Abu hayedare jazake Allah hayeran jaza 📚 📚 🎓 🏆 enay atakakamune alawakubateme laken youtube eyatatakameku naw manachume etetenagerunge Ba Allah subanaw Tala seme etayekachuwalaw
جزاك الله خير يا ابا حايدر والله ضاهاكتني سبحان الله هازا ملؤن وجاحيلون ومونافيق كيد الموشريكن لاعانهوم الله الله يكفينا مين كيدهوم ابشير ياابا حايدر بيإيزن الله ناحنو الغاليبون إينشاء الله
ያረብ አድባር የሚባል ነገር ምን ለምን እንደሆነ አላውቅም እንጂ እኛም ሰፈር ነበር ያርዳሉ
ኢንሻ አላህ በሰላም ያስገባኝ ያንን ነገር በጌታየ እገዛ አስተዋቸዋሁ
እኛ ሀገር ምንም ስለ ዲን የሚያውቅ የለም ሸህ ተብየወቹም ሺርኩን ቢድአውን ማግበስበስ ነው ስራቸው ጫታቸውን እየበሉ ነው ቁርአን የሚያስቀሩት እውነት በጣም ነው ያዘኩት ትንሹ ወንድሜ መስጊድ ይህድና ቁርአን ቁርአን ይቅራ ብያቸው ወላጆቸ አላህ ጀዛቸውን ይክፈላችው እኔ የምላቸውን ነገር ይሰሙኛል እና አስገብተውት
እኔ ጫት እንዳትቅሙ ጠላ እንዳትጠጡ ስላቸው
ይሄው ትንሹ ወንድሜ አንች የምትማሪው ምንድን ነው የኛ ሸህ ጫት እየቃሙ ነው የሚያስቀሩን ብሎኝ እርፍ ከከከኪ እንደው ከውጪ የምትጡት ጣጣቹሁ ብዙ ነው ይሄንን ጥቁር ነገር ተሸፍነሺ እንዳትመጪ አለኝ ደሞ ኒቃብ ማለቱ ነው አረ እኔስ አላህ ያግራልኝ እንጂ ምኞቴ ነው አልኩት አላህ ያግራልኝ ነፆነት በኒቃብ ያረብ አልሀምዱሊላህ አይ ወንድሜ አላህ ያሳውቅህ ትንሺ ስለሆነ ነው ኢንሻ አላህ አላህ በሱ እንድያስደስተኝ ምኞቴ ነው አላህ ለቁም ነገር ያብቃህ ወላሂ ከዛ ወድህ ከኔ ለወንድሞቸ ዱአ በማድረግ ላይ ነኝ አላህ ድናችንን ያሳውቀን የምር የስቃልም ያስለቅሳልም አረ ብዙ ነገር አለ ለመፆፍ አልቻልኩም
አልሀምዱሊላህ ከዛ ወዲህ ትንቁን ወንድሜን ካልቀራህ ብየው እየቀራ ነው አሁን ዱአየ ፍሬ እያፈራ ነው በዱአ አትርሱን ወንድሞቸ ሀፊዝ ሆነው ለድናቸው ሲሰሩ ማየት እመኛለሁ ያረብ ለአላህ ይሄ ቀላል ነው
ከቻላችሁ ወደ ደብብ ወሎ በረና ገነቴ እንቦጫ በር ከይላዳ እስከ አስከትር የሺርክ ቦታ ብዙ ቦታ አለ አቦራ ቡሶ
አረ ስንቱ ተዘርዝሮ ያልቃል አላህ ሂድያ ይስጠኝ ይስጣቸው
ጀግናው አቡሀይደር አላህ ይጠብቅክ
ኡስታዝ ምን ልበልህ አላህ ያኑርህ እደሜህን ያርዝመው አላህ ካተጋር ይሁን
ኡስታዜ አለህ ይጠብቅህ። እንደተም አይነቶች የብዘልን
አቤት ፡ አቤት ፡ የማይመስል ፡ ድራማ ፡
ኡስታዜ እድሜ ጤና አላህ የስጣህ በጣም ነዉ የመንወድህ
እህህህህ ኡስታዝ አላህ አድሜህን ያርዝምንልን የካፊሮች መድሀኒት ስራህን አላህይዉደድልህ ከተንኮላቸዉ ይሰዉርህ
ኡስታዝ አቡ ሀይደር አላህ እድሜህን ያርዝምልን ያርብ እዳተ ያሉ ጀግኖች ያብዛልን
ኡስታዜ አላህ እድሜህን ያርዝምልን እዳተ አይነቶችን ያብዛልን ላላህ ብዬእወድሀለሁ ጀግና ነህ
ማሻ አላህ ኡስጣዜ አላህ ያቁይህ
አቡ ሀይደር አላህ ጀዛህን ይክፈልክ ሀቁን እያወጣህ ነዉ ያለኸዉ አላህ ይጠብቅህ አላህ በሀይማኖታችን ጵነትን ይስጠን
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ አህለን
ኡስታዝ ጀዘከላህ ህይረ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ ያአረብ
ኡስታዛችን ሳድቅ ጀዛኩምላህ ኸይርን ጀዛ። አላህ ይጠብቅህ ባለህበ ።እድሜክን አላህ ያርዝምልን ።
