♦️ባማካሽ በቋንቋዬ ነሽ 📍 ሠዓሊ፣ ከያኒ እና ደራሲ ጌታቸው ዘአርሴማ ለ፪ኛ ጊዜ መጥቷል 📍በተመስጦ ሰሙት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 23 янв 2025

Комментарии • 83

  • @maledemekonen4149
    @maledemekonen4149 Год назад +9

    በቅድሚያ ለዝግጅት ክፍሉ በእግዚአብሔር ስም ምስጋናየን አቀርባለሁ !!! ለባለብዙ ጸጋ ባለቤት ለሆንከው ወንድማችንም ጌታቸው ታደሰሰም ልዑለ ባሐሪ እግዚአብሔር አብዝቶ ያክብርህ !!! እነዚህ የስጠህ ልዩ ልዩ ድንቅ ጸጋወችህን ጠብቆ ያጽንልህ ለዚህ ለጠፋው ትውልድም ድንቅ ምሳሌ ትሆን ዘንድ በአምላካዊ ጥበቡ አስቀምጦሐል!!! ( በሒይወት ቃል እንደተንገረው ተስፋ የሌላቸው ለመስላቸው ተስፍ ሆናችው !!!) ቃለ ወንጌል በዘመን ጥመት የተጎሳቆሉትን መስራት እየቻሉ እየተንገዳገዱ ያሉትን ሰወች ላይ በመስራት ወደፊት ባቀድከው የብርህ ተስፋ እቅድህ ላይ በርታ ማለት እወዳለሁ !!! ለዚህም እገዛ የሚቻለኝን አደርጋለሁ !!! ስለምትጠበብባቸው ቅዱሳን ስዕሎች የሚያመለክቱትንንና ጥልቅ ትምህርት ሰጭነታቸውን ምስክርነትህን እጅግ ወድጀዋልሁ !!! አሁንም እመ አምላክ ጸጋውን ታብዛልህ !!! የጻድቃን ሰማዕታቱም በርከትና ረድኤታቸው በአንተና በቤተስቦችህ እንዲሁም በኦርቶዶክ ተዋህድ ሐይማኖት አማኞች ሁሉ ላይ ጸንቶ ለዘላለም ይኑር!!! ስለ ቅዲስቲቱ ሀገር ሀገረ እግዚአብሔር የተናገርከውም በእኔም ልቦና ውስጥ ያንተ አመለካከት ነው "! ያለኝ !!! እርሶን ሊያፈርሱ የተንሱ ሁሉ ይፈርሳሉ እንጂ ኢትዮጽያ አትፈርስም !!! ( የወንዝ ውሃ ሲሞላ የሚወስደውን ወስዶ እንደጉሽ ጠላ ከደፈረሰ በሆላ ከዛ ከደፈረሰው ውሃ ውስጥ ግን ኩልል ያለ ውሃ ነው የሚወጣው !! የኢትዮጽያ ተንሳኤም ሲመጣ ያኔ ኢትዮጽያን የካዶት ሁሉ የሚያፍሩብርት ዘመን በቅርብ ይመጣል !!! ያ ጊዜ በሰውነት ብቻ የምንኖርበት ዘመን ይሆናል !!! አሁን የምንገፋፋበትና ለጠላቶቻችን የተመቸንበት የጎጥ ነቀርሳው አስተሳሰባችን እንደ ኮቢድ ጉንፋን ተጠራርጎ ይጠፋል!!! ለዛ በጎ ዘመን ያድርሰን!"! የቤተክርስትያንንም ልዕልናዋን ያሰየን!!! አምላካችን መድሕን አለም እየሱስ ክርስቶስ ለሀገራችን ስላም ለህዝባችን ፍቅር አድነትን ይስጥልን !!! ወላዲተ ቃል ሆይ ያስራት ሐገርሽን ኢትዮጽያን አስቢያት !!! ምንም ሀገራችን በሰማይ ቢሆንም ስላለው የቤተክርስትያናች ፈተናና የህዝብሽ ቁስቁልና ልባችን ቆስሎል እመ ብዙሐን ማርያም ሆይ በቃቹሕ በይን !!!

