♦️ወፍራም እባብ ♦️በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ ♦️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 фев 2025

Комментарии • 291

  • @etsegentberhan1225
    @etsegentberhan1225 11 месяцев назад +110

    የጥቅምት 11 ጉዞ ሰባት አውቶቡስ በሺሕ ወጎች ጉዞ ነበር የሔድኩት 2015 የነበርነው ሁሉ በንስሐ ታጥበን ዮርዳኖስን ተጠምቀን ወደ በርሜል ገብተን ተጠምቀን ትልቅ ፈውስ አግኝተን ነበር የመጣነው ሰማዕቱን ያየ ሁሉ ያውቀዋል ሰማዕቱ የበርሜሉ ጊዮርጊስ ሆይ ሣላስበው ደጅሕ ያቆምከኝ ያንን ሁሉ ታሪክ ያሣየኸኝ ዳግመኛ እንዳይሕ ፈቃድሕ ይሁን ኢትዮጰያ ሐገራችንን ጠብቅልን 💚💛❤🙏🙏🙏

    • @HappyJigsawPuzzle-fv2oo
      @HappyJigsawPuzzle-fv2oo 11 месяцев назад +2

      Ye shi wogoch yet tefu

    • @etsegentberhan1225
      @etsegentberhan1225 11 месяцев назад +2

      አሉ አሁን ሊጀምሩ ነው

    • @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ
      @የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ 11 месяцев назад +8

      የሄዳችሁ ታድላችሁ የተደረገላችሁ

    • @etsegentberhan1225
      @etsegentberhan1225 11 месяцев назад +7

      @@የማርያምልጅነኝ-ቘ9ረ በርቺ ጥራኝ ጊዮርጊስ ብለሽ ፀልይ እመ ብርሐን ታሣካልሽ

    • @HaregeweyinFikadu-yy5sx
      @HaregeweyinFikadu-yy5sx 11 месяцев назад +1

      እንኳን ደስስ አለህ ወንድሜ ሰለሞን ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ሰማእቱ ደርሶልሀል የልፋትህ ዋጋ ነው የተከፈለህ ታድለህ

  • @mebatsiyon1561
    @mebatsiyon1561 11 месяцев назад +23

    ዲያቆን ልዑል በእመብርሀን ብዬ ልለምንህ ስለእባብ እና ዘንዶ ሲወራ ፎቷቸውን አትጨምሩበት ስለማርያም በጣም ያስደነግጣል ምንም ሚጨምረው ነገርን የለም ::

    • @አገሬክፉአይንካሽ-ፐ6መ
      @አገሬክፉአይንካሽ-ፐ6መ 11 месяцев назад

      እህት አለም እራስሽን ፈትሺ በጸሎት በስግደት እባብ አያስፈራም በስህል ስለታየ

    • @mebatsiyon1561
      @mebatsiyon1561 11 месяцев назад +3

      @@አገሬክፉአይንካሽ-ፐ6መ እሽ የምችለውን አደርጋለሁ ግን አለመፍራት ግን አልችልም ያስደነግጠኛል እውነት እመአምላክ አታሳይኝ እላታለሁ,::

    • @fhhv1552
      @fhhv1552 11 месяцев назад

      ​@@mebatsiyon1561እውነትሽን ነው አደለም መልኩን ስሙንም ሲጠሩት አልወድም የሱ ስም ከተጠራ ልብሴም ይሁን ፀጉሬ ከነካኝ እጮሀለሁ በጣም እፈራለሁ

