Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የተዋህዶ እንቁወች እንኳን ለቸሩ መድሀኒያአለም ወራዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረስን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ ! ውዴ ስብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ እሽ
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን እህቴ
Amen Amen Amen
መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር በፀጋ ያኑርልን እንደ ውሀ የምንጠጣው ወንጌል ስለምትሰጠን እድሜክ ይርዘምልን ተባረክ ❤❤❤
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜና በፀጋ ያቆይልን እኛም የሰማነው በልባችን ሰለዳ ይፃፍልን አሜን
ያላንተ ማን አለኝ አሜን፫
memhir. mhrt. ap. aesef. batam. enemesgnalen. emebity. ttbkilen
yebnes123 yebnez አሜን ስብከትህን ሁሉ ደጋግሜ ባዳምጠቸው አልጠግባቸውምእውነት ነው እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ወንድማችን
kale hiwotin yasemalin Memihirachin
በእውነት የተዋህዶ ልጅ እጅግ ከመጠን በላይ ነው ምናከበር የምንወድህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የማቱሳላን እድሜ ያአድልልን አሜን
እንኳን ለቸሩ መድኃኒአለም ወረሐዊ በዓል አደረሳችሁ ሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይዎትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን ርስተ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይልን አሜን፫
Amennnn
ስሌ ነኝ የጎንደር ቅብጥብጥ ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነኝ
ቃለወትያስማለነ
@@bisrat-media እሺ ማሬ ማሬ ምን ችግር አለው ግን ስንት ጊዜ ሰብስክራይን ላድርግልሽ እማየ
ስሌ ነኝ የጎንደር ቅብጥብጥ አድርገሽኛል አደል ገና ደበኞቸን አላወቅሁም። ማር ለዛነዉ
ቃለህወት ያስማልን የኛ ንቁ መምህራችን እመቤቴ ስጥብቅህ አሜንአሜንአሜን
በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ተስፋ የምናደርጋትን እርስት መንግስተሰማያትን ያዋርልን በእውነት ደቂቃው አጠረኝ ልብን የሚጠግን ትምህርት ነው ሁሌም ያንተን ትምህርት ስሰማ ተስፋየ ይቀጥላል የማቱሳላን እድሜ ያድልልን መምህር
እድሜ ይስጥልን መምህራችንቃለ ህይወት ያሰማልንስብከቶችህ ሁሉ ተስፋን ይቀጥላሉ ጆሮ ያለው ይስማ
በእውነት ቃለህይወትያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋዉንያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያኖርልን 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
የአርሴ ልጅ ነኝ ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪ ነኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Endate dagagme endasamaho eneana E/r enawokalen it's like brain buster hewte yamizara nawo tabe yamile nager yalawome, E/r yebarke be E/r eyta yawolke
የተዋህዶ እንቁ መምህር ምርታብ አስፍ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤናውን ይስጥልን የስማነውን በልቦና ችን ያሳድርብን ለንስሀ ሞት ያብቃን ፈጣረ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
በእውነት መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫እውነት ነው የኛ ጌታ የሚረዳንም የሚረዳንም የአምላኮች አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ነው አሜን ክብር ይግባው
حياة الحبشي ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነኝ
Amen amen amen kale hiwot yasemalen Yagelgelot zemenhe yebarek rezeme edima yesteke abatachen 🙇🙇🙇💖💖💞
አሜን አሜን አሜን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አምላክ ልኡል እግዝአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜንለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜንበድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ከዝህም በላይ የምታገለግልበት ሀይል እና ትግስት ያድልህ አሜን
መምህር ምህረት በጣም የምወድህ የማከብርህ እቁ የተዋህዶ ልጂ ሁልግዜ ብሰማህ የማልሰለቺህ ብርቅዬ መምህራቺን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቃለህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሄር ያገልግሎትህ ዘመን ይባርክልህ እመቤቴ ትጠብቅህ
Kale hihat yasemaln
ቃለሂወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ምህረት አብ አሰፋ
አሜንንን
በእውነት እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም ልብ ይነካል
በጣም እምወድህ እማከብርህ መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ የድንግል ልጅ መድሀኒያለም እድሜን ከጤና ጋር ያጎናፅፍልን ኑርልን ዘላለም የተዋህዶ ኩራታችን
ዉድ የተዋህዶ ልጅ በጣም ነዉ የምንወድህ በሄድክበት ቦታ ሁሉ እመብረሀን እስከልጆ ከፊት ትቀደምልህ አድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ
በ እግዚአብሄር ቃል ልቤን ደስ እንዳሰኘክ፤ እግዚአብሄር በዘላለማዊ መንግስቱ ደስ ያሰኝክ !!!
በ እውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል እድሜና ፀጋውን አብቶ ይስጥህ ቸሩ መድህኒ አለም።
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ምህረት አብ በእውነት በጣም ልብ ውስጥ ያለውን ነገር ነው በያንዳንዳችን ያለው ነው የምትናገረው በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር በጥበብ ያኑርህ ይጠብቅህ ያኑርህ እኛንም በልቦናችን ያሳድርብን በተግባር እንድናውለው ይርዳን
መምህራችን ምህረተ አብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልን እኛንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ሰው ከማየት እራሳችንን የምናይ ያድርገን እንደ በደላችም ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ብዛት መድሀኔአለም ይቅር ይበለን አሜን
አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ተስፍ መንግስ የምናደርጋትን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን። እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን(3)።
አስካለማርያም ፋሲል ከነማ ውሲጤ ነው። ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ
Masmurlakilinyi😅😅😅😅
@@theadaccache5936 ምን ለማለት ነው ግልፅ አልሆነልኝም ???