  • @hirutwoldemichael6278
    @hirutwoldemichael6278 Год назад +12

    ልዑሌ እመብርሃን ፀጋውን ታብዛልህ 🙏🙏🙏

  • @saharm119
    @saharm119 Год назад +4

    ሥለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሥገን እኳን ደሥአለህ መልካም ጋብቻ ወድማችን የብርሀም የሣራ ይሁንላቹሁ እናታችን ቅድሥት አርሤማ ክናተጋትሁን ደሥ ይላል ኑርልን ዘማሬችን መምራችን ኑርልን እድሜ ይሥጥህ

  • @yemariam
    @yemariam Год назад +5

    የእውነት እንዲህ ያለ ጨዋ ጎልማሳ ሀይማኖቱን ትዳሩን የሚያከብር እናትህ እድለኛ ናት ባለቤትህም 💚💛❤️🌹🙏

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነትለሰውልጅ ጥበብን አሁንም አብዙቶ ጥበቡን ፀጋውን ማስተዋልን ይስጥህ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Год назад +4

    ወንድማችን እግዚአብሔር ፀጋዉን
    ያብዛልህ❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤❤🎉❤🎉❤🎉🎉❤🎉❤🎉

  • @SaraS-dm4jc
    @SaraS-dm4jc Год назад +3

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይባርካችሁ እመብርሀን ከፍከፍ ታድርጋችሁ❤❤❤❤ አሜን አሜን አሜን

  • @emebetbet5887
    @emebetbet5887 Год назад +13

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ

  • @gdhhx1654
    @gdhhx1654 Год назад +7

    ስለሁሉም ነገር እግዚአቢሄር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @mrkbemrkbe6748
    @mrkbemrkbe6748 Год назад +3

    ወድማችን ❤እግዚያቢሔር አምላክ ይባርክኽ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንላችሁ 🌹🌹🌹🌹💞💞💞💕💕

  • @ማርያምእናቴእመቤቴድንግል

    እመብርሀን ጥበቡን ተስጥህ
    ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ❤❤❤❤

  • @tibuhema164
    @tibuhema164 Год назад

    ዲ/ን እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልህ።
    ጌት ዘአርሴማ ከዚህም የበለጠ ፀጋውን ያድልህ።

  • @uaeuae8373
    @uaeuae8373 Год назад +2

    እመብርሃን ትጠብቃችሁ እንዴት ደሰ ይላል እፍፍፍፍፍፍ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐

  • @saharm119
    @saharm119 Год назад +1

    በውነት እጅጉን ደሥየሜል እምነት ነው ትልቅ ተምሣሌትናቸው መታገሥ ለሁሉም ጌዜ አለው የሜባለው ትልቅ ነገርነው እደዚህ በምነትጸቱ መቆየት መታደልነው ሥጦታም ማለትነው እደዜህ ጸቶቆይቶ ለሥጋወደሞ መብቃት ክመታደልም መታደል ነው ትልቅ ትምርትነው 🇪🇹🇪🇹💒💒🤲❤️❤️❤️

  • @saragasa174
    @saragasa174 Год назад +1

    AMN AMN AMN ❤❤

  • @jeenajeena6909
    @jeenajeena6909 Год назад +5

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ❤

  • @Nardoszawudu
    @Nardoszawudu 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር አስተዋይ ልጅ መጨረሻኻን ያሳምረዉ👏

  • @kaleabGENEME-mw8yi
    @kaleabGENEME-mw8yi Год назад +2

    ነገርን ሁሉ በግዜው ዉብ አድርጎ ሰራው መክብብ 3:11

  • @tigistwebeshet2077
    @tigistwebeshet2077 Год назад +2

    ታድለህ ደስ ሜል አንደብትህ የተረጋጋ መንፈስ እግዚአብሔር ያፅናህ❤❤❤

  • @mastawoshanegash6502
    @mastawoshanegash6502 Год назад +6

    🙏🙏🙏እግጊያብሄር ጸጋውን ያብዛልህ

  • @ሳምሪነኝሰደተኛዋ
    @ሳምሪነኝሰደተኛዋ Год назад +1

    እመቤታችን ጥበብን ትሰጥህ❤❤❤❤

  • @meseretwoaldegorgis9602
    @meseretwoaldegorgis9602 Год назад

    አግዚአብሔር አምባዬ መጠጊያዬ ነህ ዉድ ወንድማችን የአመብርሀን አገልጋይ ሉሌ አግዚአብሔር በስራህ ሁሉ ያግዝህ ቃንቋዬንሽ ሚዲያ የማይጠገበዉ አቀራረብህ ልዩ ነዉ
    ይህ ወንድማችን ከነ ባለቤቱ በእግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን የአመቤታችን ፍቅራ ካንተ ጋር ይሁን በጣም ወጣት ናችሁ ግን አስተሳሰቡ አነጋገሩ ኦርቶዶከስ ካፈራቻቸዉ አንድ አናንተ ናችሁ በስራህ ሁሉ አግዚአብሔር ይምራህ

