የቤተሰብ ጨዋታ የአረፋ በዓል የህፃናቶች ልዩ ፕሮግራም /Yebetseb Chewata Arefa 2011 Special Program

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 2 тыс.

  • @seadaeshetueuyegevgidhjdi3005
    @seadaeshetueuyegevgidhjdi3005 5 лет назад +401

    ከወለዲኩ ገና አንዲ ወሬ ዛሬ። የአላህ ልጀን ሷሊህ አርግልኝ

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    *እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለሙስሊሞች ትልቅ ክብር አልኝ እንኳን አድርሳችሁ ሙሲሌም እምነት ተክታዪች በሙሎ በዓሎ የስላም ይሁንላችሁ ለአምቱ እናንተንም እኛንም በስላም ያድርስን አላህ አሜንث🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹!*

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад +725

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለአረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! ☀️ ☀️ ☀️ ☀️ ☀️ በዓሉ የሰላም የደስታ ይሁን 🌹

  • @beyenebezabih3067
    @beyenebezabih3067 5 лет назад +57

    ሙስሊሞች ታማኝና ቅን ሰዎች ናቸው ለዚያ ወዳቸዋሉ በአለችሁ የኛም የአርቶዶክሶች ነው እንኳን አደረሳችሁ ልንባል ይገባል

    • @anshyaamin5994
      @anshyaamin5994 2 года назад

      ሳላመሰግንህ አላልፍም እኖዳችኋለን እናንተንም

  • @susubintmussa7017
    @susubintmussa7017 5 лет назад +568

    አይሻ የተመቸችው ላይክ

  • @መቅደስየድንግልልጂመቅደስ

    እኔ ኦክቶዶክስ ነኝ ለሙስልሞች ትልቅ ክብር አለኝ እንኳን አደረሳችሁ የሙስሊም ተከታዮች በሙሉ በእውነት ደስ ስትሉ ፈጣር የልባችሁን ይፈፅምላሽሁ❤❤❤❤❤

  • @አንተንብየተባልኩዱርየ

    እንኳን አደረሣችሁ የሀቢበና ሙሀመድ ሠ አ ወ ኡመቶች በስደት ያላችሁ ከልቤ ሠላም ብያለሁ ሙስሊም ክሪስቲያኑ አላህ ለአገራችን ያብቃን ኢትዮ ለዘላለም ትኑር

  • @neima_ahmed1
    @neima_ahmed1 5 лет назад +92

    የነሀይደር አድናቂ ነኝ የኡስታዛችን ልጅ ሀቢቢ አሏህ ያሳድግህ♥

  • @ሀዋሙሀመድያርቢመጨርሻየን

    አይሻን እና ሀይድር እሚመሰለ ልጅ አላህ እንድውፍቅኝ ምኞቴነው

    • @zedkonjokewoldeya6201
      @zedkonjokewoldeya6201 5 лет назад

      አሚን አሏሁመ አሚን

    • @trtr3174
      @trtr3174 5 лет назад +2

      Alahumi amen

    • @amkytube5242
      @amkytube5242 5 лет назад +5

      እኔስ ሀይደርን የመሰለ ወንድ ልጅ

    • @alain8492
      @alain8492 5 лет назад +4

      የኔም ምኞቴ ነው አላህ ይወፍቅሽ ውዴ ለሁላችንም

    • @reemnaif9548
      @reemnaif9548 5 лет назад

      አላህ ይስጥሽ

  • @waine6059
    @waine6059 5 лет назад +94

    እግዚአብሔር ፍቅራችንን ያብዛው እንኳን አደረሰቹ ውዶቼ እድ ሙባረክ

  • @ሀዉለትሀበሻዊት
    @ሀዉለትሀበሻዊት 5 лет назад +121

    ያባቱ ተከተይ ሀይደር ጎበዝ ንግግሩ እራሱ ማሻአላህ ነው አላህ ያሳድጋችሁ

    • @ameena1ameena877
      @ameena1ameena877 5 лет назад +2

      ማሻአላህ

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 5 лет назад +9

      የኡስታዝአቡ ሃይደር ልጅነው ደ አንድጊዜ በድናችንሪድዎ ቀረቦ ማንን መሆንተፈልጋልህሲባል ኻሊድቢን ወሊድን አለ የኔወድም አላህ ያሳድግህ በጣም የሚያኮሩልጆች አላህ ያሳድጋቸው ያረብ