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ እኛም ትምህርቱን ሰምተን የምናስተውል ያድርገን አሜን፫
እንዴት ዋላቹ ወንድም እህቶቼ መምህራችን መምህር ምህረት ኣብ ፈጣሪ እመቤቴ ሁሌም ከጎንህ ኣትለይህ 💖💖💖💖💖💖
Egzabher yemesgen selame walshe ehta amen amen amen
#እግዚአብሔር ይመስገን አሜን💚💛❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንአሜንአሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እውነት ነው እግዚአብሔር ን መፍራትም ማክበርም ይገባናል መዳኒያለም ቻይ ገመና ሸፋኝ እረዳት ተረጅ ነው አባታችን እየሱስ ክርስቶስ ከሀፂያት ጭቃ ውስጥ እጃችንን እዳንዘፈዝፍ ይጠብቀን ጌታ እየሱስ ፈራጅ ነው አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የድሜ ባለፀጋ ያድርግልን አሜን
የህይወት ቃልን የምታስተምረኝ እቁ ውዱ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥህ እረጅም ያገልግሎት ዘመን ያድልልን አምላኬ ልኡል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን አሜን፫!!❤❤
nardi የእማምላክ ልጅ ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ
Kale hywet yasemal
Eeee
Amen amen amen
ቃልህይወት ንያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ለመከሩን ለገሰፁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልወት ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ላይ እግዚአብሔር ይፃፍልን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን አምላክ ይርዳን አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ክፉ የመንፈስ ጭንቀት ከእኛ ከልጆችህ ላይ ነቅለህ ጣልልን ከጭንቀት ነፃ አውጣን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም እናመሰግናለን
Sara Tsfaye ሳራ ሰብስክራይብ አደረግሽኝ እሽ ጀማሪነኝ
የተዋህዶ ልጆች መፅናኛችን አለኝታችን እቁ መምህራችን ምህረት አብ በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን አሜን እኛንም ፈጣሪ በጆሮ ሳይሆ በልቧና ያሰማን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏✝️🤲😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና እግዚአብሔር አምላክህ ይጣበቀልን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ይጣበቀልን
ውድ እና የተከበርህ መምህራች ያንተ ትምህርት ስሰማ ትልቅ ተሰፋ ነው የሚሰማኝ በእውነት እግዛሄቤር ተስፋ መግስትን ያውርስልን አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ ልጆች መኩሪያችን ነህ አሚን አሚን ቃለ ህወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሠማልን መምህራችን በድሚ በፀጋ ይጠብቅልን
መምህር ምህረት አቢ እጊዚአቢህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ወሳኝ ሰው ማለት አንተነህ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወድማችን እድሜ በፀጋ ያቆይልን
ወንድማችን መምህር ምረትአብ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትያውርስልንየተዋህዶ እንቁ እንወድሀለን እረዥምእድሜከጤናጋር ኑርልን በቤቱያፅናህ
እግዚአብሔር እድሜንህ እንደ ማቶሶላ ያርዝምልን እንዳንተ አይነቱ ንጹህ የክርስቶስ ወንጌል የሚሰብኩ ይብዙልን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።
ኣነ ከመይ ከም ዘለኹ ዝፈልጥ ኣነ ጥራይ እየ ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ መልካምነትን የመሰለ የለምና
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜያቹህን ያርዝምልን ክፉ ወሬ ከማውራት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋውን እግዚአብሄር ያብዛልህ በእውነት በእድሜ በጤና ያቆይልን እውነት ነው በወሬ ልገሉኝ ነው ጭራሽ
Memhr mhretab betam Enamesegin alen egziabhr beatelay adiro silastemaren kibr msgana yigebaw bewnet kalehiwet yasemalin amen
እንኮን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለመዳንያለም ወረሀዊ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን መምህር ምረተአብ ላስተማርከን ለገስፅከን ውንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫ ።
ቃለህይወትያሰማልንአሜን
አሜንአሜንአሜን
አሜን፫ ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን የተዋህዶ እንቆ ጀግና ያገልግሎትህን ዘመን ያራዝምልህ
አሜን አሜን አሜን ቃል ሕይወት ያሰማልንመምህር የተዋህዶእንቁ አገልጋይ
Alem Yemariyam Lij mariiyam inat ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነኝ
Amen Amen Amen kal hiywet yasemaln hidmena tena yesthi yegeta leg
አሜን አሜኔ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ የእስራኤል አምላክ ሆይ በቸርነትኽ ይቅር በለን ማረን💖💔💞💘
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሪችን ፀጋው በ ረከቱ ያብዛልን በእውነት ህወቴ ቀየርኮው እናመሰግናለን ተመስገን 👏👏👏
ስለ ቃሉ ልኡል #እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ለመምሕራችንም ጸጋውን ያብዛልን የ ህይወትንም ቃል ያሠማልንአሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ባዓትዬ የሚኒሊክ ታቦት ምልጃሽ አይለየኝ ውዴ ሰብስክራይብ በማድረግ ጀማሪወችን አበረታቱን እሽ
@@bisrat-media እሺ እህቴ
ባዓትዬ የሚኒሊክ ታቦት ምልጃሽ አይለየኝ አመሠግናለሁ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዉስጥን ነካዉ ምህረታአብ ተባረክልን እድሜና ጤና ይስጥልን ትምርትክን ስሰማ ከአጥያተኞች 1ኛ መሆኔን ትዝ አለኝ አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቅር ይበለን
የሰማነውን በልባችን ያቆን ለንስሀ ሞት አብቃይ
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ያገልግሎት እድሜወትን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ሰላም እንደምን አላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመቤቴ የአስራት ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለይወትን ያሠማል እድሜና ፄናይሥጥልን
አሜን ሰላምሽ ይብዛልን ሰላምነኝ ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
መምህር እግዚአብሔር ጤናና እድሜን ይስጥህ በቤቱ ያቆይልን
kuye የ ቅ.ገብርኤል ውዴ ሰብስክራይብ አደረግሽኝ
በእውነት ቃለሂወት ይሰማልን በጣም እግዚአብሔር ይመሠገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር በዝህ ወቅት የሚሰትምር የሚመከር ማግኚት የተዋህዶ ሀይማኖት ኩራቴ ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዉሪሰልን ረዡም እድሜ ከጤናጋ
Zewditu Tamiru ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሸረ
amen kale hiwet yasemaln memhrachn
ቃለሕውት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ምእረተ አብ ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሜ የህይወቴን ምእራፍ እንዳቅ ስለረዳህኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ስለራሴም ስለእምነቴም ምንም ነበርኩ የአንተን ስብከቶች በምሰማበት ወቅት በጥቂቱም ቢሆን መንገዴን እንድመራ ረድተህኛል መስመሬን ካስያስዝከኝ መቀጠል የኔው ተራ ነው እንድነቃም አርገህኛል ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ሌላ ቃል የለኝም በባእድ ሀገር ብሆንም የከንቱ ከንቱ ነበርኩ ፈጣሪ በአንተ በኩል እንዳየው የላከ እስኪመስለኝ አስረድተህኛል የእኔን መንገድ እንደገለጥክ ሁሉ እንቅፋት አይንካ በጣም አከብርሀለው ጸጋውንና ጤናውን ጨምሮ ይስጥህ
Amen Amen Amen memihrachin nuriln kale Hiwet yasemaln bebetu yanurlgn mengste semayatin yawirslgn🙏🙏🙏
ኢትዮጵያዊነቴ ክብሬ ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪወችን አበረታቱን
Kale hiwot yasemaln.amen tebarek
Amen Amen Amen le memherachine kale hiwote yasemalin erjem edmna ena tena yestilin
አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት መድሀኒያለም እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን በውነት ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም በሀይማኖታችን ፀንተንና ተባርከን ለመኖር እግዚአብሔር አምላክ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ይህወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
እንቁ የተዋህዶ መምህር ምህረተአብ ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውዱ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ የምወድህ መምህሬ ምህረተአብ😍😍😍
Amen amen amen kalaheiwote yesmalen memeher egzabhere berkatun tegawn yebzalo amen rajim edima Ke tana kar yiseteln Amen 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
Mekdas Mekdas ሰብስክራይብ አደረግሽኝ ካላደረግሽኝ አድርጊኝ እሽ
አገሪ ኢትዮጰያ eshiii
Mekdas Mekdas አመሠግናለሁ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን
በእውነት ለመምህራችን የሂወትን ቃል ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያኑርልን ደስ የሜል ትምህርት ነው🙏
አሜን አሜን አሜን የህይወትን ቃል አብዝቶ ያሰማልን የድንግል ማርያምን ልጅ ፅጋውን ያብዛልህ!
እንቁ መምህራችን እግዛብሔር ይጠብቅህ ምህረትየ💕👍💞
amen amen amen bewent kale hiwet yasemaln memherachen Egzabiher be Edeme BetseGa Ytebkeln
*እደዉ ፀጋዉን ብዝት ያርግልክ መምህር ምህረት አብ ተባረክ እማምላክ ትጠብቅክ✝👏❤*
youhalay Youhalay ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ
E/R Amlak zemenhi ybarikew
መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ምህረታብ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ኑርልን ለዘላለም⛪⛪🇪🇹🇪🇹⛪⛪ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹 አደራ በተክርስታናችንን ጠቤቂልን
ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
Almaz Almaz ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነኝ
አገሪ ኢትዮጰያ እሺ ወዳጄ ቢቻል አሥሬ ሠብስክራይ አረገው ነበር
Almaz Almaz በጣም አመሠግናለሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን መምህራችን አባታችን የምንወደው የምናከብረው እግዚአብሔር አምላክ አውንም ፀጋውን በረከቱን እድሜውን ያድልልን አሜን አሜን አሜን!!!
Ewunet newu kalehiwot yasemalin Amen
በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን እራሳችንን እንድናይ ይፈቀደለን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው የተከበርከው መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን
Amen kalhewten yasemalen lamamehrchen lamertab bawente sagwen yabzlhot egzabher yemsgan amen ❤❤😍😍
ቃለሕወት ያሰማልን በእውነት በቤቱያፅናን አሜን መምሕር ምሕረታብ አምለው ጠፋ የአለም ተምሳሌት ድግል ትጠብቅሕ ከነቤተሰብህ
kale hiwoten yasemalin meheratabye yageligelot zemanehin yarezimelin
እንዲህ አይነት መምህራን (ሙህራን) ለሠጠን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
አሜን፫ ቃለህይዎትያሰማልን እድሜዘመንህ ይባረክ በቤቱያጽናክ
አውነት ቃለ ህይወት ያሰማል ወንድማችን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜና በፀጋ ያቆይልን🙏 አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን Girma ግርማ ሰብስክራይብ አድርገኝ እሽ
@@bisrat-media እሺ
አሜን አሜን አሜን Girma አመሰግናለሁ
ወንድማችን እግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን አረ ምን ልበል እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
Amen 🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ወትያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እናቴ እመቤቴ በምትሄድበት ሁሉ ትጠብቅህ
አሜን አሜን መምህር ለቃ ህይወት ያሰማልን
wer Nouha ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነ
@@bisrat-media አርገሻለሁ እህት
wer Nouha አመሠግናለሁ
Amen
በመጀመሪያ በእግዚያብሔ ሠላምታ እንዴናችሁ ደናናችሁ እግዝያብሔር ይመሥገን እኔ ደናነኝ መምሕራችን ምሕረታአብ አምላካችን እድሜ ያገለግሎት ዘመን ይጨምርለት አሜን ።
አሜን ቃለህውት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ግዜህን እግዝአብሔር ይባርክልን
ለመምህራችንቃለህይወትንያሰማልን
በእውነት ለምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የገልግሎትክን ዘመን ያርዝምልን እኛንም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር አምላክ አሜን /፫/
Kale hiywet yasemalin
thanks my brother god fair person
ከእኔ ከማረባው ሰው እድሜ ለአንተ ይጨምርልኝ መምህሬ መፅናኛዬ
💒💒💒💒
አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ክርስቶስን መውደድ እንዴት? (በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)አንድ በጣም የምንወደው እንግዳ ወደ ቤታችን ሲመጣ እጅግ በጣም ከመደሰታችን የተነሣ የምናደርግለት ኹላ ሊጠፋብን ይችላል፡፡ እንደምንወደው፣ እንደናፈቀን እንነግሯለን፡፡ ከዚያም በላይ የሚወደውን እናቀርብለታለን፡፡ ባይኖረን እንኳን ስላላቀረብንለት እናዝናለን፡፡ ያለንን፣ ቤት ያፈራውን ግን እናቀርብለታለን፡፡ ስለምንወደውና ስለናፈቀን ርሱን የሚያስከፋ ነገር ምንም አናደርግም፡፡ ብናደርግም ወዳጃችንን ኾን ብለን ለማስከፋት ብለን የምናደርገው አይደለም፡፡ እንወዷለን የምንለው እንግዳችንን ትተን ሌላ ሥራ አንሠራም፡፡ በቃላት ብቻ እወድኻለኁ ብንለው፥ ነገር ግን በተግባር እንግዳችንን መውደዳችን ባንገልጥ ግን እንግዳችን ያዝንብናል፡፡ ከቃላችን በላይ ተግባራችንንስለሚያይም እንደምንወደው ብንነግረውም አያምነንም፡፡ መውደድ የቃላት ጨዋታ ሳይኾን በተግባር የሚገለጥ ነውና፡፡ልክ እንደዚኹ ፍጹም ሰው ኾኖ፣ ባሕሪያችንን ባሕርይ አድርጐ ወደ እኛ የመጣውን ክርስቶስን እንደምንወደው እየተናገርን፥ ነገር ግን በተግባር የምናሳዝነው ከኾነ መውደዳችን ትክክለኛ መውደድ አይደለም፡፡ ብንወደው ኖሮ ልክ ከላይ እንደገለጥነው እንግዳችን የሚበላ ነገርን እናቀርብለታለን፡፡ የክርስቶስ መብሉስ ምንድነው? እርሱ እራሱ እንዲኽ ሲል ነግሮናል፡- “የእኔስ መብል የላከኝን ፈቃድ አደርግ ዘንድ ሥራውንም እፈጽም ዘንድ ነው” /ዮሐ.4፡34/፡፡ተርቦ ስናየው የሚበላ ነገርን እንስጠው፤ ተጠምቶ ስናየውየሚጠጣ ነገርን እንስጠው፤ ርሱም ይቀበለናል፡፡ የሚቀበልንም ስለሚወደን ነው፤ ከማንወደው ሰው ስጦታን አንቀበልምና፡፡ ስጦታችን ትንሽ ሊኾን ይችላል፤ ነገር ግን አፍቃሪያችን ነውና ስለ ስጦታችን ታናሽነት አልቀበላችኁም አይለንም፡፡ ስጦታችን በርሱ ዘንድ ትልቅ ነው፡፡ በስንፍና አንያዝ እንጂ ስጦታችን አምስት ሳንቲምም ልትኾን ትችላለች፤ ርሱ ግን ወዳጃችን ነውና አምስት ሳንቲም ናት ብሎ ስጦታችንን አያቃልላትም፡፡ እንደ ድልብ ስጦታ አድርጎ አምስት ሳንቲሟንም ይቀበልልናል እንጂ፡፡ ስጦታችንን የሚቀበለው ድኻ ስለኾነ አይደለም፡፡ ስጦታችንን የሚቀበልልን ስለ ስጦታችን ታላቅነት ሳይኾን ስለ ልቡናችን ኀልዮት (intention) ነው፡፡ ስለዚኽ ስንሰጥ ክርስቶስ ስለተቀበለን ትንሽዋንም ስጦታችንን ይቀበል ዘንድ በቤታችን ታዛ ስለገባ ልናመሰግነው ይገባል፡፡ እውነተኛ ሐሴት ማለትም ይኸው ነው፤ በመቀበል ሳይኾን በመስጠት የምናገኘው፡፡ ወደ ቤታችን፣ ወደ ሕይወታችን የመጣው ለእኛ ሲል ነው፡፡ ነፍሱን አሳልፎ ለሞት የሰጠው ለእኛ ሲል ነው፡፡ ፍቅሩ ግን እዚኽ ላይ አላበቃም፡፡ አኹንም እኛ ጋር እየመጣ ነው፡፡ ሐዋርያው “ስለ ክርስቶስ መልእክተኞች ነን” ብሏል /2ኛ ቆሮ.5፡20/፡፡ ስለዚህ ተርበውና ተጠምተው ወደ እኛ የሚመጡት ሰዎች የክርስቶስ መልእክተኞች ናቸው ማለት ነው፡፡ የንጉሡን መልእክተኛ፡የሚያባርር ታድያ ማን ሞኝ ነው? ነገር ግን ብዙዎቻችን ሞኞች ኾነናል፡፡ የነገሥታት ንጉሥ የክርስቶስ መልእክተኞችን እያባረርናቸው ነውና፡፡ ክርስቶስን እንወድኻለን እያልን በተግባር ግን እናባርረዋለን፡፡ ከዚኽ የበለጠ ምስኪንነት ከወዴት ይገኛል? ክርስቶስን በቃል እወድኻለኁ እያሉ በተግባር ግን ርሱን ማባረር የማይጠቅም ብቻ ሳይኾን የሚጐዳን ጭምር ነው፡፡እንኪያስ ተወዳጆች ሆይ! ክርስቶስን በቃልም ገቢርም እንውደደው፡፡ በታላቁ እንግዳችን በክርስቶስ ደስ መሰኛታችንን በተግባር እንግለጠው፡፡ ይኽን እንድናደርግ ርስቱንና መንግሥቱንም እንደ ቸርነቱ እንዲያወርሰን እኛን በመውደዱ ወደ እኛ የመጣው ደግሞም የሚመጣው ክርስቶስ ይርዳን አሜን!!!
ሳራችን የውሎ ሽላ በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን መልካም ሰዎች ለመሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
Elle elelelelel elelele elele💖💔💔💖💔💖💔💖💔💖💖
Amenamenamen
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
እንቁ የእንቁ የተወህዶ ልጅ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ከክፍል አንድ እስከ አራት አየሁት በእዉነት ጸጋዉን ያብዛልህ በጸሎታችሁ አስቡኝ እህታችሁ ወለተ መድህን ነኝ
Amen m emerachin qalwhote yasmlene tasfh magstsamyte yaoslen
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንመምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን
Amen kalehywotn yasemaln tesfa mengste semayatn yawarsln
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።ረጅሙን ያገልግሎት ዘመንን ያድልል።እኛን በመምህራኑ ኣድሮ የምያስተምረን ኣምላክ መንፈስ ቅዱሱን ይላክልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ #EGZEABHER ይርዳን።አሜን ወንድማችን ኣስበክ ቢሰሙ ይጠቅማቸዋለ ብለክ ቅዱሱን የወንጌል ቃል የነፍስ ምግብ እንድንመገብ ስላሰብክልን #EMEBREHAN ታስብክ ተባረክ።
በውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን እድሜና ጤና ይሰጥህ አባታችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር
የተዋህዶ እንቁወች እንኳን ለቸሩ መድሀኒያአለም ወራዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረስን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን
አሜን አሜን አሜን
ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ !
ውዴ ስብስክራይብ አድርጊኝ ፎቶየን ተጭነሽ እሽ
አሜን እንካን አብሮ አደረሰን እህቴ
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen
መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር በፀጋ ያኑርልን እንደ ውሀ የምንጠጣው ወንጌል ስለምትሰጠን እድሜክ ይርዘምልን ተባረክ ❤❤❤
በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜና በፀጋ ያቆይልን እኛም የሰማነው በልባችን ሰለዳ ይፃፍልን አሜን
አሜን አሜን አሜን
ያላንተ ማን አለኝ አሜን፫
memhir. mhrt. ap. aesef. batam. enemesgnalen. emebity. ttbkilen
yebnes123 yebnez አሜን ስብከትህን ሁሉ ደጋግሜ ባዳምጠቸው አልጠግባቸውምእውነት ነው እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ያቆይልን ወንድማችን
kale hiwotin yasemalin Memihirachin
በእውነት የተዋህዶ ልጅ እጅግ ከመጠን በላይ ነው ምናከበር የምንወድህ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይሰጥ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የማቱሳላን እድሜ ያአድልልን አሜን
እንኳን ለቸሩ መድኃኒአለም ወረሐዊ በዓል አደረሳችሁ ሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለህይዎትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን ርስተ ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይልን አሜን፫
Amennnn
ስሌ ነኝ የጎንደር ቅብጥብጥ
ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነኝ
ቃለወትያስማለነ
@@bisrat-media እሺ ማሬ ማሬ ምን ችግር አለው ግን ስንት ጊዜ ሰብስክራይን ላድርግልሽ እማየ
ስሌ ነኝ የጎንደር ቅብጥብጥ
አድርገሽኛል አደል ገና ደበኞቸን አላወቅሁም። ማር ለዛነዉ
ቃለህወት ያስማልን የኛ ንቁ መምህራችን እመቤቴ ስጥብቅህ አሜንአሜንአሜን
በእውነቱ ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ተስፋ የምናደርጋትን እርስት መንግስተሰማያትን ያዋርልን በእውነት ደቂቃው አጠረኝ ልብን የሚጠግን ትምህርት ነው ሁሌም ያንተን ትምህርት ስሰማ ተስፋየ ይቀጥላል የማቱሳላን እድሜ ያድልልን መምህር
Amen Amen Amen
እድሜ ይስጥልን መምህራችን
ቃለ ህይወት ያሰማልን
ስብከቶችህ ሁሉ ተስፋን ይቀጥላሉ
ጆሮ ያለው ይስማ
በእውነት ቃለህይወትያሰማልን
እግዚአብሔር ፀጋዉንያብዛልህ በእድሜ በፀጋ ያኖርልን
💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
የአርሴ ልጅ ነኝ
ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪ ነኝ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን
Endate dagagme endasamaho eneana E/r enawokalen it's like brain buster hewte yamizara nawo tabe yamile nager yalawome, E/r yebarke be E/r eyta yawolke
የተዋህዶ እንቁ መምህር ምርታብ አስፍ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤናውን ይስጥልን
የስማነውን በልቦና ችን ያሳድርብን ለንስሀ ሞት ያብቃን ፈጣረ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር አሜን
በእውነት መምህር ምህረተአብ እግዚአብሔር አምላክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን ፫
እውነት ነው የኛ ጌታ የሚረዳንም የሚረዳንም የአምላኮች አምላክ የጌቶች ጌታ የንጉሶች ንጉስ ነው አሜን ክብር ይግባው
حياة الحبشي
ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነኝ
Amen amen amen kale hiwot yasemalen Yagelgelot zemenhe yebarek rezeme edima yesteke abatachen 🙇🙇🙇💖💖💞
አሜን አሜን አሜን በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የገሰፀን የአባቶቻችን አምላክ የእኛም አምላክ ልኡል እግዝአብሔር ስሙ ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን አሜን
ለመምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ መግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አሜን
በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ከዝህም በላይ የምታገለግልበት ሀይል እና ትግስት ያድልህ አሜን
መምህር ምህረት በጣም የምወድህ የማከብርህ እቁ የተዋህዶ ልጂ ሁልግዜ ብሰማህ የማልሰለቺህ ብርቅዬ መምህራቺን እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ቃለህይወትን ያሰማልን
እግዚአብሄር ያገልግሎትህ ዘመን ይባርክልህ እመቤቴ ትጠብቅህ
Kale hihat yasemaln
ቃለሂወት ያሰማልን
ቃለህይወት ያሰማልን ምህረት አብ አሰፋ
አሜንንን
በእውነት እግዚአብሔር ዘመንክን ይባርከው እንዴት ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም ልብ ይነካል
በጣም እምወድህ እማከብርህ መምህሬ ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ የድንግል ልጅ መድሀኒያለም እድሜን ከጤና ጋር ያጎናፅፍልን ኑርልን ዘላለም የተዋህዶ ኩራታችን
ዉድ የተዋህዶ ልጅ በጣም ነዉ የምንወድህ በሄድክበት ቦታ ሁሉ እመብረሀን እስከልጆ ከፊት ትቀደምልህ አድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ወንድሜ
በ እግዚአብሄር ቃል ልቤን ደስ እንዳሰኘክ፤ እግዚአብሄር በዘላለማዊ መንግስቱ ደስ ያሰኝክ !!!
በ እውነት ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማል እድሜና ፀጋውን አብቶ ይስጥህ ቸሩ መድህኒ አለም።
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ምህረት አብ በእውነት በጣም ልብ ውስጥ ያለውን ነገር ነው በያንዳንዳችን ያለው ነው የምትናገረው በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር በጥበብ ያኑርህ ይጠብቅህ ያኑርህ እኛንም በልቦናችን ያሳድርብን በተግባር እንድናውለው ይርዳን
መምህራችን ምህረተ አብ ቃለ ህይወትን ያሰማልን ቸሩ አምላካችን እግዚአብሔር እረጅም እድሜእና ጤና ይስጥልን እኛንም አስተዋይ ልቦና ይስጠን ሰው ከማየት እራሳችንን የምናይ ያድርገን እንደ በደላችም ሳይሆን እንደ ቸርነቱ ብዛት መድሀኔአለም ይቅር ይበለን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን ተስፍ መንግስ የምናደርጋትን መንግስተ ሠማያት ያውርስልን። እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን(3)።
አስካለማርያም ፋሲል ከነማ ውሲጤ ነው።
ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ
Masmurlakilinyi😅😅😅😅
@@theadaccache5936 ምን ለማለት ነው ግልፅ አልሆነልኝም ???
አሜን፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ድንቅ ትምህርት ነው እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን፫ እኛም ትምህርቱን ሰምተን የምናስተውል ያድርገን አሜን፫
እንዴት ዋላቹ ወንድም እህቶቼ መምህራችን መምህር ምህረት ኣብ ፈጣሪ እመቤቴ ሁሌም ከጎንህ ኣትለይህ 💖💖💖💖💖💖
Egzabher yemesgen selame walshe ehta amen amen amen
Amennnn
#እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን💚💛❤
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንአሜንአሜን
እግዚአብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን እውነት ነው እግዚአብሔር ን መፍራትም ማክበርም ይገባናል መዳኒያለም ቻይ ገመና ሸፋኝ እረዳት ተረጅ ነው አባታችን እየሱስ ክርስቶስ ከሀፂያት ጭቃ ውስጥ እጃችንን እዳንዘፈዝፍ ይጠብቀን ጌታ እየሱስ ፈራጅ ነው አሜን አሜን አሜን ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የድሜ ባለፀጋ ያድርግልን አሜን
የህይወት ቃልን የምታስተምረኝ እቁ ውዱ መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋ አብዝቶ ይስጥህ እረጅም ያገልግሎት ዘመን ያድልልን አምላኬ ልኡል እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልን አሜን፫!!❤❤
nardi የእማምላክ ልጅ
ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ
Kale hywet yasemal
Eeee
Amen amen amen
ቃልህይወት ንያሠማልን
አሜን አሜን አሜን ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት ለመከሩን ለገሰፁን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት ፀጋውን ያብዛልወት ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ላይ እግዚአብሔር ይፃፍልን በሰማነው 30 60 100 መልካም ያማረ ፍሬ አፍርተን የመንግስቱ ወራሾች እድንሆን አምላክ ይርዳን አቤቱ ጌታ ሆይ ይህን ክፉ የመንፈስ ጭንቀት ከእኛ ከልጆችህ ላይ ነቅለህ ጣልልን ከጭንቀት ነፃ አውጣን አሜን
