሚንን
እረ አሉ ማሬ
አምሰት አመት ማለት በጣም አብራቹ በሰው ሃገር መቻቻል ደስስ ይላል ፍቅራቹ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጣቸሁ ፈጣር አሜን በሉ ኦቦፍቅር እሰከ መቃብር ካለሆነ ይቅር መሲ እና ብሬክሰ እወዳቹዋለሁ ኦቦ ይመቻቹ ❤❤❤❤❤❤❤
እራሳቸውን አሳምረው ብቻ እንደናንተ ጥንዶች ብዙም አውቃለው ብዙም እኮምታለው እናንተ ግን ምታቀርቡት ምንም አይጥመኝ ነበር መልካምነታቹ ረታኝ ከማንም ትበልጣላቹ ምርጦች ናቹ በቃ ለሰው ምትኖሩ ሰው ናቹ ውድድድ
ሀይ
ሜሲ ለምን እደሆኔ ባላቅም ታሳዚኝኛለሻ የኔ ውድበጣም ነው ሚወድሻ ያገልብ አችንም ብረክሲን ለአላህ ብዬ ❤👌👌ውድድድድድድድ የነ ምርጦች አላህ ፍቅራቹን ያብዛላቹ አይለያቹ ወልዳቹ ክበዲ አይ አምስዩ❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
የኔ ማሮች ይበልጥ ወደድኳችሁ ለመልካምነታችሁ በተለይ ለናት ፍጡማ ያረጋችሁት ነገር
ብሬሺ እውነት በጣም ደስ ይላል በጣም ታስደስታላችሁ ቀጥሉበት እግዛብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ግንመሠረት በሳሙና ያደረግሺው ትግስቱን ልየው በጣም አስቀያሚ ነበር የሠው ነፍስ ያጠፉል። ይህን።የመሠለ የየራያሸበላ ተከባከቢው እዴታጭው መልካም ትዳር ሀና ነኝ። ስደተኛዋ
ጉድ በል ሀገር fb ባል ይሰጣል እዴ😁😁ተሸወድኩ እኔ በሚሴጀር እኳን ላዋራቸዉ አልመልስላቸዉም ዝም ስል አቦ ይዝጋሽ ይሉኛል ከዛሬ ጀምሬ ልጀናጀነን ባል ከደጠኝ 😁 ሲቀጥል ብሬክስ አተም ጥሩ ሰዉ ነህ ጥሩነትህን አይቶ ፈጣሪ መልካም ሚስት ሰጠህ ሚስትህ በጣም እወዳታለሁ እደ ዘመኑ ሴቶች ፀባይ አይደለም ያላት ትግስቷ እርጋ ያለች የኔ ብጤ አይናፋር ነች አሞልቶ ሰጥቶሻል ሚሲ😍😍
ውይ ስወዳችሁ ሁሉም የራሱ የሆነ አስተያየት አለው ፍቅራችሁም እስከ ዘላለም ያድርግላችሁ መሲዬ በጣም ጨዋ ነሽ እርጋታሽን በጣም ወድጀዋለሁ ደሞ ይቶብ እዳይቀይርሽ እሽ ማነገር ነሽ አንተ ደሞ ልክ እውን ባል ደረቅ ነክ ፍቅሩን በስርአት አይገልፅም እና በውስጡ ነው የሚይዘው እና እኔ ብቻ የምወደው ይመስላቸዋል ግን ፍቅር በቃል ብቻ ሳይሆን ዋናው ድርጊት ነው ለበጎ ስራችሁ አላህ ይገዛችሁ
ብሬክስ ካየውክ ጀምሮ ከስተካል መሲ ደግሞ በደንብ ፍቅርና ምግብ ስጭው በጣም ከስቷል ፀጉር እስታይል ቀይሩ So ፍሬዝ ነው የሚሄድልሽ ሲቀጥል ደግሞ አንድእጂሽን ብቻ ጥፍርቀለም አትቀቢ ድሮ በእናቶቻችን ቀርቷል እንደቅናት ሳይሆን እንደምክር እይው ፍቅር ሰላም ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ
በጣም ትገርማላችሁ ግን ደሞ ታምራላችሁ ወድማችን ግን በጣም ቁም ነገር አለህ ለሴት ልጂ ክብር ትሰጣለህ እግዚአብሄር ያክብርህ እሽ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ማሽአላ አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላሁህ መሲና ብሬክስ እወዳችሀለሁ
ስታገባት ድንግል አላት ያልሽው ልጅ ደህና ነሽ 😂😂😂😜👌
ክክክክክክ
ክክክክክክክክክክክክክክክ
Tengha neshi😂😂😂
እኔም ሚዲያ ላይ ስላልወጣሁ ነው እጅ ከባለ ጋር 7አመታችን አሁን ላይ የአንድ ልጅ እናትና አባትየወንድ ልጅወልደናል አሁንም አብረን እዚሁ እርያድ ነዉ ያለነው እግዛብሔር ይመስገን በሬ ናመሲ ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችሁ ልጅ ወለደ ልጅ የበለጠ ፍቅር ሀብት በቃ ሁሉ ነገርነው እኔ ወልጄ ስላየሁት ነዉ
እየሡስን እያመሠገንሽ ስምሽ ደሞ አረበኛ ነውሣ?
እመቤቴ ትጠብቅልሽ
ብሬ ሰላም ወንድም አለም በፌስ ቡክም አያረክ ያለውን መልካም ተግባር አይቸዋለሁ በጣም ደስ ይላል አላህ ምንዳህን ይክፈልህ መልካም ስራህን ይውደድልህ
የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ፀልዩ
ዉብ እናቷን ናፋቂ Cell g
ያገባም አገባ የታጨም ታጨ እኔ ብቻ ቀረሁ Like እየገጨሁ መቼ ይሆን ከፍራት እና ካምናፋርነት ወጥቼ የሚወደኝን የምወደዉን መግብቼ እዲህ ከጎኑ ፈታ ብዬ የምቀመጥ😐በፀሎት ሰስቡኝ ወገኖቼ ፍቅስሲባል እደሞት እየሸሸሁ 25አመቴ ያዝኩ ምንም የፍቅር ሂወት ጀምሬ አላቅም ወለተ ሰበት ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ soብሬክስ &መሲ ስወዳችሁ 😘
Telobege ewedahalhue bereya
እግዚአብሔር ባለው ቀን ታገቢለሽ
ውይኔ በሳቅ😘😘😆😅😄😄😄😄😂😂😂😂😂😂👈😂😂
አይለያችሁ ታምራላችሁ የተጋባችሁ መስሎኝ ነበር ቀለበት ማለት ምንድን ነው ገና ታገቢኛለሽ የሚባልበት አይደል እሱንኳ ተወው እኔም 8 አመት በፍቅር ያሰለፍኩበት ግዜ ነበር ትዳር ካልመሰረታችሁ የሆነ ጎደሎ ነገር ይኖራል እባካችሁ ተጋቡ ይህ ምክር ሳይሆን በፍቅር የተሰቃየሁ እህታችሁ ነኝ ህይወቴን ሁሉ መስዋት ያደረኩለት በቀለበት በሀድያ ሞልቶኝ ዛሬ ላይ የሌላ ሚስት ሆንኩ እሱም የሌላ እባካችሁ ትዳር መስርቱ ፍቅረኛ ፣ቀለበት ማፊ ፋኢዳ ይበልጥ የሚያስተሳስራችሁ ትዳር ነው
ተጋብታችሁ እየኖራችሁ ሀገር ቤት ሂደን ነው የምንጋባው ትላላችሁ😂😂😂😂ወይ የዘንድሮ ጋብቻ
Kkkkkkkk
😂😂😂😂😂😂
Breaxe jajenawe
Hahahahh velo lemelebes yehonal 😂😂😂😂
ስድስተኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ
ውይ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መሲየ እርጋታሽ ደስሲል !!!ብሬክ በጣም ደስ እምትል ልጅ ነክ!!! ግን ይገርማል በኤፍ ቢ ፍቅር ያለ አይመስለኝም ነብር በእውነት በጣም ነው የገረመኝ በእውነት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ የልባችሁን መሻት ፈጣሪ ያሳካላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ 🙏 ባይ ዘወይ ብዙ ግዜ ኮሜት መስጠት አልወድም ግን እከታተላችሁ አለሁ ሁልግዜ ላክ ግን አረጋለሁ😂
B&s.እኳን መጣችሁ ውዶቸ እህት ወድሜቸ በላይክ አፅናኑኝእህቴ በበሀር እየመጣይነው እናም ዶአ አድርጉሊኝ እድሁም ክርስታኖች በፅሎት እርዱኝ ወድቸ😥😥
