85. የኤፍታህ መፅሄት ቅሌት ክፍል ሁለት By Dai Sadiq Mohammed ( Ustaz Abu Heydar )

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 фев 2025

Комментарии • 112

  • @aliyeshaw9077
    @aliyeshaw9077 9 лет назад +17

    አቡ ሀይደር(ኡስታዝ ሷድቅ ሙሐመድ አህመድ) የኢትዮጲያዊያን ሙስሊሞች ልሳን የወንጌላዊያንን ልብ ያርበደበደ ትጉህ ወንድማችንን አላህ ባለህበት ይጠብቅህ፡፡ አሚን፡፡ እሱን የሚተካ አላህ ይስጠን፡፡አሚን፡፡

  • @meremtlahun3034
    @meremtlahun3034 4 года назад

    ዋለይኩም እሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ጀዛክ አላህ ኸይር
    አላህ ይጠብቅህ
    ጀግናው ኡዝታዛችን
    ከእውቀት ላይ እውቀት አላህ ይጨምርልህ አላህ እጥፍ ድርብ አድርጎ ይክፈልህ ብርቅየ ኡዝታዛችን

  • @zeharaseid6506
    @zeharaseid6506 9 лет назад +8

    አላኩሊሀል አልሀምዱሊላህ ኢስላምን የወፈቀኝ ጌታ
    ኡስታዝ አቡ ሀይደር ጀዛኩሙላሁ ኸይረን ጀዛ አላህ ይጨምርልህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ አንተን የሚተካ ልጅ አላህ ይስጥህ

  • @imhntube1156
    @imhntube1156 2 года назад

    ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጣብቅ ባአቴምክንያት ወደ ድንል እስላምገብቼሀለው አልሀምዱንልላህ

  • @malikaabentislam2841
    @malikaabentislam2841 4 года назад

    *Ustaaze maashaa Allah Allay getaye ye tebkachu* *betam betam new me* *wadachu waly le Allah beye*
    *Allahiye yewdadachu*
    *والله احبكم فى الله*

  • @ኡስታዝአቡሀይደርውስጤነው

    እኔ ለኡስታዝ አቡ ሀይደር የሚባል ቃል የለኝም አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ
    አደበትህ አላህ ይክፈትልህ
    የኢስላም ጀግና ነህ ኡስታዜ

  • @فضيلةمحمد-ن2م
    @فضيلةمحمد-ن2م 9 лет назад +1

    ኡስታዝ ሰዲቅ አሏህ ኢማን እና ኢድሜክን ይጨምርልክ አሚን ያረብ ።

  • @jfgffg2298
    @jfgffg2298 5 лет назад

    አላህ ይጠብቅህ ወንደማችን ጀዛከላህ ሀይረን ያረብ እነደአይነቱን ያብዛልን

  • @tlmn8612
    @tlmn8612 7 лет назад +1

    ማሻ አላህ እኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ የኛ ውድ። ለአላህ ብየ ውድድድድድድድድድድ

    • @saadahasan6803
      @saadahasan6803 7 лет назад +1

      ጀዛክ አላህ ከይር ኡሥታዝ ሁሌየም በውሽት ጎዳና መሆዳቸው የተለመደነው ልቦና ይሥጣቸው

  • @raharaha9506
    @raharaha9506 5 лет назад

    Jezakallah ustaz allah umrehin yarzemillin

  • @mariamcd5431
    @mariamcd5431 7 лет назад +1

    ኡሥታዜአላህባለህበትይጠብቅህ
    አላህበሠማነውተጠቃሚያድረገን
    ቀንኑንመገድ
    ይምራል

  • @ousmanmohammed7137
    @ousmanmohammed7137 9 лет назад

    ጀዛከሏህ ኸይር ኡስታዝ አቡ ሃይደር ማሻ አሏህ አሏህ ባለህበት ይጠብቅህ

  • @Mተስፈኛዋ-o5u
    @Mተስፈኛዋ-o5u 5 лет назад

    ጀዛከአላህኸይረንጀዛአላህይጠብቅህኡስታሴ

  • @genetberhe7638
    @genetberhe7638 9 лет назад +1

    ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @sudusudu215
    @sudusudu215 4 года назад