  • @ማህቶቴሰሚነሽኪዳነምህረት

    አሁንም እመብረሃን ከነ ልጇ ቸሮ መድኃኔዓለም አይለዩህ

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia Год назад +1

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ጌች ትዳራችሁ የአብረሃም የሳራ ያርግላችሁ ልዑል ሰገድ ስላቀረብህልን እናመሰግናለን እመብረሃን ጥላ ከለላ ሁና ትጠብቅህ🙏🙏🙏🙏❤❤❤

  • @guhatsewenmaryam1273
    @guhatsewenmaryam1273 Год назад +1

    ፀጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያፅናህ።

  • @kidistdibekulu4019
    @kidistdibekulu4019 Год назад +2

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን

  • @gjhfkrugf8186
    @gjhfkrugf8186 Год назад +3

    በቤቱ ያቅይልን ሁላችሁንም የኔ እንቁወች❤❤❤❤❤❤

  • @AnalemKasa-ip2ww
    @AnalemKasa-ip2ww Год назад +2

    ዋውውውእግዚአብሄር የተባረከ ዘመን ይሁንላችሁ

  • @YordanosUtopia
    @YordanosUtopia Год назад +5

    እግዚአብሔር ይመስገን እመብረሃን ትዳራችንን ትባርክላችሁ ❤❤❤❤❤

  • @asebegashaw4078
    @asebegashaw4078 Год назад

    አገባ እመብርሀን ትባርካቹሁ ስወደው ትትናህን በተለይ

  • @MabraMajd
    @MabraMajd Год назад +1

    ውድማችን የአግልግሉት ዘመንክን ያብዛልን

  • @TenyeBernu
    @TenyeBernu 3 месяца назад

    እመብርሀን ትዳራቹሁን ትባርክ አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Год назад

    ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር መጨረሻህን ያሳምርልህ ወድማችን የልብህን መሻት ያፈጽምልህ ጎዶልያስ እግዚአብሔር ይሰጥልን

  • @aynalemtaye7450
    @aynalemtaye7450 Год назад +1

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Год назад +4

    እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 🙏❤❤

  • @tgsttezera2530
    @tgsttezera2530 Год назад

    ቃል ህይውት ያስማልን

  • @askalabreham489
    @askalabreham489 Год назад +2

    እመብርሀን ትዳራችውሁ ትባርክላችው

  • @ayngedadessie7076
    @ayngedadessie7076 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @jffhff5132
    @jffhff5132 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይመስግ❤❤❤እልልልልልልልልልልል

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 Год назад +3

    እግዚአብሔር ተመስገን

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Год назад +1

    Egzabher yemesgen betam desss alen. Egzabher tsegu yabzalachu. Yani tebaki melak kidus Urael kahulachenem ga yahunu. 🙏🙏🙏

  • @መቅደላዊትወልደሚካኤል

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት እንደት ደስ የለሌ

  • @hulumyalfal1197
    @hulumyalfal1197 Год назад +1

    ታድለህ። ውዳሴ ከንቱ እንዳይሆንብህ ወላዲተ አምላክ ትከልልህ።

  • @abAb-ey4cn
    @abAb-ey4cn Год назад

    ❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድሜ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ

  • @ወለተመድህንወለተመድህን

    እመቤቴ ትጠብቃችሁ❤❤❤🎉🎉

  • @ssaa-ec3un
    @ssaa-ec3un Год назад

    በጣም ደስ እሚል ፊልም ነበር ባማካሺ እግዚአብሔር ትዳራቻሁን ይባርክላቻሁ

  • @habtuberhe3902
    @habtuberhe3902 Год назад +1

    እግዚያብሔር ይመስገን

  • @Lili-mw7wf
    @Lili-mw7wf Год назад

    እግዝአቤሔር ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @FaisalHamad-h9b
    @FaisalHamad-h9b Год назад