    • @emebet.emumaremuyewa438
      @emebet.emumaremuyewa438 11 месяцев назад

      እኔ በህልሜ ሳየው ብቻ ነው የማልፈራው አሁን ግን በህልሜ ሳይም እፈራዋለሁ ፈጣሪ ይገፅፀው

    • @Genetshambel-s6v
      @Genetshambel-s6v 9 месяцев назад

      አይዞሽ ፀልይ ስገጅ መንፈስ ስለሆነ አያስፈራም እግዚአብሔር ይገስፅልሻል​@@mebatsiyon1561

  • @yodibayu933
    @yodibayu933 11 месяцев назад +18

    እረ በቅዱስ ጊዮርጊስ ገድሉን ፃፉለት ሁሌ የውጭውን ነው በቤተ ክርስቲያናችን የሚነበበው ተአምሩ እረ በመፀሐፍ ይፃፍልን የቋራ ቅዱስ ጊዮርጊስ ተአምር ይፃፍልን የምትሉ ላይክ አድርጉ

  • @mchotmahari7771
    @mchotmahari7771 11 месяцев назад +60

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @meryeshetu3412
      @meryeshetu3412 11 месяцев назад

      አሜን😢

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 11 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊

    • @hielenTube
      @hielenTube 11 месяцев назад

      አሜን😢🙏

    • @bepositive4813
      @bepositive4813 11 месяцев назад

      Amen

    • @Sarsartades
      @Sarsartades 11 месяцев назад

      Amenn maennn amennn❤❤❤❤❤

  • @bazawitalmeamen4643
    @bazawitalmeamen4643 11 месяцев назад +24

    ዘማሪ ዲ/ን ልኡል ❤❤❤❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ ዘር ማንዘርህ

  • @kukutube1550
    @kukutube1550 11 месяцев назад +30

    መቼም በርሜልን የረገጠ ሰለሞንን ያቃል ❤❤❤በጣም ነዉ ደስ ያለኝ ... ወንድማችን ሰለሞንን በድጋሚ በማየቴ እጅግ በፀጋ በግርማ የሚያገለግል ወንድማችን ነዉ!! ...አሁንም ፀጋዉን ያብዛልህ !! ስለ አገልግሎትህ ሁሉ እመቤታችን በሂወት መፀሀፍ በወርቅ ቀለም ትፃፍልህ!!!

  • @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
    @ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 11 месяцев назад +26

    አቤት እኔም ህልሜ ነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ የተፈወሳችሁ እንኳን ደስ አላችሁ ✝️❤❤👏👏👏

  • @bayosh7590
    @bayosh7590 11 месяцев назад +21

    አቤቱ አምላካችን በሰላም ወደአገር መልሰን ለቅድስ ገወርጊስ ለደጁ ያብቃን

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 11 месяцев назад +12

    ላተ የደረሰ ቆቅዱስ ጊወርጊስ ለኔም ይድረስልን ለደጅህ አብቃኝ አባቴ የነገርሁህን አደራህን አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 11 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @Ketagesuhulumyalfal
    @Ketagesuhulumyalfal 11 месяцев назад +16

    ሠማእቱ ቅድስ ጊወርጊስ በረከቱ ይደርብ አሜን እኔንም ለደጅ ያብቃኝ

    • @bepositive4813
      @bepositive4813 11 месяцев назад

      Amen hulachenem ledeju yabkan

  • @Leykun2840
    @Leykun2840 11 месяцев назад +10

    የኢትዮጵያ ገበዝ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ እባክህ ለደጅህ አብቃን።ኢትዮጵያንም ጠብቅ።አሜን።❤❤🎉❤❤

  • @ጉዱወጣ
    @ጉዱወጣ 11 месяцев назад +4

    እዴት እንሂድ ቅዱስ ገወርጊስ ጣሊያንን ተዋግቶ እዳሸነፈ የብልፅግናን መፈስ መቶልን መገዱን ይክፈትልን

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 11 месяцев назад +14

    ሰማእቷ አርሴማ የምወድሽ ሰማት ጥበቃሽ አይለየኝ የሰማእቱ አለቃ ቅዱስ ገወረጊስ ለጀጅህ አብቃኝ እሰከ ቤተሰቦቼ እስራታችንን ፍታልን የስማእቱ አምላክ እየሱስ ክርሰቶስ ሆይ❤❤❤❤❤❤❤