አሜን አሜን አሜን አባታችን መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን በጣም እናመሰግናለን
Sara Tsfaye
ሳራ ሰብስክራይብ አደረግሽኝ እሽ ጀማሪነኝ
የተዋህዶ ልጆች መፅናኛችን አለኝታችን እቁ መምህራችን ምህረት አብ በእውነት ቃላት የለኝም እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥልን አሜን እኛንም ፈጣሪ በጆሮ ሳይሆ በልቧና ያሰማን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 👏👏👏✝️🤲😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን
በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃል ህይወት ያሰማልን በእድሜ እና በጤና እግዚአብሔር አምላክህ ይጣበቀልን እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልል
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ይጣበቀልን
ውድ እና የተከበርህ መምህራች ያንተ ትምህርት ስሰማ ትልቅ ተሰፋ ነው የሚሰማኝ በእውነት እግዛሄቤር ተስፋ መግስትን ያውርስልን አብዝቶ እድሜና ጤና ይስጥህ የተዋህዶ ልጆች መኩሪያችን ነህ አሚን አሚን ቃለ ህወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን ቃልህይወት ያሠማልን መምህራችን በድሚ በፀጋ ይጠብቅልን
መምህር ምህረት አቢ እጊዚአቢህር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርከው ወሳኝ ሰው ማለት አንተነህ
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወድማችን እድሜ በፀጋ ያቆይልን
ወንድማችን መምህር ምረትአብ ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተሰማያትያውርስልን
የተዋህዶ እንቁ እንወድሀለን እረዥምእድሜከጤናጋር ኑርልን በቤቱያፅናህ
እግዚአብሔር እድሜንህ እንደ ማቶሶላ ያርዝምልን እንዳንተ አይነቱ ንጹህ የክርስቶስ ወንጌል የሚሰብኩ ይብዙልን አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ።
ኣነ ከመይ ከም ዘለኹ ዝፈልጥ ኣነ ጥራይ እየ
ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ መልካምነትን የመሰለ የለምና
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን እድሜያቹህን ያርዝምልን ክፉ ወሬ ከማውራት እግዚአብሔር ይጠብቀን አሜን
ለመምህራችን ቃለሂወትን ያሠማልን ፀጋውን እግዚአብሄር ያብዛልህ በእውነት በእድሜ በጤና ያቆይልን እውነት ነው በወሬ ልገሉኝ ነው ጭራሽ
Memhr mhretab betam Enamesegin alen egziabhr beatelay adiro silastemaren kibr msgana yigebaw bewnet kalehiwet yasemalin amen
እንኮን ለጌታችን ለመዳኒታችን ለመዳንያለም ወረሀዊ በአል አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች መምህራችን መምህር ምረተአብ ላስተማርከን ለገስፅከን ውንድማችን ያገልግሎት ዘመንህን ጌታ ይባርክ ቃለ ህይወት ያስማልን አሜን ፫ ።
ቃለህይወትያሰማልንአሜን
አሜንአሜንአሜን
አሜን፫ ቃልህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን የተዋህዶ እንቆ ጀግና ያገልግሎትህን ዘመን ያራዝምልህ
አሜን አሜን አሜን
ቃል ሕይወት ያሰማልን
መምህር የተዋህዶ
እንቁ አገልጋይ
Alem Yemariyam Lij mariiyam inat
ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነኝ
አሜን አሜን አሜን
Amen Amen Amen kal hiywet yasemaln hidmena tena yesthi yegeta leg
አሜን አሜኔ አሜን እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፈጣሪ የእስራኤል አምላክ ሆይ በቸርነትኽ ይቅር በለን ማረን💖💔💞💘
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህሪችን ፀጋው በ ረከቱ ያብዛልን በእውነት ህወቴ ቀየርኮው እናመሰግናለን ተመስገን 👏👏👏
ስለ ቃሉ ልኡል #እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ለመምሕራችንም ጸጋውን ያብዛልን የ ህይወትንም ቃል ያሠማልን
አሜን አሜን አሜን🇨🇬🇨🇬🇨🇬
ባዓትዬ የሚኒሊክ ታቦት ምልጃሽ አይለየኝ
ውዴ ሰብስክራይብ በማድረግ ጀማሪወችን አበረታቱን እሽ
@@bisrat-media
እሺ እህቴ
ባዓትዬ የሚኒሊክ ታቦት ምልጃሽ አይለየኝ
አመሠግናለሁ
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ዉስጥን ነካዉ ምህረታአብ ተባረክልን እድሜና ጤና ይስጥልን ትምርትክን ስሰማ ከአጥያተኞች 1ኛ መሆኔን ትዝ አለኝ አምላኬ ሆይ ማረኝ ይቅር ይበለን
የሰማነውን በልባችን ያቆን ለንስሀ ሞት አብቃይ
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ያገልግሎት እድሜወትን ያርዝምልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
ሰላም እንደምን አላችሁ የክርስቶስ ቤተሰቦች የእመቤቴ የአስራት ልጆች በያላችሁበት እግዚአብሔር ሰላማችሁን ያብዛላችሁ አሜን አባታችን መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለይወትን ያሠማል እድሜና ፄናይሥጥልን
አሜን ሰላምሽ ይብዛልን ሰላምነኝ ይክበር ይመስገን
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ምህረት አብ ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ
መምህር እግዚአብሔር ጤናና እድሜን ይስጥህ በቤቱ ያቆይልን
kuye የ ቅ.ገብርኤል
ውዴ ሰብስክራይብ አደረግሽኝ
በእውነት ቃለሂወት ይሰማልን በጣም እግዚአብሔር ይመሠገን ተዋህዶ ለዘላለም ትኖር በዝህ ወቅት የሚሰትምር የሚመከር ማግኚት የተዋህዶ ሀይማኖት ኩራቴ ነው
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግሰተ ሰማያትን ያዉሪሰልን ረዡም እድሜ ከጤናጋ
Zewditu Tamiru
ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሸረ
amen kale hiwet yasemaln memhrachn
ቃለሕውት ያሰማልን መምህር
አሜን አሜን አሜን ወንድሜ ምእረተ አብ ቃለ ሂወት ያሰማልን
ወንድሜ የህይወቴን ምእራፍ እንዳቅ ስለረዳህኝ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ ስለራሴም ስለእምነቴም ምንም ነበርኩ የአንተን ስብከቶች በምሰማበት ወቅት በጥቂቱም ቢሆን መንገዴን እንድመራ ረድተህኛል መስመሬን ካስያስዝከኝ መቀጠል የኔው ተራ ነው እንድነቃም አርገህኛል ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥህ ሌላ ቃል የለኝም በባእድ ሀገር ብሆንም የከንቱ ከንቱ ነበርኩ ፈጣሪ በአንተ በኩል እንዳየው የላከ እስኪመስለኝ አስረድተህኛል የእኔን መንገድ እንደገለጥክ ሁሉ እንቅፋት አይንካ በጣም አከብርሀለው ጸጋውንና ጤናውን ጨምሮ ይስጥህ
Amen Amen Amen memihrachin nuriln kale Hiwet yasemaln bebetu yanurlgn mengste semayatin yawirslgn🙏🙏🙏
ኢትዮጵያዊነቴ ክብሬ
ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪወችን አበረታቱን
Kale hiwot yasemaln.amen tebarek
Amen Amen Amen le memherachine kale hiwote yasemalin erjem edmna ena tena yestilin
አሜን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት መድሀኒያለም እየሱስ ክርስቶስ የተመሰገነ ይሁን መምህራችን በውነት ቃለህይወት ያሰማልን እኛንም በሀይማኖታችን ፀንተንና ተባርከን ለመኖር እግዚአብሔር አምላክ ያብቃን አሜን አሜን አሜን
ቃለ ይህወትን ያሰማልን ተስፋ የምናደርጋትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን
እንቁ የተዋህዶ መምህር ምህረተአብ ቃለህይወትን ያሠማልን ጸጋውን ያብዛልህ ውዱ መምህራችን ያገልግሎት ዘመንህን እረጅም እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አብዝቶ ይስጥህ የምወድህ መምህሬ ምህረተአብ😍😍😍
Amen amen amen kalaheiwote yesmalen memeher egzabhere berkatun tegawn yebzalo amen rajim edima Ke tana kar yiseteln Amen 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
Mekdas Mekdas
ሰብስክራይብ አደረግሽኝ ካላደረግሽኝ አድርጊኝ እሽ
አገሪ ኢትዮጰያ eshiii
Mekdas Mekdas
አመሠግናለሁ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ አሜን
በእውነት ለመምህራችን የሂወትን ቃል ያሰማልን በድሜ በጸጋ ያኑርልን ደስ የሜል ትምህርት ነው🙏
አሜን አሜን አሜን የህይወትን ቃል አብዝቶ ያሰማልን የድንግል ማርያምን ልጅ ፅጋውን ያብዛልህ!