አሰለሙ አላይኩም ወራማቱላሂ ወባራከቱ አዲሶችህ በጣም አስደሰች ነው እንሸ አላህ እኛም ያበኩላችንን እንድንወጣ አላህ ይርዳን በታላይ አገራችን ገጣር የሚኖሩ ምንም አያቁም እኛ እያንደዳችን አላፍትና አለብን ገጣር ሽርክ አይጣፈበትም አቡ አይዳርዬ ጀዘክላህ ከይር አላህ እድሜክን ያርዝምልን ኡስታዞች ይኑሩልን
ጀዛከላህ ኸይር ዉዱ ሁስታዛችን
aeslmlykum weremtulayi webrkatu ኡስታዝ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቃቹ አላህ ይጨምርላቹ
ውስታዝ አቡሀይደር አላህ ህድሜ ይስጥህ
Jezakimulla hayir
በአላህ ውስታዝዬ ንግግርክ ሲያምር ማሽ አላህ
ከነእሡ ገና ብዙ ይጠበቃል እነሡኮ ፈጣሪን ስለማይፈሩ ነው እደመጣላቸው ሠይጣን እዳዘዛቸው እሚገዙት
ውሥታአዜ አላህ እደሜህን ያረዝምልክ አላህ ከበላአ እና ሙሲኢባ አላህ ሥቡሃናአላ ተአላ ፡ ይጠብቅክ ጀዛአክአላህ ኸይረን
ኡስታዝ አቡ ሀይደር ጀዛኩምሏህ ኽይር አላህ ይጠውል ኡምረክ
Eslimina betam tikikilegha emnet new fetari mengedun yimran amen
ጀዛከላህ ኸይር ኡስታአዝ ማሻ አላህ ተባረከላህ እድሜህን ያርዝመው ያረብ
ኡስታዜ ምን እደምልህ አላውቅም
አላህ ብቻ ሀያትህን አርዝሞ እዳተ ያለውን ያብዛልን።
አንተንም በጀነተል ፊርዶስ ውስጥ ሀያሉን ጌታ አላህ ሱብሀነሁ ወተአላን ከሚያውት ባሪያወቹ ያዲርገን ።
መቸም ሁላችንም ጀነትን ፈላጊምች ነን እና።
ya allah !!!!! subhan allah wolhi lamesmat astalgn achy achy koshasha
ኦሥታዜ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ
ጀዛከላህ ኸይረን እዳተ አይነቱ
ይብዛልን ለአተም እረጅም
እድሜይሥጥህ
ባረክላህ ፊኩም ኡሥታዞቸ
ኡስታዝ አላህ ይጣብቅህ
jzakalh hyrn wstaza bsmanw ymntkam yrgn yrbi
አላህ ይጠብቅህ ሀቢቢ የኢስላም ጀግና
አላህ ይጠብቅልን የኔ ጀግና የኢሥላም ጀግና እፉፉ ፈ እንደዉ ሥታረካ እንወድሀለን ጀግናችንን 😍😍😍
ጀዛከሏህ ኸይረን ጀዛ ኡሥታዘና አሏህ ይጠብቅልን
jezake Allahi keir ya abu heydar
ውስታዜ ጀዛከ አላህ ያርብ
ዱኒያ ወል አሄራህን አላህ ያሳምርው ያርብ ወላሂ አጃኢብ ነው ሱባሀን አላህ
አስላሙ ዋአለይኩም
ወራህመቱላሂ.ወበረካትሁ ጀዛኩምላህ ኸይር
እህዋ.።
ቀጥሉበት አላህ ሱ ወ አ.ያግዛችሁ
ያያያረረረብ ይወወፍቀን
አልሀምዱሊላህ አለ ኒእመተል ኢስላም
ውድ ኡስታዜ አላህ ይጠብቅህ
T Lmn ጀዛከላህኽይር
Mashallah tbrakhalla JZK Ustaz
wa wr wb
ustaze allah yetbkeh
jezakallah keyre
allah yecmrlhe
enshallah abuhaider endihum ustazochachen allah ychemrlachuhe begeter yaluten masawek aleben jezakumulahokeyr
ውስታዝ.አላህ.እውቀቱ.ይጨምርልህ
mashallah abuhaider ensu adlem lemuslimu ynsun haymanot lemsfafat alchalum mnalbat hiday setuachew limlsu ychlalu
Mashallah jezakllah keyr ustaz abuhayder
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂወበረካቱ
ውድ የኢስላም እህት ወንድሞቼ
አላህ ይጠብቀን ከሸይጣን
ውስታዞቻችን አላህ ይጨምርላቹ
Ustaz allah gezakellahuhkeier sejemer akrari tenquay new sewyew.dese akababi sew semot enkuwan tenquay meqelbu hulum aydelum