    • @maqdsmaqds5132
      @maqdsmaqds5132 11 месяцев назад +1

      እልልልልል:አፌንማርማርአለው:ዝማሪመለአክት:ያሰማልን:እቁወድማችን:ባለታሪኩም:ደስየሚልመሥክርነትነው:እኛምከስደት:መልስ:ለደጁያብቃን:አባታችን:ቅዱስ:ጎርጊስ

  • @weynuaweynua6696
    @weynuaweynua6696 11 месяцев назад +13

    አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባት ምልጃህ አይለይን አሜን 🤲🤲🤲

  • @hailemichaeltad95
    @hailemichaeltad95 11 месяцев назад +3

    የበርሜሉ አገልጋይ ሰለሞን 24 ሰአት ያገለገልከው ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የስራህን ይከፍልሀል : በትዳርም ባርኮሀል። በ2015 በመጋቢቱ ጉዞ (በሺ ወጎች ጉዞ) ነበር የሄድኩት በ5 ቀናችን ወረፋው ሲደርሰን ያየሁት ሌሊቱን ሙሉ እየተመላለስክ ስም እየጠራህ ስታስተባብር አድረህም በበነጋታውም በዛ ሀሩር እንደዛው ታስተባብራለህ። ስም ስትጠራ እንኳን ዝንፍ አይልብህም !! ጥንካሬውን የሰጠህ ሰማዕቱ ነው !!! ስለቦታው በረከት ያየ ይናገራል !!!

  • @TeshaleMusse
    @TeshaleMusse 11 месяцев назад +4

    ሷሰለሞን ስለ በርሜል ጊዮርጊስ ይመሰክራል እኔም ስለ ሰለሞን ልመስክር የማያዳላ ፈርሀ እግዚአብሔር ያለው መሆኑን በጊዮርጊስ ስም እመሰክርልሀለሁ ከባለቤትህ ጋር መልካም ትዳሮ ይሁንላችሁ

  • @kidisttadesse6932
    @kidisttadesse6932 11 месяцев назад +15

    ለአንተ የደረሰ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኛም ይድረስልን

    • @Meski-or8ln
      @Meski-or8ln 11 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን

  • @tosha3095
    @tosha3095 11 месяцев назад +16

    እንዴ ሰለሞን የሚገርም ልጅ ነው እዛ በነበረን ጊዜ የለሊቱን የስም አጠራር እና ድምፁ ጆሮዬ ላይ አሁንም አለ እግዚአብሔር ይስጥህ እናመሰግናለን

  • @abebechalamni1777
    @abebechalamni1777 11 месяцев назад +8

    ፈጣሪ ይፍቀድልን በተለይ ለስደተኞች የማይሞላ ኖሮ ዛሪ ነገ ስንል ወይ ነፍሳችንን ሳንይዝ እንዴሁ እደተከሬተትን አለን እስኪ ለቤቱ የጁን ለመርገጥ ያብቃን ብቻ አገራችን ሰላም ይሁንልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @titigidey4997
    @titigidey4997 11 месяцев назад +6

    እግዚአብሔር ይመስገን እኔም ሁለት ጊዜ ሂጃለሁ ሰለሞን አቀዋለሁ ለጊወርጊስ ፀበል ትልቅ አገልግሎት ነው ሚሰጠው ሰማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ዋጋህን ይክፈለህ🙏🙏🙏

    • @tgtg3082
      @tgtg3082 10 месяцев назад

      እባካሽ ትክክለኛው የቤተክርስቲያኑን ባንክ አካውንት ንገሪኝ

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 11 месяцев назад +4

    እኔም እዛ ነው የምድነው ሰመኣቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃኝ አባቴ🙏❤

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 11 месяцев назад +13

    ወንድሜ በጣም እድለኛ ነህ። ለአንተ የደረሰ ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን።

