bermel Georgis ፀበሉ ላይ ነፍሴ ከስጋዬ አልመለስም ብላ ስሰቃይ ሰማዕቱን... | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ታምር

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka_media

Комментарии • 83

  • @BetiGelu
    @BetiGelu Месяц назад +8

    ተመሰገን ጌታዬ ክብሩን አንተ ውሰድ 🙏🙏🙏ሰማቱ አባቴ ዳግም ለቅዱሰ ደጁህ አብቃኝ ከሚሹት ከሚፈልጉህ ጋራ

  • @HayileMikael
    @HayileMikael Месяц назад +7

    ምድራዊ ነገሮች በሙሉ ቀርቶብኝ ለደጁ ብያበቃኝ በደሌን ይቅር ቡሎኝ😢😢😢

  • @selamsolomonsel8371
    @selamsolomonsel8371 Месяц назад +13

    አቤቱ እኔንም ለደጅ አብቃኝ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @ከትብያያነሳኝእግዝያብሄር

    የኔ አማላጅ አስታራቂ ሰማአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ እማምላክን ለኔ ያደረክልኝ ተነግሮ አያልቅም ደጁ ሳልደርስ በእምነት እና በፀበልህ፣ ለነብሴም ለስጋዬም ሀኪም ሆነህኛል፣ደዌን አራግፈህልኛል፣የልጄን ዱዳ ነት ፈተዉሃል፣የጋደኛዬን የካንሰር ህመም ፈውሰሃል፣ቤቴ ኑሮዬ ተባርካል፣አሁንም እንደኔ ለተቸገሩህ ልጆችህ ድረስላቸው የኔ ርህሩህ ሰማአት

    • @FatemaMehamed
      @FatemaMehamed Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን😢

    • @kidisthabte2458
      @kidisthabte2458 Месяц назад +1

      Amen amen amen 🙏🙏🙏

    • @TnsTens
      @TnsTens Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😢😢😢❤

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም Месяц назад +1

      አሜን አሜን አሜን❤❤❤

    • @yonathankidane2149
      @yonathankidane2149 Месяц назад +1

      Amen amen amen

  • @WsKb-j6i
    @WsKb-j6i Месяц назад +1

    ❤❤❤Adeta smeteu kebesis gewaregsis❤❤❤
    Iadejhe Adekagn❤❤❤

  • @bitanya2094
    @bitanya2094 Месяц назад +11

    የሰማእቱ እረድኤት በረከቱ አይለየን ለእናንተ የደረሰ ሰማእቱ ለኛም ይድረስልን

  • @Arsema621
    @Arsema621 Месяц назад +11

    እባክህ ሰማዕቱ አባቴ ዳግም ለደጅህ አብቃኝ🤲

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 Месяц назад +5

    ክብርምስጋና ይግባው ለሰመአቱቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃ የልቤን ታቃለህና

  • @bezabekalu2085
    @bezabekalu2085 Месяц назад +12

    እናቴ እመቤቴ ኪዳነምህረት አባቴሰማእቱ ቅዱስ ጊዎርጊስ ልታድኑኝ ልትፈውሱኝ ለደጃችሁ አብቁኝናለስጋዬም ለገፍሴም እረፍት ላግኝ አሜን ይደረግልኝ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    እውይ ሰማዕቱ ታአምረኛ ነህ እኮ ክብር በዓለም ሁሉ ይሰፋልን ክበርልን ። ለሀያሉ ጌታ ለልዑል እግዚአብሔር ይህን ባለሞልህን ሰማእቱ ቅዱሰ ጊዮርጊሰ ፀበሉን የሰጠኸን ክብር ምሰግና ይገባሀል እሰይ እሰይ በደጅህ የደረሰውን ሁሉ ፣ በሰምህ ጠርተው የሚጠመቁትን ሁሉ ማርልን እኔንም እንደማርከኝ ሁሉንም ፈውሰልን ለደጅህ በረከትህን ለመሳታፍ አብቃኝ ለሰለትህ ፣ ለምሰክርነትህ አድርሰኝ ። ፀበልህ ደርሶኝ ተፈውሻለሁ ። እልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል
    እልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @SaraHaile-kh4fg
    @SaraHaile-kh4fg Месяц назад +2