aselamualeykum werahmetullahi weberekathu, ustazuna Abu hayder, jezakumullahu heyren Allah ytebkln, habibi
Ustze allah yetbkah 😙😙😙😚😚😙
ጀዛ አላህ ኸይር
Allah yetabkh hustaz
ሱበሀን አላህ ንቁ ሙስሊሞች
Jezak Allah kheyir ustaz allah meselochihn yabzaln
Ouztazye allah rejim edmeana teana yisth yareb mtkhn yabzaln elahi
Masha alaa mashaa tabarakala ustaza keenyaa heeduu nama gamachiiftaan ulfaadhaa raabbiin isiiniraa haajalatuu umrii keessaan haa deeresuu riiziqi keessaan haa deeresuu inshaa alaa ustaza keenyaa
Abuya allah yechamirlih allah yitabikih
ጀዛኩሙላኸይር
Allah Akbar Allah kashirk yitebken
ያኢላህ ትክክለኛውን መንገድ ምራን
ክክክክክ ሡባሀናላህ አዉ ብሎይወጣል በጣም ይገርማል አላህ ይጠብቀን ጠመዉ ከሚያጠዉ ሠወች
ባረክርሏህፊክኡስታዝ
Abu hayedare jazake Allah hayeran jaza 📚 📚 🎓 🏆 enay atakakamune alawakubateme laken youtube eyatatakameku naw manachume etetenagerunge Ba Allah subanaw Tala seme etayekachuwalaw
Shukren
ሰላም አለይኩም ኡስታዝ ጀዛክላህ ኽይር የኛ ጅግና እሄን አላህ አድሎን ወደገጠር ምነው ባገኘነው በኛ በገጠሩ ቃልቻ ነን እያሉ ቁርአን ተሽክመው ግን የዝህን ሰውየ ስራ ይሰራሉ ልክ ሞስሌም ነኝ ብሎ እደሰራው ሁሉ ይሰራሉ እኛም እደዝህ አታርጉ ብንል ትናትና ሀርብ ሀገር ሄዶ ደሞ ምን አይነት እስልምና አመጣቸ እንባላለን ያርብ ገጠር ላይ ጀግና ኡስታዞቸን ባገኛቸው እነዛን ደርሳ ነን እያሉ የሚሉትን አላህ በዱኒያ ላይ ባሳየኝ ደርሳ ነን ብለው ሲታመሞ ጪሌ የሚባል ያርጋሉ ያጒራሉ ሱበሀን አላህ ቢሲሚላህ በአላህ ስም እጠበቃለሁ
Geter akababi mesjed yelelbet sle haymanotachew yaltemaru selat maysegdu besem bcha menoru alu radio bilal betebalew yeserabet elalehu abu hyder allah beferdos yabeshrek betam des blongal bedinachen lay selbi yemetawn teketatleh maqrebh
❤❤❤❤❤
بارك الله لك تسلم اللهم ويزيد إليك
ustaz jazkalahu kayire
لاإله إلا الله وأشهد انا محمد رسول الله
allah kekfu yetebekh ustaze
ጄዛክላህኸይርአቡሀይደር
kkkkkikkkkkkkkkkkkkkkkkkkk
ኮፊሮችእናትውሽታ
allahsbhnwtala.srakn
ywddek.jezaklayer☝👍👌
kkkkkkkkkkkkkkkkkkሱብሓን አላህ ሱብሓነ ረቢ ወላሂ በጣም አስቆኛል እንደ በግ ሳር ሲግጡ አይቼ ተደንቄ ነበር አሁን ደሞ ሱብሓን አላህ kkkkkkkkkkk አስደምሞኛል አላሀምዱሊላህ ወደ ተፈጥሮ ሀይማኖቴ ለመልሰኝ ጌታ ጥራት ይገባው
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላርገኝ አላህ ሡበሀነ ወተአላ ምስጋና ይገባው::
የካፊሮቸ ውሸት አስታፊርላህ
አላህ ከጥመት ይመልሳቸው ::
Ustaz allah ytebkeh enesuma yasaznalu yebeshta new slezi bemastemar enberta
በጣም ይገርማል
Mashaalhe ustaz! Haters is always gonna hate!