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 11 месяцев назад

      Amen.amen.amene

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 11 месяцев назад +5

    ስላተ እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @HameYmaryam
    @HameYmaryam 11 месяцев назад +13

    ሰማአቱ በርሚል ቅዱስ ጎርጎርዮስ የልቤን መሻት ታውቃለህና ፍጹምልኝ ለደጅህም አብቃኝ አደራ።

    • @Yemariam4284
      @Yemariam4284 11 месяцев назад

      ጊዮርጊስ ነዉ ጎርጎርዮስ አይደለም ውዴ

    • @HameYmaryam
      @HameYmaryam 11 месяцев назад

      @@Yemariam4284 አመስግናለሁ የኔ ውድ ተሳስቸ ነው

  • @bezaworkasfaw5492
    @bezaworkasfaw5492 11 месяцев назад +6

    ውይ ስሎሞንዩ እንኳን ለምስክርነት አበቃህ እኛንም ለምስክርነት ያብቃን ስመአቱ የዛሬአምት በባለ እምሳ አብረን ነበርን እነ መላኩ /ተመስገን / ሽጋው፣/ሌሎችም እንደምን ከረማችሁ ስመአቱ በድጋሚ ላይ ስጋ ያብቃን ቤዛ

  • @TihtinaAlemu
    @TihtinaAlemu 10 месяцев назад +1

    ሰለሞን ሰለሞን ሰለሞን እጅግ በጣም ታዋቂ ሰው ሖነሕ ነበር በአገልግሎትሕ በለሊት ከዛፎቹ ስር ስም ስትጠራ አቤት ያ ትዝታ ቦነችንን ይዘን ልባችን ድው ድው እያለ ወደጸበሉ ስኔድ አቤት በርሚል ጊዮርጊስ ድጋሚ አገራችንን ሰላም አድርጎ ለደጁ ያብቃን

  • @meronfisseha9999
    @meronfisseha9999 11 месяцев назад +7

    Tatarew wendimachin ye Georgis wedaj Solomon silayewih des bilognal Amlake kidus Georgis yelibonahin meshat yifetsimilih tebarek❤❤❤

  • @hhb98ndndn58
    @hhb98ndndn58 11 месяцев назад +4

    እግዚአብሄር ይመሰገን ላንተ የደረሰው ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ለኔም እንዳንተ ለደጀ እንዲያበቃኝ በጸሎታቹ አሰቡኝ

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida5138 11 месяцев назад +8

    ሰማዕቱ እኔ ሀጢአተኛዋን ፍቀድልኝ ደጅህ ልድረስ
    በበረከት ጎብኘኝ

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 11 месяцев назад +9

    ድቅ ታምር ነዉ አሁንም ታምሩ ይጨምር ስራዉ ባለም ይብራ የሰማሀቱ አሜን አሜን አሜን

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 11 месяцев назад

      Amen amen amen

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 11 месяцев назад +2

    የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው ስራው መቼም አይመረመርም አያልቅም😢 እግዚአብሔር ስሙ ይክበር ይመስገን ወንድሜ አንተን የረዳ አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም የርዳን ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ለደጅህ አብቃኝ😢 አሜን አሜን አሜን

  • @RecostaKhan
    @RecostaKhan 11 месяцев назад +2

    ወንድሜ በጣም እድለኛ ነህ ለአንተ የደረሰ ሊቀ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለሁላችንም ይድረስልን🤲🤲🤲

