I wish if you have seen her face like i do back in sudan as a political refugee i was around 19 years ago. I do remember like yesterday before I wake up when I saw virgin Mary very close to my face with out any word i woken up & i was shocked that day. Even though she is a woman BUT she is exceptional beautiful i can't explain it E.g. Can you describe inside Rock formation if you don't break it? So if you don't (impossible) to man kind as we know it but you may try you can't be accurate for sure. At the end their is no woman entire universe beautiful like Mary period. I will stand with my words 100%.i do appreciate your talent even though impossible task. By the way she is real & ask her your dreams come reality she's a son of God Jesus the chosen virgin Mary exceptional Mother.
ዲያቆን ዮርዳኖስ ዝክረ ቅዱሳን ብላችሁ ቴሌግራም ብትገቡ ብዙነገር
ታገኛላችሁ ታተርፉበታላችሁ የተዋህዶ ልጆች ማርያምን ከሁለት ቀን በፊት አንብቤዋለሁ
የእናታችን የቅድስት ጠበለ ማርያም በረከቷ ይደርብን በእውነት ወንድማችን ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ በጣም ድንቅ ነው እምዬ ኦርቶዶክስ❤⛪❤
አሜን አሜን አሜን
ስለማይነገራ. ስጦታዉ. እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን. ዉድ. ወድማችን. ፀጋዉን. ያብዛልሕ
የቅድስት ፀበለ ማርያም እናታችን በረከት ረድኤት ይደርብን💚💛❤️አሜን ወድማችን እጅክ ይባረክ❤ ማርያምን በጣም ያምራል ❤❤❤
የቅድስት ፀበለ ማርያም በረአት ረድኤት ይደርብን አሜን
ጸጋውን አብዝቶ በቤቱ አስውቦ ጠብቆ የዘለዓለሙን ይስጥኽ... እኔ ጀማሪ ለመሣል የምጥር ነኝ። ካንተ ብዙ ተምሬያለኹ። #እግዚአብሔር ይስጥልኝ
የጥበብ ሁሉ ባለቤት እግዚአብሔር ነው!!!!!ወንደማችን እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ይባርክ🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይመሰገን በመጀመሪያ ወንድማችን ዲያቆን ልዑል ሰገድ የምትጋብዝልን መእምናን ኣሰተማሪና ለሕይወታችን እንድንማርበት ኣድርጎናል እግዚአብሔር ይሰጥልን ኣገልግሎትህን ያሰፋው
ወንድማችን ሰዓሊ ሀቨን በቅድሚያ የእናታችን የሰማዐቶ የቅድስት ጸበለ ማርያም የተጋድሎ ሕይወት ኣናውቅም ነበር ኣንተ በመታደልህ በማወቅህ እንድናውቃት በተገባላት ቃልኪዳን እንድንማጸን ሰላሳወከን እጅግ እናመሰግናለን በመቀጠል የቅድሳኑን የኣባቴን የእናቴን የወዳጃቼን የሰማዐታቱን የማላውቀውን እነድንሰማ ኣንተ ኣንብበህ ለእኛ ለሚናፍቀን ደጁን ለማየት ለምንጎጎ ሰሰማው እንዴት ሀሴት ኣደረኩ ኣምላከ ቅዱሳን ሰረህን የባርክልህ ተባረክ
እግዚአብሔር ይመስገን ጥበብና ማስተዋልን ስላደለህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ አምላከ ቅድሳን አሜን !!!
ታድለው እናትና አባትህ
ታድላ ውድ ባለቤትህና የሚወለድት ልጆችህ በተለያየ በቅድስት ቤተክርስትያን ውስጥ በሳልከውበቅድሳን ስዕሎች ላይ ስምህን ሲያዮ በጣም ደስ ይላቸዋል
አምላከ ቅድሳን ጸጋውን ያብዛልህ እላለሁ አሜን❤!!!
ዘማር ሉዑል ሰገድ/ቛንቛይ ነሽ እግዚአብሔር ይስጥልኝ እንድ ፀጋ የተስጠውን የኦርቶዶክስ ልጅ የሆነውን ስላቀረብከውና የቅድሳኒን ስዕል በከፍሊ እንድናየው ስላደረከኝ እጅግ አመስግናለሁ አምላከ ቅድሳን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ትዳርህን ልጆችህን ስራህን ይባርክልህ እላለሁ አሜን ❤!!!
እግዚአብሔር ለኢትዮጵያ እንዲህ አይነት የተባረከ ሰው ያብዛላት ❤ወድማችን እድሜና ጤና ይስጥልን🥰🙏🙏🥰🙏🥰🙏🙏🙏🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ልሁል እግዚሐብኤር የድንግል ማርያም ልጅ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤❤❤
አንዴ ደጇን ከረገጡ ከአይን የማይጠፋ ትዝታ አለው። ለመምህር አክሊሉ እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን፣ እናተሰችንን ያስተዋወቀን።
🇪🇹🤲በውነት🎉ጸጋውን🎉ያብዛልህ🎉ወድማችን🇪🇹🤲ተነግሩ ለማያልቅ 🇪🇹🌾ሥጦታው🎉እግዚአብሔር 🇪🇹🤲ይመሥገን🎉ዘማሬችን🎉ሙምራችን🎉ወድማችን🎉ልኤል ሠገድ ኑርልን🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌾🌾🌾🌾
ወንድም በእውነት ደስ ካለኝ ነገር ያለወቁዋት
ጸበለ ማርያም በረክትዋ ይደርብን ሌላም የሃገራችን አባት አቡነፊሊፖስ ደብረቢዘን ስእለአድህኖ በጣም ተአድለሃል
ከጸበለ ማርያም ረድኤት በረከት አይለየን፣ ወልደ እግዚያብሄር ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከነ እናቱ ርህሪተ ልብ ሐመረኖኋ ኪዳነምህረት ጋራ ሀገረችንን ሰላም ያድርግልን።
እንደዚህ የቅዱስንን ስዕል በንፀህና የምትስሉ ስውች የተባርከችሁ ነችሁ እግዚአብሔር ከዚህ በለይ ፀጋውን ያብዛለችሁ❤❤❤❤❤❤
"የአይጥ ምስክሩ ዲምቢጥ"!
በጣም ደስ ይላል ይኤ እንደአንድ የስላሴ ልጄ መሆኑ በሱ መመረጥ ነው መታደል ትልቅ ፀጋ ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛልክ ወንድማችን አሜን 3🙏🙏
ወይኔ ታድለህ ግሩም ነዉ! እናም ወንድሜ አምላከ ቅዱሳን ከዚህም በላይ እዉቀቱን ጥበቡን ይግለጽልህ እናታችን ጸበለ ማርያም ትጠብቅህ መጨረሻህ ይመር❤
እልልልል ልእግዚአብሄር ያበርታችሁ ተዋህዶ ልጆች አሏት ❤❤❤
ሰላም ልዑሌ እንዲሁም ሰዓሊ ወንድማችን ሰላማችሁ ይብዛ እናታችን ቅድስት ፀበለ ማርያም እምወዳት እናት በረከቷ ይድረሰን ፀጋውን ያብዛልህ👏👏👏❤❤❤
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
ደስሲል ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ መታደልነው በነገራችንላይ የቂርቆስልጆች እግዚአብሔር ባርኳችኋል አንተን ስሰማ ትዝያሉኝ በሊብያ በረሀላይ ሰማእትነትንየተቀበሉ ወንድሞቻችንን ነው ስለሁሉምነገር እግዚአብሔር ይመስገን ተመስገን ❤❤❤🎉🎉🎉
ፀጋውን ያብዛልህ ወድማችን የ እናታችን ቅድስት ፀበለ ማርያም በረከቷ ይደርብን 🙏 አሜን
እግዚአብሔር ጥበብን እና ጥበበኞችን ያብዛልን
እግዚአብሔር ይስጥልን የቅዱሳን የሰማእታት የቅድስት ፀዳለማርያም በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን
እግዚያብሄር ፀጋውን ያድልህ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ከዚም በላይ ብዙ የግዚያብሄርን ስራ የምትሰራ ያድርግህ ብርታቱን ያብዛልህ ::
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ልዩ ፀጋ ነው አብዝቶ ይባርክህ መድለኒአለም አሜን፫
የቅዱሳን አመላክ ይክበር ይመሰገን ወንድሜ ፀጋዉን ያብዛልህ
ሀበንዬ የኔ ትሁቱ ወንድም እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ የሰማዕቱ የህፃኑ የቅዱስ ቂርቆስ ልጅ እድሜውን ያብዛልህ ❤
Amen 🙏 🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷
ወለተማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም መታደል ነው
እመብራሐን. እመብዙሐን. ከዚሕ በላይ. ፀጋዉን ታብዛልሕ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ፀበለ ማርይም ታይታኝ የቄድር ጥምቀት ተጠምቂያለሁ ❤
ወይናባ ቅዱስ ገብርኤል ከዘብር ገብር፤ኤል በታች ያለ ቤተክርስቴያን ነዉ መዝ ማለት ነዉ በጣም የሜገርም ነዉ ቦታዉን ሔደችሁ እዮ❤
በርከቷ ይደርብን ለኛም እረዴኤት በረከቷ አይለየን
አቤት መታደል በእግዚአብሔር ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በረከታቸው ይደርብን ቅዱሳን አባቶቻችን እናቶቻችን አሜን አሜን❤❤
Yekidist tsebele mariam bereketwa ydresen
ወድማችን ጌታችን እየሱስ ክረስቶስ ፀጋዉን ያብዛልክ በጣም ደስ የሚለዉ በርታልን
ጥበብ ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ድንቅ ነው
ፀጋውን ያብዛልክ ወድሜ።
መልጃ ልመናዋ አይለየን በረከቱዋ ይደርብን
ጸጋዉን ያብዘልን
Desi yelale xgawune yabezalehi wonedemeye 😍😍😍😍😍😍
ከዝበላይ ጥበብ እግዚአብሔር ይስጥህ ወንማችን በረታ
በጣም ልዩ ፀጋ ነው የተሰጠህ ወንድማችን በርታ ከዚህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ❤❤❤
በእዉነት ወድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤
Haven Asfawesen is A Great Artist & Humbel person
እግዚአብሔር ይመሰገን ደስ
ይላል ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን
እግዚአብሔር ይሰጥልን ልኡሌ
እናመሰግናለን
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመሥገን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ይባርክህ
የቅድስት ፀበለ ማርያም ፀሎት እና ምልጃ አይለየን
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
ሉሌ እናመሰግናለን🙏
ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ እናታችን ጸበለ ማርያም በረከቷ ይደርብን አሜን
💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ መታደል ነው
Amen amen yekidusanu bereket ayleyen edmena tena ystln ❤❤❤
አቤት መታደል
እግዛብሄር ይመሰገን እናታችን ያሰብነውን አሳኪልን አገራችንን ሀይማኖታችንን ጠቢቂልን ለወንድማችንም እግዛብሄር ያክብርክ ተመሰጌን እንደዚ ያሉ ወንድሞች ያብዛልን
ሀብንዬ ወንድሜ ፈጣሪ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
Tadeleke❤❤❤❤
ከከቱ ውዳሴ ይሰውርህ ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ወይይይ ታድለህ ውንድሜ❤
Lemejemerya geze semahout bereketewa yedereben
Egziabher yimesgen❤
እግዚብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን
ፈጣሪ እውቀቱን ይጨምርልን
ሸልክህን ፃፍልን ልዑሌ የወንበሩን እኔ እና ባለቤቴ እንችላል
ፀጋውንይጨምርልህ
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
I wish if you have seen her face like i do back in sudan as a political refugee i was around 19 years ago. I do remember like yesterday before I wake up when I saw virgin Mary very close to my face with out any word i woken up & i was shocked that day. Even though she is a woman BUT she is exceptional beautiful i can't explain it E.g. Can you describe inside Rock formation if you don't break it? So if you don't (impossible) to man kind as we know it but you may try you can't be accurate for sure. At the end their is no woman entire universe beautiful like Mary period. I will stand with my words 100%.i do appreciate your talent even though impossible task. By the way she is real & ask her your dreams come reality she's a son of God Jesus the chosen virgin Mary exceptional Mother.
Englizegnaaa atetekemuuu kechalkeee giezzz keza wedamaregna memeles be B/K yetelemedeee naw
👍💕💕👏🙏💕
❤❤❤🎉🎉
Egzyaber Yemasgan Batma Desilal Wadimchin
❤❤❤❤🤲🤲🤲
🤲🤲🤲☝️🙏👏👏👏👏
ለወንድማችን የበለጠ እንድትሰራ እግዚአብሔር ይረዳኸ
ይሄም ቀላል አይደለም ግን ቅድስት ፀበለማሪያምን ለማሳወቅ በጣም የደከመው መምህር አክሊሉ አብረው ቢኖሩ ጥሩ ነበር አንድ ቀን ብታቀርበው ደስ ይለናል ፀበለ ማሪያም ባለችበት መምህር አክሊሉ አብሮ አለ በሱ ነው ያወቅናትና
Egzabher ymesgen
የእናታችን የቅድስት ፀበለ ማርያም ገድል የት ይገኛል? ቤተ ክርስቲያኗስ አዲስ አበባ ይገኛል? እባክህ ካለ መልስ ስጠኝ
ቅዱሳን ስዕላትን መሳል የሚችል ሰው ግን በቤተክርስትያን ስረአት የለም ወይ ምክንያቱም ከዚህ በኋላ ማንም የስዕል ተሞክሮ ያለው ሁሉ አየተነሳ አየሳለ የኪሱ መሙያ በምድረግ የቅዱሳንን ስዕል ዋጋ አንዳያሳጣብን ጥንቃቄ ይደረግ
Gedelwan yet mageget yechalal?
Fetare selhulu yemesegen
Wendema edate lagegehe
I want to buy a speaker I need your phone
ስልክህን አላውቀውም
እኔ ሸፍናለው ወንበሩን ስልክ
አንተ መናፍቅ በመጀመሪያ የሰጠኸው ገለፃ ሙሉ በሙሉ ትክክል አይደለም በሁለተኛ ደረጃ የቅድስቲቱን ስዕል ለመጀመሪያ ጊዜ የሳልከው አንተ አይደለህም! ደግሞ የሣልከው ስዕል ትክክል ያልሆነ ቅድስት ጸበለ ማርያምን ሊገልጻትም አይችልም ምን አልባት ከ6ኛ ክፍል የስዕል(የስነጥበብ ) ትም/ት በዓለማዊ ትም/ለማለት ነው ያለፈ የሥነ ሥዕል እውቀትና ክህሎት ያለፈ: ችሎታ ያለህ አይመስለኝም። ለሁሉም መልስ የምትሰጥበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም ከምን ተነስተህ ምን እንዳልክም ትናገራለህ
ለመሆኑ ስለቅዱሳንን ስዕሎች አሳሳል ተምረህ ይሆንን? እኔ የማውቀው ሰዓሊያን ስለ ሚስሉት ስዕል በቂ እውቀት ያላቸው በትክክልም መጠነኛ ገለፃ ማድረግ የሚችሉ ናቸው።ሌላውን ተወውና አንተ የገደል ማሚቶ ነህ? "እንዲህ ስላሉኝ እንዲህ አደረግሁ..."የምትለው!። የ ስነ ስዕል(art) ሰዎች ስለ አንተ ቢሰሙ ምን ይሉ! "ማፈሪያ" ነው ሊሉ የሚችሉት። "ደካማ አስተሳሰብ ባለው ሰው እዘንለት እንጂ አትዘንበት" የሚለው አባባል የሚሰራው ለአንተ ነው።
🥰🥰🥰🥰🥰Endet mebarek newu tadelek wandemachin Egizahber tsegawun yabizalik🥰
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ; ፐሮፋይሌን በመጫን ደምሩኝ በቀናነት እንተጋገዝ
አይዟችሁ ንኩት አይከብድም እኛም ሁሌ እንከታተላለን ምነዉ በሙያዉ ያለ ሰዉም....?
🙏🙏🙏
❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