😇 thank you🙏🏼 I am so happy today father to see you helping the people that needed your help , , please for give me for all my sins , Can I have debebe contact number and his full name please? Just like to send him what I can afford something ,So he can share for himself , the lovely pregerant lady, (Sorry I don't know her name ) and the lovely & kind people offering their house too her please I hope u let me shere and be part of your blessing Asedemariam (martha) , i have twins my self their name is Michael and Gabriel Loucas they are almost 17 but please needed your priers and blessings THANK YOU ❤😇❤🙏🏼
መምህሬ እኛ በስደት አለም ያለነው የተዋህዶ ልጆችም አቅማችን የፈቀደውን እናዋጣለን ለሰው ደራሹ ሰው ነው ።😢😢😢😢
በምን አይነት መንገድ እንደምናዋጣ አሳውቀን የኔ ብርቱ መምህሬ ወላዲተ አምላክ ትጠብቅህ የተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ !!!😘😘😍
ለተቸገሩ ወገኖቻችን ጎፈንድሚ ክፈትና አሳውቀን መምህሬ ❓❓❓❓
በዚህ ሀሳብ የምትስማሙ የተዋህዶ ልጆች like 👉👍👍👍👍
እንዴት ነው መርዳት የምንችለው
እደት ነው መርዳት የምንችለው 💒
Ewnet new ke Egzabhar gar enrdelan
የምንችለው ኣቅማችን ለመሪዳት በዋትስ ኣብ ጉሩብ ብኖሪ ጥሩ ነው የምስማማ ካለ✋✋✋???
Enam erdalhu group keften enrdate bemaryam selke. Enkeyayer banes EGA eyesran new
መምህራችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋ አብዝቶ ይሰጥልን አሜን 👏✝️🤲🤲❤️
መመምህር እድሜና ጤና ይሰጥልን ያገልግሉት ዘመንህን ይባረክ
#የተዋሕዶ አርበኛ #ለአንተ ቃላት የለኝም❤❤❤❤
#እመብርሃን ትጠብቅልን #እግዚአብሔር ፀጋውን
#ያብዛልህ ውድ #የተዋሕዶ ዕንቁ መምህራችን
#መምህር ምህረተአብ አሰፋ #ስወድህ❤❤❤❤
#እውነት ነው #እግዚአብሔር #አስተዋይ ልቦና
#ይስጠን ዙረን እንድናይ #የወደቁትን እንድናነሳ😭
#ስጡ ይሰጣችኃል #የምድራዊውን ዋጋ በሰማይ
#እጥፍ ድርብ #አድጌ እከፍላችኃለሁ #ይላልና✝️
#የአምላካችን ቅዱስ ቃሉ #በርቱልን ጎበዞች👏❤
የኔ አባት ወንድማችን መምህራችን እግዚአብሔር ጤናውንይስጥህ ተባረክ አሁንም እግዚአብሔር የስራህን ጨምሮ ጨማምሮ የስጥህ ተባረክ የተዋህዶ ጀግና
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ሽህ ኣመት ኑረልኝ የተዋህዶ እንቁ መምህራችን
መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር አምላክ ይስጣችሁ አሜን አሜን አሜን ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
መምህራችን በእውነት እርጅም እድሜ ይስጣችሁ አሜን፫
ስለ ማይነገረው ስጦታ ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
መምህራችን ወንድማችን አካውንት ክፈትና እኛ በሰደት ያለን የተዋህዶ ልጆች የቻልነውን እንግዝሃለን የድንግል ማርያም ልጅ እረጂም እድሜውን ከጤና ጋር ያድልልንን😍😍😍🙏🙏🙏😭😭😭😭😭 እሰኪ በሀሳቤ የሚያሰማማ እጅ ወደላይ መሰጠትን ከክርስቶስ ነው የተማርነው የሚል የተዋህዶ ልጅ ከወንድማችን ጉን በመቆም የተቸገረን መረዳት የሚፈልግ የድንግል ማርያም ልጅ የሆነ😍😍😍
Awoo biyns ye bet kiry kechal qald aydelam yaqmachin inadrg be egzabher
