የማንቂያው ደወል ወቅታዊና ወሳኝ የወንጌል ትምህርት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 янв 2025

Комментарии • 812

  • @happyshika1622
    @happyshika1622 2 года назад +1

    እንዳንተ አይነቱ ሀዋርያ የወንጌል አርበኛ ለተዋህዶ ልጆች ብዙ ያስፈልገናል ፈጣር እድሜ ይስጥህ 👏💚💛❤️

  • @urud8496
    @urud8496 2 года назад +1

    ትውልድ እንዳይጠፋ አንተን ፈጥሮ የሰጠን አምላክ ይመስገን በእወነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን በዕድሜ በጤና ያኑርልን❤❤

  • @asteramare1173
    @asteramare1173 3 года назад +1

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን በእድሜ በጤና ያኑርልን አሜን🤲✝️💒✝️

  • @orthodoxtewahidoethiopia1384
    @orthodoxtewahidoethiopia1384 4 года назад +1

    በኩረ ሰባኪያን መምህር ምሕረተአብ ፀጋውን ያብዛልዎ፤ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!

  • @tsegahailu6877
    @tsegahailu6877 4 года назад +1

    ቃለ ሄወት ያስማልን ጌታየ ሁይ ሰምቱ የማተግብር ሉቦና ሰጠኝ እንደ በደላችን ሳይ ሀን እንደ ቸርነትህ ማርን ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @ማሂየድንግልወዲጂ
    @ማሂየድንግልወዲጂ 4 года назад +150

    በሂወቴ በዘመኔ ደስ የሚለኝ እኔ በክርስትና ተዋህዶ መመረጤ መምህሬ ምህረት አብ እድሜና ጤና ይስጥክ ::

  • @hannasesay1580
    @hannasesay1580 4 года назад +18

    እውነት ነው መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን
    የንስሐ ስብካት ጆሮ ያለው ይስማ ልብ ያለው ልብ ይበል ነው ናግሩ ለንስሐ ሞት ያብቃን እግዚአብሔር ይርዳን

  • @getuakranga9573
    @getuakranga9573 3 года назад +2

    ባለማተብ በመሆኔ በጣም እኮራለሁ ቀጥተኛ ሃይማኖት ስላለኝ እድለኛ ነኝ መምህሬ ሸ አመት ያኑርልኝ በእድሜ በጤና ያቆይልኝ ትምህርቱም መዝሙሮቹም ለኔ ትክክለኛ የነብሴ ምግብና መጠጤ ናቸው ቃለ ሂወት ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንዎ ይባርክልን አሜን🤲🤲🤲🤲(3)

  • @እመቤትየነገርኩሺንአደራሽ

    መምህራችን ሺህ አመት ይስጥ ፈጣሪ በጣምነው የምወድክ ጀግኖችን የተዋህዶ አርበኛ ሰላምህ ይብዛ ቃለ ህወሃትን ያስማልን ፈጣሪ ምህርቱን ይላክልን ለንስሐ ሞት ያብቃኝ ያብቃን😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @lidiagebreyewhanes8789
    @lidiagebreyewhanes8789 4 года назад +5

    Amen qal hiwet ysmalna amen 🙏🙏🙏🇪🇷🇪🇷♥️♥️♥️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ቋንቋዬነሽድንግልማርያም

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላኬ ጸጋውን ያብዛልህ አሜን 👏👏👏

  • @fate8935
    @fate8935 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዱ እንቁ የተዋህዶ ልጅ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ

  • @hirutkasaye9954
    @hirutkasaye9954 4 года назад +1

    ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕራችን እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቅልን እግዚአብሔር ሆይ የዘመን መፈጸሚያ እንዳንሆን ጠብቀን

  • @hayimiyenatualij7970
    @hayimiyenatualij7970 4 года назад +5

    ኡፍፍፍ አንጀት የምያርስ ትምህርት እራሳችንን ከክፉ ነገር የሚመልስ ትምህርት ነው ለመምህራችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን

  • @zahraabdalh2745
    @zahraabdalh2745 4 года назад +1

    በእዉነት መምህራችኖ ለንስሐ ቃልን ላሰማህን የምንነቃቃበትን ልቦና እግዚአብሔር ይድለን ሰምተን የምልፈፀመበት ልቦና እግዚአብሔር ምላክ ለንስሐ ና ለስጋደሙ ለቅዱስ ቁርባኑ ያበቃን ዘንድ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን

  • @ZeOrthodoxTTube
    @ZeOrthodoxTTube 4 года назад +9

    መምህሬ ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያዋርስልን
    እድሜ ማቱሳላ ወአብርሃም ያድልልን።
    በእውነት ባንተ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የአባቶቻችን አምላክ የድንግል ማርያም ልጅ ልኡል እግዚአብሔር ከእናቱ እና ከቅዱሳኑ ጋር የተመሰገነ ይሁን።
    አሜን ፫

  • @aworirosemary1480
    @aworirosemary1480 4 года назад +4

    እሜን
    መምህራችን
    ቃለ
    ህይወት
    ያስማልን
    እሜን
    ለነስሀ
    ሞት ያብቃን
    እሜን

  • @ቃልኪዳንወሎየዋየድንግልል

    የተዋህዶ እንቁ ልዩ መምህራችን የወንጌል ገበሬ ለጠፋነው መንገዳችንእድሜና ጤና ይሥጥልን ለኛ መሠላላችን ነህ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን ክፉ አይንካብን ጠላትህን ከእግርህ መረገጫ በታች ይጣላቸው በቆፈሩት ጉድጓድ ይክተታቸው

  • @ሰዋሰውየድንግልማሪያምልጅ

    እቁ በኩረ ሰባኪያን መምህር ምረት አባችን እንኳን ደና መጣክልን እስኪ ይህን ተሰምቶ የማይሰለች ስብከትክን ልስማ በርታልን እሺ። ሁሌም ባቅማችን በፅሎት ለሰከድም አንረሳክም እኛ የመንፈስ ልጆችክ።

  • @ማራኪአስራተማርያም-ቘ2ጨ

    አሜን በእውነት ለመምህራችን ቃል ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያቆይልን አሜን♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ
    @ተዋህዶሀይማኖቴ-ዸ4ጀ 4 года назад +8

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር እረጀም እደሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልህ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን አሜን አሜን

  • @woinshettesfaye6896
    @woinshettesfaye6896 4 года назад +4

    ትክክል ነዎት መምህራችን የማንቂያው ደወል እንኳ ስንቱን አነቃ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @genetgggg9258
    @genetgggg9258 4 года назад +5

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ጤና እና እድሜ ይሰጥ ልህ እግዚአብሔር ሁላችንም እግዚአብሔር ለንሰሐ ሞት ያብቃን

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 4 года назад +1

    ቃልህይወትያስማልን፣እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ama7624
    @ama7624 4 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያስማልን መምህራችን

  • @sjisijzjkl7847
    @sjisijzjkl7847 4 года назад +5

    ከሰይጣን አመለጥኩኝ
    እግዛብሄት
    በመርጠልን
    በመምህሪ
    ምርታብ
    እግዛብሄር
    ሰጠን
    ምርታብን

  • @kdestkidist3693
    @kdestkidist3693 4 года назад +3

    አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን እግዚያብሄር እድሜና ጤና ይስጦት ሀገራችንን ከምናየዉና ከምንሰማዉ ማዓት ሁሉ ይሰዉርልን

  • @lidiagebreyewhanes8789
    @lidiagebreyewhanes8789 4 года назад +21

    Amen qal hiwet yasemlin mihretun ylakilin amen ♥️♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @tasew5917
    @tasew5917 4 года назад +4

    አቤት እደት ደሰ እደምትል አባታቸን እዲሜ እና ጤና ላባታቸን እመቤቴ ማርያም ተጣበቀን

  • @burtukanyimer5501
    @burtukanyimer5501 4 года назад +3

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የምንወድህ የምናከብርህ መምህራችን እግዚአብሔርአምላክ በሄድክ በት ሁሉ ጥበቡን ይግጥልህ !

  • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ

    በእውነት ለመህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን

  • @sofyadbiba9282
    @sofyadbiba9282 4 года назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን

  • @tgistlove5653
    @tgistlove5653 4 года назад +9

    እግዛቢሄር ይመስገን ለዚህ ቀን የደረሰን የተዋህዶ ልጆይ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanaethiopiaethiopia2920
    @hanaethiopiaethiopia2920 4 года назад +4

    አቤቱ ማሃራን ክርስቶስ እግዚአብሔር ለንሰሐ አብቃን መምህራችን ቃለ ህይወት ይሥማልን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ይሥጥልን

  • @AnaAna-sy9ui
    @AnaAna-sy9ui 4 года назад +3

    አሜን አሜን አሜን
    ቃለ ህይወት ያሠማልን 🙏 መምህር እረጂም እድሜ ይስጥልን

  • @ኦርቶዶክስተዋህዶሐይማኔቴ

    እግዝአብሔር ሆይ እንደበደላችን ሳይሆን እንደቸርነትህ
    ማረን ይቅር በለን እግዝኦ ማህረነ ክርስቶስ🙏😭😭😭😭😭😭😭😭 መህራችን መምህር ምህረተአብ አሰፋ እግዝእብሔር አምላክ እድሜ በጸጋ ያኑርልን አሜን 🙏💒💞

  • @kidistyemariyam1786
    @kidistyemariyam1786 4 года назад +3

    መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን

  • @SalamSalam-ie4hw
    @SalamSalam-ie4hw 4 года назад +4

    ብኩረ ሰባኪያችን ረቡኒ ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን
    በቀጣይ አመት እግዚአብሔር ቢፈቅድ ልጄ ሰንበት ትምህርት ቤት ትገባለች ።
    የቤት ውስጥ ቆይታችንንም በዋዛ ፈዛዛ ሳይሆን በፆም በፀሎት በስግደት እንዲሁም
    ሁሉ በእጁ የሆነ የምህረት አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ከመዓት ከቁጣ ከመቅሰፍቱ ይሰውረን! ይሄን ክፉ ዘመን ያሻግረን🙏
    ጥበብን ማስተዋልን አድሎ በተሰበረ ልብ በንፁህ ህሊና በፍፁም ንስሀ አሜን 🙏

  • @tedrosadhenom5056
    @tedrosadhenom5056 4 года назад +1

    ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን በተስፋ የምንጠብቃት መንግስተ ስማያት ያውርስልን ላባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን ከክፉ ሁሉ ይሰውርልን ፈጣሪ ለኛ ደካማ ልጆቻቹ በጸሎት ኣስቡን ።

  • @emebetwubetu813
    @emebetwubetu813 4 года назад +1

    በእውነት ለመከሩን ለገፀፁን አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን

  • @ልእመቤትየማርያምልጅ
    @ልእመቤትየማርያምልጅ 4 года назад +5

    እውነት ነው እግዚአብሔርን ይህን ክፉ ዘመን
    አሳልፍ ለንስሀ ያብቃን ሌላው ከንቱ ነው
    እፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ቃለህ ያሰማልን😭😭😭

  • @BazalotBazal
    @BazalotBazal 4 года назад +10

    አባታችን ምህረታብ ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅል ቅዱስ ገብርኤል

  • @mekdigtg1273
    @mekdigtg1273 4 года назад +3

    ምርጥ መምህር ምህረታብ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @webvhgss7542
    @webvhgss7542 3 года назад +1

    መምህር ምህረት አብ አሰፋ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ይሰጥልን የአገልግሎት ዘመንህ ይባርክልን የተዋህዶ አይናችን አምዳችን በዚህ ዘመን ላንተ የላከልን ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን አሜን 👏✝️🤲🤲😍😍

  • @zadyarsemalij9065
    @zadyarsemalij9065 4 года назад +4

    መምህስ ቃለ ሂወት ያሰማልን በድሚ በፀጋ ያቆይልን እግዚአብሔር ሰላምህን ያብዛው የትዋህዶ እንቁ መምህር

  • @ናርዶስየክርስቶስባሪያk

    እግዚአብሔር ይመስገን በኩር ሰባኪያን መምህር ምህረት አብ አሰፋ እንኳን በሰላም ለቅድስት አገርዎት አበቃዎት💚💛❤ በእውነት ቃል ሂወትን ያሰማልን አሜን🙏❤ በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን🙏❤ ተስፋ የምናርጋትን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስለን🙏❤ ማስተዋሉን ያድለን አሜን🙏❤ለንስሐ ሞት ያብቃን የሊዲያን ልብ የከፍተ አምላክ የኛንም ልብ ይክፈትልን ቃሉን እንድንሰማ እሱ ይርዳን አሜን🙏❤ ስለናቱ ብሎ ይማርን ይቅርም ይበለን👐👐👐😭😭😭

