Ethiopia | Ethiopian News ኦቦ ሽመልስ አስለቂቃለሁ አሉ II ወIሪት ፍሬሕይወት ሁሉ ነገር ሰምሮልኛል አሉ II ከቻይና የተሰማው አሳዛኝ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 июл 2024
  • Ethiopia | Ethiopian News ኦቦ ሽመልስ አስለቂቃለሁ አሉ II ወIሪት ፍሬሕይወት ሁሉ ነገር ሰምሮልኛል አሉ II ከቻይና የተሰማው አሳዛኝ
    Welcome to the official Addis Media RUclips channel.
    Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
    Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
    The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
    ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
    Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 34

  • @user-ki3qz4bq1m
    @user-ki3qz4bq1m 17 дней назад +3

    ኦቦ ሽመልስ ምርጥ የድል ክንውን ነው በርቱ ።

  • @ayalewasres9192
    @ayalewasres9192 17 дней назад +2

    የኦሮሚያ ክልል የመንግሥት የጸጽታ ኃይል ለወሰደው እርምጃ ምስጋናዬ ይድረስው።

  • @osman3415
    @osman3415 16 дней назад +1

    የተማሪዎች ቤተሰብ ልጆቻቸው እንዳልተለቁላቸ እየገለፁ ባለበት
    ለምን ይዋሻል ?

  • @hannaethiopia4321
    @hannaethiopia4321 17 дней назад +1

    በመንግስት በኩል ብቻ መውጣት ነው በህገወጥ መንገድ አለመውጣት ነው መድሀኒት መንግስት ምን ያርጋቸው

  • @gebrenigatu3086
    @gebrenigatu3086 17 дней назад

    የነሱ እጅ እንዳለበት ሲታወቅና ጉዳዩን የአሜሪካ ኤምባሲ እንደሚከታተለው ሲያውቁ ልቀቁአቸው ብለው በትእዛዝ ተለቀቁ !

  • @mmgh7393
    @mmgh7393 17 дней назад

    ለቅቄአቸዋለሁ ይበል እንጅ

  • @user-mj5jk9gf8u
    @user-mj5jk9gf8u 17 дней назад +1

    There is serious problem on your sound please

  • @zerihunadmassu1968
    @zerihunadmassu1968 17 дней назад

    መልኬም እርምጃ!!! ቀሪዎችንም ያስለቅቅ። ከሁሉ በላይ ቅድመ-ጥንቃቄ፣የመዋቅር ጥራት ና ወንጀለኞች ላይ አስተማሪ እርምጃ!!!

  • @super__star6823
    @super__star6823 17 дней назад

    Shemelis “erasu gerfo erasu yechohal”

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 17 дней назад +1

    The hostage game is coordinated by Shimels Abdisa to gain political advantage. Shimels Abdisa administration was blamed for not controlling lawlessness, so he coordinates the hostage game. If political pressure gets tough, he acts as heroic, but if no political pressure, his bullying allies ask a lot of money. He is playing hostage games for financial and political gains. This isn't surprising.

  • @saved1580
    @saved1580 17 дней назад

    መዝሙር 100
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ ምድር ሁሉ፥ ለእግዚአብሔር እልል በሉ፥
    ² በደስታም ለእግዚአብሔር ተገዙ፥ በሐሤትም ወደ ፊቱ ግቡ።
    ³ እግዚአብሔር እርሱ አምላክ እንደ ሆነ እወቁ፤ እርሱ ሠራን እኛም አይደለንም፤ እኛስ ሕዝቡ የማሰማርያውም በጎች ነን።
    ⁴ ወደ ደጆቹ በመገዛት፥ ወደ አደባባዮቹም በምስጋና ግቡ፤ አመስግኑት፥ ስሙንም ባርኩ፤
    ⁵ እግዚአብሔር ቸር፥ ምሕረቱም ለዘላለም፥ እውነቱም ለልጅ ልጅ ነውና።

  • @mulugetataffa7150
    @mulugetataffa7150 17 дней назад

    Taking prompt actions on kidnappers without giving any chance of negative interpretations from different angles must be appreciated & such safety measure before crime happened must be considered in the future, by tight security actions in Oromia or any other region.

  • @zadigtisyon7645
    @zadigtisyon7645 17 дней назад

    Do the family confirm your news?