  • @SalamSalam-b2s
    @SalamSalam-b2s 11 месяцев назад +1

    እኛም ነበርን አልጋዋን ተሸክማ ድና ስትመጣ ❤❤❤

  • @tamrukassie8240
    @tamrukassie8240 11 месяцев назад +10

    በርሜል ጊዮርጊስ አውቀዋለሁ ትዕግስቱ ያስገርመኛል ሁሉም ሰው የሚጮኸው እሱ ጋር ነበር

  • @mesrakteklu3222
    @mesrakteklu3222 11 месяцев назад +3

    እስከአሁን ምስክርነት ድህነት ነበር የስመአቱ አገልጋይ ሆኖ መመረጥ ምንኛ መታደል ነው አሁም ደግሞ ደግሞ ይባርክህ እሄ ትልቅ በረከት ነው 🙏🙏🙏

  • @AlemworkAyalew
    @AlemworkAyalew 11 месяцев назад +1

    ሰማአቱ አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን እኛንም ለቅዱስ ቦታህ ለደጅህ አብቃን,

  • @senaitmulalem5603
    @senaitmulalem5603 11 месяцев назад +1

    የሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔንም ቤተሰቤንም በተአምራት ፈውሰን አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ አንተ በመልካም አስበን

  • @MisrakAsefa-uu4qz
    @MisrakAsefa-uu4qz 11 месяцев назад +1

    አቤት የእግዛብሄር ስራ እፁብ ድንቅ ነው ተወርቶ ተነግሮ አያልቅም። ሰማእቱ ቅዱስ ግዬርጊሰ የኔንም ታሪኬን ቀይሮታል ።ሰለሞን በድጋሚ ስላየሁህ በጣም በጣም ደስብሎኛል በዛጊዜ ከአንተ ፊት ላይ የማነበው (የማየው) ከሰማቱ ያገኘኸው ግርማ ሞገስ ነበረ ስለነበረህ አገልግሎት ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥህ

  • @mesiabenwe3294
    @mesiabenwe3294 11 месяцев назад +1

    ጊዮርጊስ ጊዮርጊስ ናና በፍርድ. ❤❤❤🎉🎉🎉ቃለ ህይወት ያሰማልን. ❤❤❤🎉🎉

  • @amarikgeto791
    @amarikgeto791 11 месяцев назад +1

    ሰመአቱ አባቴ እኔን ባሪያህን የውጤን ነገር ስለምታውቅ ፈውስህን እሻለሁ አባቴ እጆችህን ዘርጋልኝ

  • @selamhailemariam2885
    @selamhailemariam2885 11 месяцев назад +1

    ቅዱሰ ጊዬርጊሰ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ🙏🙏🙏🙏

  • @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ
    @ሳምሪወለተሰላሴነኝየክርሰ 11 месяцев назад +1

    አባቴ ቅዱሰ ጊዮርጊስ ለደጅህ አበቃኝ❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 11 месяцев назад +1

    አሜን አሜን አሜን የሰማዕቱ የቅዱስ ጊዮርጊስ ረድኤት በረከቱ ይደርብን🤲♥️እኛንም ለደጁ ያብቃን አሜን፫🤲♥️♥️

  • @Sara-g4o2d
    @Sara-g4o2d 11 месяцев назад +1

    እልልልልልል አሜን ቅዱስ ጌዎርጊስ እኛንም ለደጂህ አብቃን በአማላጂነትህ 😢
    እግዚአብሔር ይመሰገን እኛ የታደልን ነን

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud 11 месяцев назад +1

    ቅዱስ ጉርጊስ የደጅህ አብቃኝ አሜን እሜን አሜን

  • @fasiqa470
    @fasiqa470 11 месяцев назад +4

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብር ይመስገን አሜን በውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ለናተ የደረሰ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን አሜን

    • @hcjth1747
      @hcjth1747 11 месяцев назад

      አሜን አሜን አሜን🙏💐😘

  • @ወለተማርያም-ሸ5ቈ
    @ወለተማርያም-ሸ5ቈ 11 месяцев назад +1

    አባቴ ፈጥኖ ደራሹ ሠማእቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ምስጋና ለአንተ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይውት ያሰማልን ሰማእቱ ቅዱስ ገውርጊስ በምርጃህ እርዳኝ አሜን፫🙏❤💒💒