    • @zuzu3561
      @zuzu3561 5 лет назад +2

      የማነውልጅ

    • @ሀዉለትሀበሻዊት
      @ሀዉለትሀበሻዊት 5 лет назад +1

      @@zuzu3561 የ ኡስታዝ አቡ ሀይደር ወይም ሶድቅ መሀመድ

    • @وليدولييد-ن6ث
      @وليدولييد-ن6ث 5 лет назад +1

      @@ሀዉለትሀበሻዊት ደስ ስትሉ

  • @አማራበልጆቹታሪኩንያድሳል

    ቁረአን ለቀራችው ልጅ አላህ ይጠምርልሽ ሀቢበቲ ማሻአላህ አለይኪ

  • @zemassefa1397
    @zemassefa1397 5 лет назад +204

    ሀይደርና ጎደኞቹ❤️🥰ጎበዝ እጅግ በጣምአላህ ያሳድጋቹ unlike ያደረጋቹት ቅናታቹን ንደታቹን አሳያቹን ተቃጠሉ እስልምና በህፃናቶቻችን ይስርፃል ቁረአንን ማጥፋት አይቻልም በህፃናት አእምሮ ተፅፏል🤷‍♀️

    • @zemassefa1397
      @zemassefa1397 5 лет назад +1

      ኩራቴ ኢትዮጵያዊነት የኡስታዝ ልጅ ነው ?አላወኩትም ነበር

    • @sarrahana2605
      @sarrahana2605 5 лет назад +1

      endezih aynat ya hetsan commentochen bntawesa??

    • @zaintube2568
      @zaintube2568 5 лет назад +1

      አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ
      chat.whatsapp.com/JbzqveiAqaRCHmiex1rlXI
      ኸይረ ፈላጊወች በሙሉ
      ይህ መስጅድ የሚሰራበት ወሎ በቁ 19ኝ ገጠራማ አጫራ የሚባል አካባቢ የሚገኝ ነው
      ኢሻአላህ በጥሪሩ ኒያ ከሰራን አጅረ አለን
      የአካባቢው ሰወች በሽረክና እና በቢዳአ ላይ ናቸው እና ይህን መስጅድ በመስራት እንታደጋቸው
      ▶ኑ ወደ ኸይረ ስራ ለነገ ስቃችን እንያዝ
      የተከበረውን የአላህን ቤት በጋራ እንስራ
      ለሌሎች ሸረ እናድረግ የኸይረ ስራ ትንሽ የለው
      ይህን በመጫን ወደ እንግዳ መቀበያው ይግቡ

    • @malikshibaz911
      @malikshibaz911 3 года назад

      👍👍👍

    • @ዘይነብቡታጅራ
      @ዘይነብቡታጅራ 3 года назад

      ደምሩኘ

  • @ጠይባየናቷልጂ
    @ጠይባየናቷልጂ 5 лет назад +24

    አቦ የሀገሬ ሰው እንደት ደስስስስ እንደሚል የእውነት የክርስትና እምነት ተከታዮች የምትሰጡት ኮመንት እንደት ደስ እንደሚልና እንደት ልብን በፍቅር እንደሚያሰጥም አጠይቁኝ እስከ አለም ፍፃሜ እንዳማረብን በፍቅር የምንኖር ያድርገን አሚን

  • @yesasofa4174
    @yesasofa4174 5 лет назад +213

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኩዋን አደረሳችሁ 🙏እድ ሙባርክ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏

  • @EthioMerejaNow
    @EthioMerejaNow 5 лет назад +192

    በውጭም በውስጥም ላላችሁ እህት ወንድሞቸ እንኳን ለአረፋ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ
    በአሉን በሰላም በደስታ ብፍቅር ሰወችን በመርዳት በመተሳሰብ እንድታሳልፉት ፈጣሪ ይርዳችሁ

  • @ናታኒምፍቅርያሸንፋል
    @ናታኒምፍቅርያሸንፋል 5 лет назад +54

    ኢድ አል አረፋ ብያለሁ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ
    እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ለኛ ደሞ መልካም እለተ ሰንበት
    ስንዋደድ ያምርብናል 💚💛❤ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏😘😘😘

    • @እሙየየነቴነፍቂ
      @እሙየየነቴነፍቂ 5 лет назад +1

      😘😘😘😘😘👈

    • @eyutube1977
      @eyutube1977 5 лет назад

      @@እሙየየነቴነፍቂ ውዴ በፍቃደኝነት ብቻ ሠብስክራይብ አርጊኝ

    • @m.5431
      @m.5431 5 лет назад

      ❤❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @mohodenedris5642
    @mohodenedris5642 5 лет назад +23

    ማሻ አላህ የአቡ ሀይድር ልጆችን የወደደ ላይክ ግጩኝ!!

  • @kayryaom3782
    @kayryaom3782 5 лет назад +57

    መሸአላ አለሀ ይጨምርለቹ የሰድገቹሁም ውድ ለነጌ ብርሀኖች
    ውድ ተመልከቾች ሱራቱል ራሀመን የቀራቹሁን ልጅ የወዳዳቹ ለይክ ግጩኝ እንዳ እሷ አይነት ልጅ እንዲ ሰጤኝም ዱአ አደርጉሊኝ

  • @ሀይማኖትየድንግልልጅ-ቀ8ሰ

    ለመላው እስልምና እምነት ተከታዬች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ ብያለው መልካም አውዳመት ይሁንላቹ 👌

  • @aishaaliali1732
    @aishaaliali1732 5 лет назад +71

    ሀይድየ ማሻ አላህ አላህ ያሳድግህ ምትፈልገው ደርጃ አላህ ያድርስህ ኡስታዝየ አቡ ሀይደር እንኩዋን ደስ ያለክ

  • @ገነትየድንግልማርያምልጅነ

    አይሻዬ የኔ ቆጆ እንኳን አብሮ አደረሰን እሰይ እድግ በይልኝ

  • @abdisemedshamsu5891
    @abdisemedshamsu5891 5 лет назад +20

    ነፂ እናመሰግናለን አንተ ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ ነክ ልጆቹን ራሱ በስስት ስታየቸው ነበረ

  • @elhamkbret7198
    @elhamkbret7198 5 лет назад +270

    የአቡ ሀይደር ልጅ ሆነህ ድሮስ ጎበዝ ላትሆን ነው አላህ ያሳድጋችሁ ውዶቸ

  • @የስደትስጦታዬሁረልኢይንመ

    እነ ሀይደር ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ነሽዳ ከመማር ይልቅ በላጩ ቁርአን መቅራት ነው ለሁላችንም አላህ ያግራልን ኢድ ሙባረክ እህት ወንድሞች ebs እናመሰግናለን

  • @ወለተማርያምኢትዮጵያዊነኝ

    እቺን ምርጥ ሃገር ኢትዮጵያ ክርስቲያኑም ሙስሊሙም በፍቅር የኖርባት ገና የሚኖርባ ቅድስት ሃገራችን ለማክፍፍል ለማጣላት የምትሮጡ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ ሙስሊም ወገኖቻችን እንኴን አደርሳችሁ

    • @ማርየአባቴንናፍቂ
      @ማርየአባቴንናፍቂ 5 лет назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን እናመሠግናለን

    • @rhamasaedhbibiri5477
      @rhamasaedhbibiri5477 5 лет назад

      እንኳን አብሮ አደረሰን አሚን አገራቺን ሰላም ያብዛልን ያርብ

    • @sofiymohammad2211
      @sofiymohammad2211 5 лет назад

      @@ማርየአባቴንናፍቂ አላህ ያሳዲጋችሁ የኔማሮ ነጻነት እድሜን ጤና

  • @ለይላነኝስደተኛዋ
    @ለይላነኝስደተኛዋ 5 лет назад +26

    የኔ ማሮች እኳን አብሮ አደረሰን ስታምሩ ማሻ አላህ ለመላው የእስልምና ተከታዮች በሙሉ እኳን አደረሳችሁ

  • @እኔማለትያውእኔነኝ
    @እኔማለትያውእኔነኝ 5 лет назад +88

    ቁረአን ሂፍዝ የምቀሩት እነ ሀይደር ቀጥሉበት የኔ ማሮች እናተም ነሽዳውን ተውት እና ቂረአትን ቅሩ😘😘

  • @ፍሬየማርያምለጅ
    @ፍሬየማርያምለጅ 5 лет назад +34

    ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳ ለአረፋ በአል አደረሳችሁ

  • @zolatubeZolatube
    @zolatubeZolatube 5 лет назад +62

    ዒድ ሙባረክ! 💚💛❤ ለኢትዮጵያችን ለሰላማችንለፍቅራችን ዱአ አርጉልን የመጣብን የዘመኑ ሰይጣን ብሄርተኝነትን ስገዱበት በፀሎት አባሩልን 😉 እንኩዋን አደረሳቹ
    ዘረኝነት ጥንብ ናት
    አርቀህ ጣላት
    ይላቹሀል ተዋህዶው ወድማቹ

  • @zenized1071
    @zenized1071 5 лет назад +21

    መላው የእስልምና ተከታይ እንኳን ለዒደል አል አደሀ / አረፍ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን
    እድግ በሉ አላህ ካሰባችሁበት ያድርሳችሁ
    "" ማሻአላህ ናችሁ አናሻ ማሻአላህ ተባረክ አላህ መሪም መስኡድን ይመስልል ድምፅሽ

  • @ሎጎሐይቅ
    @ሎጎሐይቅ 5 лет назад +144

    መሻአላህ ቁራአን የቀራው ልጂ ኢማኑ እራሱ የርቢ እንዲህ አይነት ልጂ ወፍ ቀኝ

  • @ሷሊሃአህመድ
    @ሷሊሃአህመድ 5 лет назад +21

    አይሾ ዬኔ ሁቢ ልጆቼን ሁሉ ምናለ እንዳች አላህ ቢወፍቀኝ ያርህመራሂሚ ቢራህመትክ

  • @yaraflower2046
    @yaraflower2046 5 лет назад +18

    በአለም ላይ የምትገኙ ውድ ሙስሊም እህት ወንድሞቸ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ በአሉ የሰላም የፍቅር ሙስሊም ፍትህ የሚገኝበት ያድርግልን