የኛ የተዋህጆ አርበኛ መምህር ምህረተአብ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
Amen amen amen memrachin kali hiwoti yasemalin tebarelign edimre seu lemeridati seu mehon beki new 🤲🙏🤲🙏🤲🙏❤❤❤❤
መድሀኒአለም ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን በምሕረቱ ይጎብኛት ለአንተም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
እንቁ መምህሬ እኔ ላንተ ክብር ቃል የለኝም ብቻ እምታገለግለው አምላክ ውለታህን ይክፈልህ
መምህር ምህረት አብ ፈጣሪ እድሜ ፀጋውን ያድልህ
የእኛ እንቁ
እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጣችል. መመህርየ ክፉ አይንካህ የተዋህዶ እንቁ/ብርቅየ አመብርሃን በመንገድህ ሁሌምምምምም ትቅደምልህ
በዕውነት መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልህ
አምላክ ሆይ እባክህ ይህን ክፉ ዘመን አሳልፍልን እባክህ እደኛ ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት የለት ጉርሱን ሰርቶ እሜበላ አለና እባክህ ታረቀን ስለ እናተህ ደ ስለ ድንግል ማሪያም🙏😥🙌
መምህር ጤና እድሜ ይስጥህ የተዋህዶ እንቁ መምህር ዘመንህ ይባርክ
ቢኩረ ሸባክያን መምህር ምህረት አብ አሰፋ ረጀም እድሜና ጠና እመኛለሁ!!! የተዋሕዶ እንቁ
በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረትአብ አሰፋ
😇 thank you🙏🏼
I am so happy today father to see you helping the people that needed your help , , please for give me for all my sins ,
Can I have debebe contact number and his full name please? Just like to send him what I can afford something ,So he can share for himself , the lovely pregerant lady, (Sorry I don't know her name ) and the lovely & kind people offering their house too her please
I hope u let me shere and be part of your blessing
Asedemariam (martha) , i have twins my self their name is Michael and Gabriel Loucas they are almost 17 but please needed your priers and blessings
THANK YOU ❤😇❤🙏🏼
@@martyhaily1929 ኢትዮጵያዊ ሆነን ስለምን ድልዝ ብርዝ የሌለበትን ቋንቋችንን አንጠቀምም
@@bezamariambeza9557 eko
የተዋህዶ እንቁ መምህር ምህረተአብ ሺ አመት ያኑርልን 🙏🙏🙏
መምህራችንን መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን🙏🙏🙏💚💛❤️ አሳውቀንና የቻልነውን ለመተባበር ዝግጁ ነው
መምህሬ የኔ ትሁት እርጅም እድሜና ፀጋ ይስጥልን በምትሄድበት ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ በውነት ለመምህሬ ቃላቶች ሁሉ ያጥሩኛል።
ምህረተአብዬ ኑርልን እረጅም እድሜና ጤና ቸሩ መዳሕኒአለም ይስጥክ!
የእኛ እንቁ መምህር ፈጣሪ አብዝቶ ፀጋውን ያብዛልህ 💓💓💓
አሜንመምህርራችንድንግልትጠብቅህየታዋህዶእንቁ
መምህራችን በእውነት ቃላት የለንም የምታደርጉት ሁሉ እጅግ በጣም ደስ የሚል ነው እግዛብሄር እረጅም እድሜና ጤናን ይስጥልን አሜን እኛም በስደት አለም ያለነው የምንችለውን እንድናደርግ አካውንት ብትከፍቱ በጣም አሪፍ ነው የተዋህዶ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ።
አባቴ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ የበለጠ ለመርዳት እንደአብረሀም ኑሮህን ይባረክ
እደዛሬ ብየአልቅሸ አላውቅም አዳበቷ ተያያዘባት የኔ እናት ።ውድማችን መምህር አብ እግዚአብሔር ይባክርህ ዛመንህን ሁሉም እዳማረብህ ኑር በረከትህ ይደርብን ።ይህን በሽታ ከምደረ ገጽ አጥፍቶልን በሰላም ወጥተን እምንገባ እንሁን ።ስደየችም ውድ ሀገራችን በሰላም ይመልሰን ።እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አስባት ።እማምላክ ወላድት አምላክ ሆይ አች ተብቂልን ።
ብቻ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን መምህራችን
የተዋህዶ እንቁዎች
ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን
በእድሜና በጤና በፀጋ ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ዘመናችሁን ይባርክልን አሜን አሜን አሜን ⛪⛪⛪💛💛💛❤❤❤🙏❤❤❤
በኩረ መምህር እድሜና ጤና ይስጥልንንን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባርክልን ሺ አመትን ያኑርልንንንን
እግዚቤሄእር ይህን ክፉ ቀን ያርቅልን መምህራችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን
Amen Amen Amen💒🙏🏽❤💒🙏🏽❤💒🙏🏽❤
መምህሬ እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥህ ላዋጣችሁም እግዚአብሔር በእጥፍ ይተካላችሁ የመምህር ቁጥር ይሰጠን ሁላችንም ያለንን እናዋጣለን
መምህር መህረታኣብ ሓውና ዕድመን ጥዕናና ይሃብካ እግዝኣጰብሄር ናይ ኣጎልጉሎት ዕድሜኻ ይባርኽ እግዝኣብሄር ብምሕረቱ ይጠምተና ሰላሙ የብዝሓልና ኣሜን።
አሜን አሜን አሜን መምህሬ እድሜና ጤና ይስጥልይ
አሜን
እህህ አመመኝ ልቤ ደማ እግዚአብሔር ሆይ ማረን የድንግል ማርያም ልጅ እግዚአብሔር ይመስገን
ኣቤት እግዚኣብሄር ኣምላኽ ካብዚ ንዓለምና ኣቲዋ ዘሎ ሕማምን ጥሜትን ሓልዋ ንመምህር ምሕረትኣብ ድማ እግዚኣብሄር ኣምላኽ ነዊሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃቦም
ፀጋበረከቱን ያብዛላቹ ተባረኩልን መምህራችን ሁላችንም ይሄንን መልካም ስራ ያየን ሁሉ የበኩላችንን መወጣት ይኖርብናል በምንችለው
Amen Amen Amen
እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔር ይስጣችሁ መምህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ እህቴ ቸሩ መዳህኒአለም ችግሮችሽ ሁሉ አለሁ ይበልሽ
እግዚአብሔር ይድርስላችሁ እንበየን መቆጣጠር ነው ያቃተኝ የተዋህዶ ልጆች ለነዚህ ወገኖቻችን እንድርስላቸው ::
መምህራችን እግዚያብሔር ይስጥህ እድሜ እና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ እንቁ
መምህራችን እድሜ ናትና ያብዛልን የታዋህዶ ምሶሶ
የተዋህዶ አርበኛ እድሜ ይስጥህ መምህሬ
መድሀኒትነትህ ለአለም ነውና መድሀንያለም ለኢትዮጵያ ህዝብ ምህረትህን አውርድልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
እርጀም ጤና እድሜ ይስጥልን መህምር ምህረት አብ ♦♦♦♦♦♦♦ እግዚአብሔር ይጠብቃሁች አሜን ፫ 👏 ህህህህህህህህህህህህህህህህ አገሬ ምን ነካሽ አምላክሽ ይድረልሽ 😭😭😭😭😭። ህህህህ እስቲ አካውንት ክፈቱ ❓ ያቅማችን እንርዳቸው። 💔💔💔💔
ወንድማችን መምህር ምህረተአብ አሰፋ
እድሜ ጤና ይስጥህ ያገልግሎት ዘመንህ ይባረክ
የድግል ማርያም ልጅ ይህን ክፉ በሽታ በደሙ ያሳልን
ይህንን ማለፉ አይቀርም እባካቹ ሃብት ያላቹ እነዚ ሰዎች ርዱ ዋጋቹ በፈጣሪ አይጠፍም የዚ ምድር ጌጥ ያልፍል መምህራችን ተባረኩ በወጣ ይተካላቹ መድሃኒአለም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወይ ፈጣሪ