መሲ.እና.ብሬክ.በጣም.እወዳችዋለሁ.የታሙሙትን.ረጣሪ.ይማርራችሁ.ደስ.ትላላችው.የሚሳም.ቆንጆልጅ.ይስጣችው.ስላም.ፍቅር.ያብዛላችውየኔ.ቆንጆብያላችውእመል.ነኝ.ከየመን.ፍቅራችሁን.ያብዛላችው
ደስ ትላላችሁ ኮሜንት ሰጭወች እሚጠየቅና የማይጠየቅ እወቁ
⛪⛪⛪⛪
ምን ያውቃሉ ባዶ ጭንቅላት
ብሬ በጣም እወድችዋለው፣ደሞየበለጠ ውድድድድድድድ ሠርጌ ባገሬ ስትል ዋው እድሜና ጤና ይልጣችሁ፣እጥፍ እጥፍ ፍቅር ይጨምርላችሁ
Mashaallh allhe tenan terwo nro ystacho dase tlalchow barto
በጣም ነዉ ኃ ክርፍፍ ያለች ናት ደሞ ቋንቋዋ እራሱ አልመሰጠኝም ፈታ ያለች አይደለችም አንተ ግን በጣም ምርጥ ነህ
Er e A y b l e m
አተምርምእጭ ምን ጉድነው ደህ አሁን ምንድነ
ሀይ ሰላም በጣም ነው የምታምሩት በጣም እምወዳቹዉ እግዚአብሔር ፍቅራቹዉን ያዝልቅላቹዉ
የኔ ምርጣች ጥያቄ መልሳችሁን እያዳመጥሁ ናው ግን ሳልነገር የማላልፈዉ ናገር ቢኖር ስርጋችንን በአገራችን ማለታችሁ ስላስደስተኝ ናዉ አምላክ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ለአገራችሁ መሬት ያብቃችሁ ውድድድድድድድ
መሲየ እርግት ያልሺነሺ እግዚያብሄር ፍቅርን አብዝቶ ይስጣችሁ ደስ ትላላችሁ ወንድም ሚድያወችህን እከታተላለሁ ከመት ለመጀመሪያየነው ለስደተኛች እህቶቻችን ተቆርቃሪ ነህ እዳተ የለሰው ይብዛልን
ማሻ አላህ በጣም ደስ ነው እምትሉት አላህ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ይጠብቃቹህ ያረብ እኔ እደናተ ነው በሌን ኤፊቢ ያገኘሁት አልሀምዱሊላህ ከተጋባን 8 ወራችን ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን💓💓💓💓💓💓
መሲ ደባባ ነሽ እርጋታሽ ደስ ይላል ቆንጅየ ብሬ አንተ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ሰው ተባባሪ የተጀገር የምትረዳ ግን ተጋቡ
አህለን የምወዳችሁ እስኪ ልሹፋችሁ ደግሞ ስወዳችሁ እኮ ከምር ፈጣሪ ይጠብቃቸሁ ለናታችን ፋጡማ ላደረጋችሁት ትብብር አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ ያረብ 😘😘😘😘
የምወዳችሁ እኳን ደህና መጣችሁ። መሲየ ብሬክስ በጣም ነው የምወዳችሁ።እኳን አብሮ አደረሰን ። ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ። አሜን ።መሢ ቆንጆ እመቤት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሚስት ነሽ። ብሬክስም ወዳወድ ከመልክህ ጀምሮ ሁል ነገርህ ኢትዮጵያዊ ነው። እኮራባችሀለሁ። ፍቅራችሁ እደ ከዋክብት ብዝዝዝት ያድርገው ቸሩ መደሃናለም። አይለያችሁ።😘እማማ ፋጡማን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማራት ፍጹም ምህረቱን ይስጥሽ እማ።😥
ባሌን ልቀቂልኝ ትትልሽ ያልሽው ግን ጤነኛ ነሽ ሆሆሆ እንዴት ነው ምትለቀው እግሯን ሰብራ ማስቀመጥ ነው እንጂ ይሄ ጥያቄ ከሳውዲ መሆን አለበት የሳውዲ ሴቶች የሰው ባል መቀማት ይወዳሉ
are shi yamarihan nahewu teja ras wureji hohoy
ትክክል
ፍቅርና ገንዘብ ክክክክክክክክክ
😂😂
ግን ብሬክስ ተፈጥሮህ ነው ኮስታራ ነህ ስወዳችሁ በርቱልን እወዳችሆለሁ የሮባዬ ምርኮኛ ነኝ 💘❤🌱😘😘😘💟💟
መሲዬ የፀጉር ስታይልቀይሪ😜
ሆሆ ልታገቢያት ነው እዴ
@@tetenaebesit73 😂ባላገባትስ ለባሏ ውብ እንዲትሆን ብመክራት ምናለበት
እድ ቆንጆ ፀጉር ነው ያለሽ
ውዳች በቅንነት ስብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን ማር ጎራ በሉ
ብሬ የየት አገር ልጂ ነህ መሲስ
እኔምለው;- ድንግልና አገኘህባት ያለው ሰው ጤነኛ አይመስለኝም ፣ህክምና ያስፈልገዋን፣የብልት ድንግልና ሳይሆን የልብ ድንግልና ነው የሚያስፈልገው ፣መሲዬ ወይኔ ድንግልናዬን ለብሬክስ ሳልሰጠው ብለሽ እንዳትቆጪ ፣ድንግልና በአምስት ደቂቃ የሚጨረስ የፈጣሪ ስራ ነው ፣ብቻ የልብሽን ድንግልና ለብሬክስ አስረክቢው ፣ብሬክስ ና መሲ ኮሜንቴን ስላነበባችሁልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።ሳሚ የድሬ ልጅ ነኝ ፣እናቴ የወሎ ደሴ ልጅ ነች፣እንዴት እንደምትመቹኝ ፒስ ይመቻችሁ፣ብሬክስ አባቴ ልጅቷን እንደምትንከባከባት ተስፋ አለኝ ፣ሁሌም ተንከባከባት ብሬክስ ሸበላው።
ሰላም መሲ እና ብሬ ጥሎብኝ ስወዳቹ ምርጦች መሲ በፍቅር ኑሩልኝ ♥♥♥
ብሮ እዳድስ ቤተሰብ ሆኩህ ስልኬ ተበላሽቶ ነበር ምርጥ የኢትዮጵያ ልጂ ነህ ቅን
እኔስ አግብቸ ነበር አቃጥሎ ሊደፉኝ ይሄው 4 አመት ሙሉ አለቅም ብሎ አሁን ተለያየን አልሀምዱሊላህ ገና 15 ቀኔ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ብሬ ባል ፈልግ ልክ እንዳተ አይነት
Hahahah😁😂
ትስቃለሽ
ታዲያ ትንሽ እረፍት ብታረጊ አይሻልም እናቱ?? ገና ባ15 ቀንሽ🤔😃😃😃😃
@@ሚሚእናቴንናፍቂ አረ አላገባም 2 ወይም 3 አመት ሳልቆይ አላገባም
@@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት ክክክክክ እስከዛማ እኔም ሸበላውን ፈልግልሻለው ኘብሽሪ😘
ማሻአላህ መሲና ብሪክሰ ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ እኔ ሁሎ ነገራችሁን እወደዋለሁ
ማሻ አለህ በጣም ደስ ትለለቹ ፍቅር እስከ መቀብር ያድሪግለቹ ኮምንት መፀፍ አልውድም ግን በጣም ነው ምውደቹ ሁሌም እከተተለቹሀለው ውለዱ ክበዱ
ይሄን ያክል አመት ባንድላ ከኖራችሁ ለምን አተጋቡም ሰርጋችሁን በሀገራችሁ አድርጉ በሙስሊምም ሆነ በክርስቲያን አይፈቀድም ያለጋብቻ መኖር ይቅርታ ሰማኒያ ነው የሚባል ሊኖራችሁ ግድ ይላል ውዶቼ 💝💝💝
ሰዓት ብትሰጥሩት ጥሩ ነው ምክንያቱም ሳይሰለች እናየዋለን 10 ደቂቃ በላይ አትስሩ የኔ አስተያየት ነው የሚስማማ በላይክ ነገሩኝ
ማሻ አላህ ወንድም ብሬክስ ሀበሻዊ እና መሲ ምርጥ ሰው ናችሁ በእውነት እኔ ሰውን የሚረዳ ንፁህ ሰው መሆንህን በቅርቡ በሰራሀቸው ቪደወዎች ነው ያየሁት በጣም አሪፍ ስራ ነው አላህ ይጠብቅህ !