  • @ceilmazen9385
    @ceilmazen9385 4 года назад +14

    አር ማን አለ የርስወን ትምርት ሰምቶ ያማይመለስ እኔ የርስወን ትምርት ስሰማ የበለጠ ልቤ ይመለሳል እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልወት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥወት ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን መልካም ግዜ ያምጣልን 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

  • @lebayerselga7576
    @lebayerselga7576 4 года назад +1

    Kala heyewet yasemalen wed yetwahedo leji tebareke ine evdemean tena yesetehe Amen

  • @የወቅሸቱገብሬኤልአነተእር

    ጸጣሪ በምህረቱ በቤቱ ያጽናን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የአግልግሎት ዘመን ይባረክ

  • @ሰናይትሀጲያተኛዋየሚካኤል

    አሜን (፫) ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እመ አምላክ ትጠብቅልን መምህራችን ትምህርቱን ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል
    አቤቱ ጌታይ አምላኬ ሆይ በሀፂያት ይቆሸሽው ያደፍሁ ባሪያህን ለንስሀ ሞት አብቃኝ

    • @KiD-hx8gx
      @KiD-hx8gx 4 года назад

      አሜን አሜን አሜን

    • @gyufftgdtyftgcdf9826
      @gyufftgdtyftgcdf9826 4 года назад

      አሜን🙏አሜን🙏አሜን🙏❣️❣️❣️💚

  • @muzamuza4351
    @muzamuza4351 4 года назад +1

    እግዚብሄርይጥብቅህ፣መምሕር፣

  • @የአብስራቃል-ቘ8የ
    @የአብስራቃል-ቘ8የ 4 года назад +1

    እንዴት ደስስስስ ይላል መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር💒
    💒💚💛❤💒

  • @maryam_enatkerstos_abate6200
    @maryam_enatkerstos_abate6200 4 года назад +5

    እስይ ነጋ ላመስግንህ ነው አይኔ የከደንኩት አንተን አምኜ ነው ተመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን!!!!!

  • @grrjhfr2209
    @grrjhfr2209 4 года назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማለን አባታቸን
    ለኛም ማስተዋሊ ይስጠን

  • @Henoka369
    @Henoka369 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ኑርልን ክፉ አይካብን አሜን አሜን አሜን
    አቤቱ ማረኝ እባክህ እባክህ

  • @መቅዳስፅጌማርያም
    @መቅዳስፅጌማርያም 4 года назад +2

    *አሜን ፫ ስል ቃሉ የቃሉ ባለቤት ሉዑል እግዚአብሔር የተመስገን ይሁንልን እንቁ መምህራችን የቅዱሳን አምላክ የህይወትን ቃለ ያሰማልን ራጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እማምላክ ትጠብቅልን ቅዱስ ቃሉን በልቦ ናችን ያሳድርብን አሜን ፫💚💛♥*

  • @mignottsegayeabetuwannafak4559
    @mignottsegayeabetuwannafak4559 4 года назад +2

    Mahamirachin egizabher amalke Tsegawun Yabazalin ♥️♥️♥️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 4 года назад +79

    እውነት ነው ይሄ ጨለማ ነግቶ ንሰሀ ገብተን ሌላውስ ከንቱ ነው ኡፍፍፍፍፍ .... ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን

  • @ማህሌትደጀኔ
    @ማህሌትደጀኔ 4 года назад +30

    ቃለሕወት ያሠማልን መምሕራችን ማርያምን ያተን ትምህርት ስሰማ ተስፋ የቆረጠው ልቤ ይፅናናል እማምላክየ በሔድክበት ሑሉ ትከተልልን

  • @addissadisea.dagnewy4328
    @addissadisea.dagnewy4328 4 года назад +1

    መምህራችን በእዉነት ዘመንህ ሁሉ አምላክ ይባርክ የአምላክ እናት ቅድስ ደንግል ማሬያም ትጠብቅልን የተዋህዶ ልጅች እንበርታ ቃለ ሂወት ያሰማልን መምህር

  • @አኔማሀሳቤንበእርሱጥየዋለ

    መምህር እረጅም እድሜ ይስጥልን
    ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን
    እኛ ከማናውቀው እግዚአብሔር ከሚያውቀው
    ይጠብቀን አቤቱ ማርን ይቅር በለን

    • @tigisthusenali2176
      @tigisthusenali2176 4 года назад

      ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያሰማልን መምህራችን

  • @atnasyahaftoo2253
    @atnasyahaftoo2253 4 года назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማል እግዚአብሔር በእድሜ ና በጤና ይጠብቅ ፀጋውን ያብዛልህ መምህር አሜን አሜን አሜን💀🤲🤲🤲

  • @jodijod8923
    @jodijod8923 4 года назад +3

    እውነት ነዉ መምህር እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይልን

  • @solianazinabu482
    @solianazinabu482 4 года назад +2

    መስማት ብቻ አንሁን የሰማነው ተግባር ላይ እናውለው ! ቸር አባታችን ከወላጆቻችን በሰላም ተገናኝተን ለንስሐ ሞት እንድንበቃ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን! አለም ከንቱ ናት!

  • @mahletsisay6730
    @mahletsisay6730 4 года назад +4

    የምወድህ የማከብርህ መምህሬ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጸጋ ያቆይልን እኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

    • @mmodomososj2087
      @mmodomososj2087 4 года назад

      እግዚአብሔር ቃላት ያሠማልን

  • @dgst137
    @dgst137 4 года назад +3

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን ለንስሀ ሞት ያብቃን አሜን

  • @sdetgewa
    @sdetgewa 4 года назад +11

    አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማያትን ያውርስልን መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @haniethiopiawit1869
    @haniethiopiawit1869 4 года назад +2

    እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን ❤💛💚❤💛💚

  • @endalshtomato3247
    @endalshtomato3247 4 года назад +9

    ስወድህ እኮ ምርጥ የተዋህዶ ፍሬ

  • @bbbbbb9059
    @bbbbbb9059 4 года назад +2

    ቃሌ ህይወት ያሰማልን ወንድማች ፀጋዉን ያብዝለህ አሜን ፫ ለኛም ልቦናችን ይክፈተልን እግዝአብሔር አምላክ

  • @እግዚያቢሄርእረኛየነውእግ

    አሜንንን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜና ፀጋ አብዝቶ ይስጥክ

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 4 года назад +3

    መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ የኛ የተዋህዶ እንቁ ምህረቱን ያውርድልን ቸሩ መድሐኒአለም

  • @fwtrtdgf9187
    @fwtrtdgf9187 4 года назад

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን አሜን መምህር አችን ቃለሃወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲

  • @etuyemariyamlij9007
    @etuyemariyamlij9007 4 года назад +6

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭

  • @ወለተማሪያምማሪያም
    @ወለተማሪያምማሪያም 4 года назад +3

    መምህራችን በውነት ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ✝✝✝🌾🌾🌾🌾🌿✝✝✝

  • @ሰለምሰላምለኢትዮጲያ
    @ሰለምሰላምለኢትዮጲያ 4 года назад +12

    መ ምህር ቃልህይወትያሰማልን እንደታ ያለውን ያብዛልን

  • @ወለተትሳኤወለተትሳኤ
    @ወለተትሳኤወለተትሳኤ 4 года назад +8

    በውነት የኛውድ እንቁ መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ብዝት ያርግልህ አሜን ፫

  • @ፀጋማርያምየቅድስትድንግል

    በኩረ ሰባክያን መምህር ምሕረተአብ ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ በእውነት እደቸርነቱ ይማረን ልጅን በልጅነቱ ቅዱስ ቃሉን ማስተማር በጣም አስፈላጊነው የቀለም ትምህርት ላይ እናተኩርና እናጠፍቸዋለን እኔ በልጅነቴ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነቴን እድወድ አድርገው አሳድገውኛል ግን ምንም የተማርኩት የለም ስላልተማሩ አላስተማሩኝም የእውቀት ትምህርት ላይነው ያተኮሩት ላይሳካ ለአረብ ገረድ ለመሆን አልፈርድባቸውም እምነታቸው እውቀትም ባይኖራቸው ጠንካራ ስለነበር በተለይ አባቴ ይሄው ብዙ ፈተና ቢመጣም በቤቱነኝ ግን ደስ የሚለው ስደት መጥቼ ቤሩት በዋትሳፕ ጉባኤ ሀይማኖቴን በደብ አወቅኩ ከዋትሳፕም አልፊ በቅድስት ቤተክርስቲያን በቅዱስ ገብርኤል ስርዎ ሐይማኖት በደብ ተምሪ ከኔም አልፊ ለነዛ ሳይማሩ ላስተማሩኝ ድሀ ቤተሰቦቼ በቃሁ ቅዱስ ስጋውን እንዲበሉ ቅዱስ ደሙን እዲጠጡ እግዚአብሔር እረድቶኝ ለክብር በቁልኝ ተመስገን እኔ ሀጢያንዋ ልጁን ሳይንቅ በስደት አባት ሰጥቶ የሚመክሩ ለክብር የሚያበቁ አባቶች አሉን

    • @jeriyedngllej138
      @jeriyedngllej138 4 года назад

      Ibakek wendeme izi ante yetemarekebet gorup west asgebeag ibakek

  • @zaynasjaudio5812
    @zaynasjaudio5812 4 года назад +11

    የኛ እንቁ እግዚአብሔር አምላክ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን ቃለ ህይወት ያሰማልን እማምላክ ጥላ ከለላ ትሁንልህ

    • @avivaaklilo3895
      @avivaaklilo3895 4 года назад

      እማምላክ እስከነልጅዋ ትጠብቅህ

  • @haymidres4899
    @haymidres4899 4 года назад +1

    እንቁ በኩረ ሰባኪያን መምህር መፅናኛችን እግ/ር በእድሜና ፀጋ ያኑርልን

    • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
      @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 4 года назад

      እግ/ር ምን ማለት ነው እማ ስሙን ጠርተን የመከራ ከሞት የምንድንበትን ስም ለምን ትርጉም አልባ አድርገን እንፅፋለን?
      "እግዚአብሔር" ብለን እንፃፍ 1ሰከንድ አይፈጅብን
      ስሜን አውቃልና እጋርደዋለሁ ይላል መዝሙረ ዳዊት 90 ላይ

    • @haymidres4899
      @haymidres4899 4 года назад +1

      @@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ እሺ ይቅርታ ለሚቀጥለው አስተካክላለሁ

    • @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ
      @ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ 4 года назад

      @@haymidres4899
      ምንም አይደል የኔ መልካም እህት

    • @haymidres4899
      @haymidres4899 4 года назад

      @@ከድቅድቅጨለማወደሚደነቅብ አአሰግ ናለሁ

    • @haymidres4899
      @haymidres4899 4 года назад

      አመሰግ ናለሁ

  • @ወለትኪዳን-ቐ7ፐ
    @ወለትኪዳን-ቐ7ፐ 4 года назад +7

    በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሂዉት ያሠማልን መግሥት ሠማያትን ያውርሥልን ፀጋውን ያብዛልህ መምህሬ ብሠማህ ብሠማህ ትምህርትህ አይጠገበኝም ከልብ ሠርፆ ይገባል እድሜህ ይርዘምልን ወድ የትዋህዶ እቁ ኑርልን እንውድሀለን

    • @janatgazain6321
      @janatgazain6321 4 года назад

      በእውነት ለመምህራችን ቃለ ሂውት። ይሠማልን። መግሥት። ሠማይትን። ይውርሥልን። ቃለ። ይሠማልን። አሜን። አሜን አሜን ።አበትቺእን

  • @abebatadessee775
    @abebatadessee775 4 года назад +1

    God bless you memehr. amean amean 💚👏♥️

  • @ሰለምሰላምለኢትዮጲያ
    @ሰለምሰላምለኢትዮጲያ 4 года назад +28

    የተዋህዶልጆች ለብር ብላችው ሀይማኖት አትቀይሩ ቶክክለኛ እምነት ተዋህዶ ነች መ ምህር አሰላ ሆደው ያስተምሩ እግዚሀብሔር ምህረቱን ይላክልን

  • @samrawitfikad8044
    @samrawitfikad8044 4 года назад +4

    መንፈሴ እንዳዲስ የሚፈወስበት ስብከት ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @flldsf9791
    @flldsf9791 4 года назад +1

    የኔስስቴ ቃልህወተ ያስማልን የኔጀግና ንቁ መምህሬ እድሚናጤና ይስጥልን የኔውዴ እመብርሃን ካንትጋር ትሁንአሜንአሜንአሜን

  • @samsuing8151
    @samsuing8151 4 года назад

    እድሜና ጤና ጀግናችን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ከ2ሐ

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባረክ አባታችን

  • @እህተስላሴየማርያምልጅነኝ

    ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @አንተኮሀያልነህ
    @አንተኮሀያልነህ 4 года назад +7

    ስለማነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን 🤲🤲🤲🤲

  • @fhhghu1377
    @fhhghu1377 4 года назад +1

    ቃለህይወት ያስማልን የኛ እንቁ መምህራችን ተስፍ መንግስት ስማአያትን ያውርስልን አሜን አሜን አሜን አሜን

  • @haymilove3538
    @haymilove3538 4 года назад

    መምህር እረጅም እድሜ ከጤናጋር የድግ ልጅ ይስጥህ የአገልግሎት ዘመንክን ያርዝምልን🙏🙏🙏

  • @ስደትመምህሬ-ቸ4ነ
    @ስደትመምህሬ-ቸ4ነ 4 года назад +15

    በድማችን ቃለ ህይወትን ያሰምላን በእድሜ በጤና ያቆይልን ።

  • @ሚካኤልሚካኤል-ፀ6ነ
    @ሚካኤልሚካኤል-ፀ6ነ 4 года назад +19

    ለአስተማረን ለመከረን ለዘከረን ለእምዬ ቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይግባው ለመምህራች ለወንድማችን ለምህረታብ አሰፋ ቃልሕይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኑን ይባርክልን በዕድሜና በጤና ይጠብቅልን

    • @temzghi
      @temzghi 4 года назад +1

      ለአስተማረን ለመከረን ለዘከረን ለእመዬ ቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ ለልዑል እግዚአብሔር ክብር masgana ygbaw

    • @yategetachu7365
      @yategetachu7365 4 года назад

      አሜን አሜንአሜን ለመከረንለገሰጠንቅተህወትያሰማልንየአገልግሎትዘመንያርዝምልንአሜንአሜን

  • @boozoodubai862
    @boozoodubai862 4 года назад

    አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን በእውነት እግዚአብሔር ይጡባቅህ 💒💒💒💒💒😍😍😍😍😍✝️✝️✝️✝️✝️

  • @ኣደይዓለመይ-ሰ8መ
    @ኣደይዓለመይ-ሰ8መ 4 года назад

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን መምህርና ቃለ ሂወት የስመዐልና ዕደመን ጥዕናን ይሃብካ ፈጣሪ

  • @ሚሚየማርያምልጅነኝ
    @ሚሚየማርያምልጅነኝ 4 года назад +1

    አሜን በእውነት ለምንወዳው በኩረ ሰባኪያን መምህር ምህረተአብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን ፫

  • @enatmesfin
    @enatmesfin 4 года назад +44

    ስብከቱ ከተለቀቀ 12 ደቂቃ ነው ራሴን በጣም እያመመኝ ነው በጸሎት አስቡኝ ነገ እሰመዋለሁ የያዕቆብ ለሊት ይሁንላችሁ ሰላም እደሩ ለ መ/ራችን መ/ር ምህረተአብ አሰፋ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር በዚሁ አጋጣሚ አዲሱን መዝሙር ስሙለት የሱን ዛሬ ጥዋት ነው የተለቀቀው ለበረከቱ እንዲሆነነ ሰናይ ምሽት

    • @aworirosemary1480
      @aworirosemary1480 4 года назад +2

      አይዛሺ

    • @great8824
      @great8824 4 года назад +2

      አይዞሽ እህቴ

    • @KiD-hx8gx
      @KiD-hx8gx 4 года назад +2

      እግዚአብሔር አምላክ ምህረቱ ይላክልሽ ማማዬ

    • @enatmesfin
      @enatmesfin 4 года назад +1

      @@KiD-hx8gx Amen

    • @bahgitigray8307
      @bahgitigray8307 4 года назад +2

      እግዚኣብሄር ይማርሽ እህቴ

  • @እየሩሳሌምየማርያምልጅእየ

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ወድና የምንወድህ መምህራችን 💚💛❤️💒💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤️💐💐❤️💐💐💐💐💐💐💐💐💐❤️💐

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ዘ1ሸ

    ቃልዩት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንክ ይባረክ🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን አሜን አሜን አምላኬ ላገሬ ያብቃኝ እንደልጅነቴ ከደችክ እልጠፋም መድሃኒያለም

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ

    አቤቱ ይቅር በለን ልቦናን ስጠን እንደችርነትህ ማረን። ለእውነተኛይቱ መንገድህን ምራን እኛ ደካማ ነን። ለመምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ ፣ በፅጋው ይጠብቅልን አሜን(፫)