    አይ ኡስታዝ አለህ ይጫምሪልህ በሪታ

  • @fufu7452
    @fufu7452 8 лет назад

    ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዙና አላህ ይጠውል ኡምርክ።

  • @imannaser7225
    @imannaser7225 5 лет назад

    jezakllah keyr ustaz abuhayder

  • @kadeejakadeeja2201
    @kadeejakadeeja2201 7 лет назад

    masha allah ustaz abihayder allah ytebkk balehbet

  • @eegjh400
    @eegjh400 9 лет назад

    ማኡሽአላህ ኡስትዝ አላህ የጥበቅህ

  • @ustazalahyetbkekehenri3654
    @ustazalahyetbkekehenri3654 8 лет назад

    ማሻአላህ ኡሥታዝ እድሜክን አላህ ያርዝመው

  • @راقيراقييوسف
    @راقيراقييوسف 9 лет назад +1

    اللهم أجعلنا من التوبين واجعلنا من المتطاهرين

  • @bilalosman1691
    @bilalosman1691 2 года назад

    ‏الله يطول عمرك

  • @samiraabamacha3784
    @samiraabamacha3784 5 лет назад

    Walekumasalm warahmatullahii wabarakatu jezak Allah kayir ustaz Allah yixabiqaw

  • @reyalismiz4185
    @reyalismiz4185 9 лет назад

    ማሻአላህ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ

  • @iloveallah5914
    @iloveallah5914 8 лет назад +1

    wa wr wb
    masha allah
    allah ytbkhe usaze
    jezakallah keyre

  • @emanabduemutina422
    @emanabduemutina422 6 лет назад +1

    Ustze allah yetbkah 💕💓😘😘😘😘

  • @foziyaadem8733
    @foziyaadem8733 9 лет назад

    ጀዛከላሁ ኸይርን ኡሰታዝ አላህ ይጨምርልህ

    • @hawamuhe398
      @hawamuhe398 9 лет назад

      ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

    • @jjhchcjc3887
      @jjhchcjc3887 8 лет назад

      Uztazeeeeeeee allah yihafzik wayarfa darajatik fil janatal firdews

    • @hendabdallah2170
      @hendabdallah2170 7 лет назад

      Foziya Adem ማሻ አላህ

  • @saeedamosa5388
    @saeedamosa5388 9 лет назад

    Jazakluhme heyiren ustaz Allah yecemerleh Allah yetebkh yareb

  • @smeraassnaaa344
    @smeraassnaaa344 7 лет назад

    ኡስታዝአላህይጠብቅህ

  • @zeharaseid305
    @zeharaseid305 9 лет назад +1

    አላህ ይጠብቅህ

  • @ሹኩራያD
    @ሹኩራያD 8 лет назад +2

    ኡስታዝ አላህ እድሜህያርዝመው እነሱ ሁሎም በውሸት ተሞልተዋሉ ጀዛካ አላህ ከራ

  • @عبدوالكريم-ع9ظ
    @عبدوالكريم-ع9ظ 5 лет назад

    جزاك الله خيرا

  • @wibaddisabagifar4466
    @wibaddisabagifar4466 9 лет назад

    Ustaz abuhyder jezakelahukhiren mashallah

  • @አሚናሰይድሌራ
    @አሚናሰይድሌራ 5 лет назад +4

    እውነትን ማን ይወደል #ኡስታዝ እየሱስ የአለህ መልክተኛ እንጅ አምለክ አይደለም ወደዳቹም ጠለቹም እውነትን ተቀበሉ እያንደዲሽ

  • @Sofia-rw7vk
    @Sofia-rw7vk 8 лет назад +2

    mashallah ostazuna jazakumulah kayeran

  • @taiba767mhmad9
    @taiba767mhmad9 9 лет назад

    As wr wb
    oustaz jezakellahu keyre allah yichemereleh
    allah keshergiochi bemulu yitebkeh

  • @hayaetahmedahmed7714
    @hayaetahmedahmed7714 7 лет назад +5

    አደበተ ሬቱ አላህ ይጠብቅህ እሥታዝ ወላሂ ቃላት ያጥረኛል ላተ ሚዳህ በአኪራ ጀነትል ፈሬዶሥ ይወፉቅህ

  • @ጀግናውኣማራ
    @ጀግናውኣማራ 6 лет назад +1

    ኣላህወኣክበር

  • @zeedandasmishow5881
    @zeedandasmishow5881 7 лет назад

    As wr wb mashaa alaa tabarakala ustaza keenyaa

  • @zeedandasmishow5881
    @zeedandasmishow5881 5 лет назад

    Subahan alaa Alhamadulila Muslima silaa adarekeny ala Alhamadulila Alhamadulila masha alaa masha alaa usazachin habibi LOVE YOU

  • @wahidarojas5213
    @wahidarojas5213 9 лет назад

    meshallah ustaze allah yechmerlhe

  • @vjuhjhhjkgjb8467
    @vjuhjhhjkgjb8467 9 лет назад

    wosetaze alhe hey gezahn etef derbe adergo yikfelhe
    merte yezemnachn ኡመረን አላህ የሰጠን አልሀምድሊላ

  • @alhmdlelamislameldrginaeal4916
    @alhmdlelamislameldrginaeal4916 8 лет назад

    وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته جزاك الله خيرا ostizaeeeeee jazekallahkayer yena wendime

  • @kadijjaawwal7493
    @kadijjaawwal7493 7 лет назад

    ws wr wb nurelen mansha allah Jzk allah

  • @aliyeshaw9077
    @aliyeshaw9077 9 лет назад

    jezakellah kheyr ustaz

  • @rahmalbnhussen8699
    @rahmalbnhussen8699 8 лет назад

    me sha allah jeza kalahum 7eyr estez

  • @meazaregassa2104
    @meazaregassa2104 9 лет назад

    mashalla ustaz Allah yetabkh

  • @rahmetadam223
    @rahmetadam223 9 лет назад

    ewnet Korahubh Ustaz Sadiq Allhah Yhfzk

    • @way684
      @way684 7 лет назад

      RahmetHSTASJISHAKALKIR

    • @way684
      @way684 7 лет назад

      £😠

    • @way684
      @way684 7 лет назад

      Alah....ychamer

  • @zainabdaire3935
    @zainabdaire3935 5 лет назад

    Awe astwsnale

  • @qatarqatar8404
    @qatarqatar8404 7 лет назад

    hweztaza jezaklhe alhe yetbkachwe alhe hake tenagari yaregne

  • @Gm-ox5oc
    @Gm-ox5oc 7 лет назад

    ማሻአላህ ኡስታዝ

  • @rosmeyatti3037
    @rosmeyatti3037 8 лет назад

    jazakallah ustaz inazi kafiroch kinatina firihat tadebelalkobachew naw yamiyabdut insha Allah gana yitefalu

  • @shukriyaliyashukriya6237
    @shukriyaliyashukriya6237 7 лет назад

    ዋኣላይኩም ኣሳላም ጃዛክ ኣላህ

  • @osamaarbab775
    @osamaarbab775 8 лет назад +1

    massallhe Westaze all he yecimerh all he yetabke 🍓🍓🍍

  • @halimaaldosre7487
    @halimaaldosre7487 4 года назад

    ምናዉ በሰላም በወጣ ዉመናራአጣ እናእያሳናኛዳ ይታ ይጠፋሁካላ አቶባ

  • @mbmb7477
    @mbmb7477 5 лет назад

    ወዐለይኩም ሰላም።ወራህመትሏሂ ወበረካትሁ

  • @راقيراقييوسف
    @راقيراقييوسف 9 лет назад

    بارك الله فيك

  • @zeedandasmishow5881
    @zeedandasmishow5881 7 лет назад

    مش ألله تبركالله فيكم جزكومالله

  • @hdjdjdhfhfhf4216
    @hdjdjdhfhfhf4216 7 лет назад

    አላሁ አክበር

  • @hdjdjdhfhfhf4216
    @hdjdjdhfhfhf4216 7 лет назад

    አላህአክበር

  • @ijfkdjfj8851
    @ijfkdjfj8851 7 лет назад

    Gezaalahekeyere

  • @راقيراقييوسف
    @راقيراقييوسف 9 лет назад +1

    ياستاذ الله استر عليك الشر

  • @عبداللهابنزيتو
    @عبداللهابنزيتو 6 лет назад +3

    አሰላሙ አለይኩ አቡ ሀይደር ለዚህ ለእስልምና ዘብ እንደ ቆምከው አሏህ ላንተም ዘብ ይቁምልህ:: እና ካፊሮች የእስልምና ጠላቶች መሆናቸው አላህ ቁርኣን ላይም ጠቅሷቸው

  • @iiffigjft5282
    @iiffigjft5282 7 лет назад +1

    أحبك فيالله

  • @የአለህበሪየነኝአለህአንድ

    ወአለይኩምአሠለምወረህመቱለሂወበረከቱ፡ኡሠተዜ፡ወለሂ፡ሢለንቱ፡ለመፀፋ:ቀለት፡የጥረኘል፡አይ!:መተደል፡እሥለምለደረገኘጌተ፡ከልብየለቀ፡ሚሥገነይገበዉ፡እሠለምአዲሪጎይግደለንኡሥተዜጀዘከአለህከይረንአብሽረ፡አለህመአና፡እደሜ ና ጤናለኡሥተዘቺንአሜንየረበልአለሜንንንንን፡ለአጀ ረ፡ተከረከራ፡እንጂ፡ለመልሥአትጨነቅ፡ምኪኒየቱም፡እነሡ፡ከፊሮች፡መቼም፡መልሥ፡ዬለቸውም፡ከነሡመልሥአትጠበቅ፡እነሡ፡ወሸት፡እንጂ፡እወነትከመች፡ጀሚረውናውየሚየቁት፡አይደለም፡ሢለሀይመኖተቺን፡ሢለሀመኖተቹ፡ከነንተየበለጠየምነቀው፡እኘ፡ሙሥሊሞችነን፡፡

  • @MohammedAhmed-hs1wv
    @MohammedAhmed-hs1wv 8 лет назад

    ማሻአላህ

  • @ሀዩነኝ-ፐ3ፈ
    @ሀዩነኝ-ፐ3ፈ 9 лет назад

    Masha allah

  • @raharaha9506
    @raharaha9506 5 лет назад

    Bewushetinna bechiffera jennet allenee wushetamoch eyesus mech beeushet tetarra?be ewunet besebku menallebbet
    Ennezih wushetamoch allaha edaya yestachewusubahan allah

  • @fatmabakala4518
    @fatmabakala4518 7 лет назад

    Subhana Allah

  • @samiasaid6744
    @samiasaid6744 8 лет назад

    wa we hazhakumulha

  • @zayebomar9375
    @zayebomar9375 8 лет назад

    mashalhi

  • @nidhaldawoud3643
    @nidhaldawoud3643 9 лет назад

    As.al.wr.wb

  • @fgfghf6682
    @fgfghf6682 8 лет назад +2

    ቆይ እነኝህ ሠወች አብደዋል ልበል ወይስ የምሠማውን ማመን እስኪያቅተኝ ድረስ ግራ ገባኝ
    ለምን ይህን ሁሉ ግዠት አስፈለጋቸው በአላህ አላህ ይዘንልን ያረብ
    ጀዛኩምሏሁ ኸይረን ኡስታዙና

  • @seadabintabuha3317
    @seadabintabuha3317 8 лет назад

    Oustaz allah yretabkeh sewadeh allah yewedadh
    ☁💟💟☁💟💟☁
    💟💟💟💟💟💟💟
    💟💟💟💟💟💟💟
    ☁💟💟💟💟💟☁
    ☁☁💟💟💟☁☁
    ☁☁☁💟☁☁☁

  • @የኡስታዝአቡሀይደርአድናቂ

    gneza kellah

  • @rosmeyatti3037
    @rosmeyatti3037 8 лет назад

    ignaga madires silamaychilu yawenabdu ma sisemachew

  • @gdhhealemalemu155
    @gdhhealemalemu155 7 лет назад

    hhhhhhhhhhhhhhhhh Gowwaa soba uuuuuiiiiffffiiiiiiii

  • @gdhhealemalemu155
    @gdhhealemalemu155 7 лет назад

    kkkkkkkk kijjibbaa argaa kee musila jedhuun cubbatoota .

  • @imannaser7225
    @imannaser7225 5 лет назад

    kafir mehonua ystawkal

  • @meazaregassa2104
    @meazaregassa2104 9 лет назад

    kkkkk

  • @powerlink6511
    @powerlink6511 6 лет назад +1

    ክክክክክክክክ እረ ባክህ ትንሽ እፈር ጉድ ጉድ አንተን አዎቅ ነዉ ብለዉ የምከተሉህ ስንት ምስክኖች አሉ ያሳዝናል ካአንድ አስተማር ነኝ የምል አይጠበቅም ምን እያወራህ እንደሆኔ ገብቶሃል ግን ማሕመድ ላአለም መዳሃንት ነዉ ያልከዉ ይቅር አለም ልያድን እና ለራሱ አፈር በልቶት ድጋይ ተጭኖት የቀረ ተራ ሰዉየ ላአለም ነዉ የመጣዉ ሃሃሃሃሃ እረ ባክህ ከዛ ደሞ የሁላችን ፈጣር አንድ ነዉ ትላለህ እስክ የሁላችን የጀኔት አስተምሁሮ አንድ ነዉ ሙስልሞች ይቅር በመርየት እያላቹሁ ሙታቹሁም በሰማይ 72 ደናግል ሴቶች ታገባላቹሁ እረ ትንሽ እፈሩ ክብር ምስጋና ይግባዉና አምላካችን እየሱስ ክሩስቶስ ግን የሀንን አሰነዎር እና የስጋ ሙኜት አያሰተማረንም የሀ ዙሙት አለም የጠላዉ የማታፉሩ በሰማይ ሴቶች ልታገቡ በደስታ ተፊለቀለቃቹሁ አየ አየመታደል እባክህ የሀንን የማይረባ ትምህርትህን አቁሞዉ ተመስገን ተዎህዶ ያደረገኝ ገታየ መዳሃንትየ እየሱስ ኩሩስቶስ አየ ማሕመዳዉያን ልቦና ይስጣቹሁ ለላ ምን ይባላል ደሞ እኮ ዉሸትህ ቅጥፈትህን እንደት ነዉ ደፊረህ የምትዎሸዉ ነገሩ የለባና የዉሸታም አይን ፈጣጣ ተብሎ የለ በክርስትና ሴት ነፃኔቴ የላትም የምለዉን እረ ከየት ነዉ ያመጣሀዉ ቅለታም የሰዉ ሃይማኖት ለማቋሸሸ ከምትጥር ከዛ ቆሻሻ የሆኔ ሃይማኖትህን ዉጣ ተከታዮችህን ግራ አታጋባቸዉ እጭጭጭ ሉቦና ይስጥህ

    • @khabib5123
      @khabib5123 5 лет назад

      Power Link እውቀት ካለህ/ሽ/ በስርአት መልስ እስከነ ማስረጃው ማስቀመጥ ከዚህ ውጭ ድንቁርና ነው ለደንቆሮ ድግሞ ምህረት ያውርድልህ ከማለት ውጭ መድሃኒት የለውም

    • @እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ
      @እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ 5 лет назад +1

      አውቆ የተኛ ቢቀሠቅሡት አይሠማም የሆንሽሽሽ ክፉ አናጋሪ ደደብ

    • @እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ
      @እስልምናኤሂወቴነው-ለ4ነ 5 лет назад +1

      እደናተ በየጭፈራ ቤት ሠላልተወሸቁ ነወይ

    • @saqe5664
      @saqe5664 5 лет назад

      መጀመሪያ ክብርሽን ጠብቂ ክፍታፍነት አግባብ አይደለም ባዶ ጭቅላት ይዘሽ ሰው አትሳደቢ ደሞ ኡስታዝ አቡ ሀይደር በመረጃ ነው ያች ቢጤ ቢስድበው ማፊ ፋይዳ ቅሌላም ነሽ እሽ አች

    • @zainabdaire3935
      @zainabdaire3935 5 лет назад +1

      Awne zeme banele yamrale mknytme yanse estaz kamrjaganwe yamqrbwe yaca 🙊🙊🙊🙊 afacanene asaze

  • @wahidarojas5213
    @wahidarojas5213 9 лет назад

    meshallah ustaze allah yechmerlhe

  • @hdjdjdhfhfhf4216
    @hdjdjdhfhfhf4216 7 лет назад

    አላህአክበር

  • @hdjdjdhfhfhf4216
    @hdjdjdhfhfhf4216 7 лет назад

    አላሁ አክበር

  • @hdjdjdhfhfhf4216
    @hdjdjdhfhfhf4216 7 лет назад

    አላሁ አክበር

  • @hdjdjdhfhfhf4216
    @hdjdjdhfhfhf4216 7 лет назад

    አላህአክበር