ብሬክክስዬ ይቅርታ አርግልኝና 😕ስታገባ ድንግል የላትም ለሚለዉ አዎ ብትልስ አረ አስብላት በሚዲያ የላትም አይባልም ሞራል ሚባል ነገር አለ
በጣም አገታን አሰደፋሀት ነጌ እኮ የልጅህ እናት ነች
አወ በጣም እኔም ቅር ብሎኛል በግንኙነት ብቻ አይደለም እሚሄደው ብሬክስ በንደት ነው የላትም ያለው ሀሀሀ እደተናደደ ያድታወቅበታል
ወላሂ ለራሱ የላትም ሲል እደት እዳስጠላኝ ምን ኡለበት አላት ቢል ምስኪን የላትም ሲል እሷ አለኝ አለች በተቅሰለሰ ድምፅ
ምን ታካብዳላቹሁ ድንግልና ብርቅ ነዉ እንዴ
@@SalimSalim-hc5pf ድግልና ብርቅ ሳይሆን ግን ይደብራል የሚስቱን አይብ የሸሸገለት ነገ በአካራ የሱን ነውር ይሸሽግለታል እኛ ብርቅ ነው አላልንም እሽ
ፍቅራችሁ ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር ለተቸገሩ የምደርሰዉ ለእናት ፍጢማ ና ለረሂማ ሙሄ የተባበርካቸዉ በጣም ነዉ ያስደሰተኝ አሁንንም በርታ ኸይሮ ስህን ፈጣሪ ይቀበልህ እናም በተረፈ ነገረኛ አታስገቡ በፍቅራችሁ ላይ ከምር እኔን ሊያሳብዱኝ ነዉ ዉይ መከራ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች እኔንም በፆሎታችሁ አትርሱኝ ።
ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤
መሲ እና ብሬክስ በርቱ እነንታን ማየት የጀማርኩት በቅርቡ ነው ብሬክስ ሰይህ የምወደው ልጅ አላ ሁሉ ነገርክ እሱን ነው ሚመስላው ግን ምን ወጋ አላው እሱ የሰው ነው 😌 ብቻ በርቱ ቀጥሉበት
ዛሬ 20ነኝ ወይ ላይክ ግጭኝ ክፍት ብሎኛል
ዋው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ በጋራ አዲስ አበባ ለመኖር ወሱኑ እኔ እንደ ብሩ የራያ ልጂ ነበር ያፍቀሪኩት ግን እሱ ወሎ የተተወቅነው ኤፊቢ ነው የምንኖርው ስለኝ በጣም እየከፍኝ መጣ እኔ እንደ መስ ጎንደር ነኝ ለብዙ አመት ከበተሰብ እርቅ አለሁ አሁንም መራቅ አልፈልግም ብየ ሙጭጭ አልኩ እሱ ግን እንቢ አለ ጎንደር አልጎዝ ግን ሽገር ላይ ቢሆ መልካም ነበር እሱ እስካሁን ቤተስብ ጋራ አልተለየም ምን አለበት እሽ ብሎ ጎንደር ቢጎዝልኝ በቃ ተውኩት መስየ የኔ አይናፍሪ ውድድር ነው የማርግሽ እመብርሀን ከክፊ ነገር ትጠብቃቺሁ
ውይ መሲየ ስወድሽ ግን 219 ነኝ ሳሳዝን የመዳም ስራ አይይይ 😍😍😍
የኔ ምርጦች መሲ ብሬ እወዳችሀለሁ ኑሩልኝ ጥያቄው አልፎኛል ስለዚህ በሁለተኛው እጠብቃለሁ እንደኔ የምትወዷቸው እስኪ ለሰው ያላቸው ክብር በቃ ቃል ያጥረኛል ሁለቱም መልካም ናቸው ኑሩልኝ በፍቅር ላይ ፍቅር በጤና ላይ ጤና በሀብት ላይ ሀብት ፈጣሪ ያጎናፅፍችሁ እንደኔ የምትወዷቸው 200 like ❤❤❤❤❤
መሲ አክባሪሽ ነኝ የእኔ ጨዋ እርጋታሽን እወድልሻለሁ
እውነት በጣም የሚገርም ፍቅር ነው ያላችሁ በfacebook እውነተኛ ፍቅር ያለ አይመስለኝም ነበር በእናንተ ስላመንኩኝ እኔም ልፍልግ ነው !! ፈጣሪ ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ
ክክክክክክክ እውነት እኔም ያሰናበትኮቸውን ሁሉ ማውራት ልጀምር ነው
ድግል አላትወይ ብሎ ይጠየቃል ?? አተ ደሞ አለ ብትል ምናለ 😃😃😃😃😃😃😃
ከከከከከከከከ
ሀሀሀሀሀ
ሀሀሀ
ክክክክክክክ
ዋውው ብርየ ናመሥየ ምርጥልጆች ስወዳችሁ እኔ በጣም የማፈቅረው ልጂ የተዋውኩትበfbነው እናም አሁን በፍቅር 2አመት ቆየንበስልክ ወሬብቻ አሁን ግን እግዚአብሔር ጋ ለሀጁ ልንጋባነው💝ያዝልቅልሸበሉኝ😘
እኛ ጎንደሬወች እኮ ካፈቀርን አንላቀቅም ውይ ሰርጉ ገና ነው ተቃምሶ ተቃምሶ ከዛ ሰርግ ክክክ ወይ ጉድ
ወላሂ በጣም ይገርማል ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻችሁ ያድርግላችሁ
ክክክክክክክ ልክ ነሽ ተጋብተዋል ኦረዲኣሁን ደግሞ ሰርግ ክክክክክክክክክክክቅቅቅቅቅቅቅቅ
የምሮጦች ሞርጦቾ ግበዝ ሑሉም ያምራል ባገር ጎበዞች ለሰርጋቹ ጥሩኝ
ፍቅራቹበብረት የተሰረይሑን
አብረው አንድ አልጋ ላይ እየተኙ አልተጋባንም ማለት ምን ማለት ነው ራሳችሁን በራሳችሁ ድራችሁ አለማችሁን እየቀጫችሁ ሰርግ በአገር ከቤተሰብ ጋር ምናምን ትላላችሁ አታፍሩም ቤተሰብን ብታከብሩ አንሶላ ባልተጋፈፋችሁ ነበር ትዳር ክቡር ነው እግዚአብሔር በፈቀደው መንገድ ተጋብታችሁ ብትኖሩ ነበር ስለ ቤተሰብ ማሰብ ያለ ጋብቻ ማግጣችሁ ስታበቁ ስለ ወደፊት ጋብቻ ማውራታችሁ አይነፋም
28 ሀያ ስመተኛ ነኝ ዋዉ እስኪ ላክ በመሴና በብሬክስ ሞት
መሲና ብሪክስ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻዉ አለም አይለያችሁ ከጥያቄአችሁ ብዙተማርን ደስስትሉ ግን አድርጎ አስተያየት በመጄመሪያ በህይወታችሁ ማመን ታስቀድማላችሁ ስትባሉ እናት አላችሁ ፈጣሪ ነዉ በህይወታችሁ መቅደም ያለበት ከዛ እናት በተረፈ እወዳለሁ አለሁ።
መልኳን ነዉ የወደድኩት ሢል ደነገጥኩ እሣ ምን ሁኔ ነዉ😳
መሢዬ አምሮብሻል እዲህ ፈታ ሥትይ ነው የሚያምርብሽ
ዉድ የሀገሬ ልጆች በፆለታቹህ እና በዱአቹህ አትርሱኝ ለፍቅርም ለትዳርም አልታደልኩም ወንዶች ሲጠይቁኝ አዉሬ መስለዉ ነዉ የሚታዩኚ መጨረሻየ እያስፈራኝ ነዉ😭
Ayezoshe yeha kefu ayenetela new berteteshe teliye
Ayzoish sis yeabmaytu mariam tirdasch hiwote endih new sew hulu ande aydelem
የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ የወይን ግንድ ያድርጋችሁ እንደጽሀይ የሞቀ እንደጨረቃ የደመቀ ህይወት ይስጣችሁ መልካም ፍሬን እንድታፈሩ ጸልዩ የተባረከ ልጅ ይስጣችሁ ብሬክስ የሀገሬልጅ አደራ እንዳትጎዳት መሲየም ትዳርሽ እንዲያምር ጸልይ የእውነት የሚወዱትን ሰው ማጣት ከባድ ነው
አነጋገራሺ እስታይልሺን አስተካክይ. እርጋታሺ ደስ ይላል
Awo tenshi feta malet yasefelgatal👍
መሻአላህ በጣም ተመቻችሁኝ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ ዉድ የሀገሬ ልጅ
መሲዬ ያጎቴን ልጅ ነው ቁርጥ እምትመስሊው እርግት ያልሽ ነሽ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ልስማችሁ እስኪ
ብሬክሰ እጅግ በጣም ደስትላላችሁአላህይጨምርላችሁ የበለጥ እዲያምርባችሁ ልጅለመውለድ አስቡ መሲየነቆጆ የመጀመሪያ ልጅሽ ሴት ብትሆን ምንያክል ትደሰቻለሽ እዚህ ሀገር ብትወልጅ ምን ይሰማሻል
እኔም በዚ ምድር ሰው ሁሎ ተደስቶ ሲኖር ከዚ በላይ ምን አለ
መሲ በጣም ነው ምወድሺ ብሬ ሰላሙን ያብዛላችህ
ይሂ የኔ ጥያቄ ነው ለመሲ እሱ ድንግል ነበረው ወይስ ? ይነገረን የምትሉ። ላይክ
ሣህ ግን ወዲልይ ዲግልናውን እድትይታወቃል
@@huae9457 ያለቅሳሉ
@@almedim4070 ወለሂ በይ ኡነት ነው
@@روزاحسين-غ8ط ድንግል ነኝ ብለሽ። ካለለቀሰ ዋሽቶሻል ማለት ነው😃😃
😁
ኡፍፍፍፍ እርጋታሺ የኔውድ ስታምሪ ፈጣሪ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ብሬ ቅን ትሁት መልከመልካም ሰውነህ ውድድድድ አደርጋችኋለሁ
ማሻአላ ደስ ትላላችሁ አላህ መጨረሻችሁን ያሳምረው። ትክክል ናችሁ ሰርግና ሜት በሀገር ያምራል ውይይይይ እኔ ተሳስቸ በስደት ሆነ ብቻ አልሀምዱሊላ
እግዚአብሔር ፍቅራቹሁ ያብዛላቹሁ መስዬ ማተብሽ ስያምር የኔ ቆንጆ
🙆የኔ እሳ ብሬ በሚስትህ ትቀናለህ ውይ ብየህ ነብርኮ😭😭😭😭😭😭✋
ሠላም እንዴት ናችሁ መሲና ብሬ የእውነት በጣም ነው የምወዳችሁ በጣምም ደስስ ትላላችሁ እውነት እናተን ሳይ በጣምም ነው የምቀናባችሁ እኔም እደናተ መሆን እፈልጋለሁ መርቁኝ የሚወደኝንና የምወደውን እዲሰጠኝኝኝ እወዳችሀለሁ❤❤❤❤❤❤
ክክክክ ክክ እኔ አላምነውም የህን ፊስቡክ ግን ለናተ አሪፍነዉ ዉ ይ አፍርኩኝ እኔ ለመላሻችሁ🙄ክክአይዞችሁ ታምራላሁ
ወይ ብሬክስ አሳከኚ የመልስ ምትህ ተመቸኚ መሲ ድንግል አላት የላትም ፣፣፡ የላትም😂😂 በተረፈ ግልፅነታቹዉ በጣም ደስይላል ወልዳቹዉ ሳሙ
እኔምለው ሠው ሥንቴነው የሚጋባው አብሮ የኖሩ መችነው የምትጋቡት የምትሉትነገርነው እናንተም ሀገርቤት ሥንገባ ትላላቹ ጋብቻ ሥልቴነው?
Yess
ጥሩ ነው ውለዱ ክበዱ ፍቅራቹሁን ያብዛላቹሁ ፍቅር እሥከ መቃብር 👍
እስቲ የነመሢና የብሬክስ አድናቂዎች እስኪ ላኝክ አቦ ይመቻችሁ
Bć
ዉይ ብኡንት ደስ ስትሉ እግዚአብሔር ፍቅራቹ ይብዛ እመቤታችን ከናንተ ጋ ይሁን
እስኪ ውለዱ ክበዱ የምትሉቼው ላይክ በሉኝ ማግባት አምሮኛል
ቲቲ ነኝ ስደት የመርርኝ. ! 👍👍👍
Fekrcheun yebzlchu weddddddd yen wedoch
@@Eነኝዉሎየዋየገጠሯፀይም አይዞን ቲቲዬ
ደሥ ይላል ውለዱ ክበዱ ትመቹኛላችሁ እሽ
የማግባት ፍላጎት ባይኖረኝም... ሰብስክራይብ አድርጊኝ
እኔም ከባሌ በ fb ነው የተዋወቅሁት እሱ የራያ ነው እኔ ደሞ የደብረብረሀን ልጅ ነኝ አሁን 8 ወሬ ነው እርጉዝ ነኝ ልጅ ውለዶ ልጅ በልጅነት ነው እወዳችሆለሁ
ይመችሽ
ታድልሽ የኔ ውድ
ምርጣጅይወፍቅሽ
አላህ በሰላም ያላቅሽ የኔ ውድ
Gosh beselam tegelageyi gin sub adrgugn
እስኪ ገና ጀማሪ ኮማች ነኝ እንዲሁም የብሬክስና የመሲ አድናቂ ወች ላይክ ግጩኝ 👍
ሱስ አዳትያጂ
Trunish Tesfa መሲ ፍቅር እኔም የጎንደር ልጅ ነኝ ጎንደር የት ነሽ ልትነግሪኝ ትችያለሽ?
ጎራ በሉ በቅንነት ሰብስክራይብ ግጩኝ
@@diyethiopian929 👍🧚♂️
@@diyethiopian929 🏃♀️👍
ከፍፁም አስፍው ቀጥለህ ቅን ልብ ያላችሁሰወች ብያችሁዋል
ሣህ kkk ውዴ ቤተሠብ እንሁን ወደኔም ጎራ በይ በሠብስክራይብ ጭፍልቅ አርጊኝ
አወ በትክክል
@@kebebushtube9618 èŕ
@@eyutube1977 እሺ እህት
እስቲ እንደኔ የመሲ እርግተዋ የሚመቻችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በሉኛ መልካምነት ከትንሽ ነዉና😍😊
ከኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸኸ
@@hmn3140 አረ እረጋ ሆይ 😀
Subscriber አድርጊሻለሁ
እኔ በጣም ነው የምወዳት
@@አማራነቴ እሺ ወዴ
እኔም ከባሌ ጋር በፍቢ ከተዋወቅን 5 አመት ሞላን ደስ የሚል ባል ነው ታማኝ ለዲኑ ጠካራ ሰቶኛል እኔንም እድለወጥ ያደረገኝ እሱ ነው አልሀምዱሊላህ ወልደን እድንስም ዱአ አድርጉልን አብረነወ አርጅተን አብረን እድንሞት ነው ምኞቴ
ኩዬት ጅልባብና ድሪአ የተለያዩ አልባሳት ለምትፈልኩ miyotishini Fetari yasakaleshi sedeteyawa ehet enem laki indachi be fb new yetewaweknew 6 ameti honeni fatari ke sidet melsi be lijochi yebarkeni
@@SamsungJCore-td6zj አሚን እህቴ
ማሻላህ እህት ግን እንዴት እርግጠኛ ሆንሽለት
@@aminanuri7799 አይ አች እህቴ እግዚአቢሄር የተባርከ ከሰጣትስ። እማ እኔ ክርስቴያን ነኝ ግን እግዚአቢሄ ያብርሀምና የዳራ ያድርግልሽ እማ
ያድርግልሽ እህት
ዛሬ እኮ ኪዳነ ቃላ ነው ክክፉ ሁሉ ኪዳናምህረት ጥላ ከለላ ትሁናቹ!!