  • @guzguzmolaa328
    @guzguzmolaa328 11 месяцев назад +4

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤

  • @AccAcc-x3k
    @AccAcc-x3k 10 месяцев назад

    Samatetu ladajuu yedresn uuuuuuuffffffffff yene getaa daji saldersi endal motii hadara ka miwadawu lijii gaa ameteling fekadi kahone😢😢❤❤❤

  • @zena4992
    @zena4992 11 месяцев назад

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ያብቃኝ የዚህ ቅዱስ ስፍራ በረከት ተካፋይ እድንሆን እግዚአብሄር ይፍቀድልን አሜን አሜን አሜን

  • @ብሩክታዊት2123
    @ብሩክታዊት2123 10 месяцев назад

    በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ቦታውን የረገጠ ብቻ ነው የሚያውቀው በቃላት ሊገለጽ የማይችል ምንም አይነት ቃል ሊገልጸው የማይችል የእግዚአብሔር ድንቅ ስራ የሚገለጽበት ትንሳኤ ሙታን ያለበት ነውአባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ በምን ቃል ልመስክር ብቻ ብዙ ነው።

  • @asmerettekeste8106
    @asmerettekeste8106 11 месяцев назад +2

    ቅዱስ ጎርጊስ የኛንም አንባ ኣብስለን አሜን አሜን አሜን

  • @senaitfeleke7920
    @senaitfeleke7920 11 месяцев назад +1

    አምላከ ቅዱስ ጌዬርጊስ ምስጋና ይድረሰዉ ለቦታዉ ያብቃን

  • @emebet.emumaremuyewa438
    @emebet.emumaremuyewa438 11 месяцев назад +9

    የአርብ አገር ስደተኛቼ ለቦታው ያብቃን የምትሉ

    • @SamSya-b3u
      @SamSya-b3u 11 месяцев назад

      Amen amen.amen

    • @AccAcc-x3k
      @AccAcc-x3k 10 месяцев назад

      Ameen Ameen Ameen yedresni

  • @ErstieElroie
    @ErstieElroie 11 месяцев назад

    ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ የልባችንን መሻት ይፈፅምልን አሜን አሜን አሜን

  • @serkalembeyene-n9j
    @serkalembeyene-n9j 11 месяцев назад

    ሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ምጃህ አይለየኝ

  • @haimont9075
    @haimont9075 11 месяцев назад

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እኔ ሀጥያታኛዋን በደለኛዋን ፍቀድልኝና ደጅህ ልድረስ አባቴ

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 11 месяцев назад +1

    ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿የስማዓቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ ክብርይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿

  • @Gdrw-wf6up
    @Gdrw-wf6up 11 месяцев назад

    Kdus giwergs yesdet snkye tebakye mechereshayen asamrlj amen amen amen

  • @muluneshayele9394
    @muluneshayele9394 11 месяцев назад

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሰማእቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ ፈቅዶ ለደጁ ያብቃኝ

  • @BK-rw6pt
    @BK-rw6pt 11 месяцев назад +4

    ለደጀህ አብቃን 23🙏
    ኢትዮጵያ አደራ 😢🙏

  • @SimegnTeklemariam
    @SimegnTeklemariam 11 месяцев назад

    ሰማእቱ ጊዎርጊስየልቤን አንተ ታውቃለህንናለደጅህ አብቃኝ

  • @betelhemsolomon5274
    @betelhemsolomon5274 11 месяцев назад

    ፍጡነ ረድኤት ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዩርጊስ ለደጅህ አብቃን

  • @tihtina3839
    @tihtina3839 11 месяцев назад +3

    Egnanim Sematu ludeju yabikan 🙏

  • @birtukanTadesse-mm3kn
    @birtukanTadesse-mm3kn 9 месяцев назад

    ውይ ሶልየ የሰማዕቱ ምርጥ ልጅ ነው የተባረከ ወጣት፣ እኔም ብዙ ነገር ሰማዕቱ አድርጎልኛል ።እኔም ለምስክርነት ያብቃኝ ልዑሌ በፀሎት አስቡኝ