Jezakelahukheir ustaz
ኡስታዜ ጀዛከላህ የእስላም ጀግና
Uszochachenen allah yakoylen
ሡባሀን አላህ ፈፃሞ የማይ መሥል ነገር ነዉ ሙሥሊም ሢጀመር አድባር የሚል ነገር የለዉም ሙሥሊም በአንድ አላህ ብቻ ነዉ የምን አምነዉ (ላኢላኢለላህ) ለምን በሙሥሊም ሥም ይነግዳሉ ኦሥታዛች ጄዛአላህኼር አላህ ይጠዉል ኡሙረክ እባካቹ ሙሥሊም ነን እያላቹ አትነግዱ ሙሥሊም ጥርት ያለ እምነት ነዉ አላህ ሂዳ ይሥጣቹ
ማአሻ አላህ
ክክክክክ ያላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል አሉ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ። ለኸይር ነው ሁሉም እዲነቃ መገድ ይከፍታል አብሽሩ
Jemila Chameta ታሪክ
ይገርማል ሡበሀነአለህ
አቡሀይደር አላህ ካንተ ጋ ይሁን
አልሀምዱሊላህ ኡስታዝ እንዳንተ ያለውን የሰጠን አላህ ምስጋና ይድረሰው አላህ ይጨምርልህ
ሱበሀን አላህ አላህ ኸድያይስጣቸው የማይፈነቀሉት ድጋይ የለም
🙈😂😂 ሱብሀን አላህ ወላሂ አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ነኝኮ 🙏
ጅዝክልህ ከኢር ይ ኢስታዝ
masha aellah ustazzzzzzz
AentekitAetabikoshashaAnathtbeda@
Subhan allah allahuakber
aw wr wb allah trat yigebaw demo betekeberew quran wshet mewashetna mesbek jemru yigermal .quran lewshet ayihonm yigbachihu. eziyaw berasachehu hayimanot wshetachihun sbeku .
አሠላሙ አላይኩም ውራአመቱላሒ ወበረክቱ የሙሥልም ባህር አይደለም ሙሥልምነኝ ብሉ ይናገራል አይምሩዎ ጤነኛ ነው አልልም አላህ ይሥተካክለው ሥብሀናላህ በጣም ነው የምገርመዎ አቡ አይደርዬ ጀዛከረላህ አላህ እድሜክን ያርዝምልኝ ኡሥታዝ
Aswrwb please yee ustazi abuu hedari quxri yalachuu wayin gurp yalachuu 😭😭😭😭😭😭 pls lakulingi
አውውው ክክክክክ ኸረ አሳከኝ ኡስታዝ
Austaze.Allah.ytebkh.balehbet.ytebkh.
አላህ አክበር
ውስታዚ በላችሁበት ባታ ሁሉ አላህ ይጥብቃችሁ እንድነንት አሊም ልጁችን አላህ የስጥን
Yene marxe ustaza allha bahayate yaqoyelne
አረ በአላህ ኡስታዝ በሰላምእ ነውእ ጠፉ አላህ ያቆዮትእ
subhan Allah
jazekallah usithe yena wendimae
جزاك الله خير يا ابا حايدر
والله ضاهاكتني سبحان الله
هازا ملؤن وجاحيلون ومونافيق كيد الموشريكن لاعانهوم الله الله يكفينا مين كيدهوم ابشير ياابا حايدر بيإيزن الله ناحنو الغاليبون إينشاء الله
ማሻአላህ
አላህሂድያ ይሥጠው
ጀዛህካላህ ኸይር
hajaebi naw allah ystere
zfto tesheramotu fikir yelachehu
ustaze kmnm endatkoxrew krstiyanoch erasachew nachew yexafut enesu ma bayhonu akrari negn blo xenkuay negn aylm neber
ደቆሮ ቢያወራ ሰሚ የለውም አሉ
ጅልልልልልልል እደት እዳነደድኝ
አኡዙቢላህ ይገርማል ወላሂ ባገኘው አናቱን ነበር
Kkkkkkkkkkkkkkkkkk እውነት ያማል አይደል
Allahu akbar
Men yadrgu ewnetu tegalete alhamdililah muslim mehone