Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ላንተ የደረሰች እመ ብርሀን ለኛም ትድረስልን በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በአቅሜ ብዙ ነገር አሳልፌያለሁ እኔም ቀርቤ ብዙ አስተማሪ ነገሮችን እንደምታገኙብኝ ተስፋ አደርጋለሁ
አቤኒ መልካም ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ነህ በርታ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን የደረሰች ቅድስት እናታችን ማርያም ለእኛም ለደጁ ያብቃን የኢቲ አርት ሚዲያ ሰራተኞች ስወዳችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
ተዋህዶዬ ባለ ማህተቦቼ በስስት ነው ማያቹ በርቱ ወደ ኋላ የለም ጠላት ይጠፋል ተዋህዶ ትቀጥላለች❤❤❤
ወንድማችን እግዚአብሔር ቤብየቱ ያኑሩህ አዝህ በርታ እኛም ቡዙ ነው የተማርነው ማርያምን በጣም እወዳታለው ሰትል እንኔ በጣም ነው የምወዳት እና እወዳታለው እቀናለው ሰትል አለቀስኩ ከንየ በላይ የምወዳት ሰው አለ ለካ ብየ ገናሁት
ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን
የሚገርም ነው እኛ ወደ እግዚአብሔር ስንቀርብ ሰው ደግሞ ይርቄናል አይዞን እመ ብርሃን የያዘው ሰው ምንም የሚአጠው ነገር የላም ያተርፋል እንጂ ❤✝️
ከኔ በላይ ሰው ባይወዳት ድንግል ማርያምን ኣላለም!!!!!! አረ ኡኡ! እኔስ
እኔስ😂😂እምዬ ማርያም አማላጅነት ናት
ላንተ የደረሰች እመቤት ለኛም ትድረስልን ወንድሜ እንካን ደና መጣክ ብዙ መልክት ነው ምታስተላልፈው እመብርሃን ትጠብቅክ 🙏🙏🙏
የኔ አባት ወላዲተ አምላክ የልብህን መሻት ተፈጽምልህ ከሷ ጉያ የገባ አፍሮ አያዉቅም የቀመሰ ያዉቀዋል ከአንተ ብዙ ትምህርቶችን እንጠብቃለን🙏
ወንድማችን አቤኒ እመብዙሀን አሁንም መጨረሻህን ታሳምርልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን አተን የመለሰ መዳኒያለም እኛንም ይመልሰን የመብረሐን ምልጃዋ አይለየን
ወገኖቼ የሰው ልጅ ህይወት የሚቀየረው ወደ ጻድቃኔ ማርይም ሲመጣ ነው ወደ እየሱስ ከምጽሐፍ ቅዱስ የተጣላ ምስክነት ስለሆነ ወደ መጽሐፍ ቅዱስ እውነት ብንመለስ ምክሬ ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን ::
እውነት የምትለቃቸው የቲክ ቶክ ቪዲዮዎች በጣም አስተማሪ ናቸውና በርታልን ወንድሜ እመብረሀን ትጠብቅ መድሀኒያለም ጥበቡን አብዝቶ ያድልህ አቤኒ
የድንግል ማርያም ክብር ፍቅሯ ሲገባህ እንዲህ ትገልፃታለህ
ወይኔ ዛሬ በጣም የምወደው ልጅ አቀረባቹት እናመሰግናለን። በጥቂት የምታስተላልፈው ቁም ነገር በጣም የሚደንቅ ነውና በዚህ ቀጥል ፀጋው ያብዛልህ
እመብርሀንእናቴየአንተንህይወትየቀየረይየኛንምትቀይርልንአሜን{3}እኛምእናታችንንእንወዳታለንሪሪተልቦናፀልይልንወንድማችን
ይህን program በጣም ነው የምወደው ቀጥሉበት❤❤
እግዚአብሔር የኛንም ልቦና ይመልስልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ
ለንተ፣የደረሰች፣እመብርሀን፣፣ለኛትድረስልን፣ወንድማችን፣እግዚአብሔርይጠብቅህ፣በምትሰራበት፣መንፈሳዊስራህ፣በርታ፣
እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ ቲክቶክ ላይ የምታቀርበው ነገር ሁሉ ትምህርት ሰጪ ነው ኢቲ አርቶች በርቱልን🙏
በጣም ጎበዙ ወንድማችን የምትሰራው ቪዲዮ ዕጅጉን አስተማሪ ነው ቀጥልበት እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበቡን አብዚቶ ይስጥክ ✝️
የ ቲክቶክ አካውንት ዩዘር ኔሙን ንገሩኝ የአቤኔዘርን
@@azkassa9876 abeni_6
እውነት እምትሰራቸው ትንንሽ ድራማዋች ሱስ ሆኖብናል እያተረፍንበት ነው አንተም አትርፍማ ሆነሀል እናመሰግናለን በቤቱ ያቆይህ ወድማችን🥰🥰🥰
ድንግል እናቲክብር ይክብይገባሻል💚💛💓💓💓💓💓
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን ልጆቻችን
ቅድሥት ድንግል ማርያም በቤቷ ታፅናህ ወንድም በጣም ነው የማከብርህ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮቹ እመቤቴ ማርያም ያሰባችሁትን ትፈጽምላቹ
በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን በርታ❤🙏
አቤኒ አንተን ሳይ በወከፋቴ ውሰጥ ብርሐን ይታየኛአል እግዚአብሔር በሰው ላይ አድሮ ነው እሚያሰተምርን ❤
በረታ ወንድማችን እግዚአብሔረን በቤቱያጽናህ
ደስ ስትሉ አለባበሳችሁ❤❤
የኔ ወንድም ሰወደዉ እኮ አይዞህ በርታህልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወድም
ወንድማችን ገጠመኝ አድምጡ እሺ መምህር ተስፋዬ አበራን
ፀልዩልኝደምማንስአሞኛልበከፍትኛ
ልጁ ሲያምር በፈጣሪ😱😍😍😍
እመብረሀን እኛንም የልባችን ብሻት ትፈፅምልን ከስደት መልሳ ለደጇ ታብቃኝ አሜን አሜን አሜን ፅድቃኔ ግን በመቸ ነው ክብረ ባአሏ እስኪ እምታቁ ንገሩኝ
እንደእኔስደትላይካልሆንሽ14አመትየፈጀውሕንፃዋይመረቃልግንቦት21ነውአመታዊበአሏ፡2ወርነውየቀረውከሔድሽ
አመሰግናለሁ እንደ እግዚያቢሄር ፍቃድ 2 ወር ነው የቀረኝ ወደ አገር ቤት ለመሄድ እና ከደረሰሁ ቢሄድ ደስ ይለኛል ግን ለምርቃቱ ባልደርስም ፃድቃኔ ማርያም ደጇን መርገጤ አይቀርም እመብረሀን ፍቃዷ ይሁንልኝ
Weyene zare sewedeeh eko besemmae ayeche yemaltrgebesh fetur betenori anchin New maryamen ❤
ሰለጻድቃኔ ማርያም ተአምር አያልቅም
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤
Qala hiwoten Qidus egziabhar amelak ya semalen... AMEN 🙏
የወጣትነታችንን እድሜ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክልን 🤲🕯ሀገራችንን ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን
Berta abeniye❤❤
ላንተ የደረሰች እመ አምላክ ለኛም ትድረስልንቀሪ ዘመንህንም እመ ብርሃን ትባርክልህ
እፍፍፍ እዉንት ነዉ እኔም ለላ ስዉ እመበተን ስል የምንጢቀኝ ነዉ ምመስለኝ በተርፍ ያቴ ህወት ያበርታች በምልጃዋ እመብርሃኑ ለኔ ኃጥያተኛዋም ትድርስልኝ😢❤በተረፍ ጠንኪራ ወጣቲ ነህ በርታልን❤ ከዚ የበለጠም በርትተህ ለማየት እፍልጋሎሁ😢❤
አቢኒ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ይስፅናህ
በርታልን ውድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
መስገድ መፃም መፀለይ ጠላት ያሸንፋል መምህር ግርማ የሚያስተምሩት ለህዝብ ትምህርት ቢሰጥ
አሜን❤❤
Wendmachin Dinglmariyam ftsamehn tasamrlh 💚💛❤🙏🙏🙏
እግዚያብሄር ይመስገን እመብርሀን ላተ የደረሰችልህ ለኛም ትድረስልን ወንድሜ በርታ
❤❤❤❤❤በረቱ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው መልእክት ያስተላለፋቹህልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
Amen Amen Amen✝️✝️✝️🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏huntii banatii itee wadimee izaberii hixachu zagaa hibizachu ine barase buzu tamiriloo Qaliyootii asamalee ye timituu Amen(3)✝️✝️🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏 ehe timitii kasama majamarii lekii sherii cosmetic ine banknote koraloo lamii imite madanitii silaa hanee🙏🙏🙏
እዳልካቸዉ ዘነበን ጋብዙት እስኪ በማርያም
ማማየ ያነ ደግሞ እዚህ መንፈራዊ ቻናል ምን ሊሰራ ይጋበዛል እሱኮ ለይቶለታል መናፍቅ ሆኗል መላእክትን ፃድቃን ሰማዕታትን መሳደብ ጄምሯል እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠው🙏🙏🙏🙏
Egziabher yimesgen esu mn yisanewal
Emawayeshe misteregnaye selame ye Tsadekanewa enate ❤❤❤Ye hulachenenem tiyake tisman
Egziabher Amlak leante yedersechlih lenem legnam tidrsilin❤❤
Mitasitelalifachewun Hulu betam ewedilihalehu❤❤
sara muca safarakoti jabadhu❤❤❤
Lantem yederesech lehulachenem tedereselehn ene demo ahun betam tasfelegegnalech 😢😢
እግዚአብሔር ይስጥልን እንወዳችኋለን
እግዚያብሄር ይመስገን
Abin kale hiwot yasalamen wadime 🥰👍
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
Egziabher yemesgene be ewnete betam des yelale
እግዚአብሔር ይመሠገን ❤🙏
ስውድህወድሜ በውነት ብዙተምሪብሀለሁ
Egzabher yetbekek
kale hiwetin yasemalin wedimachin beritalin
እመ ብርሃን በስደት ያለንሰወችን ለደሽአብቂን ወድሜ ገጠመኝ አዳምጥ ኢቱብላይ ❤ ለጥንካሬ ያክልነዉ
Gobez ❤❤❤
Wow❤❤❤❤ betam new yemwad berat🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዳልክን ጋብዙ
Bertalen wendemachen abani
Be sirah adinakih negn betam asitemari vidiochih tiru nw
ይበቃል እሚ የሰፈሬ ልጅ
የኔ ወንድም ሲጀመር ፃድቃኔ ማርያም ማነች ልትነግረኝ ትችላለህ??????????????
Ehtachin sarà lewndimachin yhenin mezmur gabzulign ewnetegnaw selam yalew kebetih new erdagn atitewegn eleminihalehu selamin lehulachinim yadilen
Abeley egzbahar yebrkah
የኦርቶዶክስ ሚድያለያ ሰትሰሩ ባለባበሳችሁ መሰበክ አለባችሁ ህግ አክብሩ ሰነሰረዓት እባካች ሻሽ እሰሩ ዉበትም ይሰጣችኃላ እባኮችው
🙏💒🙏💒🙏
👍🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤🙏
Gobez
ልጅ እናት አባቱን ማክበር አለበት ይላል መፅሐፍ ቅዱስ። ቤተሰብስ ልጆቹን ማክበር የለባቸውም ልጅስ ከየት ይማራል በተግባር ቤተሰብ ካላስተማረው ? መልስ ያላገኘሁለት ስለሆነ ነው 😢
አለባቸዉ ! ታናናሾችህንም ቢሆን አክብር ታዘዝ ይላል እኮ እርሱ ባለቤቱ ጌታችን ከታናናሾች አንዱ ደግሞ ልጆች ናቸዉ ስለዚህ ታላላቅ እናቶች አባቶች ማክበር አለባቸዉ ሲቀጥል እኛ የምናከብርዉ ከነሱ ተምረን አይደል ጠቢቡ ሰሎሞን ልጅህን ኯከልጅነቱ በመልካም መንገድ ምራዉ በአደገም በጎለመሰም ግዜ ከዚአ መንገድ ፈቀቅ አይልም ይላል እና እኛ ከእነሱ እናማራለን ማክበር መታዘዝ ደግሞ ትንሽ ትልቅ አይልም ለሁሉም ማድረግ አለብን ክብር ይክባዉና ጌታችን ከርሱ በላይ መቼም ትልቅ ኃያል የለም ፈጣሪ ሳለ በምድር ሳለ ሀዋርያትን ያከብራቸዉ ነበር ዝቅ ብሎም እግራቸዉን አጥቦቸዋል ይህ ምንን ያሳያል ለሁልም እንድንታዘዝ እኔ ትሁት እንደሁ እናንተም ትሁታን ሁኑ ስለዚህ አምላካችን በተግባር አሳይቶናል ስለዚህ ሰዎች በእድሜ በእዉቀት መዝነን ሳይሆን ሰዉ ስለሆኑ ብቻ ለትንሹም ለትልቁም መታዘዝ አለብን !
@@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ አመሰግናለሁ 🙏🙏የኔ ቤተሰቦች እንደሱ አይደሉምና የነሱን ድምፅ ላለመስማት ወደማይሆን ቦታ እንድሄድ ይገፋፉኛል 😥
@@esset1685 አይዞሽ እማ አንቺም መታዘዝ ያለብሽ መልካም ነገሮችን ነዉ እንጂ ቤተሰቦችሽም ሆኑ ትልልቅ ሰዎች መጥፎ ነገር ወይም የእግዚአብሔርን ሳይሆን የዳቢሎስን ስራ ካዘዙሽ አትታዘዢ እንቢ በይ ቅዱስ ያእቆብ ሴጣንን እንቢ በሉት እግዚአብሔን እሺ በሉት ይላል እና በተቻለሽ አቅም አክብሪ ዉደጂ ምን አልባት ካንቺም ችግር አለ እንደሁ አስተካክይ ያኔ አንቺ መልካም ስትሆኚ መጥፎ ቢመስሉሽ እንኮን ይመለሳሉ ክርስትና አንቺም ጸሎት አድርጊ ስማቸዉን ይዘሽ ፍቅርን መከባበርን ስጠን እያልሽ ጸልይ ጸሎት የማይፈታዉ የለም እነሱ እንዲህ ስለሆኑ ብለሽ ወዴትም አትሂጂ ወደ ፈጣሪሽ ቅረቢ ከሰዎች ምንም አትጠብቂ አንቺ ካለሽ ስጪ ከሌለሽ ፈጣሪሽን ለምኚ በተቻለሽ አቅም የሚወዱሽን ብቻ ሳይሆን የሚጠሉሽንም ለመዉደድ ሞክሪ ለምን እነሱ መጥፎ የሚያደርጉት ሆን ብለዉ ላይሆን ይችላል በዉስጣቸዉ ያደረዉ ሴጣን መቼም ቢሆን ከሴጣን በቀር ጥላት አይኑርሽ! እርሱንም በጸሎት ድል ታደርጊዋለሽ የወደቀ የተጣለ ዉዱቅ ነዉና እኛ ክቡር በፈጣሪ አምሳል የተፈጠርን ክርስቶስ በደሙ የዋጀን ክቡር ፍጥረቶች ነን እመ ብዙሀን ሁሉንም ነገር ታስተካክልሽ ድንግል ማርያምን ዉደጃት አቅርቢያት ሁሌም ችግሮችሽን አማክሪያት እርሶ ትፈታልሻለች እዉነቴን ነዉ የምልሽ በራሴ የተደረገዉን ነዉ
Legnam tidresilin
Ortodox hospital Name? pls
🥰🥰🥰🥰
❤❤❤❤💝😍👍👍👍💪💪
መልካም ወጣት ማለት አንተ አደለክ? የምን ሌላ መልካም ወጣት
❤❤❤❤
እግዚአብሔር ልሞነችን ይመልስልን ወንድማችን እመቤታችን ያልብህን መሸት ትፈፅምልህ ፀድቃኔ ማሪያም ለሁሉም ሕዝባ ክሪስቲያን ትድረስልን አሜን ❤
What's his name on TikTok
አረ እኔ አላገኘውህም ፎሎ አደርግ ነበር
ላንተ የደረሰች እመ ብርሀን ለኛም ትድረስልን በርታ ወንድማችን እናመሰግናለን
አሜን አሜን አሜን
እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በአቅሜ ብዙ ነገር አሳልፌያለሁ እኔም ቀርቤ ብዙ አስተማሪ ነገሮችን እንደምታገኙብኝ ተስፋ አደርጋለሁ
አቤኒ መልካም ኦርቶዶክሳዊ ወጣት ነህ በርታ❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን ለወንድማችን የደረሰች ቅድስት እናታችን ማርያም ለእኛም ለደጁ ያብቃን የኢቲ አርት ሚዲያ ሰራተኞች ስወዳችሁ ሁላችሁም እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
ተዋህዶዬ ባለ ማህተቦቼ በስስት ነው ማያቹ በርቱ ወደ ኋላ የለም ጠላት ይጠፋል ተዋህዶ ትቀጥላለች❤❤❤
ወንድማችን እግዚአብሔር ቤብየቱ ያኑሩህ አዝህ በርታ እኛም ቡዙ ነው የተማርነው ማርያምን በጣም እወዳታለው ሰትል እንኔ በጣም ነው የምወዳት እና እወዳታለው እቀናለው ሰትል አለቀስኩ ከንየ በላይ የምወዳት ሰው አለ ለካ ብየ ገናሁት
ክብር ለድንግል ማርያም ይሁን
የሚገርም ነው እኛ ወደ እግዚአብሔር ስንቀርብ ሰው ደግሞ ይርቄናል አይዞን እመ ብርሃን የያዘው ሰው ምንም የሚአጠው ነገር የላም ያተርፋል እንጂ ❤✝️
ከኔ በላይ ሰው ባይወዳት ድንግል ማርያምን ኣላለም!!!!!! አረ ኡኡ! እኔስ
እኔስ😂😂እምዬ ማርያም አማላጅነት ናት
ላንተ የደረሰች እመቤት ለኛም ትድረስልን ወንድሜ እንካን ደና መጣክ ብዙ መልክት ነው ምታስተላልፈው እመብርሃን ትጠብቅክ 🙏🙏🙏
የኔ አባት ወላዲተ አምላክ የልብህን መሻት ተፈጽምልህ ከሷ ጉያ የገባ አፍሮ አያዉቅም የቀመሰ ያዉቀዋል ከአንተ ብዙ ትምህርቶችን እንጠብቃለን🙏
ወንድማችን አቤኒ እመብዙሀን አሁንም መጨረሻህን ታሳምርልህ
እግዚአብሔር ይመስገን ወድማችን አተን የመለሰ መዳኒያለም እኛንም ይመልሰን የመብረሐን ምልጃዋ አይለየን
ወገኖቼ የሰው ልጅ ህይወት የሚቀየረው ወደ ጻድቃኔ ማርይም ሲመጣ ነው ወደ እየሱስ ከምጽሐፍ ቅዱስ የተጣላ ምስክነት ስለሆነ ወደ መጽሐፍ ቅዱስ እውነት ብንመለስ ምክሬ ነው ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን ::
እውነት የምትለቃቸው የቲክ ቶክ ቪዲዮዎች በጣም አስተማሪ ናቸውና በርታልን ወንድሜ እመብረሀን ትጠብቅ መድሀኒያለም ጥበቡን አብዝቶ ያድልህ አቤኒ
የድንግል ማርያም ክብር ፍቅሯ ሲገባህ እንዲህ ትገልፃታለህ
ወይኔ ዛሬ በጣም የምወደው ልጅ አቀረባቹት እናመሰግናለን። በጥቂት የምታስተላልፈው ቁም ነገር በጣም የሚደንቅ ነውና በዚህ ቀጥል ፀጋው ያብዛልህ
እመብርሀንእናቴየአንተንህይወትየቀየረይየኛንምትቀይርልንአሜን{3}እኛምእናታችንንእንወዳታለንሪሪተልቦና
ፀልይልንወንድማችን
ይህን program በጣም ነው የምወደው ቀጥሉበት❤❤
እግዚአብሔር የኛንም ልቦና ይመልስልን ወንድማችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ
ለንተ፣የደረሰች፣እመብርሀን፣፣ለኛትድረስልን፣ወንድማችን፣እግዚአብሔርይጠብቅህ፣በምትሰራበት፣መንፈሳዊስራህ፣በርታ፣
እግዚአብሔር ያበርታህ ወንድሜ ቲክቶክ ላይ የምታቀርበው ነገር ሁሉ ትምህርት ሰጪ ነው ኢቲ አርቶች በርቱልን🙏
በጣም ጎበዙ ወንድማችን የምትሰራው ቪዲዮ ዕጅጉን አስተማሪ ነው ቀጥልበት እግዚአብሔር ማስተዋል ጥበቡን አብዚቶ ይስጥክ ✝️
የ ቲክቶክ አካውንት ዩዘር ኔሙን ንገሩኝ የአቤኔዘርን
@@azkassa9876 abeni_6
እውነት እምትሰራቸው ትንንሽ ድራማዋች ሱስ ሆኖብናል እያተረፍንበት ነው አንተም አትርፍማ ሆነሀል እናመሰግናለን በቤቱ ያቆይህ ወድማችን🥰🥰🥰
ድንግል እናቲክብር ይክብይገባሻል💚💛💓💓💓💓💓
እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን ልጆቻችን
ቅድሥት ድንግል ማርያም በቤቷ ታፅናህ ወንድም በጣም ነው የማከብርህ
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮቹ እመቤቴ ማርያም ያሰባችሁትን ትፈጽምላቹ
በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን በርታ❤🙏
አቤኒ አንተን ሳይ በወከፋቴ ውሰጥ ብርሐን ይታየኛአል እግዚአብሔር በሰው ላይ አድሮ ነው እሚያሰተምርን ❤
በረታ ወንድማችን እግዚአብሔረን በቤቱያጽናህ
ደስ ስትሉ አለባበሳችሁ❤❤
የኔ ወንድም ሰወደዉ እኮ አይዞህ በርታህልኝ
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽ወንድማችን ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛልህ ድንግል ማሪያም ትጠብቅህ አሜን🙏🏽🙏🏽🙏🏽
Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይመስገን በርታ ወድም
ወንድማችን ገጠመኝ አድምጡ እሺ መምህር ተስፋዬ አበራን
ፀልዩልኝደምማንስአሞኛልበከፍትኛ
ልጁ ሲያምር በፈጣሪ😱😍😍😍
እመብረሀን እኛንም የልባችን ብሻት ትፈፅምልን ከስደት መልሳ ለደጇ ታብቃኝ አሜን አሜን አሜን ፅድቃኔ ግን በመቸ ነው ክብረ ባአሏ እስኪ እምታቁ ንገሩኝ
እንደእኔስደትላይካልሆንሽ14አመትየፈጀውሕንፃዋይመረቃልግንቦት21ነውአመታዊበአሏ፡2ወርነውየቀረውከሔድሽ
አመሰግናለሁ እንደ እግዚያቢሄር ፍቃድ 2 ወር ነው የቀረኝ ወደ አገር ቤት ለመሄድ እና ከደረሰሁ ቢሄድ ደስ ይለኛል ግን ለምርቃቱ ባልደርስም ፃድቃኔ ማርያም ደጇን መርገጤ አይቀርም እመብረሀን ፍቃዷ ይሁንልኝ
Weyene zare sewedeeh eko besemmae ayeche yemaltrgebesh fetur betenori anchin New maryamen ❤
ሰለጻድቃኔ ማርያም ተአምር አያልቅም
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ❤
Qala hiwoten Qidus egziabhar amelak ya semalen... AMEN 🙏
የወጣትነታችንን እድሜ ልኡል እግዚአብሔር ይባርክልን 🤲🕯ሀገራችንን ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ሰላም ያድርግልን
Berta abeniye❤❤
ላንተ የደረሰች እመ አምላክ ለኛም ትድረስልን
ቀሪ ዘመንህንም እመ ብርሃን ትባርክልህ
እፍፍፍ እዉንት ነዉ እኔም ለላ ስዉ እመበተን ስል የምንጢቀኝ ነዉ ምመስለኝ በተርፍ ያቴ ህወት ያበርታች በምልጃዋ እመብርሃኑ ለኔ ኃጥያተኛዋም ትድርስልኝ😢❤
በተረፍ ጠንኪራ ወጣቲ ነህ በርታልን❤ ከዚ የበለጠም በርትተህ ለማየት እፍልጋሎሁ😢❤
አቢኒ እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ይስፅናህ
በርታልን ውድማችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
መስገድ መፃም መፀለይ ጠላት ያሸንፋል መምህር ግርማ የሚያስተምሩት ለህዝብ ትምህርት ቢሰጥ
አሜን❤❤
Wendmachin Dinglmariyam ftsamehn tasamrlh 💚💛❤🙏🙏🙏
እግዚያብሄር ይመስገን እመብርሀን ላተ የደረሰችልህ ለኛም ትድረስልን ወንድሜ በርታ
❤❤❤❤❤በረቱ
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በርታ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
በእውነት በጣም ደስ የሚል ነው መልእክት ያስተላለፋቹህልን ቃለ ህይወትን ያሠማልን
Amen Amen Amen✝️✝️✝️🤲🤲🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹✝️✝️🤲🤲🤲🙏🙏🙏
huntii banatii itee wadimee izaberii hixachu zagaa hibizachu ine barase buzu tamiriloo Qaliyootii asamalee ye timituu Amen(3)✝️✝️🤲🤲🤲❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️👏👏 ehe timitii kasama majamarii lekii sherii cosmetic ine banknote koraloo lamii imite madanitii silaa hanee🙏🙏🙏
እዳልካቸዉ ዘነበን ጋብዙት እስኪ በማርያም
ማማየ ያነ ደግሞ እዚህ መንፈራዊ ቻናል ምን ሊሰራ ይጋበዛል እሱኮ ለይቶለታል መናፍቅ ሆኗል መላእክትን ፃድቃን ሰማዕታትን መሳደብ ጄምሯል እግዚአብሔር አምላክ ልቦና ይስጠው🙏🙏🙏🙏
Egziabher yimesgen esu mn yisanewal
Emawayeshe misteregnaye selame ye Tsadekanewa enate ❤❤❤Ye hulachenenem tiyake tisman
Egziabher Amlak leante yedersechlih lenem legnam tidrsilin❤❤
Mitasitelalifachewun Hulu betam ewedilihalehu❤❤
sara muca safarakoti jabadhu❤❤❤
Lantem yederesech lehulachenem tedereselehn ene demo ahun betam tasfelegegnalech 😢😢
እግዚአብሔር ይስጥልን እንወዳችኋለን
እግዚያብሄር ይመስገን
Abin kale hiwot yasalamen wadime 🥰👍
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤
Egziabher yemesgene be ewnete betam des yelale
እግዚአብሔር ይመሠገን ❤🙏
ስውድህወድሜ በውነት ብዙተምሪብሀለሁ
Egzabher yetbekek
kale hiwetin yasemalin wedimachin beritalin
እመ ብርሃን በስደት ያለንሰወችን ለደሽአብቂን ወድሜ ገጠመኝ አዳምጥ ኢቱብላይ ❤ ለጥንካሬ ያክልነዉ
Gobez ❤❤❤
Wow❤❤❤❤ betam new yemwad berat🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
እዳልክን ጋብዙ
Bertalen wendemachen abani
Be sirah adinakih negn betam asitemari vidiochih tiru nw
ይበቃል እሚ የሰፈሬ ልጅ
የኔ ወንድም ሲጀመር ፃድቃኔ ማርያም ማነች ልትነግረኝ ትችላለህ??????????????
Ehtachin sarà lewndimachin yhenin mezmur gabzulign ewnetegnaw selam yalew kebetih new erdagn atitewegn eleminihalehu selamin lehulachinim yadilen
Abeley egzbahar yebrkah
የኦርቶዶክስ ሚድያለያ ሰትሰሩ ባለባበሳችሁ መሰበክ አለባችሁ ህግ አክብሩ ሰነሰረዓት እባካች ሻሽ እሰሩ ዉበትም ይሰጣችኃላ እባኮችው
🙏💒🙏💒🙏
👍🙏
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰🥰
❤❤❤❤❤❤🙏
Gobez
ልጅ እናት አባቱን ማክበር አለበት ይላል መፅሐፍ ቅዱስ።
ቤተሰብስ ልጆቹን ማክበር የለባቸውም ልጅስ ከየት ይማራል በተግባር ቤተሰብ ካላስተማረው ? መልስ ያላገኘሁለት ስለሆነ ነው 😢
አለባቸዉ ! ታናናሾችህንም ቢሆን አክብር ታዘዝ ይላል እኮ እርሱ ባለቤቱ ጌታችን ከታናናሾች አንዱ ደግሞ ልጆች ናቸዉ ስለዚህ ታላላቅ እናቶች አባቶች ማክበር አለባቸዉ ሲቀጥል እኛ የምናከብርዉ ከነሱ ተምረን አይደል ጠቢቡ ሰሎሞን ልጅህን ኯከልጅነቱ በመልካም መንገድ ምራዉ በአደገም በጎለመሰም ግዜ ከዚአ መንገድ ፈቀቅ አይልም ይላል እና እኛ ከእነሱ እናማራለን ማክበር መታዘዝ ደግሞ ትንሽ ትልቅ አይልም ለሁሉም ማድረግ አለብን ክብር ይክባዉና ጌታችን ከርሱ በላይ መቼም ትልቅ ኃያል የለም ፈጣሪ ሳለ በምድር ሳለ ሀዋርያትን ያከብራቸዉ ነበር ዝቅ ብሎም እግራቸዉን አጥቦቸዋል ይህ ምንን ያሳያል ለሁልም እንድንታዘዝ እኔ ትሁት እንደሁ እናንተም ትሁታን ሁኑ ስለዚህ አምላካችን በተግባር አሳይቶናል ስለዚህ ሰዎች በእድሜ በእዉቀት መዝነን ሳይሆን ሰዉ ስለሆኑ ብቻ ለትንሹም ለትልቁም መታዘዝ አለብን !
@@ፍቅርያጌብረኒከመእን-ሠ1ጠ አመሰግናለሁ 🙏🙏
የኔ ቤተሰቦች እንደሱ አይደሉምና የነሱን ድምፅ ላለመስማት ወደማይሆን ቦታ እንድሄድ ይገፋፉኛል 😥