  • @gizeethiopia3845
    @gizeethiopia3845 11 месяцев назад

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ታምርነው ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅክ አብቃን አሜን

  • @FELEKEMAMO-m4n
    @FELEKEMAMO-m4n 11 месяцев назад

    እግዝአብሔር በአንድም በለላም መንገድ ይናገራ ትዚታዉ አያሲተዉልም።

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ስም የተመስግን ይሁን ስማእቱ ቅዱሰ ገረጊዩ መስግን የደረስዉ እልል አይትንም አንምንም እግዚአብሔር የመረን❤❤❤

  • @UyTr-h3e
    @UyTr-h3e 8 месяцев назад

    አቤቱ እግዚአቤሕር ተመስገን አምላኬ የሰማአቱ ታምር ተነግሮ አያልቅም እግዚአቤሔር የተመሰገነይሁን ሶል አተን የፈወሰ አምለክ እኔንም ብዙዎችን የፈወሰአምላክ ቸሩ እግዚአቤሔር ይመሰግን ሶል አተ ትለያለክ እግዚአቤሔር ጥንካሬንትግስትን ትሕትናን የመልካምነት ጥግ ቸሮካል መልካምነትን ብቻግን ሶል ዘመን ሕይወትክን አብዝቶ ይባርክህ ወድሜ እኔ በበኩሌ እግዚአቤሕር አተን ምክንያት አድርጎክ ተፈውሻለሁ ድነትን አግኘቻለሁ አመሰግናለሁ ወድሜ

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
    @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ 11 месяцев назад

    አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ሆይ ከሥደት መልክ ብሞትም በደጂህ እንድሞት አድርገኝ 😢😢😢😢 የልቤን የልባችን መሻት ፈፅምልን ፈፅምልኝ አሜን፫
    ቃለ ሂወትን ያሠማልን ወንድሞቻችን ጨርሶ ይማርህ ወንድማለም

  • @meseretmehari912
    @meseretmehari912 11 месяцев назад +1

    ሰማእቶ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃኝ

  • @hcjth1747
    @hcjth1747 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ሆይ ከስደት መልሰህ
    ለዚህ በረከት አብቃኝ
    እማምላክ ወላዲተ አምላክ ቅድስት ድንግል ማሪያም ስደት በቃሽ በይኝ ለሀገሬ አብቂኛለ ለሰማእቱ ቅድሱ ገወርጊስ በረከት ተካፋይ አድርግኝ 🙏💒💒❤

  • @ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ
    @ድንግልሆይአንቺጠብቂኝ 11 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይተመስገን ይሁንልን አሜን አሜን አሜን❤🎉

  • @ElsabetAsefa-jp7bh
    @ElsabetAsefa-jp7bh 7 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @SaraSara-j5g3w
    @SaraSara-j5g3w 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ለደጁዉ ያብቃን

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 11 месяцев назад

    ❤በጣም ደስብሎናል ቀላል ሳንጨነቅ የመምጣት መንገድ ስለተደረገልን በጣም እናመሰግናለን

  • @FELEKEMAMO-m4n
    @FELEKEMAMO-m4n 11 месяцев назад

    በኢትዮጵያ ያሉት የድያብሎሲ ልጆች መሳዬ ትዚታዉ ይቃጠላሉ ባካችሁ ቅዱሳንን አብዝታችሁ አመሲግኑ ምሲጋና ለምገባዉ ሁሉ ምሲጋናን ሲጡ ብለዎልና❤

