Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q157

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 окт 2024
  • By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
    Send your questions as a
    Comment on our youtube channel, or
    Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
    Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
    #drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
    የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
    ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
    sitotapsy.com
    Dr Yonas Bahretibeb
    Professor Solomon Tefera
    Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
    lnkd.in/eEmeFePw
    renascentrehab...
    መልካም የምክር አከልግሎት
    Melkam Psychotherapy 0978600038
    located in SIM by black lion hospital
    ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
    ለሱስ ማገገሚያ
    አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
    ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

Комментарии • 35

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 5 минут назад

    ፈጣሪ ይመስገን! ዶክተር አንተም ኑርልን! ያብዛልን! ተባረክልን!

  • @elizabethtekle3833
    @elizabethtekle3833 17 часов назад +7

    ዶክተር እንዴት ሰነበትህ ሰነበታችሁ። አዎ ቤተሰብማ ሆነናል በየዕለቱ የምናገኝህ ነህ እኮ። ስትጠፋብን እናስባለን።
    ብዙዎችን እየጠቀምክ ነውና ጉዳዩ አድካሚና ጊዜና ሌሎችንም ነገር የሚጠይቅ ቢሆንም አንተም በትጋት ስለምታገለግለን እኛም ተጠቃሚ ከመሆኑ አንጻር ቢቀጥል መልካም ነው። በተለየ መንገድ በመምጣትህ ደስተኞች ነን።
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይባርካችሁ። ❤🙏❤

  • @haderamohammed2344
    @haderamohammed2344 5 часов назад

    አብሮ ይስጥልን ዶክተርየ እንትን የወለዱ እናት እንዴት የታደሉ፣ የተመረቁ ናቸው ።። good bless you and your family ❤️ Doctor Mehret debebe

  • @menenwari2993
    @menenwari2993 18 часов назад +1

    God bless you dr.

  • @KalkidanWubishet1
    @KalkidanWubishet1 15 часов назад +1

    Dr. Thank you

  • @workujudges3199
    @workujudges3199 17 часов назад +1

    Dr❤❤❤❤

  • @AddisuBeyene-fr3np
    @AddisuBeyene-fr3np 16 часов назад +1

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤

  • @TB-ou6qh
    @TB-ou6qh 18 часов назад +2

    እግዚአብሔር ይስጥልኝ ዶክተር ይህ ለኔም ጥያቄ ሆኖኝ ነበር ማድረግ በማልችልበት ነገር ስለ ሌላው ሰው በጣም እጠበባለው እንደውም ከወንድሞቼ ሁላ ደብቄ ለሌላ ልሆን አስባለሁ ብቻ ያዉ 😢

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 10 часов назад

    ይህ የኔም ችግር ነው ትምህርት ነው የሆነኝ ተባረክ

  • @hiwel9209
    @hiwel9209 9 часов назад

    ዶ/ር ምህረት ቃላቶችህ እንደስምህ በትክክል ይምራሉ ያክማሉ እግዚአብሔር ይባርክልን እንዳንተ ያሉትንም ሌሎችንም ይባርክልን ያብዛልን ምንአለበት ቀድሜ ባውቅህ ኖሮ አሁንም አልረፈደም እኔንም ይመለከተኛል በ25 የትዳር ዘመኔ ውስጥ በዚህ አይነት ሳጠፋ እንጂ ሳለማ አልኖርኩም ይቺ እህታችን እንዳለችው ከባለቤቴ ጀምሮ ልጆቼን ቤተሰቦቼን ሁሉ እኔ ልኑርላችሁ እያልኩ ለካ ሳስጨንቃቸው ነበር??? እኔኮ ምንም የምለውጠው ነገር የለም ከጭቅጭቅና ከብስጭት ውጪ ቢኖር እንኳ እጅግ ጥቂት ነው ለባለቤቴም ሆነ ለልጆቼ ከልብስ ጀምሮ ይህን ያን እያልኩ በእውነት ጥፋተኛ ነኝ እርግጥ የገባኝ ዛሬ ሳይሆን እጅግ ሲደክመኝና ሲሰለቸኝ ነው ግን ዛሬ ያንተ ምክር ላይ ደግሞ ይበልጥ አረጋገጥኩ እነሱም ችግር አለባቸው ሁሉም እኔን ሳይጠይቁ እንኳ ምንም አያደርጉም ይህ ይሻላል ያ ሲሉኝ እኔም የረዳኃቸውም እየመሰለኝ ቀይ መስመር ሳልፍ ኖሪያለሁ ከይቅርታጋ ለመካስ እሞክራለሁ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ❤

  • @DagiW530
    @DagiW530 13 часов назад

    Dr. Thank you

  • @ashenafiatgs980
    @ashenafiatgs980 9 часов назад

    Thanks Dr

  • @Gete-i6s
    @Gete-i6s 10 часов назад

    Thanks

  • @shalomshalomgod7884
    @shalomshalomgod7884 16 часов назад

    Tebareku

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 12 часов назад

    ❤ ተባረኹ 😊

  • @tadsaba1477
    @tadsaba1477 17 часов назад +2

    "ዶ/ር ምህረትን ይጠይቁ" ቢባልስ ርዕሱ?
    እግዚአብሄር ይስጥልኝ በርቱልን::

    • @deehope9477
      @deehope9477 16 часов назад

      Lol, nice, if possible!! I like it😊

    • @KewsrMohamed
      @KewsrMohamed 15 часов назад +2

      ይጠየቃል እኮ ዶር ምህረት ነው ሚጠየቀው

  • @Ylelish
    @Ylelish 12 часов назад

    የአና ማስታወሻን አንብቢ እራስሽን ታይበታለሽ። አና ከ እናቷ ጋር የነበራት ግጭት ብዙ እየተከታተለች ፋታ ስለማተሠጣት ነበር።

  • @KewsrMohamed
    @KewsrMohamed 15 часов назад

    Dr ዬ ሠው መድረክ ሥለሚወድ መድረክ ነገር ብታዘጋጅ የበለጠ ተመልካች ማግኘት ሚቻል ይመሥለኛል🎉

  • @alem8640
    @alem8640 10 часов назад

    Dr yihe yenem chigir new. Betam new yemameseginew

  • @wegf6808
    @wegf6808 3 часа назад

    ጠያቂዋ ከሚገባው በላይ ለሰው አያስቡ የሚያስቡለት ሰው እራሱ ነው ለራሱ ማሰብ ያለበት። ለሰው ህመም እርሶ ኪኒን (መድሀኒት) መዋጥ አይጠበቅብዎትም!!

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 7 минут назад

    🙏🙏🙏

  • @Beluekram
    @Beluekram 15 часов назад

    1.ቤተሰቦችሽ ስላንቺ ስለማያስቡ ሳይሆን በጭንቀቴ ልክ ይጨነቁ እሚል የውስጥ ፍራትሽ ነው እንደማይገዳቸው እንዲሰማሽ ያረገሽ
    2.እነሱ ስላንቺ እንዲያስቡ እድል ሰተሻቸዋል?

  • @abenezerkebede9429
    @abenezerkebede9429 16 часов назад

    Why 3x only? We are benefiting from this program beyond you can imagine.

    • @senaityemanne422
      @senaityemanne422 15 часов назад

      Maybe because, he is working on a new content?

  • @Gracealone682
    @Gracealone682 12 часов назад +1

    Dr ሰላም ለአንተ ይሁን። ጥያቄዬን ከየት እንደምጀምር አላውቅም የ 2ኛ ዓመት university ተማሪ ነኝ በጣመ ከ stress ጋር እየታገልኩ ነው። ከዚህ የተነሳ ወደ stress እንድሄድ ከሚያረኩ ነገሮች በዋነኝነት
    Maladaptive Daydreaming(MD) -:በጣም የተቸገርኩበት ነገር ነው እንዴት ማቆም እንዳለብኝ ግራ ገብቶኛል ለመተው ብዙ ነገሮችን ሞክሪያለሁ ። በማጠናበት ወቅት Focus ማድረግ እጅግ ይከብደኛል ከዚህ የተነሳ ረዥም ሰዓት library ተቀምጬ slide እያየሁ ምንም ሳላጠና እወጣለሁ። Dr መፍትሄው ምንድ ነው? ምን ትመክረኛለህ ?

    • @MahletMek
      @MahletMek Час назад

      @@Gracealone682 selam wude ebakesh DM argilegn enem bezih neger eyetechegeriku new

  • @Fenet-sn2ls
    @Fenet-sn2ls 11 часов назад

    Egna gn be yekenu programu binor desyilenal ke techake

  • @ZeibaHussan
    @ZeibaHussan 17 часов назад +1

    ይሄ የኔም ቺግር ነው ለማስተካከል እሞክራለሁ ዶክተር

    • @deehope9477
      @deehope9477 16 часов назад +4

      I was like the person who asked the question for my only son! I never trust anyone who was around him, including family members who are not believers. The stress stayed all the time until he went to college, out of my sight. Then I couldn't sleep thinking about ever negative things around him!😢 when it gets serious, I said Dear God Almighty, can you take away this sickness from me pls? Literally, I was in the church that night for prayers gathering & I felt when Marcel took my pain for once & for all! Praise His goodness❤🎉 has never been the same again for the last 5 years or so... he is a grown-up person right now taking care of all his responsibilities the way I never imagined!😊❤ again, all the praises go to my Heavenly Father Almighty God 🙏 Amen! Just for witnessing God can heal anyone who is in this situation, including you, dear!! Your husband is right as my son was saying lol

    • @senaityemanne422
      @senaityemanne422 15 часов назад +1

      God bless you

  • @aklilwoubshet8638
    @aklilwoubshet8638 3 часа назад

    NONONO ጥሩ አይደለም በሳምንት 3 ቀን በጣም ያንሳል ዶ.ክ ምህረት አንድ ጥያቄ ስትመልስ የአንደ ሰው ጥያቄ ብቻ አይደለም በጣም የብዙ ሰው ጥያቄ ነው
    አይደለም በሳምንት 3 ቀን 5 ቀኑም አነሰ እያልን ጭራሽ ልትቀንስብን ከዛላይም😢
    this is not fair