  • @user-hg4rs8wx2g
    @user-hg4rs8wx2g 17 дней назад

    Ye demes terat yelwm

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 17 дней назад

    ድሮ የታገቱትንም ያስለቅቅልን ወይንም ይልቀቅልን

  • @Sarabelhugebre
    @Sarabelhugebre 17 дней назад

    Yewishet zene !!!!!!

  • @SamTesfaye-jr9uz
    @SamTesfaye-jr9uz 17 дней назад

    We need international investigation.

  • @kiflealemayehu262
    @kiflealemayehu262 17 дней назад

    በሁለት ባስ እንዴት 167 ተማሪዎች ይሳፈራል፣ኧረ አጣራና ተናገር።

  • @sabazeru2153
    @sabazeru2153 17 дней назад

    አይ ሽመልስ እራስህ አፍነህ አስለቀቅኩ ትላለህ

  • @abge5258
    @abge5258 17 дней назад

    ተመልከቱ የኮቴ ኦሮሚያ ሌላ ሀገር ነው ማለት ነው ምን የሚል ኮቴ በገዛ ሀገር ኮቴ ተብሎ ይከፈላል ይህ መንግስት አለ ብለህ ማሰብ ትችላለህ ሚገርም ነው

  • @danieltesfaye4508
    @danieltesfaye4508 17 дней назад

    መጀመሪያውኑ እራሱ ሽመልስ ነው ያሳፈናቸው ጡንቻ ራስ

  • @Teyboawlou
    @Teyboawlou 17 дней назад

    ሃያ ሰባት አመት እገታ ግድያ ጦርነት መፈናቀል የኮቴ ሌላም ሌላም ሰምተን አናውቅም የብልጵግና ዘመን የከፋ ነው ታይላንድ ድረስ አይደለም ሳይቤሪያ ያሰድዳል

  • @tadessehailu9569
    @tadessehailu9569 17 дней назад

    Rasu agito rasu aslekeke

  • @super__star6823
    @super__star6823 17 дней назад

    First Shemelis spread news his mother was kidnapped, now he claim he made that theyrealsed? What kind kidnapping can this much easy to release them. It is because he kidnapped and then Order this gangs to release them because America Embasssy report it

  • @serkalemabate8133
    @serkalemabate8133 17 дней назад

    የሰይጣን ምንግስት የኃላቀር የቆሻሻ የገም ስብስብ?

  • @melakunegash7556
    @melakunegash7556 17 дней назад

    ሽመልስ አብዲሳ አውቆትም ይሁን ባለማወቅ ለኢትዮጵያ ህዝብ ውለታ እየዋለ ነው። የአብይን መንግስት ክፉ ገፀታ በማሳየት ተወዳዳሪ የለውም። ራሱ አግቶ ራሱ አስለቀቅሁ ሲል ማን ያምናል! ሽመልስ ሆይ በርታ ! ከፋኖ እና ሸኔ እኩል አብይን እየታገልክልን ነው። ሽሜ በፊሎሶፊ በማእረግ እንደመመረቅህ አብይ አስራ ሁለተኛ ክፍል ስለማጠናቀቁ ማስረጃ ማቅረብ የማይችል እንደመሆኑ በጣም ትበልጠዋለህ። Keep on sabotaging inept Abiy!

  • @dcghetto
    @dcghetto 17 дней назад

    Bankok le shermutena sera yehedu nachew RUclips lay bezu habesha setegna adariwoch tiland wist bebezat alu ye wend shermuta sayker 🤦🤦🤦

  • @tinafiud6941
    @tinafiud6941 17 дней назад

    ሽመልስ ከርከሮ ውሽታም እኛም እየታገትን ነው በማለት እያነፃፀረ እናቴ ታግታለች አለ ማን ማንን ያግታል

  • @mominaamina2263
    @mominaamina2263 17 дней назад +1

    Aferi yabelawena shemles new ysagetew weshtam u.s selawekech bachew new enj yasegedelchew neber yehi cherakk

  • @SamTesfaye-jr9uz
    @SamTesfaye-jr9uz 17 дней назад

    Lol

  • @ZafuZafu-kp8qf
    @ZafuZafu-kp8qf 17 дней назад +1

    ማን አገተ፣ ማንስ ለቀቀ?

  • @Ayal-dt9ni
    @Ayal-dt9ni 17 дней назад

    ዉሸት