  • @zirgomulukenanga504
    @zirgomulukenanga504 11 месяцев назад

    ወንድም በጣም እድለኛ ነህ።
    እግዚአብሔር ይወድካል

  • @alexgebru2425
    @alexgebru2425 10 месяцев назад

    አሜን

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 11 месяцев назад

    Kale hiwot yasemalen wendmi Egziabher yistelen ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @hbenyome2209
    @hbenyome2209 11 месяцев назад +1

    ሰለሞንን ሰለሞንን በርሚል

  • @RahelGedamu-cq2ei
    @RahelGedamu-cq2ei 8 месяцев назад

    የሚገርመው ፀበሉ ሲጠጣ የሁሉንም ሰው ሆድ አጥብ አድርጎ የሚያወጣው ነገር ግርም ይላል

  • @kirubelasfaw7718
    @kirubelasfaw7718 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልህ
    በረከቱን ያድላችሁ
    መልካም ሰው ነው እኔም በአካል አቀዋለሁ

  • @webet2273
    @webet2273 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚህአብሄር ይመስገን በረከቱን እድንካፈል የረዳሀን አምላካችን ለደጅ አብቃን ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 10 месяцев назад

    Kaalihiyotin yasamalin ameen ameen ameen 🙏

  • @mekadsemeknselam1973
    @mekadsemeknselam1973 11 месяцев назад

    ላንተ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እስኪ ለእኔም እናት ይፈውስልኝ 🤲😢 ምን አለዛ እኛ ብሆን ይዣት ብሄድ ካለችበት ስቃይ ትገላገል ነበር የቅዱስ ጊዮርጊስ አምላክ የሰደት ህይወቴ በሰላም አስፈጽመህ ለደጅህ አብቃኝ 🤲😢

  • @workeago426
    @workeago426 8 месяцев назад

    🎉እሜንእሜን አሜን

  • @ghennetwoldegabrel9229
    @ghennetwoldegabrel9229 11 месяцев назад

    Thanks 🙏👍 May the Almighty God through St.Georges hell us andsee our burden wherever we are located living with stress and fear of evil workers affected our lives protection of St.Georges be always with us!? 🙏❤️

  • @EyerusAyele-dr9do
    @EyerusAyele-dr9do 7 месяцев назад

    ቦታው ለመሄድ በጣም ሰለምጓጓ ምስክርነቱን ስሰማ በየግዜዉ አራሴን ያመኛል !አመቤቴ ፈቀጅለኝና ወደ በርሜሉ ጊዬርጊስ ልምጣ ልፈወስ !

  • @tatualemayehu4175
    @tatualemayehu4175 11 месяцев назад

    እኔም ከስደት ስመለስ እሄዳለው እግዚአብሔር ከፈቀደ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጁ ካበቃኝ

  • @YasminYodet-uj4jx
    @YasminYodet-uj4jx 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ደስ ሲል እኛም ለዛ ያድርስን❤

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለማይነገር ስጦታው ሁሉ

  • @BeliMar-gy4lp
    @BeliMar-gy4lp 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።

  • @getachewgedef23
    @getachewgedef23 11 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይስጥህ ወንድሜ እንደዚያ በጣም አድካሚ የሆነ የስም መጥራት በቅንነት አገልግለሀል እኔም ተገልግያለሁ

  • @GebrelaTed
    @GebrelaTed 11 месяцев назад +1

    ሰማዕቱ እኛንም ደጁን ለመርገጥ ያብቃን

  • @tadelakidane101
    @tadelakidane101 11 месяцев назад +2

    Egzabeher yemesegen Amen 🙏

  • @jannathjannath7836
    @jannathjannath7836 11 месяцев назад

    ቃል አጣሁ ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ ቃንቃዬነሽ ሚዲያ እናመሰግናለን

  • @beliyoudessie732
    @beliyoudessie732 11 месяцев назад

    Ebakachuhu ye Ebab misil Lemindinew yemitiletifu betam zeginagn new tarikun meketatel ayichalim betam yasitelal

  • @mirthim4633
    @mirthim4633 11 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን