Ethiopia | Ethiopian News ሌላ የምስራች ለመንግስት ሰራተኞች II ከአቅም በላይ ሆነ መከላከያ ጣልቃ ገባ II ጸጥታው ምIቤት መግለጫ በኢትዮጵያ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 25 июн 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ሌላ የምስራች ለመንግስት ሰራተኞች II ከአቅም በላይ ሆነ መከላከያ ጣልቃ ገባ II ጸጥታው ምክር ቤት መግለጫ በኢትዮጵያ
    Welcome to the official Addis Media RUclips channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 39

  • @merarawyinager4675
    @merarawyinager4675 14 дней назад +18

    ኑሮ የናረው ለመንግስት ሰራተኛ ብቻ ስላልሆነ ጡረተኛውም ሊታሰብ ይገባዋል ።ሰማይጠቀስ ፎቆች በጡረተኞች ፈንድ ከመገንባት ጡረታ ሚኒስቴር ለጡረተኞች ያስብ ።

  • @AdamuTadese
    @AdamuTadese 14 дней назад +5

    ስማ መርዶ ነገሪው ዓለም በኢትዮጵያ ላይ ፊቱን ቢያዞር ሁሉን የሚገዛው እግዚአብሔር ግን መቼም ፊቱን አያዞርብን ዋናው እግዚአብሔር ነው ይህንን የበከተ ወሬ ለሱማሊያዊያን አውራላቸው

    • @gogofa2675
      @gogofa2675 14 дней назад

      ኢትዮጵያ መፍራት የለባትም

  • @Wonda-tube
    @Wonda-tube 13 дней назад

    እናመሰግናለን ለ አድስ ነገር

  • @luke-h6e
    @luke-h6e 14 дней назад +4

    support Ethiopian interest
    we need sea access.

  • @hawassamediaashu7607
    @hawassamediaashu7607 14 дней назад +3

    Selam lante bertalin

  • @user-ue5ng6eg4g
    @user-ue5ng6eg4g 14 дней назад +3

    ሁላችሁ ዩቲቨሮች ምነው ሪሊ እስቲቶች የሚገዛቸው አተው አድቨርስታይም አበዛችሁ ይልቅስ ለድሃ የሚሆን መኖሪያ ስሩ በሚሊዮን ከይት ይመጣል ።

  • @sintayewbeyu4297
    @sintayewbeyu4297 14 дней назад +2

    ጥናት ተደርጎ እስኪፀድቅ ድረስ እኛ አለቅን እስኪ የቤት አበል ለማይከፈለን የፌደራል መንግስት ቶሎ እሱን አስከፍሉን ። ሐመንግስት ሠራተኞች የተባለው ጭማሪም በአስቸኳይ ወደ ስራ ይገባ

  • @NesredinKasim-u3t
    @NesredinKasim-u3t 12 дней назад

    Add News

  • @user-od8gc6vj5z
    @user-od8gc6vj5z 14 дней назад +2

    ልትፈርስ በምትገደድ አዲስ አበባ የቤት ድለላ መጀመራች እንደኮንዲየሙ ለኦረሞማ ተልኮ ታስፈፅም አለችሁ

  • @shimelisabebe-rc6fl
    @shimelisabebe-rc6fl 6 дней назад

    Why tax needed on fuel

  • @user-hq2cj4oe4v
    @user-hq2cj4oe4v 12 дней назад

    ሠራተኛው በእግዚአብሔር መንፈሥ ነዉ የሚኖረዉ

  • @giantafrica7204
    @giantafrica7204 14 дней назад +2

    ወንድሜ 10 ሺ ብር ተከፉዩኮ 35% ብቻ ሳይሆን ሚከፍለው ቁሳቁስ በገዛ ቁጥር 15% ይከፍላል ባጠቃላይ 50% ከፍሎ ባዶ እጁን ቤት እየገባ ነው። የ15ሺ ደሞዝተኛ 35 % ተቆርጦበት በቀረው ምን ይሰራበታል?

  • @AmareTekle-ho3qb
    @AmareTekle-ho3qb 13 дней назад

    YAbey Mohamed Ali gazeten gizehin Eyetbeke Anbebe

  • @wondwossenworku430
    @wondwossenworku430 14 дней назад

    ጥናት ሊጀምር ነው ዜና ተብሎ አይወራም

  • @seifuyazew5189
    @seifuyazew5189 14 дней назад +1

    ስድስት በመቶ አንድ ፐርሰንት አስር ሺ አስር ፐርሰንት ዐዐዐ

  • @ayelegelaneh7171
    @ayelegelaneh7171 13 дней назад

    መልኬ የምታወራው ስለመንግስት ሠራተኞች ፤አቶ ካሣሁን ፎሌ የህዝብና የግል ድርጅቶች ማህበር ሊቀመንበር ። ይህ ምን ይባላል ?

  • @kokob5310
    @kokob5310 12 дней назад

    Kkkk anewaresem balta kagezan

  • @muhidinabatemam2267
    @muhidinabatemam2267 14 дней назад

    Wushetam neh

  • @user-tr6yo9xd2g
    @user-tr6yo9xd2g 14 дней назад

    UN tasimamu nawu yalewu zim bilah yelela mawurat tabezaleh bawuyiyit fitut nawu yetabalewu ethiopian endmatodat awukalawu selam yidabirihal takamawu

  • @haregewoinshewaregaprotest1835
    @haregewoinshewaregaprotest1835 14 дней назад

    እንዴ 35ቱ እኮ ለሁሉም መቀነስ አለበት ኔቱኮ ትንሽ ነዉ ተመልሶ እኮ የሚወሰደዉ

  • @fanta7262
    @fanta7262 14 дней назад +1

    ምን አይነት የሚያስጠላ ፋሽን ነው, ሁሉም ዮትዩቤር በሚባል ደረጃ ሁሉ የሚያውጅለት ዲመስ ኮንዶሚንየም ምን ቢሆን ነው? ሰላም እኩልነትና ነፃነት በሌለው አገር እንቬስት ለማድረግ ማን ይሻል? መጀመሪያ ከጎጤኝነት ውጡ!

  • @tirutiru2948
    @tirutiru2948 11 дней назад

    የመንግስት ሰራተኛ መኖር አቅቶት የመጨረሻው ደረጃ ነው ያለው ሊያናውጠው ደርሷል ያጥለቀልቀዋል ወሬ ጭማሪ እያሉ አሳብ ማስቀየርያ

  • @tamenegebeyehu1086
    @tamenegebeyehu1086 14 дней назад

    አሁን መቶ ብርና ሁለት መቶ ብር ከግብር ቀሪ ሆኖ የመንግስት ሰራተኛ ኑሮ ያሻሽላል ብላችሁ የምስራች ትላለ

  • @bedigifumete
    @bedigifumete 14 дней назад +1

    ጌ ታ ሆ ይ የ ሚ ያ ወ ሩ ት ን አ ያ ዉ ቁ ም እና ይ ቅ ር በላ ቸ ው

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 14 дней назад

    ኢትዮጵያ በቃ የወደብ ባለበት መሆን አትችልም ብለው ከወሰኑ ኢትዮጵያ መፍራት የለባትም በቃ ወይም አሰብን ማስመለስ ግደታዋ ልሆን ነው ማለት ነው

  • @bedigifumete
    @bedigifumete 14 дней назад +1

    የ ም ን የ ም ስ ራ ች ነው ? ድ ሮ ም የ ሚ ቆ ረ ጥ ብኝ 35% ነው ም ኑ ነው የ ም ሥራ ቹ?

  • @RahaelYhdego
    @RahaelYhdego 14 дней назад

    vivሶማሊያ

  • @yhhih3709
    @yhhih3709 14 дней назад

    አንተል፣፣፣የመንግሰትአቃጣሪእየህንክነዉ፣፣፣ጠላሁህ

  • @zelekejenberu4998
    @zelekejenberu4998 14 дней назад +1

    Awaj bestual minim be people lay lewt ayametam zimblo new...gize megfiya

  • @seait840
    @seait840 14 дней назад

    አይ ሱማልያ ኢትዮጵያ ወደብ እንዳታገኝ ከግብፅና ከኤርትራ ጋር ለመዶለት አንዴ ካይሮ አንዴ አስመራ ስትሯሯጥና የኢትዮጵያ ጦር ከሱማልያ ይውጣ ስትል ከርማ አልሸባብ አስፈራራት መሰለኝ ፀጥ አለች 😂
    እስቲ ግብፅና ኤርትራ ወንድ ከሆኑ ሱማልያ ገብተው አልሸባብን ይግጠሙ 👌👌

    • @GetachewSeneshaw
      @GetachewSeneshaw 13 дней назад

      አልሸባብ እኮ ያሜሪካ ወጥመድ ነው በምን ልብ

  • @josephelias3480
    @josephelias3480 13 дней назад

    Wore bicha naw betegbar masayet naw kemawurat

    • @josephelias3480
      @josephelias3480 13 дней назад

      Lemin ethiopia ke Somali atiwetam....minem tiqem.yelewum le egna

  • @luke-h6e
    @luke-h6e 14 дней назад +2

    support Ethiopian interest
    we need sea access.

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 14 дней назад

    ኢትዮጵያ በቃ የወደብ ባለበት መሆን አትችልም ብለው ከወሰኑ ኢትዮጵያ መፍራት የለባትም በቃ ወይም አሰብን ማስመለስ ግደታዋ ልሆን ነው ማለት ነው