    ❤❤❤❤እግዛአቤሕርይመስገን

  • @TitigistEthyopia
    @TitigistEthyopia Год назад +1

    ኑሩልን

  • @Selamyemariyamlji
    @Selamyemariyamlji Год назад

    የሚገርም ጥበብነው እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ።

  • @zebenaygruendling8224
    @zebenaygruendling8224 Год назад

    እግዜአቤሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @አድነኝአምላኬ-ወ2ዠ

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃቹ በፈቅር በፀጋው

  • @TenayeAlemu
    @TenayeAlemu Год назад

    egizabher segawun yabizalhe wondem tebarek enamsgenalen🥰❤👏👏👏

  • @እግዚአብሔርይመስገንወለተ

    ቃለህወትንያሰማልን

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @EtifalemYifiru
    @EtifalemYifiru Год назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @Iloveyoufikr
    @Iloveyoufikr Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋውን ያብዛልህ ትዳርህን ይባርክልህ

  • @meseretbelay5215
    @meseretbelay5215 Год назад

    እንኳን ደሰ አላችሁ ጌች
    እግዚአብሄር ትዳራችሁን ይባርክ

  • @Bezi21599
    @Bezi21599 Год назад

    ተባረኩ❤❤❤❤❤

  • @የሽብርየሽብር
    @የሽብርየሽብር Год назад

    እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @خيريهخيريه-ح8م
    @خيريهخيريه-ح8م Год назад

    ኧረ ወየዉ እንዴት እመ አምላክ ጋር ተራ ሰዉ ይስአላን እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አቤቱ ማረን ማስተዋል አድለን እንዳዉ በዘፈቀደ አታርግብኝ ነዉ 😢

    • @ethioeritrea2350
      @ethioeritrea2350 Год назад

      የመጀሪያውን ቃለ መጠይቅ አይተሽው ይሆን ከትችት በፊት አቸኩይ

  • @meki30
    @meki30 Год назад +1

    ሀሳቡን አላስጨርስከውም ወንድም ድጋሚ ጋብዝልን

  • @ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ

    መጨረሻህ ይመር በትዳራችሁ ወላዲተ አምላክ በቤታችሁ ትግባ

  • @habetamechekole
    @habetamechekole Год назад +1

    ስላም ቤተሰብ

  • @መድሀኒአለምአባቴ
    @መድሀኒአለምአባቴ Год назад +1

    ❤❤❤❤❤

  • @comcell3831
    @comcell3831 Год назад

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ትዳራችሁ እመቤታችን አትለያችሁ

  • @muludemile9020
    @muludemile9020 Год назад +1

    ሰላም ሰላም ❤❤

  • @Mena512
    @Mena512 Год назад +1

    ክብሩ ይስፋ ተመስገን

  • @zermandemma7461
    @zermandemma7461 Год назад +4

    ወንድሜ ስዕልን ከሳልክ በሕዋላ ለሊቃውንት ብታሳይ ተገቢ ነው !!! ምክንያቱም የቤተ ክርስትያን ስዕላት በተለይ ከተለመደው ውጪ ሲሳል ትርጉማቸው ከወንጌል ትሩጉም እንዳይፋለስ በሊቃውንት ይታረም!!

  • @mebrhitየስዋልጅነኝየእመቤ

    🤲❤✝️

  • @YeshiAdmasu-tz9fy
    @YeshiAdmasu-tz9fy Год назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @HadasHagos-wl6ze
    @HadasHagos-wl6ze Год назад +1

    ስማእታ ትዳራችሁን ትባርክ

  • @dawitgirum1305
    @dawitgirum1305 Год назад

    kalehiywotyasemalin

  • @lg5856
    @lg5856 Год назад

    Enem lezih kibir endyabekagn Egizabiher yrdagn

  • @خيريهخيريه-ح8م
    @خيريهخيريه-ح8م Год назад

    እህህህህ ጭራሽ ከመላእክት እንኳን የተሰወረ አባታችነን ቅዱስ ዮሐንስን ባንድ ተራ ሰዉ መመሰል ኧረ እጃ

  • @hasinaethiopia5261
    @hasinaethiopia5261 Год назад

    🌺🌸🌸🌸🌺🌸🌺🌸🌺🌸💐💐🌻💐🌻💐🌻💐💐🌻🌷🌻🌻🌷💐🌹🌹🌼🌼🌼🌻🌼🌹💐💐🌹🌼💐🌻🌷🌸🌺❤💛❤💛💚♥️♥️♥️💚💛⛪⛪⛪👏👏👏👏👏👏👏

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Год назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @askalabreham489
    @askalabreham489 Год назад +1

    እመብርሀን ትዳራችውሁ ትባርክላችው

  • @MORETOM222
    @MORETOM222 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 Год назад

    እግዚአብሔርይመስገንወድማችንእኳንለዝህክብርአበቃህትዳራችሁንይባርክላችሁየአብረሀምእናየሰራጋብቻያድርግላችሁ