  • @Fteifhfj
    @Fteifhfj 5 лет назад +7

    የኔ ሀይደር ጉሩፕ ማሻ አሏህ ተባረክ አሏህ የኔ አኢሻ ጉሩፕ ነሺዳ ወላሂ ምንም አይጠቅማቹም የአሏህ ቃል ቁርዓን ሀፊዝ ያርጋቹ ያረብ እድግ በሉ ሲቀሩ እዴት እዳስቀኑኝ 💚💚💚

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 5 лет назад +1

      ትክክል የሃይደርቤተሰቦች አላሁአክበር አላህ ያሳድጋቸው ባለነሽዳዎቹአላህ ሂድያይሰጣቸው

    • @Fteifhfj
      @Fteifhfj 5 лет назад

      @@زهرايمام አሚንንን

  • @ለእውነትየተሰዋውእኔምየአ

    እንኳን ለእስልምና እምነት ተካታይ በሰላም አደረሳችሁ መልካም ባአል ተመኘውላችሁ ።አንድ ስንሆን ሲያምርብን ምርጥ እንደምየ አገሬ ያለ አገር እግር እስኪነቃ ቢሄድም አይገኝም ለሁሉም ክብር ያላት ሁሉንም አቻችላ በእኩል የምታኖር ፈጣሪ አገርስችን ሰላም ያድርግልን እንዲህ በመተሳሰብ በመከባበር በፍቅር ለሞኖር ያብቃን

  • @fatuma.781
    @fatuma.781 5 лет назад +16

    ያረብ ቁረአን ያግራልሸ በሉኝ💔💔💔

  • @ahmedderso6111
    @ahmedderso6111 5 лет назад +31

    የገረመኝ ነገር ነሺዳ ት/ቤት ብሎ የከፈተው ሰው ነው በልጆቹ ሂወት ለምን ይጫወታል አላህ ሂዳያ ሰቶህ ቁርአን የምታስቀራቸው ያርግህ

  • @axsumtube9454
    @axsumtube9454 5 лет назад +64

    ደስ ብሎኛል እስላም ወገኖቼ እንኳን ለ1440ኛው ለኢድ አል ኣድሐ ኣረፋ በሰላም ኣደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ ብያለው
    @ስፕስክራይብ @ኣርጉኝ በኢዳቹ ቀን

  • @ሜሪካሳሁን
    @ሜሪካሳሁን 5 лет назад +41

    ለመላው የእስልምና ተከታይዎች እንኳን ለ 1440ኛው የአረፋ በአል አደረሳቹ መልካም በአል ይሁንላቹ

    • @mitotube3975
      @mitotube3975 5 лет назад

      እንኮን አብሮ አዳረሰን

  • @faizafaiza3594
    @faizafaiza3594 5 лет назад +22

    ለመላዉ ለሙሰሊም እምነት ተከታዮች ለኢደል አደሀ እንኳን በሰላም አደረሳቹ

  • @ሰኪናመህዲያረህማንባሪያ

    የቁርን ቀሪዎች ማሻላህ አላህ ይጨምርላቹ እድግ በሉልኝ ማሮቼ

    • @noranuro5530
      @noranuro5530 5 лет назад

      መሻላህአላህይሣድጋችሁማሮች

  • @rahmahamid7333
    @rahmahamid7333 5 лет назад +11

    አላህ የኸዲኩም ዑሰታዝ እድሪስ ልጆቹን ቁርሀን ያቅሯቸው እባከወ ለአላህ ብለው

  • @ዙዙየደራዋ
    @ዙዙየደራዋ 5 лет назад +37

    ደብሮኛል እያለቀስኩ ነው ዘንድሮ ኢድን ሳኡድ እውላለሁ ብየ አላሰብኩም ነበር የአላህ ፍቃድ ሆነና ለሰባተኛ ጊዜ እዚሁ እያከበርኩ ነው እንኳን አደረሳችሁ ኡመተል ሙሀመድ

    • @yttlikthis4902
      @yttlikthis4902 5 лет назад +1

      Enami liki endace nge walllhye ufffff

    • @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል
      @ሁሉገብቻናልሁሉገብቻናል 5 лет назад +1

      እኔም እዳችው እያለቀስኩ ነው

    • @lawganedrashyoutb6169
      @lawganedrashyoutb6169 5 лет назад +1

      Abshri ena.iden..la.15.amate.arabgre.asalfeku.insshallh.lmiktelaw.agra

    • @AsSa-zn5sj
      @AsSa-zn5sj 5 лет назад +1

      እኮንአብሮአደረሰን
      እህቴዋ
      አብሽሪ እኔም አላልኩም ነበርውዴ ግንምንታርጊውአለሽ

    • @Rabia_Bahru
      @Rabia_Bahru 5 лет назад

      አብሺሪ ማማዬ

  • @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ
    @ሀዩቆንጆ-ጸ6ረ 5 лет назад +54

    ኢድ ሙባረክ ውዶች ነፂ ምርጥ እናመስግናለን

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 5 лет назад +170

    ኒፂ ተባረክ እኳን አብሮ አደረሠን ታዳጊዎቹ እደጉ ተመደጉ
    ዘረኚነት 2012እዳይራመድ እዝሁ ተረት ሁኖ ይቅር

    • @እሙኢምራንስደተኛዋ
      @እሙኢምራንስደተኛዋ 5 лет назад +2

      አብሮ አደረሰን ሣይሆን አመሠግናለሁ

    • @Rawdah-wy1dk
      @Rawdah-wy1dk 5 лет назад

      Amiiiiiiìiiine yarbe

    • @alain8492
      @alain8492 5 лет назад

      አሚንንንንን ያረብ

    • @HahaHaha-pe7rv
      @HahaHaha-pe7rv 5 лет назад +1

    • @ijszkj165
      @ijszkj165 5 лет назад +1

      እውነትሸንነው፣ሀይማኖት፣የፈለገውንመያዝይችላል፣የሰውእምነት፣ሳያንቋሸሹ፣ዘረኝነትን፣አላህ፣ያጥፋልን

  • @alfiyayoutube5715
    @alfiyayoutube5715 2 года назад

    ማሻአላህ ያገሬ ጀግኖች አርታስቲችን ስወድህ አንተሕ ያለህበት ቦታ ሳቅ እና ደስታ ብቻ ነው እልህ ይጠብቅህ

  • @musefasalo5918
    @musefasalo5918 5 лет назад +14

    አይሻ አላህ ያሳድግሽ ማሻአላህ ሱረቱል ረህማን የምወደው አንቀፅ ነው

  • @temerabdu8962
    @temerabdu8962 5 лет назад +7

    እሏህ ያሳድጋችሁ ማሮች ለመላው የእስልምና ተከታወችበሙሉ እኳን 1440 ለኢደን አድሀ በሰላም አደረሳችሁ

  • @alemyamaryam4432
    @alemyamaryam4432 5 лет назад +7

    እደጉ ተመደጉ አንድነታችን ኢትዮጵያዊ ነታችን ተዋዶ ተሥማምቶ የሚኖርባት ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር

  • @መዲፍቅር-ቐ1ለ
    @መዲፍቅር-ቐ1ለ 5 лет назад +24

    ነፃነት ስለእውነት መልካም ሰው ነህ አከብርሁለሁ ኢትዮጵያ ሀገሬ ክፉሽን ያርቅልን🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад +3

    የኛ የኢስላም እቁዎች አላህ ለኢስላም የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ ደስ ትላላችሁ

  • @semiraleyn3846
    @semiraleyn3846 2 года назад

    ዛሬነው ማየው ማሻአላህ የኡስታዝ አቡሀይደርን ልጅስላየሁትደስብሎኛል ማሻላህ ደስሚሉልጆች አላህ ያሳድጋቹ

  • @الحمدللهعلىكلحالجنتيحسين-ت5ر

    الله يحفظكم ربي يكثر امثالكم جميعا
    تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال كل عام وانتم بالف خير 👏👏💚💛💛

  • @umuabdellah9018
    @umuabdellah9018 5 лет назад +24

    ሀይዴርዬ የኔ ማር ማሻ አሏህ እዳባትህ በንፅፅር እዴምትተካ ተስፋ አዴርጋለሁ

  • @ላትንሳዚክርአላህ-ቈ4ቀ

    ውድየኢስላም ልጁች እንኮን አደርሳችሁ

  • @አላህወኪል-ከ5መ
    @አላህወኪል-ከ5መ 5 лет назад +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ በጣም ደስ ይላሉ አላህ ያሳድጋቹህ ለኛም እውቀት ይጨምርልን ኢሽአላህ ልጂ ስወልድ የአፍ መፍቻ የማደርግለት ቁርአን ነው አላህ ለዛ ያብቃን ሁላችንም

  • @hhahxhhhss5866
    @hhahxhhhss5866 4 года назад +2

    እኳን ሙስሊም አደረከኝ አላህ እዋ ❤❤❤ላቅ የለምስጋና እና ክብር የገባህ 🌷

  • @ስደተኛነኝድንግልሆይጠብቅ

    ወይኔ ሲያምሩ እፃናቶች እዴዉ ህፃን ሁነን በቀረን ይሻላል እደነዚህ ህፃናቶች አደበታችን ክፉ ቃል ሳይወጣን እንኖር ነበር

  • @አላሀክበርአልሀምዱሊላህ

    ለመላው የእስልምና ተከታዪች እንኴን ለኢድአል አረፍ በአል በሰላም አደረሰችሁ

  • @በእምነቴአፅናኝኢላሂ
    @በእምነቴአፅናኝኢላሂ 5 лет назад +26

    Mashallah የውድ ኡስታዛችን የሀቡ ሀይደር ልጅ እንደ ሀባቱ ጀግና

  • @ስምምንያደርጋል
    @ስምምንያደርጋል 5 лет назад +7

    ሀቢቢ ሀይደር ሳዲቅ (የኡስታዝ አቡ ሀይደር ልጅ )እስከዛሬ በስም ብቻ ነበር የምናዉቅህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
    በዛ ላይ አል አፊያ ነዉ የምትማረዉ ምናለ እኔ እዛ እሰራ በነበረበት ሰአት ብትኖር ብዬ ተመኘሁ

  • @fafiethiotubez6252
    @fafiethiotubez6252 4 года назад +1

    የአለህ አለህ ከበሌም በሰለም የገነኜን እንሻላህ በቅሪብ መንገናኜዉ አላህ ሰለሐ የሆኑ ሊጆቼ እንድወፍቃኝ ለኡማ የምጣቅም ወለጆቼ የምየከብሩ ልጆች እንድ ወፍቃኝ ድዓ አድሪጉሊኝ

  • @ሠሙሁሴንየአቡጁወይሪያተማ

    ማሻአላህ ተባረክ ረህማን አላህ ይጨምርላችሁ ታዳጊዎች እንዃን 1440 አረፋ ባአል በሰላም አደረሳችሁ ኩልአምቱ ቢልኸይር

  • @እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ
    @እናቴንናፋቂ-ጀ8ጸ 5 лет назад +30

    የነ ሀይደር ግሩፕ ማሻዓላህ አለይኩም አላህ እውቀትን ይጨምርላችሁ

  • @ልኑርተደብቄከሁሉምርቄ

    ውድ የተከበራችሁ እህት ወንድሞቸ እንኳን ለ1440ኛ የኢደል አልአድሀ በአል በሰላም አደረሳችሁ ኢደል ሙባረክ አለይና ወአለይኩም ተቀበሏለሰህ ሚና ወሚንኩም ሷሊኸልአዕማን ብያለሁ ለዚህ ያደረሰን አላህ ሱበሀንሁ ታአላ አልሀምዱሊላህ

  • @zemzemlajsggd8827
    @zemzemlajsggd8827 5 лет назад +1

    ለመላው የኢስልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እኳን ለአረፉ በአል በሠላም አደረሳችሁ ኩሉ ሠና አቱም ጠይቢን ማሻአላህ ደስ ሲሉ አላህ የኔንም ልጆች ሀፊዚ ያርግልኝ

  • @muniraahmed6094
    @muniraahmed6094 5 лет назад +2

    ማሻአላህ የእነ ሀይደር ግሩፕ አድናቂ ነኝ አላህ ይጨምርላቹ
    ጋዜጠኛ ስወደው

  • @ኢቶቶጲያለዘላለምትገስትግ

    አቡ ሀይደረ ልጅ ዋው የኡስታዝ ሳድቅ ልጅ

  • @ematube
    @ematube 5 лет назад +34

    እድሜ ለአብይ አህመድ አልሀምዱሊላህ ሳንሞት ይሄን አየን አላህ ምስጋና ይገባው

  • @hassanabamadi6019
    @hassanabamadi6019 5 лет назад +4

    ወይ
    ኢትዬጵያዊነት ስናምር
    ልዬነታችን
    ልዬ ውበታችን
    ሀገሬ በሰላም ውለሽ
    በሰላም እድሪሊኝ

  • @hayath5146
    @hayath5146 2 года назад

    አሠለቀሰኝ ወላሂ ሡራዉ በጣም የምወደዉ ሡራ ነዉ ያረብ ቁራን ላሰተነተነዉ እኮ በጣም ፈቅር ይጨምራል ኡፏፏ አላህ ይሐፈዝክ የኡምሪ

  • @አልሀምዱሊላህኢትዮጲያዊነ

    ማሻአላህ ተባረከላህ ሁላችሁንም አላህ ይህፈዛችሁ አላህ ቤተሰቦቻችሁ ይጨምርላቸው በዚህ እድሜ ይሄን ካወቃችሁ እያደጋችሁ ኡማውን እንምጠቅሙ አልጠራጠርም የጀግናየ የኡስታዝ ሳዲቅ ልጅ አላህ ይጠብቅህ እንዳባታህ ጥይት ነህ ልጆቼን እንደናንተ አላህ ያድርግልን ነፂ ሀይደር የቀራውን የመጨረሻውን አያ ትርጉሙን ብታቅ እንኳን ዛሬ ዘላለምም አታጨበጭብም ነበረ ለማንኛውም እናመሰግናለን ኢቢኤሶች

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 5 лет назад +179

    ሀይደር ያወራውን ያክል እኔ አላቅም ወላሂ አላህ ያሳድጋችሁ

  • @ኢትትዮጵያትቅደም
    @ኢትትዮጵያትቅደም 5 лет назад +4

    ለመላው እሲልምና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ

  • @selminazulfa1355
    @selminazulfa1355 5 лет назад +4

    እንኳን አደረሳቹ ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች እና ለ ፖሮግራሙ አዘጋጆች 🙏🙏🙏🙏

  • @SaraSara-tx3xl
    @SaraSara-tx3xl 5 лет назад +1

    ኢድ ሙባረክ ውድ የኢስላም ልጆች ማሻ አላህ እንድህ ነው ልጅ አስተዳደግ በተለይ ቁርአን የሚቀሩት ነፂ ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ።

  • @خديجةيحيىإمامإمام
    @خديجةيحيىإمامإمام 3 года назад +2

    ነሽዳ ከማስተማር ቁርዓአንን ማስተማር ያለውን ልዩነት ከነዚህ ልጆች አይተን እንማር

  • @hanaasemamaw2888
    @hanaasemamaw2888 5 лет назад +6

    እንኮን አደረሳችዉ የእስልምና እምነት ተከታይወች በጣም ታምራላችዉ እደጉ ተመደጉ እዉነት ኢትዮጵያዊ መሆን መታደልነዉ የሙስሊም የክረስትያን ባአል ሲከበረ በቃ ሁሉም ነገረ ደስ ይላል

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 5 лет назад +8

    ሲያወሩ አንጀት ይበላሉ::
    ተባረኩ🙏 እንዲህ ለምስኪን ወንድምና እህቶቻችን ጥሩ ነገሮችን አስተምረን እንለፍ::

  • @eilham2682
    @eilham2682 5 лет назад +8

    ማሻአላህ እደጉ የኔማሮች እኮን አደረሳችሁ ውድ የሙስሊም እምነት ተከታይወች በሙሉ

  • @zebibafeyisa2559
    @zebibafeyisa2559 5 лет назад +13

    Love the program!! Thanks❤🤗

  • @fatimaa8009
    @fatimaa8009 5 лет назад

    ሃያቲ ሀይደር ሷዲቅ አላህ ያሳድግህ የወደፊቱ የዲን አርበኛ ማን ወልዶ ማን አሳደገህ ጀግናችን ኡስታዙና እኮ ነው ማሻ አላህ ወላሂ ሳየው እንባ ተናነቀኝ ለምን እንደሆነ ባላውቅም አላህ ለዲን ጠቃሚ ያድርግህ ለኔም እንደ አንተ አይነቱ ልጅ ይወፍቀኝ ያረብ

  • @ኢስላምነውሂወቴኢስላ-ኰ5ኰ

    ሀይደር ማሻ አላህ ልክ እንደ አባቱ ጀግና አላህ ያሳድግህ

  • @henanseidtube4022
    @henanseidtube4022 5 лет назад +15

    ውድ የኢሥላም ልጆቸ እንካን አደረሣቸሁ ማነው እደኔ ተደብሮ የዋለ ውይይ ሣለቅሥ ነው የዋልኩት ከምር😢😢በአል በሠው ሀገረ ወገኖቸ 😢😢😢😢😢

  • @mezidamezida7887
    @mezidamezida7887 5 лет назад +7

    ለመላው ሙስሊም ወንድም እህቶቼ እንኳን ለ1440ኛው ለኢደል አድሀ በአል በሰላም አደረሳቹ ማሻ አላህ እነሀይደር ድምፃቸው ሲያምር በአላህ

  • @aminatabemrefae9639
    @aminatabemrefae9639 4 года назад +1

    ሀቢቢ የኝ ጀግና አላህ ያስድግህ እንኮን አብሮ አደረሰን የኔ ወንድም እደግልኝ ማሻ አላህ

  • @Tube-oh1dn
    @Tube-oh1dn 5 лет назад +1

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ ልጆች እደጉ ለኡማው የምጠቅሙ ያድርጋችሁ
    ያረቢ ከሴትም ከወንድም ልጆችን ወፍ ቀኝ ልጆቼን ለኡማው የሚጠቅሙ አድርጋቸው

  • @ፊፊፊፊነት
    @ፊፊፊፊነት 5 лет назад +24

    የኡስታዝ አቡ ሀይደር ልጅ የጀግና ልጅ ጀግና ሀይድር 👍👍👍👍👍👍👍😍😍😍😍😍❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

    • @solihabesha722
      @solihabesha722 4 года назад

      ሀይደር ሰዲቅ ነው ስሙ የኡስታዝ ልጅ ነው እንዴ ሆ

  • @tujubaethiopia5464
    @tujubaethiopia5464 5 лет назад +59

    ዘንድሮ በጣም ደስ አለኝ!! ሙስሊም ወንድሞቻችን በደስታ በእኩልነት ስላሳለፉ!!! ዶ/ር አብይ ሁሉን አይማኖት እኩል አደረገዉ

    • @seaditube7527
      @seaditube7527 5 лет назад +3

      እድሜ ለ ዶክተር አብይ በፊትማ እንኳን ሙስሊሙን ሊያሳትፉ እያሳደዱ ነበር የሚያስሩን ብቻ አልሀምዱሊላ ያአላህ ሙስሊሙን በድኑ ጠንካራ አድርገው ያረብ

    • @deverob2869
      @deverob2869 4 года назад

      I miss you All Ethiopian

    • @hushhush6284
      @hushhush6284 4 года назад +6

      አብይ አይደለም አላህ ነው እስልምናን የሚጠብቀው የሚያስደስተው ኢንሻ አላ አላህ ሙስሊሞችን ይጠብቅ

  • @hekmaendres4043
    @hekmaendres4043 5 лет назад +12

    *ውድ የኢስላም ልጆች ኢድ ሙባረክ እንኮን አደረሳችሁ እስኪ ኢድን እንደ እኔ በስደት እሚያሳልፍ ላይክ ይግጨኝ ኢንሻ አላህ የዛሬ አመት ከቤተሰቦቻችን ጋ አብረን በሀገራችን እምናከብር ያድርገን*

    • @zekiyanasre3445
      @zekiyanasre3445 5 лет назад +1

      ሂክማ ነኝ እማ ስደቴ ላች ነው Muhammed Insah Allha

  • @hayatznabe6173
    @hayatznabe6173 5 лет назад +1

    ማሻ አላህ ተባረክ ረህማን ሀይደር የጀግና ኡስታዛችን ልጅ አላህ ይጨምርልህ

  • @zaynebahmad5128
    @zaynebahmad5128 5 лет назад

    ማአሻ አላህ አላህ ያሳድጋችሁ አላችሁት ያድርሳችሁ ያረብ ትውልድ ተረካቢ ናችሁ ግባችሁን አላህ ያሳካው ነፂም ፈገግታህ ሁኔም ቢከፋኚኳ አንተን ስሰማ ደስ ይለኛል እስቃለሁ ኑርልን ቅን ሰው ነህ

  • @ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር

    ነጺ ፍልቅልቅ እንካን ደህና መጣህ ለሙስሊም ወገኖቻችን መልካም በዓል ይሁንላችሁ

    • @hidasetube8077
      @hidasetube8077 5 лет назад

      ቤተሰብ መሆን ይፈልጋሉ? እንገዳውስ ወደ Channal ጎራ ይበሉና የደወል ምልክቷን ይጫኑ You want to be family? So come with our channel & billing the sign of Subscribe, Lke & Comment

    • @merimayene3605
      @merimayene3605 5 лет назад +1

      Thank you, so much

    • @hidasetube8077
      @hidasetube8077 5 лет назад

      @@merimayene3605 Thank you, so much

    • @samiramousa3598
      @samiramousa3598 5 лет назад

      💚

  • @mekiyaseid489
    @mekiyaseid489 5 лет назад +8

    ለመላው እስልምና አምነት ተከታዮች በሙሉ በሰላም አደረሳችሁ። በመቀጠል ማሻአሏህ እድግ በሉ በጣም ስታምሩ አላህ ይጨምርላችሁ

  • @ኢስላምነውእምነቴአልሀምዱ

    ማሻ አላህ የኔ ውቦች አላህ ያሳድጋቹ ማሻ አላህ አለባበሳቹ እራሱ ደስ ሲል

  • @dfhggh133
    @dfhggh133 5 лет назад

    ማሻአሏሕ ሐይደር።።የጀግናው።ኡስታዛችን።ብርቅየ።ልጂ።አሏሕ።ያሳዲግህ።ያረብ።አሏሕ።የበለጠ።ቅውቀት።ይጨምርልሕ።የአበሳ።ልጂ።አንበሳ።የሙሕር።ልጂ።ሙህር።ያአሏሕ።የኔንም።ልጂ።እደሀይደር።አዲርግልኝ።ያረብ።አሚን።

  • @لاالهالاالله-د9ش6و
    @لاالهالاالله-د9ش6و 5 лет назад +12

    አይ ነሽዳ እሡን ከምታስተምሩ ቁረዓን አስቀሯቸዉ ህፃኖቹን አላህ ሂዳያ ይስጣችሁ

  • @ummuselwa2008
    @ummuselwa2008 5 лет назад +8

    ማሻ አላህ እድግ በሉ
    ሀይደር ሳዲቅ የዛሬ አራት አመት በድምፅህ ነበር የሰማውህ ዘሬ በአከል አየሁ እድግ በሉ ነገ ፍሬዎች የዛሬ አበባዎች

    • @زهرايمام
      @زهرايمام 5 лет назад

      የዛሬ አራትአመት ሆነውደ እኔም ሰምቸው ያረቢሳድቅንቶለአሳድገው እያልኩዱአ አደርኩ ምኞቱ ማሻአላህ ሳድግ እደኻሊድቢንወሊድመሆንእፈልጋለሀሲል አላህ ያሳድገው

  • @marifakemal7892
    @marifakemal7892 5 лет назад +5

    ማሽ አላህ ሀይደር አላህ ያሣድግህ እንደአንተ ያለውን ልጆች አላህ ይወፍቀን ያረብ