    ሀሉም ነገረ ቀን አለዉ እግዛቢሄር ይመሰገን ለደጂህ አብቃኝ

  • @እንምበደንበፍረሆቱይሰሬሁ

    ሰማአቱ ለደጀህ አብቃኝ እኔሀጢያተኝ ልጅ😢😢😢

  • @birukamare2626
    @birukamare2626 Месяц назад +23

    እኔ እኮ ስለሰማእቱ ተናግሬም አይበቃኝ ለራሴ የሚገሪመኝ ደግሞ በቀን ሳላስበው ውየ አላድሪም ፍቅሩ ተነግሮ አያልቅም ምን ብዬ ልንገራችሁ በሪሚል ጊወሪጊስ ፍቅሩ ልዬ ነው

  • @Zelalem-l9k
    @Zelalem-l9k Месяц назад +4

    በእውነት ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሥራህ ድንቅ ነው ለእናንተ የደረሰ አምላክ ለእኛም ለስደተኞ በመንፈስ ቅዱስ ይድረስል በሠላም ለሀገራችን መልሰኸን ለደጅህ አብ ቅን ሠማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ከነመላቤተሰቦቼ አተወን የዳቢሎስን ስሤራ አክሽፍልን አሜን አሜን አሜን

  • @Asmiratu
    @Asmiratu Месяц назад +5

    ሰማህቱ ለቅዱስ ቦታህ አብቃኝ

  • @meskeremdaniel1475
    @meskeremdaniel1475 Месяц назад

    ሰማዕቱ ቅዱስ አባቴ ዳግም ለደጅህ አብቃኝ!

  • @usersams-mr1ml
    @usersams-mr1ml Месяц назад +2

    ሰማዓቱ ቁዱስ ጌርጊስ አባክህ ለድጅህ አብቃኝ ♥️🙏😢😢😢😢

  • @atnasiyaaynalem7439
    @atnasiyaaynalem7439 Месяц назад

    ፍጡነ ረድኤት ክብርህ ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ይሁን የኔ የዋህ አባት ቄሰገበዝ እውነት ትለይብኛለህ ሰማእቱ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ከነቤተሰቦቼ ።🙏🙏🙏

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 Месяц назад

    ድንግል ከነልጅሽ ምስጋና ይድረስልኝ። ቅዱስ ጊወርጊስ ሰማአቱ ተመስገንንን።

  • @sebleberhanu9318
    @sebleberhanu9318 Месяц назад

    አምላከ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለቤትህ ለደጅህ አብቃኝ ከነቤተሰቦቸ በጸሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን አሚን

  • @ሀኒደምሰው
    @ሀኒደምሰው Месяц назад +2

    በፅሎት አስቦኝ ወለተ ጊዮርጊስ ብላችሁ

  • @romann493
    @romann493 Месяц назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን
    እኛንም እንዳንቺ ያስበን 🙏

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም Месяц назад

    ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ታምርህ ተነገሮ አያልቅም ለደጅህ አብቃኝ እመቤቴ እናቴ ፍቀጂልኝ እና እኔም ልሂድ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Месяц назад +1

    እግዚኣብሔር ይመስገን ላንቺ የደረሰልሺ ሰማእቱ ቅድሰ ጊዬርጊሰ ለኔም ይድረሰልኝ

  • @የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ

    Amen ❤Amen ❤Amen ❤Kidus Giwergis Yegna Abat Yegna Azagn Yegna Amalaj 🙏🏾😇🥹😍💕🥰✝️✝️✝️

  • @tekabesintayehu95
    @tekabesintayehu95 19 дней назад

    ሰማእቱ ለዚህ ቦታ ያብቃን!!!

  • @andualemamare9041
    @andualemamare9041 Месяц назад +1

    ሰማአቱአባቴእባክህየኔአባትለንሰሀአብቃኝእባክህንለደጅህምአብቃኝሰማአቱአበቴከአምላኬአስተርቀኝሀፅያቴበዛከአምላኬተጣላሁየመድሩንምየሰማዩንምአጣሁሰመአቱከፈጣሪየምከትዳሬምአስታርቀኝሰመእቱየኔአባትበቤቴየገባውንእርኩስአጋነንትአውጣልኝእባክህየኔአባት።

  • @ቅዱሰሚካኤልአባቴ
    @ቅዱሰሚካኤልአባቴ Месяц назад +1

    አሜን አሜን አሜን❤❤

  • @ZerfnshHylgebrl
    @ZerfnshHylgebrl Месяц назад +2

    ስለ ማይነገር ስጦና እግዚአብሔር ይመስገን ሰማይቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የደጅህ አብቃኝ እኔ ሀጥያትኛ ነኝ የሁሉም ልብ ይስጣቸው

  • @user-gr6mt1cy9
    @user-gr6mt1cy9 Месяц назад +2

    ሰማህቱ አባቴ በሰደት የምጠብቀኝ እኔም ያሰብኩት ተሳክቶ ለደጅህ አብቃኝ

  • @saratube7513
    @saratube7513 Месяц назад

    ቅዱሥ ጊዮርጊሥ ጭንቀቴን ታውቃለህ ከጭንቀት ገላግለኝ ለደጅህ አብቃኝ😢😢

  • @Amanbeyene1
    @Amanbeyene1 Месяц назад +2

    ሰማእቱ ለደጁ ያብቃን

  • @berhanekiflu3065
    @berhanekiflu3065 Месяц назад +1

    እግዚኣብሔር ከኛ ከሆነ ማን ይቃወመኛል ሉኡል እግዚኣብሔር ለዘለኣለም ይክበር ይመስገን ኣሜን ኦ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርግስ ለደጅህ ኣብቃን ኣሜን

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን

  • @masratiiTashomaa
    @masratiiTashomaa Месяц назад

    Amene Amene Amene Amene ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amene Amene ❤❤❤

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 Месяц назад

    ሃገራችንንንን ሰላም ያርግልንንን።

  • @YerusalemGebresellase
    @YerusalemGebresellase Месяц назад

    እገኳን ሰማቱ ለዚህ አበቃሽ ታድለሽ

  • @alexmario1097
    @alexmario1097 Месяц назад

    እግዚአብሔር ይመስገን❤

  • @AlemGebrehiwet-k2t
    @AlemGebrehiwet-k2t Месяц назад

    አልልል 💜

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed Месяц назад +1

    ሰማእቱ ደከመኝ😢😢😢

  • @TsiyonDagafu
    @TsiyonDagafu Месяц назад

    እባክህ አላዬ ክፍል አራት የባለዋን ልጅ ምስክርነት እየጠበቅናት ነዉ

  • @lulatesfay6346
    @lulatesfay6346 Месяц назад

    Kidane mehret adey bejaki nabza tsebel kefwes fekadki yekun 🙏🏼

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 Месяц назад

    ተመስገን መሀሪነዉ ይማረን❤❤😅

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ Месяц назад +1

    እኔ አንድ ጊዜም መምጣት ከቅቶኛል ሰማአቱ ለደጅህ አብቃኝ እባክህ አምኛል ደክሞኛል ሰልችቶኛል ከፍቶኛል ጎደሎዬን አንተ ታውቃለህ

  • @Amenadav
    @Amenadav Месяц назад

    Anchen yemashe. Amelak Georges eganem yesman

  • @birhantadeset3370
    @birhantadeset3370 Месяц назад +1

    Bertu

  • @burzaKibap
    @burzaKibap Месяц назад

    ለደጀእ አብቃኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏

  • @Fanto-p2k
    @Fanto-p2k Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤Gi,orgiis Abaatee Taaraan keenyaa Yomii Laataa 😢😢😢😢

  • @yalembeza3163
    @yalembeza3163 Месяц назад

    እግዚአብሄር ይመስገን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በመሆኔ ። የኛ እመቤት : የመድሃኒአለም እናት : የኛ የሃጢያተኞች ሁሉ እናት: አዛኝቷ ድንግል ማሪያም የኛ መመኪያ ምን ያህል እድሎኞች ነን። ድንግል አንችን ከነልጅሽ በማምለኬ ድንግልን ከሚያምን ቤተሰብ በመወለዴ እድለኛ ነኝኝ።

  • @SeniAjanaw
    @SeniAjanaw Месяц назад +1

    ውዶቸ እኮን ደናመጣቺሁ ስትናፍቆኚ ነበር በጣም ከልቤ አደምጣቺኸለሁ

  • @SalemFtsum-sz9kj
    @SalemFtsum-sz9kj Месяц назад +3

    ግን መቼ ይሁን የሚከፈትው በስደት ድክም ብሎኛል😢😢😢😢

  • @daneal448
    @daneal448 Месяц назад

    Semayatu ledejih abekagn

  • @MyMo-rg3tu
    @MyMo-rg3tu Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MMm-u4r
    @MMm-u4r Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jery3457
    @jery3457 Месяц назад +1

    😂ሰማአቱ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @CoolMIME885
    @CoolMIME885 Месяц назад

    egezeyabeher yemesegen, Yehe teamer Lene meles new,endet aderege new lijochen yemewesedew beye beze gezeigt asebalew .

  • @TigabuMihret-e6g
    @TigabuMihret-e6g Месяц назад

    KIDUS giorgis esmaitu leza kidus botah hulachinm abikan.

  • @ቶክቻው_ከሀገረሕይወት

    እምነት አጥተን ነው እንጂ ቅዱስ ጊዮርጊስ ባለንበት ሥፍራ ይረዳናል ወይንም ምልክት አሳይቶ ወደ ደጁ ይመራናል።

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 13 дней назад

    እኔ እምለው እንዴት ነው መማማር እምንችለው ጠበል ማለት ሲገባችሁ ፀበል እያላችሁ እየፃፋችሁ ወደ የተሳሳተን አባባል ካለማመዳችሁ ማን ተጠያቂ ሊሆን ነው፤ይህ ብቻ አይደለም ያልተማረ ለማለት መባል ያለበት ማይም ሆኖ ሳለ መሐይም እየተባለ የአማርኛን ቋንቋ ነጮቹ ሳይሆኑ እኛው እየገደልነው ነውና ይታሰብበት፡፡በተረፈ በርቱ

  • @AdanchTezra
    @AdanchTezra Месяц назад

    Sematu abate ebakihn fikdlgn ena dagm kedjhi limtana yehiwten kuatro fitalgn

  • @alemteklu7891
    @alemteklu7891 9 дней назад

    Egzabhar daju yrgtesn

  • @አብሳሪውገብርኤልአባቴ

    አባቴ ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤❤❤

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 Месяц назад

    ድምፁን በጣም ስለቀነሳችሁት ማስታወቂያ ሲመጣ በጣም ይረብሻል።

  • @HannaHna-u2s
    @HannaHna-u2s Месяц назад +1

    ለምንድነዉ ላይክ የማታደርጉት?????????

  • @TsehayneshTizazu
    @TsehayneshTizazu Месяц назад

    Meche new guzo mijemerew

  • @liyulyu-nn4td
    @liyulyu-nn4td Месяц назад

    Ene ebte kuch bye yekrsetena semen setche yezew gbtew tetmkulghe enam egre mulu bemulu bemgerem tamre be 4 ken weste tefa tefa yehonew Hulu eskmgrmghe gera tegabahu keranch leze yenbwrku imagine be 4 ken weste meramed aytasebm becha dengete hulum let sel men endml gera gebaghe mechersha laye yehonew sastawes sewoch eytetmkulghe endhone ena bezu sew bezu melku endedane senageru enbayen mekotater akateghe . Ya Bermale georgious ye hagere tebaki jegnawe kidus georgious fewesoghale semu yetmsgene yehun. Adenoghale . Lenantem yedrselachehu .

  • @HelenM-w8l
    @HelenM-w8l Месяц назад

    Enem Egezabeher bifekedelgena betemek des yelegal. Yehenen yemesele tebel yerasachen sewoch endaneden mekeneyat mehonachew yegermal!!!

  • @አለቤ23
    @አለቤ23 Месяц назад +1

    እኔ አንድም ጊዜ ሣልሄድ አንተ ሁለተኛ

  • @fannygebre8061
    @fannygebre8061 Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MyMo-rg3tu
    @MyMo-rg3tu Месяц назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