መምህራችን ሽ አመት ኑርልን እግዚአብሔር ይሕን ፈታኝ ግዜ በቃችሁ ይበለን
መምህራችን እድሜይስጥልን እግዚአብሔር መህረቱን ያውርድልን
ልጆቹ እግር ሊስሙ ጎንበስ ሲሉ አስለቀሱኝ። እንዲህ ያለ ትህትና እንዴት ደስ ይላል! መምህር ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ። " አልተሳሳትንም" ከሚለው ትምህርትህ ጀምሮ እከታተልሀለሁ። በትምህርትህ ሀይማኖቴን የማቅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ሆኛለሁ። 💚💛❤️
እኔም አነበሁ የህፃናቶቺ አምላክ ይቅር በለነ ማረና ጉበሥብለዉ ጉልበት ሊሥሙ አይኮሮና አምላኬ ማረነ ዳሀ በጉልበቱ ለፍተንን እንብላ
@@store8674 እኔ እግርና ጉልበት እየሳምኩ ነው ያደኩት። አዲስ አበባ ውስጥ በዚህ ጥንታዊ ስርአታችን የሚያድጉ ልጆች አሉ ብዬ አላስብም ነበር።ደስታው ነው ያስለቀሰኝ። 🙏
@@nesuhebekele2135 እኔም ያሉ ኡይመሥለኝም ነበር አወ አ/አ ሥት በሥነሥርአት ሚያድጉ አሉ ዉዴ ትልቅ ሠዉ ማክር እዳት ደሥ እደሚል ወይ በጣም ነዉ ያነበር ካሮና ይያል መቸ ሠዉ በርከክ ብለን በሣም ተቻለ ፈጣሪ ይህን ክፋ ጊዜ ያሣልፍልን
@@store8674 💚💛❤️🙏🙏🙏🙏 ትክክል እህቴ 💐
መምህር በእድሜ በፀጋ ያኑርልን
መምህራችን እግዚአብሔር ይስጥህ እድሜ ከጤና ይስጥህ ሞገስ ላይ ሞገስን ይጨምርልህ ፅጋው ላይ ፅጋውን ያብዛልህ አሜን እኛም በስደት ያለን ከዚህ በረከት እንዳቅማችን እንድንሳተፍ ቁጥር አስቀምጡልን እባካችሁ
መምህረት አብ እግዛቢሄረ ይጠብቅህ የኔ ጌታ
የተዋዶ ፍሬ እንቁ መምህራችንን መምህር ምህረተአብ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏✝️✝️✝️
💚💛💝🇨🇬⛪የኛ እንቁ መምህራችን እግዚአብሔር እንደ አንተ ያሉ መልካም የተዋሕዶ ፍሬዎች አብዝቶ ይስጠን አሜንንን
እድሜና ጤና ይስጥልን ለመምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ ከዝህም በላይ ፀጋውን ያብዛልህ የድንግል ማርያም ልጅ ልዑል እግዚአብሔር አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይስጥህ ምህረተአብ - መልካም አርያነት ነው
አሜን🙏🙏🙏☝😭😭😭💒
ኣምላኽ ይባርኽኩም መምህር ምሕረታብ ጸሎትኩም ኣይፈለየና ኣብ ሃይማኖትና የጽነዓና
እግዚኣብሄር ኣምላክ ኣቦየ ድንጊል ማርያም ኣደይ መዓረይ ሓደራኺ ሓደራኺ ሓደራኺ ነዚ ሕማም እዚ መድሃኒት ስደድልና ህዝብኻ ባሊኻ ርዳእ ድኻታት ይነብዑ ኣለዉ ሓደራኻ ኣይትሕደጎም አይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ
ወላዲታምላክ በጥበቧ ትርዳሽ አሜን አሜን አሜን መምህር ማህተብሽን አጥቢቂ ስትል የእውነት እራሴን ነው ያየሁት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥክ
የኛ እቁ መምህራችን ኑርልን እግዚአብሔር ጨምሮ ይሥጥልን
መምህር እግዚአብሄር ይጠብቅ እመብረሀን ትጠብቅህ
በጣም በጣም እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርካቹሁ ለሰጠም አግዚያብሄር አብዝቶ ይስጥልን በጣም ደስ የሚል ተግባር ነው እኛም ባለን አቅም እንድንረዳ አድራሻቹሁን ወይ የባንክ አካውንት ካላቹሁ ላኩልን በስደት ያለነው አንጨክንም እግዛብሄር ሁላችንንም ይርዳን አሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
የኛ እንቁ መምህራች እግዚአብሔር አምላክ ረጀም እድሜና ጥና አብዝቶ ይሰጥልን አሜን አሜን አሜን
እግዚአብሔር ይጠብቅህ መምህራችን እኛም ያቅማችንን እንረዳለን አካዉንት ክፈቱና አሳዉቁን
አሜን አሜን አሜን
እኛ በውጪ ያለነው የተዋህዶ ልጆች በሀገር ውስጥ ለተቸገሩት የተዋህዶ ልጆች አናንስም መምህር አካውንት ክፈቱና አሳውቁን
AMEN. AMEN 🙏🙏🙏🙏🙏
እናትና ልጁ " ከኈላና ከፊት ይጠብቁህ የተዋህዶ ዕንቁ መምህራችን ።
እግዚአብሔር ያክብርልን ውዱ መምህራችን እማምላክ በ ኪዳንሽ ኢትዮጵያን አሰብልን
Masatafi faligaloo abatachini
መምራችን እግዚአቤሔር እድሜና ጤናውን ይስጥህ ወድሞቻችን ፈጣሪ ባወጣችውት ጨምሮ ይስጣችው ፈጣሪ ይሄንን ክፉ በሽታ ከአገራችን ያጥፋልን
ኡፍፍፍፍፍፍፍ ውዴ መምህሬ ምህረተ አብ አሰፍ እድሜናጤና ይስጥልን እመብርሃን ስጥብቅህ የኔጌታ
መምህር ምህረት አብ እድሜና ጤና ይስጥልን
የእኛ እንቁ መምህር የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ
መምህሬ እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ♥♥
🙏🙏🙏እግዚአብሔር ይስጣቹ አስቀናቹን ህናም ኖሮን ለመስጠት ያበቃን
Memhirachen kalhiwoten yasemaln tsegaa erste mengistun yawersilen amen
Egziabher rejime edime ketenaa gaa yestote amen memherachine
Ayzosh ehtachin amelake ale ke gonesh Egziabher yehen ken yasalfelne
እዝጋብሄር ከናንተጋር ይሁን
አባታችን ፀጋሆን ያብዛላችሁ
መምህር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ፡ ጨምሮ ጨምሮ በበረከቱ ይጎብኛችሁ፡፡
እግዚአብሔር ይሰጣችሁ መምህር ምህረተአብ እድሜ እና ጤና ይሰጥልን እመቤት ትጠብቃቺ አሜን ፫🤲🤲
መምህራችን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን እኛም ስደተኞቹ ጤና ይስጠን እጂ እንርዳለን በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቸ በሰላም ላገራችን መሬት ያብቃን
መምህሬ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁ
እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን🙏
መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ያድልልን
እግዚአብሔር ይስጣቹ መምህር ምህረተአብ እመ አምላክ ትጠብቅ
በእውነት መምራችን እግዚአብሔር ይባርክህ ቀሪ ዘመንክን ይባርክልን
አሜን በኩረ ሰባኪያን መምሕራች ፀጋውን ያብዛልዎት
በእውነት እንወድዎታለን❤
ጌታ ሆይ በምሕረትሕ ጎብኝን😢😢😢💔
እንቁ መምህራችን እግዚአብሄር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሄር በወጣ ይተካልን 💖💖💖
እግዚአብሔር ይስጥህ ወድማችን መምህር ምረተአብ !!
የኛም በደል ሀጢአት በዛ የእግዚአብሔርም ምህረት ይቅርታው በዛብን የሱ የምህረቱ ብዛት ሀጢአታችንን በደላችንን እንዳናውቅ አደረገን ማለት አንችልም ይሄው በገዛ በወላጅ በአባቱዋ ስትደፈር እያየን ነው እግዚአብሔር ይበቃችሃል ይበለን። ትላንት አይቼው በጣም ልቤ ተነክቱዋል እግዚአብሔር ይስጣችሁ እኔም ስደተኛ ነኝ መምህርዬ በጸሎት አስቡን
በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረት አብ አሰፋ አምላክ እረጅም እድሜ እና ጤናን ያጎናጽፍልን የበረከት ስራን የተማርነው በቃልም በተግባርም ከእናንተ እግዚአብሔር በሾማችሁ መምህሮቻችን ነው
የኛ መምህር የኛ እቁ የኛ አባት የኛ አረአያ የኛ መካሪ የኛ ሁሉ ነገር ከእግዚአብሔር የተሰጠን ስጦታችን በወጣው ይተካልህ እድሜና ጤናውን ይስጥህ እኛም የበረከቱ ተካፋይ ያድርገን አሜን ።።።
መምህር እግዚአብሄር ይባርኮት ሁሉንም እግዚአብሄር በምረቱይጠብቅልን እመብረሀን እቅፍ ድግፍታርጋቹ
በኩረ ሠባኪያን መምህራችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
መምህራችን.የኛአስተዋይ.እግዚአብሔርጨምሮይስጣችሁ