እንቁ መምህራችን እግዛብሔር ይጠብቅህ ምህረትየ💕👍💞
amen amen amen bewent kale hiwet yasemaln memherachen Egzabiher be Edeme BetseGa Ytebkeln
*እደዉ ፀጋዉን ብዝት ያርግልክ መምህር ምህረት አብ ተባረክ እማምላክ ትጠብቅክ✝👏❤*
youhalay Youhalay
ዉዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ
E/R Amlak zemenhi ybarikew
መምህራችን የተዋህዶ እንቁ ምህረታብ ቃለ ህይወትን ያሠማልን ኑርልን ለዘላለም⛪⛪🇪🇹🇪🇹⛪⛪ ኢትዮጵያ🇪🇹🇪🇹 አደራ በተክርስታናችንን ጠቤቂልን
ቃለህይወት ያሠማልን በእውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው
Almaz Almaz
ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነኝ
አገሪ ኢትዮጰያ እሺ ወዳጄ ቢቻል አሥሬ ሠብስክራይ አረገው ነበር
Almaz Almaz
በጣም አመሠግናለሁ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መንግስት ሰማያት ያውርስልን መምህራችን አባታችን የምንወደው የምናከብረው እግዚአብሔር አምላክ አውንም ፀጋውን በረከቱን እድሜውን ያድልልን አሜን አሜን አሜን!!!
Ewunet newu kalehiwot yasemalin Amen
በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን እራሳችንን እንድናይ ይፈቀደለን የድንግል ማርያም ልጅ ክብር ምስጋና ይድረሰው የተከበርከው መምህራችን ቃለሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን አሜን አሜን አሜን
Amen kalhewten yasemalen lamamehrchen lamertab bawente sagwen yabzlhot egzabher yemsgan amen ❤❤😍😍
ቃለሕወት ያሰማልን በእውነት በቤቱያፅናን አሜን መምሕር ምሕረታብ አምለው ጠፋ የአለም ተምሳሌት ድግል ትጠብቅሕ ከነቤተሰብህ
kale hiwoten yasemalin meheratabye yageligelot zemanehin yarezimelin
እንዲህ አይነት መምህራን (ሙህራን) ለሠጠን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን
አሜን፫ ቃለህይዎትያሰማልን እድሜዘመንህ ይባረክ በቤቱያጽናክ
አውነት ቃለ ህይወት ያሰማል ወንድማችን
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ በእድሜና በፀጋ ያቆይልን🙏 አሜን አሜን አሜን
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን Girma
ግርማ ሰብስክራይብ አድርገኝ እሽ
@@bisrat-media እሺ
አሜን አሜን አሜን Girma
አመሰግናለሁ
ወንድማችን እግዚአብሄር ቃለ ህይወት ያሰማልን አረ ምን ልበል እግዚአብሄር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
Amen 🙏 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አሜን አሜን አሜን መምህር ቃለ ወትያሰማልን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ እናቴ እመቤቴ በምትሄድበት ሁሉ ትጠብቅህ
አሜን አሜን መምህር ለቃ ህይወት ያሰማልን
wer Nouha
ውዴ ሰብስክራይብ አድርጊኝ እሽ ጀማሪነ
@@bisrat-media አርገሻለሁ እህት
wer Nouha
አመሠግናለሁ
Amen
በመጀመሪያ በእግዚያብሔ ሠላምታ እንዴናችሁ ደናናችሁ እግዝያብሔር ይመሥገን እኔ ደናነኝ መምሕራችን ምሕረታአብ አምላካችን እድሜ ያገለግሎት ዘመን ይጨምርለት አሜን ።
አሜን ቃለህውት ያስማልን
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ግዜህን እግዝአብሔር ይባርክልን
ለመምህራችንቃለህይወትንያሰማልን
በእውነት ለምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን የገልግሎትክን ዘመን ያርዝምልን እኛንም የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን እግዚአብሔር አምላክ አሜን /፫/
Kale hiywet yasemalin
thanks my brother god fair person
ከእኔ ከማረባው ሰው እድሜ ለአንተ ይጨምርልኝ መምህሬ መፅናኛዬ
💒💒💒💒
አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን መምህራችን ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
ክርስቶስን መውደድ እንዴት?
(በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ)
አንድ በጣም የምንወደው እንግዳ ወደ ቤታችን ሲመጣ እጅግ በጣም ከመደሰታችን የተነሣ የምናደርግለት ኹላ ሊጠፋብን ይችላል፡፡ እንደምንወደው፣ እንደናፈቀን እንነግሯለን፡፡ ከዚያም በላይ የሚወደውን እናቀርብለታለን፡፡ ባይኖረን እንኳን ስላላቀረብንለት እናዝናለን፡፡ ያለንን፣ ቤት ያፈራውን ግን እናቀርብለታለን፡፡ ስለምንወደውና ስለናፈቀን ርሱን የሚያስከፋ ነገር ምንም አናደርግም፡፡ ብናደርግም ወዳጃችንን ኾን ብለን ለማስከፋት ብለን የምናደርገው አይደለም፡፡ እንወዷለን የምንለው እንግዳችንን ትተን ሌላ ሥራ አንሠራም፡፡ በቃላት ብቻ እወድኻለኁ ብንለው፥ ነገር ግን በተግባር እንግዳችንን መውደዳችን ባንገልጥ ግን እንግዳችን ያዝንብናል፡፡ ከቃላችን በላይ ተግባራችንን
ስለሚያይም እንደምንወደው ብንነግረውም አያምነንም፡፡ መውደድ የቃላት ጨዋታ ሳይኾን በተግባር የሚገለጥ ነውና፡፡
ልክ እንደዚኹ ፍጹም ሰው ኾኖ፣ ባሕሪያችንን ባሕርይ አድርጐ ወደ እኛ የመጣውን ክርስቶስን እንደምንወደው እየተናገርን፥ ነገር ግን በተግባር የምናሳዝነው ከኾነ መውደዳችን ትክክለኛ መውደድ አይደለም፡፡ ብንወደው ኖሮ ልክ ከላይ እንደገለጥነው እንግዳችን የሚበላ ነገርን እናቀርብለታለን፡፡ የክርስቶስ መብሉስ ምንድነው? እርሱ እራሱ እንዲኽ ሲል ነግሮናል፡- “የእኔስ መብል የላከኝን ፈቃድ አደርግ ዘንድ ሥራውንም እፈጽም ዘንድ ነው” /ዮሐ.4፡34/፡፡
ተርቦ ስናየው የሚበላ ነገርን እንስጠው፤ ተጠምቶ ስናየው
የሚጠጣ ነገርን እንስጠው፤ ርሱም ይቀበለናል፡፡ የሚቀበልንም ስለሚወደን ነው፤ ከማንወደው ሰው ስጦታን አንቀበልምና፡፡ ስጦታችን ትንሽ ሊኾን ይችላል፤ ነገር ግን አፍቃሪያችን ነውና ስለ ስጦታችን ታናሽነት አልቀበላችኁም አይለንም፡፡ ስጦታችን በርሱ ዘንድ ትልቅ ነው፡፡ በስንፍና አንያዝ እንጂ ስጦታችን አምስት ሳንቲምም ልትኾን ትችላለች፤ ርሱ ግን ወዳጃችን ነውና አምስት ሳንቲም ናት ብሎ ስጦታችንን አያቃልላትም፡፡ እንደ ድልብ ስጦታ አድርጎ አምስት ሳንቲሟንም ይቀበልልናል እንጂ፡፡ ስጦታችንን የሚቀበለው ድኻ ስለኾነ አይደለም፡፡ ስጦታችንን የሚቀበልልን ስለ ስጦታችን ታላቅነት ሳይኾን ስለ ልቡናችን ኀልዮት (intention) ነው፡፡ ስለዚኽ ስንሰጥ ክርስቶስ ስለተቀበለን ትንሽዋንም ስጦታችንን ይቀበል ዘንድ በቤታችን ታዛ ስለገባ ልናመሰግነው ይገባል፡፡ እውነተኛ ሐሴት ማለትም ይኸው ነው፤ በመቀበል ሳይኾን በመስጠት የምናገኘው፡፡ ወደ ቤታችን፣ ወደ ሕይወታችን የመጣው ለእኛ ሲል ነው፡፡ ነፍሱን አሳልፎ ለሞት የሰጠው ለእኛ ሲል ነው፡፡ ፍቅሩ ግን እዚኽ ላይ አላበቃም፡፡ አኹንም እኛ ጋር እየመጣ ነው፡፡ ሐዋርያው “ስለ ክርስቶስ መልእክተኞች ነን” ብሏል /2ኛ ቆሮ.5፡20/፡፡
ስለዚህ ተርበውና ተጠምተው ወደ እኛ የሚመጡት ሰዎች የክርስቶስ መልእክተኞች ናቸው ማለት ነው፡፡ የንጉሡን መልእክተኛ፡የሚያባርር ታድያ ማን ሞኝ ነው? ነገር ግን ብዙዎቻችን ሞኞች ኾነናል፡፡ የነገሥታት ንጉሥ የክርስቶስ መልእክተኞችን እያባረርናቸው ነውና፡፡ ክርስቶስን እንወድኻለን እያልን በተግባር ግን እናባርረዋለን፡፡ ከዚኽ የበለጠ ምስኪንነት ከወዴት ይገኛል? ክርስቶስን በቃል እወድኻለኁ እያሉ በተግባር ግን ርሱን ማባረር የማይጠቅም ብቻ ሳይኾን የሚጐዳን ጭምር ነው፡፡
እንኪያስ ተወዳጆች ሆይ! ክርስቶስን በቃልም ገቢርም እንውደደው፡፡ በታላቁ እንግዳችን በክርስቶስ ደስ መሰኛታችንን በተግባር እንግለጠው፡፡ ይኽን እንድናደርግ ርስቱንና መንግሥቱንም እንደ ቸርነቱ እንዲያወርሰን እኛን በመውደዱ ወደ እኛ የመጣው ደግሞም የሚመጣው ክርስቶስ ይርዳን አሜን!!!
ሳራችን የውሎ ሽላ በእውነት ደስ የሚል ትምህርት ነው ቃለህይወት ያሰማልን መልካም ሰዎች ለመሆን እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
አሜን ቃለህይወት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን
Elle elelelelel elelele elele💖💔💔💖💔💖💔💖💔💖💖
Amenamenamen
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
እንቁ የእንቁ የተወህዶ ልጅ የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን ከክፍል አንድ እስከ አራት አየሁት በእዉነት ጸጋዉን ያብዛልህ በጸሎታችሁ አስቡኝ እህታችሁ ወለተ መድህን ነኝ
Amen m emerachin qalwhote yasmlene tasfh magstsamyte yaoslen
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያርዝምልን አሜን
Amen kalehywotn yasemaln tesfa mengste semayatn yawarsln
መምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን።ረጅሙን ያገልግሎት ዘመንን ያድልል።እኛን በመምህራኑ ኣድሮ የምያስተምረን ኣምላክ መንፈስ ቅዱሱን ይላክልን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርልን 30 60 100 ፍሬ እንድናፈራ #EGZEABHER ይርዳን።አሜን
ወንድማችን ኣስበክ ቢሰሙ ይጠቅማቸዋለ ብለክ ቅዱሱን የወንጌል ቃል የነፍስ ምግብ እንድንመገብ ስላሰብክልን #EMEBREHAN ታስብክ ተባረክ።
በውነት መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ለሁላችንም ልቦና ይሰጠን እድሜና ጤና ይሰጥህ አባታችን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኖር