"በ4 የወተት ላም ነው የጀመርኩት አሁን 60 አሉኝ" ህመም ያልበገረው አካል ጉዳተኛው ገበሬ | business | Ethiopia | Gebeya

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 21 окт 2024

Комментарии • 56

  • @gebeyamedia
    @gebeyamedia  Год назад +2

    በወር ከ 200 ሺ ብር በላይ የተጣራ ትርፍ የሚገኝበት አዋጭ የዶሮ እርባታ ስራ ከነ-ሙሉ ስልጠና
    ruclips.net/video/ekKaVttXKRE/видео.htmlsi=IPgXE6a6X6gUJFJJ

  • @lukej2891
    @lukej2891 Год назад +5

    የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ የዚህን ጀግና የከተማ ገበሬ የቦታ ጥያቄ ከግምት ውስጥ አስገብታቹ የከብቶቹን ምቾት ብትጠብቁላቸው ለአካባቢው ነዋሪዎችም የወተት ችግር ቢቀረፍ መልካም ነው እላለሁ። ዴቭዬ እግዚአብሔር ጤናህን መልሶ ከዚህ በላይ እንድትበረታ አፀልያለሁ። ጀግናዬ በርታ

  • @ahmedkedir7951
    @ahmedkedir7951 10 месяцев назад

    ይህን ሰው በደምብ አውቀዋለሁ በጣም ጠንካራ ነው አከል ጉዳተኝነት ሰይሰመው ቀን ከሌሊት የሚሰራ ጀግና ነው ።ስለዚህ የሚመለከተው አከል በሙሉ አስፈላጊውን ድጋፍ እንድታደርጉ በትህትና እጠይቃለሁ።

  • @yoalapp
    @yoalapp Год назад +9

    ኢትዮጵያ ውስጥ ካሉ ሚድያዎች ለእኔ ቀዳሚ ናችሁ ❤

  • @ejegenege5420
    @ejegenege5420 Год назад +2

    ለምትሰጠን መረጃ ሁሉ እናመሰግናለን

  • @fb-kt8vb
    @fb-kt8vb Год назад +2

    ገበያ ሚዲያ እናመሰግናለን❤❤

  • @fb-kt8vb
    @fb-kt8vb Год назад +2

    በጣም ጀግና ነህ ዴቮ በርታ💪💪💪💪

  • @በስደትያለቀልጂነት
    @በስደትያለቀልጂነት 5 месяцев назад +2

    መሸአላህ ላሞቹ እራሱ በጣም ምርጥ ናቸው

  • @Fatima-m3v1g
    @Fatima-m3v1g Год назад +1

    ማሻአላህ ጠካራሰው ደስይለኛልእኔም ልቤላመነበትስራ ደስብኝና ጠካራ ሆኜመስራትደስይለኛል ገበያ ሚድያ ወላሂነው የምልህ የስደተኛች ተስፋነክ

  • @bekelegirma9787
    @bekelegirma9787 8 месяцев назад

    Thank You Gebeya Media

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Год назад +1

    እግዛቤረ አምላከ የሀገራችንን ሠላም ይመልስልን የናተን ቻናል ሳይ ደስ ይለኛል ስለወፍጮ እሚያማከረኘ እፈልግነበረ ጫላየ በረቱ ከግዛቤረ በታች ተስፋ ትሠጣላችሁ❤❤❤

  • @astertube8785
    @astertube8785 Год назад +1

    ሠላምህ የብዛ ጫላ ወንድማችን እንኳን በሰላም መጣህ በርታለን የኛ መልካም 👍👍👍

  • @binyam3098
    @binyam3098 Год назад +1

    Great 👏👏👏

  • @habtamudanboba3456
    @habtamudanboba3456 Год назад

    He is wonderful brother
    I hope if he will get fast response

  • @Balayhailu-c2x
    @Balayhailu-c2x Год назад +1

    ሰላም እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ አፍልግነበር የሜሪካላም

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 Год назад

    Thank you

  • @nursefamohammed9402
    @nursefamohammed9402 Год назад

    በርቱ እናመሰግናለን

  • @raniagemachu4071
    @raniagemachu4071 Год назад +1

    Masha allha bexma gobz lij new ❤❤ berta wondim

  • @HjxDighx
    @HjxDighx 9 месяцев назад

    Wedem chalaena gazetegnawa enamesgenalen Wedemachin Jegena Nek Bereta FTARE sefe bota yazegajelik! 🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @mouna6099
    @mouna6099 Год назад

    ❤❤❤❤❤❤በርታ. ወንድማችን

  • @genettsegawu9946
    @genettsegawu9946 Год назад +1

    ጫላ ወንድማችን እናመሰግናለን የ2016ን የኮፒ ማሽንን ዋጋ ስራልን

  • @HfifiHfifig
    @HfifiHfifig Год назад

    ጥሩ ዱክመተሪ ቢስ ነው በርታ ወንድሜ

  • @MershaSebete-rv7lb
    @MershaSebete-rv7lb 6 месяцев назад

    ወተት እንደ ሰማይ በራቃት ከተማ ውስጥበማይመች ሁኔታ ውስጥ ሆኖ እንዲህ አይነት ትልቅ ሥራ እየሠራ ያለው ዳዊት ጀግና ነው። መንግስትስ ከወዴት አለህ? ቅድሚያ የሚጠው ህንፃ ለሚገነቡ ባለሀብቶች ወይስ የከተማውን ህፃናት ወተት ለሚያጠጡ እንደ ዳዊት ላሉ ብርቱ ሰዎች?

  • @lukej2891
    @lukej2891 Год назад

    Daveye yene jegna egazbher tenahin yemleselh yene jegna bertalgne.

  • @geecchurch8142
    @geecchurch8142 Год назад

    Hello, I want start dairy’s farm in Ethiopia I just want find out how much cost Cow Manna for 100KG thank you for your help

  • @ሃበሻጊዮናዊት
    @ሃበሻጊዮናዊት 6 месяцев назад

    በጣም ያሳዝናል የቦታዉ ችግር ለሰዉም ሆነ ለእንሰሳቱ ጤና ጥሩ አይደለም

  • @ጉናቲዩብ
    @ጉናቲዩብ Год назад

    ጋዜጠኛዋ🥰🥰🥰🥰

  • @KalaheKalima-ki7pv
    @KalaheKalima-ki7pv 5 месяцев назад +1

    እንደት መስራት ቻለ??

  • @Business_Abex
    @Business_Abex Год назад +4

    ሀገራችን በጣም ፈታኝ ናት
    ሆኖም በነገሮች ሁሉ ችግሮችን ተጋፍጦ ከመስራት ውጪ ምንም አማራጭ የለንም

  • @AndnetHaylnew
    @AndnetHaylnew 9 месяцев назад

    ወተት ተወዶ 1 ሊትር መቶ ብር እየተሸጠ ባለበት ሐገር የከተማ ግብርናን አለመደገፍ ትልቅ ችግር ነው 🤔

  • @diboram-ss1we
    @diboram-ss1we Год назад +1

    Gaalatomi caala ❤

  • @ንጋቶ
    @ንጋቶ Год назад

    እኪ በናታችሁ ለርባታ እሚሆን ቦታ ልገዛነው ስንት ጋሬ ልግዛ መናሻ ግምት ስጡ ከነስተኛ ከዝህ ጅምር ካሬ ይበቃል እምትሉትን ንገሩኝ

  • @tekowameeshtu7914
    @tekowameeshtu7914 Год назад

    የሚረብሽ ድምፅ አለ ጥሩ ነው ቀጥዪበት

  • @fhfty9680
    @fhfty9680 Год назад +2

    ምን ይሆናል እደዚህ ለሚሠሩ ሠወች ባታ ቢሠጣቸዉ

    • @fhfty9680
      @fhfty9680 Год назад

      ምግሥት ሲኖረ ነዉ

  • @JojoJiji-f5e
    @JojoJiji-f5e 7 месяцев назад

    መንግሥት መናፈሻ ከሚሰራ በባዶ ሆዳችን አድዋ 00 እንደዚህ ሰዎችን ማበረታታ ነበረበት

  • @ZaharaHaji-y3t
    @ZaharaHaji-y3t 11 месяцев назад

    ዋጋቸው ብነግረን

  • @tigistdegie572
    @tigistdegie572 Год назад

    Ye dawit silk biseten.

  • @abvaye_4485
    @abvaye_4485 Год назад +1

    የህል መካዝን አሰራር ከሙሉ መረጃው ጋር አቅርብልን እጠብቅሀለው ጫላየ

  • @fawzyajamal6525
    @fawzyajamal6525 Год назад

    ❤❤❤

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ጠቃሞ ነገር ለምን እይታ የለውም

  • @ፍቅርነውመንገዴ-ጸ8ቸ

    እስኪ እንስማዉ ሀገር ሰላም ሆኖ ስንገባ😢

  • @g.k4495
    @g.k4495 Год назад

    👍👍👍👍👌👌

  • @raniuseif2603
    @raniuseif2603 Год назад

    ❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌

  • @አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ

    ቦታ ይግዙ ስራው አዋጪ ከሆነ

  • @vvtsr9867
    @vvtsr9867 Год назад

    ገጠር ገዝቸ ባረባቸው መብራትም የለለበት ቢሆን ችግር የለውም ንገረኝወድም

    • @fhfty9680
      @fhfty9680 Год назад

      የኔም ጥያቂ ነዉ

    • @askaldesie4791
      @askaldesie4791 Год назад

      ችግረ የለውም ነገረግን ተጠቃሚ እሚኮናተረ አለወይ ወተት

    • @vvtsr9867
      @vvtsr9867 Год назад

      @@askaldesie4791 አይዋ ከጠርማ የሚኮናተር ብዙም አይኖር

    • @vvtsr9867
      @vvtsr9867 Год назад

      @@askaldesie4791 ቅቤውን ንጠን ወደገበያ ማቅርብ ይሻል ይሆናል የሚኮናተር አይገኝም

    • @Karabomodiselle-jp2rb
      @Karabomodiselle-jp2rb Год назад

      @Gebeya media can you pleas send me Mr Dawit contact number pleas

  • @finotBerhantube2242
    @finotBerhantube2242 6 месяцев назад

    B

  • @redwave4776
    @redwave4776 Год назад

    👍👍👍❤❤❤🙏

  • @nigussieteferi
    @nigussieteferi Год назад +3

    ሞዴል የሆነ ሠራተኛ ስለሆነ የመንግሥት አካል ለጠየቀው አፋጣኝ ምላሸ በሠጠው።

  • @KalaheKalima-ki7pv
    @KalaheKalima-ki7pv 5 месяцев назад +1

    እንደት መስራት ቻለ??