Amen (3)
የነማርስወዲሽ
እንኳን አብሮ አደርስን አደርስሽ እህታችን ስብስክራብ ይገባሻል አንች Amen
amen
Amen Amen Amen
እኔ የማልደራደርበት
1 በሀይማኖቴ
2 በቤተሰቦቸ በተለይ ባባቴ
3በሀገሬ
እነዚህን ፈጣሪ ይጠብቅልኝ
አሜን አሜን አሜን
እኔም ልክ እንዳች ነኝ
minew Enatishi
Eda hoooo
ልክእደኔ ዉነትነዉ ያለምንም ጥርጥር እኔም በሂወቴ የማልደራደርባቸዉ ነገሮች አደኛ በሀይማኖቴ ሁሉተኛ ቤተሰቦቸን ሶስተኛ ሀገሬን ናቸዉ ሌላዉንእኳን ገደል ይግባ እግዚሀብሄር አምላክ የቤተሰቦቸንሰላምያብዛልኝ
አሜን አሜንንን እስኪ subscribe አድርጋችሁ አስደስቱኝ
ውዶቸ እኔ ትዳርና ፍቅር ሲባል ይጨንቀኛል እስኪ በዱአችሁ አትርሱኝ አማና😥😥
ለምንንንንንውደ. ኢሸአላህ ። አብሸር
መሲ ግን ሌላ የፀጉር እስታይል አታቂም እንደ
@@fatumatube2149 እሽ ሀቢብቲ
ኢንሻአላህ
እሽ
ብሬክስየ በጣም ደስስስስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ሳዉዲ ምድር እንደ አንተ ያለ ቁም ነገረኛ ወንድ አይገኝም እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሣምራላችሁ ባባየን እግዚአብሔር ያሣድግላችሁ በተረፈ ዉድድድድድድድ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሁን ምፈልገው አግብቼ እርፍ ማለት ነው እውነተኛ ትዳር እግዚአብሔር ይስጥሽ በሉኝ ❤👍👈
ይስጥሽ እህት
@@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት amen amen ema
ይስጥሽ ወደቻናሌ ጎራበይ
ይስጥሺ😘
እንደተመኘሽው ይስጥሽ ውዴ
ዋው ፌስብክ ለካ እንደህ ቁሙነገረኛ ነው ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ምረጦቼ😍😍
እካን በሰላም መጣቺሁ ምርጡቼ😍😍 እስኪ እደኔ እናቱ😥 የናፈቀ 👍 ላይክ
ሀሀሀሀ በዚ ዘመን የማይጠየቅ የለም ማር
አለሁልሸ ውዶ
ብሬና መሲ ደስ ትላላችሁ ጥያቄ 1 ሀይማኖትህ ምንዲን ነው 2 መሲ ብሬ ጋ በመኖር ደስተኛ ነሽ ፫ ፍቅርህን በአንዲ ቃል ግለፅ or ግለጪ ፬ የትዳር መሰርቱ( ዘላቂ) እንዲሆን ምን መሆን አለባችሁ ትላለክ ምክር ለመሲ አይናፍርነትሽን በጣም ወደዋለሁ ግን አይብዛ ብሬ መሲን አጥብቀህ ያዝ በዚህ ዘመን መሲን ማየቴ ወላሂ በጣም ደስ ይላል ውለዱ ክበዱ ዘራችሁ ይባረክ አላህ የማያልቅ እንጀራ ይስጣችሁ ኢትዬ ለዘላለም ትኑር
የሚገርም ነው በfb ለካ እኔ ብቻ አደለሁም የተጠበስኩት ደሥ ይላል የኔ ባል ግን መልኬን ብቻ አደለም ፀባዬን ነው ወዶ የጠበሠኝ። አራት አመት ሙሉ በfb አወራን አሁን አመታችን ከተጋባን እግዚአብሄር ይመሥገን ደሥ የሚል ትዳር ሆኖልኛል ብታዩ በfb የተገናኘን አንመሥልም
እናተ ደሞ ልጅ ውለዱ እሺ
ዋው በጣም ደስ ይላል ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
ዋዉ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
የፈጣሪ ትዛዝሆኖነው
በfb አላምንም 😁
enem fb balewletaye new lageba bezigjt lay negn yarglsh belugn
ብሬየ መሲ የእውነት 5አመት አልፎናል ስትሉ ነው የእውነትም ይዋደዳሉ ብየ የተቀበልኩ ምክንያቱም ከባድ ነው ከማይወዱት ጋ 5መኖር ፍቅራቹን ያብዛላቹ ነው ምለው ይመቻቹ
ፍቅራችሁን ያላችሁ።
ግን ሠውምሆኖል ድግል አላት ብሎይጠይቃል ኢትዮጲያን ተበላሺተናል።
@@AaaBbb-tn8bo
በጣም ይገርማል ::
እውነተኛ ጥያቄ ነው የተጠየቀው
ምክንያቱም ሁሉም አልነካካውም
ክክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
Aaa Bbb 😂😂😂
እኔ በመልካም ሥራችሁ ፈጣሪ ከጥሩ ባታ ያድርሣችሁ ያሰባችሁትን ያሞላላችሁ ውለድ ክንድ ፍውራችሁ ለዘላለም ይሁንላችሁ ሙኜተ ነው
እውነት ለመናገር ገና ዛሬነው የመጀመሪያ ቪዶዎችሁ ያየሁት በጣም ደስ ትላላችሁ የዲንግል ማሪያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ፈጣሪ ከክፉ ጠላት ይጠብቃችሁ መሲየ ከምንም በላይ የወዲኩልሽ ነገር ቢኖር ያንገትሽ መስቀል ሳየው በጣም ነው ደስ ያለኝ ሰርጋችሁ በሀገር ቤት ለማድረግ በማሰባችሁ በእውነት በጣም ደስ ይላል ለብዙ ሠው አረያና ተምሳሌት ትሆናላችሁ በርቱ
መልካም ነትለራስነው በርቱ
እኔኮ ሳውዲ ላይእዳተ ቁምነገር ያለው ወድ ያለአይመስለኝምነበር ደስትላላቸሁ😍😍
ኧረ አለ ማማ
እኔም ከባሌ ጋር በጣም ነው የምንዋደደው ከተዋወቅን 7 አመታቺን 1 አመት በቃል ኖርን አሁን 6 አመታቺን ከተጋባን ገና አልወለዲኩም ከ 1 አመት በሆላ እወልዳለሁ ኢንሻ አላህ እስኪ ፍቅራቺሁን ለዘላለም ያዲርገው በሉኝ ውዶቸ
@@ሀዬየመድናዋ እኔም አግብቻለሁ አልሀምዱሊላሂ ፍቅረታለ በጣም ደሰይላል ትዳራ አላህ ፍቅራችሁን እስከጀንት ያርግላችሁ ለኛም ያርግልን አምን ያርብ
@@لاالهالااللهلاالهالاالله-غ6ي አሚንን
እረ አሉ ማሬ
አምሰት አመት ማለት በጣም አብራቹ በሰው ሃገር መቻቻል ደስስ ይላል ፍቅራቹ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ይሰጣቸሁ ፈጣር አሜን በሉ ኦቦፍቅር እሰከ መቃብር ካለሆነ ይቅር መሲ እና ብሬክሰ እወዳቹዋለሁ ኦቦ ይመቻቹ ❤❤❤❤❤❤❤
እራሳቸውን አሳምረው ብቻ እንደናንተ ጥንዶች ብዙም አውቃለው ብዙም እኮምታለው እናንተ ግን ምታቀርቡት ምንም አይጥመኝ ነበር መልካምነታቹ ረታኝ ከማንም ትበልጣላቹ ምርጦች ናቹ በቃ ለሰው ምትኖሩ ሰው ናቹ ውድድድ
ሀይ
ሜሲ ለምን እደሆኔ ባላቅም ታሳዚኝኛለሻ የኔ ውድ
በጣም ነው ሚወድሻ ያገልብ አችንም ብረክሲን ለአላህ ብዬ ❤👌👌ውድድድድድድድ የነ ምርጦች አላህ ፍቅራቹን ያብዛላቹ አይለያቹ ወልዳቹ ክበዲ አይ አምስዩ❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
የኔ ማሮች ይበልጥ ወደድኳችሁ ለመልካምነታችሁ በተለይ ለናት ፍጡማ ያረጋችሁት ነገር
ብሬሺ እውነት በጣም ደስ ይላል በጣም ታስደስታላችሁ ቀጥሉበት እግዛብሔር መጨረሻችሁን ያሳምረው ግንመሠረት በሳሙና ያደረግሺው ትግስቱን ልየው በጣም አስቀያሚ ነበር የሠው ነፍስ ያጠፉል። ይህን።የመሠለ የየራያሸበላ ተከባከቢው እዴታጭው መልካም ትዳር ሀና ነኝ። ስደተኛዋ
ጉድ በል ሀገር fb ባል ይሰጣል እዴ😁😁ተሸወድኩ እኔ በሚሴጀር እኳን ላዋራቸዉ አልመልስላቸዉም ዝም ስል አቦ ይዝጋሽ ይሉኛል ከዛሬ ጀምሬ ልጀናጀነን ባል ከደጠኝ 😁 ሲቀጥል ብሬክስ አተም ጥሩ ሰዉ ነህ ጥሩነትህን አይቶ ፈጣሪ መልካም ሚስት ሰጠህ
ሚስትህ በጣም እወዳታለሁ እደ ዘመኑ ሴቶች ፀባይ አይደለም ያላት ትግስቷ እርጋ ያለች የኔ ብጤ አይናፋር ነች አሞልቶ ሰጥቶሻል ሚሲ😍😍
ውይ ስወዳችሁ ሁሉም የራሱ የሆነ አስተያየት አለው ፍቅራችሁም እስከ ዘላለም ያድርግላችሁ መሲዬ በጣም ጨዋ ነሽ እርጋታሽን በጣም ወድጀዋለሁ ደሞ ይቶብ እዳይቀይርሽ እሽ ማነገር ነሽ አንተ ደሞ ልክ እውን ባል ደረቅ ነክ ፍቅሩን በስርአት አይገልፅም እና በውስጡ ነው የሚይዘው እና እኔ ብቻ የምወደው ይመስላቸዋል ግን ፍቅር በቃል ብቻ ሳይሆን ዋናው ድርጊት ነው ለበጎ ስራችሁ አላህ ይገዛችሁ
ብሬክስ ካየውክ ጀምሮ ከስተካል መሲ ደግሞ በደንብ ፍቅርና ምግብ ስጭው በጣም ከስቷል ፀጉር እስታይል ቀይሩ So ፍሬዝ ነው የሚሄድልሽ ሲቀጥል ደግሞ አንድእጂሽን ብቻ ጥፍርቀለም አትቀቢ ድሮ በእናቶቻችን ቀርቷል እንደቅናት ሳይሆን እንደምክር እይው ፍቅር ሰላም ይስጣችሁ ውለዱ ክበዱ
በጣም ትገርማላችሁ ግን ደሞ ታምራላችሁ ወድማችን ግን በጣም ቁም ነገር አለህ ለሴት ልጂ ክብር ትሰጣለህ እግዚአብሄር ያክብርህ እሽ እግዚአብሄር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ማሽአላ አላህ ፍቅራችሁን ያዝልቅላሁህ መሲና ብሬክስ እወዳችሀለሁ
ስታገባት ድንግል አላት ያልሽው ልጅ ደህና ነሽ 😂😂😂😜👌
ክክክክክክ
ክክክክክክክክክክክክክክክ
ክክክክክክ
Tengha neshi😂😂😂
ክክክክክክ
እኔም ሚዲያ ላይ ስላልወጣሁ ነው እጅ ከባለ ጋር 7አመታችን አሁን ላይ የአንድ ልጅ እናትና አባትየወንድ ልጅወልደናል አሁንም አብረን እዚሁ እርያድ ነዉ ያለነው እግዛብሔር ይመስገን በሬ ናመሲ ምን ለማለት ፈልጌ መሰላችሁ ልጅ ወለደ ልጅ የበለጠ ፍቅር ሀብት በቃ ሁሉ ነገርነው እኔ ወልጄ ስላየሁት ነዉ
እየሡስን እያመሠገንሽ ስምሽ ደሞ አረበኛ ነውሣ?
እመቤቴ ትጠብቅልሽ
ብሬ ሰላም ወንድም አለም በፌስ ቡክም አያረክ ያለውን መልካም ተግባር አይቸዋለሁ በጣም ደስ ይላል አላህ ምንዳህን ይክፈልህ መልካም ስራህን ይውደድልህ
የፍቅር አምላክ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ
ስለ ሀገራችን ኢትዮጵያ ፀልዩ
ዉብ እናቷን ናፋቂ Cell g
ያገባም አገባ
የታጨም ታጨ
እኔ ብቻ ቀረሁ Like እየገጨሁ መቼ ይሆን ከፍራት እና ካምናፋርነት ወጥቼ የሚወደኝን የምወደዉን መግብቼ እዲህ ከጎኑ ፈታ ብዬ የምቀመጥ😐በፀሎት ሰስቡኝ ወገኖቼ ፍቅስሲባል እደሞት እየሸሸሁ 25አመቴ ያዝኩ ምንም የፍቅር ሂወት ጀምሬ አላቅም ወለተ ሰበት ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ soብሬክስ &መሲ ስወዳችሁ 😘
Telobege ewedahalhue bereya
እግዚአብሔር ባለው ቀን ታገቢለሽ
ውይኔ በሳቅ😘😘😆😅😄😄😄😄😂😂😂😂😂😂👈😂😂
አይለያችሁ ታምራላችሁ የተጋባችሁ መስሎኝ ነበር ቀለበት ማለት ምንድን ነው ገና ታገቢኛለሽ የሚባልበት አይደል እሱንኳ ተወው እኔም 8 አመት በፍቅር ያሰለፍኩበት ግዜ ነበር ትዳር ካልመሰረታችሁ የሆነ ጎደሎ ነገር ይኖራል እባካችሁ ተጋቡ ይህ ምክር ሳይሆን በፍቅር የተሰቃየሁ እህታችሁ ነኝ ህይወቴን ሁሉ መስዋት ያደረኩለት በቀለበት በሀድያ ሞልቶኝ ዛሬ ላይ የሌላ ሚስት ሆንኩ እሱም የሌላ እባካችሁ ትዳር መስርቱ ፍቅረኛ ፣ቀለበት ማፊ ፋኢዳ ይበልጥ የሚያስተሳስራችሁ ትዳር ነው
ተጋብታችሁ እየኖራችሁ ሀገር ቤት ሂደን ነው የምንጋባው ትላላችሁ😂😂😂😂
ወይ የዘንድሮ ጋብቻ
Kkkkkkkk
😂😂😂😂😂😂
ክክክክክክ
Breaxe jajenawe
Hahahahh velo lemelebes yehonal 😂😂😂😂
ስድስተኛ ነኝ ላይክ ግጩኝ
ውይ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ መሲየ እርጋታሽ ደስሲል !!!ብሬክ በጣም ደስ እምትል ልጅ ነክ!!! ግን ይገርማል በኤፍ ቢ ፍቅር ያለ አይመስለኝም ነብር በእውነት በጣም ነው የገረመኝ በእውነት ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ አይለያችሁ የልባችሁን መሻት ፈጣሪ ያሳካላችሁ ወልዳችሁ ለመሳም ያብቃችሁ 🙏 ባይ ዘወይ ብዙ ግዜ ኮሜት መስጠት አልወድም ግን እከታተላችሁ አለሁ ሁልግዜ ላክ ግን አረጋለሁ😂
B&s.እኳን መጣችሁ ውዶቸ እህት ወድሜቸ በላይክ አፅናኑኝእህቴ በበሀር እየመጣይነው እናም ዶአ አድርጉሊኝ እድሁም ክርስታኖች በፅሎት እርዱኝ ወድቸ😥😥
መሲ.እና.ብሬክ.በጣም.እወዳችዋለሁ.የታሙሙትን.ረጣሪ.ይማርራችሁ.ደስ.ትላላችው.የሚሳም.ቆንጆልጅ.ይስጣችው.ስላም.ፍቅር.ያብዛላችውየኔ.ቆንጆብያላችውእመል.ነኝ.ከየመን.ፍቅራችሁን.ያብዛላችው
ደስ ትላላችሁ ኮሜንት ሰጭወች እሚጠየቅና የማይጠየቅ እወቁ
⛪⛪⛪⛪
ምን ያውቃሉ ባዶ ጭንቅላት
ብሬ በጣም እወድችዋለው፣ደሞየበለጠ ውድድድድድድድ ሠርጌ ባገሬ ስትል ዋው እድሜና ጤና ይልጣችሁ፣እጥፍ እጥፍ ፍቅር ይጨምርላችሁ
Mashaallh allhe tenan terwo nro ystacho dase tlalchow barto
በጣም ነዉ ኃ ክርፍፍ ያለች ናት ደሞ ቋንቋዋ እራሱ አልመሰጠኝም ፈታ ያለች አይደለችም አንተ ግን በጣም ምርጥ ነህ
Er e A y b l e m
አተምርምእጭ ምን ጉድነው ደህ አሁን ምንድነ
ሀይ ሰላም በጣም ነው የምታምሩት በጣም እምወዳቹዉ እግዚአብሔር ፍቅራቹዉን ያዝልቅላቹዉ
የኔ ምርጣች ጥያቄ መልሳችሁን እያዳመጥሁ ናው ግን ሳልነገር የማላልፈዉ ናገር ቢኖር ስርጋችንን በአገራችን ማለታችሁ ስላስደስተኝ ናዉ አምላክ እግዚአብሔር የድንግል ማርያም ልጅ ለአገራችሁ መሬት ያብቃችሁ ውድድድድድድድ
መሲየ እርግት ያልሺነሺ እግዚያብሄር ፍቅርን አብዝቶ ይስጣችሁ ደስ ትላላችሁ ወንድም ሚድያወችህን እከታተላለሁ ከመት ለመጀመሪያየነው ለስደተኛች እህቶቻችን ተቆርቃሪ ነህ እዳተ የለሰው ይብዛልን
ማሻ አላህ በጣም ደስ ነው እምትሉት አላህ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ ይጠብቃቹህ ያረብ እኔ እደናተ ነው በሌን ኤፊቢ ያገኘሁት አልሀምዱሊላህ ከተጋባን 8 ወራችን ነው መጨረሻችንን ያሳምርልን💓💓💓💓💓💓
መሲ ደባባ ነሽ እርጋታሽ ደስ ይላል ቆንጅየ ብሬ አንተ በጣም ጥሩ ልጅ ነህ ሰው ተባባሪ የተጀገር የምትረዳ ግን ተጋቡ
አህለን የምወዳችሁ እስኪ ልሹፋችሁ
ደግሞ ስወዳችሁ እኮ ከምር ፈጣሪ ይጠብቃቸሁ ለናታችን ፋጡማ ላደረጋችሁት ትብብር አላህ መልካም ስራችሁን ይቀበላችሁ ያረብ 😘😘😘😘
የምወዳችሁ እኳን ደህና መጣችሁ።
መሲየ ብሬክስ በጣም ነው የምወዳችሁ።
እኳን አብሮ አደረሰን ። ኪዳነ ምህረት ትጠብቃችሁ። አሜን ።
መሢ ቆንጆ እመቤት እውነተኛ ኢትዮጵያዊ ሚስት ነሽ። ብሬክስም ወዳወድ ከመልክህ ጀምሮ ሁል ነገርህ ኢትዮጵያዊ ነው። እኮራባችሀለሁ። ፍቅራችሁ እደ ከዋክብት ብዝዝዝት ያድርገው ቸሩ መደሃናለም።
አይለያችሁ።😘
እማማ ፋጡማን እግዚአብሔር በቸርነቱ ይማራት ፍጹም ምህረቱን ይስጥሽ እማ።😥
ባሌን ልቀቂልኝ ትትልሽ ያልሽው ግን ጤነኛ ነሽ ሆሆሆ እንዴት ነው ምትለቀው እግሯን ሰብራ ማስቀመጥ ነው እንጂ ይሄ ጥያቄ ከሳውዲ መሆን አለበት የሳውዲ ሴቶች የሰው ባል መቀማት ይወዳሉ
are shi yamarihan nahewu teja ras wureji hohoy
ትክክል
ፍቅርና ገንዘብ ክክክክክክክክክ
ክክክክክክ
😂😂
ግን ብሬክስ ተፈጥሮህ ነው ኮስታራ ነህ ስወዳችሁ በርቱልን እወዳችሆለሁ የሮባዬ ምርኮኛ ነኝ 💘❤🌱😘😘😘💟💟
መሲዬ የፀጉር ስታይልቀይሪ😜
ሆሆ ልታገቢያት ነው እዴ
@@tetenaebesit73 😂ባላገባትስ ለባሏ ውብ እንዲትሆን ብመክራት ምናለበት
እድ ቆንጆ ፀጉር ነው ያለሽ
ውዳች በቅንነት ስብስክራይብ በማርግ ቤተሰብ እንሁን ማር ጎራ በሉ
ብሬ የየት አገር ልጂ ነህ መሲስ
እኔምለው;- ድንግልና አገኘህባት ያለው ሰው ጤነኛ አይመስለኝም ፣ህክምና ያስፈልገዋን፣የብልት ድንግልና ሳይሆን የልብ ድንግልና ነው የሚያስፈልገው ፣መሲዬ ወይኔ ድንግልናዬን ለብሬክስ ሳልሰጠው ብለሽ እንዳትቆጪ ፣ድንግልና በአምስት ደቂቃ የሚጨረስ የፈጣሪ ስራ ነው ፣ብቻ የልብሽን ድንግልና ለብሬክስ አስረክቢው ፣ብሬክስ ና መሲ ኮሜንቴን ስላነበባችሁልኝ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ።ሳሚ የድሬ ልጅ ነኝ ፣እናቴ የወሎ ደሴ ልጅ ነች፣እንዴት እንደምትመቹኝ ፒስ ይመቻችሁ፣
ብሬክስ አባቴ ልጅቷን እንደምትንከባከባት ተስፋ አለኝ ፣ሁሌም ተንከባከባት ብሬክስ ሸበላው።
ሰላም መሲ እና ብሬ ጥሎብኝ ስወዳቹ ምርጦች መሲ በፍቅር ኑሩልኝ ♥♥♥
ብሮ እዳድስ ቤተሰብ ሆኩህ ስልኬ ተበላሽቶ ነበር ምርጥ የኢትዮጵያ ልጂ ነህ ቅን
እኔስ አግብቸ ነበር አቃጥሎ ሊደፉኝ ይሄው 4 አመት ሙሉ አለቅም ብሎ አሁን ተለያየን አልሀምዱሊላህ ገና 15 ቀኔ እንኳን ደስ አለሽ በሉኝ ብሬ ባል ፈልግ ልክ እንዳተ አይነት
Hahahah😁😂
ትስቃለሽ
ታዲያ ትንሽ እረፍት ብታረጊ አይሻልም እናቱ?? ገና ባ15 ቀንሽ🤔😃😃😃😃
@@ሚሚእናቴንናፍቂ አረ አላገባም 2 ወይም 3 አመት ሳልቆይ አላገባም
@@ጦይባቢንትሰኢድጦይባቢንት ክክክክክ እስከዛማ እኔም ሸበላውን ፈልግልሻለው ኘብሽሪ😘
ማሻአላህ መሲና ብሪክሰ ታምራላችሁ ፍቅራችሁ ይብዛ እኔ ሁሎ ነገራችሁን እወደዋለሁ
ማሻ አለህ በጣም ደስ ትለለቹ ፍቅር እስከ መቀብር ያድሪግለቹ ኮምንት መፀፍ አልውድም ግን በጣም ነው ምውደቹ ሁሌም እከተተለቹሀለው ውለዱ ክበዱ
ይሄን ያክል አመት ባንድላ ከኖራችሁ ለምን አተጋቡም ሰርጋችሁን በሀገራችሁ አድርጉ በሙስሊምም ሆነ በክርስቲያን አይፈቀድም ያለጋብቻ መኖር ይቅርታ ሰማኒያ ነው የሚባል ሊኖራችሁ ግድ ይላል ውዶቼ 💝💝💝
ሰዓት ብትሰጥሩት ጥሩ ነው ምክንያቱም ሳይሰለች እናየዋለን 10 ደቂቃ በላይ አትስሩ የኔ አስተያየት ነው የሚስማማ በላይክ ነገሩኝ
ማሻ አላህ ወንድም ብሬክስ ሀበሻዊ እና መሲ ምርጥ ሰው ናችሁ በእውነት እኔ ሰውን የሚረዳ ንፁህ ሰው መሆንህን በቅርቡ በሰራሀቸው ቪደወዎች ነው ያየሁት በጣም አሪፍ ስራ ነው አላህ ይጠብቅህ !
ብሬክክስዬ ይቅርታ አርግልኝና 😕ስታገባ ድንግል የላትም ለሚለዉ አዎ ብትልስ አረ አስብላት በሚዲያ የላትም አይባልም ሞራል ሚባል ነገር አለ
በጣም አገታን አሰደፋሀት ነጌ እኮ የልጅህ እናት ነች
አወ በጣም እኔም ቅር ብሎኛል በግንኙነት ብቻ አይደለም እሚሄደው ብሬክስ በንደት ነው የላትም ያለው ሀሀሀ እደተናደደ ያድታወቅበታል
ወላሂ ለራሱ የላትም ሲል እደት እዳስጠላኝ ምን ኡለበት አላት ቢል ምስኪን የላትም ሲል እሷ አለኝ አለች በተቅሰለሰ ድምፅ
ምን ታካብዳላቹሁ ድንግልና ብርቅ ነዉ እንዴ
@@SalimSalim-hc5pf ድግልና ብርቅ ሳይሆን ግን ይደብራል የሚስቱን አይብ የሸሸገለት ነገ በአካራ የሱን ነውር ይሸሽግለታል እኛ ብርቅ ነው አላልንም እሽ
ፍቅራችሁ ማሻ አላህ በጣም ደስ ትላላችሁ በጣም ደስ የሚለኝ ነገር ቢኖር ለተቸገሩ የምደርሰዉ ለእናት ፍጢማ ና ለረሂማ ሙሄ የተባበርካቸዉ በጣም ነዉ ያስደሰተኝ አሁንንም በርታ ኸይሮ ስህን ፈጣሪ ይቀበልህ እናም በተረፈ ነገረኛ አታስገቡ በፍቅራችሁ ላይ ከምር እኔን ሊያሳብዱኝ ነዉ ዉይ መከራ በፍቅር ላይ ፍቅር ይጨምርላችሁ ዉድ ያገሬ ልጆች እኔንም በፆሎታችሁ አትርሱኝ ።
ታምራላችሁ ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ ❤
መሲ እና ብሬክስ በርቱ እነንታን ማየት የጀማርኩት በቅርቡ ነው ብሬክስ ሰይህ የምወደው ልጅ አላ ሁሉ ነገርክ እሱን ነው ሚመስላው ግን ምን ወጋ አላው እሱ የሰው ነው 😌 ብቻ በርቱ ቀጥሉበት
ዛሬ 20ነኝ ወይ ላይክ ግጭኝ ክፍት ብሎኛል
ዋው ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራቺሁን ያብዛላቺሁ በጋራ አዲስ አበባ ለመኖር ወሱኑ እኔ እንደ ብሩ የራያ ልጂ ነበር ያፍቀሪኩት ግን እሱ ወሎ የተተወቅነው ኤፊቢ ነው የምንኖርው ስለኝ በጣም እየከፍኝ መጣ እኔ እንደ መስ ጎንደር ነኝ ለብዙ አመት ከበተሰብ እርቅ አለሁ አሁንም መራቅ አልፈልግም ብየ ሙጭጭ አልኩ እሱ ግን እንቢ አለ ጎንደር አልጎዝ ግን ሽገር ላይ ቢሆ መልካም ነበር እሱ እስካሁን ቤተስብ ጋራ አልተለየም ምን አለበት እሽ ብሎ ጎንደር ቢጎዝልኝ በቃ ተውኩት መስየ የኔ አይናፍሪ ውድድር ነው የማርግሽ እመብርሀን ከክፊ ነገር ትጠብቃቺሁ
ውይ መሲየ ስወድሽ ግን 219 ነኝ ሳሳዝን የመዳም ስራ አይይይ 😍😍😍
የኔ ምርጦች መሲ ብሬ እወዳችሀለሁ ኑሩልኝ ጥያቄው አልፎኛል ስለዚህ በሁለተኛው እጠብቃለሁ እንደኔ የምትወዷቸው እስኪ ለሰው ያላቸው ክብር በቃ ቃል ያጥረኛል ሁለቱም መልካም ናቸው ኑሩልኝ በፍቅር ላይ ፍቅር በጤና ላይ ጤና በሀብት ላይ ሀብት ፈጣሪ ያጎናፅፍችሁ እንደኔ የምትወዷቸው 200 like ❤❤❤❤❤
መሲ አክባሪሽ ነኝ የእኔ ጨዋ እርጋታሽን እወድልሻለሁ
እውነት በጣም የሚገርም ፍቅር ነው ያላችሁ
በfacebook እውነተኛ ፍቅር ያለ አይመስለኝም ነበር በእናንተ ስላመንኩኝ እኔም ልፍልግ ነው !!
ፈጣሪ ፍቅር አብዝቶ ይስጣችሁ
ክክክክክክክ እውነት እኔም ያሰናበትኮቸውን ሁሉ ማውራት ልጀምር ነው
ድግል አላትወይ ብሎ ይጠየቃል ?? አተ ደሞ አለ ብትል ምናለ 😃😃😃😃😃😃😃
ከከከከከከከከ
ሀሀሀሀሀ
ሀሀሀ
ክክክክክክክ
ክክክክክክ
ዋውው ብርየ ናመሥየ ምርጥልጆች ስወዳችሁ እኔ በጣም የማፈቅረው ልጂ የተዋውኩትበfbነው እናም አሁን በፍቅር 2አመት ቆየንበስልክ ወሬብቻ አሁን ግን እግዚአብሔር ጋ ለሀጁ ልንጋባነው💝ያዝልቅልሸበሉኝ😘
እኛ ጎንደሬወች እኮ ካፈቀርን አንላቀቅም ውይ ሰርጉ ገና ነው ተቃምሶ ተቃምሶ ከዛ ሰርግ ክክክ ወይ ጉድ
ወላሂ በጣም ይገርማል ፍቅራችሁን እስከ መጨረሻችሁ ያድርግላችሁ
ክክክክክክክ ልክ ነሽ ተጋብተዋል ኦረዲ
ኣሁን ደግሞ ሰርግ ክክክክክክክክክክክቅቅቅቅቅቅቅቅ
ክክክክክክክ
የምሮጦች ሞርጦቾ ግበዝ ሑሉም ያምራል ባገር ጎበዞች ለሰርጋቹ ጥሩኝ
ፍቅራቹበብረት የተሰረይሑን
አብረው አንድ አልጋ ላይ እየተኙ አልተጋባንም ማለት ምን ማለት ነው ራሳችሁን በራሳችሁ ድራችሁ አለማችሁን እየቀጫችሁ ሰርግ በአገር ከቤተሰብ ጋር ምናምን ትላላችሁ አታፍሩም ቤተሰብን ብታከብሩ አንሶላ ባልተጋፈፋችሁ ነበር ትዳር ክቡር ነው እግዚአብሔር በፈቀደው መንገድ ተጋብታችሁ ብትኖሩ ነበር ስለ ቤተሰብ ማሰብ ያለ ጋብቻ ማግጣችሁ ስታበቁ ስለ ወደፊት ጋብቻ ማውራታችሁ አይነፋም
28 ሀያ ስመተኛ ነኝ ዋዉ እስኪ ላክ በመሴና በብሬክስ ሞት
መሲና ብሪክስ እግዚአብሔር አምላክ ፍቅራችሁን እስከመጨረሻዉ አለም አይለያችሁ ከጥያቄአችሁ ብዙተማርን ደስስትሉ ግን አድርጎ አስተያየት
በመጄመሪያ በህይወታችሁ ማመን ታስቀድማላችሁ ስትባሉ እናት አላችሁ ፈጣሪ ነዉ በህይወታችሁ መቅደም ያለበት ከዛ እናት በተረፈ እወዳለሁ አለሁ።